ሚስቱንና ልጆቹን የሚያሰቃየው አባት መጨረሻ/
Vložit
- čas přidán 17. 05. 2024
- #leyucimema#ebs#drama schoolife#love #abay#sefufantahun washewende
Despair and Triumph by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
Source: incompetech.com/music/royalty-...
Artist: incompetech.com/
ደስ የሚል ታሪክ ነው ይቀጥል ማሜ ጎበዝ ትንሽ ኮስተር ለማለት ሞክር እንጂ ደስ ይላል
አልሀምድሊላህ የኔ አባት ልዩ ነዉ አላህ ረጅም እደሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠዉ። 16 አመት ፀጉሬን አጥቦ ሰሪ ዘድ አድርሶ ፀጉሬን ይዞ እኔ ከፍላ ያዥ የለችኝ ን እለቀዋለሁ 5 ልጆች ነን በፍቅር ነዉ ያሳደገን በልጅነቱ እናቱ ሞተች አባቱ እናቴን አግብቶ የመጀመሪያ ልጅ ሲወለድ ሞተ በጀራናት ተሰቃይቷል አደገ አረብ ሀገር የሰፈር ልጆች ሲመጡ አይቸ አሻፈረኝ ብየ መጣሁ በፍቅር ነዉ ያደኩት ለማለነዉ አብሺሩ ያባት ፍቅር ያላያችሁት
ወላሂ እኔ አባቴ በጣም ጡሩ አባት ነው❤❤ የሰው ልጂ አንድ ቤት ሲኖር መጋጨት አልፍ አለፍ አይቀርምና እናቴጋ በትንሽ ነገር ተተጋጩ አባየን ነበር የማሸነፍው ትተን ወጦ በልና ትመለሳለህ ታልኩት ይሄድና ስትበርድ ይመጣል❤አባየ ናፍቆቴ አላህ ይጠብቅልን ቤተሰቤቻችንን❤❤❤
የኔ አባት ታሪክ ለሚስቱ ክብር የለው አሁነ ግን በቃን አለይ ቆርጣ የኔ ውድ እናት እዴሜሽ ይርዘም ያማታንና በፆለታችሁ አስቧት👃👃👃
የወደፊት ሕይወቴን አየሁት በጣም ደስ የሚል ሥራ ነው እናመሰግናለን
Ayargibish yihen ewon minew temegneshiw
በምን መልኩ
ገራሚ ሀሳብነው ፀሀፊዋ ጎበዝነች አበረታቱልን የሁሉም ቤት ታሪኪ ነው ለየት ያለ ስራ ነወ ጎበዝ ደራሲ
ewent kezh temesasay chegriche alu malt new le hulm kezze ytebeken Ammen
አሑን ያለውበት የሳስ ትልልቅ ናቸው የኔ,2አመት 3ወር ልጆቸ እኔ ልሰቃይ አይ ትዳር ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም
እነደዚ አይነት አባት ወይኔ እኔን አያድርገኝ ወንድ ልጅ ቢኖራት ጥሩ ነበር አሚን
አቤት በየቤቱ አለ?እኔብቻ መስሎኝ ሁልጊዜ አዝን ነበር እኔግን በጊዜ ማለት በትንሹ ለ10 አመት ተገብግቤ ከነልጆቼ ተሰቃይተን ወደ ውሳኔ ገባሁ በራሴ ፍላጎት ቤቱን ትቸለት ከነልጆቼ ወጣሁ አልሀምዱሊላህ። አላህም አገዘኝና አሁን ላይ። እኔም ልጆቼም። በጥሩ ሁኔታ ላይ አለንአልሀምዱሊላህ ከኛም አልፈን ሌሎችን በመርዳት። ባል ተብዬውም እንድሁ ቦዘኔ ሰካራም ዘዋሪ ካዷ ካንዷ እየተንከራተተ ትዳር አልባ ማቱ ጅላጅል ሁኖ። አለ። ወገኖቼ ተስፋ አትቁረጡ እልፍ ቢሉ እልፍ ይገኛል ድሀ ሞኙ ሞቱን ይመኛል። ይላል አያቴ
አይ እናት ስንቱን ችላ ነው ያሳደገችን😢❤
ኤሄ ያኔ ህዋትነው ወላህ ዛይት ይቅጥና ይሳጣኝ ነበር ወላህ ቡናም ቆጥሮነው ምሳጣን ነባር ያላቃሲኩ ማልቃሲ ወላህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ደስየሚል ፊልም ነው ትክክለኛ ስራነው በርቱ ቀጣይ
ጌታሖይ እንዲሕ አይነት ባል አትሥጠን ከሠጠሕንም ባርክልን በቀር ብቻዬን ልኑር ከቤተሠቤና ከወገኖቼ ጋር እኔ ጭቅጭቅ ቅናት አልችልም 💔💔😭😭ቆንጆ የወደፊት ትምሕርትነው
andande bsl baygeba yadebelal ekko seysetela😂😂😂
Iwunet naw idazi maqiret yishalal,gin yetabarakem alle geta ka saxesh, yane nuro indazi never,gin lijochen xiyye xafaw lanabse biyye,
ቆንጆ ስራ ነዉ ጉዞ ወደ ከፍታ
አሁን ላይ እንደዚ ታጋሽ እናቶች አሉ ይሆን ??
እግዚአብሔር ልቦናውን ይመልስ ሌላ ምን የባላል 😂😂😂😂
አላህ ከድህ አይነቱ ወድ ይጠብቀን😢😢😢😢😢
ደስየሚልፊልምነው❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
አሰተማሪ ነው
ትሩፋትዬ በጣም አሪፍ ስራ ነው ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል
በጣም አመሠግናለሁ
Betam des yemil ena astemari new bertulgn❤❤❤❤
የብዙ ሰው ታሪክ ነው good job go ahead guys
ይሄ አሁን አባትነው እበቴነውጅ ጪራሺ ለልጆቹኮየጀራአባትነውየሆነባቸው መውለድማ እበትምትልይወልዳልአሉ አይእናት ሺአመት ትኑር
እበቴ 😅😅😂😂
ያደጉበት ህይወት ወደሀላይ መለሳችሁኝ በትዝታ ለዛሬው ህይወት ተስፉ ማጣቴ ምክንያት ሆኖኗል💔💦
ት ክክለኛ ድራማ ነው ዋው
ሚገርም ነው የኛ ቤት ጉድ ነው እናታችንም እኛም ተሳቀን ነበር ምንኖረው ፈጣሪ ይመስገን አሁን ተለያይተዋል ክፉ ነበር በጣም 😢
አዎ መለያየት የሞት ታናሽ ወንድም ነው ግን ቢስተካከሉ መልካም ነበር ?
Romyee I'm proud of you. Keep it Up!!👏👏
good Work.
በርቱ ደስ የምል ትምኢርት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
Yess thakes you Selam new abrshi
ይኸ ፊልም እኔያሰለፍኩት ሂወትነው😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ አለ ቀጣይ ሕይወት 🌷🌷🌷ውዴ
እኔም ማሬ ወላህ 😢😢😢😢
እንካን አለፍሽው እኔ እየጀመርኩት ነው አይ ልጅ አረወዲያ
@@user-ve3ut2ur2p ኧረምኑን አለፍኩት13አመትሙሉ ልጅነቴንበጭንቀትና በስቀቀን አለቀ ታናናሾቸንሳይ ጠካራ ለመሆን እጥራለሁ ግንአልችልም😭😭😥😥💘
የክፍ ሰው ሀዘን ክፍነው ይባላል እውነት ነው
Yamerali wedoch
Arifff😢
ደሰየሚል ፊልም ነዉ❤❤❤
ስንኖር አንስማማ እንዎደዳ ስንሞት ግን ያዙኝ ልቀቁኝ ለምድ ነው ግን
ሀዘኑን በጣም እንዲከብድ የሚያደርገው ደግሞ አይመልስህ ብላ ተራገመች አሁን ሁልጊዜ ሲፀፅታት ይኖራል።
Victory hulem sra ale wdekefta
Ewnt new
በረቱ እሸእሀት
አይ እናት መከራዋ 😔😔😔😔
teru astemarre detama new 😂
endenzzhe yenatachw cheger ymegbachw lejoche ysetachu Ammen bahon geze eko endenzh aynt lewelajachew ymeyasebu lejoche magenet memerk new lhulum enat azagn lehe yestenn Ammen Ammen Ammen
WOOW
ልክ እንደየ ኣባት ማለት ነው 😢😢
አባቴ ነፍሱንይማርርልኝ እሚቀማጥለኝ አባ😢😢😢😢
እናት ለልጆቻስትል በጣምነው እትግዳው ይናትገለታ ተከፍሎም አያልቅ
Arif sra new bartu
አይመልሰዉ ብላ አንበር😂😂😂
Nice
ጥሩ አስተማር ስራ ነው
Wow🎉🎉🎉🎉
Alhamdulillah my father is so
የባልጨቅጫቃ ይገነጠላል ያባት ክፍየትይጣላን
አባት እኮ ገሸ ነዉ ምንም ብበድለቸዉም እንኳን ሞተ ሰይሆን የሉት ልጆቹ ለምን ሞተ ነዉ
❤🎉yes ❤
yemayreba abat seysetella deramame behin ewnten ytemelket new echhe😂😂
ይቺየፈረደባትመጋዝ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እውነትምቡቱቶ
Wow like ❤❤
ግባሩን እድለሁነዉ
ግልግል ነው።እናንተንማ ለታታሪዋ አናታችሁ ጥሎ ሄደ።
Wayine,image alqomim aleko,yane sila hone
ምን.ያሥቀኛል.እሤት.ላይ.የሚፎክር.ወድ.ለዛዉም.አባት.ነዉ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት 🎉🎉🎉
አብሮ ይስጥልን
Tagalagalshi
❤❤
Drama new andiye?
Abakachu megemerya astawuku
Drama new belu
Betam azenku na
Mecheresha
Twaniyan derssi ?
Andhu atadergu
Asttawuku
Minakerbewu yewunet yetederge
Bedrama anakirblhalen belu
Minew ayimelisih eyalsh sitiragem alneber ahun derso azagn memsal mn yemilut new?
Unet yaneem bitsaru desyilenyal,yahu naw eko
ቲቪ ቸነል ለይ መለቀቅ የለበት ፊልም ነዉ በዙ ቤት ለይ የለ ችግር ነዉ
Eshiy Nur
❤
የለበትም ነው ? ወይስ አለበት ?
😢😢
😢😢😢😢
😢😢😢😢😭😭😭😭
🥰🥰🥰🥰🥰
😢😢😢
😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮
😢😢😢❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
🥰🥰😔
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Meles zenawi
😢😢😢😢😢😢😢
ከሶስት ቀን በኋላ ስትሉ ልትመልሱት መስሎኝ ጨንቆኝ ነበር
ሀሀሀሀሀ ይገርማል በጣም ልዩ አስተያየት ነው
አሁን ላይ እንደዚ ታጋሽ እናቶች አሉ ይሆን ??
በደንብ አሉ
endenzzhe yenatachw cheger ymegbachw lejoche ysetachu Ammen bahon geze eko endenzh aynt lewelajachew ymeyasebu lejoche magenet memerk new lhulum enat azagn lehe yestenn Ammen Ammen Ammen
Yess thakes you Selam new abrshi
😢😢😢😢