ፈሪሀ ክፍል 22

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2018
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ CZcams: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official CZcams Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek
  • Zábava

Komentáře • 355

  • @user-ms8xm5xg9y
    @user-ms8xm5xg9y Před 3 lety +71

    የኢሚር እና የፈሪሀ ፍቅር የእውነት ቢሆን ብዬ ተመኘሁ

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Před 4 lety +112

    ውይይይይይ ዘሀራ የኔ እናት እኔም የደሀ ልጅ ነኝ እናቴ እደዚህ እሠው ቤት እየሠራች ነው ያሣደገችኝ

  • @obeobe8532
    @obeobe8532 Před 4 lety +57

    ኢሜር አትቅና😜እሷ አተን ብቻ ነዉ የምትወደዉ😎😚😋

  • @vvv6974
    @vvv6974 Před 4 lety +49

    ኡሚር እና ፋሪሀ ውሰጥ ናቸው ❤❤

  • @Ff-oz7mg
    @Ff-oz7mg Před 3 lety +33

    ማሻ አላህ መስጊዱ በጣም ያምራል ሲስግዱም ደስ ይላሉ ግን ሌብነቱ በጣም ይደብራል

  • @kghi8911
    @kghi8911 Před 4 lety +33

    ኤሚርና ፈሪሃ ያለው ደግሜ ደጋግሜ ልጠግብ አልቻልኩም ውይ ፍቅርርርርር

  • @yawalo.marsalgi1293
    @yawalo.marsalgi1293 Před 4 lety +203

    እስኪ. ኢሚርን. የሚወደው እባካችሁላይክ

  • @user-vf4hh6zd5t
    @user-vf4hh6zd5t Před 5 lety +37

    ፍቅሩ ያምራል በጣም የፋሪሀ እና የኢሚር

  • @user-fq5fo8wh6l
    @user-fq5fo8wh6l Před 9 měsíci +7

    ሂሚር ሀረካቱ መልኩ ሁሉ ነገሩ ደስ ሲል🥰🥰🥰

  • @atitegebmulatwawu5984
    @atitegebmulatwawu5984 Před 5 lety +52

    ኢሚር ፍቅር እያቀዋለለህ ነው እንግዲህ ቻለው ፍቅር እንዲህ ነው ያጃጅላን ፈተና የበዛበት ፍቅር መጨረሻው ያምራል

    • @user-te4jk2hd2z
      @user-te4jk2hd2z Před 4 lety +1

      ፈሪሀስትስቅአብሪሳኩኝገናየመጀመሪየያዋፈገግስትልየኔውድስታለቅስአለቅሳለሁ

    • @fatmanak808
      @fatmanak808 Před 4 lety

      U have

  • @eleniabebe5371
    @eleniabebe5371 Před rokem +10

    የ ፋዚሌት ልጆች ከመጀመሪያው ጀምሮ ልቀቁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wj6sg9ed9n
    @user-wj6sg9ed9n Před rokem +5

    ዋዉ የፈሪሀ አባት እሬዛ.ይሰግዳል🎉❤❤❤❤

  • @taralema6070
    @taralema6070 Před rokem +7

    የኔ ውድ እናት ዘሀራ 😍😍😍

  • @aa-kp7ls
    @aa-kp7ls Před 4 lety +11

    ዉይ መሥጅዱሢያምር ያአላህ ያረብአላህዋ ፌይሠልተብየዉምንአይነቱሌባነዉከመሥጊድገብቶሥርቆት ያረብ ይዴብራን

  • @zeynebahmed401
    @zeynebahmed401 Před 5 lety +49

    ማሻ አላህ ሪዛ ሶላት ይሰግዳል

    • @zeddmohammed69
      @zeddmohammed69 Před 4 lety

      በጥም

    • @zab544
      @zab544 Před 4 lety +1

      @@zeddmohammed69 ሰለት ይሰግደል ሌበም አለኝ ይገርማል

  • @user-er7lj5nn8s
    @user-er7lj5nn8s Před 2 lety +16

    ይሄ ኦርሀን የሚሉት ሰውዬ አስተዋይ ና እርጋታ ያለው ሰው ነው ደስ ሲል

  • @hadiyafenta6897
    @hadiyafenta6897 Před 4 lety +18

    የኔ ውድ ፈሪሀ

  • @user-pm8uf4ud9y
    @user-pm8uf4ud9y Před 4 lety +21

    ማስጂድ ውስጥ ሲሰገድ ምንኘ ደስ ይለል

  • @haimanotasaye925
    @haimanotasaye925 Před 5 lety +17

    በናታችሁ እንዳታቋርጡት በጣም ያስተምራል በውናት ትመህርት አለው በእግዚአብሔር ወድጀው ልሞት ነው

  • @user-ye6cu6kf6b
    @user-ye6cu6kf6b Před 4 lety +6

    ዘሃራ ልክ ያኔን ድሮ አማቴን ትማስለኛላች መልኮ ፣ፃባዬ ቁርት እሶ በጣም ነበራ ምዋደት ምትዋዳኝ ልክ እደ እነት

  • @oromiahafiizo7487
    @oromiahafiizo7487 Před 4 lety +5

    Masha Allah beautiful masjiid!!!

  • @zozoetheobya1853
    @zozoetheobya1853 Před rokem +6

    ፈረሀ ና ኢሚረ በጠም ስዋዳችዉ💛💛💛💛❤❤❤❤💞😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹

    • @BurtukanDarra
      @BurtukanDarra Před měsícem

      ፈረሀ ና ኢሚረ በጠም ስዋዳችዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹የኔማርቺ🌹🌹🌹

  • @nagibanagiba4297
    @nagibanagiba4297 Před rokem +13

    ከዚ ፊልም ፍቅር ይዞኛል

  • @user-ny7iz1bb4h
    @user-ny7iz1bb4h Před 8 měsíci +2

    ማሸለህ መስጊዲ ደስ ስል ዋው

  • @tamridugin4105
    @tamridugin4105 Před 4 lety +34

    ኢሚር እና ፈሪሀ ስወዳችሁ

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +25

    ኢሚርእና ፈሪሐ ስወዳቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zab544
    @zab544 Před 4 lety +24

    ኢሚር ዉድ ፈሪሀ ማሮች ዉድድድድድድድ የማረገችሁ 💔💔😘😘

    • @jaharajahara4984
      @jaharajahara4984 Před 4 lety

      ኢሚር ፈርሀ የኔ ዉድድድድድ

    • @wellcomecom70
      @wellcomecom70 Před 4 lety

      የኔውድኢሚርፈረሀበጠምያምርልውድልጀችውሺ

  • @user-wj6sg9ed9n
    @user-wj6sg9ed9n Před rokem +4

    የኔ ፈሪሀ ስወዳትኮ

  • @mdainahasssiii3885
    @mdainahasssiii3885 Před 5 lety +13

    ፍተና ስበዛ መልካም ነገረ የብዛል ስላምችህ ይብዛ መልካም ነገረ ነው ደራማው ውድጅልልው ቅጥል ብት

  • @girmaneshoche4403
    @girmaneshoche4403 Před 5 lety +25

    ዋው ፈሪሀየ ውድድድድድ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Před 9 měsíci +3

    ፍቅር ደስ የሚል ስቃይ ነው ለታደለው😢😢😢😢

  • @user-ns8jm1mr8p
    @user-ns8jm1mr8p Před 5 lety +30

    ስወዳችሁ ኢሚር ኤንድ ፈሪሃ

  • @urgootubeyuo331
    @urgootubeyuo331 Před 4 lety +11

    የን ማር ፈሪሃ..

  • @zamzam7245
    @zamzam7245 Před 13 dny

    ማሻአላ ሲሰግዱ እነ አቶ ሪዛ

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 4 lety +4

    ye ethiopiya wendoch endezik fekre benorachu endat des yel nber i like Turik

  • @zamzamebrahim7022
    @zamzamebrahim7022 Před 3 měsíci +1

    ማነው ዛራ እንደኔየ ምታሳዝነው😢😢😢😢😢😢😢😊

  • @user-cg1nh9en9s
    @user-cg1nh9en9s Před 7 měsíci +2

    ዘሀራ እናቴ በጣም እወድሻለሁ❤❤❤❤❤

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +7

    አዲሱሙሽራ ደህና እደር አላለም ይሄከቱ😂😂😂😂😂😉😉

  • @mehaleta1348
    @mehaleta1348 Před 2 lety +5

    ኢሚርና ፍሪሀን ስወዳቸው

  • @bobfinancr9648
    @bobfinancr9648 Před rokem +3

    ፈሪሀን በኔ ቦታ ሆኜ ሳልኳት እኔኮ እዲነኝ በፊት ዉሸት ትጠላለህ ክክክክ

  • @PopPop-pd7lx
    @PopPop-pd7lx Před 4 lety +44

    ድጋሜ እያየሁትነው ኢሚር ፈሪሀ ሱስ ሁነውብኛል ስወዳቼው

    • @user-pb6qe1kv2z
      @user-pb6qe1kv2z Před 4 lety

      እኔም እህቴ ሁለት ጊዜዬ

    • @Laila-xw4xw
      @Laila-xw4xw Před 4 lety +1

      ልክ እንደኔ

    • @zahraz4540
      @zahraz4540 Před 3 lety

      አድስ እያየሁትነው ያበደነው እናም አይኔ ፈዘዘ ሱስ ሆኑብኝ የመቸነው ግን

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 Před 2 lety

      @@zahraz4540 አረ እኔም ከሱስ የተነሳ 😔👈

    • @whereisthelove8844
      @whereisthelove8844 Před 2 lety

      Enem telekifealehu bezi film

  • @MmJuj
    @MmJuj Před měsícem +1

    ጉድሶላትላይስርቆት😢😢😂😂😂

  • @natsantaberaw5578
    @natsantaberaw5578 Před 2 lety +13

    ምንድን ነው ያደረግሺኝ ፈሪሀ አላለም 😂😂😂 አይ ኢምር

    • @munesamuna9787
      @munesamuna9787 Před 2 lety

      በሰቅ 😂😂😂😂

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 Před 2 lety

      አወ ኢሚር የፍቅር ሠዉ ነዉ የኔማር እኔም ከሡ ፍቅር ይዞኝ እየተሠቃየዉ ነዉ ዘመዶቸ❤😰😂❤💖

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 Před 2 lety

      ደሞ ያሳቀኝ ኢሚር ወይም 10ዴቃ 1ሠከድ አባባሉ💖

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 Před 2 lety +5

    ማሽ አላህ ደስ ስሉ አፈር እንዴት እያታሰገድ ሌብነት

  • @hayatwolotube4718
    @hayatwolotube4718 Před 3 lety +11

    ወላ ዲጋሜ እያየሀ፣ሁትነው ግን ለምን ፈሪሀና ኢሚር ለምን የእውነት አይጋቡም

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Před 2 lety

      እኔምድጋሜእያየሁትነዉ ከኢሜርፍቅርያዘኝ😥😥😥😂😂😂😂

    • @user-rl9lf8ru5z
      @user-rl9lf8ru5z Před 9 měsíci

      ​@@fatumaibrahim5378 enanta setoch filmun aytachu ka emir fikir yazachu. Ya ewnat mogn nachu fariha enkuan alyaztm mekniyatum film naw .

  • @SosenamekbibSosi-dg5mw
    @SosenamekbibSosi-dg5mw Před měsícem

    lyu enat nesh zehara yemir😘😘😘

  • @kanjukanju5738
    @kanjukanju5738 Před 2 lety +2

    ሀሊሊል እና ሰሂር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-lp6ng7eo1b
    @user-lp6ng7eo1b Před 5 lety +11

    በጣም አሪፍ ድራማነው እናመሰግናለን

    • @hassankotb7121
      @hassankotb7121 Před 4 lety

      የንጉስልጅነኝ ያውምያማኑኤል የንጉስልጅነኝ ያውምያማኑኤል

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +6

    የትነሽፈሪሀ አለኮኢሜር ሚስኪን😂😂😥😥💔💔

  • @mtfbcc7353
    @mtfbcc7353 Před 4 lety +6

    ወይኔ መሰጅ ውስጥ ይሰርቃል አይቅናህ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +14

    ምድነዉ ያረግሽኝ ፈሪሀ ካቺጋር ምድነዉእማረገዉ አላለም አይኢሜር በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂👌👌👌😁😁💞
    እኔስአለሁ አይደል ካተፍቅርይዞኝ እምሰቃይ ምድነዉያረከኝ ኢሜር የማላቀዉንሰዉ አፍቅሬ ልቤንያጣሁት😭😥💔😁😁😁😁😌😌😌😌💔💔😭😭😁😁😁🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 Před 3 lety

    MashaAllh 👌🙌♥️♥️😍

  • @rozagona5338
    @rozagona5338 Před měsícem

    ዛራ የኔ እናት ቆራጥ ስወድሽ🥰🥰❤

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +5

    አይኮራይአስረግዞሊጠፋነዉ😂😂😂😂

  • @user-fq5fo8wh6l
    @user-fq5fo8wh6l Před 9 měsíci +1

    ፈሪሀና ሂሚር ስወዳችሁ🥰🥰🥰

  • @welansam
    @welansam Před 4 lety +7

    ጉድ እኮነዉ እየሠገደ ይሠርቃል አይ ለምኑ ሠገደዉ

  • @user-to6ub5bz1j
    @user-to6ub5bz1j Před 4 lety +1

    Wowo ymeral

  • @TemesgenMulugeta-sc8mw

    Ehet alat enedi😮❤

  • @bobfinancr9648
    @bobfinancr9648 Před rokem +5

    አይ ፈሪሀ እደኔ ዉሸታም ነሽ ክክክክ እኔ በፊት የፍቅር ጋደኛዬ ቤቴን እዲያይብኝ አልፈልግም ነበር ከዛ አብረን አምሽተን እሱ ሲሸኘኝ በቃ ሂድ እለዋለዉ ከዛም የሆነ ጊቢ አኳኳለዉ ይሄነዉ ጊቤ እያልኩኝ ሸወድኩት ከዛም ተያዝኩኝ በስተመጨረሻ ከምር አራታመታችን ነበር በዛ ዉሸቴ ተለያየን

    • @slwasalwa3846
      @slwasalwa3846 Před rokem

      ሂውት እንደዚህ ነች

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f Před 9 měsíci

      ሀሀሀሀአይወድሺም ማለትነዉ ቢወድሺ አይለይሺም ነበር ይሄ ተከሲስ

  • @user-pd2et2jd5e
    @user-pd2et2jd5e Před 4 lety +4

    በጣም ጥሩ😘😘😘😘👈

  • @user-rl9lf8ru5z
    @user-rl9lf8ru5z Před 8 měsíci +1

    Emir kori farihan qamagn blo eyyasaba naw a yzo fariha ya anta bcha nat😊😊😊

  • @denkenshkadi1840
    @denkenshkadi1840 Před 2 lety +2

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁አረ ስርቆት 🙇‍♂️😜👈

  • @mehaleta1348
    @mehaleta1348 Před 2 lety +3

    ኢሚርና ፍትሀን ስወዳቸው

  • @bdbdbxxhdbdbd8052
    @bdbdbxxhdbdbd8052 Před 5 lety +29

    ምን አለበት ሠዓት ብትጨምሩበት በጣም ያምራል

    • @user-ld6ey1ht7u
      @user-ld6ey1ht7u Před 4 lety +1

      ዋው ማሻ አላህ ሙስሊም ናቸው ሁላቸውም ደስ ሲል

  • @mebrhitberhe9816
    @mebrhitberhe9816 Před 5 lety +13

    ፍሪሃ ሲወዳት

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 Před 5 lety +2

    #betam arife #derma new

    • @zahraz4540
      @zahraz4540 Před 3 lety

      ይህ ድራማ የመቸነው አድስ ነኝ

  • @Hubiyeynatey123
    @Hubiyeynatey123 Před 11 měsíci

    Ayche yemaytegbew film ❤❤

  • @chirssmarkos3987
    @chirssmarkos3987 Před 2 lety

    Enasuu bamitawuntii layii yene lib Katt bilognalii

  • @user-wj6sg9ed9n
    @user-wj6sg9ed9n Před rokem +4

    መስግዱ ደስይልነበር ታዳ በከቱነዉ

  • @HijieraAutospart
    @HijieraAutospart Před 2 měsíci

    Emir and Ferha amazing ❤❤❤❤

  • @akeikonjo7841
    @akeikonjo7841 Před rokem +1

    የኔ ማሮች❤❤❤❤❤

  • @haimanotasaye925
    @haimanotasaye925 Před 5 lety +13

    ካሳእዲሰጡሽ የለውን ስወደው

    • @eskedarteshome2076
      @eskedarteshome2076 Před 4 lety +1

      Yyysdyycdscdjhfjksdjhfekdofhkeoefhjdeohrncbcfmkshdvdjdksjsgdjsksgfjdudhjfhfhdoefhdh

  • @codra.555makdej4
    @codra.555makdej4 Před 5 lety +6

    በጣም ጥሩ

  • @home0029
    @home0029 Před 3 lety +2

    ኬራይ ይመችህ

  • @zamzamebrahim7022
    @zamzamebrahim7022 Před 3 měsíci

    ማነው ማስገጃዉን ኣይቶ የተደሰተ እንደኔየ ኣልሓሙዱልላህ ኒእመተል እስላም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣልሓሙዱልላህ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +4

    ምድነዉያረግሽኝአለኢሚር😂😂እኔንስምንይሆንያረከኝ ኢሜር💔💔💔😭😭😭👈ባተፍቅርማበዴነዉ💃💃💃

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 Před 2 lety +1

      ክክክክክክ በሠሳቅ ገደለኝ ኢሚርየ💖❤😅😅😂😂😰

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Před 2 lety

      @@naseematariq2142 እዉነት ከነመፈጠሬ ከማያቅ ሠዉ ፍቅር ያዘኝ ምንላድርግ😥😥😥🤣🤣🤣🤣

    • @user-rl9lf8ru5z
      @user-rl9lf8ru5z Před 9 měsíci

      Setoch abdachuhal film naw fariha enkuan kasu fikir alyazatm mekniyatum film naw 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ay ye ethiopia 🇪🇹 setoch tasqalachu ka enna mefaxerachun ye mayawq wand

  • @dala6372
    @dala6372 Před 5 lety +5

    እናመሠግናለን 23

  • @mareeesolomon2010
    @mareeesolomon2010 Před 4 lety +2

    Wow wow

  • @user-kh9qz3ld9i
    @user-kh9qz3ld9i Před 2 měsíci

    Emiri my❤❤❤love

  • @user-ym4cn1ex5u
    @user-ym4cn1ex5u Před 5 lety +13

    አመሰግናለሁ

  • @samirataju2911
    @samirataju2911 Před 18 dny

    Migibun albelam malishi 😂

  • @seadayimer7090
    @seadayimer7090 Před 4 lety +13

    አኡዙ ቢላህ እየሰገደ ይሰርቃል ሌባ ኤጭ

  • @user-ee2oj6gk4p
    @user-ee2oj6gk4p Před 5 lety +6

    اصواتهم تضحك 😂

  • @kunjuk1242
    @kunjuk1242 Před 4 lety +4

    ወይኔዘሀራኸረበሳቅኢሜርፈሪሀሢልእደትሆነች

  • @sameeraalbalooshi8191
    @sameeraalbalooshi8191 Před 4 lety +5

    ክክክክክክክ ሀሊል

  • @fatiyafatiya2629
    @fatiyafatiya2629 Před 4 lety +1

    Koyiche baym aznantognal betaam

  • @fatiyafatiya2629
    @fatiyafatiya2629 Před 4 lety +1

    Innameseginallen des yemmil sira new

  • @samiraaarsirobeesamiraaars1488

    Bayee dasii namaa jetani

  • @jaafersufian3740
    @jaafersufian3740 Před 5 lety +7

    Kkkkk mamet fabrica wust new yemiseraw

  • @tube4689
    @tube4689 Před 5 lety +53

    ድጋሜ እያየሁትነው ኢሜርና ፈሪሀ ሱስሆኑብኝ ሆ

    • @yeshiyashi132
      @yeshiyashi132 Před 4 lety +1

      ልክ እንደኔ 10 ግዜ ማየት

    • @user-bp7pe3sr2d
      @user-bp7pe3sr2d Před 4 lety

      😂እኔም ይህው ለ4 ጊዜ እያየሁ ነው የኔ ዋ

    • @rahmetahmed3635
      @rahmetahmed3635 Před 4 lety

      እኔም እሄን ብቻ ነው የማየዉ ሱስ ሁነው ብኛል 6 ኛየ ነው ማየቴ

    • @imissyoumom687
      @imissyoumom687 Před 4 lety

      @@rahmetahmed3635 kkkk ልክ እንደነ ዉዶቸ

    • @zab544
      @zab544 Před 4 lety

      @@user-bp7pe3sr2d ዎለህ እኔም

  • @user-cg1nh9en9s
    @user-cg1nh9en9s Před 7 měsíci

    ካሡ ከሀሊል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fatarinamuhammad5997
    @fatarinamuhammad5997 Před 5 lety +12

    Welcome 😙😙

  • @user-pj7lx4dp7e
    @user-pj7lx4dp7e Před 5 lety +5

    enamesegnalen

  • @zinetmohamedalmehri8810
    @zinetmohamedalmehri8810 Před 5 lety +3

    ዋው

  • @Ffjjg-og2jm
    @Ffjjg-og2jm Před 16 dny

    የፈሪሀ ውሸት መቸም ሰለቸኝ እኝክ

  • @user-ue7em2lp4q
    @user-ue7em2lp4q Před 5 lety +5

    ያምራል

  • @KsanetBokre-uh5wp
    @KsanetBokre-uh5wp Před 3 měsíci

    Adisu mushra😂😂

  • @n.y7734
    @n.y7734 Před 5 lety +7

    23 እንጠብቃለን

  • @slmaslma8845
    @slmaslma8845 Před 3 lety +4

    Emier ena feriha swedachu eko

  • @user-cg1nh9en9s
    @user-cg1nh9en9s Před 9 měsíci

    ዋው ያምራል😂😂😂😂😂😂😂