ፈሪሀ ክፍል 61

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 11. 2018
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ CZcams: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official CZcams Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek
  • Zábava

Komentáře • 668

  • @sayedahmada6315
    @sayedahmada6315 Před 4 lety +134

    እዴ ኢሚር 50 ጊዜ የኔ ውድ የሚለኝ ባል አለኝ መልካም ሂወት በሉኝ

  • @user-lt2yu2xv8k
    @user-lt2yu2xv8k Před 4 lety +98

    ዋው ኢሚርና ፈሪሀ ስትጫውት ሲያምረባቹ 👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @murlisk2400
    @murlisk2400 Před 3 lety +67

    ሁሌ የምናፍቀው ነገር ቢኖር ተስደት ተመልሽ እንደ ኢምር ያለ ባል ስቶኝ እንዲህ ላይፍ ማሳለፍነው እፉ እምላክ የባረከውን ባል ያድለን ለሁላችንም አሜን

  • @user-nl7kb4xl9t
    @user-nl7kb4xl9t Před 4 lety +78

    እውነት ግን ትክክለኛ ባልናሚስት ቢሆኑ ደስ ይሉነበር

  • @aeshaabdu3024
    @aeshaabdu3024 Před 5 lety +88

    እነዝህ መንትዩች ቤቱን ትተውት ብቻውን ግን የፈሪሀ አይነት እናት ባይኖርን እንኳን እኛ ለልጆቻችን እንሁን ግልፅ

    • @user-sc9wy1rx1g
      @user-sc9wy1rx1g Před 5 lety +10

      እናቴ ከፈሪሀ እናት በላይ ነች አልሀምዱሊላህ እንደ እናትም እህትም ነው የምታየኝ የምትጠራኝ እህቴ ብላ ሁሉ ነገሬ ነች

    • @Asd-pz9vx
      @Asd-pz9vx Před 3 lety

      ታድለሽ

  • @kaderiyatahir7850
    @kaderiyatahir7850 Před 5 lety +226

    ሰላም እንዴት ናቹሁ ዉድ ይህን ድራማ ተከታታዮች እደኔ የኢሚር እና የፈሪሀ ደስታ የሚያስደስተዉ ማነዉ

  • @user-ff5fg5hd4i
    @user-ff5fg5hd4i Před 4 lety +43

    ወይ እናት ዘሀራ ደህና ቤት ጠባቂ አግኝተሻል ክክክክክክክክክ

  • @egzabheryemsgn2311
    @egzabheryemsgn2311 Před 5 lety +74

    ትንሽ ጮክ በይ ትሰማሽ ይሆናል ሃሃሃሃሃ ኢሚር ማር ነገር እኮነህ

  • @azizaaf6603
    @azizaaf6603 Před 3 lety +18

    ክክክክክክ ውይ አናቴ ዘሀራ ደህና ቤት ጠባቂ አግተሻል ጎበዝ ኧረ ሁላቸውም ትተውት ሄዱ

  • @zab544
    @zab544 Před 4 lety +63

    ኢሚር እና ፈሪሀ ምን ነበር ይህ ፍቅራቹ እዉነት ብሆን

  • @FikaduGashahunegn
    @FikaduGashahunegn Před rokem +5

    ኢሚርና ፈሪሀ ዛሬ ደስተኛ ስለሆኑ እኔም ደስ ብሎኛል የኒውዶች😊😊❤❤❤

  • @berhanegaletigray264
    @berhanegaletigray264 Před 2 lety +33

    የቤት ጠባቅዎች በጣም ታምራላቹ በፊቅር ኣብዳችዋል

  • @bitanyabegashaw3801
    @bitanyabegashaw3801 Před 5 lety +109

    ይህን ድራማ የምወደው ነገን በተስፋ እንድጠብቅ ያደርገኛል ብዛት ለኛ ለስደተኞች

    • @user-jz1om8ub4o
      @user-jz1om8ub4o Před 5 lety +7

      እውነት በተለይ ስደት ላይ ሁነሽ በተስፍ ነው እምንነረው ህልማችን እውነት ያድርግልን አሜንንም

    • @sasasadf6051
      @sasasadf6051 Před 4 lety

      አሜን

    • @saadaysn5024
      @saadaysn5024 Před 4 lety

      @@user-jz1om8ub4o አሚን ማሬ

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 Před 4 lety

      እውነትነውማሬ

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 Před 3 lety

      ልክነሽማሬተሥፋይሠጣል

  • @hawaand4684
    @hawaand4684 Před 5 lety +125

    ክክክክክ ጥሩ ቤት ጠባቂ ናቹሁ

  • @tigisttig2188
    @tigisttig2188 Před 5 lety +157

    ኡፉፉፉ ዛሬ የፍቅሬኛኤ ድምፅ በጣም ናፍቆኝ ዳብሮኝል እስክ በLike አስዳስቱኝ ዋውው ፊሀያ ስስቅ ደስ ስትህ

  • @user-jz1om8ub4o
    @user-jz1om8ub4o Před 5 lety +75

    ለመጀመርያ ግዜ የፈሪሃ ፊት ሲፈታ ያየሁት ዛሬ ቀን ደሞ ስያምርባት

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +16

    መህመትና ፈሪሀ በደብ ጠበቁትቤቱን😂😂ክክ

  • @saysau4379
    @saysau4379 Před 4 lety +21

    ኢሚርየ የኔ ፍቅር ካፈቀሩ አይቀር እንዳተ ነው

  • @AaBb-uz2mr
    @AaBb-uz2mr Před rokem +19

    እስኪ እንደ ኔየ 20015 የምያዮዉ ላይክ

    • @sa3adahmeazi465
      @sa3adahmeazi465 Před rokem +1

      ማዚያ 20 20015 ይከው እያይሁ ነው ለ3ኛ ጊዜ የኔስ የባሰ ነው

    • @mf-gq2js
      @mf-gq2js Před rokem

      20015 እኔ አለሁ ለመጄመርያ ግዜ

    • @HaniYasin-cb5tm
      @HaniYasin-cb5tm Před 7 měsíci +1

      Ene 2016 eyayaw naw

    • @asamaalso7607
      @asamaalso7607 Před 6 měsíci

      እኔም2ተኛየነዉ​@@HaniYasin-cb5tm

    • @tigistenkhone725
      @tigistenkhone725 Před 4 měsíci +1

      2016እያየሁ ነው ❤😊

  • @user-bt6wh2mf3w
    @user-bt6wh2mf3w Před 5 lety +86

    ኡፉፉፉ ኢሜር አሳሳምህ አስተያያትህ ስታቅፍ በቃ በሚለዉ ያጠግባል 😄😄😄😄😄

  • @user-en8qd7jk1t
    @user-en8qd7jk1t Před rokem +6

    እዉነት እናት ዛህራ ጀግና ናት😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-er7lj5nn8s
    @user-er7lj5nn8s Před 2 lety +14

    አልቀረም ቤት ጠባቂ መህመት ና ፈሪሀ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-jz1om8ub4o
    @user-jz1om8ub4o Před 5 lety +33

    .. እንዴት ደስ ይላል አይ ፈሪሃ እውነት የሌሌባት ሂወት እንደዚ ናት አሳዛነችኝ ቀለበት መቀበል እኮ አቃታት ማሬ

  • @user-tn2hh4vr1d
    @user-tn2hh4vr1d Před 5 lety +118

    ፈሪሃ&ኢሚር ኧረ ቀስ እዚጋ ብቸኛ አለ እንዴ ማንን ለማስቀናት ነው ደግሞ ሲያምርባችሁ እስኪ ሁሌ እንደዚህ ሁኑ

    • @jamilajamila2419
      @jamilajamila2419 Před 5 lety +6

      ውሽት እያለ ድስታ የለም

    • @obiseadunya3249
      @obiseadunya3249 Před 5 lety

      kansu.61.mino.xim.alsh

    • @emra.aswabemranaswab9368
      @emra.aswabemranaswab9368 Před 5 lety +1

      እኔም እኮ እያልኩ ነበር ግን እሚሰማ ጠፋ

    • @rahimahmohammed3703
      @rahimahmohammed3703 Před 4 lety

      @@emra.aswabemranaswab9368 kkkkkkk

    • @zab544
      @zab544 Před 4 lety

      @@jamilajamila2419 ክክክክክ ዉሻት ፍቅር እፍፍፍፍፍ በእዉነት ብሆን ምን ችግር አለ ዎይ ቱርክ ፍቅር በፍልም ለይ ብቻ ነው

  • @user-fp3fo4lb2s
    @user-fp3fo4lb2s Před 5 lety +20

    ስወዳቹ ኤምር እና ፈርሃ ደስ ስትሉ እንዴዙ ያምሮብችዋል ማሮች

  • @user-st9il5vs9i
    @user-st9il5vs9i Před 5 lety +188

    እሄን ክፍል እየደጋገምሁ አይዋለሁ የኢሚር እና የፈሪሀ ደስታ እንዴት እንደማስደስተኝ በጌታ የሚወዱት ስደሰት ማየት እንዴት ነው እማስደስት

  • @mohammadborhan9484
    @mohammadborhan9484 Před 3 lety +21

    ፈሪሀ መህመት ጥሩ ቤት ጠባቂ ናችሁ ባካችሁ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +17

    የዛሬዉድል ለኤሚርእና ለፈሪሀ እና ለመህመት እና ለሠይር መልካም እድል ይመቻችሁ😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +12

    ድሮም መኸመትን አላምነዊም አለ አቶ እሬዛ ቤትህ ባዶዉን እደሚያድር አለማወቅህ 😆😆😆ሁለቱም ልጆችህ በፍቅር ከፈዋል🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ፈሪሀ❤በኢሜር/ መህመት😁በሠሂር😁😁😁

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 Před 2 lety +10

    ዘሀራ መልካም ሴት ❤👍 ልጂቷን አዳንሻት 😢😢😢

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 Před 4 lety +16

    ኮራይ ካለ ኤሚር አይደምቅልህ ኤሚር ያለ ፈሪሀ አይሆንልህ ብቻ እንኳን ደስ አላቹ A 💝 F 10 ክፍል ደሞ በደስታ እንየዉ💝

  • @starcell2572
    @starcell2572 Před 3 lety +12

    ችብስ ምሕመት አለች ስሂር 😜ይህን ቀን መቼም አረሳውም አለ እሱ ደሞ ሞኝ 😆😆😆

  • @atitegebmulatwawu5984
    @atitegebmulatwawu5984 Před 5 lety +91

    ውይ ፈሪሀ በፍቅርሽ ልትገይኝ ነው ስትስቂ እስቃለሁ ስታዝኝ አዝናለሁ

    • @zab544
      @zab544 Před 4 lety

      እኔም

    • @user-ib8nc8dc2x
      @user-ib8nc8dc2x Před 4 lety

      እኔም

    • @saadaysn5024
      @saadaysn5024 Před 4 lety

      እኔም

    • @onedey2009
      @onedey2009 Před 4 lety

      እኔም ልክ እንደዛ

    • @aa-kp7ls
      @aa-kp7ls Před 4 lety +1

      ኡፍፍፍፍእኔምእዴዛዉ ፈሪሀን ሥወዳትኢሚርንምእዴዛዉ💔💔💔💝💝💝💓💓💓

  • @user-ns6yl2hl5r
    @user-ns6yl2hl5r Před rokem +7

    ወንዲምና እህት ሲስቁ ዛሬ🤣

  • @user-mo5yo7yj8b
    @user-mo5yo7yj8b Před 12 dny

    አቤት ድፍረት ፈሪሀ እንደደህና ሠው የት ነበርህ ትያለሽ እ😂😂😂😂😂

  • @user-mm5wv1mp1s
    @user-mm5wv1mp1s Před 3 lety +45

    እኔ ኢሚር ስከፋ እከፋለሁ ፈሪሀ ስትከፋ እከፋለሁ የነሱ ሲደሱታ ያስደስተኛል

  • @user-lp6ng7eo1b
    @user-lp6ng7eo1b Před 5 lety +29

    ዋው ፍሪሀ፣ሁልግዜ፣እደዚህ፣ደስተኛብትሆኝ
    ያምርብሻልየኔውድ

  • @FikaduGashahunegn
    @FikaduGashahunegn Před rokem +4

    ሀንዴና ኮራይ ሲሰክሩ እንዴት ደስ እንደሚሉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @sarabiara9528
    @sarabiara9528 Před 3 lety +8

    ሃሊል ካንሱ ሃንዴ የሚባሉ ሰዎች ቢጠፉ ጥሩ ነበር ፈሪሃና ኢሚር ይመቻቹደስ ትሉኛላቹ ውይ እንደ ኮራየ ጓደኛ እንደ ኢሚር ፍቅረኛ ቢኖረኝ ደስ ይለይ ነበር 💞💞💞💞💞💞💞

    • @aljwharahal-aklabi6690
      @aljwharahal-aklabi6690 Před 2 lety +3

      እነሱ ባነሩ ድራማው ኣደምቅም ነበር

    • @nesrityahmed933
      @nesrityahmed933 Před 2 lety

      Flim eko yaletelat ayhonem

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Před rokem

      ​@@aljwharahal-aklabi6690 ትክክል❤

    • @laylaendris8346
      @laylaendris8346 Před 11 měsíci

      ​@@aljwharahal-aklabi6690አወ ባረበኛ የሚታየውላይ የሉም እና ሢያሥጠላ ምኑምአያምር ትንሽ ኮራይ እና ኤሚር ስላሉ ይሻላል

  • @azoz1065
    @azoz1065 Před 4 lety +28

    ኢሚርናፈሪሀሲዋደዱደስይለኛል ሲጣሉይከፋኛል

    • @zed2101
      @zed2101 Před 4 lety +2

      እኔም ሲስቁ መሳቅ ሲያልቅሱማልቀስነው

  • @asmaa8749
    @asmaa8749 Před 4 lety +7

    የኢምራንና የፈረሀን ፍቅራ ሰጠን ያረብ በጣም ደስየሚሉ ሰወችናቸዉ ከምራእምመኘዉ አይነት ወንድ እሚራ አሁንስ ዝምብየኢሚራን አፈቀራኩት

    • @user-ht4qj3tg6j
      @user-ht4qj3tg6j Před 4 lety

      ምን ዋጋ አለው አመሆናቸው ያዛዝናል

    • @samsonga1044
      @samsonga1044 Před 3 lety

      ፍቅር በፊልም ነው በውነታው ጠፍቷል አይይ ዱኒያ

  • @smrana314
    @smrana314 Před 3 lety +17

    ኢማር እና ፈሪሀ በጣም ነዉ እምወዳችሁ ዉድድድድድድድ

  • @user-ef6qc2wh4t
    @user-ef6qc2wh4t Před 3 lety +9

    እኔ ግን ለምንድነው ፈርሃኒ ስከፍት የምከፍኝ ስትድስት የምያስድስተኝ ውውውውውውይይይይይይ

  • @mihretalemu1745
    @mihretalemu1745 Před rokem +7

    36:12 ፈጣሪ ሆይ ለእኔም እንደ ኢሚር ሳራፎግሉ በጠራራ ፀሐይ በረዶ የሚያዘንብ አፍቃሪ ስጣኝ🤲🏽😂😂

  • @habshihabshi3043
    @habshihabshi3043 Před 4 lety +6

    ዋው ዛሬ የፈሪሀ ቦርሳ ሁሉ ነው የተቀየረው

  • @hadramohammed8464
    @hadramohammed8464 Před 3 lety +8

    ኢሚር ፈሪሀ ስወዳችሁ 💋💋

  • @haimanotasaye925
    @haimanotasaye925 Před 5 lety +13

    ዋው ዛሬ የደስታ ቀን ነው ዋው ፍቅሬን አስታወሱኝ ኢሚርና ውሸታሟ ፈርሀ ውይ
    ውዶች እናመሰግናለን ያምራል

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Před 3 lety +7

    ውይይይይ ኢሜርዬ የኔ ውድ ትንሽ ጮቅ በይ ምን አልባት ትሠማሽ ይሆናል አለ

  • @sayedahmada6315
    @sayedahmada6315 Před 4 lety +15

    የኢሚር ፍቅር አገላለፅ ይመስጠኛል ከድምፁ ይሁን አላውቅም

  • @user-fi2jf2kd8m
    @user-fi2jf2kd8m Před 4 lety +66

    ኢሜር እና ፈርሀት ዛሬ ገና ደስተኛ ናቸው

  • @saloomm9404
    @saloomm9404 Před 5 lety +10

    ፍርያ እና ኦማር ሰታምሩ ደሰ ሰትሉ

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +46

    ፈሪሐ ውዴ ስትስቂ ነው እሚያምርብሽ እሺ

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 Před 3 lety +5

    ወወዎ እኔ ገነ አዲስ ነኘ የበደነው f and E love ♥️♥️♥️❤️❤️😘👏🙌♥️

  • @user-rl9lf8ru5z
    @user-rl9lf8ru5z Před 9 měsíci +2

    1th fariha& emir des telalachu❤❤❤ 2th corai & hande stsakru dess tlalachu 🎉🎉🎉 3th sahir & mahmat malkam erat😊😊😊😊

  • @user-bq3rv4ic2z
    @user-bq3rv4ic2z Před 5 lety +20

    ፈሪሀን ትችትነው የመጣሁትብቻዋን እሷአሚርጋርዘና

  • @fatima-653
    @fatima-653 Před 5 lety +12

    እሜርነ ፈርሀ ዉድድድድድድድ የኔ ማኛዎች

  • @user-sc9wy1rx1g
    @user-sc9wy1rx1g Před 5 lety +11

    ውይ የዘሀራ ልጆች አንዳይነት አሁን ኦማርም ይጀምራል

    • @seadakassaw7569
      @seadakassaw7569 Před 5 lety +1

      ክክክክክ ምን

    • @user-sc9wy1rx1g
      @user-sc9wy1rx1g Před 5 lety +1

      @@seadakassaw7569 አዏ በእሱ ምክናት ዘሀራ ገጠር ትሄዳለች እሱን ይዛ በዛው ትወጣለች ከድራማው

    • @NeverGiveup-yl3qb
      @NeverGiveup-yl3qb Před 5 lety +1

      ያለንን ብናውቅ የጎዴለን የለም ኦማር ጉዋደኛው ቤት ሄዶ ስልክ ሰርቆ ለምን ሰረክ ሲባል ወንድሜ ሲያደርግ አይቼ ነው አላለም

    • @zainabsaid7394
      @zainabsaid7394 Před 5 lety

      Emir Feriha ክክክክ

    • @etusamiloveshowfromsaudiar9678
  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +45

    ትንሽ ጮክ በይ ምን አልባት ትሰማሽ ይሆናል አለ ኢሚር ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abbaamuraad3628
    @abbaamuraad3628 Před 5 lety +18

    ወይ ካንሱ ወደየት ነው ክክክየኢመር ፍቅር ስንቱን ሰው ጎዳ ክክክክክክክክ

    • @merryshow4702
      @merryshow4702 Před 5 lety

      Like endene yihew 6 gna zur eyayehut new

    • @zab544
      @zab544 Před 4 lety

      ትክክል ኢሚር ፍቅር ስንተስት ሴት የዘሀሎ

    • @grandcomputer6312
      @grandcomputer6312 Před 4 lety

      እኔንም ጭምር

    • @zab544
      @zab544 Před 4 lety

      @@grandcomputer6312 ክክክክ እኔም በጠም ከኢሚር ፍቅር ይዞናል

    • @user-ps5si1oq9x
      @user-ps5si1oq9x Před 4 lety

      @@zab544 እኔም እደዛው ሊገለኚ ነው

  • @mominaadem7683
    @mominaadem7683 Před 4 lety +8

    ስታምሩ ኢሜር ና ፈሪሀ

  • @user-ht4qj3tg6j
    @user-ht4qj3tg6j Před 4 lety +7

    ቁና እየተነፈሰች ዛሬ አበቃ ነግረዋለው ብላ ትሄድና ትወሰውሰዋለች እንደገና እንደ አዲስ ትጀምራለች ከዛም ታስከፋዋለሽ በውስጧ የታመቀው ውሸት ደስታን አሳጥቷታል ያሳዝናል እራስን አለመሆን አስቸጋሪ ነው አጣብቂኝ ውስጥ ያስገባል

    • @appuae6948
      @appuae6948 Před 4 lety

      እኔናት ተሳስተሻን ብነግረውሳ። ባጣውሳ ብላጅ እሷኮ በውሸቷ ፈርታ አይደለም ልልምነው ግን በራሳችን የማይደርሰውን ነገር በሰው ላይ የምንፈርደው የምትወጅውን። ሰውላለማጣት ስትይ ብዙ መስዋትነት ትከፉላለሽ እኳን ውሸት ተደብቆ የማይቀረውንና እናእህቴ ተሳስተሻን አች ብትሆኝ ምን ታደርጊ ነበር ይገርማን እነሱ ለትምህርት ብለውነው ውሸት እዴት እደሚጎዳ እያሳዩነው እናም እህቴ አትፉረጅ

    • @user-ht4qj3tg6j
      @user-ht4qj3tg6j Před 4 lety

      @@appuae6948 ሺ ግዜ ብወደ እራሴን ሆኜ ነው እንጂ ሌላ ሰው ሁኜ አይደለም ሲቀጥል ውሸት ምን ያክል እንደሚጎዳ ለማስተማር ነው እና እሺ ውሸት ይጎዳል እያልሽ እና የፈሪሃን በሌላ ጎኑ ትደግፊያለሽ ፈሪሃ ኢሜርም ውሸት መጥፎ እንደሆነ እየነገሩን ነው እኮ
      ይቅርታ አርጊልኝ እኔ የፈለገ ቢሆን ያለ አቅሜ አልጠራራም በልኬ ነው ምሆነው ምክንያቱም የኋሊዮሽ ጉዳት ስላለው ግን ከሱ በኩል ገፍቶ የመጣ ማለት ማንነቴን እያወቀ ከገባ OK ካልሆነ ግን አላስተናግድም ይሄ የኔ ባህሪ ነው

    • @appuae6948
      @appuae6948 Před 4 lety

      ልክነሽኮ እህቴ ውሸት አይጎዳም አላልኩም የዋሸችው እሱን ለመጉዳት ብላ አይደላ እውነቱን ብናገርሳ ባጣውስ ብላነው ያማትነግረው በርግጥ እራስን ሆኖ እደመገኘት ዴስ የማሰኝ ነገር የለም ነገርግን ደሞ ብዙነገር ኧልፈሽ ትዝታ ንሮብሽ በስተመጨረሻ እሱንካማጣት ሞት ይሻላን ብየንፕው የማምነው ምክንያቱም እሱን ያማስታውሱኝ ነገርካሉ እራሴን እጎዳለሁ አይመስልሽም እህቴ ግን እነሱ ልፕኛ ትምህርህ እየሰጡነው። ውዴ

  • @user-ev4yc9lq3j
    @user-ev4yc9lq3j Před 2 lety +15

    ዊይ ስርፕራይዝ ሳምር ኢሚር ለ ፋሪሀ💓 ውዶች ከስደት ተመልስን እዲህ አይነት ስርፕራይዝ ያድለን ክውነተኛ ፍቅር ምኞቴ ነው

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 4 lety +7

    ክክክክክክክ ተመቹኝ እህትና ወንድም ፎቅረኞቻቸውጋ ሊያድሩ ደሥ አላቸው

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +4

    ወይኔበሳቅ😆😆😆ሠሂር ችርስ መህመት 😆😆ሥትል

  • @sameerasameera9160
    @sameerasameera9160 Před 5 lety +18

    ኢምርና ፈሪሀ ስወዳቹ

  • @user-rl9lf8ru5z
    @user-rl9lf8ru5z Před 8 měsíci +2

    Ufffffffff hande enna fariha webatachaw ayxagabm ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jz1om8ub4o
    @user-jz1om8ub4o Před 5 lety +18

    ውይ የአቶ ሪዛ ልጆች በፍቅር ልአብዱ ነው ኡማር ቀረ

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +17

    ኢሚር ፈሪሐ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-zv6pk6do5p
      @user-zv6pk6do5p Před 4 lety

      እኔ ምላሽ 174 አልቀጣለም እንዴ

    • @rahmetahmed3635
      @rahmetahmed3635 Před 4 lety

      ባረበኛ አለ ፈሪሀ ግን የለችም ወታለች

  • @user-qh3ne2gb5b
    @user-qh3ne2gb5b Před 4 lety +8

    በአለህ አሁንስ ደሥ አለቹኝ ፈርሀነ እምር

  • @habshihabshi3043
    @habshihabshi3043 Před 4 lety +6

    የነ ፈሪሀ ቤተሰብ ሁለቱ ስለመኪናው ብር ጭንቀት ሁለቱ ደሞ በፍቅር እብድ ወይ እውነቱን አይናገሩ እኔ ጭራሽ በፈሪሀ ውሸት ልቤ አሁን ካሁን ውሸቱ ወጣ እያልሁ በፍራት ልሞት ነው እነሱስ ለብራቸው ነው የኔ ታዲያ ምን የሚሉት ነው ሆይ አፍርጭው ፈሪሀ ወይም ለኔ የኢሚርን ቁጥር ስጭኝ እውነቱን ላፍርጠው 😁😁😂😂😂😂

  • @asrisasris4261
    @asrisasris4261 Před 3 lety +4

    ዝሀራ ምረጥ ቤት ጠባቂ ናቸዉ ልጆችሽ

  • @merryshow4702
    @merryshow4702 Před 5 lety +38

    ትንሽ ጮክ በይ ትሰማሽ ይሆናል አለ የኤሚር ፎንቃ አዙሮ ሊደፋኝ ነዉ uuuuuuufffffff

  • @hananqonjoolij3259
    @hananqonjoolij3259 Před 5 lety +3

    Uuufeee Emiriyee & feriha zare das aleny 😘

  • @user-oh7mp2gx4g
    @user-oh7mp2gx4g Před 3 lety +5

    ወይኔ ኢሚርና ፈሪሀ ሥወዳችሁ ፍቅርያዘኝኝኝኢሚር ፈሪሀ ገልቤ

  • @fentaneshihabtamu1926
    @fentaneshihabtamu1926 Před 3 lety +8

    መህመትና ፈሪሀ. ቤቱን ጠበቁትኮ በዴንብ

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 Před 2 lety

      ክክክክክ ወይ መጠበቅ ሁለቱም ፍቅር እያሯሯጣቸዉ ነዉ ይገርማል😂😂😂

  • @Nebiha574
    @Nebiha574 Před rokem +2

    ማነው እደኔ 2023 የሚያየው የዛሬው ውይ ፍቅር እካ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤

  • @seadakassaw7569
    @seadakassaw7569 Před 5 lety +10

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +3

    በሩንበደብቆልፊዉአላለም መህመት 😂😂😂😂

  • @wuebanchiethiopia
    @wuebanchiethiopia Před rokem +1

    ተርጏሜወች:ግን:በጣም:ልትመሰገነኑ:ይገባል:::በጣም:ቆንጆ:ትርጋሜ:እናመሰግናለን::

  • @egzabheryemsgn2311
    @egzabheryemsgn2311 Před 5 lety +55

    ኡፍፍ ኢሚር አስተያየትህ ልብ ይነካል

    • @aynalmgirmay5385
      @aynalmgirmay5385 Před 5 lety

      Ycen paret dgageme new ymayew fker bfker stasknw imer astyayteh gday new

    • @zab544
      @zab544 Před 4 lety +1

      በጠም

    • @rahimahmohammed3703
      @rahimahmohammed3703 Před 4 lety

      @@zab544 amir💋💋💋💋💋💋💋💋

    • @zab544
      @zab544 Před 4 lety

      @@rahimahmohammed3703 ኢሚር አፍቃር ነኝ ክክክክክክ

    • @rahimahmohammed3703
      @rahimahmohammed3703 Před 4 lety

      @@zab544 amir😚😚😚😚kkkkkkk

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +32

    ዛሬ ገና ኢሚር ደስ አለው❤❤❤❤❤

  • @gehns9769
    @gehns9769 Před 2 lety +4

    ትንሽጮህበይትሰማሽይሆናልክክክክክ

  • @user-ri7fr8cz2x
    @user-ri7fr8cz2x Před 3 lety +5

    በቃ እወዳችኋለሁ እንዴ😘😘😘😘

  • @abbaamuraad3628
    @abbaamuraad3628 Před 5 lety +25

    እነሁለት መንተዮች ቤቱን መቻውን አሳድራችሁት ክክክክክ

    • @tube4689
      @tube4689 Před 4 lety

      በጣምነው የሳኩት ክክክክ

    • @aminatjemal2974
      @aminatjemal2974 Před 4 lety

      ክክክክክክክክክክክክ

    • @habibahasan991
      @habibahasan991 Před 4 lety

      Kkkkkkkkk አይደቅም ፍቅር እኮ ነዉ ሠዉየዉ ሁለትንም አሣበዳቸዉ

    • @user-to3me1uy9g
      @user-to3me1uy9g Před 3 lety

      ክክክክፎቅርነው ምንያድርጉ

  • @user-ln9xt4us7c
    @user-ln9xt4us7c Před 5 lety +3

    Waw deis yelale
    Way zeharh antun alchuw

  • @any7869
    @any7869 Před 4 lety +8

    ዉይ ሁለት በት ጠባቂ ክክክክክክ

  • @tymauae4424
    @tymauae4424 Před 3 lety +8

    እውነት በጣምነው የምታምሩት

  • @user-to3kz1lr5k
    @user-to3kz1lr5k Před 5 lety +6

    ረበሳቅ ሀንደና ኮራይ ፈሪሀና ምህመት ቤቱን ጠበቃችሁት ክክክክክክክክክክክክ ክክክ ፈሪ ና ኤምር እውስጤ ናችሁ

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm Před 5 lety +17

    እፍ የኢሚር አስተቃቀፍ እና አስሳም እንዴት ደስ ይላል

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 Před 5 lety +6

      ኡፍፍፍ የእውነት በጣም ከፍቶኝ ነበር የዋልኩት በ ኢሚርና በፈሪሀ ሐዘኔን ጭንቀቴን ተመስገን በሳቅ እረሳሁኝ ፡ፈሪሀና ምህመት ቤቱን ሳይሆን የከረመ ፍቅራቸዉን በደንብ ጠብቀዋል፡ኡፍ የዛሬዉ ደስ ሲል ፡፡ክክክ

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 Před 5 lety +2

      እፍ ኢሚር የኔ ውድ ።

    • @jamilajamila2419
      @jamilajamila2419 Před 5 lety +1

      ክክክክክክ

  • @fhjdgj-zv4ll
    @fhjdgj-zv4ll Před rokem +1

    የኔማሮች ኢሚርና ፈሪሀ ስወዳችሁ

  • @zenpnesru9070
    @zenpnesru9070 Před 4 lety +5

    የኔ ማረ ዛህራ ስወድሽ ኡፉ መቼ ነው ምታረፉው

  • @user-nq5vf5sy9d
    @user-nq5vf5sy9d Před 3 lety +4

    ዉይ ፈሪሀ ስወድሽ💖💖💖

  • @zeynebjamal2712
    @zeynebjamal2712 Před 5 lety +4

    Enameseginalen

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +4

    ፈሪሀ ካሱ በመዉጣቷ ነዉጂ መህመት የትሂደሽነዉ ብሎ ይገልሽ ነበር😆😆😆

    • @selomeab8648
      @selomeab8648 Před měsícem

      Esuwa batweta kedmaw bet tgeba nbr

  • @ghabigha9367
    @ghabigha9367 Před 5 lety +6

    wwwwwwwwwwwwww
    emir & ferha i Love you
    62 be guguti

  • @asda9068
    @asda9068 Před 4 lety

    enameseginalem wedovhe

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +2

    አቶ እሬዛ ቤትጠባቂ አጊተህ መተሀል ቤቱ ባዶዉን ነዉ የቀረዉ🤣🤣🤣🤣🙈🙈
    መልካም እድል ፈሪሀ ኤንድ ኤሜር👄👄👄💋💋💋ኢሜር አስተቃቀፍህ አሰሳምህ አስተያየትህ የሌለነዉ ስወድህህህህህህህህ💋💋💋💋💋
    መህመትና ሰሂር በሳቅ ገደሉኝ ኢህንቀን መቸም አረሳዉ አለመህመት እዳረሳዉ የተደበደብክበት እቃነዉ🤣🤣🙈🙈🤣🤣🤣😝😝😝

  • @user-rm6bj5qb3v
    @user-rm6bj5qb3v Před měsícem

    እዚህ. ፊልም ሁሉም. ይሰሩታል. ሀንዲ ፈሪሀ ኢሚር ኮሪያ. ካሱ. እጀራናት. ፈሪሀ ፍሚሊ ሁሉም. በደብ ተውነዋል😮😮😮

  • @aminatjemal2974
    @aminatjemal2974 Před 4 lety +5

    ክክክክክክክክክክ ምህመትና ሰሂር አሳቃቺሁኝ

  • @mekiyasead1127
    @mekiyasead1127 Před 3 lety +2

    ቤት ጠባቂወች በጣም ተመቹኝ ኪኪኪኪኪኪኪኪሐ