ፈሪሀ ክፍል 98

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 12. 2018
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ CZcams: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official CZcams Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek
  • Zábava

Komentáře • 588

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +228

    እንደ ኢሚር አይነት እውነተኛ አፍቃሪ ፈጣሪ ያድለን አሜን❤

  • @wudewude1086
    @wudewude1086 Před 4 lety +188

    1000 ላይክ ለዘሃራ እንደ እናቴ ናት እወዳታለዉ

  • @mahbubatube8142
    @mahbubatube8142 Před rokem +23

    የኔ መር ሶፊ የኔ ፍቅር የኔ ጠፈጭ የኔ እርጎ ምርጥ ሴት ነት 💜💜💜😘😘😘

  • @user-ld8vt2hd6g
    @user-ld8vt2hd6g Před 5 lety +70

    ሠላም ለናንተ ይሁን የተከበራችሁ የእግዚአብሔር ልጆች መልካም ስንበት በያለንበት ቦታ ጌታ ይጠብቀን

  • @user-zj3ir5re2r
    @user-zj3ir5re2r Před 4 lety +70

    ሶፊያ ሀሰንን እሚወድ እደኔ ሁሉ ነገሯ ደስ ይለኛል

  • @user-yl1jh4tm5m
    @user-yl1jh4tm5m Před měsícem +3

    አሁንም ድረስ ደጋግሜ ነው እማየው ቢያንስ ደስ የሚለኝን ፓርቲ መርጨ በቀን አንዴ ካላየሁ ሱስ ሁኖብኛል❤❤❤

  • @m.5431
    @m.5431 Před 5 lety +98

    ሶፊያ ምርጥ ልጂ ነሺ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 Před 3 lety +113

    ኤሄንን ፍልም ለፈረሀና ለእሚር ብየነው ማየው❤❤❤💋💋💋👈

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +26

    ላራ የላራ እናት ስወዳቹ💖💖💞❤

  • @ablakatablakat3305
    @ablakatablakat3305 Před 5 lety +41

    ፈሪሀ የኔ ቆንጆ ስወድሽ አይዞሽ ማሬ ሁሉም ያልፋል ሰሂር አንችን ተብር ጋር አንድ ላይ መቆለፍ ነበር

  • @user-fz4tr5nz8t
    @user-fz4tr5nz8t Před 3 lety +33

    ዊይ ኤሜር የኔ ምስክን ለፈሪሀ ብሎ ነዉ ያታገሰዉ😭😭😭😭😭

  • @wuebanchiethiopia
    @wuebanchiethiopia Před rokem +18

    መቸም:ይግ:ፌልም:በአለም:ያሉ:ሀብታሙችን:ልብ:እንዲያገኙ:አስተማሪ:ነው::በእውነት:የፈሪሀ:እና:የኢምር:ስቃይ:ልቤን:ሰበረው::

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 4 lety +20

    ፈጣሪ ፈሪያና ኢሜል አስማምቷችሁ አንድላይ ሆናችሁ ካንሱና ሀንዴ ሲያብዱ ባየሁ እነኝክ ትሎች ካንሡ የማታምሪ ጥፍጥፍ

  • @user-jz1om8ub4o
    @user-jz1om8ub4o Před 5 lety +40

    ወይ አሚር ለፈሪሃ ብለህ ነው ትእግስት ያደረከው አይ መሀመት አሸንፈህ እንደይ መስልህ

    • @jamilajamila2419
      @jamilajamila2419 Před 5 lety +1

      አው ለፈሪሀ ብሎ ነው ዝም ብሎ የተመታው

  • @user-je5er2ud2w
    @user-je5er2ud2w Před 5 lety +63

    ኢሜር ፈሪሀ ስወዳችሂ
    ሶፊያ ስሜ ውስጤ ነች ☺😊

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před 8 měsíci +4

    ድሀድሀ ብለዉሊሞቱነዉ😂😂😂ኡናልሳራፎግሉ ጠገብክ

    • @bahria1927
      @bahria1927 Před 5 měsíci +1

      እሱም እኮ ድሀ ይሆናል በሥተመጨረሻ የያፉዝ ጠባቂ ይሆናል ለጊዜዉ ነዉ እጂ ሀብታም የሚሆነዉ😂😂😂

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Před rokem +7

    ከዚህ ፊልም የተረዳሁት ነገር ቢኖር ሀብታሞች ሠወች ለደህወች አዘታና ግድ እደማይሠጣቸወ እና በሀብት ደሥታ እደማይኖር ና በድህነት ደሞ ደሥታ እደማይታጣ እና ፍቅርን ፍቅር ብቻና ብቻ እደሚገዛው ነው

  • @mihretalemu1745
    @mihretalemu1745 Před 2 lety +22

    እኔ እኮ የሚገርመኝ አንድ ጥፊ ያቀምሷቸውና ፊታቸውን ቀይ በቀይ የሚያደርጉት ነገር😂😂😂

    • @fairouzgargoum8226
      @fairouzgargoum8226 Před 7 měsíci

      በአንድ ጥፊ ከንፈራቸው ቁስል በቁስል የምሆነው ነገርስ😅😅😅😅

  • @user-tx8oh7fw3b
    @user-tx8oh7fw3b Před 5 lety +14

    ሠሂር ካሱ ሁለታቹሁም ደደቦች ናቹህ ሀዴ ደግሞ እች ቆሻሻ ከፈሪሀ ጋር ማንም አይስተካከልም ፈሪሀ የኔ ማር እዴት ደስ ስትይ ካሱ ደነዝ መልክሺ ሁሉም ነገር ሶስታቹሁም ደነዝ

  • @user-ms8xm5xg9y
    @user-ms8xm5xg9y Před 3 lety +15

    የፈሪሀ አክስት ተመቸሽኝ ፈሪሀ የኔ ውድ ስወድሽሽ

  • @keryashafi8996
    @keryashafi8996 Před 2 lety +13

    ዉንድ ብሆን ኑሮ ሶፍያን አጋባትኔባረ❤❤

  • @azugaltigray8414
    @azugaltigray8414 Před rokem +13

    መህመድ የሚል ሰው ይድፈህ💔💔ክንደዚህ ኣየነት ወንድም የጠብቀን 💔🥺

  • @user-bp5ql7dn7p
    @user-bp5ql7dn7p Před 2 lety +5

    ኧረ ሰሂር🙆‍♀️😩😩😩😭😭🤣🤣🤣🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️

    • @user-dv2vz1wn5f
      @user-dv2vz1wn5f Před rokem

      ደሜንአፈላይው😢😢😢😢ይድፋትእናኡፍፍፍፍፍ

  • @user-wr3hb9em7n
    @user-wr3hb9em7n Před 9 měsíci +4

    አረ መህመት አደኔ ያስጠላዉኤጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭ😂😢😅

  • @tegistedejen6108
    @tegistedejen6108 Před 5 lety +21

    ፈርሀ ውዴ አይዞሽ የገንዘብ ሀብታም ከመሆን የአእምሮ ሀብታም መሆን ይሻላል አንች ደግሞ የአእምሮ ሀብታም ነሽ

  • @user-ef6qc2wh4t
    @user-ef6qc2wh4t Před 3 lety +41

    እንድኔ ይፕካሱን ፍት ማይት ያስጥላው ሰው Like የግጨኝ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +6

    አይኢሜር እዳህያተቀጥቅጠህ ወጣህ አይዞህ የኔዉድ ፈሪሀ ካተ ዉጭ አታስብም😥😥😥💔💔💔

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m Před 5 lety +61

    ዘሀራን አጡልኝ ናፋቃኛለች ናኡመሪን

    • @m.5431
      @m.5431 Před 5 lety

      ከዚህ በኃላ አትኖርም

    • @taibataiba1242
      @taibataiba1242 Před 4 lety

      @@m.5431 ሀሀሀ ትመጣለይ ኢንሻአላ

    • @sameraassen3690
      @sameraassen3690 Před měsícem

      ​@@taibataiba1242ላቺ ሰትል ትመጣለቺ😂😂😂

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 Před 2 lety +10

    ላራ እስከ እናቷ በጣም ጥሩናቸው❤👍

  • @bashzz3785
    @bashzz3785 Před 5 lety +23

    ፈርሀ ልቤን💔ሰበርሽዉ
    ለማንኛዉሠም እነናመሠግና

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před rokem +6

    ሙሉ ለሙሉ አብዳለች አላለችም😂የሀንዴ ጓዴኛ😂

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 Před 4 lety +41

    ሶፊ ፍቅር የሆን ሽ ልጅ ነሽ፡፡

  • @hawichohabeshawit788
    @hawichohabeshawit788 Před 4 lety +29

    ፈሪሀ እና ሶፊያ ብትተዋወቁ ደስ ይለኛል

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 Před 4 lety +6

    ወይ ተቃጠልኩ በመህመት ሚስትና በአክስቷ ወይይይ ፡፡ይሄ ቤት አስጠላኝ ያለዘሀራ፡ውይ ፈሪሀ ውድ መታችሽ አይደል ያች ሸይጣን፡፡

  • @user-te9mo7pu3n
    @user-te9mo7pu3n Před 5 lety +73

    እር የፈሪሀ ቤት ምርጥ ነው የኔ ቤት ብታየው ኢሜር ምን ትል ነበር ይሆን እናም ይሄ ፊልም አእምሮዬ ላይ ሴቭ ሆኖዋል 10 ጊዜ ይሆን ያየሁት

    • @raithtahyi248
      @raithtahyi248 Před 4 lety

      Bvcjko

    • @ameenaa9692
      @ameenaa9692 Před 4 lety

      ,hgfdytr3 and I 😎🤗😄

    • @selammamotube7574
      @selammamotube7574 Před 4 lety +8

      ክክክክ የኔ ቆንጆ የነፈሪሀ ቤት ቱርክ ውስጥ የዘበኛ ቤት ነው ካገሩ አንጻር ነው እኛ ደግሞ ኢትዮጵያ ዊ ነን በኛ ደግሞ የሀብታም ቤት ነው ቆንጅየ

    • @lmhappy1681
      @lmhappy1681 Před 4 lety +1

      @@selammamotube7574 እውነት ነው

    • @user-ef6qc2wh4t
      @user-ef6qc2wh4t Před 3 lety +1

      ስላም አልተሳሳትሽም

  • @asfghhg3158
    @asfghhg3158 Před 5 lety +48

    ኡፉፉ ለራዬ እዴት እደምወድሽ ማር እኮ ነሽ አንችን መያት አሰለችም

  • @adiyanaadu4628
    @adiyanaadu4628 Před měsícem

    ሶፊዬ የአባትሽን ቃል ጠበቅሽ❤❤❤ በጭንቅ ስአት ሁሌም እግዚአብሔር ሰው ያዘጋጃል ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ተስፋ ለሚቆርጥ ሰው 😢

  • @nuraseid1069
    @nuraseid1069 Před 5 lety +10

    የኔ ውድ ፈርሀ

  • @user-hf2cq8qr7y
    @user-hf2cq8qr7y Před 5 lety +61

    ክክክክክክክክክ ኢሚር እሠው ቤት ገብተክ የፈሪሀን ክፍል እንደት አወከው ክክክክክ ደግሞ ትራሣን እቅፍ አድርገክ እሣ መሠለችክ እዴ

  • @yopitamkasd1800
    @yopitamkasd1800 Před rokem +4

    ድሮስ እናት የለሌችበት ኑሮ እንዲህ ነው ፈሪሀ ውዴ አይዞሽ እኔ ባንቺ ሀዘን እንባዬን ጨረስሁት😢😢😢😭😭😭

    • @laylaendris8346
      @laylaendris8346 Před 11 měsíci +1

      አአአ ግን በኅላ ታሸንፋለች ሠሒርም እሜዳላይ ትወድቃለች

    • @AyonalamMhz
      @AyonalamMhz Před 7 měsíci

      ​@@laylaendris8346ነገረኛ ሰው እኮ መውደቂያው ክፉ ነው ስጠላት

  • @hunddahammatukoooromiyaa6508

    Way Emir miskin zare damo baxam yigrmal🤣🤣❤️🤣🤣

  • @user-jz1om8ub4o
    @user-jz1om8ub4o Před 5 lety +48

    ውይ አሚር እንዴት ብትደፍር እንዴት ብለህ እደገባህ ፍቅር ለካ እንደዛ ነው

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 Před 3 lety +11

    ኢሚር ❤️😍😘😘😘

  • @user-jz1om8ub4o
    @user-jz1om8ub4o Před 5 lety +64

    አሚር ትራስው ትተህ ለፈሪሃ ማቀፍ ነበረብህ

  • @tgstfantu7216
    @tgstfantu7216 Před 5 lety +10

    ላራዬ እደኔ ናት ምርጥ ልጅ

  • @user-gq5xr6fb6i
    @user-gq5xr6fb6i Před 5 lety +80

    አደኛ ነኝ ታድዬ የኢሚር አፍቃሪ ነኝ ፈርሀ እወድሻለሁ ዘሀራየ ናፈቅሽኝ

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 4 lety +21

    እሰይ የፈሪያ አክስት አሥደሠትሽኝ

  • @user-dy3zf5oq2i
    @user-dy3zf5oq2i Před 5 lety +75

    ሰህር ኣፈር ብይ በሉልኝ እፍፍውሻ

    • @user-jz1om8ub4o
      @user-jz1om8ub4o Před 5 lety +2

      አሜንንን አፈር ትብላ ከነ እስትዋ

    • @saarauae7093
      @saarauae7093 Před 5 lety

      Kkkkkk ye hande godaye tamcheshye

    • @zab544
      @zab544 Před 4 lety +1

      ሠሂር ዎራ ነሽ ዉሻ

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 Před 3 lety

      ኸረምህመትንበይልኝ

    • @user-ir9nc6nt4s
      @user-ir9nc6nt4s Před 3 lety

      ክክክክ Kkkkk አሚንንን

  • @rahimahm2618
    @rahimahm2618 Před 5 lety +24

    ወይ ኮራይ ሀንዴ ድንጋይ ልብ ነው ያላት መቼም አሰማክም ሚስኪን 😢😂

  • @appuae6948
    @appuae6948 Před 4 lety +11

    ሙሉ ለሙሉ አብዳለች ያለችው ልጅ ትክክል ናት ሀሀሀሀ በጋዜጣ ፎቶ ልታገኘው መስሏት ነው ክክክክ አየ ካሱ ጅልነትሽእየማሰብሽ ነው የመጣው

  • @maserat1616
    @maserat1616 Před 4 lety +26

    ካንሱ፣መቸምኢሚር፣የአንቺ፣አይሆንም፣ድፍት፣ያርግሽ

  • @ghbv8786
    @ghbv8786 Před 3 lety +12

    አቲሴ በሳቅ ገደልሽኝ ሰወድሽ

  • @user-dq9sb5eb5z
    @user-dq9sb5eb5z Před rokem +6

    ኤምርየ ስወደው እውነተኛአፍቃሪነው

  • @user-br2tw7nk3u
    @user-br2tw7nk3u Před 4 lety +10

    ወይ ምህመት ምትባል የጀል አለቃ

  • @user-ju6my6su9y
    @user-ju6my6su9y Před 4 lety +10

    ውይ ፈሪሀ አንደኛ ነኝ

  • @wayinshetkasaye255
    @wayinshetkasaye255 Před 2 lety +3

    wayii laraan siwadat ragga yalch lij😍

  • @hannaayman6158
    @hannaayman6158 Před 5 lety +71

    ውይፍቅር ማሮች እደኢሚርአይነት አይነት አፍቃሪ ይስጣቹሁ

  • @ababaabba1673
    @ababaabba1673 Před 3 lety +5

    አረ ተመስገን እንኳን ይህ የተረገመ እዳ ተላቀቀ

  • @zaharazaharo693
    @zaharazaharo693 Před 4 lety +10

    Emir and feriha l lov you

  • @makrumaabdoo3549
    @makrumaabdoo3549 Před 2 měsíci +1

    Yene wuud fariha 😢❤❤

  • @kamkamela1770
    @kamkamela1770 Před 5 lety +7

    ለንድነውለባቱንእምጠሉትኢሚርኮራየ ሁለታችሁ ምርጥሰውነውለባትስወደው

  • @user-mk3fr2we4i
    @user-mk3fr2we4i Před 3 lety +6

    ካሱ በጣም ታስጠሊያለሽ የህመትሚስት እራሱ ሾይጦን

  • @user-ud3uo7bm9u
    @user-ud3uo7bm9u Před 4 lety +19

    ሠኒም ፈሩሀን መታሻትኮ አንችን ነበር መደርገም

  • @asfghhg3158
    @asfghhg3158 Před 5 lety +9

    ክክክክክክ ሲሂር ጥሩ ጅለንፎ ከንሱን አገኛሽ ህህህህህ ጥሩ አድርገሽ በዝብዠት

  • @habshihabshi3043
    @habshihabshi3043 Před 4 lety +9

    እጭ አሁንስ የኢሚር አባት አስጠላኝ ሁሌ ስለድሀ መስማት አልፈልግም ምን መሆንህ ነው 😠😠😠😡😡

  • @user-hf2cq8qr7y
    @user-hf2cq8qr7y Před 5 lety +78

    ፍቅር ጅል ያደርጋል ለካ

  • @user-ju6my6su9y
    @user-ju6my6su9y Před 4 lety +8

    ዊይ ኢሚር

  • @appuae6948
    @appuae6948 Před 4 lety +9

    ሙሉ ለሙሉ አብዳለች ክክክክ ውነትሽን ነው

  • @whereisthelove8844
    @whereisthelove8844 Před 2 lety +4

    Yeferiha akisit kdim etelat neber ahun gin asdesetshign

  • @NeverGiveup-yl3qb
    @NeverGiveup-yl3qb Před 5 lety +33

    እኔ አንቺን ተጣልቼሻለው ኮራይ 🤣🤣
    የሰሂር አክስት አቶ ሪዛን ለማማለል ክክክ ወ/ሮ ሀቲሴ ብራቦ የቤቱ እመቤት የለሌችበት ...
    ካንሱ ጋዜጣ ይዘሽ መዞር ጀመርሽ 😂😂

  • @hfhjgfyfhjf7328
    @hfhjgfyfhjf7328 Před 5 lety +17

    እንደ ሴቶቹ ምን ነካቸው በማህበር ተደራጅተው ነው እንደ ቅናት የሚያቃጥላቸው

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 Před 3 lety +11

    welcome to ምርጦቼ ♥️❤️😍

  • @user-oh7mp2gx4g
    @user-oh7mp2gx4g Před 3 lety +8

    አይ ኢሚር እኔም ፍቅረኛዬ ሢናፍቀኝ ቁጥሩን እያወጣሁ እሥምነበር

  • @azizaaf6603
    @azizaaf6603 Před 3 lety +8

    ኢሜረ ቆይ ምህመት ሲመጣ እስከዛሬ ላሰቃየሀት ልክህን ታገያለህ

  • @ayishan915
    @ayishan915 Před 5 lety +3

    Uuuuufff ehe film 2 gizee now yemihauyut. Way Fikir enda emer now Emer liyuu♥️♥️♥️💞💞💞💞💓💕

  • @ashetmoussa7000
    @ashetmoussa7000 Před 4 lety +11

    ኮራይ እኔ አንችን ተጣልቸሽ አለሁ😂😂

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 Před 5 lety +13

    ሰኒም ዛሬ ጥሩ አሳቢ ሆነሻል ሶ ቀጥይበት ምህመት ግን አበዛከዉ ፡

  • @maserat1616
    @maserat1616 Před 4 lety +35

    እኔ፣ቃላት፣ያጥረኛል፣የደደቦች፣ደደብነህ፣መህመት

  • @user-re7po7hj5g
    @user-re7po7hj5g Před rokem +4

    የኢሚር አባት ይዳፊህ እፍፍፍፍ 😭😭😭😭

  • @boontuutasammaa9949
    @boontuutasammaa9949 Před 5 lety +7

    Emire bechaw betu gobanye kkkk

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 Před 4 lety +3

    አረ ኮራየ ሃንዴ ለአንተ አትገባም አንተ በጣም ባህርህ ደሰ ይላል ጥሩ ልጅ ነህ ሃንዴየስራሽን ይስጥሽ. አንች እባብ እንካን ለኮራየ እባብም ይበዛብሻል

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 Před 5 lety +34

    አረ የፈረሀ አባት ክፍሉን ባይለቅ ይመረጥ ነበር ሰሂር የተረገመሽ

  • @user-vl1pj5zu1w
    @user-vl1pj5zu1w Před 4 lety +14

    ግን የምህመት ሚስት ለበቀል ነውዴ ያገባችው ኡፍ ስጠላት

  • @AyonalamMhz
    @AyonalamMhz Před 7 měsíci +1

    አይ ካሱ ዛፎጭ አለ ወድሜ የሆንሽ ዛፎጭ ነሽ እኮ 😀😀😀😀

  • @user-fm1hy6zj7x
    @user-fm1hy6zj7x Před 4 lety +11

    ኢሚር ፍቅር ፈሪሀ ልዩ ናችሁ ዋዉዉዉዉ ስወዳችሁ ይችን ካሡ ተብየ እዴት እደምጠላት

  • @user-jm6qp2bu2x
    @user-jm6qp2bu2x Před 5 lety +21

    ሰሂር ደሜን አፈላችው

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +17

    ኢሚር ውዴ ፈሪሐ ውዴ ስወዳቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rl9lf8ru5z
    @user-rl9lf8ru5z Před 8 měsíci +1

    Ufffffffff esti fariha meraf hulat belach eyu baxam yaslaqsal endazi tasaqayta enkuwan macaresha lay temotalech endaw fariha seqaysh baza men aynat darasi naw ewnat. Ba alam lay bezu film aychalahu gen endzih yaslaqsagn yalam . Yataragama darasi 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @burtukanlove3125
    @burtukanlove3125 Před 5 lety +8

    እሚር ዬኔ መር ውድድድ♥♥♥♥♥

  • @user-rf2um2ys1i
    @user-rf2um2ys1i Před 4 lety +21

    ኤምር። ስወድህ። ኣሳዘነኝ

  • @etagegnassefa9100
    @etagegnassefa9100 Před 3 měsíci +1

    Wiy emiri yene misikini afikari malet ede emiri new

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +3

    ኮራይ ሚስኪን😥😥😥💔ከጣልተናል እኔ አችን ተጣልቸሻለሁ አላለም😁😁😁😁

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před 8 měsíci

    ሁሌ ከፈራቸወን ብቻነዉ የሚቆስሉት😂😂😂 ወይኔ በአንድ ጥፉ ደም ቁስል😂😂😂

  • @sarasebrina3946
    @sarasebrina3946 Před 5 lety +87

    እች ሠሂር የምትባል ዱቄት ጨጓራ በሽታ ልታዚዘኝ ትንሽ ነው የቀረኝ ለምን እንደምናደድ አይገባኝም

  • @sifaanarsii4729
    @sifaanarsii4729 Před 4 lety +3

    Wideee Farihaa ❤😘

  • @ZahraZahra-lu8kv
    @ZahraZahra-lu8kv Před 5 lety +3

    Sahir yidfash abo

  • @rozagona5338
    @rozagona5338 Před 25 dny +1

    ኢሜር😢😢🥰

  • @user-jz1om8ub4o
    @user-jz1om8ub4o Před 5 lety +20

    አይ በስሂር እና በካንሱ ምክንያት ጨጎራየ እየ ተቃጠልኩ ነው

  • @kusugalagameshqoragameshqo5789

    Amir ❤feriha ❤💓👏 99 entebkalen

  • @user-ld8vt2hd6g
    @user-ld8vt2hd6g Před 5 lety +2

    Thanks