Video není dostupné.
Omlouváme se.

ፈሪሀ ክፍል 99

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 08. 2024

Komentáře • 646

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 Před 4 lety +230

    የኤሚር ቀኝ እጅ ኮራይ ብቻ ነው 🙏 በደስታ በሀዘን በችግር በመከራ ኡፍፍፍ የአለም ሰው ሁሉ ምን አለ እንደ ኮራይ ቢሆን ብዬ ተመኘዉ 🙏

  • @user-qn3nw2do2z
    @user-qn3nw2do2z Před 2 lety +54

    የፈሪሀ አባት ማሻ አላህ ሁሌም ይሰግዳል

  • @makdayoutube8387
    @makdayoutube8387 Před 5 lety +145

    እደ ኮራይ ምርጥ ጎደኛ ይስጠን

  • @emuyyemariyamleje3500
    @emuyyemariyamleje3500 Před 2 lety +50

    ኢምርየ የፍቅር ስቃይ ደስ የሚል ስቃይ ነው

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +16

    ኢሚርየ የኔማር ለፈሪሀ ፍቅር ብሎ ተመታ😭😭💞💞💞💞💞

  • @hjjdhndbhsh9339
    @hjjdhndbhsh9339 Před 3 lety +39

    እደው የፈሪሀ አክስት ስታስቅ😂😂😂😂

  • @user-jz1om8ub4o
    @user-jz1om8ub4o Před 5 lety +117

    አይ መሀመት ያሽነፍክ ይመስልሃን እንዴ አሚር ለፈሪሃ ብሎ ነው

  • @mahbubatube8142
    @mahbubatube8142 Před rokem +9

    ከንሱ ሂጂ ኮረይ አለለት በቃ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወይ ኮረይ ምርጥ ሰዉ

  • @mahbubatube8142
    @mahbubatube8142 Před rokem +14

    መሀመት ሀይለኘ የሆነ መስሎተል ቱ ኢሚር ለፈሪሃ በየስብ ኑሮ እኔን አየርገኝ ሽትህን ነበር ሚየስጨርስህ ከንቱ አተብዘዉ ሆሆሆሆ 😁😁😁😁😁

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +16

    የፈሪሀአክስት በሳቅገደለችኝ😂😂😂😂😂😂

  • @user-jw3ke2co2h
    @user-jw3ke2co2h Před 5 lety +149

    ኤጭ የመህመትን አይነት ወንድም ከሚኖር ባይኖር ይሻላል😑😑

    • @user-ih9iq3qz6u
      @user-ih9iq3qz6u Před 5 lety +3

      ክክክክ ዜድ ምህመት ልክ የኔን ወንድም አይነት ብዙም እንደምህመት ባይጠናበትም ነገር ግን እቤት ማንም ስለማይናገርው ይመታናል እውጭ ካየን ምንም አይናገር እቤት ስንገባ ግን እሽ ጎርምሶቹ በሠላም መጣችሁ ነው እሚለን ነበር ክክክክክ አሁን ግን እኛ ሁነናል እምንቆጣን

    • @user-vm1kf8oc5k
      @user-vm1kf8oc5k Před 5 lety

      Betam

    • @fafilovehabeshawit8386
      @fafilovehabeshawit8386 Před 5 lety +1

      በጣም ይህ አዝግ

    • @sadiimohammed5481
      @sadiimohammed5481 Před 4 lety

      Lamin

    • @redyredy9717
      @redyredy9717 Před 4 lety

      Ewunet new

  • @user-ld8vt2hd6g
    @user-ld8vt2hd6g Před 5 lety +190

    16 ኪዳነምህርት ትጠብቃችሁ

  • @user-wy4xl1gz8k
    @user-wy4xl1gz8k Před 3 lety +18

    ኢሚርየ እዉነት ፍቅር ነህ ፈሪሀ እዉነት ማርነሽ እዴት እዳፈቀረሽ አችም አይለኛ አትሁኝ ፈሪሀ

  • @kalkidanatinafu5443
    @kalkidanatinafu5443 Před 3 lety +30

    ፈሪሀ በጣም እወድሻለሁ

  • @user-ns7jj3tl5c
    @user-ns7jj3tl5c Před 5 lety +191

    ይሄን ድራማ እንደኔ ጓጉቶ የሚጠብቅ አለ ግን ??

    • @alemneshketema7656
      @alemneshketema7656 Před 5 lety +1

      ማራናታን አምላኬ bexame enji

    • @alemneshketema7656
      @alemneshketema7656 Před 5 lety

      ማራናታን አምላኬ 100 belkulne xuru nabera gen melkaqune aqometi yazazenali😔😔😔

    • @tube-fl8zu
      @tube-fl8zu Před 5 lety

      አረ የት ነው የጠፉት ያያችሁ ካላችዩ ፓርት 100 በጣም ...

    • @user-ns7jj3tl5c
      @user-ns7jj3tl5c Před 5 lety

      @@tube-fl8zu ከ 99 በሀላ መልቀቅ አቆመዋል እኮ

    • @alemneshketema7656
      @alemneshketema7656 Před 5 lety

      ማራናታን አምላኬ awo aqmotale eko gen belakulne xuru new

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +9

    አይ ሀቲስ አሁንማ ብዙ በላሁ መሰል ጉብስ ማለት አቃተኝ አላለችም😁😁😁😁😁ስወዳት ወሬዋ ሁሉያስቀኛል😁😁😁😘😘😘

  • @user-gs5rd8wd5d
    @user-gs5rd8wd5d Před 4 lety +31

    አቤት የኢሚር ድምፅ

  • @hasankadir1741
    @hasankadir1741 Před 5 lety +64

    መህመት የሚባል የሰይጣን ቁራጭ አስጠላክኝ

  • @user-be2ck3dk2v
    @user-be2ck3dk2v Před 5 lety +44

    መሀመት የሚባል ሰው ኣስጠላኝ😋😋😋😋

  • @user-ev5um5ll2t
    @user-ev5um5ll2t Před 5 lety +49

    እኔበጣም የምውደውድራማነው እናተስ ውዶቸ 100ልቀቁልን እባካችሁ አይኔን አመመኝ በጣም ከመከታተሌ የተነሳ ለኢሚርና ፈሪሀ መገናኝት በጉጉት በመጠበቅ እጪቀትላይነኝ አይስወዳቸው ኢሚርና ፍርሀንብቻ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +14

    ኢሚር አሳዘነኝ የእዉነት💖

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +74

    ፈሪሐ ውዴ ኢሚር ውዴ ኮራይ ውዴ ስወዳቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 Před 5 lety +41

    አይ ኢሚር በገዛ እጅህ ገና ያንተን እና የፈሪሀን ህይወት ያመሰቃቅሉታል በተለይ ሰሂር እና ካንሱ

  • @zab544
    @zab544 Před 4 lety +10

    ኢሚር ዉድ ፈሪሀ የኔ ማሮች ዉስጤ ነቸዉ

  • @jduisjsuis6944
    @jduisjsuis6944 Před 5 lety +50

    አይምህመት ኢሚርን ያሸነፍክ መስሎህ ነው ይደፋህ ነበር ለፈሪሀብሎ ነው እጅ ቻሡ ደግሞ አርፈሽ ተቀመጭ መቸም ቢሆን ምንም ብታደርጊ ዙሮ አያይሽም እሽ እናት ዘሀራ የኔ ውድ ድምፅሽን ሠማን ስታሳዝኝ

    • @patheriahilwa3979
      @patheriahilwa3979 Před 5 lety

      1oo

    • @user-zw4kh9sh1p
      @user-zw4kh9sh1p Před 5 lety +1

      ምህመት አፈር ብላ እሡ ልህትህ ብሎ ነው ኢሚር እናት ዘህራ በጣም ነው የናፈቅሽኝ ወላሂ ድምፅሽን ሥሠማ የማለቅሡው ለቅሡ አይጣል ሠደት በጣም አሥጠላኝ ደሀ የማይኖርበት ዘመን ነው የ ፈሪሀ ፊልም በጣም ያሥተምራል ከድህነት ከውሸት መማር ጥሩ ነገር ነው

    • @ysgdbdhsydgrbd8520
      @ysgdbdhsydgrbd8520 Před 4 lety

      W

    • @ysgdbdhsydgrbd8520
      @ysgdbdhsydgrbd8520 Před 4 lety

      @@user-zw4kh9sh1p wubh

  • @bffh9678
    @bffh9678 Před 5 lety +22

    ወይ ፍቅር 👍👍👍👍ለ ፍቅር ነው

  • @kidanabrha4011
    @kidanabrha4011 Před 2 lety +10

    ፈሪሀ ውዴ ኢሚር ውዴ ሰወዳቹህ🥰🥰🥰😘😘

  • @user-jm4gg6ne6n
    @user-jm4gg6ne6n Před měsícem +3

    Feriya love you❤❤❤❤❤❤

  • @fafimanche7802
    @fafimanche7802 Před 5 lety +41

    ኮራዬ የኔ ውዴ ምርጥ ጓደኛ ነህ❤

  • @user-tz4yp9ub6b
    @user-tz4yp9ub6b Před 3 lety +19

    ኮራየምርጥ ሰው♥♥♥♥♥♥

  • @jamilajamila2419
    @jamilajamila2419 Před 5 lety +16

    ምህመት ጉራህን ትንፍለህ ለፈሪሀ ብሌ ነው እንጀ ባንድ ጥፉ ትውድቃለህ እሽ ያሽንፍክ አይመስለህ ለፈሪሀ ብሎ ነው ኢሚር

  • @serafre1536
    @serafre1536 Před 2 lety +13

    የኢሚርና የፈሪሃ ረጅም ስቃይ ተጀመረ😢

  • @mghsw3508
    @mghsw3508 Před 10 měsíci +3

    እፍፍፍ መህመት ደነዝ ብያለሁ😢😢😢ጅል እፍ😢😢 ኤሚር እና ፈሪሀ ኣይዛቹ❤❤❤❤❤

  • @aduzlovea380
    @aduzlovea380 Před 5 lety +32

    ውይይይይ ካንሱ መጃጃልሽ በዛዛዛዛዛ አስጠላሽኝ ከንቱ ልፋት ነው

  • @martabogale461
    @martabogale461 Před 5 lety +20

    በላይክ እና በኮመንት ብናበረታታቸው ይለቁልን ነበር በጣም የምወደው ድራማ ነበር በአረበኛ ጀመርኩት ግን አልተመቸኝም እባካችሁ ልቀቁልን

  • @user-pq6tq7xr2r
    @user-pq6tq7xr2r Před 5 lety +48

    አይይይይ የፈሪሀ እናት ስታሳዝን

  • @SJ-fz7rx
    @SJ-fz7rx Před 3 lety +12

    እእ ያማል አለችየኔሚስኪን ፈሪሀ

  • @user-dm9ri5rh7f
    @user-dm9ri5rh7f Před 5 lety +20

    ወይኔ ካንሱ ፊልም መሆኑ ነው እንጂ ጨስስስስስስስ ታርገኛለች ፈሪሀና ኢሚር አይላቪዩ ሙጭጭ ወይንም ግምጭጭ ክክክክክ

    • @zenitmohamohammed3762
      @zenitmohamohammed3762 Před 5 lety

      ክክክክክክክክክ ምርጥ ንግግር

    • @user-ul4xm6xu5g
      @user-ul4xm6xu5g Před 4 lety

      kkkkkkkkkk

    • @azizaaf6603
      @azizaaf6603 Před 3 lety

      ክክክክክክክክክ

    • @ghaliahali2620
      @ghaliahali2620 Před 7 měsíci

      😂😂😂😂😂😂 እኔም አልወዳት ከጨጉዋራዬ ወዴ ጉበቴ ሄዴ 😂😂😂😂

  • @user-gq5xr6fb6i
    @user-gq5xr6fb6i Před 5 lety +24

    ፈርሀየ የኔ ዉድ ስወድሽ ኢሚርም እደዛዉ ዉድድድድ ጎራይም እደዛዉ ዉድድድድ ዛህራየ የኔ እናት ንፍቅፍቅ አልሽኝ ምህመድ እርጋ በል ሆይይይ ወጥ ርገጥህ

  • @abdumuym4685
    @abdumuym4685 Před 4 lety +14

    የገደለው ባልሽ የሞተው ወድም አለች አያቴ

  • @tigisteshetu156
    @tigisteshetu156 Před 5 lety +12

    ኧረ ምህመት አበዛህው ኢሚር ለፈሪሀ ብሉ ታገሰህ ፈሪሀ አይዞሽ ያችና የኢሚር ፍቅር እደሚሸነፍ እርግጠኚ ነኚ እናት ዘሀራ ናፈቅሽኚ የኔ እናት

  • @awiraneshamidat6396
    @awiraneshamidat6396 Před 5 lety +48

    መሀመት ግን ሲታሰጠላ ጉረኛ ኡፉፉፉፉፉፉ

  • @kefazerihun1378
    @kefazerihun1378 Před 4 lety +12

    ፈርያ ከናትዋ ጋር ስታወራ እናቴ ትዝ አለችኝ እባዬ መጣ ውይ እናት እኮ ልዩ ነች

  • @user-ef6qc2wh4t
    @user-ef6qc2wh4t Před 4 lety +23

    የጎልሶም እናት ምን ብትል መልካም ነው አሁንማ ብዙ በላው መስለኝ
    ካካካካካ

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 Před 5 lety +18

    ወይ ካንሱ ሲጠሉሽ አታውቂ ፡፡ስታስጠሊ፡፡መህመት ደግሞ የሆንክ ብቅሪ ነገር ነህ፡፡ለፈሪሀ ስል ነው ዝም ያለህ፡፡ቆዳ አንተስ እሴቶች ቤት ገብተህ ማደርህን እረሳኸው

  • @furtunawithjesuslovejesus5429

    መህመት በጣም ተስጠለለህ ኤሚር ለ ፈሪሃ ሲል ነው እንጂ ማቸም አይፈርሀም

    • @abdulazizab3780
      @abdulazizab3780 Před 2 lety +1

      ምህመት ምን ያርግ አህቱን እያስቹገረ መሶሎት ነዉ

  • @tgigalhageretigray448
    @tgigalhageretigray448 Před 4 lety +6

    Friha wudiye Emir wudiye koray wudiye betam wedwahuwalew 😍💞❣️💋

  • @user-st9il5vs9i
    @user-st9il5vs9i Před 5 lety +25

    ካሱ እሚር እኮ ላንች ምንም ቦታ የለውም ለምን አተይውም ወንዶች እንዴውም እንዲ ስሆኑ አይወዱም ፈሪሀን የሚወዳት ግድርድር ስለሆነች ነው በፍቅሮ ጠብ ያለ

  • @user-er7lj5nn8s
    @user-er7lj5nn8s Před 2 lety +3

    Kkkkkkk ይች ሆዳም ሴትዮ ብዙ በላሁ መሰል አላለችም😂😂😂😂

  • @bashzz3785
    @bashzz3785 Před 5 lety +28

    እናመሠግናለን
    ኢምር እባክህ ፈርሀን ያለጥፋቷ አትቅጣት

  • @user-ju2vq4ij7j
    @user-ju2vq4ij7j Před 5 lety +31

    Kኮረይ ምርጥ ሰው ነህ

  • @zabebahzzaabbhh4095
    @zabebahzzaabbhh4095 Před 3 lety +8

    ኤሚር አሰዘንከኝ አይዞህ መህመት ኢብድነህ

  • @burtukanlove3125
    @burtukanlove3125 Před 5 lety +23

    መህማት አሁን አባዛ እእፍፍ ምስክን እሚር

    • @user-dg8cd5tl2g
      @user-dg8cd5tl2g Před 5 lety +1

      ወንድ መሳይ አንገጫገጨው እሱ ፈሪሃን ስለፈራ እንጂ ያለብስህ ነበር

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 Před 5 lety +16

    እረ ኢሚር አፍህን ቆጥብ ፡፡በማታውቀው ነገር ፈሪሀን አታስቀይማት፡፡እምትናገረውን እያሰብክ፡፡

    • @azizaaf6603
      @azizaaf6603 Před 3 lety

      ክክክክክክክ እውነትሽ ነው

  • @user-ws6nw2nq5k
    @user-ws6nw2nq5k Před 21 dnem

    መህመትዬ ደግአረግህ ኢሚርይገባሀል በሀብትህ ስትቀባረር😂😂😂😂😂😂

  • @seadaseada3230
    @seadaseada3230 Před 5 lety +14

    ምህመት አድቀንምኳን ትክክል ስሰራ አላይህም

  • @mekiamohamemd7265
    @mekiamohamemd7265 Před 5 lety +9

    ኢሚር ወይኔ ትግስትህ።

  • @user-nn1if7ze2y
    @user-nn1if7ze2y Před 2 měsíci +1

    መህመድ ግን ጅል ነገር ነዉ እንደአባቱ ከተናደደ በቃ😁😁😁

  • @yeabsratube3802
    @yeabsratube3802 Před 5 lety +27

    ኪዳነ ምህረት በኪዳን ቃሏ ትጠብቀን

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +4

    ጦር ሜዳ ነዉ እሚመስለዉ አለች ሀቲስ😁😁😁😁😘

  • @user-gy1bc5du1v
    @user-gy1bc5du1v Před 9 měsíci +3

    ስወዳችሁ ኢሚር እና ፈሪሀ❤❤❤❤

  • @eigsiv5340
    @eigsiv5340 Před rokem +6

    ዝሀራ ናፍቀሽናል😥

  • @azizaaf6603
    @azizaaf6603 Před 3 lety +4

    ቆይ ግን ካሱ ምንድን ነው ችግረሽ ኧረ ያንጨረጭረሽ የአባቴ አምላክ ድፍት ያረግሽ

  • @fafimanche7802
    @fafimanche7802 Před 5 lety +16

    ጓደኛ ማለት እንደዚህ ነው ኮራየ

  • @freeyihidego7294
    @freeyihidego7294 Před 5 lety +11

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ100 ልቀቁልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jfjssdjjs8146
    @jfjssdjjs8146 Před 5 lety +10

    Farih,emir,koray😘😘😘😘😘

  • @user-ce5cb5gi8l
    @user-ce5cb5gi8l Před 5 lety +16

    ጥራቱ ሁሉም ነገር ጥሩ ነው እባካቹ ሙሉውን ልቁቁልን

  • @user-fi2jf2kd8m
    @user-fi2jf2kd8m Před 4 lety +5

    መህመትስታስጠላ ለፍቅር ስል ነው ዝም ያለው ኢሜር

  • @user-bw2fx9ls7j
    @user-bw2fx9ls7j Před 5 lety +6

    መጨርሻው ያስጠላል የፈሪሀ በሰርጓ ቀን ስትሞት ያስጠላል ኡፍ ደስ ብሎ መጨረሻው ኤጭ

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 Před rokem

      ፊልም መሆኑን አትርሱ ፈሪሀ አዛል ትባላለች የሀብታም ቤተሰብች ልጅ ናት ያማረ ትዳርም ወንድ ልጅም አላት የሚያምር የትዳር ሂወትም አላት

    • @user-bf7tm7nz5k
      @user-bf7tm7nz5k Před měsícem

      ​@@agereaddis1762ይሄ ፊልም ሲሰራ አላገባችም ነበር

  • @user-gz1rf2hm2v
    @user-gz1rf2hm2v Před 5 lety +15

    ኧረ 100ልቀቁልን በጣም የምወደው ድራማነው

  • @likiliki2579
    @likiliki2579 Před rokem +2

    Emir ena fariha machenaw yemtetarkut 😭andu makra seylk lela yekatela uuuufff

  • @jamilasalah5816
    @jamilasalah5816 Před 2 lety +2

    mashallah amer💚💛❤☪️👍🙏😘

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +5

    አይካሱ መሰፋት ሊያስፈልገዉ ይችላል አለች ከመሬት ይስፋሽ አቦ🤨🤨🤨🤨😁

  • @user-nb2dw7mv2j
    @user-nb2dw7mv2j Před 4 lety +16

    ምህመት እና ሠሂር ባልና ሚስት ዉይ ስታስጠሉኝ ሠይጣን ኢሚር ፈሪሀ ሥወዳችሁ

  • @user-jw3ke2co2h
    @user-jw3ke2co2h Před 5 lety +6

    ሀቲስ ስወድሽ እኮ😁😁

  • @user-th2kd7kw6t
    @user-th2kd7kw6t Před 7 měsíci +1

    ኢሚርን ፈሪሀን እናት ዘሀራን ኮራዬን ነው የምወደቸው😢😢😢😢😂😂

  • @samirataju2911
    @samirataju2911 Před měsícem

    Kory ye kansun af asyazat 😂❤

  • @atsghsgshdhdj3261
    @atsghsgshdhdj3261 Před 5 lety +6

    ስወዳችሁ ኢሚር እና ፈሪሀ

  • @user-en3wn8yt1t
    @user-en3wn8yt1t Před 3 lety +1

    Koraye gn mn alebet Bagegnih ena melkam endehonk binegrh

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 Před 3 lety +9

    welcome to ኢምር እና ኮረ ፈረሀ ልይ ናቸው ❤️♥️

  • @user-lh5ql6ri9m
    @user-lh5ql6ri9m Před 5 lety +4

    ፈሪሀ የኔውድ ስወድሽ

  • @mmayfano1297
    @mmayfano1297 Před 2 lety +4

    ኤሚር የተመታኸው ለፈሪሀ ብለህ መሆን አለበት

  • @BustaniBustansabit
    @BustaniBustansabit Před 2 měsíci +1

    Mehamet habezak imir anten farto meselek inde lefariha bilo new enji

  • @user-hf2cq8qr7y
    @user-hf2cq8qr7y Před 5 lety +12

    ኢሚርዬ የኔ ውድ ፈሪሀ አሣዘናችሁኝ

  • @user-nb2dw7mv2j
    @user-nb2dw7mv2j Před 4 lety +6

    ካሱ አትጃጃይ ኢሚር አይፈልግሽም

  • @yopitamkasd1800
    @yopitamkasd1800 Před rokem

    ምህመት ለእህቱ አለው ነገር ደስ ይላል ግን አያስተውልም ችግሩ አይይ ምህመት ድንጋይ ራስ ነገር😅😅😅😂

  • @v_n_k9339
    @v_n_k9339 Před 5 lety +7

    Kkkkkkkk wayii kansuu😂😂😂😂😂

  • @melesol7073
    @melesol7073 Před 4 lety +10

    ፈሪሀ እዚህ ጋር በጣም አሳዘነችኝ

  • @NeverGiveup-yl3qb
    @NeverGiveup-yl3qb Před 5 lety +5

    እኔ ግርም ሚለኝ ፈሪሃ ሰው አይደለችም መሀምት ለራሱ አለሙን እየቀጨ እሳን ይጫናታል ሆ ማሰቢያው የተበላሸ ዱዝ
    የፈሪሃ እርምጃና ቦርሳ ክክክክ
    ካንሱ እየሮጠች ስትመጣ ምትጋጨኝ መስሎ ዞር ማለቴ 😂😂😂

    • @kwtkwt2690
      @kwtkwt2690 Před 5 lety

      Ere endet beselku enes bezeche kansu emtebal

    • @kwtkwt2690
      @kwtkwt2690 Před 5 lety

      Koy ene yemelew gen feker kebekel drama ayedelem ende yematelekulen

  • @Jah_black
    @Jah_black Před rokem +1

    የሌባንት እርጋታ ደስይላል 😊

  • @user-ob5lj9sn5j
    @user-ob5lj9sn5j Před 9 dny

    እደኮራይ ያለ ጓደኛ ይሰጠን❤❤❤

  • @eigsiv5340
    @eigsiv5340 Před rokem +2

    የሀበሻ ሴቶች ግን ፊልም መሆኑንምኮ እረሳችሁት😂😂

    • @jmela5844
      @jmela5844 Před rokem

      ቀላል እርሳነው እኔማ ፈልም ሆነን እርስቸ አለቅሳለሁክክ

  • @oumeritube118
    @oumeritube118 Před rokem +2

    ጦር ሜዳ ነዉ እሚመስለዉ ወይዞሮ ሀትሴ🤣🤣

  • @user-kj8tm9mr8v
    @user-kj8tm9mr8v Před 5 lety +10

    እሄድራማ እንዴት ነዉ ሞተዎይስ በህዎት አለ እባካቹ ላታስጨርሱን አታስጀምሩን

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha Před 5 lety +1

    ምህመት.እውነት.ኢሜር.አተን.ቀርቶ.ሌላም.ይከላከላል.ኢሜር.የኔ.ማር.አዞክ.በመተውክ.ጎበዝ.አደቅካለሁ.እናትህንም.ደሞ.ለመረዳት.ሞክር.ቆጆ

  • @tewabechlodamo9268
    @tewabechlodamo9268 Před 5 lety +2

    Ye feriha nager betam yesazinal

  • @rahimahm2618
    @rahimahm2618 Před 5 lety +34

    የስ ዛሬ አንደኛ ነኝ እስቲ ላይክ አሳዩኝ ነብሰጡር ስለሆንኩ ነኝ 😝😝😝😝😂😂😂

    • @user-ct8oc5ke8f
      @user-ct8oc5ke8f Před 5 lety +1

      rahimah m በሰላም ይገላግልሽ መቸም ለኮሜት ብለሽ እዳይሆን ክክክክክ

    • @NeverGiveup-yl3qb
      @NeverGiveup-yl3qb Před 5 lety +1

      rahimah m እኔም

    • @user-vl8yv8sv4c
      @user-vl8yv8sv4c Před 5 lety

      አንችሀገሬልገባነውአላልሽምነበርእንደ

    • @rahimahm2618
      @rahimahm2618 Před 5 lety

      @@user-vl8yv8sv4c አዎ ብዬ ነበር ውዴ ለአረፉ ትሄጃለሽ ብለው ከለከሉኝ 😢

    • @rahimahm2618
      @rahimahm2618 Před 5 lety

      @@user-vl8yv8sv4c ደግሞ ማሽአላህ የማስታወስ ብቃትሽን አድንቄዋለሁ ማሽአላህ ውዴ 😂

  • @zahrawelyu8421
    @zahrawelyu8421 Před 5 lety +8

    አረ 100 አጋጋቹን አኮ ይለቀቅ 🙏🙏🙏

  • @user-ms8xm5xg9y
    @user-ms8xm5xg9y Před 3 lety +2

    መሀመት የሆንክ ከብት ነገር ነህ እሱ ዝም ያለህ ለፈሪሀ አዝኖ ነው እንጂ ፈርቶህ አይደለም

    • @eigsiv5340
      @eigsiv5340 Před rokem

      ጦሽ በሉ የሀበሻ ሴቶች😂😂

  • @bayushbddjds1518
    @bayushbddjds1518 Před 2 lety +2

    ኢሜር ደስ ሚል ስቃይ