Video není dostupné.
Omlouváme se.

ፈሪሀ ክፍል 100

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 02. 2019
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ CZcams: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official CZcams Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek

Komentáře • 525

  • @user-jz3mb8tk7x
    @user-jz3mb8tk7x Před 4 lety +182

    ሶፍያ ሀሰን በጣምነው እምታምርው የኔውድድድድ ደግሞ ደስትይኛለሽ ማነውእደነ ደስእሚለው

  • @user-di3ll9ob9b
    @user-di3ll9ob9b Před 3 lety +94

    ሶፍያ ጡሩ ሰው ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ማርየ

  • @gossaye9589
    @gossaye9589 Před 5 lety +145

    ሶፍያ ሀሰን በጣም ነው የምወዳት ንግግራ በጣም ይማርከኛል አለቅሳለሁ የኔ ውድድድድ 😘

  • @mdainahasssiii3885
    @mdainahasssiii3885 Před 5 lety +275

    ፈሪሀና እሚረ የምውድ ላይክ ግጭሉኝ ማሬች ካራይም እምድዛ

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i Před 5 lety +396

    ላራን የሚወድ ላይክ በሉኝ

  • @user-xj8gj4ry1u
    @user-xj8gj4ry1u Před 4 lety +79

    ሶፊ የኔ ማር ስወዳት ስርኣትዋ ደስ ሲል

  • @user-nl7kb4xl9t
    @user-nl7kb4xl9t Před 4 lety +78

    ላራ እና እናቷን እሚውድ

  • @aishaaisha2573
    @aishaaisha2573 Před 5 lety +170

    ውይ ሦፊያ ሀሠን እንዴት እደምወዳት ንግግሯ በጣም ነው ደሥ የምትለው

  • @tubea6779
    @tubea6779 Před 2 lety +54

    ሶፊያ ሀሰን ተባረኪ የኔ ዉዲ😍😍

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +42

    ፈሪሀንአለማድነቅ አይቻልም ምክንኛቱም ትግሥቷሚሥጥሯ በጣምጎበዝናት💔💔😘😘

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 Před 5 lety +62

    ሶፊ ፍቅር ስወድሽ መልክሽም አነጋገርሽም፡፡ስታምሪ፡፡ይመችሽ ቆንጆ፡፡ነሽ ፈሪሀን እርጃት፡፡ሰሂርና ካንሱ ይድፋችሁ፡፡

  • @fatumamohamed1007
    @fatumamohamed1007 Před 5 lety +106

    ላራ ምርጥ ሠው በራሶ የምትተማመን ምርጥ ሠው

  • @user-fr4px7rq8z
    @user-fr4px7rq8z Před 4 lety +53

    ኣምላኬ ሆይ እንደ ፈሪሃ ትግስት ሰጠኝ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +17

    ሶፍያ የኔዉድ ስረአትሽ ሁለነገርሽ ያምራል💖💞💞💞❤❤❤💞😍😘💓

  • @user-ms8xm5xg9y
    @user-ms8xm5xg9y Před 3 lety +25

    ሶፍያ የኔ ውብ ስወድሽ የኔ መልካም💕💕💋

  • @zab544
    @zab544 Před 4 lety +40

    ፈሪሀ ማሬ ስወድሽ አይዞሽ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +64

    ሶፍያ በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት💞💞💞💞💞💞

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +33

    ኮራዬ ፈርሀ ኢሚር ዛሃራ ላራ ሶፍ ትለያላችሁ ስወዳችሁ

  • @bortokanamodera9824
    @bortokanamodera9824 Před 4 lety +42

    ፍርሀ እወድሻለሁ እህቲ

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 4 lety +42

    የመሀመድ ሚሥት ካሡ ሀንዴ ይድፋችሁ ኢሜር ኮራየ ፈሪሀ ላራ ሥወዳችሁ ከልቤ ነው እናንተ በፍቅር በሰላም ኑሩልኝ

  • @user-om2xf8cz4q
    @user-om2xf8cz4q Před 5 lety +125

    እንደኔ ደስያለው ላይክ ይግጨኝ ፈሪሀ ስወድሽ

  • @mekiyaabdilhadi1998
    @mekiyaabdilhadi1998 Před rokem +9

    አይ ሰሂሪ ቲጋርመሌች አያቹ ፈሪሀና እሜሪ በጢለቻም ዉስጥ ፈቅር አለሀ ስያምሩ

  • @user-ht4qj3tg6j
    @user-ht4qj3tg6j Před 4 lety +18

    መሃመት ሚስትህ እናትህን ስትሰድብ ዝም አልክ ዱዝ የንክ ነገር
    ዘሃራ የሰው ስታጸዳ የራሷን እረሳች አለች!! እኮ እቺ መድረሻ ቢስ መጠጊያ አታ እንዳልተጠጋች ሁሉ የቤቱ እመቤት እኔ ነኝ አለች

  • @user-th2kd7kw6t
    @user-th2kd7kw6t Před 7 měsíci +6

    ሌቨንትኮ ቆንጆ ነው በዛ ላይ ረጋ ያለ👌👌👌🙄🤔😂

  • @user-tm1zk6qe3i
    @user-tm1zk6qe3i Před 4 lety +32

    ሶፊያ ሀሠን ውደ ስታምር አቤት ጦባይ ውብብብብብ

  • @user-gy1bc5du1v
    @user-gy1bc5du1v Před 9 měsíci +7

    ሶፊ የኔ ማር ስወዳት ስርኣትዋ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Před rokem +8

    ዉይ እርጋታ ሌቫንት ተመቸኸኝ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @atsghsgshdhdj3261
    @atsghsgshdhdj3261 Před 5 lety +47

    ሶፍያ ሀሰን ማር ነገር ናት

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Před rokem +6

    የሥደት እህት ወድሞቸ እደትናችሁልኚ የኢትጰያ ልጆች በሙሉ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሠላም ለናተ ይሁን ውዶቸ❤❤❤❤

  • @bushramohammed3451
    @bushramohammed3451 Před 2 lety +8

    ወይኔ ኢሚር ነገር መለቃቀም ሢወድ ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +7

    ፈሪሀየ ኢሚልየ ማር ናቹ በፍቅራቹ ቀጥሉበትጂ💞💞💞💞💞❤❤❤❤😘😘😘🙏💔💓💓💓

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +12

    በአድ ፎቶ አምስትሺሂ ልሬ😂😂😂አይካሱ ኢሜርንላታገኝዉ ብርሺን አጨርሽ😂😂😂🤧🤧

  • @hadramohammed8464
    @hadramohammed8464 Před 4 lety +29

    ወይ ኮራይ ስወድህ 😘😘😘😘

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před 8 měsíci +4

    ቢታረቁም ይሄን ፎቶ ሲያይ መልሰዉ ስለሚጣሉ በአንድ ፊቱ ተገላገልሺ ፈሪሀ እድሜ ለካሱ😂😂😂😂ነጻነሺ በቃ

  • @tidi2528
    @tidi2528 Před 3 lety +7

    ላራ የኔ ውዴ በጣም ነው ደስ የምትይኝ ይኸስ አድስ እብደት ነው አልሺ ውነትሺን ነው የኔ አስታዋይ

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 Před 5 lety +27

    ሶፊያ የምትባልጅ ደስ አለችኝ።

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc Před 3 lety +6

    አይ ሰሂር አምላክ ነፍሱን ይባርከው አለች የገንዘብ ነገር አይሆንልሽ 😂😂

  • @cifufuugifuguig6271
    @cifufuugifuguig6271 Před 3 lety +7

    ካንሱን ይዘህ ውጣ ሃብታም አሳድ ለፈሪሃም አምላክ ያውቃል የበለጠ ታገኛለች ግን ፈሪሃ ውዴ ይሂድ አትለምኝው

  • @user-pq6tq7xr2r
    @user-pq6tq7xr2r Před 5 lety +47

    ዉይ ፈሪሀ እደትናችሁ ቆይ ለምን ጠፋችሁ ካሱ ዉዴ እብደትሺ ለቀቀሺ

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Před 2 lety +4

    እዳው መከፈሎሁ በጣም ነው ደስ የሚለው በተለይ ለሆናል ዘልዛላው ጉረኛው

  • @bitanyabegashaw3801
    @bitanyabegashaw3801 Před 5 lety +16

    ውይ ለካ ያልሞተ ሰው ይገናኛል ክክክ እንኳን ደና መጣቹ ግን ጨጓራዬ በናንተ የተነሣ ተመላልጧል ማሣከሚያ ግድ ነው ታመጣላቹ።

    • @sssaaa625
      @sssaaa625 Před 4 lety

      💗💗💗💗💛💛💛❤❤❤

    • @user-br1de8ty8z
      @user-br1de8ty8z Před 4 lety +1

      ክክክክክክክ አይዞሽ ያሳክሙሻል አንች ብቻ ተመላለጭ እሺ ማሬ

    • @user-ht4qj3tg6j
      @user-ht4qj3tg6j Před 4 lety

      @@user-br1de8ty8z ክክክክክ

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Před 2 lety

      እኔራሡ ልቤንአጣሁት💔💔

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Před rokem

      😂😂😂

  • @user-yc9rw5mt8g
    @user-yc9rw5mt8g Před 2 lety +8

    እንደ ኮራየ ምርጥ ጓደኛ ኣለ ይሆናል

  • @wkssih174
    @wkssih174 Před 3 lety +9

    ወይኔ ኮራይስወድህ እዳተ ያለ ጓደኛ ዋውውውውውው

  • @bortokanamodera9824
    @bortokanamodera9824 Před 4 lety +8

    ሶፍያ ሲወድሺ የኔ አቅለኝ

  • @abdatugalato527
    @abdatugalato527 Před rokem +7

    ferhi and Emir😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @hjjdhndbhsh9339
    @hjjdhndbhsh9339 Před 3 lety +5

    ውይሶፍያ ሀሰን የኔውድ ስወድሽ

  • @user-ul4xm6xu5g
    @user-ul4xm6xu5g Před 4 lety +13

    ሰሂር እህ አረምነው አጠገብሽ ሆኘ ብሆን ይድፈሽ እህህህህህህ አስጠላኝ ወላሂ ሰሂር ንክስ ላርግሽ

    • @user-qs7hy1du4j
      @user-qs7hy1du4j Před 2 měsíci

      እኔም ባገኛት እነክሣትነበርኧር

  • @user-yw6yq4fv9z
    @user-yw6yq4fv9z Před 5 lety +10

    ዋው በጣም ደስ ይለል በዝዉ ቀጥሉባት እባካችሁ አጉታችሁን አትቋርጡት ዳግሞም በናታቸዉ የፍቅር ነገርንም ልቀቁልን ፒልስ

  • @user-fl8zp4jq7x
    @user-fl8zp4jq7x Před 3 lety +4

    የሪዛ ሱቅ ግርጊዳ ላይ ቁራን አለ ማሻአላህ

  • @rezaulkarim9933
    @rezaulkarim9933 Před 5 lety +7

    እናመሰግናለን እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @emra.aswabemranaswab9368
    @emra.aswabemranaswab9368 Před 5 lety +17

    አይ ኮራይ የመጠጥ ነገር ይጠናብሀል

  • @user-xb8qx3qw8e
    @user-xb8qx3qw8e Před 5 lety +20

    ላራየ የኔ ውድ እህት ስወድሽ እኮ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +3

    ሰሂር ደህናነጋዴሆንሽ ይድፋሽአቦ✊✊✊🙄🙄🙄😁😁😁

  • @user-fg6mj6bm5l
    @user-fg6mj6bm5l Před 3 lety +21

    ሶፊያ ሀሰን የኔቆጆ ስወዳት

  • @fetyabehone6767
    @fetyabehone6767 Před 10 měsíci +2

    ሶፊያ ፊሊሙለይ ቢትቆይ አሪፍናበር❤❤

  • @woynraya2325
    @woynraya2325 Před 5 lety +9

    ፈሪሀ ውስጤ ነሽ የእኔ ውድ

  • @milohazell1073
    @milohazell1073 Před 5 lety +12

    ጉድ ኮ ነው የት ነበራችሁ እስከ አሁን ስታጠሉ እኔማ ተስፋ ቆርቼ በ አረብኛ 134 ደርሻሎው

  • @user-ry8ro7cx9p
    @user-ry8ro7cx9p Před 2 lety +3

    ሶፈያየኔዉድአላህይጠብቅሽማማየ

  • @user-fp3fo4lb2s
    @user-fp3fo4lb2s Před 5 lety +11

    እንኳን ደህና መጣቹ ውዶች ምነው መጥፋት

  • @hasankadir1741
    @hasankadir1741 Před 5 lety +8

    ውይ ሰሂር እድሜሽ ይጠር

  • @MM-rt7wz
    @MM-rt7wz Před 5 lety +7

    ዉይ አጓጉታቹን ጠፋቹ እንኳን በደና መጣቹ እኔማ በ አረብኛ ጀመርኩ

  • @samirataju2911
    @samirataju2911 Před 25 dny

    Sila terakachu desibilognal fariha yene wud ❤

  • @JameilMhmed
    @JameilMhmed Před 7 měsíci +2

    የመሀመትን ሚስት እማላይበት አገር በሄድኩ😂😂😂😂😂

  • @JuuuiHahsje
    @JuuuiHahsje Před měsícem +1

    ፈሪሀ ባለቀሰች ቁጥር እኔም አይኔ. አበጠ😢😢😢

  • @rahimahm2618
    @rahimahm2618 Před 5 lety +8

    ኢሜር ናፍቀከኝ ነበር 😋

  • @melesol7073
    @melesol7073 Před 4 lety +15

    አዝራ "የት/ቤት እርሰ መምህር ነኝ?"😀😀#

  • @languagelanguage8375
    @languagelanguage8375 Před 3 lety +5

    የፈሪያ
    ያክስት ልጅ
    ኮራይ ላራ ምርጥ ሰው

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 Před 5 lety +6

    እንኳን ደና መጣችሁ ቅደም ተከተል ልቀቁልን እባካችሁ

  • @user-fg6rp9rv7z
    @user-fg6rp9rv7z Před 5 lety +9

    በጣም ትገርማላቹ ለምን ኣቋረጣችሁ እንዳይለምዳቹ

  • @hossenhossen6502
    @hossenhossen6502 Před rokem +2

    ሶፊያ ሀሰን የኔውድ ተባረኪ

  • @wuebanchiethiopia
    @wuebanchiethiopia Před 2 lety +3

    በእውነት:ይህ:ድራማ:በጣም:ልብ:የሚነካ:የገሀዱን:አለም:በእውነት:መነፀር:የሚያሳይ:በእውነት:ድራማ:ሆኖ:ነገር:ግን:እኔ:ድራማውን:ሳየው:ድራማ:ነው:ብየ:አይቸው:አላውቅም:እውነትን:ያየሁ:ስኪመስለኝ:ጠልቄ:ገብቸ:የሚያሳዝነው:ነገር:ሲያስለቅሰኝ:ክፍ:የሚሰሩ:ሰወች:ሲያናዱኝ:መልካሙ:ነገር:ሲያስደስተኝ:ልክ:ድራማውን:ስጨርስ:ነው:እራሴን:የምጠይቅ:እንዴ:ለካ:ድራነው:እላለሁ::ይህ:የሚያሳየው:የተዋናኞች:ብቃት:በዚች:ምድር:ላይ:ያለውን:እውነታ:የራስን:ማነት:እረስቶየለለን:ማነት:በእራስ:ላይ:መጫን:እውነቱ:የታወቀ:እለት:ውርደት:መሆኑ::ፍቅር:በሀብታምነት:እና:ድህነት:መካከል:ያለው:ልዩነት:እና:ልጆች:ያለፍላጎታቸው:በቤተሰብ:ተገደው:ማግባታቸው:ምን:አይነት:ችግር:ላይ:እንደሚጥላቸው::በመጨረሻ:እውነተኛ:ፍቅር:ብዙ:መሰናክል:ቢበዛበትም:መቸው:እንደማይሞት::ለሚዋደዱት:ሰውች:ምን:አይነት:ፈተና:እንደሆነ:ቁልጭ:አድርጎ:ያሳያል:በእውነ:ልብ:ይነካል:የፈሪሀና:የእሚር:ፍቅር:እረፍት:አልባ:ፍቅር:ሆኖ:ነገር:ግን:ፍቅር: ፍቅር:እስከመቃብር:መሆኑ:ደግሞ:ያስደስታል::ምንጊዜም::ልብ:የሚያፈቅረው:አንድ:አና:አንድ:ሰው:ብቻ:ነው::ደጋግሜ:አየሁት:ነገር:ግን:ደራሲው:ፈሪሀን:በመግደሉ:ተናድጃለሁ::የቱርክ::ድራማ:ጥሩ:እያደነቅነ:አይተነው:መጨረሻ:ወይ:በጣም:የሚዋደዱ:ሰወችን:አንዱን:ይገላሉ:የፈሪሀ:መሞት:በጣም:አበሳጭቶኛል::ያን:ሁሉ:ችግር:እና:ስቃይ:አሳልፈው:በሰላም:በፍቅር:እንደሚኖሩ:ደራሲው:ቢያደርግ:ይበልጥ:ይወደድ:ነበር::ለማንኛውም:ለደራሲወች:ለተዋናኞች:በቋንቋችን:ተርጏሜወች:ስጋናየ:ከፍ:ያለ:ነው:በርቱ:በእውነቱ:ትልቅ:ትምህርት:አግኝቸበታለሁ::በድጋሜ:ላቅ:ያለ:ምስጋናየ:ይድረሳችሁ::

  • @user-gn2iz2sk2d
    @user-gn2iz2sk2d Před 5 měsíci +2

    Emir&feriha❤you

  • @qasim2074
    @qasim2074 Před 5 lety +5

    ፈረሀሰወድሽ

  • @tidi2528
    @tidi2528 Před 3 lety +5

    ኢሚር በግ ነገር ነህ እሺ አተን ስለምወድህ ነው ቀለበቱን ያፈረሰይው

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Před rokem +5

    እናመሠግናለን አቅራቢወች🙏🙏

  • @keryashafi8996
    @keryashafi8996 Před 2 lety +2

    ሶፍ የኔ ጣፋጭ

  • @AsgedetAsrat-tp8kd
    @AsgedetAsrat-tp8kd Před 8 měsíci +1

    Anie Emir Ana feriha and lay sihonu kansu stnaded beTam niew yemiyasqeN😂😂😂😂

  • @user-hb2vb8nr4h
    @user-hb2vb8nr4h Před 7 měsíci +2

    yen wed sofiy❤❤❤

  • @user-ip4fh6el2r
    @user-ip4fh6el2r Před 5 lety +9

    በናታችሁ በነካ እጃችው የፍቅር ነገርንም ልቀቁልን

  • @makiamakia5562
    @makiamakia5562 Před 5 lety +15

    ከ100 በላይ ያለውንም ልቀቁልን ውዶቼ 💖💖💖

  • @mekdeshayle2140
    @mekdeshayle2140 Před 5 lety +7

    የተቀማ ህይወትን ላኩልን

  • @ummusalma1223
    @ummusalma1223 Před 5 lety +9

    Larane yamewade like gechuye

  • @HayatYimer-oe3uc
    @HayatYimer-oe3uc Před 7 měsíci +2

    እረዉይይይይ የፈሪሀወድሚስት አቃጠለቺኝ እህህህህ

  • @user-re7po7hj5g
    @user-re7po7hj5g Před rokem +3

    ካንሰ መቸም ያች አይሀንም ኢሚር የፈሪሀ ብቻ ነዉ አሳቅብጭ

  • @user-te9mo7pu3n
    @user-te9mo7pu3n Před 5 lety +13

    በጎግል አይቼዋለሁ ሁሉንም በጣም ያሳበደኝ ፊልም ነው ቢያንስ አስር ጊዜ ይሆናል ያየሁት በጎግል

    • @user-er4ok4xs2f
      @user-er4ok4xs2f Před 5 lety

      ጎግል ላይ አጣሁት እስኪ ንገሪኝ እንዴት ነው ማገኘው

    • @milohazell1073
      @milohazell1073 Před 5 lety

      ክክቅቅ ስታስቁ

    • @user-te9mo7pu3n
      @user-te9mo7pu3n Před 5 lety +3

      Google ላይ ትገቢና ሰርች የሚል ይመጣልሻል ከላይ ከዛ እዛ ፈሪሀ ክፍል መቶ ብለሽ ፅፈሽ ግቢ ከዛ ሁሉንም ታገኛለሽ ከዚ በኃላ ያለው ያበደ ነው እኔ አእምሮዬ ወስዶብኛል ሀገር ልገባ ነው በዚ ፊልም የመጣ እዛ ኔት ስለሌለ አርፈዋለሁ እፉፉፉፉ

    • @user-er4ok4xs2f
      @user-er4ok4xs2f Před 5 lety

      @@user-te9mo7pu3n አመሰግናለሁ የኔ እህት

    • @user-er4ok4xs2f
      @user-er4ok4xs2f Před 5 lety +1

      @@user-te9mo7pu3n ግን ይገርማል ለፊልሙ ብለሽ ከአገር ይከብዳል kkk^k

  • @malakbh1083
    @malakbh1083 Před 7 měsíci +2

    Emir & feriha ❤️ you

  • @lobaba8365
    @lobaba8365 Před 5 lety +5

    sofya Hassan yane konjoo sewadshe

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 Před 3 lety +3

    ዋውውውውውው አሪፍ ነዉ ነጋ ሣልተኞ

  • @user-gq5xr6fb6i
    @user-gq5xr6fb6i Před 5 lety +8

    ዉይ ልቤ እደተጠለጠለ መጣችሁልን

  • @jamilasalah5816
    @jamilasalah5816 Před 2 lety +3

    mashallah 💚💛❤🙏☪️💕👈🏾

  • @user-ul4xm6xu5g
    @user-ul4xm6xu5g Před 4 lety +8

    ሶፊ የኔ ማር ምን ላርሽ እህህህህ ሳም ማር

  • @HayatMohammed-gb9bl
    @HayatMohammed-gb9bl Před 9 měsíci +2

    i love you koray and sofiya

  • @yalfyihun8378
    @yalfyihun8378 Před 5 lety +8

    wawu........betam des yilal!

  • @zab544
    @zab544 Před 4 lety +7

    ከንሱ፡ ሠህር ፡ አይሱን ፡ ሠንም ፡ መህመት ፡ በአንድ ላይ አርጎ መቃጠል ነበር እፍፍፍፍፍፍ

  • @eth8594
    @eth8594 Před 5 lety +29

    ጉድ እኔ በአረብኛ 199ድረስ አይቸው ነበር ግን በአማርኛ ነው ደስ የምለው

  • @rosalovemarew5481
    @rosalovemarew5481 Před 5 lety +5

    Sofiya u so lovely girl god bless you 🙏🙏🙏 really feryiha she needs by this time someone

  • @dhfffeghgd419
    @dhfffeghgd419 Před 2 lety +2

    ሳፊ የኔ ቆጆ🥰❤️

  • @sarasebrina3946
    @sarasebrina3946 Před 5 lety +10

    101 ልቀቁልን እንዳታቋርጡት

  • @yemekdelalj1726
    @yemekdelalj1726 Před 5 lety +2

    Korayi yanten ayinet yabsaln

  • @maseye471
    @maseye471 Před 5 lety +9

    Well cam ferry keta new