Video není dostupné.
Omlouváme se.

ፈሪሀ ክፍል 114

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 03. 2019
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ CZcams: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official CZcams Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek

Komentáře • 738

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 Před 4 lety +97

    የፈሪሀ ቤተሰቦች ጨካኝ ናቸዉ አባቷን ጨምሮ የኤሚር የጤንነት ሁኔታ እንኳን መጠየቅ አልቻሉም ደነዞች ዝም ብሎ ልጄ ልጄ ይላል እንዴ ኤሚር የፍቅር ሰው ነክ የኔ ሚስኪን

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 4 lety +172

    እፈፈፈፈፈፈ ኢመሪየ የኔ አድናቂ እንዳተ አይነት አፉቃሪ ሺ አመት ይኑር

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 Před 5 lety +116

    አምላኬ ሆይ እንደ ኤርሚ ከልቡ የማፈቅር ባልልልል ስጠኝኝኝኝኝ አሜንንንንን
    ውይ ፍቅርርርር እንደት ደስስስየሚል የልብ ስቃይ ነው ውይ

    • @user-uv9qr6tr2n
      @user-uv9qr6tr2n Před 9 měsíci

      አሜን 3 ግን ስቂያችው ብዛ😢😭

  • @user-yf1ge1ps4d
    @user-yf1ge1ps4d Před 5 lety +249

    እንደ እምር አይነት አፍቅር ያስጠን

    • @aeemirates7977
      @aeemirates7977 Před 5 lety +3

      አሚን

    • @zab544
      @zab544 Před 4 lety +3

      ኢሚር ፍቅራኘ ቡዙ ነዉ 10 ሴት አሌኝ ፈሪሀ ፍቅራኘ ቡዙ ነዉ 10 ዎንድ አሌኝ አንደድ ሠምንት ይቃይረል kkkkkkkk😂😂😂 ደስ አይልም ኢሚር እነ ፈሪሀ ፍቅር እዉነት ከሌ ደስ ይላሊ

    • @aslieyasu2057
      @aslieyasu2057 Před 4 lety +1

      ኣሜን

    • @mizigalltigray3855
      @mizigalltigray3855 Před 4 lety +1

      Amen (3)

    • @sameeraalbalooshi8191
      @sameeraalbalooshi8191 Před 4 lety +1

      አሚንንንን

  • @hawaw5530
    @hawaw5530 Před rokem +25

    ኢሚር ኢሚር እምትሉት ኢትዮጵያ ውስጥ እደኢሚር አፍቃሪ አገኛለሁ ብላቺሁ ሲጥ እዳትሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 Před 5 lety +129

    ፈሪሀ እና ኢሚር እንኳን በሰላም ወጣችሁ ከዛ የተረገመ ሰውዬ

    • @Toto-zr9qn
      @Toto-zr9qn Před 5 lety +4

      አሊል እኩ አቅም የልውም ቡቅቦቃ የሁንክ ንገረነህ ክክክ

    • @saarauae7093
      @saarauae7093 Před 5 lety +1

      Sarye ayensh yetfa ache awire

    • @baretbaret1797
      @baretbaret1797 Před 5 lety +1

      @@Toto-zr9qn etho

    • @gdjgvdj4949
      @gdjgvdj4949 Před 4 lety +1

      በጣም

  • @user-be4eq4oi5p
    @user-be4eq4oi5p Před 4 lety +65

    ኢመር የኔጀግና የኔ ልብ ቀጥ ልትል ደርሳለች ወይይይ እውነት ነው የሚመስል ልቤ ቱር አለች በፈጣሪ 😥😥😥😥😥ፍቅር ለካ እንዲህ ነው😥😥😥😥

    • @user-rl9lf8ru5z
      @user-rl9lf8ru5z Před 9 měsíci

      Tur alach. Dass yelal😅😅😅😅😅😅

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +20

    እዉነት የመህመትን እቃ ቆርጦ ለዉሻነበር መሥጠት እዴት እደምጠላዉ የሆነ ብጥርቅ ነገርነዉ🙄🙄🙄😤😤😤🤨🤨🤨🤣🤣🤣

  • @user-di3ll9ob9b
    @user-di3ll9ob9b Před 3 lety +26

    ኢሜር የምር ጅግና ነህ ፈሪሀ የንየ ቆንጆ💞💞💝💝💝

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +20

    ሀምሳ ቢወለድ ሀምሣ ነዉ ጉዱ እደ ኢሜር አይነት ይበቃል አዱ💪💪👌👌💞💞😥😥የኔ ዳይመድ ኢሜርየ ነፍ አመት ኑርልኝ ስወድህ ፍፍፍፍፍፍፍ💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤😥😥😥💔💔👌👌👌👌

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +114

    ፍቅር ማለት እንደ ኢሚርና ፈሪሐ ነው ትእግስተኛ መሆን ስወዳቹህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xj8gj4ry1u
    @user-xj8gj4ry1u Před 4 lety +39

    እሰይ እንኳን ደስስ ኣለቹ የኔዎች ፈሪሀና ኢሚር

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 Před 5 lety +374

    ፈሪሀ አንደኛ እስኪ የምትወዷት

  • @aeeazz9432
    @aeeazz9432 Před 5 lety +46

    ውይ ሰሂር አንችን ያገባ እዳ ገባ ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ😁😁

    • @lemlemshegye3986
      @lemlemshegye3986 Před 5 lety +2

      ኖርማል ፀበዋ እንደዚህ እመሥለኛል

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Před 2 lety

      የምራትጥጋበኛሆነችባቸዉ😂😂😂😂

  • @hiahhiaah6150
    @hiahhiaah6150 Před 3 lety +17

    እሚሪ የኔ የኔ የኔ ጃግና በጠም ነዉ ያደነቁሁ ዉድድድድ ፈራሃና እሚር በጣም ነዉ ምወዳቹሁ

  • @fafimanche7802
    @fafimanche7802 Před 5 lety +40

    ኢሚር የኔ ውዴ ለፈሪሃ አንተ ብቻ ነህ የምትጨነቀው ሌላው ዝንብሎ ነው በተለይ ምህመት የሚባል የወንድም ጨካኝ የመጨርሻ ስጠላው አሳማ ነገር👊👈

  • @zuzubintbaba4656
    @zuzubintbaba4656 Před 5 lety +59

    ኢሚር ፈሪሀየ ኡፍፍፍ ስወዳችሁ

  • @muhabahu1399
    @muhabahu1399 Před 4 lety +43

    ፈሪሐ ትወና በጣም ትችላለች

  • @aal4746
    @aal4746 Před 5 lety +48

    ኢሚር የኔ ጀግና ስወድህ

  • @zuzubintbaba4656
    @zuzubintbaba4656 Před 5 lety +133

    ኧረረ ኢሚርር የኔማር ለወደዱት መሞት ግዲነው ኡፍፍፍፍፍፍፍ

    • @eskedarteshome614
      @eskedarteshome614 Před 4 lety

      Hfjsgfhhjskwhdjofgkfjhdhdowfvd nm do h f's u igxjiesfnjkri oh djorfordnk u rfjirjue dc nkkd hi okjfitdfhhddgudfkdgotfjd

  • @saedaal3595
    @saedaal3595 Před 5 lety +88

    እንደ መህመት አይነት ወንድም አይስጣችሁ ጀዝባ የወንድ ግማሽ

    • @sdvb691
      @sdvb691 Před 4 lety +2

      Gazebo yawned gimashi yalishiy liji weseta nashi

    • @user-kz3ce2lw7f
      @user-kz3ce2lw7f Před 4 lety +2

      😂😂😂😂አረአታሥቁኝክክክ ትክክል ኤጭ

    • @heemh7690
      @heemh7690 Před 4 lety +2

      እውነት ነው ውሻነው

    • @naemamekonen5792
      @naemamekonen5792 Před 4 lety

      እኔአለኝምንላድርግ

    • @emansabt1958
      @emansabt1958 Před 4 lety +1

      ረ ግማሺም አይሆን ደነዝ ነው የምር

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +7

    ኢሚልየ የኔማር ምነዉ እዳተ አይነት አፍቃሪ ቢሠጠን የእዉነት ፈሪሀየ ማር አይዞሽ ጀግናሽ ጀግና ነዉ💞💞💞💞💞💞💞💞❤❤❤😘😘😘💔💔💔😘😘💓💓💓

  • @MelkamAdisu-bk3cw
    @MelkamAdisu-bk3cw Před rokem +17

    ደስ የሚል ስቃይ ስለ ፍቅር❤❤❤❤❤ረ❤❤

    • @tesfa462
      @tesfa462 Před rokem +1

      አው ነው❤❤❤

  • @nasritesfa8918
    @nasritesfa8918 Před 4 lety +27

    ኢሚር የጀግና ጀግና ለፈሬሀ ብለህ እራስን ሰጠህ ስወዳችሁ

  • @sositereas994
    @sositereas994 Před 5 lety +71

    uuufff የኔ ጌታ ኢሜር መልካም ሰው ለፍቅር መሞት ልክ እዳተ ነው

    • @eskedarteshome614
      @eskedarteshome614 Před 4 lety

      Skhdjsdhhdkshfbfbvffjdhfdisjdhueurowhdvfjwkshfbfbxvhsodnfhdkwoydgdowurgrhroehdjdowkvdjdhskwkgsjsksgsdj. . 1-01 A Xl 2)

    • @aminatjemal2974
      @aminatjemal2974 Před 4 lety

      አይ ተይኝ አንቺው ፊልም ላይ እያየን ተሰቃየን

  • @user-ow5zi4yz2b
    @user-ow5zi4yz2b Před 11 měsíci +6

    ስለ ፍቅር መሰዋት ፊልም ላይ ብቻ እያየን እንፅናናለን

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 Před měsícem

      እረ ለታደለ በፊልም ብቻ አይደለም በእውነት አለምም አለ 😊😊

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 Před 4 lety +11

    ታዲያ በአሁኑ ጊዜ እንዴት ነው እንደ ኢሚር አይነት አፍቃሪ እሚገኘዉ ዉይይይ አሁን አጋድሜ ልጋጥሽ ነው እንጂ እሚሉት የዛሬ ወንዶች ኡፍፍፍፍ እኔስ ባል ማግባትም አልፈልግም ኢሚርዬ አንበሳ እኮ ነህ😚😚😚😘😘😘😍😍😍😍

    • @azizaassen2427
      @azizaassen2427 Před 3 lety

      አልፈልግም አይባልም ድአአረጊ

  • @wuebanchiethiopia
    @wuebanchiethiopia Před 2 lety +8

    ሊበንት:መልካም:ሰው:እደአንተ:አይነት:ደግ:አሳቢወችን:ፈጣሪ:ያብዝልን::

  • @rahimahm2618
    @rahimahm2618 Před 5 lety +154

    ሸህሩ ረመዳን
    የእዝነት ወር ፣የበረካ ወር ፣የራህመት ወር ፣ጎትጓች የሆነው ሰይጣን የሚታሰርበት ወር ፣እስቲ ማነው በኒያ እየጠበቀው ያለው 👍👍አውጡ ❤

  • @user-ef6qc2wh4t
    @user-ef6qc2wh4t Před 3 lety +13

    የፍቅር ጀግኖች እመርና ፍርሀ

  • @user-vm4dr6wh8r
    @user-vm4dr6wh8r Před rokem +27

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል በመዉጣጣቸዉ ደስ ብሎኛል ፊልም መሆኑን እረስቸ ልሞትነበር በጭቀት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሀሊል እስከዘላለምህ አይመችህ አቦ ያድ መኪና ያድርግህ ኢሚር&ፈሪሀ የኔ ስቃየኞች አይዟችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-uv8th8vo4b
    @user-uv8th8vo4b Před 5 lety +27

    እሚር እና ፈርሀ ውድድድድድ

  • @user-ul4xm6xu5g
    @user-ul4xm6xu5g Před 4 lety +10

    እህ አላሀምድሊላ አረ ኡኡኡኡ ደስ ስል እህ የኔ ማር ኢሚር የኔ ውድ ፈሪሀ ስወዳችሁ እሰይ ቲያስህ ነው ሀሊል

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 Před 4 lety +14

    የፈሪሀ ቤተሰቦች ድንጋይ ናቸዉ ልበል በኤሚር እጅ ሆኗ እያዩ

    • @azizaaf6603
      @azizaaf6603 Před 3 lety

      ትንሽ እንኳን አይጠረጥሩም

  • @user-dy9tm4qx2w
    @user-dy9tm4qx2w Před 3 lety +9

    እንደ ኢሚር ፍቅር ያሰጠን ፈሪሀ የኔ ቆንጆ

  • @user-xi7ny2sp2f
    @user-xi7ny2sp2f Před 3 lety +17

    ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @user-ij4zb4dn6g
    @user-ij4zb4dn6g Před 2 lety +16

    ኢሚር እና ፈሪሀ የኔማሮቺ ❤️❤️

  • @appuae6948
    @appuae6948 Před 4 lety +18

    አቶሊቫንት ተናዷን እውነት ለመናገር እሱ ስላላተረፋት ከፊቱላይ የሚታየው ንደትነው ሀሀሀሀሀሀ

  • @gehns9769
    @gehns9769 Před 2 lety +13

    ጉልሱምለፈሪሀሳይሆንለራሷነውየተጨነቀችው

  • @hayatiihayati4344
    @hayatiihayati4344 Před 3 lety +12

    የይሚር አባት አንጆ መልኩ አያምር አነጋገሩ አያምር ኡፉ

  • @tegistedejen6108
    @tegistedejen6108 Před 5 lety +40

    ሪዛ አባቴ 😭😭😭😭😭

  • @user-uv9qr6tr2n
    @user-uv9qr6tr2n Před 9 měsíci +4

    ፈሪሀ እናቱን ሰታዎራ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እናት በጣም ናፊቃኝልች ከፍ ናቸው አሰረች ኢንተርኔትም ሆነ ስልክ እንድጤቅም ፈቃድኝ አይደለም አመት ከ2 ወር እናቴን አላዎራሁም😔😢😭

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 Před měsícem

      ኡፍፍፍ ከባድ ነው የኔ ውድ አይዞን እማ በቻልሽው እንድሰጥሽ አድርጊ

  • @jamilajamila2597
    @jamilajamila2597 Před 2 lety +12

    እሚገረም ፊልም እኮ ነው ዋውውውው በጣም ነው ምወደው

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 Před 4 lety +17

    ሌቫንት ምን አለበት አንተ እንኳን ኢሚር አጠገብ ብቆምለት🤔

  • @user-bz1oh5ne4v
    @user-bz1oh5ne4v Před 5 lety +102

    አይ ፖሊሶች ሁለየ ጊዜው ካለፈ ነው እምደርሱት እማትረቡ ኢሚር ፈሪሀ ስወዳችሁ

  • @user-cg1nh9en9s
    @user-cg1nh9en9s Před 9 měsíci +4

    ኢምርና ፈሪሀ የእውነት ብታደርጉት በጣም ደስ ይል ነበር

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +10

    እኔስ የሚያሥጠላኝ መህመት የወድ ግም ልክ እደሴት😡😔😤😤😤❤

    • @AsAs-rk1ou
      @AsAs-rk1ou Před 25 dny

      የሴት ጅግና እንዳለ ዘነጋሽ መሰለኝ 😊

  • @user-ll2rb4yz8p
    @user-ll2rb4yz8p Před 5 lety +26

    ሊቫንት ምርጥ ሠው በጣም እወድሐለሑ ኢሚር አረካሐኝ ይመችሕ

  • @user-js1ig9xc3x
    @user-js1ig9xc3x Před 3 lety +10

    ውይ ኢሚርየ የኔ ጌታ አሳዘነኝ

  • @BamrikaQ
    @BamrikaQ Před rokem +7

    ያርቢ ኢደ ኢሜሪ አይነት አፈቅሪ ዬሲጠኘ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seadanurye3926
    @seadanurye3926 Před 4 lety +29

    አይ ፖሊስ በሁሉም ሀገር ነው ቦሀላ መድረስ ኢሜር ጀግናው አዳናት ከናተስ ቱ የማትረቡ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +6

    አቤት የሠሂርምላሥ አዳዴታናድደኛለች አዳዴታሥቀኛለች😂😂😂✊✊✊✊

    • @user-ns6yl2hl5r
      @user-ns6yl2hl5r Před 2 lety

      ክክክክ ያለ ሰሂር እና ያለ ሀንዲ ዲራማዉ አያምርም አዳማቂ ናቸዉ🤣🤣🤣

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Před 2 lety

      @@user-ns6yl2hl5r በጣምነዉእምታሥቀኝ ሠሂር🤣🤣🤣

  • @asrisasris4261
    @asrisasris4261 Před 3 lety +12

    ኢሚርየ ጀግና ነህ

  • @hccc7151
    @hccc7151 Před 2 lety +5

    ኢሚር ፈረሀ የኔ ቆናጁ ❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋

  • @user-th2kd7kw6t
    @user-th2kd7kw6t Před 7 měsíci +2

    የኔ ማሮች አሚርም ሲነቃ ፈሪሀ አለ ፈሪሀም ስትነቃ ኢሚር አለች😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍፍ እንደነሱ ያለ ፍቅር ይሰጠን

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 Před 4 lety +16

    ኦናል ስልክ ሲያነሳና አይሱንን በድንገት ሲያያት የሚደነግጠዉ ድንጋጤ ያስቀኛል ፈጣሪዬ ትግስቱን ስጠኝ ሆሆሆ

  • @user-bt6wh2mf3w
    @user-bt6wh2mf3w Před 5 lety +50

    ዉድ ያገሬ ልጅች እዴት ናቹልኝ ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ

  • @temaramohammed7908
    @temaramohammed7908 Před 4 lety +23

    አሚር ነብስነገር ስወዲህ ወዲልጂ እዳተነውጂ ቀሽት ይመቸህ ይመቸህ ፍሪሀልዩ የሆሽጣፍጭነሽ

  • @user-oy7ml6sm3x
    @user-oy7ml6sm3x Před 11 měsíci +5

    ኢሚር እና ፈሪሀ የንማሮች❤❤❤

  • @Asd-pu8qr
    @Asd-pu8qr Před 4 lety +9

    አይ ፍቅር ግን እዴ የሞታለትን ነፍስ ከወቀች በሀለ እሱን ትታ መሄድ አነበረበትም

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov Před 5 lety +14

    አይዋ ማሮች አረፈ አደረጋችሁት እናመሠግናለን በረቱልን

  • @user-bw2fx9ls7j
    @user-bw2fx9ls7j Před 5 lety +63

    እንደ መህመት የሚያናድደኝ የለም ኡፍ ቱልቱላ ከነ ሚስቱ

  • @user-re7po7hj5g
    @user-re7po7hj5g Před rokem +3

    ፍቅር ያለ ፈተና ደሰ አይልም መጨርሻ ዉ ደሰ ይላል

  • @user-ex1ww7bo3c
    @user-ex1ww7bo3c Před 4 lety +11

    ያኔ ማህመት ምባለው ሰውየው እይሉኝ ደሞ እህቴ ለምን ኣተረፋት ይላል የኔ መብሸቅ እንዴት ባረገው ይሻለኛል

  • @azizaaf6603
    @azizaaf6603 Před 3 lety +5

    ኢሜረየ ፈረሀየ እንኳን ከዛ ሠየጣን ሠውየ በሠላም ወጣችሁ

  • @user-er7lj5nn8s
    @user-er7lj5nn8s Před 2 lety +7

    ፐፐ ተወነው እኮ ኢሚር እዳንተ አይነቶች በየቦታው ይወለዱ

  • @looploop7141
    @looploop7141 Před 4 lety +14

    ምህመት የሚባል ቆርቆሮ ቲያሥጠላ

  • @zab544
    @zab544 Před 4 lety +18

    ወዉ ኢሚር ዉድ ፈሪሀ የኔ ማሮች አድነቅዎች ስወዳችሁ

  • @zm2858
    @zm2858 Před 4 lety +18

    እደኔ ምህረት ያስጠላው

  • @selamselam9417
    @selamselam9417 Před 5 lety +33

    ላይክ ግጩኝ እምትሉ ግርም ትላላችሁ

  • @ssaa-xc4sn
    @ssaa-xc4sn Před 2 lety +4

    ፈሪሀ የት ወጫለሽ አይዞሽ ኢሚር እዋ የኔፉቅር አይዞህ

  • @user-ms8xm5xg9y
    @user-ms8xm5xg9y Před 3 lety +5

    ኢሚር የኔ ጀግና ለሚወዱት ምንም ይሆናል

  • @aal4746
    @aal4746 Před 5 lety +45

    ምህመት በኢሚር ምን አስቀናው ፊሪሀ እህትህ ናት እጅ ሚስትህ አይደለችም ደነዝ ምንህም ደስ አይለኝም ምህመት እስከሚስትህ አቃጣይ ነህህህህህ

  • @tigisteshetu156
    @tigisteshetu156 Před 5 lety +18

    ሊባት ምርጥ ሰው እርጋታህ ደስ ይላል

  • @user-re7po7hj5g
    @user-re7po7hj5g Před rokem +3

    ኢሚርየ ፈጣሪ ይማርህ ምንም ሰዉ ይለዉም አሰዘናኝ

  • @mihrettsegaye4515
    @mihrettsegaye4515 Před 5 lety +8

    End Emir ena endeferha yale fiqer yadeln💗💗💗💗💗💗💗

  • @user-gg6ek7hq3v
    @user-gg6ek7hq3v Před 3 lety +4

    ያአንድቀን መዘዝ አለ ዘጠኝ ወር አይመዘዝ አሉ ጉልሡም ህይወትተበላሸ

  • @eigsiv5340
    @eigsiv5340 Před rokem +4

    የኢሚር አባት ሀሳብ የሚባል የለውም👊👊👈😂😂

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 2 lety +4

    መሀመድ ያስገረመው የፈሪሀ መገኘት ሳይሆን የኢሚር አብሮ መኖር ነው ምኑ ጨለሌ ነው በአላህ ስም 😂

  • @Sameera-mv3md
    @Sameera-mv3md Před 2 měsíci +1

    ኢሚርና ፈሪሀ በመውጣታቸው ደስ ያለው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-ht5nh8xi1f
    @user-ht5nh8xi1f Před 17 dny +1

    ❤💋ኢምር የኔ ጀግና😢 በደሰታ ኣለቀስኩ😢❤

  • @user-ob5lj9sn5j
    @user-ob5lj9sn5j Před 8 dny

    ኢሚር እና ፈሪሀ ከዛ መከራ ሰለወጡ ደስብሎኛን❤❤

  • @mihrettsegaye4515
    @mihrettsegaye4515 Před 5 lety +10

    I mss you to Emir $Ferha💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @aal4746
    @aal4746 Před 5 lety +23

    አየ ኡናል አሁን አተም አባት ልትባልነው

  • @user-rf2um2ys1i
    @user-rf2um2ys1i Před 4 lety +19

    ፈርሃ ናኤምር። ዉስጤ ናቹ

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +26

    ኮራይ ውዴ ሚስኪን

  • @MedTi-jv2wh
    @MedTi-jv2wh Před 2 měsíci +1

    ኢሚር የኔጀግና እህ እናተውጋ ተሰቃየሁ 😢😢😢

  • @lemlemshegye3986
    @lemlemshegye3986 Před 5 lety +22

    ኦናል የሚባለው ሠውዬ ችልተኝነትህ ገና ብዙ ይጎዳሀል

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +5

    ትልቁዜና ያተነዉ😂😂😂ዉይሰሂር አረምኑን ሰጠሽ😂😂😂

  • @user-pz4jm6rt4b
    @user-pz4jm6rt4b Před 5 lety +33

    እንደ ምህመት እና ሚስቱ አስቀያሚ የለም

  • @user-cl3yw5xs6g
    @user-cl3yw5xs6g Před 5 lety +23

    ጨንቆኝ ነበር እናመሰግናለን

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +14

    ፈሪሐ ውዴ አይዞሽ የኔ ውድ❤❤❤

  • @cifufuugifuguig6271
    @cifufuugifuguig6271 Před 3 lety +6

    ፈሪሃ ይህንን ሁሉ ስቃይ አይቶ ኢሚር አንቺ ግን በማይረባ ነገር ትነጫነጫለሽ አቶ ሌባትን ስታይ ልብሽን ሁለት አድርገሽ ተለወጥሽበት አቶ ሌባት አስመሳይ አፍቃሪ ነው እውነታው አፍቃሪሽ ኢሚር ብቻ ነው

    • @amietubetube927
      @amietubetube927 Před 3 lety

      አወ ሊቫት እራሥ ወዳድ ነውግን ብልጥ ነው ሠኒምምጋ መማገጡን አላቆመም ያው ገፀባህሪው ነው ግን ብዙ ሠወች ያደቁታል ብዬ ነው እኔ አሎደውም

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Před 2 lety

      @@amietubetube927 🤣🤣🤣🤣

  • @kunjuk1242
    @kunjuk1242 Před 4 lety +5

    ኢሜርአድናቂህነኝጀግናይኑርበት

  • @user-kp6sz5vp4q
    @user-kp6sz5vp4q Před 8 měsíci +3

    ❤I Love Emir❤ and ❤feriha❤❤❤❤❤

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm Před 5 lety +10

    ወይ ስይሪ ግን የትወና ብቃት አላት አስመስላ ሳይሆን ሁና ትተውናለች

  • @user-cs2kb1ok2m
    @user-cs2kb1ok2m Před 5 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ብሎኛል አሜር ና ፈረሃ ከዛ ቤት መወጣቹ አሜር የኔ ሉዩ ነህ ሃሊሊ ደሞ የእጅህ የስጥህ እደ ለኔ እደጠላህ ኣለ ዩሁን እህያ ነህ 😢😢

  • @user-lc7pf6pt8u
    @user-lc7pf6pt8u Před 2 lety +5

    ምህመት የኔ ድመት

  • @haleamabbb7547
    @haleamabbb7547 Před 5 lety +15

    ዋውውውው ሰአት አክብራችሁ 👍❤😍

  • @dingleamalaje8181
    @dingleamalaje8181 Před rokem +2

    እንኳን በሰላም ወጣቹ ኢሚር& ፈሪሀ