ፈሪሀ ክፍል 161

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 04. 2019
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ CZcams: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official CZcams Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek
  • Zábava

Komentáře • 603

  • @appuae6948
    @appuae6948 Před 4 lety +60

    እውነት ለመናገር ፈሪሀ ግትርነቷ በጣም ዴስ ይላን ይኼን ግትርነት ለኢትዩ ወድ ነበር እውነት አራቸውን ማብላት

  • @user-cb1zq5zo9h
    @user-cb1zq5zo9h Před 4 lety +73

    ኢሚር እና ፈሪሀ ደስትሉቆይ ፍቅራችሁ በምቀኛ የተሞላነው

  • @aal4746
    @aal4746 Před 5 lety +67

    አይ ኢሚር አተ ከካፒቴን ስታያት እደምትናደድ። ሁሉ ፈሪሀን ከድሮ ፍቅረኛህ ጋር ስታይህ ምን እደሚሰማት አትረዳትም ፈሪሀ አይዞሽ የኔ ማር

  • @yniyniyniserke2684
    @yniyniyniserke2684 Před 5 lety +42

    ዋው ኢሚር እና ፈሪሀ ኳግራ ደስ ይላል ተሳሳማችሁ ሀሪፍ ነው ታምራላችሁ

  • @user-tc3fz7oy9q
    @user-tc3fz7oy9q Před 3 lety +16

    ፈሪሀ ሁሌም ውጤነሽ ምክንያቱም እውነትን ትከተያለሽ

  • @user-nn7hb9xb3h
    @user-nn7hb9xb3h Před 5 lety +173

    ሁለየም የላራ አድናቂ ነኝ

  • @almazalemu5966
    @almazalemu5966 Před 5 lety +66

    አሁን ደስ እያለኝነው ምክንያቱም ኤሚርና ፈሪሀ እየተዋደዱልኝነው

    • @sgffgf3878
      @sgffgf3878 Před 4 lety

      ኡንከን፡ደስ፡ኣለሽ

    • @msratali8638
      @msratali8638 Před 4 lety

      😍

    • @dxdx3707
      @dxdx3707 Před 4 lety +3

      ጉልሡምመጅኑንአሥጠሽኝሚንቶከብትናናት

  • @user-st4gl5vj8i
    @user-st4gl5vj8i Před 5 lety +44

    እንኳን በሰላም መጣቹህ ኢሚር እና ፈሪሃ ታረቃቹሁ ደስ ይላል ለትንሽ ግዜ ቢሆንም

  • @samiraeth9724
    @samiraeth9724 Před 5 lety +66

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህቶች የአላህ እዝነት እራህመት አይለያችሁ አይለየን ሀገራችንን ሰላም ያስፍንልን ሙስሊም እህቶች እረመዳን ከሪም

    • @meritube2416
      @meritube2416 Před 5 lety

      Wa wr wb
      ሰላም ነሽ እህት
      ግን ረመዳን ከሪም ነው እሚባለው
      ኢድ ሙባርክ ለፍች ነው

    • @skyline352000
      @skyline352000 Před 5 lety +1

      እኮንአደርሰሺእህቲ

    • @patheriahilwa3979
      @patheriahilwa3979 Před 5 lety

      162፡እንጠብቃለን

    • @user-qq5tm2pr4r
      @user-qq5tm2pr4r Před 4 lety

      ወአለይኪ ሰላም ወራህመቱላሂ አላህ ይባረኪ ፊ

    • @dreamviewer2135
      @dreamviewer2135 Před 4 lety

      ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @aal4746
    @aal4746 Před 5 lety +38

    ያፋዝ ምርጥ አፍቃሪነህ

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov Před 5 lety +147

    የኤስ አፍቃሪ ዋው ነው በጣም አፍቃሪ ነው ወንድ እኮ ሳፍቅርያምርበታል አረ የሀበሻ ወንዳች አፍቃሪ ሁኑ እስኬ😂😂

    • @user-je2od2mh3e
      @user-je2od2mh3e Před 5 lety

      🤣🤣🤣

    • @fatumaedris4727
      @fatumaedris4727 Před 4 lety

      Maryam Maryam ፋረሐ

    • @user-zr8is1fu2j
      @user-zr8is1fu2j Před 4 lety +2

      እነሱአይገባቸውም ልክየጥሀይዝናብ ብያቸው ለበሺታነውየሚስጡትያውምየጨጓራ ውይየሀበሻወዶች ልብአድራቂናችሁ

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 Před 3 lety +1

      @@user-zr8is1fu2j አቦየልቤንአወራሽልኝማርይመችሽእኔአልፈልግምብየብቻየንተቀምጫለሁ

    • @romanrigens7160
      @romanrigens7160 Před 3 lety

      😀😀

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 Před 4 lety +18

    አይ ኤምር ምርጥ ልጅ ልጅታን ከአይነ ስር ነው የወሰዳት

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m Před 5 lety +19

    ማሻአላህ ፈሪሀና ኢሚር አብረው አደሩ የበፊታቸው ፍቅር ተመለሠ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +13

    አይኮራይ በልዴቴቀን ብሞትይደብራል አለኮ😂😂😂

  • @user-nb2dr1oq6w
    @user-nb2dr1oq6w Před 5 lety +34

    ኮራይ ፈራህ በልደቲ ቀን ብሞት አሳዝናለዉ ነዉ ያልከዉ kkkk

  • @user-yx5xg3xd6c
    @user-yx5xg3xd6c Před 2 lety +17

    ደስ ብሎኛል ኤሚር እና ፈሪሃ

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +39

    አይ ላራ የኔ ድቡሽቡሽ ስወድሽ ❤❤❤❤

  • @user-jz1om8ub4o
    @user-jz1om8ub4o Před 5 lety +49

    ባጣም ደስ ብሎኛል ፊሪሃ እና ኢሚር ታርቃቹ ለትንሽ ግዜ ቢሆን ደስይላል

  • @user-pi5xm5xp6y
    @user-pi5xm5xp6y Před 5 lety +142

    መጀመሪያ ፈሪሀ ና ኢሚር ሲሳሳሙ ዓይቼ ደስ ብሎኛል

  • @user-us1zq8df9o
    @user-us1zq8df9o Před 5 lety +35

    ኧረ ኢሚር አታቀጥለኝ ጨጓራየን አርፈሕ ብትቀመጥ ይሻለሐል ፈሪሐ ፅናቱን ይሥጥሽ
    እኔ ላች ተቃጠልኩ
    እናተሥ ለጀራችሑ ነው 😃😃

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k Před 3 lety +17

    አይ ፈሪያ እራሱዋን አስናቀች በፊት ቢሆን እኮ እንኩዋን የድሮ ፍቅረኛውን ተከትሎ ጥሎሽ ሊሄድ ቀርቶ እናቱ እንኩዋን ብታገት ያለፈሪያ ፍቃድ ንቅንቅ አይልም ነብር ወይን ደግሞ በዝች አለም ላይ ፍቅር እንድመጀመሪያው እንደማይቀጥል ማስተማሪያ ነው

    • @whereisthelove8844
      @whereisthelove8844 Před 2 lety

      Ygermal ahun ahunma libe eiyeseberew new emir ene eina fkregnaye lik ede feriha ena emir neberin mejemeriya edefelekut yhonlign neber ke gize behala gin hilih yetemola fkir masalef jemerin hilih sibeza sibeza eiyetewadedin and Ken teleyayen

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Před 8 dny

    የኮራይ ልደት ሁሌም ብጥብጥ ከዚክ ሁሉ ግን የሀንዴ መቀየር ነው የገረመኝ 🥰🥰

  • @user-jz1om8ub4o
    @user-jz1om8ub4o Před 5 lety +54

    የኩራይ ልደት ሁሌም ብጥብጥ ነው አይ ኩራይ በልዴቴ መሞት ይደብራል ክክክክ እ

    • @user-pk3lb2jf4t
      @user-pk3lb2jf4t Před 5 lety +1

      ሀሀሀሀሀእኮ 😂😂😂👌👈

    • @user-dm9ri5rh7f
      @user-dm9ri5rh7f Před 5 lety +1

      ቲቲ ነኝ ቲቲ ነኝ እኔም ልል ነበር በኮራይ ልደት እርብሻ ለዛውም በቀላሉ ሳይሆን በከባዱ ነው ፀቡ ክክክክ ሀንዴ ተመቸችኝ እና ሰርፕራይዙ በጣም አስገርሞኝ ነበር መጀመሪያ ሳየው ክክክክ

    • @user-uv8th8vo4b
      @user-uv8th8vo4b Před 4 lety +1

      ክክክክክ

    • @user-gn7lf6op1g
      @user-gn7lf6op1g Před 4 lety +1

      ጉልሡምኮራየላንችአይሖንም

    • @user-yo4ti3uj7d
      @user-yo4ti3uj7d Před 4 lety

      @@user-gn7lf6op1g ይሆናልይወልድላታል

  • @aal4746
    @aal4746 Před 5 lety +14

    ሀዴ ውስጤነሽ የኔማር

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Před 8 dny

    የኮራይ አወራር ሁሉ ያስቁኛል 😂😂😂 ኢሚር በልደቴ ቀን ብሞት በጣም ነው የማዝነው አላለም 😂😂 ደስ ይላል ፓሊሶች አሉ ተርፈናል አላለም 😂😂😂

  • @user-gx8pt2nm3y
    @user-gx8pt2nm3y Před 5 lety +57

    ዌል ብያለሁ ይህ ድራማ የኔ ህይወት ታሪክ አለበት እኔም እንደ ሆዴ ነበርኩ ግን ከሁለቱም ሳልሆን መጨረሻዬ ስደት ሆነ እስኪ የማፈቅረዉና የሚያፈቅረኝ ባል ይስትሽ በሉኝ

  • @user-bq3rv4ic2z
    @user-bq3rv4ic2z Před 5 lety +25

    እኳን ታረቃችሁ ፈሪሀ &ኢሚርፍቅርናችሁ

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 4 lety +25

    እሠይ ገና ዛሬ የኢሜርና የፈሪያ መታረቅ ደሥ አለኝ

  • @sksks8131
    @sksks8131 Před 4 lety +25

    ሰማ ኢሚር በልደቴ ቀን ብሞት በጣም ነዉ እሚሣዘነዉ አለ ኮራይ

  • @user-ju2vq4ij7j
    @user-ju2vq4ij7j Před 5 lety +103

    ላራን ስወዳት የኔ አስተዋይ

    • @mdlemlealjihad129
      @mdlemlealjihad129 Před 5 lety +1

      Ahzosh fariha

    • @aaaa2862
      @aaaa2862 Před 4 lety

      ላራ።ውዴ።ሀቅ።ስትናገሪ።ዴስ።ትላለች።የኔ።ጣፋጭ

  • @ghaliahali2620
    @ghaliahali2620 Před 6 měsíci +2

    😂😂 ኮራይ ለልደቴና እጅግ ደስ ለሚሉ ለሀንዴ ሰርብራይዞች አላለም 😂😂😂😂

  • @gfftggt6311
    @gfftggt6311 Před 4 lety +17

    በድጋሜ ነው ያየሁት በጣም ነው የሚወዳቹ

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 Před 4 lety +14

    ኮራየ አንተና ኤምር በጣም ለስው ታዝናላቹ

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +16

    ኮራይ የኔ ምስኪን በአዞ እባዋ እስር ቤቱስጥ ጨመረችክ አይዞክ ውዴ

  • @yopitamkasd1800
    @yopitamkasd1800 Před rokem +2

    ክክክ የያፌዝ ትፉሀ አበላል😂😂 ዋውው ትወናውን ወደድሁለት❤❤❤

  • @elulunebiat2966
    @elulunebiat2966 Před rokem +11

    ቆይ ግን ይሄን comment የምትፅፉት እንዲያነቡት ነው😂😁

  • @user-er7lj5nn8s
    @user-er7lj5nn8s Před 2 lety +4

    Kkkk ላራዬ የኔ ውድ እኔ ና የፅዳት እቃየ ቃላችንን እንጠብቃለን አለች

  • @user-ns9pl2bw9d
    @user-ns9pl2bw9d Před 5 lety +14

    አይ ኮራይ ፓሊሶች ሳይሄዱ እኛ እንጥፋ አልክ ሀሀሀሀ

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i Před 5 lety +12

    ዋው ፍርሀነ ኢሜን ላራ የኔ አስተዋይ

  • @taralema6070
    @taralema6070 Před rokem +13

    ምን አለ በምህመት ስታበሽቁን ከመክረም ያፍዝን ብታመጡልን ምርጥ ተዋናይ ደስ ሲል

  • @PopPop-pd7lx
    @PopPop-pd7lx Před 5 lety +7

    የጉልሱም እናት ጉልሱም ልትፋታ ስለሆነ አለቀሰች ኪኪኪኪኪኪኪ

  • @user-ce5cb5gi8l
    @user-ce5cb5gi8l Před 5 lety +10

    ውይ አንዳድ አፍቃሪ የሚደርጉትን ያሳጣል።

  • @ourgamalak7607
    @ourgamalak7607 Před 4 lety +10

    ዋዉ ጉልሡም ምርጥ ሠርፕራይዝነዉ ባክሽ

  • @saraslam6564
    @saraslam6564 Před 5 lety +28

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ፈሪሀ ና ኢሚር ስለ ታረቁ

  • @saysau4379
    @saysau4379 Před 4 lety +11

    ኢሚር አሁንስ አበዛህው

  • @user-ef6hw9ze2m
    @user-ef6hw9ze2m Před 4 lety +4

    ያፎዝ ጎበዝ ነህ እሽ ፉቅር እደዝህ ነው

  • @hyattakmel1122
    @hyattakmel1122 Před 5 lety +25

    ኢሚር ደነዝ ምንም ስለፈሪሐ ምንም አይጨነቅም ይውደታት እንጂ በሷላይ ትንሽ ጥፋት ካገኘ የሚቀጣት ቅጣት የማይገባት ነው እሱ ለሷ ታማኝ አደለም ሚስኪን ፈሪሀ

  • @mamrahed5587
    @mamrahed5587 Před 5 lety +23

    ስታምሩ ኢሜርና ፈሪሀ

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +27

    ኢሚርና ፈሪሐ ስወዳቹህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @makdayoutube8387
    @makdayoutube8387 Před 5 lety +8

    ክክክክክ ኮራይ ደስ ይላል ፖሊሶች አሉ...ኢሚር የማትረባ በማያገባህ ስትገባ ፈሪሀን ታጣለህ

  • @user-th2kd7kw6t
    @user-th2kd7kw6t Před 6 měsíci +1

    የኸ ብቻ አደለም ሌላም አለ አለች ጉልሱም እመዋ😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈

  • @zab544
    @zab544 Před 4 lety +7

    ፈሪሀ ማር ውድድድድድድ

  • @user-vt5wk2if9q
    @user-vt5wk2if9q Před 5 lety +9

    ጉልስም ፡ጎበዝ

  • @blanesiadess1608
    @blanesiadess1608 Před 5 lety +10

    ሀዲ የፈሪሀ መካሪ ሆነች ኤ ደስ ይላል በየምትህድበት ፊልም ትሰራላችሁ እደ ሀዲ ብልጥ የለም የሁላችሁም አድናቂ ነኝ

  • @makdesweltehiwet9710
    @makdesweltehiwet9710 Před 5 lety +5

    ከዚህ ፓርት ስገባ ደስ የሚል ይመስለኛል

  • @saysau4379
    @saysau4379 Před 4 lety +7

    ውይይይ ምናለ እደ ኢሚር የኔንም ባል እግሩን ቢሰብሩልኝ ደስ ቢለኝ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +4

    ተራሰወችነን አለኮራይ😂😂😂እዉነት ኢሜር እኔ ለፈሪሀእዲህ ትሆናለህ ብየ አላስብምነበር እኔ ካላች መኖር አልችልም ያልከዉን እረሳሀዉ 😭💔💔

  • @aishasaif5015
    @aishasaif5015 Před 5 lety +45

    ጉልሡም ኤጭ አሁንስ አበዛሽው ስታስጠሊ ሀንደ ኮራይን ካንቺ መንጠቅ ብትፈልግኮ እስካሁን ወስዳብሽ ነበር ልታመሠግኛት ይገባል እንደውም

    • @seadahassenzegeye388
      @seadahassenzegeye388 Před 5 lety +1

      Yemr ene ende gulsum yastelagni sew yelem

    • @aishasaif5015
      @aishasaif5015 Před 5 lety +1

      @@seadahassenzegeye388 የዕውነት አሁንስ አበዛችው ኤጭ እንደት እንዳስጠላችኝ ይባስ ብላ ከፈሪሀጋር መፎካከር ጀመረች እኩል ኢሚር ና ፈሪሀጋ

    • @semirasemira-te1sb
      @semirasemira-te1sb Před 22 dny

      ​@@aishasaif5015የምር ደነዝ ነገር ናት ኤጭ 😂😂😂😂

  • @hxyjjgxykx4149
    @hxyjjgxykx4149 Před 3 lety +4

    ከዚህ ድራማ እንደ ሰሂር እሚያስጠላኝ ሰዉ የለም

  • @user-mk3fr2we4i
    @user-mk3fr2we4i Před 2 lety +5

    ነገሩ መጣ ኩልሱም😂😂

  • @user-ef6qc2wh4t
    @user-ef6qc2wh4t Před 3 lety +19

    ቆንጆ ውንድ ማፍቀር እዳ ነው ፍርሃ ጥንካራ ነሽ አክብርሃለሁ

  • @user-pk3lb2jf4t
    @user-pk3lb2jf4t Před 5 lety +10

    ሀሀሀሀ አይ ጉልሱም ሀሀሀሀሀ

  • @user-sp8wh9mm4u
    @user-sp8wh9mm4u Před 5 lety +8

    ሰርፕራይዙ በጣም ተመችቶኛል 😂😂😂

  • @appuae6948
    @appuae6948 Před 4 lety +6

    አድነገር ግን ኢሜር ከዚህ ላይ በጣም ተሳስተሀን ኤስን ከፉቅረኛዋ ጋር አለያያሀት ከዛስ ምን ልታደርጋይነው ከፈሪሀ ልደርብባይነው እውነት አልገባኝም እደውም ሁለቱንም ማስታረቅ አለብህጅ ጭራሽ ግብግብ መግጠም በጣም ተሳስተሀን እውነ አሁንስ ምንህም አላማረኝም ፈሪሀየ ፅናቱን ይስጥሽ ውዴ እውነት ነው የሚል ላይክ ያድርግ

  • @hanadereje7538
    @hanadereje7538 Před rokem +2

    ዋውፍቅርደስይላልግንብዙምቀኛአላቹ

  • @emra.aswabemranaswab9368
    @emra.aswabemranaswab9368 Před 5 lety +77

    የነፈሪሀ ትዳር ሳይሆን እቃቃ ጨዋታ ነዉ መሰል

  • @dhfffeghgd419
    @dhfffeghgd419 Před 2 lety +3

    ፈጣሬ ሆይ ጉልሱም ምን ላይ ነሺ➲😳

  • @user-nb2dr1oq6w
    @user-nb2dr1oq6w Před 5 lety +9

    ላራ ደግ ሰዉ ከዛ ከትንሹ ፍቅር ያዘሽ

  • @user-pt6be2we4l
    @user-pt6be2we4l Před 4 lety +19

    ጉልስም በሳቅ ግድልሽኝ ዛሬ

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm Před 5 lety +20

    ጉልሱም ትግስቱን ስጠኝ ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል ትል ነበር አያቴ ስክራ ሁሉን ዘርገፈችው

  • @fafimanche7802
    @fafimanche7802 Před 5 lety +10

    ላራ እወድሻለሁ♥

  • @sabiykrstosleji8817
    @sabiykrstosleji8817 Před 5 lety +75

    ላይክ አማረኝ የመጀመራ ነኝ

  • @KamalDanur
    @KamalDanur Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣህ አድሰ እንግዳ ያኪፍ😂😂

  • @appuae6948
    @appuae6948 Před 4 lety +4

    እረ ኢሜር አታስጠላኝ እፉ ፈሪሀየ ፅናቱን ይስጥሽ እውነት

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před 7 měsíci +1

    ምድነንእኛ ተራ ሰወች እኮነን እሱ ማፊያ ኮማዶነዉ አላለም😂😂😂

  • @hhdhdhxxhdh3426
    @hhdhdhxxhdh3426 Před 5 lety +26

    አረየሚር፡ምንእየሆክነዉ፡ታዉቆሀል ፡የኒባል ቢሆን፡ከዱሮ፡ፍቀረኛዉ፡ጋርቢሰራ አብዲለሁ እካንበጥይትተመቶ ፈሪሀ፡ጥናቱንይስጥሺ፡

  • @slamahslamah2041
    @slamahslamah2041 Před 3 lety +4

    ክክክክክክክክክ ኮራይ በልደቴ ቀን ብሞት በጣም ይደብራል ክክክክክክክ

  • @sarasara-ym7qp
    @sarasara-ym7qp Před 4 lety +12

    የseየምተቤይ ሣቴ ለም ን የሠዉፍቅር ከምበለሺት ለምን ከሚፍቅርሺ ሠዉገር አትህኛም

  • @shhszcjfjj6052
    @shhszcjfjj6052 Před 3 lety +2

    አይዞሽ ከሱዬ ለረ በጠም ጡሩ ሰዉ ነት

  • @HawaSamira-km1gz
    @HawaSamira-km1gz Před 3 dny

    Ere bakishi fatashan fachew fariha😂😂

  • @appuae6948
    @appuae6948 Před 4 lety +8

    ጉልሱም ስትሰግር የምታደርገውን አታውቅም። ቡሀላ ስትነቃ ትናደዳለሽ ወይ ጉድ

  • @user-dp7bl8by5z
    @user-dp7bl8by5z Před 3 lety +6

    Emirina ፈርሃ በ ፍቅር ስትኖር እንዴት ደስ እንድሚል ❤️❤️

  • @ayaiayal3692
    @ayaiayal3692 Před 5 lety +3

    kkkkkkkkጉልምሱም በስካር የሆዳን አውርታ ወጣላት ደስ ይላል

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Před 8 dny

    ኢሚር በጣም አበዛከው እስኪ አንተ ፈሪሀ ከሌቫንት ጋ ስታወራ እንደት እንደሚያደርግክ ለሷም አስብ

  • @user-ef6hw9ze2m
    @user-ef6hw9ze2m Před 4 lety +5

    ኤስ ስወድሽ

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 Před 4 lety +9

    ፖልሶች እኮ አያውቁም ደደቦች ናቸው ለዝ ለዝ ሃንዴን

  • @user-ms8xm5xg9y
    @user-ms8xm5xg9y Před 3 lety +3

    ኢሚር ግን በጣም አስጠላሀኝ ምንም ስለ ፈሪሀ ግዲ አይሰጥህም ስትገርም የራስህን ስሜት ብቻ ነው እምትከተለው

  • @rahaabintiimusxafaa4415
    @rahaabintiimusxafaa4415 Před 5 lety +4

    La Lidat Korae gussum nat Xuru sira ye sarach 😘😍

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm Před 5 lety +6

    ያፍት የሚባለሉ አዲሱ ገቢ እንዴት ያምራል ወንዳወንድነቱ ፓ

    • @user-uo1fq4gc9d
      @user-uo1fq4gc9d Před 5 lety

      አይረባም ፈሪሀን ይገላታል እና ያስጠላል በኃላ

    • @user-bt6wh2mf3w
      @user-bt6wh2mf3w Před 5 lety

      እረ ያፉዝ ነዉ እዴ ሚገድላት ፈሪሀ ?

    • @user-st4gl5vj8i
      @user-st4gl5vj8i Před 5 lety

      @@user-bt6wh2mf3w አይደለም ሀሊልነው የገደላት

    • @user-bz1oh5ne4v
      @user-bz1oh5ne4v Před 5 lety

      ይቅርታና ግን ማን እንደሚገላት አይታይም

    • @kadegahalreqa2459
      @kadegahalreqa2459 Před 5 lety

      @@user-bz1oh5ne4v አይታይም ግን ፖሊሲቱ እተርኔት ላይ ስታነብ የቀድሞ እጮኛዋ እደገደላት ተናግራለች ሀሊል ነው የገደላት ዘሀራንም እሱው ነው ግን አይታይም

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +7

    ያፉዝ ግንደስይለኛል❤❤

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 5 lety +4

    ufff feriha ena Emar Tareku

  • @makdesweltehiwet9710
    @makdesweltehiwet9710 Před 5 lety +4

    ክክክክክክክክክ ወይ ጉልሡም ዘበዘብሽ

  • @ghaliahali2620
    @ghaliahali2620 Před 6 měsíci +1

    ኤጭ እዚህ ላይ ደስ አይልም ኢሜር እወዴው ነበር ግን እዚህ ላይ ይደብራል ከኤስ ጋር መሆኑ ያሳብዳል የኤስ ፍቅርኛ ያፎዥ ሳካተር ደስስ ይላል አለባበሱ ራሱ ዝንክት ያለ ነው😂😂😂

  • @AyonalamMhz
    @AyonalamMhz Před 7 měsíci

    ጀግናሽ ሳይመጣ አሁን እንብላ አለች ሰሂር 😀😀😀😀😀አረ ጉሉሱም ምን ጉድ ነሽ አች ከቱ 😀😀እኔ በቃኝ አለ ሌቫንት 😂😂😂

  • @ejejejussuh4558
    @ejejejussuh4558 Před 24 dny

    መሀመድ ኢና ኢሚር❤❤😢

  • @user-th2kd7kw6t
    @user-th2kd7kw6t Před 6 měsíci

    ወይኔ ላራዬ😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ እኔና የፅዳት እቃወች አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayattadese1151
    @hayattadese1151 Před 5 lety +12

    ውይ ፈሪሀ የኢሚር ፍቅር የዋሀ አድርጎሻል እንዳንቺ ትግስት ቢኖረኝ ኮራይ አንተ ጨካኝ ፍቺ ባንዴ ደነዝ

  • @burthalakuliggg5432
    @burthalakuliggg5432 Před 5 lety +11

    ውይ ፈሪሀ አዘኩ
    ኢሚር አበዛሀው
    ይህ ነገር ገጥሞኛል
    ምንም አደል

  • @user-og7sm8ep2w
    @user-og7sm8ep2w Před 5 lety +4

    ፈሪሀ ና ኢሚር ዛሬ 💏👈 ፈሪሀየአይዞሽ ኢሚርመቸምቢሆንካች አይለኝም ምክንያቱም ብዙ ነገሮችን አሳልፋችኃል ጣምዴስብሎኛልበሁለታችሁ ጉልሱም አይዞሽ ውይ የክልሱ አባት መቶ እዴ እእ

    • @appuae6948
      @appuae6948 Před 4 lety

      እረ አይመስለኝም ሳስበው ወደፉቅረኛ መመለስ ፈልጓን እውነት

  • @rdre1655
    @rdre1655 Před 5 lety +24

    ኢሚርና ፈሪሀ እንደዚህ ስትሆኑ ነው እሚያምርባችሁ