Video není dostupné.
Omlouváme se.

ፈሪሀ ክፍል 51

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ CZcams: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official CZcams Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek

Komentáře • 495

  • @mihretalemu1745
    @mihretalemu1745 Před 2 lety +56

    የሀንዴ ገፀባህሪ በጣም ቀፋፊ ነው የቅናት መንፈስ የስንቱን ህይወት ያናጋል

  • @salamm7556
    @salamm7556 Před 3 lety +43

    ፋሪሀ ወይዘሮ ዘሀራ እናት ብሎ ዝም በሣደት አገር የምትሮሩ ወገኖቸ ሀሣባችን አሣክቶ ያሣገባን አሜን በሉ የመዳም እቁወች 😍😍😍😍🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👌👌👌👌

  • @semirabitislamislamsthesol9393

    ወይ እናት አሏህ እድሜያቸው ያርዝምልን።

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 Před 3 lety +73

    ውይይይይ እናት ገበና ሸፋኝ😩😩😩❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ እድማቹን ያስረዝምልን ያረብ

  • @user-vn4pk1xp6u
    @user-vn4pk1xp6u Před 4 lety +57

    እደኢሚረ የሚያሽሞነሙን ባል አላህይወፍቀን ያርብ

  • @user-db7su5nj5z
    @user-db7su5nj5z Před 5 lety +193

    የፈሪሀ ዝምታዋ የኤሚር ፈገግታው በጣም ያምራል

    • @zamzomnewemail1401
      @zamzomnewemail1401 Před 5 lety

      Caco and unfair jwh

    • @zamzomnewemail1401
      @zamzomnewemail1401 Před 5 lety

      Zaia

    • @rahima2765
      @rahima2765 Před 4 lety +14

      እኔም ወይኔ ኢሜር እና ፈሪሀ የእውነት ፍቅር ቢሆን ምን ነበር

    • @user-mx6wb4qm1l
      @user-mx6wb4qm1l Před 3 lety

      ኢከጰጰጰከጰአጰከዘጰከሰከከእኢኤኢኢሸከከከሸከኪኪከከከአከረማሚኚኚ
      ኀከጴከጰጰአኢጰጰከጰጰከከከከጲከፈከከከጰከጰከከከሸከሰከከለሴሳአኢወአአዌኤዊዊአአጬእአእኡኢኢጨአአኤኤኢኢኢኢኢኢ፤አአአ

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Před 2 lety

      @@user-mx6wb4qm1l ምድነዉየጻፍሽዉ🤣🤣🤣🙈🙈🙈

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +142

    ኢሚር ውዴ ከፈሪሐ ጋር ስትሆኑ ደስ ትላላቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tita2619
    @tita2619 Před 5 lety +182

    ፈረሃ እናትሽ ስር ስትሸጎጪ እቀናለሁ እናቴን እድሜና ጤና ሰቶልኝ እንደድሮዬ እቅፏ ውስጥ ለመግባት ያብቃኝ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +32

    ማብሰል እወዳለሁ አለችፈሪሀ እዉነት ኢሜርንም አበሰልሽዉ በፍቅር🤣🤣🤣😘😘😘😭😭💔💔

  • @tegistedejen6108
    @tegistedejen6108 Před 5 lety +37

    እንደ ሀንዴ ከአለ ቅናት ፈጣሪ ይሠውረን ወገኖቸ ቅናት ሢበዛ ያሥጠላል ቅናት የሀጽያት መሠረት ነው :: ካንሡና ሀንዴ ቲሽ

    • @amalkobi9252
      @amalkobi9252 Před 5 lety

      Tegiste Dejenee

    • @amalkobi9252
      @amalkobi9252 Před 5 lety

      Tegiste Dejenee 🌹

    • @user-cv6bw7jx1n
      @user-cv6bw7jx1n Před 4 lety +1

      አሏህ ይጠብቀን እነዚህን ጋዝ አርከፍክፎ ማደድ ነበር አበዙት ኡኡኡኡፍ

  • @haimanotasaye925
    @haimanotasaye925 Před 5 lety +54

    አቦ ዘና በሉ ያገሬ ልጆች እኛም አንድ ቀን ዘና እንላለን አሁን ስራችን ኮስተር ማለት አለበት አደል እዴ
    ውዶች እናመሠግናለን ዋው እዴት እንደሚያምር ሁሉም ነገር ተመችቶኛል
    ሀዴ ምነው ሁለቱንም ነው የምትፈሊጊው እዴ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +15

    ለአንድምሽት ብቻነዉ ዉሸትደሞ መናገር ትችያለሽ አልክ ኢሜር ዉሸቷማ አይወራ🤣🤣🤣🤣😝😝🙈

  • @user-er7lj5nn8s
    @user-er7lj5nn8s Před 2 lety +17

    Kkkkk ሀንዴ በግል አውሮፕላን የመጣነው ለሽንኩርት ከተፋ ነወይ አላለችም😂😂😂

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +11

    አልቅሽዉና ይዉጣልሽ አለችዘሀራ 🤣🤣🤣🤣እናትመሆንእዳነዉ💔😭😘😘

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +56

    መልካም ልደት ኮራይ ውዴ

    • @azizaaf6603
      @azizaaf6603 Před 3 lety +1

      በልዴትህ ቀን ሙተህ ነበረ ኮራይ

  • @emra.aswabemranaswab9368
    @emra.aswabemranaswab9368 Před 5 lety +63

    ፈሪሀ ቆንጆና ባለሙያ ነበረች ችግሯ ውሸቷ ነዉ እንጂ ግትርነቷንም ወድጀዋለሁ ሁሉንም ነገሯን ወድጀዋለሁ ውሸትን ብቻ ነዉ የጠላሁት

  • @user-rz8go8cl6s
    @user-rz8go8cl6s Před 3 lety +4

    ሀደ የተረገምሽ ተምሳሊት ነሽ በአለማችን የአቺ አይነት ጠባይ ያለቸዉ ሰወይ ቡዙ ናቸዉ ሁሉም ለሰዉ ደስታን ሳይሆን መጥፎን የሚስቡ

  • @bettyethiolove4745
    @bettyethiolove4745 Před 5 lety +8

    ካንሱ ግን ስታስቂ ሐንዴ የሆንሽ ቆርቆሮ ውይ ቅንቅናም ፈሪሀ የኔ ምስኪን የዋህ እንዴኔ ነሽ በእውነት እንዳንች ዝም ነው የምን ግን በጣም በጣም ይጎዳል

  • @taralema6070
    @taralema6070 Před rokem +9

    የኔ ውድ እናት ዘሀራ ሁሉን ገመና ሸፋኝ😍

  • @zab544
    @zab544 Před 4 lety +27

    ኢሚር ዉድ ፈሪሀ ማሮች ስተምሩ ዉድድድድድድድድድ የማረገችሁ 💔💔💔❤❤❤😘😘😘👍

  • @kebera2636
    @kebera2636 Před 4 lety +16

    ሀንዴ የሚሉሽ ሴትዮ ውይይይይይይ ሁሉ ግዜ ባንቺ ምክንያት ነው አገር የሚበጠበጠው እስስት ደሞኮ ታነባለች የአዞ እንባ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 Před 5 lety +66

    _ወይ ዘሀራ ጥሩ እናት♥♥_

  • @negashbelete2573
    @negashbelete2573 Před 3 lety +43

    የሀዴ ድምጽ በጣም ነዉ ደስ ይለኛል። በተለይ ኮራይ ስትል።

  • @tidi2528
    @tidi2528 Před 3 lety +16

    የፈሪሀ አባት አሁንስ አስጠላኚ

  • @user-xx3mm7yk2y
    @user-xx3mm7yk2y Před 4 lety +6

    ከፈሪሀ የተማርኩት ነገር ብኖርይኝ አያገባይኝም ስለሁሉም ነገር ኤህ ነገር ዉድጅዉላዉ ዳሀ ቤትሰብ ያሉት ብዙ አሉ ግን በእናቴ ማፍሪት ተገብ አይደለም

  • @user-hj6hj3px9x
    @user-hj6hj3px9x Před 3 lety +17

    የምህመት ጋደኛ ጤንነታ ያሳስበኛልልል

  • @hayatahmed6482
    @hayatahmed6482 Před 3 lety +19

    የኔ ልዩ ኮራየ መልካም ልደት

  • @user-jz1om8ub4o
    @user-jz1om8ub4o Před 5 lety +75

    ውይ ሃንዴ ምትባዪ ሴት ምን ላርግሽ ሁለም ግድ የሚመጣ ባንቺ ምክናት ነው ድፍት ያርግሽ

    • @saragammachuu2043
      @saragammachuu2043 Před 3 lety

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @azizaaf6603
      @azizaaf6603 Před 3 lety

      😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Před rokem

      አትደፋ ቀጥ ትበል ሀድየ የኔ ኪርቢት ሥወድሽ

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před rokem +5

    ፈሪሀ አሁን ጥሩ አዴረግሽ ለእናትሽ ሁሉንም ሥትነግሪ ትተነፍሻለሽ😢

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 Před 3 lety +14

    ፈረሃ ቆንጅት ❤️😍

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +24

    ኢሚር ፈሪሐ ስወዳቹህ

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +41

    ሐንዴ ምን አይነት እስስት ነሽ የሰዋች ደስታን የምትደፈርሽው

    • @wen7060
      @wen7060 Před 2 lety +1

      ጥሩ ስም አውጥተሽናታል እስስት 😂በጣም እጅ ክፉ ናት

  • @user-fm1hy6zj7x
    @user-fm1hy6zj7x Před 4 lety +20

    ኢሚር ሀቢቢ የምር ደስ ትላላችሁ አንተና ፈሪሀ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +5

    🛌አልጋዉን መልመድ ይከብዳታል አለ አቶ እሬዛ😂😂😂🙊🙊🙊

  • @hunddahammatukoooromiyaa6508

    Emir miskin😍

  • @azizaaf6603
    @azizaaf6603 Před 3 lety +6

    አየ ሪዛ አልጋውን መልመድ አልክ 😂😂😂😂😂

  • @sarasebrina3946
    @sarasebrina3946 Před 5 lety +14

    መላጣ ልእልት አለች እንደ kkkkkk

  • @saysau4379
    @saysau4379 Před 4 lety +9

    የኔ ማር ኢሚር ውደ ፍቅር እኮነህ

  • @aishasaif5015
    @aishasaif5015 Před 5 lety +46

    ውይይይይይይይ ሀንደ የምትባይልጅ ደሜን አፈላሽው

    • @lailakam9946
      @lailakam9946 Před 5 lety

      Elham faker Elham fker

    • @user-gl7lm2ux1d
      @user-gl7lm2ux1d Před 4 lety

      እኔስ. ብትይ. እፉፉፈ

    • @mohamedahemd5290
      @mohamedahemd5290 Před 4 lety +1

      ሀዴ በንደት ልትገለኝ ነው።

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 Před 4 lety

      ሀደየምትባለእቂልስታሥጠላበቅናትልትሞትነው

  • @danialhans318
    @danialhans318 Před 8 měsíci +4

    የፈሪሀ ዝምታዋ የኤሚር ፈገግታዉ

  • @tidi2528
    @tidi2528 Před 3 lety +9

    ሀደ አች የተረገምሺ እውነቱን እማትናገሪው ፈሪሀና ኢሚር አብረው እዳ ይሆኑ ነው አች ሰይጣን

  • @user-jz1om8ub4o
    @user-jz1om8ub4o Před 5 lety +16

    ኩራይ ሲናደድ ከመጠጥ ጋር የሚዋጣው ሰካራም አይ ሃንዴ ቅናትሽ የት ላድርስሽ ነው የማትረቢ

  • @pererikamenu7760
    @pererikamenu7760 Před 2 lety +6

    Ende ኢሚርና ፈሪሀ ሲጣሉ ይደብራል

  • @azizaaf6603
    @azizaaf6603 Před 3 lety +10

    ውይ ኮራይ ገና የልደቱ ፕሮግራም ሳይጀመረ ሠከረ ክክክክክክክ ና

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +21

    መልካም ልደት ኮራይ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FikaduGashahunegn
    @FikaduGashahunegn Před rokem +3

    ውይ ዛሬ ደግሞ እንዴት ደስ እንደሚሉ ሲዝናኑ❤❤❤❤

  • @mominaadem7683
    @mominaadem7683 Před 4 lety +10

    ስታምሩ ኢሜረ ና ፈሪሀ

  • @serafre1536
    @serafre1536 Před 2 lety +11

    ሃንዴ የምትባል ሰው ግን ምን ኣይነት ሰው ናት😏😏😱

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 Před 2 lety +8

    ኮራይ ምርጥ ጓደኛነው❤

  • @seada2315
    @seada2315 Před 3 lety +9

    አይ ፈሪሀ በይ ዘንጭ ውሸትሽ እስከሚታወቅ ድረስ

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Před 2 lety

      ችንሽ ያሰቃያታል እጂአይተዋትም

    • @seada2315
      @seada2315 Před 2 lety

      @@fatumaibrahim5378
      እሷ ናት ያሰቃየችው ጥላው ስትሞት በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Před rokem +3

    እረ ኮሜቶች አረጋጉት😂😂😂 በሀደ ተናደዳችሁ ሀደ መሥሚዋ ጥጥ ነው

    • @KamalDanur
      @KamalDanur Před rokem

      ኡፍፍፍፍ ካራክተሮ ግን በጣም ነዉ የሚደብርዉ 😅😅😅

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Před rokem

      እሧ ባትኖር ፊልሙ አያምርም እሧኮ አካሀዷ ራሡ ድራማ ነው እና ሀደየ የኔ ማር 😘😘

    • @KamalDanur
      @KamalDanur Před rokem

      @@deeddeed2583 😂😂😂😂

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Před rokem

      @@KamalDanur 😍😍

  • @halamansour3804
    @halamansour3804 Před 5 lety +36

    ይች ሃንደ ነገረኝ ውሽታም ውይይይይይ።

    • @zab544
      @zab544 Před 4 lety

      ሀንዴ ዉሸተም ነሽ በቅነት አበዘሽ በለጌ ነሽ እፍፍፍፍ

    • @dxdx3707
      @dxdx3707 Před 4 lety

      ሀደቀናተኝ

  • @zeyinb902
    @zeyinb902 Před rokem +3

    ቱርኮች ምንአይነት ብቃት ቢኖራቸዉነዉ አለምን የሚዳስስ ድርሰት የሚፅፉት ዋዉነዉ

  • @VudChx
    @VudChx Před 2 dny

    እንደዘሀራ አይነት እናትመሆን ደስሲል

  • @zeyinb902
    @zeyinb902 Před rokem +1

    መሪ ተዋናዮች F&E አይረሴ ትዝታወችን የወጣትነትና የሀብት ልዩነቶችን በደብሰርተዋል ታዋቂነትንአትርፈዋል

  • @user-hj4cd6tk6x
    @user-hj4cd6tk6x Před 8 měsíci +1

    Yihe film enate eyastawesegn New Ema nafekshgn yene asteway❤❤❤❤

  • @user-nz8rt9zd9e
    @user-nz8rt9zd9e Před 5 lety +38

    ይቺ ሃንዴ የምትባይ ልጅ ደሜን አፈላሽው

  • @user-cp4fw3sk7r
    @user-cp4fw3sk7r Před 5 lety +18

    እእእእፍፍፍፍ እናት ገመና ሸፍኝ

  • @rahimahm2618
    @rahimahm2618 Před 5 lety +18

    ሚስኪን ኮራይ የምር አሳዘነኝ ሀንዲ በህይወቱ እደጉድ ትጫወትበታለች እውነት አሳዘንከኝ ኮራይ 😢😢

  • @tube3715
    @tube3715 Před 3 lety +1

    ክክክክክክ እናት ዘሀራ ወይ አልቅሺው አዳዴ ማልቀሠ ጥሩነው አልቅሺውና ይውጣልሺ አለቺ

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 Před 5 lety +6

    ወይ እናት ስወድሽ ዘሀራ

  • @hayuw7597
    @hayuw7597 Před 3 lety +4

    የሰሂር ልብስ ሁሌም ምትለብሰው አንድ ነው እሱም አርቲስት ሆና ይደብራል

    • @fentshihabtamu3081
      @fentshihabtamu3081 Před 3 lety

      አጥታ እዳይመስልሽ ውዴ ለካራክተሩ ነው

    • @user-ns6yl2hl5r
      @user-ns6yl2hl5r Před 2 lety

      @@fentshihabtamu3081 ሳህ የሆቴሉ ባለቤት ናት የነጠጠች ሀብታም😏😍

  • @zarakasun8191
    @zarakasun8191 Před 9 měsíci

    ፈሪሀ አርፈሽ ፅዳትሽ ብታፀጂ አይሻልም ያለመደብሽን😂😂😂😂😂

  • @user-hj9vx1tz4o
    @user-hj9vx1tz4o Před 4 lety +8

    የኔ አባት ኮርያ ስወድህ

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před rokem +3

    ወይ እናት ገመና ሸፋኝ 😭😭😭

  • @yeabsratube3802
    @yeabsratube3802 Před 5 lety +26

    እንደ ዛሀራ ምወደው ሚያሳዝነኝ የለም
    ፈሪሀ ስወዳት
    ሀንድ እና ካንሱ
    መህመት ምወደው ምስኪን

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 Před 5 lety +1

      ዝሀራ ምርጥ እናት እሶን ሳይ እባየ ይመጣል

    • @taralema6070
      @taralema6070 Před rokem

      የኔ ውድ እናት ዘሀራ😍😍😍😍

  • @asadaasada5512
    @asadaasada5512 Před 3 lety +2

    ውይ ውይ እናት ዘሃራ ውይ የኔ እናት ስታሳዝኝኝኝ

  • @user-bb9tj3nv3j
    @user-bb9tj3nv3j Před 8 měsíci +1

    አይእናትሽአመትትኑርዛሀራንሰወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadayaabudalah4591
    @hadayaabudalah4591 Před 5 lety +13

    ወይ ፈሪሀ ሠወድሽ በጣም ነው ግን ውሽታም ነሽ ለምትውጂው ሠው መዋሽት የለብሽም ለማቻውም ውሽትሽ እሢቲ ጋለጥ ተዝናኒ ይመችሽ

  • @user-tw6cf1zv2v
    @user-tw6cf1zv2v Před 5 měsíci +1

    Feriha and emir betam desilall

  • @kedijaethiopian3271
    @kedijaethiopian3271 Před 5 lety +7

    Betaleyi yesalchanyi negari ye feriha yalemardati ena wshati

  • @shhszcjfjj6052
    @shhszcjfjj6052 Před 3 lety +4

    ደሞ እነተነም ጭምር ደሥ የምትል ነዉ 💋💋💋

  • @abbaamuraad3628
    @abbaamuraad3628 Před 5 lety +32

    ኢመር ፍቅር ነህ ሰብራይዝ ብለህ ለኮሪይ ለፍሪሀ ነው እደ

  • @foziihuseenew885
    @foziihuseenew885 Před 3 lety +4

    emir and ferih💔♥️💋💯✔

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Před 4 lety +2

    ውይ ዘሀራ ሀሀሀሀሀ የኔ እናት

  • @user-fr9zs6po6g
    @user-fr9zs6po6g Před 7 měsíci

    መላጣ ልእልት አላለችም ሚስጊን 🥺🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Senamb
    @Senamb Před měsícem +1

    Y feriha husht bza slchany

  • @yemekdelalj1726
    @yemekdelalj1726 Před 5 lety +5

    Enat zehara enaten astaweshigni 😢😢😢😢

  • @wadongalienadenangieysusya5609

    benatchu be qane 2leqakulne❤

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před rokem

    አታሣብጅኝ ይላል ፈጣሪ ያሽርህ አላለችም ሣሂር😂😂😂

  • @seada2315
    @seada2315 Před 3 lety +3

    አይ ኩራይ መስከር አይሰለችህም ጥሩ ሰው ነህ

  • @HabibMia-iz4kk
    @HabibMia-iz4kk Před 5 měsíci

    እናት ሽ አመት ትኑር አይ ዘሀራ ❤❤

  • @yeabsratube3802
    @yeabsratube3802 Před 5 lety +14

    ምሳ እንብላ ውዶችየ ሁሌም ምሳ እየበላሁ ነው ማየው እና ኑ ከኔጋ እዩ እየበላችሁ

    • @hanafikr2576
      @hanafikr2576 Před 5 lety

      Yalgebagni never handedly ye koraye gudegna nech ede

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 Před 4 lety +6

    ኤሚርን የሚያሳብዱት ሀንዴና ካንሱ ናቹ 🤔 ፈርዶብክ

    • @user-cv6bw7jx1n
      @user-cv6bw7jx1n Před 4 lety

      ተምቀኛ አሏህ ይጠብቀን ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @betinajjar8241
    @betinajjar8241 Před 4 měsíci +1

    ባለ ልደቱ ኢሚርና ፈሪሀ ነው የሚመስሉት😂

  • @seada6975
    @seada6975 Před 2 lety +6

    አች ሀንዴ አፈር ያስበላሽ ሰይጣንነሽ እደት እዳናደድሽኝ

  • @user-th2kd7kw6t
    @user-th2kd7kw6t Před 7 měsíci

    አቤት ሀንዴ ይገባሻል አንች ሰገጤ😂😂😂😂😂😂😂

  • @AsAs-rk1ou
    @AsAs-rk1ou Před měsícem

    ኣየ አምር ውሸት መናገር ትችያለሽ ኣላለም 😅

  • @nathitawule9693
    @nathitawule9693 Před 2 lety +1

    Emira fikir yhonake lije sewodake yne kimam lelitun mulu altanewume yanten film iyayewun

  • @tube4689
    @tube4689 Před 5 lety +6

    ውይ እናት ህይወት

  • @kedijaethiopian3271
    @kedijaethiopian3271 Před 5 lety +4

    Hada mitibalew getha bahiri betami new yeselchachinyi

  • @user-pw4uw6uf9p
    @user-pw4uw6uf9p Před rokem +6

    መቸም የማይሰለቸኝ የሚገርመኝ እየደጋገምሁ ማየት ብቻ ነው በጣም ነው የምወዳቸው

  • @halinamohammed5370
    @halinamohammed5370 Před 4 lety +2

    አተ ኩረይ ያኮራኩርህ ስራህ መጠጣት ነው በል እግድህ ክክክክክ

  • @user-fi2jf2kd8m
    @user-fi2jf2kd8m Před 4 lety +5

    ኤሜር ደስ የምል ልጅ ነው

  • @aa-kp7ls
    @aa-kp7ls Před 4 lety +1

    ፈሪሀ ተረጋጊ ማሬ 💋💋💋💕💕💕

  • @ZssZss-hj3tr
    @ZssZss-hj3tr Před 2 měsíci

    የኔዉድ እናት ዘሀራ❤

  • @bashzz3785
    @bashzz3785 Před 5 lety +15

    ፈሪሀ ልቤ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💖💔💔💔💔💔💔

    • @wajdicell3805
      @wajdicell3805 Před 5 lety +1

      baSh Zz ውይ ዘሀራ ከምር ከናት በላይ እናት እራሺን ለልጂሽ እዴት እደምታረጊው

  • @user-hj4cd6tk6x
    @user-hj4cd6tk6x Před 8 měsíci

    Mabsel alchlim kkkk hande duros yehabtam lik MN yawkal

  • @enat37
    @enat37 Před 4 lety +3

    ይህ ኦናል ደስ ይለኛል

  • @Ze-kz2tu
    @Ze-kz2tu Před 5 lety +6

    የሀደና የኮራይ አሥተያየት ምን የሚሉት ነው
    ውይ መህመት ከዳሀኝ እኔሥ 😘😘😘😘😘