Video není dostupné.
Omlouváme se.

ፈሪሀ ክፍል 163

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ CZcams: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official CZcams Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek

Komentáře • 543

  • @user-th2kd7kw6t
    @user-th2kd7kw6t Před 7 měsíci +15

    ግንኮ ወንድም መከታ ነው ወላሂ መህመት እህቴን እንዳታሳዝናት አለ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ምንምኳ ቢመታትም ስትኮዳ አይወድም ወንድሞቼ ሺ አመት ኑሩልኝ የኔ ብሌኖች😰😰💋💋💋💋🌷🌷🌷

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 Před 4 lety +130

    ወይ ጉድ ቀስበቀስ።እንቁላል በእግራ።ትሄዳለች ፈርሀና ሀንዴ ተዋደዱ

  • @aliyanmodisam2714
    @aliyanmodisam2714 Před 3 lety +64

    ሀንዴና ፈሪሀ አንድላይ ስለሆናችሁ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @user-wr3hb9em7n
      @user-wr3hb9em7n Před 10 měsíci

      እኔ እራሱ ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +34

    ሲቀጥል አዴና ፈሪሀ ስለተዋደዳቹ ደስ ብሎኛል💖💖💖💞💞❤❤😍😍😍😘😘💔💔💔

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 Před 4 lety +65

    ውይ ኤምርና መህመት ደስ ስትሉ።ህርቅ የእግዚአብሔር ነው ያፅናላቹ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Před měsícem +4

    ፈሪሀና ኢሚር 💕ፈሪሀና ሀንዴ💕 ፈሪሀና መህመት💕 ፈሪሀና አባቷ 💕 የዛሬው ይለያል ደስ ስትሉ 💕💕💕

  • @user-ix8wf4oh2q
    @user-ix8wf4oh2q Před 5 lety +378

    ሰንም እንደኔ ምጠላት ካለ ላይክ ያርገኝ

  • @user-lt2yu2xv8k
    @user-lt2yu2xv8k Před 4 lety +40

    ፈሪሀና ሀዴ 👌👌👌👌👌👌👍👍👍በዚው ቀጥሉበት

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +99

    ሐንዴና ፈሪሐ በጣም ጥሩ ጎደኛ ሆናቹህ ደስ ትላላቹህ

    • @user-sh3np1qs2x
      @user-sh3np1qs2x Před 4 lety +3

      ከመጥፍ ነገር በኋላ ጥሩነገር ይመጣል ከጥል በኋላ ፍቅር ደስ ይላል

  • @hawahabeshawit1882
    @hawahabeshawit1882 Před 4 lety +72

    ሀንድ እና ፈሪሀ ስለተዋደዳችሁ ደስ ብሎኛል እኔም ውድድድድ አረጋችኋለሁ😍😍

    • @user-xw1rg1ck7e
      @user-xw1rg1ck7e Před 4 lety +3

      ሀንደና ፈሪሃ ስለተዋደዱ በጣም ደስ ብሎኛል በቃ ሀንደ አሁን ለውጥ አድርጋለች። መህመትና ኢሚርም በመስማማታችሁ ደስ ብሎኛል

    • @user-xw1rg1ck7e
      @user-xw1rg1ck7e Před 4 lety

      ቷቷቷ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

    • @SerkalemAbate-uf8lv
      @SerkalemAbate-uf8lv Před 10 měsíci

      Mdre fara

  • @nqmamobark786
    @nqmamobark786 Před 4 lety +30

    ተምር ወንድም እንደዚህ ሲሆነው ደስ የሚለው

  • @7modtaco786
    @7modtaco786 Před 2 lety +18

    ፈሪሀ ና አባቷ ሠለታረቁ ደሥብሎኛል

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 Před 3 lety +45

    ሀደና ፈረሀ አሁን ምርጥ ጓደኛ አሟች ሆናቹ ደስ ስል

  • @ssa3961
    @ssa3961 Před 3 lety +16

    ሃንዴ ና ፈሪሃ በጣም ደስትላላቹህ ጓደኛ ስለሆናቹህ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +12

    መህመት ዛሬ እወነተኛ ወድም ሆንክ ለህትህ ለኢሜር የተናገርካቸዉ ቃላቶች🤘🤘

  • @user-tm1zk6qe3i
    @user-tm1zk6qe3i Před 4 lety +29

    ሀዴ ና ፈሪሀ ደስሲሉ ወላሂ ያምርባቸዋል

  • @seadaseada3230
    @seadaseada3230 Před 5 lety +91

    ውድ ጓደኞቸ እውነት ነው እምላችሁ ፈሪሀ እና ኤሚር ሰላም ሲሆኑ ደስ ይለኛል

  • @PopPop-pd7lx
    @PopPop-pd7lx Před 5 lety +72

    ሀንድ የኔዉድ በስተመጨረሻ በጣም ወዴድኩሽ ማሬ

  • @gggrvheve
    @gggrvheve Před 6 měsíci +4

    መህመት መልኩ ሲያምር እኮ😢❤❤❤❤የኔ ፍቅር😊😊

  • @KamalDanur
    @KamalDanur Před rokem +18

    ዉይ ይችን ኤሰ የምትባል ልጂ ማነዉ ያመጣብኝ😂😂😂😂

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 Před 5 lety +25

    ጉልሱን ፈጣሪ ይድረስልሽ፡፡ሰሂር ባለጌ ነሽ በጣም

  • @hayuuseid730
    @hayuuseid730 Před 4 lety +82

    ሀንደ እና ፈሪሀ ደስ ትላላችሁ እሽ

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 Před 3 lety +10

    ፖፖፖፖፖዋው የጉልሱም ወድም እውነትም ወድ ነህ ለእህት ጠበቃ ቆምክላት አበሳ እኔም በወድሞቸ እተማሜናለው በነገራችን ላይ እች ኤስ የምትባል ከት መጣች የነ ፈረሀን ህዮት ምቅርቅሩን ልታወጣ መጣች👊👊👊👊👊😡😡😡

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 Před 2 lety +1

      አወ ኤስ ስታሥጠላ ደፍጥጥ ማስጠያ😬😬😬 የኢሚርን ህይወት የፈሪሀንም ምስቅቅሉን አወጣችዉ😭💞💖

  • @Ffjjg-og2jm
    @Ffjjg-og2jm Před měsícem +3

    ሀንደ የኔ ውድ ነገር ቀበጧዋ ስወድሽኮ

  • @user-ms8xm5xg9y
    @user-ms8xm5xg9y Před 3 lety +14

    ሀንዴ የኔ ቀሽት ስወድሽ💋❤

  • @user-jz1om8ub4o
    @user-jz1om8ub4o Před 5 lety +96

    አይ መሀመት ወንድም መስልሃል ምንም ቢሆን ወንድም ወንድም ነው

  • @user-dy9tm4qx2w
    @user-dy9tm4qx2w Před 3 lety +10

    ፈረሀ እና ሀንዴ የኔ ማሮች እና ኮራይ እና ኢሚር እምውድቹ

  • @user-wk1lt6hr5c
    @user-wk1lt6hr5c Před rokem +4

    አይ ቡለንት ላራን የፅዳት መሣሪያሽሳ አላላትም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mamoonmamoon8927
    @mamoonmamoon8927 Před 4 lety +26

    ምህመትዬ ውዴ ❤👈

  • @sonyshopmailshopmail349
    @sonyshopmailshopmail349 Před 5 lety +75

    ኢሚር ንየሚወድ ላይክ

    • @jamilaneuray8190
      @jamilaneuray8190 Před 4 lety

      አሁንስ አስጠላኝ ክኤስ ስር ስር .እሄድ .አስጠላኝ

    • @zab544
      @zab544 Před 4 lety

      @@jamilaneuray8190 እኔም አሁን አስጠለኝ ከኤስ ጋር ነዉ

  • @atitegebmulatwawu5984
    @atitegebmulatwawu5984 Před 5 lety +39

    ኡናል በደፍህ ይሄን ያክል ምቀኛአ እንዳይነት አባት ከሚኖረኝ ቢቀር ይሻላል

    • @hanaendane9368
      @hanaendane9368 Před 5 lety +1

      እኔ በአረብኛው አይቼዋለው ፊሪያ ሞተች ከዛ ጠላሁት

    • @atitegebmulatwawu5984
      @atitegebmulatwawu5984 Před 5 lety +1

      ትሞታለች ግን ምእራፍ ሁለት አለሁ ግን ባገራችን አልተጀመረም

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 Před 2 lety

      በጣም የሚያሥጠላኝ ኡናል ዛሳራ ፎጉሉን እጠለዋለዉ😡😡

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 Před 2 lety

      በጣም የሚያሥጠላኝ ኡናል ዛሳራ ፎጉሉን እጠለዋለዉ😡😡

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 Před rokem +6

    ወድም መከታየ መህመት ተሰማው ወድም ከወድምነቱ አይዘልም

  • @almazalemu5966
    @almazalemu5966 Před 5 lety +53

    ኤሚርናመህመት በጣምደስ አላችሁኝ

  • @appuae6948
    @appuae6948 Před 4 lety +14

    ኢሜር ግን በጣም ወድነኝ ወድነኝ ማለት አበዛህ ከምር አስጠላህኝ እሷ መክሰስ አልፈልግም እያለይ አተ ምን አደራህ ስታስጠላ ነው አለያይተህ ያንተ ልታደርጋትነው መቸምኮ ወዶች አትታመኑም ፈሪሀን አስቀምጠህ የሰው ፉቅረኛጋር ትታገላለህ ጠብቅ ቡሀላ አተነህ የምትጎዳው ቆሻሽ ነህ እሽ

    • @selamtube9475
      @selamtube9475 Před 3 lety +2

      ሁቢ ሰብ አረጊኝ

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 Před 2 lety +1

      ኧረ ስረአት የጀመረዉ መጀመርያ በጥይት የታማታ ያኘዉ ነዉ ኢሚር ታማኝ ነዉ ፈሪሀን ካፈቀረ ጀምሮ ሌላ እሴት አይወድም💖💖

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +13

    መህመትና ኢሚር በጣም አስደሰታቹኝ የእዉነት💖💖💖💖💞💞💞❤❤❤

  • @saysau4379
    @saysau4379 Před 4 lety +20

    ፈሪሀየ አይዞሽ ሂወትሽ ልክ እደኔ ነው ምስቅልቅል ያለ ሴቶችየ ቆጆ ወድን አትመኙ እዳ ያለውን ማግባት ይሻላል ስላየሁት ነው

    • @user-ul4xm6xu5g
      @user-ul4xm6xu5g Před 4 lety

      አወን ትክክል

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Před 2 lety +1

      ቆንጀ ሆነው ጥሩ አሰተሳሰብ ያላቸው አሉ ለምሳሌ የኔ ባል አለ

    • @user-rc4wk6lm1g
      @user-rc4wk6lm1g Před rokem

      የኔም ህይወት ነው😭😭😭😭

  • @user-nn1if7ze2y
    @user-nn1if7ze2y Před 2 měsíci +1

    ወይኔ ሰኒም ሁሉም ወንዶች ደባለቀቻቸዉ እኮ😮😮😁😁

  • @lazar3612
    @lazar3612 Před 4 dny +1

    Hande ena feriha bexame dese beloghal❤❤🎉🎉

  • @senait3323
    @senait3323 Před 5 lety +78

    ወይ እቺ ሰኒም ያላደረሰች ወንድ የለም፡ከፎቁ ብቻ የፈረሀ ወንድም ና አባት ነው የቀራት

  • @user-en8qd7jk1t
    @user-en8qd7jk1t Před rokem +6

    ወንድምነት ማለት እጠላት ነበር ኣሁን ግን እህቱ እድታዝን ኣልፈቅድም መህመት😢😢😢❤❤❤

  • @user-hm1xl5cy5u
    @user-hm1xl5cy5u Před 5 lety +37

    የፈሪሀ እና የኢሜር ፍቅር መጀመሪው ብቻ ነው የሚምረው መጨረሻውም አያምር አሁንም አያምር ፈሪሀ ለኢሜር ስትል ብዙ ተጎድታለች እሱ ግን አሁንም እየጎዳት ነው

    • @gelilagelila4132
      @gelilagelila4132 Před 5 lety +1

      እንይበት እንጂ ዝሕበይ

    • @jamilaneuray8190
      @jamilaneuray8190 Před 4 lety +1

      እጭ አስጠላኝ

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 Před 4 lety +2

      እሱበጣምይወዳታልደሞምአልጎዳትምበውሸታእሱነውየተጎዳው

    • @user-bu1wf1gj4u
      @user-bu1wf1gj4u Před 3 lety +2

      በጣም ይወዳታል እሷ ናት እኮ የፈራችው ማለት ትጠራጠራለች እሷ

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před 10 měsíci +3

    ነገር አብልተዉ ላኳቸዉ አይ ሰሂር😂😂😂የተረገምሺ

  • @sofiyaramato7120
    @sofiyaramato7120 Před 5 lety +32

    እሚር ና መሀማድ ደስ እየሎኝ ነዉ

  • @egzabheryemsgn2311
    @egzabheryemsgn2311 Před 5 lety +15

    አይ ፈሪሀ ሁልግዜ ደስታሽን ያደፈርሱታል

  • @user-nl7kb4xl9t
    @user-nl7kb4xl9t Před 4 lety +11

    ኤጭ ኢሚር አስጠላህኝ ፈሪህን ታጣት አለህ ትለድማለህ

  • @ZssZss-hj3tr
    @ZssZss-hj3tr Před 2 měsíci +2

    ሀዴ የኔቀበጥ ከፈሪለጋሥትሆኛ ደሥይላል❤

  • @user-te9mo7pu3n
    @user-te9mo7pu3n Před 5 lety +27

    ሰኔም ሳስበው ባል የላትም መሰለኝ 77 ወንድ ትስማለች

    • @user-oi4lu4ij5l
      @user-oi4lu4ij5l Před 5 lety +2

      kkkkkkkkk ረ አልቻልኩም በሳቅ

    • @maregdegemu9524
      @maregdegemu9524 Před 5 lety +1

      ከመጀመሪያውአላየሽውም፣እንዴ፣ባልዋእኮ፣ገዱለችው

    • @user-te9mo7pu3n
      @user-te9mo7pu3n Před 5 lety +1

      @@maregdegemu9524 እር አይቼዋለሁ በፊልሙ ሳይሆን በእውነተኛው አለም ማለቴ ነው እንደዚህ ስቶን አይናደድም ወይ ለማለት ፈልጌ ነው

    • @seadahassenzegeye388
      @seadahassenzegeye388 Před 5 lety

      @@user-te9mo7pu3n kkkkkkkkkkkk

    • @user-fp3fo4lb2s
      @user-fp3fo4lb2s Před 5 lety

      @@user-te9mo7pu3nክክክክክክክክክ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +7

    ድድብና ለኔ አዲስ ነገርአይደለም አለኮራይ🤣🤣🤣ሚስኪን😭💔

  • @smrana314
    @smrana314 Před 3 lety +15

    አረ ሀደና ፈሪሀ ተመቻችሁኝ

  • @selamselam9417
    @selamselam9417 Před 5 lety +7

    ፈረህ እና የእኔ ህይውት ይመሰሰላል ትንሺ ነው ልዩነቱ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ድሀ ሆነህ ትውልድ ግን አብሮህ አይዘልቅም አብሮህ እሜዘልቀዉ መልከምነት እና ፈራ እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @nejatseed6931
    @nejatseed6931 Před 5 lety +12

    ዛሬ አደኛነኝ ላይክ ግጩኝ

  • @zab544
    @zab544 Před 4 lety +16

    ሀንዴ አሁን ወደድኩሽ ማሬ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +3

    ኤስ የሚሏት ለኢሚርና ለፈሪሀ ችግር ናት😬

  • @asrisasris4261
    @asrisasris4261 Před 3 lety +11

    ኢሚርና ፈረሀ ስታስቀኑ

  • @sksks8131
    @sksks8131 Před 4 lety +24

    ሀንዴና ፈሪሀ ጓደኛሞች ወይ በጣም ደሠ ይላል

  • @yopitamkasd1800
    @yopitamkasd1800 Před rokem +2

    የምህመት ጠባይ ወደ ጉልሱም ወንድም ተዛወረዲ😂😂

  • @saysau4379
    @saysau4379 Před 4 lety +9

    ኤስ ተብየ አይንሽን ባጠፍው

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 Před 5 lety +30

    የፈሪሃን ደስታ ማየት ናፈቀኝ

    • @Hh-lo8gd
      @Hh-lo8gd Před 5 lety

      Ferihamechemdestenathonm

    • @munna5498
      @munna5498 Před 5 lety

      ፈሪሀ ደስታ ዬለትም ከሁን ቦሀላ

    • @user-er4ok4xs2f
      @user-er4ok4xs2f Před 5 lety +1

      እኔምም አረ ምን ሆኖ ነው ደራሲው

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 Před 5 lety

      @@user-er4ok4xs2f እውነተኛ ፉቅር ፈተና ቢኖረውም የነፈሪሃ በዛ ባናት ባናቱ ችግር

    • @jamilaneuray8190
      @jamilaneuray8190 Před 4 lety

      @@fgdbbfffbnbdhb2848 በጣም..ጥሩ.ፍልም ያየሁት ጥቁር ፍቅር.ዋውውው..ፍቅት እዛ ላይ ተስራ

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 Před 4 lety +5

    የኤሚር እልህ አድናቂህ ነኝ

  • @user-fq5fo8wh6l
    @user-fq5fo8wh6l Před 10 měsíci +2

    እዝጎ የፈሪሀ ቅናት ልክ እደኔ🤣🤣🤣🤣

    • @fairouzgargoum8226
      @fairouzgargoum8226 Před 9 měsíci

      😢 እኔ በፈሪሀ ቦታ ብሆን እስካሁን አልቆይም

  • @user-sy3wk8ox8v
    @user-sy3wk8ox8v Před 4 lety +7

    በጣ ደስ ስትሉ ሀድነ ፈሪየ

  • @user-pm8uf4ud9y
    @user-pm8uf4ud9y Před 4 lety +13

    ሀንዴ ታመቻሽኝ የምር

  • @ZaHra-jy9ig
    @ZaHra-jy9ig Před 4 lety +14

    በመቆየት ፈረሀና ሀደ ተዋደዱ

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 Před 2 lety +2

    ከዛሬ አስር አመት ቡሃላ ተመልሽ በአማረኛ ሰማሁት እመዳም ቤት እያለሁ ሳሎን እየገባሁ እየተደበኩ ነበር እማየዉ መጨረሻዉ አስጠላኝ ደራሲዉ ክፍ ፈሪሃን ሞተች አሰጠላኝ

  • @user-lt2yu2xv8k
    @user-lt2yu2xv8k Před 4 lety +6

    አይ ሰኒም ስታሰጠሊኝ 🤭🤭🤭

  • @appuae6948
    @appuae6948 Před 4 lety +8

    ምህመት አሁን ተመቸህኝ እውነትህን ነው sጋር ሲሆን ይስቃን ወደፈሪሀ ስኼድ ግን ፊቱን ይጥለዋን ምን ይመስላን ጅል

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m Před 5 lety +22

    ሀዴ ና ፈሪሀ ጓደኛሆኑ ማሻአላህ

  • @user-jz1om8ub4o
    @user-jz1om8ub4o Před 5 lety +25

    አይ ፓሊሶች ስታናድዱ ኢሚር እና ፈሪሃ የት እንደ ሚሃዱ ማየት ኃጉቹ እጭ

    • @user-yo4ti3uj7d
      @user-yo4ti3uj7d Před 4 lety

      እኔምጎጉቸነበርመጨረሻውማዘንነውአዘንኩበጣምደስብሏትነበርዛሬግንየአባቱወጥመድጉድአደረጋቸውመታወቂያሲሰጥደስተኛነበርፍተሻአለሲባልምእደዛውአይይይይይእፁንማንጣለውለምንየታመሙትስለምንአይታዩም

    • @mekatube1937
      @mekatube1937 Před 3 lety +1

      @@user-yo4ti3uj7d የአላህ ምንው ዶሮ የሮጠበት ነው የሚመሥለው

  • @user-mt3zw7ls4c
    @user-mt3zw7ls4c Před rokem +1

    እደ ምህመት ያለ ወድም ከሚኖረኝ ይቅርብኝ ስትሉ ቆይታችሁ አሁን ደው ምህመት የኔ ውድ ለህቱ ምናምን😂😂😂😂

    • @yabatwa
      @yabatwa Před 11 měsíci

      እኮ ምድረ ግልባጭ people ሁላ😂😂

    • @MaryamMaryam-of5wb
      @MaryamMaryam-of5wb Před 10 měsíci

      ኸረ ኮሜትች ዘና ነዉኮ የምታደርጉኝ ወላ

  • @mekiyaabdilhadi1998
    @mekiyaabdilhadi1998 Před rokem +3

    ሚኒም ቢሆን ወንድም ነዉ መሀመድ ያምረል😍

  • @hayattadese1151
    @hayattadese1151 Před 5 lety +8

    ውይ መጣቹልኝ በጉጉት እየጠበኳቹ ነበር ማሮች ዌል ካም እናመሰግናለው

  • @user-fp3fo4lb2s
    @user-fp3fo4lb2s Před 5 lety +58

    ሃንዴ ወደድኩሽ ማሬ

  • @user-bq3rv4ic2z
    @user-bq3rv4ic2z Před 5 lety +19

    እፍፍ አሁንስ Sእራቂ ከኢሚር

    • @lailakam9946
      @lailakam9946 Před 4 lety +1

      ዜድነኝየሁሪአይን ሶመያ ዜድነኝ የሁረአይን ሶመያ r. .

    • @milonmilon3481
      @milonmilon3481 Před 4 lety

      በትክክል

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Před 2 lety

      እሱነዉ አርቃት ያለ ወላህ ፈሪሀአሳዘነችኝ💔

  • @hawletabdu7231
    @hawletabdu7231 Před 4 lety +4

    ኤስ እና. ያፎዚን ያመጣብኝ ማነው

  • @user-bv9di8ht1b
    @user-bv9di8ht1b Před 4 lety +9

    መቆየት ደጉ ኢሚርና መህመት ተዋደው አረፉ ወይ ጊዜ የማይቀይረው የለም

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před 10 měsíci

    ሰዉ ሁኖ የማይቀየር የለም ምህመት ሀዴ ጥሩሆና❤❤ደግሞ የማነዉ ሀሊልን የመሰለ መጣብን መጂኑን

  • @zenabteka9893
    @zenabteka9893 Před 5 lety +9

    ስህር የሌባ አይነደረቅ ኤረ ሰንም አተረማማሽ ሆንሽ እኮ ፈረሃ ፍቅር ስኖራቹ ታምራላቹ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +5

    ኢሜርግን ምንአስቦነዉ ከተዋትሴትጋር እሚሽለጠለጥ🤔🤔🤔🤔

    • @selamnkulu5642
      @selamnkulu5642 Před 2 lety

      ኡውነት ኣሁንስ ኢሚር ኣስጠላኝ

  • @aal4746
    @aal4746 Před 5 lety +16

    ሀዴ የኔማር አሳዘንሽኝ

  • @zab544
    @zab544 Před 4 lety +3

    ኢሚር መጀመራ በጠም ስወድህ ነበራ አሁንስ አስጠለኝ በለጌ ነህ ። ፈሪሀ የኔ ማር ስወድሽ አይዞሽ ከንች ችግር ቡዝ ነዉ

  • @cifufuugifuguig6271
    @cifufuugifuguig6271 Před 3 lety +2

    ኢሚር ኢሲን ትፈልጋታለህ የሚገርም ጨዋታ ነው ምን አገባህ ፈሪሃ ትተሽው መሄድሽ መልካም ነው ኢሲንስለመረጠ

  • @aal4746
    @aal4746 Před 5 lety +19

    ምህመት አሁን ጡሩአሰብክ

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc Před 3 lety +3

    ሰኒም አንዴ አያልቅም ብላ ተነስታለች መሠል ላገኘችው ወንድ ሁላ ትሰጣለች😂

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Před měsícem

    መህመት ዛሬ ገና ደስ አስባልከኝ የወንድምነት ስሜት ተሰምቶክ ለኢሚር የተናገርከው ደስ አስባልከኝ 😉

  • @freeyihidego7294
    @freeyihidego7294 Před 5 lety +13

    ሃንዴ ና ኮራይ አንድ ላይ ይሆናሉ አመሰግናለሁ

    • @raheel6135
      @raheel6135 Před 5 lety

      አየሆኑምጉልሱምትወልዳለች

    • @whereisthelove8844
      @whereisthelove8844 Před 2 lety

      Gulsum miskinis min thun

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Před 2 lety

      አይሆኑም እደተላቀሱነዉ እሚያልቀዉ አዉቃሀዴ አግብቻለሁትለዋለች

  • @aal4746
    @aal4746 Před 5 lety +6

    አየ ሰኒም ካገኘሽው ሰውጋ ትጋደሚአለሽ

  • @user-jz1om8ub4o
    @user-jz1om8ub4o Před 5 lety +15

    ፊሪሃ ውዴ የአባትሽ ፍቅር መልስሽ አገኘሹ

  • @mshdhdhd2694
    @mshdhdhd2694 Před 4 lety +6

    በጣምእምታነደኝጉልሱምነችአድምቀንትክክልሆናአታቅም

  • @user-ce5cb5gi8l
    @user-ce5cb5gi8l Před 5 lety +7

    ሠላም ውዶች እንኳን ደህና መጣቹ።

  • @emandaeyob1492
    @emandaeyob1492 Před 3 lety +4

    አሁን የሃንደ ውበት ታየኝ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +2

    የፈጣሪያለህ ሰኒም አያልቅም ብላ ነፋቺዉ እኮ እሷን ያልበዳ ቢኖር ኢሜር ኮራይ መህመት እሬዛ ናቸዉ😂😂😂😂😂🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ቡለት ኦናል ሌባት ጨፈሩበት😠😠😂😂😂😂

    • @erikmedia5078
      @erikmedia5078 Před 2 lety

      😂😂😂ከሃልዱን በፊትም ስንቲ እቃ የገባላት ሴትናት ጌና እንደዛ ይቀጥላል 😂😂

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Před 2 lety

      @@erikmedia5078 🤣🤣🤣🤣መጨረሻላይ ያፉዝ እናደሞ አድሠዉየ አለ በአረበኛ ካያችሁት🤣🤣🤣

    • @erikmedia5078
      @erikmedia5078 Před 2 lety

      @@fatumaibrahim5378 ኣው ኣይቸው ነበር እኖት የምትገርም ሴት ናት😂😂😂እናም ከቡለት ስዊዝ በነበረበት ግዜም ኣንድ ሃብታም ነበራት እኮ 🥴 እሳን የገባላት እኔን እኮ ያቃጠለኝ 😂😂 በስተ መጨረሻ ኣይሱት ትገድላለች ኣይደል?

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Před 2 lety

      @@erikmedia5078 ያማኮ ኦናል ነዉ የኢሜር አባት አይሱን እኮ የገደለቻት ከኦናልጋርሥትማግጥና የፈሪሀ የዉሸት እናቷሥለሆነችነዉ🤣🤣🤣

    • @erikmedia5078
      @erikmedia5078 Před 2 lety

      @@fatumaibrahim5378 ኡናል ከብሎንት በፊት ነበረ ከዛ ከቡለንት ጠፋች እና ስዊዝ ከገቡ ብሎንት ከለላ ሴት ሄዴ ያሁሌም የተከፈተች ሴትም እዛው ሃብታም ነበራ ግን ከሱጋርም መቀጠል ኣልቻለችም እና ወደሪስታምቡል ተመከሰች ወደ ኡናልም መመለስ መኮረች ግን ኣልተሳካም ብቻ ከኣይሱንታጣላቸው:: ከዛ ያፉዝ እና ... ቀጠለ😂😂😂
      ግን የምር ጠንካራ እቃ ነው ያላት 😂😂😂

  • @user-cl7tx4bh6s
    @user-cl7tx4bh6s Před 5 lety +6

    አንደኛ ዛሬ ደሞ ልየውና እኮምታለሁ

  • @user-dl5te6hy9b
    @user-dl5te6hy9b Před 5 lety +11

    አይ ወንድም ምንም ቢሆን ዘላለም ይኑር

  • @jamilaneuray8190
    @jamilaneuray8190 Před 4 lety +11

    ስው ሲቀየር እንድህ ነው.ምህመት

  • @user-yw6yq4fv9z
    @user-yw6yq4fv9z Před 5 lety +15

    ኤጭ የፋሪሃ ፍልም ጣጣው ብዛቱ

  • @ferihatFer
    @ferihatFer Před 28 dny

    ኡፍፍፍፍ አሁንስ እቺ ሰኒም እምትባል ሴት ያሌለችበት የት ልሂድ ኧረ ሰለቸችኝ ኤጭጭ

  • @appuae6948
    @appuae6948 Před 4 lety +3

    ውይይይ ደስታ ሲመጣ ምቀኛው መምጣቱ ሳስጠላ

  • @mahbubatube8142
    @mahbubatube8142 Před rokem +1

    ወይኔ ለራ የኔ ቅመም ቡለትን የተከተተለቺዉ ነዉ የስቁኘል

  • @kadegahalreqa2459
    @kadegahalreqa2459 Před 5 lety +14

    መህመት ደግሞ ዛሬ ወንድም መሰለ

  • @user-rl9lf8ru5z
    @user-rl9lf8ru5z Před 10 měsíci +1

    Yafuz mrx saw😊😊😊😊😊😊😊