Video není dostupné.
Omlouváme se.

ፈሪሀ ክፍል 136

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 03. 2019
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ CZcams: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official CZcams Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek

Komentáře • 539

  • @user-ff5fg5hd4i
    @user-ff5fg5hd4i Před 4 lety +107

    ውይ ሰሂር ሀሳብ የለባት ጭቀት የለባት ክክክክክክክክክ ገንዘብ ብቻ ነው የምትፈልገው

  • @user-nn7hb9xb3h
    @user-nn7hb9xb3h Před 5 lety +70

    ኮሜተሮች ውስጤ ናቹህ ብዙ ትምህርት ሰጭ መልክ ትፅፍሃላቹህ

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Před 4 lety +58

    ውይ እሄ ፊልም ልብ ድካም ያሲዛል እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ካንሱ ይድፋሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ

  • @user-to3kz1lr5k
    @user-to3kz1lr5k Před 5 lety +158

    ክክክክክ ሰሂር የምር ጎበዝ ነሽ ከምህመት አይነት ወድና ከኢሜር አይነት ቤተሰቦች ፈጣሪ ይሰውረን

  • @aishasaif5015
    @aishasaif5015 Před 5 lety +104

    የኢሚር ቤተሠቦች በጣም ታስጠላላችሁ ሁሌም የምትገርሙ ሸይጧኖች ናችሁ

    • @user-oh7gy8qm8o
      @user-oh7gy8qm8o Před 4 lety

      አውበጣም: ትክእል: ናችሁምንም: ስህተትየላችሁም: ባልጊናችሁ

    • @user-xc5pr1vs5q
      @user-xc5pr1vs5q Před 2 lety

      እርእኔደሞ በነሱተምሪያለሁ በፈሪሀና በዝሀራ በራስመተማመኗ ጠካራስራተኛ ናት ፈሪሀደሞ ውሽትመዋሽት ምን ያክል ቅጣትእዳለው በጣምያስተምራን ላስተዋለው አባትየውና ምመትግን ያስጠላን ምንም ትምህርት የለው

  • @adiyanaadu4628
    @adiyanaadu4628 Před 2 měsíci +5

    ምህመት ወይ ጎበዝ ወንድ አይደል ወይ ደህና ባል ወይ ውድ ወንድም መሆን ያልታደለ ቅናትና እልህ ውስጡን የሞላው ክፉ ነው ሲያስጠላ

  • @titigaltigray7359
    @titigaltigray7359 Před 2 lety +43

    ኤሚርና ፈሪሃ ስለ ተጋቡ ደስ ብሎኛል ደሞ 💞💞💞💞 ሁሉም ቤተ ስቦች ስለወቁ ጥሩይሆናል ።እውነት ፍቅር ያሽንፋል🌹🌹🌹

  • @asyoutube4365
    @asyoutube4365 Před 5 lety +58

    ግን ሰሂር አንድ አንድ ግዜ ጎበዝ ነሽ

  • @KamalDanur
    @KamalDanur Před rokem +30

    በፈሪሀና በኢሚር ጋብቻ የተደሰተችዉ ሰሂር ብቻ ናት ሲገርም😂😂😂😢😢

    • @tsegennetterune3821
      @tsegennetterune3821 Před rokem +2

      ሰሂር ባትኖር ኑሮ በዚ ድራማ ልብ ድካም እናተርፍ ነበር በመሀል በመሀል ፈገግ ታረጋለች😂😂😂😂😂😂

    • @user-xs7iv5dp3i
      @user-xs7iv5dp3i Před 11 měsíci

      😂😂❤

    • @taralema6070
      @taralema6070 Před 6 měsíci

      በጣም ስወዳት🤣​@@tsegennetterune3821

  • @alqua1719
    @alqua1719 Před 5 lety +68

    ፈሪሀ ከሁሉም መህመትን ተገላገልሽ እንደ ክፉ ባል ሆኖብሽ ነበር

  • @nasritesfa8918
    @nasritesfa8918 Před 4 lety +50

    እውነት ሀብታም ከመሆን እድሜ ልኬን ዳሀ መሆን ይሻለኛል ሀብታሞች አስቡበት በጣም ያስጠላል ካንሱ አፈር ቢይ አፈር ያሰበላሽ የአባቴ አምላክ

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před 8 měsíci +10

    ካሱ ሁሌ እደጠቀምሻቸዉ ነዉ😂😂😂😂ዉሸቷን ጋብቻዋን ይፍ አረግሺ አች ዱባ ፊት

  • @user-ns6yl2hl5r
    @user-ns6yl2hl5r Před 2 lety +41

    የቱርክ ተዋናዮቾ አስመስለዉ ሳይሆን ሁነዉ ነዉ እሚሰሩት❤️🙏

    • @wuebanchiethiopia
      @wuebanchiethiopia Před rokem +1

      በትክክል:በትወና:የቱርክን:ተዋናኝ:የሚወዳደር:ማንም:የለም::

    • @taralema6070
      @taralema6070 Před rokem +2

      ፕ ሁነው ነው የሚሰሩት👌

    • @user-uv9qr6tr2n
      @user-uv9qr6tr2n Před 9 měsíci +2

      @@wuebanchiethiopia በጣም ጅግና ናቸው

  • @user-ud3uo7bm9u
    @user-ud3uo7bm9u Před 5 lety +107

    ላራ ማር ነገር መርዝ እንዳበላያቸው ተናገሪ አንች ምንግዜም ሀቀኛ ነሽ

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +81

    ኢሚር ፈሪሐ ስወዳቹህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alqua1719
    @alqua1719 Před 5 lety +100

    ዛሬ የሠሂርን ችሎታ አደነቅኩት

    • @kamkamela1770
      @kamkamela1770 Před 5 lety

      ሁለየምደስትለኛለችሲኢርቆጂየ

  • @seadaseada3230
    @seadaseada3230 Před 5 lety +48

    ወይ የኤሚር ቤተሰቦች ሁሌ ስለገዘብ ነው እሚጨነቁት

  • @hawaand4684
    @hawaand4684 Před 5 lety +35

    ፈሪሀ እኮን ተኛሽ ይህን ሁሉ ጭሆት እኮን ያልሰማሽተገላገልሽ ከሁሉም

    • @hawaand4684
      @hawaand4684 Před 5 lety

      ስራ ያለው እስኪ ፈልጉልኝ ጅዳ ባአላህ

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +4

      @@hawaand4684 አረ እህቴ በሚዲያ ሥራፈልጉልኝ አትበይ እሚታመን የለም በአሁኑ ሥአት

  • @user-nb2dr1oq6w
    @user-nb2dr1oq6w Před 5 lety +82

    መህመት መልካም የእብደት ሰአት ይሁንልህ የፈርሀ ኒካይ በአደባይ

    • @hadasdeberew9108
      @hadasdeberew9108 Před 5 lety

      ስሂሪ የይ ትወናሽ በጣም1ኝ ተመቺቶኛል

    • @saarauae7093
      @saarauae7093 Před 5 lety

      Levati ye sahu maga

    • @user-zp2ee6uj9h
      @user-zp2ee6uj9h Před 5 lety

      Saara Uae አይሶንበጣምነውየምትደብረው አበዛሽው

    • @user-zp2ee6uj9h
      @user-zp2ee6uj9h Před 5 lety

      ለባንወንድነህ ሠወድህ

  • @hannaayman6158
    @hannaayman6158 Před 5 lety +32

    አይዞሽ ለመልካም ይሆናል ካሱ ይድፋሽ መቼም ያቺ አይሆንም ቅዠታነሽ

  • @Uae-bl2os
    @Uae-bl2os Před 4 lety +50

    የፈሪሀ አባት ማሻ አላህ ሰገደ

  • @user-ff5fg5hd4i
    @user-ff5fg5hd4i Před 4 lety +19

    ውይ ካንሱ ያባቴ አምላክ ድፍት ያርግሽ

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 Před 4 lety +28

    ምህመት የፈሪያን መኝታ ክፍል በደንብ አፀዳከዉ አንተ ጀዝባ ግን መጨረሻክ ኤሚር እጅ ላይ ነክ የሆንክ ገልቱ

  • @user-kn7el6oc6w
    @user-kn7el6oc6w Před 2 lety +37

    ሰሂርኮ የእውነት እስከሚመስል ነው የምትተውነው ዋው 👌👌

  • @cifufuugifuguig6271
    @cifufuugifuguig6271 Před 4 lety +25

    የኢሚር አባት አንተ ስምህን ትፈልጋለህ ወራዳ ክፉ እናትና አባት ናችሁ ኢሚር ፍቅር እንጂ ሃብት አይፈልግም ነገ ፈሪሃ እናንተን በልጣ ታሳፍራችሁ ይሆናል ማን ያውቃል የኢሚር እናት

    • @azizaaf6603
      @azizaaf6603 Před 3 lety +1

      ወለሂ አባረረቻቸው እኮ ከሆቴሉ መጨረሻ ላይ ወንድ ናት አደቃት አለሁ

    • @MedTi-jv2wh
      @MedTi-jv2wh Před 2 měsíci

      በመጨረሻ ታሸንፍቻው አለይ ፈሪሀ ጀግና

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 Před měsícem

      መጨረሻ በሞት ብትለይም ግን በጣም ጎበዝ ነች ሁሉንም ትበልጣቸዋለች

  • @semirabitislamislamsthesol9393

    ግን ፈሪሃና ኢሜር ምን ያላሳለፉት ስቃይ አለ!!?

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 Před 4 lety +2

      ገናመቸማርከዚህበኋላነውስቃዩከደዚህአይነትእከንአላህይብቀንማር

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 Před 3 lety

      Eko😭😭😭😭😭😭😭

  • @zulfaworkho9084
    @zulfaworkho9084 Před 5 lety +93

    አሁንስ ሀብታሞች አስጣላቹኝ

  • @hayatahmed6482
    @hayatahmed6482 Před 3 lety +15

    ሰሂር ስወድሽ እኮ ብር ባትቀበይ በጣም ደስ የምትይ ነሽ

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 Před 4 lety +17

    ላራ አምላክ ይባርክሽ ሃቅሽንሁሌም የዘሽ ተጋዥ

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov Před 5 lety +26

    ዋይ ነዳ አለ ዘፈኙ ድሀ ከሀብታም አይጋባም ማለት ነው ግን እኮ ፍቅርእና ቁጀና ድሀ ቢት ነው ያለሁ አይ የኤመር እናት እና አባት በሳማ ነበር መግረፈ😂😂

  • @wuebanchiethiopia
    @wuebanchiethiopia Před rokem +10

    አይሱን:መጨረሻሽ:እስር:ቤት:መሆኑ:በጣም:ደስ:ብሎኛል::

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 Před 4 lety +23

    እነ ኤምርን ማንም አይለያቸውም ያለሞት በስተቀር

    • @anuukonjooo927
      @anuukonjooo927 Před 4 lety

      ኤምርና ፈርሀ ስታምሩ ፈርሀ አንበሳ የኤምርን እናት አሸንፈሽ ገባሽ አንበሳ

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 4 lety +21

    በእውነት ካንሱ ፈጣሪ ይድፋሽ አሥጠሊ ድመት ለአንች ነበር የሚገባው ኢመርየ ፈሪያ የኔውዶች

  • @mrabdu-qo5sl
    @mrabdu-qo5sl Před 5 lety +34

    እረ እና ዘሀራ ንፍቃናለች ላኩልን ይህን ያክል ከከቦለለች በቂነው

  • @azizaaf6603
    @azizaaf6603 Před 3 lety +7

    አይሱን ኦናልመልካም እብደት ክክክክክክክሀሀሀሀሀሀሀ

  • @rahmayoutube5673
    @rahmayoutube5673 Před 3 lety +15

    ሰሂር ተመቸችኝ የፊልም ማጣፈጫ ቅመም ናት

  • @user-ns6yl2hl5r
    @user-ns6yl2hl5r Před 2 lety +6

    የካንነገርገረ እጀን ይዘህ አታቅም አለች እርጂንእጇን የያዘ😂😂😂

  • @appuae6948
    @appuae6948 Před 4 lety +12

    ካንሱ ጥሩ አደረግሽ ምክንያቱም ፈሪሀ መቸም አትናገርም ነበር በመርዙ ግን በጣም ባለየነሽ ቢሞቱስ

  • @user-ku8uw6dp7u
    @user-ku8uw6dp7u Před 4 lety +13

    ፈርሀ እና ኢሜል ስወዳቹ ከሚወዱት ጋር መኖር መታደል ነው ልብከልብ ተገናኝቶ ሲያምር ግን ቀንታ ነዎ መርዝ ያበላሻቻው ምናይነት ጨካኝ ናት አውዝቢላህ ተሻአላቹ እካን ደስ አላቹ ደስአለኝ

  • @user-cs2kb1ok2m
    @user-cs2kb1ok2m Před 5 měsíci +1

    ወይ ጉዲ የአሜር እናት ምን አይነት እናት ናት ግን ጨካን እፍፍፍ😢😢😢 አሜር ና ፈረሃ የኔ ሉዩ ነቹ ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aal2561
    @aal2561 Před 11 měsíci +3

    ሠሑርውድ አንዳንዴ ብታናድጂኝም ብቻ ዴሥትያለሺ❤

  • @user-kl8nh3lu2e
    @user-kl8nh3lu2e Před rokem +5

    ሃትሴ እና ስሂር የሳቄ ምንጮች😮😮😅😅😅😅

  • @user-vp5qe6yb6d
    @user-vp5qe6yb6d Před 5 lety +43

    ዉይ ካንሡ ሁለቴየም መጀመሬ ፈሪሀን አጋልጠሽ ገላገልሻት አሁን ሁለቱንም ጠደቅሽባቸዉ ያስጨነቃቸዉን ነገር ገላገልሻቸዉ

  • @helanqatar2652
    @helanqatar2652 Před rokem +3

    ሰህር ዛሬ ጥሩ ሰራሽ ለሁሉም ተናገረች መጋባታቸውን 😁😁😁

  • @nasritesfa8918
    @nasritesfa8918 Před 4 lety +16

    እንደ ኢሚር ቤተሰቦች ሀፍታም አታድርገኝ ከንደዚህ አይነት ሀብት አትስጠኝ ምንም ቤሆን ድህነቴ ይሻለኛል እነሱ ግን መጥፎዎች ናቸው

  • @appuae6948
    @appuae6948 Před 4 lety +6

    ፈሪሀየ ከዚህ ሁሉ ቢቀርብሽስ። ብልሽ ፉቅር ነው ግን እውነት ስቃይሽ ገናነው አለሽ ገና ውዴ ጥንካሬውን ይስጥሽ ፅሀፊው ግን ከፈሪሀ ቂም አለህ መሰለኝ ሲመስለኝ ከመጀመራው እስከመጨረሻው ስቃይ ጭንቀት ብቻኮነው የሰጠሀት እፉ

    • @user-yo4ti3uj7d
      @user-yo4ti3uj7d Před 4 lety +2

      እውነትነውየተናገራችሁትበጣምእኔምሳስብነበር

  • @user-er4ok4xs2f
    @user-er4ok4xs2f Před 5 lety +56

    ዛሬ ገና ሰኢር ጥሩ ነገር ሰራሽ ለፈሪሀ አባት አረጋግተሽ መናገርሽ

  • @user-nb2dr1oq6w
    @user-nb2dr1oq6w Před 5 lety +21

    ጉልስም በስተመጨረሻ ያን የሚያምሮ ፀጉርሽ አበላሸሽ ሻርቡ መጠምጠም ፡kkkkk

    • @hawaand4684
      @hawaand4684 Před 5 lety

      ክክክ

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 Před 4 lety

      የጉልሱምነገርከመጀመሪያእስከመጨረሻያሥነርመኛል

  • @aeeazz9432
    @aeeazz9432 Před 5 lety +27

    ውይ ካንሱ የስራሽን ይስጥሽ

  • @user-fq5fo8wh6l
    @user-fq5fo8wh6l Před 10 měsíci +3

    ኢሚር ና ፈሪሀ ስወዳችሁ ምርጦቸ🥰🥰🥰

  • @abuditube5127
    @abuditube5127 Před 5 lety +25

    ሰሂር ጉበዝነሽ አችካለሽ ፊልሙ ያምራል ውደ

    • @user-qg6uw7di9m
      @user-qg6uw7di9m Před 4 lety +1

      አወ ግን አዳደ ታቃጥለኚ አለች እጂ

  • @taralema6070
    @taralema6070 Před rokem +7

    አይሱን አች ደረቅ ፍቅር አይገባሽም ቀፎ አቦ ልጆቹን ተያቸው

  • @user-bt6wh2mf3w
    @user-bt6wh2mf3w Před 5 lety +34

    ካንሱ ይድፋሽ ገልቱ ዊ ፈሪሀ መከራሽ በዛ

    • @milohazell1073
      @milohazell1073 Před 5 lety +1

      እባካቹ ህልም ፍትሉኝ ከምወደው ሰው ጋ አብረን ተኛን ብቻ ተቃቅፈን ምንም ነገር አላረግም በመሃሉ በር ተንካካ ና ሊከፍት ሂዶ ብርር ሰጥቶኝበዛው ሳይመለስ ቀረ እባካቹ አሁኑ ፍቱልኝ

    • @user-bt6wh2mf3w
      @user-bt6wh2mf3w Před 5 lety +2

      የኔ ዉድ እኔ ህልም መፍታት አልችልም መላልባት አላህ የሂወት ዘመንሽ ደስታ በደስታ ያደርግሻል ከክፉ ነገር ሁሉም ይጠብቅሻል

    • @milohazell1073
      @milohazell1073 Před 5 lety +1

      Fathiya Fathiya እንደ አፍሽ ያርግልኝ አሜንዉዴ

    • @hawaand4684
      @hawaand4684 Před 5 lety

      Saron Saron ብር ልጅ ነው ክክክ ሰሞኑን ባታገኝው ይሻልሻል አስታቅፎሽ እዳይሸሽ እማውቀን ነው

    • @user-bt6wh2mf3w
      @user-bt6wh2mf3w Před 5 lety

      @@hawaand4684 ክክክክ ወይኔ ታዳ ጡሩ ነዋ ልጅ ተገኝቶ ነዉ በሀላሉ ይሁን እጂ

  • @Tube-ez4vu
    @Tube-ez4vu Před 2 lety +5

    የመህመት ጀዝባነት ያስጠላው ማነው😤😤

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +7

    ሰሂር እዉነት እዳቺ እሚተዉንየለም 🤣🤣🤣🤣እኔማበሳቅነዉእምታፈነጂኝ አቺበቱ🤣🤣🤣🤣

  • @user-fg6mj6bm5l
    @user-fg6mj6bm5l Před 3 lety +7

    ላራየኔቆጆ ስወዳትኮ የእዉነትነዉ

  • @bahria1927
    @bahria1927 Před 7 měsíci +1

    ሀቲሤ እና ሠሒር የሣቃችን ምጭ 😂😂😂😂😂 በተለይ ሠሒር የድራማዉ ድቀት በፊት አቃጥለሺን ነበር አሁን እየካሥሸን ነዉ😂😂😂

  • @user-mo8hy5sh7s
    @user-mo8hy5sh7s Před 3 lety +14

    አይሱን እምትባይ ደደብ ሰሂረ እምትባይ ብልህ ዋው ሲመች

  • @sueethiopia7104
    @sueethiopia7104 Před 5 lety +43

    ግን ካሱ ከአንድ ጭቀት አወጣቻቸዉ ፈሪሀንናኢምረን ቀሷምክንያት ትዳራቸዉ ታወቀ ካሱ እደዚባታደረግ ፈሪሀ ፈሪሀ ለቤተሰቦቿአ ለመናገረ አመት ይፈጅባት ነበረ

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 Před 4 lety +20

    የኤምር ቤተሰብ የካንሱ ቤተሰብ መሆን ነው ያለባቹ አንድ አይነቶች ናቹ ኤምር በእውነት አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ

  • @serafre1536
    @serafre1536 Před 2 lety +5

    ወይኔ ኣክስቴ የበሉት ምግብ የተስማማቸውም ኣደለም ኣላለችም😆😆😆

  • @user-zy9wt6xe9p
    @user-zy9wt6xe9p Před 3 lety +6

    ዋይ ካንሱ ምን ዓይነት ሴት ነሽ የእጅሽ ይስጥሽ ጅል እና እሜር ና ፈሪሃ በጣም ኖዉ እምወዳቾም የኔ ማሮች😍❤💕💗💓💖❤😍💕💗💗

  • @hadrtadam6626
    @hadrtadam6626 Před 5 lety +29

    ካንሡ ምንግዜም የፈሪሀን ሚሥጥር አንች ነሸ የምታጋልጭው

  • @abbaamuraad3628
    @abbaamuraad3628 Před 5 lety +22

    እረዛ ሙስሊም ነህ እደ ማሻ አላህ

  • @user-nb2dr1oq6w
    @user-nb2dr1oq6w Před 5 lety +18

    ካሱ ሁሉቱምም መድፍትሽ ጥሩ ፈሬሀ ብቻዋ ብታቤያት ኖሮ ኢሚር ደቺ ነበር ሚያበላሽ የሆንሽ በጥራቃ

  • @BamrikaQ
    @BamrikaQ Před rokem +4

    አረ ኢሜሪ ተመቺኘ 💕💕💕💕💕❤❤

  • @user-ix8wf4oh2q
    @user-ix8wf4oh2q Před 5 lety +13

    ፈርሃ ተገላገልሽ ኡፍፍ

  • @hirutyemareyamlij5873
    @hirutyemareyamlij5873 Před 5 lety +8

    አይ ካንሱ ስለአንች ግድ ከመይሰጠው ሰው ፍቅር ይዞሽ ልትጎጃቸው ሞከርሽ ለነሱ ጥሩነው በዚህ ምክንያት እደተጋቡ ይታወቅላቸዋን

  • @ameena.masala.moshlhmiyalh8187

    ለረ አለሀ ይጠብቅሺ መሪ እኮ ነሺ እዎድሸለዉ

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 Před 3 lety +8

    ወይይይ ፈረሀ እና ኢሚር በጠም ጠላት በዛባቸው 😭😭😭😭

    • @SalamSalam-ex1fr
      @SalamSalam-ex1fr Před 2 lety

      Gdeta new bentuh lbhn stfaker mesenakl yale new gn yasaznal betam😥😥😥😔

  • @dastakifile8569
    @dastakifile8569 Před 3 lety +4

    Ene hulem sahir new yemitigarmege🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁

  • @sirkanegus9365
    @sirkanegus9365 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይርዳቺሁ emir end ferih

  • @yniyniyniserke2684
    @yniyniyniserke2684 Před 5 lety +29

    ፍቅር ማለት ልክ እደኢምሪ

  • @ioshio7823
    @ioshio7823 Před 4 lety +5

    አይ አይሱን እሷ ዉሰጥ ናት እኛ ወጭ ነን አለች ሰሔር ደሞ ቀመሰች

  • @DeborahAlex-jt6su
    @DeborahAlex-jt6su Před měsícem +1

    WOW feriha tegelagelshachew ke emir gar lethonghi nw😊😊😊

  • @user-xj8gj4ry1u
    @user-xj8gj4ry1u Před 4 lety +4

    የኢሚር ቤተሰቦች ስያስጠሉ ደደቦች

  • @user-wu1wp4tu6d
    @user-wu1wp4tu6d Před 3 lety +4

    ጎበዝ አባዬ ሀሀሀሀሀ

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm Před 5 lety +10

    አይ ድህነት አይዞሽ ፈሪሀ

  • @user-ex1ww7bo3c
    @user-ex1ww7bo3c Před 4 lety +8

    ፈርሃ በጣም እወዳታለሁ ግን ሰው ታምናለች

    • @aa-kp7ls
      @aa-kp7ls Před 4 lety

      ሚሥኪንሥለሆነችዴግሞየልጅነትጎዴኛዋሥለሆነችአመነቻት

    • @user-ex1ww7bo3c
      @user-ex1ww7bo3c Před 4 lety

      ጨካኝ ናት ኣልወጣኝም

  • @yniyniyniserke2684
    @yniyniyniserke2684 Před 5 lety +13

    ካሡ ይድፍሺ በኢሚሪ ፍቅር ተቃጠልሺ ምቀኝ

  • @abbaamuraad3628
    @abbaamuraad3628 Před 5 lety +5

    ወይ ጉልሱም ክክክክክ አይይ ፀጉር ትዳር በልመና ክክክክክኩረይ ሜካብሽን አላቂ

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 Před dnem

    ሠሂር አዳንደ ታሥቀኛለች😂😂

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 Před 5 lety +13

    የካሱ ሰይጣን እሚገርም ሰይጣን ነው

  • @rahutrahut1858
    @rahutrahut1858 Před 5 lety +4

    Woooooow zare kanu des sil hulum tegalete feriha chigirish tefeta hulum bekansu mikiniyat tefeta

  • @ourgamalak7607
    @ourgamalak7607 Před 4 lety +14

    ሣራ ፎቅሉ ሥምክን ቀቆለዉ ብለዉ

  • @seadaseada8511
    @seadaseada8511 Před 5 lety +14

    አይ ካንሡ ያፈቀሩት ሠው ሲደሠት ማየትም ላፍቃሪ ትልቁ ደሥታ ነበር ለሷ አልሆን ሢላት ለመግደል ሙከራ

  • @user-ju6my6su9y
    @user-ju6my6su9y Před 4 lety +15

    መህመትን መየት አልፈልግም

  • @yaredketema5169
    @yaredketema5169 Před 8 měsíci +2

    ፍቅር ያሸንፉል

  • @user-ul4xm6xu5g
    @user-ul4xm6xu5g Před 4 lety +2

    ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ሰሂር ብቃትሽ እወድሽ ነበር አንዳንደየም ታናኝኛለሽ

  • @zozoetheobya1853
    @zozoetheobya1853 Před rokem +3

    ኢሚርናፈሪሀ ስዋዳቹ❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💞💞

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před 10 měsíci +1

    የሀብታም ነገር ብርብር አናታችሁ ይብረር ፈሪሀ ሳራፎግሉ😂😂😂

  • @user-js1ig9xc3x
    @user-js1ig9xc3x Před 3 lety +6

    ሰሂር አዳዴ ስወዳት

  • @fatimaalfatima9163
    @fatimaalfatima9163 Před 9 měsíci +2

    ይህን ሁሉ ካሳለፉ ቢያንስ መጨረሻቸዉ ማማር ነበረበት ማለቴ ፈሪሀ መሞት አልነበረባትም 😊

  • @user-ms8xm5xg9y
    @user-ms8xm5xg9y Před 3 lety +7

    ካንሱ እውነትም ካንሰር ነሽ ይድፋሽ አቦ

  • @user-ym2iw4lh8z
    @user-ym2iw4lh8z Před 4 lety +6

    ላራ👍😘😘😘😘

  • @DM-fi1fj
    @DM-fi1fj Před rokem +1

    መህመት ዶማ ሁለቱም ዘመዶቼ አደሉም አላለም 😏😏😏😏😬

  • @sksks8131
    @sksks8131 Před 4 lety +3

    ይገርማል እሷ ዉስጥ ናት እኛ ግን ዉጭ ነን አለች አይሱን

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +2

    ኢሚርየ ፈሪሀየ አይዟቹ ማሮቸ❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞😍😍💔💔💓💓

  • @genigeni7963
    @genigeni7963 Před 5 lety +19

    ወ/ሮ አይሱን ሥርአት እያለፍሽ ነው ከነ ባልሽ ሣራፎግሉ በዛ አሁንስ ተከባበሩ እንግድህ

  • @lobaba8365
    @lobaba8365 Před 5 lety +3

    sahere yane konjoo tewanshe wawww nawe