Video není dostupné.
Omlouváme se.

ፈሪሀ ክፍል 130

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 03. 2019
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ CZcams: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official CZcams Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek

Komentáře • 564

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 Před 4 lety +67

    ኤምርና ፈርሀ እባካቹ።እኔ በናንተ ፍቅር ልሞት ነው ግን እውነተኛ ብሆን እንዴት እንደምታምሩ ከአይን ያውጣቹ ኤምር አቤት ተስጦህ።እግዚአብሄር ይጨምርልህ
    የምሰራቸው ፍልሞችህ አንድም እንከን የለውም።

    • @genetdemeke8329
      @genetdemeke8329 Před 2 lety +1

      የኢምርን ሌላ ፍልም ካለዉ ንገሩኝ ከሚስጥር እና ከፈሪሀ ዉጭ ሌላ ካለዉ ሹክ በሉኝ

    • @max-cy4yn
      @max-cy4yn Před rokem

      እስኪ ላኪልኘ ሚስጣር የሚለወን ደረማ የሚረን

    • @raheemaabdo4300
      @raheemaabdo4300 Před rokem

      ​@@genetdemeke8329ባረበኝ አለ ግን ስሙን አላቀውም እደት ልላክልሽ

  • @hawaali1121
    @hawaali1121 Před 5 lety +279

    የላራ አድናቄ ነኝ ማነው እደኔ የሚወድ

  • @kalkidanabayne1514
    @kalkidanabayne1514 Před 4 lety +23

    ፈሪሀ ማርዬ ቅመም ነሽ ሲበዛ ከኢሚር ጋር ያሳለፍቹት ላይፍ በጣም አሪፍ ነው ደስ ትላላችሁ ከሚወድት ሰው ጋር ብዙ ነገር አሳልፎ መጋባታቹ በጣም ከልብ ደስስ ይላላ። መጨረሻም የሚለያቹ ሰው ሳይሆን ሞት ነው ሞት ደሞ የማይቀር ነው ግን ትንሽ ቅር ያለኝ ልጅ ቢኖራቹ ጥረመ ነበር እሱ ደሞ የግዛቤር ፍቃድ ነው እናም በጣም ደስ ይላል መጨረሻውን

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 Před 2 lety +2

      አወ እኔ እራሡ ቢኖራቸዉ ደስ ይለኝ ነበር አሚርየ እና ፈሪሀ ❤❤💖💔💖😘😍💖💞

    • @laylaendris8346
      @laylaendris8346 Před rokem

      የኔም ምኞትነበር ግን ይሰቃያል በኋላም

  • @yesakorsami2758
    @yesakorsami2758 Před 6 měsíci +6

    መህመት አሁንስ ተግማማ ይሄ ስናፕ ቻት የመሰለ ሰውዬ ዲሽ ነገር አቦ😂😂😂

  • @user-gq5xr6fb6i
    @user-gq5xr6fb6i Před 5 lety +81

    ፍቅር ያለቦታዉ አዳማጭ የሊለዉ ከርቦ ነዉ ካሱ ኢሚር በፈሪሀ ፍቀር ተጠምዶል እንኳን አችን ዘወር ብሎም አያይሽ

    • @kiya9068
      @kiya9068 Před 4 lety

      Aunetinaw

    • @user-hg3kn5ro3f
      @user-hg3kn5ro3f Před 3 lety

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 Před 2 lety

      አወ በትክክል ኢሚር በፈሪሀ ፍቅር አብዷል የእዉነት ከተዋወቁ ጀምሮ እስካሁን ቢጣሉም ከልባቸዉ አደለም

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz Před rokem

      Kkkkkkk

    • @laylaendris8346
      @laylaendris8346 Před rokem +1

      እራሡንም እረስቷል እካን እሷን😢

  • @zozoetheobya1853
    @zozoetheobya1853 Před rokem +17

    ኢሚር ዉድ ፈረሀ ዉድ በጠም ነዉ የምዋዳቹህ❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💋💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +33

    ሠሂርና የፈሪሀ አክሥትበሳቅ አፈነዱኝ😂😂😂😂😂

    • @rhffuixhhggkffwth94
      @rhffuixhhggkffwth94 Před rokem

      አንች የኮሚት ሡሠኛ ሰብስክራይብ ብየሻለሁ 😂😂😂😂😂

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Před rokem

      @@rhffuixhhggkffwth94 እሺ ማሬ💗💗😂

  • @fentaneshihabtamu1926
    @fentaneshihabtamu1926 Před 3 lety +40

    ይሄን ፊልም ካየሁ ብሃላ ምግብ አልበላ ሰው አላወራ ዝግትግት አድርጎኛል መህመትም አቃጥሎ ገዴለኝ

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 Před 3 lety

      እኔም

    • @mohand2037
      @mohand2037 Před 3 lety +2

      እኔም እንደዛ መዳም ምንሁነሽ ነው ከማን ጋ ተጣላሽ ኣለችኝ

    • @user-vq5rk5fo6i
      @user-vq5rk5fo6i Před 3 lety +4

      እኔም ዘጋግቶኛል ወላሂ ለሶስተኛ ጊዜዬ እያየሁት ነው ከኢሚር ፎንቃ ሳይዘኝ አልቀረም መላ በሉኝ😂😂😂😂

    • @mahdermengstiemegste670
      @mahdermengstiemegste670 Před 3 lety

      ሀሀሀሀሀሀ

    • @user-eq3pn1zr7z
      @user-eq3pn1zr7z Před 3 lety

      ክክክክክክክክክ

  • @user-zb8lg6sj3z
    @user-zb8lg6sj3z Před 5 lety +80

    እደዉ እኔ የሚገርመኝ የኮሜቶች ስድብ ነዉ አዉቀዉ እኮ ነዉ ለብራቸዉ እባካችሁ አትሳደቡ

  • @munna5498
    @munna5498 Před 5 lety +24

    እኔስ ነብሴ በእጁ በሆነቹ ጌታዬ እምነለው እህቶቼ በካንሱ አትሰቁ እንደዝህ አይነት ልጅ በራሰችንም በሰመድ አዝመድቹ እደይፈጥርባቹ አሏህን ለምኑ

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +52

    ኢሚርውዴ ፈሪሐ ውዴ ስታምሩ በጣም ነው እምወዳቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 Před 5 lety +82

    ትርጓሜው ከአረብኛ ይልቅ በራሴ ቋንቋ ሲተረጎም ከድምጻቸው ጀምሮ ስሜት ይሰጠኛል በእውነት ደስ ይላል ፐ በርቱ ብያለሁ

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před 2 lety +2

      አወ ማር የኛዎቹ ድምፃቸው አብሮ ይሄዳል የአረቦቹ በጣም ነው የሚያስጠላው

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 Před 8 měsíci

      ያ❤

  • @aminatjemal2974
    @aminatjemal2974 Před 4 lety +21

    ክክክክክክክክክክ ካንሱ እውነተኛው ታምር እደማታገኝው ማወቅ ነው ከፈሪሀጋ ሞት ነው የሚለየው

  • @asadaasada5512
    @asadaasada5512 Před 3 lety +11

    ውይ ሰሂር ቀዌ ነገር ነሽ 😁😁😁😁 ታናድጅኝ ነበር አሁን ግን ታዝናኚኛለሽ

  • @user-ps5si1oq9x
    @user-ps5si1oq9x Před 4 lety +39

    ሀንዴን ለሀሊል ካንሡን ለምህመት ነበር የሚሆነው አንድ ላይ ማቃጠል

  • @sosesose3227
    @sosesose3227 Před 5 lety +74

    አረ ምድ ነው ዛሀራ መች ነው የምትመጣው በጣም ናፍቃኛለች

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +10

    አቶ ፋይሠል በመኪናወች አሁንም እየተጫወትክነወይ አላለም መህመትን🤣🤣🤣🤣

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 Před 4 lety +18

    እረ ሠሂር ብቃትሽን ሳለደንቅ አላልፍም የኔ ወለፍላፋ አይ አድሱ አልጋ አልሽ በይ ተፈራሰሺ።😃😃😃😃 ሚጥሚጣ ነገር ነሽ እህህህ

  • @mmmfff9982
    @mmmfff9982 Před rokem +10

    ሳህር በሳቃ እኮ መቱኩ🤣🤣

  • @user-qo8or3uc3q
    @user-qo8or3uc3q Před 5 lety +58

    ወይኔ ለረ ስወዲሺ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +8

    ፀጉሯን ንጪላት አላለችም አይሰሂር😂😂😂😂🙈🙈🙈🤭🤭

  • @taralema6070
    @taralema6070 Před rokem +6

    አች ጦጣ ሰሂር ፀጉራን ንጭላት 😂 😂😂😂😂

  • @user-kl8nh3lu2e
    @user-kl8nh3lu2e Před rokem +4

    ሃትሴ ጉልፉዳን ስሂር ብቻ ራሳችሁ የቻላችሁ ኣንድ ፍልም ናቹ😮😂😂😂

  • @user-bt6wh2mf3w
    @user-bt6wh2mf3w Před 5 lety +43

    ካካካካካ ላራ አሳቅሽኝ ቤት ዉስጥ ሳይሆን ዋሻ ዉስጥ አልሻት

  • @ameena.masala.moshlhmiyalh8187

    መመድ ብትሞት ይሸለሀል ገደል ግበ ከሱ ደሞ ብትሞች እልል እል ነበረ እሜሪ አለሀ ይሪደክ እለለዎ አሰዘንከኝ

  • @hannaayman6158
    @hannaayman6158 Před 5 lety +26

    ከመህመት አይነትደነዝሰው ፈጣሪይጠብቃቹ

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 4 lety +9

    ክክክክክክ ካሱ ሽማግሌ ላኪያት የኢሜርን እናት ኢሜርጋ ሁለታችሁንም በጥፊ ብሎ ያባርራችኳል ከዛ አርፈሽ ትቀመጫለሽ ደነዝ ከፈሪሀ ውጭ ማንንም አያሥብ

    • @tidi2528
      @tidi2528 Před 3 lety

      ክክክክክክክክክክክ

  • @user-cv6bw7jx1n
    @user-cv6bw7jx1n Před 3 lety +8

    ወይ መህምት እስተሚስትህ ጨጓራ በሽታ ታሲዛላችሁ ኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @sasasasa7154
    @sasasasa7154 Před 4 lety +10

    ፈርሀና ኢማር በመስኮት ክክክክክክ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +6

    ማነዉእደኔ ፈሪሀና ኢሜሪን ሲኳረፉይጨቀኛልወይኔ😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @zamzamebrahim7022
    @zamzamebrahim7022 Před 4 měsíci +2

    ኣቤት ሳህሪ በጣምነው ምትቆላው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-sc9wy1rx1g
    @user-sc9wy1rx1g Před 5 lety +49

    መህመት የሆንክ ርካሽ ነገር ነህ

  • @user-cm7ei4ye6j
    @user-cm7ei4ye6j Před 5 lety +15

    ውይ መህመት ወላሂ ልክ እንዴመህመት ስሜቱን መቆጣጠር የማይችል ወንድም አለኝ ያረብ ትልቅ ሲሆን ይለቀው እንዴሁ አላውቅም😔😔

    • @hawaand4684
      @hawaand4684 Před 5 lety +2

      የኔም እዱምህመት ሁለቱ ወድሞኝ መከራየን ሴሳዩኝ ሴሰቃያዩኝ ዛሬ በነሱ ምክኔያት የማልፈልገውን ሰው አግብቸ እሰቃያለሁ

    • @norahaa5669
      @norahaa5669 Před 5 lety

      ፈሪሀ

    • @selamewitgabru183
      @selamewitgabru183 Před 5 lety

      Kkkkkkk enm

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před 2 lety

      @@hawaand4684 የኔ ውድ በሸሪአም ቢሆን እኮ ሴት ልጅ የፈለገችውን ማግባት ትቺላለች እንዴ

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 Před 5 lety +22

    ላራ እና እናትዋ ፉቅር ምህመት መዥገር ኡፉ እደዚህ አይነት ወድም ከሚኖረኝስ ይቅርብኝ

    • @lubabaseid6092
      @lubabaseid6092 Před 5 lety

      ምህመት ይሆንክ ደነዝ ስታስጠላ አንትን ፊም ቀሪቶ ትራም አትሆን ነበር ስታስጠላእጭ

    • @molliyaputhahaseena1536
      @molliyaputhahaseena1536 Před rokem

      እውነት ነው

  • @user-hk5vv2fw7w
    @user-hk5vv2fw7w Před 5 lety +12

    እህት ወድሞቸ የሠውን ልጂ ደርሶ ይድፋህ ወይም ደደም አይባልም ኮሜቶች ማስተዋልን ይስጣቹህ ሁሉም በተሠጣቸው ዘንድ ትውንናውን ምርጥ አድርገው እየተወኑት ነው ቀሱ በችቅላት ችግር ኤሜር እና ፈሪሀ በኑፁህ ፍቅር ሠሂር በእርጉምነት ወዘተ ሁሉም በተሠጡት ምርጥ የትውንና ብቃታቸውን አሳይተዋል ስለዝህ አትስደቦቸው ስለፍልሙ አስተያየት ብቻ ስጡ ካጠፋሁ ይቅርታ የሀገሬ የእምየ ኢቶዮ።

  • @user-cs2kb1ok2m
    @user-cs2kb1ok2m Před 5 měsíci +1

    ወይ ሰሂር ስልክ ስታወራ ከጉሉሱም ጋር በሳቅ ገደለችኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @azizaaf6603
    @azizaaf6603 Před 3 lety +9

    በፈጣሪ ምህመት አላበዛኸውም መኪና ነዳበት ሚስኪን ሌቨንት ልክ ብለሀል እውነትም ልጁን ሊገለው ነው ኢሜረኮ ፈሪሀን ላለማስቀየም ነው የሚታገሠው እንጂ እስከመኪናህ ነበረ የሚያነኳኩትህ

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 Před 4 lety +14

    ስለፈጠራችሁ አትሳደቡ የተሠጣቸውን ካራክተር ነው እሚተዉኑት ስለዚህ ብችሉ ማድነቅ አለዛ ዝም በሉ ትክክክለኛ በገሀዱ አለም ላይ ያለው ነው የሚሠሩት አትሳደቡ እባካችሁን።

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 Před 4 lety +1

      ልክነሽማርምርጥፊልምነውተርጓሚወቹንሣላደቅአላ ልፍም

  • @aal4746
    @aal4746 Před 5 lety +27

    አየፈሪሀ ልነግረው ነበር ፈራሁ በማለት ጨረሽው

  • @user-ps5si1oq9x
    @user-ps5si1oq9x Před 4 lety +21

    ምህመት ኡናል ሠኒም ሠሂር ስጠላችሁ

  • @user-ff5fg5hd4i
    @user-ff5fg5hd4i Před 4 lety +8

    ውይ ምህመትን አፉን ነበር መስፋት ክክክክ ቅናተኛ

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm Před 5 lety +73

    ኮራይ የሆንክ ቀፎ ጉልሱም የኔ ባለሙያ

    • @user-rl9lf8ru5z
      @user-rl9lf8ru5z Před 9 měsíci

      Men aragash ka hande gar Sela hona naw😅😅😅😅?

    • @user-rl9lf8ru5z
      @user-rl9lf8ru5z Před 9 měsíci

      Min aragash ka hande gar sila hona naw ?😅😅😅😅

  • @AyonalamMhz
    @AyonalamMhz Před 8 měsíci +2

    ሰሂር ስልክ ስታወራ ከጉሉሱም ጋር በሳቅ ገደለችኝ 😀😀😀😀😀😀

  • @aal2561
    @aal2561 Před 11 měsíci +2

    የፈሪሀ አክስትና የወንዱሟ ሚሥት😅😅😅😅

  • @selamweldemariam1189
    @selamweldemariam1189 Před 11 měsíci +4

    ሰሃር በተንኮል መስራ ትችልበትአለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-er7lj5nn8s
    @user-er7lj5nn8s Před 2 lety +8

    መህመትን ከሀሊል ጋ የእብዶች እስር ቤት አስገቡት

  • @ourgamalak7607
    @ourgamalak7607 Před 4 lety +6

    ካሡ ምስኪን የእዉነት ሥታሣዝኝ ወይኔ ክክክክክክክ ራዳ

  • @user-fp3fo4lb2s
    @user-fp3fo4lb2s Před 5 lety +25

    ዋው ዌልካም ለመጀመርያ ነው አሁን 1ኛ ነኝ ደሰ ስል

  • @fairouzgargoum8226
    @fairouzgargoum8226 Před 8 měsíci +2

    😂😂😂😂 ሰሂር ና አክስተ አትስ በጣም ነው የሚያስቁት

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +12

    መኪና መያዝ የለበትም ምህመት ይሄ ጀዝባ

  • @slamahslamah2041
    @slamahslamah2041 Před 3 lety +5

    ጉልሱም የኔ ባለ ሞያ አይዞሽ

    • @user-pm4fj5qi7i
      @user-pm4fj5qi7i Před 2 lety

      ክክክክክክ ፍትህ ለካንሱ ኧረ በሳቅ ምትኩኝኝኝ🙄🙄🙄😃😃😃

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 Před 3 lety +5

    ኢሚር እና ፈረዬ ምርጦቼ Welcome to

  • @alqua1719
    @alqua1719 Před 5 lety +15

    መህመት አይንህ ይጥፋ መቼም አጠቅም ገልቱ

  • @languagelanguage8375
    @languagelanguage8375 Před 3 lety +6

    ዋው የሰሂር ምክር ተመቸኝ ገና ዛሬ

  • @asrisasris4261
    @asrisasris4261 Před 3 lety +13

    ምሀመት አፈረ ብላ ኢሚርን ልትገጨዉ ነዉ

  • @user-st4hy1jg5s
    @user-st4hy1jg5s Před 3 lety +6

    እደሠሂር እሚያሥቀኝ የለም ዋው ትወና

  • @mdainahasssiii3885
    @mdainahasssiii3885 Před 5 lety +12

    ቶሉ ቶሉ ብትምጡ ደስስ ይልኛይ እውዳችዋልሁ

  • @etagegnassefa9100
    @etagegnassefa9100 Před 4 měsíci +1

    እደመህመት አይነት ወንድም ጌታ ይጠብቀን

  • @bhcombh5173
    @bhcombh5173 Před 4 lety +8

    አይ ኮራይ በጉልሡም ምክንያት ጠላሁህ ሀዴ ኢሚር የሷ አለመሆኑን ስታውቅ ነው ወዳተ የመጣችው

  • @user-ok6tn7qn7v
    @user-ok6tn7qn7v Před 5 měsíci +1

    ሁለቱ የፍቅር ሰዎች ኢሚር እና ፈሪሀ💋💋💋💋💋💞💞💞💞💞💞💞💞💘💘💔💔💔💔💔💔💔💘💘💘💘

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 Před 5 lety +9

    ውይይይይ የምህመት አይነት ደነዝ ወንድም

  • @senait3323
    @senait3323 Před 5 lety +46

    ካንሱ እና ምህመት አንድ ላይ ነበር መደመር

  • @makayaa9580
    @makayaa9580 Před 5 lety +11

    ውይ ሲሂረ የነገረ ቁና

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +4

    ጉሊፊዳር 😂😂ሰሂር😂😂አቲስ😂😂ባድስትሆኑ በሳቅነዉእምታፈነዱኝ😂😂😂😍😍

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +6

    ሰሂር ብታወራ ብታወራ አያልቅባትም ነህመትና ካንሱ አብረው ይቀመጡ እብዶች

  • @abdalftahalf8360
    @abdalftahalf8360 Před 5 lety +10

    እች ጉልሱም ምትበል ሴት አሁን አሲጠለችኝ የቤት እመቤት ነች እጂ የቤት ሰረተኝነት ነዉ አወንዴ የዎሰደት

  • @sadaali8601
    @sadaali8601 Před 3 lety +7

    አሚርእናፈሪሀአቤትስታምሩ

  • @mihretalemu1745
    @mihretalemu1745 Před 2 lety +6

    የካንሱ አረማመድ የእኔ ደዘደዝ😂😂 የእኔ ምስኪን አልፈርድባትም😊

  • @yniyniyniserke2684
    @yniyniyniserke2684 Před 5 lety +18

    አይ ካንሱ መከርሺን በላሺ ኢምሬ እደሆነ አይፍልግሺም እራስሺን እትጉጅ

    • @nazrulislam-ez4ot
      @nazrulislam-ez4ot Před 5 lety

      Yni Yni Yni Serke ፍህይግግችድ8ድህብፍይትውግብዥንች

  • @shhszcjfjj6052
    @shhszcjfjj6052 Před 3 lety +4

    የፈርየ ቤተሠቦች ኡለጠዉም ደሥ የምሉ ምስክን ነቹ ኑርልን ሁሌም እኔ እነሡን ለመየት ሥልል ነዉ የምገበዉ ይቶብ

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +15

    ፈሪሐ ኢሚር ስወዳቹህ

  • @asmaa8749
    @asmaa8749 Před 4 lety +11

    ጉልሱም በጣም አሰጠላችኝ ቆይሚሰትናት ወይስ የቤት ሰራተኛ

  • @mobileshop2099
    @mobileshop2099 Před 4 lety +5

    Wayi sahir baxam das tilallee

  • @user-zj3ir5re2r
    @user-zj3ir5re2r Před 4 lety +6

    ክክክ ከብት አድሱ ሀልጋ የመጀመሪያችን ነው አለች

  • @mimimm9410
    @mimimm9410 Před 5 lety +9

    ሠሂር ክክክ አክሥቴ ጉድኮነው ክክክክ

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Před 2 lety +4

    ኢሚር እና ፈርሀ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zab544
    @zab544 Před 4 lety +5

    ክክክክክክ ከንሱ ጀብዛ ደነዝ እድ ነሽ 🙊

  • @user-er7lj5nn8s
    @user-er7lj5nn8s Před 2 lety +5

    አይ ጉልሱም ደሞ 24 ሰኣት ምግብ ማብሰል ፍቅር ይመልስ መሰላት እንደ

    • @sjhd7690
      @sjhd7690 Před 11 měsíci

      😂😂😂😂

  • @genetdarrasdarras6818
    @genetdarrasdarras6818 Před 5 lety +14

    ሰሂር ብቃትሽ ደስ ይላል ግን አቃጣይ ነሽ

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 Před 4 lety

      ሠሂአዝናኝናትምንምአፈራም

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +3

    ሠሒር ኧኧኧኧኧኧኧክክክክክአጥቴ ድረስ የሠማኛል😂😂

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Před měsícem +1

    ምህመት የሆንክ ጀዝባ ኢሚር ሲበዛ ታገሰክ ሚስኪን እሱን ነበር በመኪና ገጭቶ ማሳረፍ ይሄ የፍቅር መቀስ

  • @user-ut6hp8pg7i
    @user-ut6hp8pg7i Před 2 lety +4

    እሚርእናፈርሀስወዳቹህስታምሩ

  • @user-tw2tv4im5y
    @user-tw2tv4im5y Před 2 lety +3

    ወይኔ ሲሂር የኔ አራዳ ክክክክክ

  • @user-oe2xe5dh5w
    @user-oe2xe5dh5w Před 2 měsíci +1

    ኧረ ምህመት ድፍት ያርግህ ደነዝ😮😂

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 Před 4 lety +10

    ደስ የምል ሰብራይዝ።ካንሱ ይድፍሽ

  • @samirataju2911
    @samirataju2911 Před měsícem +1

    Meimat ye mechresha jil nek 😢😢😢😢emir moto naber

  • @brhanelove3340
    @brhanelove3340 Před rokem +12

    ኢሚር እና ፈረሀ በጣም ነዉ እምወድቹ❤❤❤

  • @banayiuae6245
    @banayiuae6245 Před 19 dny

    ሳህር በሳቃ እኳ መቱኩ 😂😂😂

  • @user-wk2ox6wl8f
    @user-wk2ox6wl8f Před 3 lety +3

    እንደ የጉልሡም እናተትና የመህመት ሚሥት ሢወሩ ሢከራከሩ ሢሥቁኝ

  • @cifufuugifuguig6271
    @cifufuugifuguig6271 Před 4 lety +3

    መሃመድ የመጨረሻ መሃይም የማይገባህ ድጋይ አንተም ሰው ሁነህ ኢሚርን ልትገጭ እድሜልክህን መቀመቅ ነው የሚያወርድህ

  • @SAl-ry9ny
    @SAl-ry9ny Před měsícem +1

    ፈሪሀ እና ኢሚርሰወዳችሁ😢❤

  • @maserat1616
    @maserat1616 Před 4 lety +5

    በፈጣሪ፣ካንሡ፣ምን፣አይነት፣ልጅ፣ነሽ፣አንዴት፣የኢሚርን፣እናት፣ትጠይቃልሽ፣አገናኚኝ፣ብለሽ፣ታሣፍርያልሽ፣ደግሞም፣እንደዚህ፡አይነት፣ፍቅር፣ያዛችሁ፣ሰዎች፣ካላችሁ፣ይህ፣ፍቅርሣይሣይሆን፣በሽታነው፣ካንሡ።

  • @eexx2956
    @eexx2956 Před 2 lety +4

    ጉልሡም የኔውድ😭😭😭😭😭😭

  • @Thehaynesh-mb7qe
    @Thehaynesh-mb7qe Před 6 měsíci +2

    Kansu yene wud betam tasaznighalesh😢😭

  • @user-bf7tm7nz5k
    @user-bf7tm7nz5k Před měsícem +1

    እኔ ግን ምንም እካ በፈሪሀ ቦታ ብሆን ፊልም እየሰራሁ ራሱ ቢሆን ከኢሜር ፍቅር ይዘኝ ነበር

  • @abrhamzemene2121
    @abrhamzemene2121 Před 7 měsíci +1

    ካንሱ ደነዝ😅😅😅

  • @seadaseada8511
    @seadaseada8511 Před 5 lety +23

    አይ ካንሡ ለየልሽ በቃ ኢሚር ላያፈቅርሽ ራሥሽን አጣሽ ሚሥኪን

  • @zed2101
    @zed2101 Před 4 lety +10

    መህመት. አፈር ብላ ምን አይነት ውሻ. የሆነ ወንድም ነው.

    • @user-hg3kn5ro3f
      @user-hg3kn5ro3f Před 3 lety

      ፈሪሀንሥለሚያፈቅር ኢሜር አይነካውም ተቀረ ይነፋዋ

  • @user-ob5lj9sn5j
    @user-ob5lj9sn5j Před 8 dny

    ካሡ ተገልበጭ እሽ 😡😁ኢሚር ከፈሪሀ ዉጭ ወደዉጭ ምንም ቢፈጠር ፈሪሀን መቸዉም አይተዋት እሽ ❤

  • @haregaxum5936
    @haregaxum5936 Před 5 lety +8

    አንደኛ ነኝ ዛሬ እንኳን ደና መጣችዉ የኔ ምሪጦችች