Video není dostupné.
Omlouváme se.

ፈሪሀ ክፍል 24

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2018
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ CZcams: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official CZcams Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek

Komentáře • 448

  • @user-be4eq4oi5p
    @user-be4eq4oi5p Před 5 lety +73

    ኢሚር የኔ ጣፋጭ ፍቅር መስጠት ትችላለክ ታዲያ ምን ዋጋለው የኛ ቀለብ ፊልም ላይ ሆነ

    • @agbkksa889
      @agbkksa889 Před 4 lety +1

      ሰላሜነሽ ድግል መፅናኘዬ መልስ የማገኝብች ከጌታዬ ሀንዴ፡ፈጣሪ፡ይድፋሽሽ

    • @agbkksa889
      @agbkksa889 Před 4 lety +1

      ሰላሜነሽ ድግል መፅናኘዬ መልስ የማገኝብች ከጌታዬ ከዚህ፡ፊልም፡ማዬት፡ሚያስጠላይ፡ቢኖር፡ሀንዴ፡ምትባል፡ሴት፡ነው፡እፉፉፉ፡የሆንሽ፡ውሻ

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl Před 10 měsíci

      ​@@agbkksa889😂😂😂😂😂

    • @CityAa-tw9sv
      @CityAa-tw9sv Před 2 měsíci

      😂😂😂😂😂🤣🤣

  • @user-ms8xm5xg9y
    @user-ms8xm5xg9y Před 3 lety +29

    ኢሚር የኔ ጀግና አይዞህ ፈሪሀ ስወድሽ

    • @user-ul4oy1ko5b
      @user-ul4oy1ko5b Před 7 měsíci

      O. Yihe. Ye Emir. Fkr. Edene. Yasabedewu. Ale. Gn

  • @atsghsgshdhdj3261
    @atsghsgshdhdj3261 Před 5 lety +68

    ኢሚር እና ፈሪሀ ሲያምርባችሁ ማር ናችሁ

  • @user-ee5sl1em9n
    @user-ee5sl1em9n Před 5 lety +101

    ከካሱን አይነት ቅናት ይሰውረኝ ክክክክክክ

  • @user-tc8er4qw5j
    @user-tc8er4qw5j Před 3 lety +21

    እንደ ፈሪሃ የዋህ እንደ አምሪ ታማኝ

  • @rozagona5338
    @rozagona5338 Před 2 měsíci +5

    ዋውውኢሜሬ ፈረሀ ፍቅራቸው ሲያምር🙏🥰❤👌🎉

  • @azizaaf6603
    @azizaaf6603 Před 3 lety +17

    አየ ሀንዴ መስሎሽ ነው እጂ ሠማይና መሬት ቢዴባለቅ ኢሜረ ፈሪሀን አይተውም

  • @atitegebmulatwawu5984
    @atitegebmulatwawu5984 Před 5 lety +54

    ውይ ኮራይ ውጭልኝ ሀልሀት ከቤትህ እንዳስወጣሀት ከልብህ ብታስወጣት ጥሩ ነው

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 Před 3 lety +16

    ኢሚር ፈሪሀያ ፍቅርርርርርርርር wwwwow ♥️❤️♥️😍🙌👌👌👌👍😘😘😘😘😘😘

  • @Ze-kz2tu
    @Ze-kz2tu Před 5 lety +58

    ድሆቹ የኔ ውዶች ሥለህይወታችሁ ሥታወሩ የሥደቴን ብሦት ነካችሁት እሥከመቸ
    😥😥😥😥😥😥😥

  • @user-er7lj5nn8s
    @user-er7lj5nn8s Před 2 lety +45

    የሀበሻ ወንዶች እስኪ ፊልሚ ቢሆንም ግን ፍቅርን ከኢሚር ተማሩ ለምትወዷት ሴት ጊዜ ይኑራችሁ

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri Před 2 lety +2

      😁😁 ሲያምርሽ ይቅር

    • @user-dv2vz1wn5f
      @user-dv2vz1wn5f Před rokem

      በህልምሽ ስታይ እድትነግሪን አደራሽን

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před rokem +1

      የኔ ለ እራት ኣመት ልክ እድ ኤሚርና ፈሪሃ ነበርን በጣም ይጨነቅልኝ ነበር ያፈቅረኝ ግዜው ሁሉ ከኔ ጋ ያሳልፈው ነበር በስራ ምክንያት ከተለያየንም በስልክ ኣብረን ነበር ምን ውለው ኣሁን ግን በሳምንት ነው ሚደውልልኝ ደውሎም ብዙ ደቂቃ ኣያወራኝም ምንድነው የሀንኮው ስለው ካልፈለክ እንላያይ ብለው አይሆንም ኣፈቅርሻለው ይለኛል ግን ካፈቀረኝ ለምን ግዜ ኣይሰጠኝም 😢😢😢ግን እደዛ እያፈቀረኝ ያለ በጣም ቀበጥ ነበርኩ ዝም ብየ ኣከርፍ ነበር ግን የሚጎዳ ኣይደለም ስላማፈቅረው እደዛ ሲለማመጠኝ ይቅርታ ሲለኝ ደስ ይለኝ ነበር ኣሁን ግን ልብ ገዚቸ ነው መሰለኝ ሁሉ ነገሬ ኣስተካከልኩ ኣንድ ቀን ሳበዛው እዳላጣው ስለፈራሁ ልክ እደሱ የሚከባከበኝ የሚያፈቅረኝ ሆንክለት ግን እኔ ከተስተካከልኩ በሃላ እሱ ተቅየረ 😢 የድሮ ያሳለፍነው ሂወት እደ ህልም ሆነብኝ ከሱጋ እያለሁ በጣም ናፈቀኝ

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl Před 10 měsíci

      መቸምቢሆን እዴፍልም የሚሆንፍቅርዬለም በተለይየዘመኑፍቅር ለጥቅምብቻነው

    • @Hemu154
      @Hemu154 Před 10 měsíci

      @@user-fe7xs3jc7f ayzosh ehte hulum yalfal 😢

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +84

    ሐንዴ ፈጣሪ ይድፍሽ አንቺ ውሻ😃😄😄😄

  • @NeverGiveup-yl3qb
    @NeverGiveup-yl3qb Před 5 lety +29

    በደንብ እኩዋን አልሳምኩሽም 😳ከዚህ በላይ ልትግጣት ነው እንዴ 😂😂😂
    እዚህ ውስጥ ያማል 😄😄ፈሪሃ

    • @user-bt6wh2mf3w
      @user-bt6wh2mf3w Před 5 lety +8

      እዉነቷ ነዉ ፍቅር ያማል ከህመም በላይ ነዉ ከልቡ ላፈቀረ

    • @kerojohar2297
      @kerojohar2297 Před 5 lety

      ክክክክ

    • @fireyewetjanebo5131
      @fireyewetjanebo5131 Před 5 lety

      Emir Feriha 😂😂😂😂😂

    • @genet761
      @genet761 Před 4 lety

      እውነቱ ነው ኤሚርየ ሚስክን

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 Před 8 měsíci

      ​@@user-bt6wh2mf3wወላሂ ቀላል ያማል በጣም ነው ህመሙ ከባድ ነው😢

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 Před 5 lety +19

    ክክክክክክ #የካንሱ ቅናት #አይድረስ ነው

  • @user-er7lj5nn8s
    @user-er7lj5nn8s Před 2 lety +12

    ሀሀሀሀሀ አይ ሀንዴ እሷን ትተሀት እኔ ጋ አላለችም😂😂😂😂

  • @user-ef6qc2wh4t
    @user-ef6qc2wh4t Před 2 lety +14

    ይህን የመስለ ፍቅር በሞት ስቋጪ እንድት ያማል

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před rokem +1

      የመጨረሻው ክፍል ሳይ ሳምንት ነው ያለቀስኩት😢😢 የምር በጣም ያሳዝን ነበር ኤሚር ልክ የእውነት ነው ሚመስል ይህ ፊልም

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 Před 8 měsíci

      ​@@user-fe7xs3jc7fወላሂ እኔም😢

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js Před 4 lety +24

    ኢሚር ልክ እንደነ ጓደኛ ነው ትግስት ምባል ነገር የለውም አንድ ቀን ትዝ ይለኛል አብረን እያደርን ማታ ላይ የሆነ ልጅ አጋጣሚ ስልክ ስደውልልኝ ያለቀሰውን አስታውሳለሁ

  • @amna7771
    @amna7771 Před 5 lety +32

    አይ መህመት ስታሳዝን እህትህ ከበላይህ በረረች አንተ ከሶፋ ላይ ተኝተሀል

  • @kalkidanbekele7581
    @kalkidanbekele7581 Před 5 dny +1

    በእውነት አብራችሁ መሆን አለባችሁ ኢምር እና ፈሪሃ

  • @tigistalemu5964
    @tigistalemu5964 Před 4 lety +25

    የፈሪሃ እናት ስወድሽ መልሶ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +12

    በደብኳን አልሳምኩሽም አልክ😁😁💔ሚስኪን አለቀሰኮ እኔን ኢሜርየ💔💔😭😭😭አይዞሽፈሪሀማሬ💔😭

  • @user-sr9yu5gd8r
    @user-sr9yu5gd8r Před měsícem +1

    ውይ እኔ ምሳዝነኝ 😢 ምህመት😢😢 የኔ ውድ

  • @user-cp4fw3sk7r
    @user-cp4fw3sk7r Před 5 lety +9

    ክክክክክክክክ ሀንዴ ወይይይይይ ቅናትሽ እንዳይደፍሽ ፈሪሀ ውሸትሽ ክክክክክክክ

  • @rdfccgvcb8304
    @rdfccgvcb8304 Před 3 lety +7

    ሐንዴ ፈጣሪ ይድፈንሽ ኣቺ ውሻ

  • @user-ch2dq6qp5i
    @user-ch2dq6qp5i Před 5 lety +16

    ውይ ሀንዲ አፈር ብይ መርዝ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +6

    ኢሚርና ፈሪሀሥወዳቹሁ❤️❤️

  • @alwahamart6270
    @alwahamart6270 Před 4 lety +33

    ኢሚርና ፈሪሀ በጣም ድስ ትላላችሁ የምር ይች ሀንድ ዝቅዝቅ ያርግሽ ነቀዝ ነሽ

  • @marygraceparas4620
    @marygraceparas4620 Před 5 lety +5

    Hande yesirashin yistesh

  • @ghdgvdyko325
    @ghdgvdyko325 Před 4 lety +8

    ኤሚርየ አይዞህ ፈሪሀ ውሸትእድሜ የለውም ተይ ይበቃን ሆሆሆ

  • @user-pm8uf4ud9y
    @user-pm8uf4ud9y Před 4 lety +5

    ማፄት ለይ የሎጠሁት እኔ ብቻ ነኝ ክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 Před rokem +3

    ከዚህ ደራማ የማርኩኝ የትምህርት ላይፍ የልጂነት ላይቨ እና የቤተስብ ላይቨ ብቻ ይገርማል

  • @user-rx3xi6kp7n
    @user-rx3xi6kp7n Před 3 měsíci +1

    በዓለም ላይ እንደዝ አይነት ፊልም አልተሰራም 😢😢😢😢😢ስንቴ አየሁ

  • @haimanotasaye925
    @haimanotasaye925 Před 5 lety +13

    ወይ ሊኩፊተረ ፈረሀ በጣም ደስ ይል ነበር ግን ውሸታም ነሽ ፋቅር ማንናት አይጠይቅም ሁሌም እዲህ ነው የምጠራኝ አይደል የኔ ፍቅር ሀሀሀአሳቅሽኝ

  • @user-cg1nh9en9s
    @user-cg1nh9en9s Před 8 měsíci

    ወይ ሀንዴ የውነት ምሥጥ ነሽ የዛሬን እንኳን ደሥታቸውን ቢአከብሩ

  • @user-vk4it2nn5p
    @user-vk4it2nn5p Před 3 lety +7

    ሀዴ ቀስምሽን ይሰበር ቀስሙን ሰበረችው ሳያቅ ኢምር የኔ ውድ

  • @user-he6mn5ow7e
    @user-he6mn5ow7e Před 5 lety +25

    effffff ፈረሀ የኔ ውድ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +2

    ይቺሀኒእምትባለዋ✊✊✊😂😂ሥታናድድ

  • @wadongalienadenangieysusya5609

    aye ye hande qenati yegremali machemi emir ayeflgshime zemi belashi dakamkeshi😞😞😞

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Před rokem +1

    ሀደን የምጠሉ ተጠንቀቁ ውሥጤ ናት ያው እግድች ጡሩ እከምትሆን ድረሥ ቻሉት😂😂😂

    • @KamalDanur
      @KamalDanur Před rokem

      እሰከ ዛዉ ድርሰ አቃጥላ ልደፍኝ ነዉ😂😂😂😂😂

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Před rokem

      ክክክክክ

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před rokem +1

    በጣምጅ አይ ፈሪሀ እዚህውስጥ ያማል አለች😢😢

  • @user-th2kd7kw6t
    @user-th2kd7kw6t Před 7 měsíci

    በደንብኳ አልሳምኩሺም አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @user-mo5yo7yj8b
    @user-mo5yo7yj8b Před měsícem +1

    ኢሚር የኔ ማር❤❤❤

  • @natsantaberaw5578
    @natsantaberaw5578 Před 3 lety +5

    በደንብ አልሳምኩሽም😂😂😂

  • @asfghhg3158
    @asfghhg3158 Před 6 lety +18

    ክክክክክክክ ኢሚር በደንብ እንኳን አልሰምኩሽም ቅቅቅቅቅቅቅቅ

  • @azmirazmir8574
    @azmirazmir8574 Před 5 lety +22

    አረ የፈሪሃ ፈገግታ ልገድለኝ ነው

  • @girmaneshoche4403
    @girmaneshoche4403 Před 5 lety +10

    ኤሚርየ ስወድህ kkkkkk

    • @zenitmohamohammed3762
      @zenitmohamohammed3762 Před 5 lety

      እኔም

    • @zab544
      @zab544 Před 4 lety

      @@zenitmohamohammed3762 ግን ሀንዴ የእዉነት በልሽ ያምራል ፈሪሀ የእዉነት በልሽ አያምርም ዎይ ፈራሀ ቆንጆ በልሽ ኢሚር ነበራ

    • @zeyinb902
      @zeyinb902 Před rokem

      @@zab544 የሀሪሀምየምራል መልኩ ትልቅስለሆነ ሰዉነቱ ቦትቶነዉ

    • @zeyinb902
      @zeyinb902 Před rokem

      የኢሜር አታምርም እሱም ትልቅሲሆን መልኩጠፍቷል ወፍሮ ፈሪሀ ሁናየምትሰራዉ ያዉናት ይህን አይረሴና አስተማሪ ድራማ ስላስተላለፉልን እናመሰግናለን

  • @bettyethiolove4745
    @bettyethiolove4745 Před 5 lety +10

    ወይ ፍቅር ቁጥር 2 ኡመር እና ኤሊፍ ምን አለ ፍቅር የእውነትን ቢሆን

  • @AdCd-vw1we
    @AdCd-vw1we Před 5 měsíci

    እኔ ፕሌን ላይ የወጣሁት ሳኡዲ ስመጣ ነው እሱንም ከምድር ሲነሳ ነብሴ ከስጋዬ ልትላቀቅ ትነሽ ነበር የቀራት 😂😂😂😂😂 እነሱ ለመዝናናት አይ ይቺ አለም

  • @user-uu2un1sm7c
    @user-uu2un1sm7c Před 11 měsíci +1

    ፈሪሀዬ❤❤❤😢😢የኔ ውድ

  • @user-hv3gj9bl7u
    @user-hv3gj9bl7u Před měsícem

    3 ግዜ የዬሁት ነዉ❤❤የፍቅር ድራማ❤❤❤

    • @fjhxgxhd3447
      @fjhxgxhd3447 Před měsícem +1

      እኔም ከአራት ይበልጣል

  • @user-tz4yp9ub6b
    @user-tz4yp9ub6b Před 3 lety +4

    የፈሪያናየየሚርአድናቂነበርኩ♥♥♥♥ ሀኒ እስስትናት

  • @LuLu-dz9lk
    @LuLu-dz9lk Před měsícem +1

    Hande yedfash gen lenegeru yeteshen carctre teweneshwal

  • @aal4746
    @aal4746 Před 5 lety +21

    ሀዴ የስራሽ ይስጥሽ አች ነጠላ

  • @aal4746
    @aal4746 Před 5 lety +11

    ኢሚር እዚላይ ስህተት ኮራየን መጠየቅነበረብህ

  • @AsAs-rk1ou
    @AsAs-rk1ou Před 29 dny

    እዝ ውስጥ ያማል ኣለችኮ ፈርሃ ኣይ ፍቅሪ😢

  • @abdalftahalf8360
    @abdalftahalf8360 Před 5 lety +6

    እች ድቃለ የሆነች አንዴ ተበዩዉ ዉሸ ነሺ

  • @SelamEbabuSelam
    @SelamEbabuSelam Před 4 dny

    🎉ስወዳቺው

  • @user-kj8tm9mr8v
    @user-kj8tm9mr8v Před 6 lety +4

    ያምራል ቀጥሉበት

    • @niceprice1946
      @niceprice1946 Před 5 lety

      ፈድሉ ያአላህ እትዮጲያን ሰላም አርግልን

  • @user-zy9wt6xe9p
    @user-zy9wt6xe9p Před 3 lety +1

    ሃንዴ ቅናትም የእጅሽ ይስጥሽ እጭ😪👌🙄

  • @AHS347
    @AHS347 Před 2 měsíci

    ፈሪሀ ልቤን አመመኝ ስትል እናቷ ሳቀች አይ እናት😊

  • @user-vh5qd2dp9n
    @user-vh5qd2dp9n Před 6 lety +8

    በጣም እናመሰግናቸዋለን

  • @KamalDanur
    @KamalDanur Před rokem +2

    በደብ እንኳ አልሳምኩሺም አለ ኢሚር ሚሰኪን💔💔💔

  • @KalkidanBitew-kl9jo
    @KalkidanBitew-kl9jo Před rokem +1

    በጣም ነዉ የሚያስተምር ማለቴ የኔ ሄወት ይመስለኛል በቃ

  • @SmarhQHT
    @SmarhQHT Před 9 dny

    Faxarihoyi yiqr balan😢😢😢

  • @rozagona5338
    @rozagona5338 Před 2 měsíci

    ፈርሀ የኔ ውድ እይዞሽ 😥😥🥰🥰

  • @abdalftahalf8360
    @abdalftahalf8360 Před 5 lety +10

    ኮረይ አሲዎጠት እችን ዉሸ

  • @ethiopia5357
    @ethiopia5357 Před 4 lety +2

    ኤሚርግን ምርጥእረጋያለልጅነው

  • @natsantaberaw5578
    @natsantaberaw5578 Před 3 lety +15

    የሚያሳዝን ክፍል😭😭😭😭

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Před rokem +2

    እዚህ ዉስጥ ያማል

  • @user-ch2dq6qp5i
    @user-ch2dq6qp5i Před 5 lety +6

    ኢሚር ሣታጣራ ፈሪሀን ተውካት

  • @zab544
    @zab544 Před 4 lety +9

    ሀንዴ ኢሚር አልፈልግሽም

  • @selametotub9340
    @selametotub9340 Před 5 lety +13

    ፈሪሀ እንኳንም ሀበሻ ያልሆንሽ ወይ ወሸት ሲበዛ ያሰጠላል😠😠😠

  • @mtfbcc7353
    @mtfbcc7353 Před 4 lety +3

    ውይ ሀንዴ የስራሽ ይስጥሽ

  • @ZssZss-hj3tr
    @ZssZss-hj3tr Před měsícem

    ሀዴ ምን ብለፊ ኢሚር እናፈሪሀ አይለያዩም😂

  • @dinkedaba2838
    @dinkedaba2838 Před rokem +1

    Feriha ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahedulislam1728
    @zahedulislam1728 Před 11 měsíci

    የኔዉድ ፈሪሀናኢሚር ሲዝኑ

  • @Zainab-rq9ul
    @Zainab-rq9ul Před 6 lety +6

    bdamb enkan alsamkusm 😭

  • @user-et3kf7fq5g
    @user-et3kf7fq5g Před 5 lety +6

    እባካችሁ 26 27 በተከታታይ ልቀቁልን

  • @elsaaelsaa1564
    @elsaaelsaa1564 Před 5 lety +5

    hande difit yargish

  • @mebrhitberhe9816
    @mebrhitberhe9816 Před 5 lety +6

    ክክክክክክክክክክክክክክክ ካንሱ

  • @user-re7po7hj5g
    @user-re7po7hj5g Před rokem +1

    ካሪይ። አሳዘናኝ የኔ የዋህ

  • @aal2561
    @aal2561 Před 11 měsíci +2

    😢ትልቅ ትርጉም አለሺ እናት

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f Před rokem +1

    በደብ እካን ኣልሳምኩሽም😢😢😢የኔ ንፁ ኣፍቃሪ

  • @saadasaada7667
    @saadasaada7667 Před 6 lety +3

    ደብሮኝነበር። እናመሰግናለንከልብ

  • @aal4746
    @aal4746 Před 5 lety +5

    አየ ሀዴ አችነጠላ

  • @user-zu4ci7xd7t
    @user-zu4ci7xd7t Před 10 měsíci +1

    ወይ ድህነት😢😢

  • @user-gn1jn7vn1x
    @user-gn1jn7vn1x Před 3 lety +1

    ሀዴ እረ የተረትርሽ ወይኔ ቀናትሽ ወጣጨት

  • @yddhhdhdxh6756
    @yddhhdhdxh6756 Před 5 lety +5

    ሀንዲ መቸም ያንች አይሁንም ኤሜራ ይድፉሽ

    • @user-te4jk2hd2z
      @user-te4jk2hd2z Před 4 lety

      ወላሂሀዴከኛቤትየተለጠፈይውንአሻጉሊትነውእምመስለው

    • @user-te4jk2hd2z
      @user-te4jk2hd2z Před 4 lety

      ሀዴየሳትያረግሽ

    • @user-te4jk2hd2z
      @user-te4jk2hd2z Před 4 lety

      ከሱደሞጅልየሰራውኮታነውእምመስለው

  • @saadasaada2954
    @saadasaada2954 Před 6 lety +4

    እናመሰግናለን

  • @nabiyatetesfaye4679
    @nabiyatetesfaye4679 Před 5 lety +5

    ቅኛተኛ ሴት እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ

    • @user-dg8cd5tl2g
      @user-dg8cd5tl2g Před 5 lety

      እኔም በጣም ቅናተኛ ነኝ ግን ግን እንደዚህ መጥፎ ነገር አልመኝም ግን በጣም የምወደውን ጓደኛየን አጥቻለሁ በቅናቴ የተነሳ

  • @wadongalienadenangieysusya5609

    hande yemacharsha wesha nashi😞😞😞😞😞😞😞

  • @SeblaSebli
    @SeblaSebli Před 8 měsíci +1

    Uuuuffff 😢😢😢😢

  • @saadasaada7667
    @saadasaada7667 Před 6 lety +20

    ክክክክክክክክክ የካንሱቅናት አይድረስነው

    • @asfghhg3158
      @asfghhg3158 Před 6 lety +1

      አው አድርስ እደ ቅነት የለያ መጥፎ በሽታ ዬላም

    • @danieldesta1288
      @danieldesta1288 Před 5 lety +1

      Awo

    • @zainabkasaw8687
      @zainabkasaw8687 Před 5 lety

      Saada Saada £**£&

    • @agbkksa889
      @agbkksa889 Před 4 lety

      Saada Saada ሀንዲ፡አፈር፡ብይ፡እንዲህ፡ነገር፡ማቃጠር፡ሆነ፡ስራሽ፡አንችን፡ከዚህ፡ፊልም፡እንድዬት፡መጥፋት፡ትችያለሽ

    • @agbkksa889
      @agbkksa889 Před 4 lety

      Saada Saada አንችን፡ምትባይ፡ሴት፡ማዬት፡አስጠላኝ፡ሀንዲ፡ያጥፋሽ፡አንች፡ውሻ

  • @Senamb
    @Senamb Před měsícem +1

    Unt bhon ys xlal😜😜😜

  • @AsgedetAsrat-tp8kd
    @AsgedetAsrat-tp8kd Před 8 měsíci

    Hande gadeNocsh aydelum Andie lemn Andezi tadergiyalesh😝😝😝

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 Před 4 lety

    Efffff yehande knat yesrash ystsh betam tasafriyalesh mechem emir ayfelgshm

  • @user-lt2xo6xy6n
    @user-lt2xo6xy6n Před 3 měsíci

    Emir&fariha❤❤❤❤❤❤❤

  • @fentshihabtamu3081
    @fentshihabtamu3081 Před 3 lety +2

    ሀንዴ የተረገምሽ ነሽ

  • @hjjdhndbhsh9339
    @hjjdhndbhsh9339 Před 3 lety +2

    ሀዴ የስራሽን ይስጥሽ ሰርፕራይዛቸውን አበላሸሽባቸው የተረገምሽ

  • @asmashure450
    @asmashure450 Před 5 lety +6

    በዚህ የሚለቀቀው ጥርት ያለ ነው ይድምፅ ጥራት የእስቲከር ጥራት ዋው ነው ነገር ግን ከክፍል 25 ውጪ ሌላ አለቀቃቹልንም ለምን?