Video není dostupné.
Omlouváme se.

ፈሪሀ ክፍል 27

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 08. 2024

Komentáře • 492

  • @fikr9286
    @fikr9286 Před rokem +50

    እፍፍፍፍ የኔ እናት ዛህራ ምስክን ሁሉ ቸል ብላ ምትሸከም እናት ውለታሽን ብዛብኝ እውነት አሰለቀሰችኝ 😢😢❤

    • @sima-wv7yx
      @sima-wv7yx Před 9 měsíci +1

      😊

    • @SaudiTaif-eb2df
      @SaudiTaif-eb2df Před 6 měsíci +2

      እናት❤❤❤ እናት ❤❤❤❤እማ እማ ❤❤❤❤ኡሚ ❤ልዩ ናት ፍቅር ናት ቆንጆ ናት እናት ልዩ ናት ❤❤❤ኩራት ❤ኡሚ ማማ ውድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤

    • @kiyaethipoha3148
      @kiyaethipoha3148 Před měsícem

  • @kefazerihun1378
    @kefazerihun1378 Před 4 lety +94

    ሀብታም ቤት ገዘብ እጂ ፍቅር የለም የፈሪሀ ቤተሰቦች ፍቅራቸው ደስ ሲል

  • @appskwt9275
    @appskwt9275 Před 4 lety +17

    ካንሱ በፈሪአ ትቀኛለሽ የሳንደሰታ ማግኘት አትወጂም ካንሱ በጣም ቅናተኛ ምቀኛ ተንኮለኛነሽ

  • @zenpnesru9070
    @zenpnesru9070 Před 4 lety +45

    ካሱ በጣም የተረገምሽ ነሽ. የፈረሀ እናት አብሽሩ ያልፋል

  • @mekiamohamemd7265
    @mekiamohamemd7265 Před 5 lety +69

    ዛህራ የኔውድ እናት
    ደግሞ ትግስትሽ

    • @fikerilem7355
      @fikerilem7355 Před 4 lety

      Betam tegesetega nate

    • @SaudiTaif-eb2df
      @SaudiTaif-eb2df Před 6 měsíci

      እናት❤❤❤❤ እናት❤❤❤❤ኡሚ ❤❤❤❤❤ማማየ❤❤❤❤

  • @user-nb2dw7mv2j
    @user-nb2dw7mv2j Před 4 lety +79

    ኮራይ እና ኢሚር ስትታረቁ ስታምሩ

  • @user-cb1zq5zo9h
    @user-cb1zq5zo9h Před 4 lety +34

    ፈሪሀ የኔቆጆ አይዞሽ ውደ ምቀኞችሽን ፈጣሪይገልግልሽ ማሬ

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Před 4 lety +32

    ዘሀራ የኔ እናት አዝናለሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-vn2sc3rb3k
    @user-vn2sc3rb3k Před 3 lety +22

    በጣም ምታቃጥለኝ ካንሱ ናት ውስጤን ያስጨነቀችሁ ደሞ ፈሪሀ በውሸት ላይ ውሽት መጀራረብ😢😢💔💔💔💔💔😘😘❤

  • @user-zj3ir5re2r
    @user-zj3ir5re2r Před 4 lety +45

    ግርም እምትለኝ ወይ መልክ የላት ወይ ፀባይ የላት ካሱ የእብድ ካልስ የመሰልሽ 😛😛😛😛🙉🙉🙈🙈

  • @bobfinancr9648
    @bobfinancr9648 Před rokem +6

    አይ እናት መሆንኮ ከባድነዉ የልጆኝ መጥፎ መስማት ያማታል የልጆን ደግነት ነዉ የምትመኘዉ ዛህራ አችኮ ጀግናት እናት ነሽ

  • @haimanotasaye925
    @haimanotasaye925 Před 5 lety +65

    ጓዶች ፍቅር ያለ ለፍቶ አዳሬ ሰው ጋ ነው ከሀብታም ፍቅር የለም እንቅልፍ አቶ ማደር ብቻ
    ሆ እኔስ ጤነየን ይስጠኝ ሰርቸ ማደሬ በቂየ ነው ተመስጌን አምላኬ ተመስጌን

  • @trahastrahas4537
    @trahastrahas4537 Před 4 lety +17

    ዛሃራ ኣዞሽ ሁሉም ያልፍል ኣረ ፈተና እናተየ ሺ ኣመት ኑሩሉኝ

  • @hadayaabudalah4591
    @hadayaabudalah4591 Před 5 lety +49

    እናት ዛህራ አይዞሽ ማማየ ዱንያ እደዝህ ውጣ ውርድ ነች ሠውድሽ ልክ እደ ማማ

  • @MAli-bc6iw
    @MAli-bc6iw Před 5 lety +26

    እዚህ ድራማላይ ክመጀመሪያ እስከመጨርሻ ደስየምትለኝ ጥሩ ተዋናይላራናች የኔውድ ላራየኔቆንጆ ስወድሽ ላራ

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +26

    ኮራይና ፈሪሐ አይዟቹህ የኔ መልካም

  • @nemaabee3966
    @nemaabee3966 Před 2 lety +10

    ካንሱ አች የታራጋምሽ እናቴ ዛህራ አይዞሽ😢😢🤒😨😨😢😢😢😥😿😿😿😿😿

  • @user-gn1jn7vn1x
    @user-gn1jn7vn1x Před 3 lety +14

    ወይኔ ዘሀራ ስታለቀሰ አጀቴን በላቻዉ ካሱ ወይ መልክ የላት ወይ ፀቢይ የላት እህህህ

  • @ethiopawit3454
    @ethiopawit3454 Před 5 lety +31

    ኩራይ
    እና
    እናት ዛሀራ ኣስለቀሳቹኝ 😭😭

  • @user-yw2ys5mn9x
    @user-yw2ys5mn9x Před 5 lety +13

    ማሜ ዛሀራ ምጽ የእኔ እናት ስታምር እስኪ እኔም ፊልሙ ለመጨረሽ ፈጣሪ ትእግስቱ ስጠኝ።

  • @metugorga857
    @metugorga857 Před 4 lety +24

    ባየው ባየው ማልሠለቸው ድራማ

  • @emra.aswabemranaswab9368
    @emra.aswabemranaswab9368 Před 5 lety +21

    የኔ ናት ልክ ስታሳድገን እንደዛህራ ተሰድባ አልቅሳ ነበር ግን አሁን አልሀምዱሊላ ዘጠኝ ነን ግን ሁለዬ አልቅስ ተሰድባ ልክ እንደ ዛህራ ጓደኛ የላት እሚያባብላት

  • @hayatha4656
    @hayatha4656 Před 4 lety +13

    እናት ዛሀራ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +15

    ኮራይና ኢሚርን ስወዳቸዉ እዉነት💖💞❤

  • @user-ph2it8sk9y
    @user-ph2it8sk9y Před 4 lety +14

    ፈሪሀ እና ኢምር ስወዳቸው ሱስ ሁነው ብኛል ፈሪሀ ውሸትሽ ብቻ ትንሽ ይደብራል ቢያንስ ለናትሽ አትዋሻት

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +9

    አይ ኮራይ ከጉሊዝጋር ፈታእያልኩነበር ከዚያአረገዘች አልክ😂😂😂💔😭

  • @QtrQtr-uv9dj
    @QtrQtr-uv9dj Před 5 dny

    ከንሱ የተረገማች እማዬ አሰዛንሽኝ የኔ ጀግና አብሽሪ የልፈል እንሻአለህ ምቃኛ ቅነተም ሼበ ነገር ከንሱ😢😢😢

  • @user-ul4xm6xu5g
    @user-ul4xm6xu5g Před 4 lety +5

    ደግ ያረግሻት ማሬ እንኳን የወረወርሽላት እስይ እህ

  • @mtfbcc7353
    @mtfbcc7353 Před 4 lety +21

    እማ ዛህራ አይዞሽ

  • @user-lq9rz6wh4w
    @user-lq9rz6wh4w Před 4 lety +13

    እናት ዛሀራ ለበጎነው አይዞሽ ካሱ አች ድፍጥጥ

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +28

    ፈሪሐ ውዴ አዞሽ የኔ መልካም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 4 lety +12

    እፍፍፍፍፍ ሠርቶ መብላትም ያሠድባል ድህነትም ያሠድባል ሁሉነገር አሥጠላኝ በዘሀራ ድህነት

  • @zenbz8398
    @zenbz8398 Před 5 lety +30

    ላራ ምርጥ ሰው

  • @azizaaf6603
    @azizaaf6603 Před 3 lety +5

    ኢሜረ ሚስኪን ይቅረታ እንኳን ለመጠየቅ በጣም ፈራህ አይዞህ

  • @quaddisyop4732
    @quaddisyop4732 Před 5 lety +15

    አይዞሽ ዘሀራየ ያልፋል

  • @user-bb9oj1gy9l
    @user-bb9oj1gy9l Před 5 lety +15

    በእውነት ኮርይ ተመቸኚ ምርጥ ፍልም ነው ቀጥሉበት የምርል የሲተምርል

    • @atitegebmulatwawu5984
      @atitegebmulatwawu5984 Před 5 lety

      በትክክል ብለሀን ወንድሜ አሪፍ የፍቅር ድራማ ነው ሂወት ከባድ ነች እንዲህም ፈተና አለ

  • @oumererziku8612
    @oumererziku8612 Před 4 lety +12

    ካንሱ እድሜሽ ይጠር ይች እኩቻችሪት

  • @abdalftahalf8360
    @abdalftahalf8360 Před 5 lety +12

    አይዞሺ የኔ ዉድ እነት ኡፉፉፉ አሲለቀሺኝ እች ከሱ ሚትበል አሸጉሊት ቆሸሸ ጭሊፍት

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Před rokem +1

      😂😂😂

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl Před 10 měsíci

      😂😂😂😂😂ዴግነቱ የሳቸው ፔጂአዴለም ገዴሎቸውኮመቶች

  • @user-lp6ng7eo1b
    @user-lp6ng7eo1b Před 5 lety +56

    አይዞሽ እናቴ ዘሀራ ሂወት ውጣውደድ የበዛባት. ናት.

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před rokem +4

    ላራ ምርጥ ሠውናትመጄሪያ ሣያት ክፉ መሥላኝ ነበር😮

  • @aal4746
    @aal4746 Před 5 lety +10

    ዝሀራ አይዞሽ ካሱ በጣም ታስጠሊ አለሽ

  • @hikma9923
    @hikma9923 Před rokem +8

    Yene wud emir

  • @wadongalienadenangieysusya5609

    wow enasmsegnalne wedocha❤
    qaxelubate edazew😍😍

  • @taralema6070
    @taralema6070 Před rokem +6

    ኦፍፍፍ የኔ ውድ እናት ዘሀራ እኔ ላልቅስልሽ😭😭😭😭

  • @Saada-wf3dy
    @Saada-wf3dy Před rokem +4

    ዘሀራ ያኔ ውድ እናት😢😢

  • @safasafa8186
    @safasafa8186 Před 5 lety +23

    ላራ የኔ ውድ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ምርጥ ሰው ነሺ

  • @hunddahammatukoooromiyaa6508

    Inatee Zara ayizosh eye maar❤️❤️❤️❤️

  • @SaraSara-bo3gq
    @SaraSara-bo3gq Před 4 lety +7

    ኡማር የኔ ውድ

  • @NeverGiveup-yl3qb
    @NeverGiveup-yl3qb Před 5 lety +14

    ዋው ደስ ሲል welcome ብያለው ቀጣዮን ልቀቁልን
    ካንሱ😜

    • @asmashure450
      @asmashure450 Před 5 lety

      ባሳር ለቀቁልን ኣ??ግን ለምን ሁሉንም ባንድ አይለቁልንም ስለወድድናቸው ነው😛

    • @NeverGiveup-yl3qb
      @NeverGiveup-yl3qb Před 5 lety

      Asma Shure ባንዴ ከለቀቁት ዋጋው ይጨምራል 😁
      እኔማ ሱስ ሆነብኝ 7ኛ ዙር ሳየው ምን አይነት ጦስ የሆነ ድራማ እንደሆነ

    • @shadianakato5807
      @shadianakato5807 Před 5 lety

      hachi fatu dadab nashi hayaa

    • @user-oh7gy8qm8o
      @user-oh7gy8qm8o Před 4 lety

      እደናት

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 Před 3 lety

      ኮሜንቶች ዘና አልኩ

  • @gansam2093
    @gansam2093 Před 2 lety +4

    ኣይዞሽ ዛሀራ የኔ መልካም

  • @MemeMeme-pw6fi
    @MemeMeme-pw6fi Před 3 lety +4

    ካነሱ የምትባል በጣም ታስጠላናለች
    ወይ መልክ የላት ወይ ቁመና እራሳን ትቆልላለች

  • @mihrettsegaye4515
    @mihrettsegaye4515 Před 5 lety +10

    እንደ ኮራይ አይነት ታማኝ ጎደኛ ይስጠን

  • @emebetbekele4152
    @emebetbekele4152 Před 5 lety +5

    አይዞሽ እናቴ የኔ ምስኪን በየሔድሽበት ምቀኝ አታጭም

  • @user-en8qd7jk1t
    @user-en8qd7jk1t Před rokem +5

    ጋደኝነት እንደ ኮራይ😔💚💚💚💚

  • @sefanwedajo2334
    @sefanwedajo2334 Před 9 měsíci +2

    Yane inat zara demo iko betam iyetegodach iyekefat TEMESGEN maletuan atakomim😢 yane astemari zara nech

  • @aal4746
    @aal4746 Před 5 lety +12

    ውይ ካሱ ስታስጠሊ

  • @monbi8345
    @monbi8345 Před 5 lety +9

    እንኳን ደህና መጣቸሁ እና መሰግን አለን በጉጉት እየጠበኩ ነበር በየ ጊዜው ልቀቁልን

  • @user-ys5nc7gb5i
    @user-ys5nc7gb5i Před 10 měsíci +2

    ካንሱ አፈር ያስበላሽ😊😊😊

  • @user-xg7tw2gg8z
    @user-xg7tw2gg8z Před 4 lety +38

    ከቶ መቸ ይሆን ዛሀራ አልፎላት እማየው

  • @halimanoor7443
    @halimanoor7443 Před 5 lety +20

    ካሱ ያሳብድሽ በጣሙን

  • @Aema-pu5pm
    @Aema-pu5pm Před měsícem

    ዝሀራ የእናትነት ጥግ የምታሳየው ልክ እደኔ እናት ሁሉን

  • @ZebaHussein-fd8nh
    @ZebaHussein-fd8nh Před 23 dny

    ዘሀራ የኔዉድ እናት አይዘሽየኔማር❤

  • @yosefalenezy7946
    @yosefalenezy7946 Před 3 lety +7

    kansuu 🙈🙈👊👊👊👊

  • @pererikamenu7760
    @pererikamenu7760 Před 2 lety +6

    ኢሚር አና ፈሪያ ያምርባቸዋል

  • @user-ms8xm5xg9y
    @user-ms8xm5xg9y Před 3 lety +3

    ዛህራ የኔ ውድ አይዞሽ 😥💓

  • @zab544
    @zab544 Před 4 lety +57

    አይ ከንሱ ዎይ መልክ የለሺ ዎይ አመል የለሺ የሆንሽ ዱባ ፊት

    • @cifufuugifuguig6271
      @cifufuugifuguig6271 Před 4 lety

      እውነት ተናገርክ ኢሚር እራስህን መጥላትህን ተናገርክ በወሬ አትመን በራስህ ተማመን ፈሪሃ ድሃ የፅዳት ሰራሕተኛ ልጅ ብትሆንም ጎበዝና ውብ ልጅ ናት ካንሱ ደግሞ በባዶ ቤት አበድሽ ፍቅር በሃብት መጠን አይወሰንም አንቺ ነፈዝ

    • @kirsenaittaklakirsenaittak1642
      @kirsenaittaklakirsenaittak1642 Před 4 lety

      kkkkkkkkk

    • @thth9180
      @thth9180 Před 3 lety

      Haha

  • @user-kr8zf9xr3s
    @user-kr8zf9xr3s Před 3 lety +5

    እደዘሀራያለእናትሁልምመታመታአይወለድ

  • @yaarabbiyaaallahyaarabbiya8730

    Miskini feriha 😭😭
    Allah kaa miskini Garinow inat yenew konjoo ayzony

  • @dreamviewer2135
    @dreamviewer2135 Před 4 lety +5

    እናት ዘህራ አይዞሽ

  • @user-bt8xm7kj7g
    @user-bt8xm7kj7g Před 4 lety +7

    ውይፈሪሀስወድሽ

  • @user-di3ll9ob9b
    @user-di3ll9ob9b Před 3 lety +4

    ላራ ውድድድ ስዎድሽ❤❤

  • @user-yx5mg5uz7h
    @user-yx5mg5uz7h Před 9 měsíci +1

    ውይ የኔ እናት አንጀቴን በላሽው አይዞሽ😢😢

  • @sifaanarsii4729
    @sifaanarsii4729 Před 4 lety +5

    Ayizosh intee Zahra 😭

  • @AlainAll-de1yf
    @AlainAll-de1yf Před měsícem

    እኔ ፈርሀ በዋሸች ቁጥር አዳድ ኪሎ ነው ምቀንሰው😂😂እረ ፈሪሀ እኔንም አታሳቂኝ😂😂

  • @user-nb2dw7mv2j
    @user-nb2dw7mv2j Před 4 lety +5

    ካሱ ይዞሽ ይሂድ ጥፍጥፍ ነሽ ምንም ነገርሽ አያምረኝም

  • @user-bq3rv4ic2z
    @user-bq3rv4ic2z Před 5 lety +7

    ውነተ ተኩላክክክክክስታምርየኔቀበጥጥኢሚርስወድህልክችኬንመልክህቁመናህፀባይህ

  • @bffh9678
    @bffh9678 Před 5 lety +18

    ያምራል ጥራቱ ማሮቼ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +2

    ኮራይና ኢሚር ደስ ሲሉ

  • @toybahimam9301
    @toybahimam9301 Před 5 lety +5

    ካሱ አፈር ብይዘሀራ አይዞሺ

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 Před 5 lety +4

    ፈሪሀ የኔ ምርጥ

  • @Ff-oz7mg
    @Ff-oz7mg Před 3 lety +4

    ኤጭ ካሱ አስጠላሽኝ

  • @seadanurye3926
    @seadanurye3926 Před 4 lety +7

    ላራ የኔ ውድ አስተዋይ እኮ ነሽ

  • @user-oh7mp2gx4g
    @user-oh7mp2gx4g Před 3 lety +5

    ካንሡ ወይመልክየለሽ ወይ ጸበይየለሽዳቦፊትቀፋፋወይዘሮዛህራአይዞሽ ያልፋል ለበጎነው

  • @zab544
    @zab544 Před 4 lety +5

    ዛራ አይዞሽ

  • @user-uh3ey5ko4c
    @user-uh3ey5ko4c Před 3 lety +4

    ካንሡ በጣም ታናድደኛለች ኡፍፍፍ

  • @mekiyaabdilhadi1998
    @mekiyaabdilhadi1998 Před rokem +1

    ኮራይ ታመኛ ጓደኛ ዛሀራ ጡሩ እነት ነት ዳሂነት አንገት ቢሰብሪም ለሂልና መኖር ጡሩ ነወ ሀንዴ ቱንኮል ና ሚቃኚተት ይጎደል ከንሱ ታሰዚኛሌሽ አይበለም ከሀፕት ጨዋነት ይበልልጠል ሀፕታም ስለሆንሽ ቲልክ ሴት መነጋሪ ቢልጊና ነዉ::

  • @massyabebe9569
    @massyabebe9569 Před 4 lety +4

    Ayizosh mamayee zahara 😭😭😭

  • @user-fq5fo8wh6l
    @user-fq5fo8wh6l Před 10 měsíci +1

    ኡፍፍፍፍፍ እናት ዝሀራ ምስኪን ማሳዘኖ😭😭😭😭😭😭

  • @zmzmzmzm4177
    @zmzmzmzm4177 Před 5 lety +11

    ካሱ ገደልግቢ

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Před 4 lety +3

    እሂችን ካሡን ማየት ሁሉ አሥጠላኝ

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Před rokem +1

    የኔ ደረቅ ወረወረችላት

  • @user-tq3vt1yi1l
    @user-tq3vt1yi1l Před 9 měsíci +1

    ወሪሀ ወዳ አይደለም የምትዋሸው ሀንዴም ብትሆን ተንኮል የምትሰራው ወዳ አይደለም ሁለቱም ፍቅር ነው እንዲ የሚያረጋቸው

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f Před 9 měsíci

      ትክክል ሲጀመር ሀዴን ነበር ኤሚር ማፍቅር የነበረበት እሷ ለሱ የማትሆነዉ የለም ፈሪሀ ከዉሸቷ ነጭናጫ ግትርእነቷ😂😂😂

  • @LOVE-uq4jg
    @LOVE-uq4jg Před 4 lety +6

    ካንሱ ገድል ግቢ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +3

    አይዘሀራየየኔናትፍፍፍፍፍ😭😭😭😭

  • @ferdosahmad6828
    @ferdosahmad6828 Před 8 měsíci

    አራ ኢሄንን ፊልም ሰይ ወንዶች ለይ ማኩራራት አብዝቻላዉ 😂😂😂 ለጤነዬ ያርግልኝ

  • @user-re7po7hj5g
    @user-re7po7hj5g Před rokem +1

    ካንሱ አፈሪ ብል🤑🤑🤑🤑🤑🤑😭የዳሃ ልጅ መህን ከባድ ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yosanwelday8901
    @yosanwelday8901 Před 4 lety +2

    Tanks ok 🥰😘🥰😘

  • @blanesiadess1608
    @blanesiadess1608 Před 5 lety +10

    ፈሪሀ እና ኢሚር ውስጤ ነበርችሁ ግን አበቃብኝ እስኪ በሌላ ድቅ በሉ ግን ፈሪሀ የለለች እበት ፊልም ደስ አይለኝም

    • @rahmetahmed3635
      @rahmetahmed3635 Před 5 lety

      እኔም እሷንካለየሁ አይጥመኝም

  • @mesibns5084
    @mesibns5084 Před 4 lety +1

    enat zaraha betam asznshign yane wade 😭😭😭😭😭ayzosh yalfal

  • @Maron-hk3uu
    @Maron-hk3uu Před rokem

    Hi korhya kgunis gar feth eykuti nbre kizhm argzchi al😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂