Video není dostupné.
Omlouváme se.

ፈሪሀ ክፍል 45

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 10. 2018
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ CZcams: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official CZcams Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek

Komentáře • 474

  • @taralema6070
    @taralema6070 Před rokem +31

    ፕ እናት ብሎ ዝም የኔ ውድ እናት ዘሀራ ፈሪሀ ዋሽታ አስዋሸችሽ አይ እናት👌❤😍😍😍😍😭

  • @user-bp2li8pg9b
    @user-bp2li8pg9b Před 3 lety +56

    አምር እና ፈርሀ ታሸንፍላቹ ፍቅር ያሸንፋል

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t Před 3 lety +57

    ምናል የእውነት ቢሆን የፈሪ እና የኢሜር ፍቅር❤❤❤❤❤❤

    • @RukyaYesuf
      @RukyaYesuf Před 6 měsíci

      ግን ሌላ ቺክ አለቺዉ እንዴ 😢😢

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +144

    ኢሚርና ፈሪሐ ፍቅራቹህ የውነት ቢሆን በጣም ጥሩ ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @RAHMARAHMA-kb7hr
    @RAHMARAHMA-kb7hr Před 4 lety +261

    እንደኔ ማነዉ ሀሊልን የሚጠላ

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +75

    ኢሚር ውዴ ፈሪሐ እስክትነቃ እየጠበቀችህ ነው ተነሳ ❤❤❤

  • @mstyui6352
    @mstyui6352 Před 5 lety +123

    ሀሊልና ካንሱ መልካም የእብደት ቀን

  • @Elsa_444
    @Elsa_444 Před rokem +15

    እኔ በፈሪሀ ቦታ ብሆን ሀሊልን ያንን ፂሙን ነበር የማነሳለት😄😄ይሄ በቆሎ ራስ የሆነ🌽🌽🌽🌽

    • @user-yx8cy1un1q
      @user-yx8cy1un1q Před 9 měsíci

      በጣምእኔምእደዛነበርየማደርገዉ😳😁😁

    • @SeniYallew
      @SeniYallew Před 3 měsíci

      😅😅😅😅

    • @user-rx3xi6kp7n
      @user-rx3xi6kp7n Před 2 měsíci

      እህ እያለ አመቱን ጨርሴ 😂😂😂😂

    • @NahaNaha-ys3bg
      @NahaNaha-ys3bg Před 2 měsíci

      🐩🐁🐩🐩😂😂😂😂😂😂😂

    • @Mubina-e1w
      @Mubina-e1w Před měsícem

      ቶባ ቶባ😅😂😂

  • @user-yj4dl4qd9r
    @user-yj4dl4qd9r Před 3 lety +12

    ዉይ ምሀመት በሂዉ ኑሮ ፍቅር ተጨምሮ ፈጣሪ ይሁንህ

  • @akmalassen7029
    @akmalassen7029 Před rokem +10

    ዛሬ አይሱን ላዴና ለመጨረሻ ጊዜ ፈሪሀን አቀፈቻት መብሩክ ፈሪሀ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +8

    ሰኒምልትዝናኚ ሂደሽ ሙሉመርከብ አሳጠበሽ ሌባት😂😂😂🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @ameena.masala.moshlhmiyalh8187

    እሜሪነ ፈሪያ የምሪ ዘለቅ ብሆን ደሲታዬ ነበሪ በፊቅሪ

  • @user-yj9dl8gx2t
    @user-yj9dl8gx2t Před 4 lety +26

    ወይ መህመት የኔ ሚስኪን በድህነት ላይ ፈቅር

  • @seaditiwb8736
    @seaditiwb8736 Před 4 lety +29

    ላራን ስወዳት አዛኝ ነገር ናት

  • @wen7060
    @wen7060 Před 2 lety +5

    ወይዘሮ አይሱን አሁን ላይ በጣም ጥሩ ነበርሽ መጨሀሻላይ ግን ፈሪሀን መተሻታል መጥፎ ነገርም ተናግረሻታል መጣም ክፉ ሰው ነሽ

  • @user-oh7mp2gx4g
    @user-oh7mp2gx4g Před 3 lety +16

    ኢሚርዬ የኔፍቅር❤ፈጣሪይማርህ

  • @asmashure450
    @asmashure450 Před 5 lety +44

    የሰዓት አከባበራቹሁ፣የስክሪን ጥራቱ ዋው ሳትመስገኑ ማለፍ እንዴት ይቻላል?እናመስግናለን!!!Part 46

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +59

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፈሪሐ አስለቀሽኝ ፍቅር ማለት ከባድ ነው

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 Před 4 lety +1

      እኔምአሣዘነችኝበለሊትመብረርያዘችማርፍቅርእደዚህሢሆነው

  • @azizaaf6603
    @azizaaf6603 Před 3 lety +11

    ደስስስስስስ አለኝ ኢሜረና ፈረሀ ታረቁ

  • @user-sp8wy3ce4q
    @user-sp8wy3ce4q Před 6 měsíci +4

    እውነትም ለካንሱና ለሃሊል መልካም የእብደት እና የጭንቀት ጊዜዜዜዜ

  • @ethiopiancepolsyoutube6578
    @ethiopiancepolsyoutube6578 Před 4 lety +32

    ጎልፊዳን ገና በር ሳደርሰ ነው በርን የምታንኳው ስትመቸኝ እኔስ የፈርሀና የኢሜር ፍቅር እውነት ባለመሆኑ ተናድጃለሁ

  • @hjjdhndbhsh9339
    @hjjdhndbhsh9339 Před 3 lety +10

    እዴኔ ማነው ሀሊልን የሚጠላ ኤጭ ማስጠሊያ

    • @serafre1536
      @serafre1536 Před 2 lety

      እኔም ውሸታ ኣልወደውም

  • @seaditiwb8736
    @seaditiwb8736 Před 4 lety +34

    የሀሊልን ድምፅ ስሰማ እቅልፌ ይመጣል

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +7

    ጉልፊዳን ግን እርጉዝ ሆናነዉ ሆዷየተጎዘረዉ ወይሥ ምድነዉ🤣🤣😝ግንሥወዳት ታሥቀኛለች🤣🤣🤣🤣😘😘😘

  • @abbaamuraad3628
    @abbaamuraad3628 Před 5 lety +12

    ወይይ ሊቫት ትክክለኛ አሮጊት ወዘሮ ሰኒም ክክክክክክክክ

  • @user-er7lj5nn8s
    @user-er7lj5nn8s Před 2 lety +7

    አይፈሪሀ ምን ያደርግልሻል ባዶ ፖርሳ😂😂

  • @semirabitislamislamsthesol9393

    ኡፍ ፈሪሀ ከናትዋ ተኝታ ስታስቀና ወይ ስደት

  • @user-jp8cz3jl2y
    @user-jp8cz3jl2y Před 4 lety +24

    ፈቅራቺሁ በጣም ደስይላል

  • @medinayasin2188
    @medinayasin2188 Před 3 lety +11

    ሀሊልን ስታያየው ፈሪሀ ስታስቅ እሱ አይገባው ደነዝ

  • @asfghhg3158
    @asfghhg3158 Před 5 lety +161

    ፈሪሀ እና ኢሚር ምን ነበር ይህ ፍቅራቹ እውነት ቢሆን

    • @kamkamela1770
      @kamkamela1770 Před 5 lety +3

      ውሸትነውለብራቸነው

    • @asfghhg3158
      @asfghhg3158 Před 5 lety +8

      @@kamkamela1770 እኔም ላዘ እኮ ነው እውነት ቢሆን የልኩት

    • @user-on6gz5qx6m
      @user-on6gz5qx6m Před 5 lety +5

      እውነተኛነው

    • @kamkamela1770
      @kamkamela1770 Před 5 lety +2

      @@user-on6gz5qx6m አይደለም ምስልልስልነው

    • @shouqali5609
      @shouqali5609 Před 5 lety +1

      Asfg Hhg እኔ እውድአለህ

  • @girmaneshoche4403
    @girmaneshoche4403 Před 5 lety +37

    አረ ልቁሰየ መቆጣጠር አቃተኝ
    ዋው ፈሪሀየ ኢሚር ውድድድድድ

  • @Werki-qc5wb
    @Werki-qc5wb Před měsícem +1

    ካንሱ በድጋሜ አውርድሺን አደለ 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Ra-jn3ot
    @Ra-jn3ot Před 4 lety +26

    ውይ ኤሚር አፍቅሬህ ልሞትነው ምንይሻለኛን ሠወች

    • @zamzamali5191
      @zamzamali5191 Před 2 lety

      ደውይለት ከከከከከከከ እረ ኮሜንቶች

    • @kokebnegese9895
      @kokebnegese9895 Před rokem

      አግብው እሽ ከፍልም ፍቅር ያዜሽ እንዴ

    • @Elsa_444
      @Elsa_444 Před rokem

      አይዞሽ 😂😂😂😂

  • @FikaduGashahunegn
    @FikaduGashahunegn Před rokem +5

    የኢሚርና የፈሪሀ ፍቅር ያስቀናል አደል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fudxhdy9719
    @fudxhdy9719 Před 2 lety +6

    አይ ጉልፊዳን ለወሬ መቾከል😜😜😂

    • @Elsa_444
      @Elsa_444 Před rokem +1

      የኛን ባህል ለመንካት ፈልገው ነው ያው ያቺ የቡና🍵🍵🍵ጊዜያችን ማለት ነው

  • @user-gq7zm7vy5k
    @user-gq7zm7vy5k Před 4 měsíci +1

    አይ ሰሂር ተመቸሽኝ ኡኡ እያለ ይጮሀል አላለችም

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +21

    i mss you to Emir $ferha❤❤❤❤❤

  • @firdosseid2230
    @firdosseid2230 Před 4 lety +18

    ኧረ ፈሪሀ ዛሬ አፈቅርሀለው አለች የምስራች ሳመችው ውይይይይ አጅብ ነው ልክሽ ገባሽ አች አውቆ አበድ የቆዬ ፊልም ቢሆንም አየዋለው ኢሜር አይዞህ ጀግና

    • @sasasasa7154
      @sasasasa7154 Před 4 lety

      ላባት ሰንም አሮግት አለ ትክክል ነህ

  • @hayatmollatube651
    @hayatmollatube651 Před 4 lety +23

    ከዚህ የባሰ ፍቅር አለ የለም አትበሉ ሁለት ባልና ሚስቶች በብሀር እየመጡ የመኔወች ባሏን አስረው እሶን ደፍረው ገደሏት ከዛ ለቀቁት ሳኡዲ ገባና ለሺጉጥ መግዢአ ስራ ሰርቶ ሀገሩ ገባ ከዛ ድጋሚ በየመን ባሀር መገድ ጀመረ ከዛ ሚስቱን ደፍሮ የገደላትን ገሎ እሱንም ገደሉት ሲመጣ እደማይመለስ ያውቅ ነበር ቤተሰበቹን ተሰናብቶ ነው የወጣው እና እውነተኛ አፍቃሪ አለ የለም ሞተ ተቀበረ አትበሉ ሰብስክራብ አድርጉኝ ከመሰጣቹ ታሪኩ

  • @masala.tbrklostza3013
    @masala.tbrklostza3013 Před 4 lety +36

    ቢርቁትየማይርቅየናትሆድብቻነው

  • @user-jp8cz3jl2y
    @user-jp8cz3jl2y Před 4 lety +8

    ፈጣሪ የጣብቃቺሁ ከንግዲህ አትጣሉም አይደል

  • @user-nb2dw7mv2j
    @user-nb2dw7mv2j Před 4 lety +15

    ፈሪሀ አስለቀሽኝ ከእናቴ ጋር ነበር የምተኛዉ

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +25

    ኢሚር እና ፈሪሐ ፍቅራቹህ የውነት ቢሆን ጥሩ ነበር

    • @user-ef6qc2wh4t
      @user-ef6qc2wh4t Před 3 lety +1

      እኔም እንድዛ ብሆን ምን አለ አይ

  • @masala.tbrklostza3013
    @masala.tbrklostza3013 Před 4 lety +15

    የኢምርአናትበጣምታሣዝናለች

  • @Elsa_444
    @Elsa_444 Před rokem +4

    የፈሪሀ ፊት ሲያስፈራ😯😯 እውነት እኮ ነው ያስመሰለችው😎😎

  • @user-dc6qx6me6u
    @user-dc6qx6me6u Před 2 lety +7

    ውይ እንጀራናት መሆን ግን መከራ ነው ካንሱ አበዛችው

  • @user-hi6gt9ke1k
    @user-hi6gt9ke1k Před 9 dny

    ሀሊልና ካሱ መልካም እብደት ክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sihamsiham147
    @sihamsiham147 Před 5 lety +28

    ሀሊሊ የሆንክ አዘግ ነገር ስታስጠላ እጭጭ ያንተን መጨረሻ ያሳየኝ

  • @Nebiha574
    @Nebiha574 Před rokem +3

    አይ ጉሊፈይዳ ታስቀኛለች 😄😁

  • @fatumakalid7812
    @fatumakalid7812 Před 5 lety +6

    Fariha i miss you 😘💋💋💋💋💋💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @hadayaabudalah4591
    @hadayaabudalah4591 Před 5 lety +13

    ወይ ጃሶ ወይ አትፈቀሪ ወይ እብደት አይቀንሠ ምሢኪን አላህ ይሦብርሽ ክክክክክ

  • @surma3924
    @surma3924 Před 4 lety +9

    ደስ ይላል

  • @a.a8533
    @a.a8533 Před 5 lety +15

    i love you feriha😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙

  • @beerannabeeran8570
    @beerannabeeran8570 Před 3 lety +4

    ተባረክ ጎሊፍዳን

  • @Saada-wf3dy
    @Saada-wf3dy Před rokem +3

    የሰሂር አካሄድ ያስቀኛል😂

  • @asmashure450
    @asmashure450 Před 5 lety +50

    ወይ እናት ሁሉን ቻይ ናትኮ

    • @hamadhamad9699
      @hamadhamad9699 Před 4 lety +1

      አውነት ነው አናት ሁሉም ቻይ ናት

  • @ievechdjrjjr8529
    @ievechdjrjjr8529 Před 4 lety +11

    ሀሊን አሁን አሣዘነኚ ፈሪሀ ቀለበቱን ልመልሥለት ነው

  • @SeniYallew
    @SeniYallew Před 3 měsíci +1

    የሀሊል እናት አስጠላችን ይሄ የቁም ሬሳ የሚመስል ልጇ ትዝም አይላቸው እነ ፈሪሀ እሷ ግን ሌላ ነገር ትቀባጥራለች 😏😏😏

  • @Saada-wf3dy
    @Saada-wf3dy Před rokem +4

    ሌቨንት ተመቸኝ መጥረጊያውን ከዚ በፊት አይተሺው አታውቂም አላላትም ቀበጥ አሳጠባት👍

  • @udhhjdsy518
    @udhhjdsy518 Před 4 lety +31

    ፈሪሀየዋሸችውኢሚርንእዳታጣውነውሰወችአትሳደቡ

  • @haimanotasaye925
    @haimanotasaye925 Před 5 lety +13

    የናትና የልጅ ኩርፍያ ሲያምር ዋው ውዶች እናመሠግናለን

  • @abdalftahalf8360
    @abdalftahalf8360 Před 5 lety +10

    አይ ልበንት ሲትመችኝ ለዝች ለቀበጥ ሰንም ዋገወን ሰጠሀት

  • @MahleySolomom
    @MahleySolomom Před 3 dny

    Ay sahir sem belo uuu yelal alahe😂😂

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před rokem +2

    ጉልፍዳን በሣቅ😂ጥያቄዋ ማለቂያ የለውምኮ😂😂

  • @user-nc1vj3mo4n
    @user-nc1vj3mo4n Před 2 lety +4

    ❤❤❤❤❤አይ ፍቅር😢😢😢

  • @fafimanche7802
    @fafimanche7802 Před 5 lety +34

    ኧረ ኡኡኡኡኡ 174 ልቀቁልን ልፈነዳ ነው

    • @amanuelfurgassa9277
      @amanuelfurgassa9277 Před 4 lety +1

      Fenja mn tetbkyalsh😜😜

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +1

      173ላይነዉእሚያልቀዉ ባረበኛ አለግንያስጠላል ፈሪሀትሞታለች

  • @user-cg8fi6we5h
    @user-cg8fi6we5h Před 5 měsíci +1

    ተጋርዋን❤ኣለኩሞዶኣቢዚ❤❤🎉

  • @user-fw6kv2vu5w
    @user-fw6kv2vu5w Před 2 lety +2

    ኧረ የፈሪሀ አስተያየት ክክክክ ሀሊል እንከፍ

  • @user-hj4cd6tk6x
    @user-hj4cd6tk6x Před 8 měsíci +1

    Wowwww feriha Kal atahulsh❤❤❤❤❤ yemr

  • @emansabt1958
    @emansabt1958 Před 3 lety +4

    ክክክክክ ወይ ሌቭንት ከዚህ በፊት አይተሺው አታዉቂም ወይ አለ

  • @user-hj4cd6tk6x
    @user-hj4cd6tk6x Před 8 měsíci +4

    Levant yimechsh abo jegna

  • @maserat1616
    @maserat1616 Před 4 lety +15

    ሀሊል፣የምትባል፣፣አንተን፣ማየትነዉ፣ያሣጠላኝ፣የሆንክ፣ደነዝ

    • @ssa3961
      @ssa3961 Před 3 lety +1

      እኔም እንዴት እንደሚስጠላኝ

  • @AzAz-nf5cg
    @AzAz-nf5cg Před 29 dny

    ፈሪሀ የኔጀግናአይዞሺልኝ

  • @user-ul4xm6xu5g
    @user-ul4xm6xu5g Před 4 lety +5

    እህ የባል ወገን ገደል ያስገባችሁ

  • @zozoetheobya1853
    @zozoetheobya1853 Před 2 lety +5

    ኢሚርን ሰለ ተሸልዉ በጠም ደሰ ቡሎኛል💛💛💛💛

  • @gelilataye9762
    @gelilataye9762 Před 3 lety +1

    Emir yene fkir mnew ene bante bota betegelebexku yene fkir enen 😍😍😍😭😭😭😚😚😘😘😙

  • @user-ms8xm5xg9y
    @user-ms8xm5xg9y Před 3 lety +4

    እረ እሄን ሀሊል እሚባል ሰውዬ እማላይበት የት በሄድኩ

  • @muhammedmunai
    @muhammedmunai Před 9 měsíci +1

    ሀይ እናት ያለው ሰው በእውነትና እናት❤❤❤❤❤

  • @bettyb6438
    @bettyb6438 Před 4 lety +5

    Livant yena wed 😘😘😘😘

  • @user-hj4cd6tk6x
    @user-hj4cd6tk6x Před 8 měsíci +1

    Feriha yene jegna wesagn sew❤❤

  • @hiwotgatsh3116
    @hiwotgatsh3116 Před 3 lety +2

    Betam enameseginalen beteketatay silemitleku yiketil

  • @ramlaajimma896
    @ramlaajimma896 Před 5 lety +3

    Ferih feqerachu betam yemeral ye huneta behon

  • @user-ef6qc2wh4t
    @user-ef6qc2wh4t Před 2 lety +2

    አይሶኒና ፈርሃ አንዴና ለመጨርሻ ግዜ ተቃቀፍ

  • @faridaro1548
    @faridaro1548 Před 5 lety +10

    Kasu hhhhhhhh😅😅😅😅😅😅

    • @DonkeyBetter
      @DonkeyBetter Před 3 měsíci +1

      የመጨረሻ ዝፍቅናትሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂

  • @mesibns5084
    @mesibns5084 Před 4 lety +3

    uffffffff ferina zara mert entan liji ♥️♥️♥️♥️

  • @user-lp6ng7eo1b
    @user-lp6ng7eo1b Před 5 lety +7

    ሀይ ሜሮች እኳን ሰላም መጣችሁልን

  • @user-yx5mg5uz7h
    @user-yx5mg5uz7h Před 8 měsíci

    አይ ምህመት ከዚች እብድ ሤትዮ ፍቅር ያዘህ መሠለኝ😅😅😅

  • @user-hj4cd6tk6x
    @user-hj4cd6tk6x Před 8 měsíci +1

    Senim & Levant chewataw tejemere

  • @KamalDanur
    @KamalDanur Před rokem +1

    የት አባክ ሀሊል ቀለበቱ ሊመለሰልህ ነዉ የሆንክ ድንጋይ 😅😅😅

  • @zedabdu7479
    @zedabdu7479 Před 5 lety +21

    ወይ ሀሊሊ መጨረሻህ ምን ይሆን ስታሳዝን

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 Před 4 lety

      የሡመጨረሻእማእብደትካሡጋአድላይሆሥፒታልይገባሉክክክክክክ

    • @user-ef6qc2wh4t
      @user-ef6qc2wh4t Před 2 lety

      ሆስፍታል የአይምሮ ህመማን

  • @Momena-mc5ft
    @Momena-mc5ft Před 18 dny

    Ende halil yale bal ina inde riza yale abat aysten😢😢

  • @user-fw6kv2vu5w
    @user-fw6kv2vu5w Před 2 lety +3

    ሌቫንት ተመቸኸኝ አስፀዳትኮ

  • @shalib2Shalib2
    @shalib2Shalib2 Před rokem +1

    Wow

  • @mihrettsegaye4515
    @mihrettsegaye4515 Před 5 lety +7

    Emir weda enkan Neqak sewdek💗💗💗💗💗💗💗

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před rokem +1

    ሠኒም ፅዳት እንዴትነው በይ😂😜😂😂😂

  • @ethiopawit3454
    @ethiopawit3454 Před 5 lety +10

    በፈጠራቹ ንገሩኛ ሀንዴ እና ኮራይ ኤንድ ፈሪሃ እና ኤሚር ይጋቡ ይሆን ወይስ ኣይጋቡም ማነው እስከመጨረሻ ድረስ የተከታተለው

    • @user-sn6dz6ve2t
      @user-sn6dz6ve2t Před 5 lety

      ፈሪሀና ኢሚር ይጋባሉ ከዚያ ፈሪሀ ትሞታለች ኢሚር እራሡን ይጥላል

    • @user-qv1xh3ur1y
      @user-qv1xh3ur1y Před 5 lety +1

      @@user-sn6dz6ve2t እና ከዛያልቃል

    • @hayattajuahmed7739
      @hayattajuahmed7739 Před 5 lety

      አይጋቡም

    • @slehulunegeralhamdulillah5050
      @slehulunegeralhamdulillah5050 Před 5 lety

      Ethiopăwit ኢትዮጵያዊት mechereshaw hande ena coray andlay yhonalu

    • @user-cf1ln5gw8k
      @user-cf1ln5gw8k Před 4 lety

      @@user-qv1xh3ur1y አያልቅም ኢሚር መልሶ ይስተካከላል ከዛ የሆነች ልጅ ወደሂወቱ ትገባለች

  • @user-cn1ir7mw2c
    @user-cn1ir7mw2c Před 5 lety +3

    Feriha wide betam temctsgal

  • @kikakika1654
    @kikakika1654 Před 2 lety +2

    Wow 👌 👏 😍

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 4 lety +8

    ኢሜርየ ድኖ ከፈሪሀጋር መነጋገራቸውና መደሠቷ ፈሪ ደሥ አለኝ ሀሊል ገደል ግባ አ
    ፈር ብላ ደደብ ደሞ ከአንተጋር ማፈሪያ ነክ ካንሡን ወይም ሀንዴን አግባ ገደል ግባና ኢሜርየና ፈሪሀየ እንዲሁም ኮራየ ውድድድድድድ ልክ እንደቤተሠቦቸ

    • @user-sc9wy1rx1g
      @user-sc9wy1rx1g Před 4 lety

      ምን አራገመሽ የተሰጠውን ካራክተር ነው የሰራው ሲቀጥል ፋቅር መስፈርት የለውም ስለግዝፈቱ ስታውቂው አውሪ

    • @zamzamali5191
      @zamzamali5191 Před 2 lety

      ከከከከከከ

  • @user-tz4yp9ub6b
    @user-tz4yp9ub6b Před 3 lety +3

    የኔማር♥♥፨፨