የማእበል ዋናተኞች የሬድዮ ድራማ… ሀይሉ ጸጋዬ እንደጻፈው፡፡ Yemaebel Wanategnoch part 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 04. 2021
  • #Reyotmedia #ShimelisAbera #MestawetAragaw #EthiopianRadioDrama #EthiopianMusic #HailuTsegaye #SisayBegashaw #AstawshignBenega
  • Zábava

Komentáře • 74

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 Před 2 lety +44

    ለምን እንደሆነ አላውቅም የቱንም ያህል ቴክኖሎጂ ቢሻሻል ፌስቡክ ቴሌግራም ዮቱብ ቲክቶክ ዋሳኘ ከነዚህ ሁሉ በሬድዮ ዘመን የነበረ ዘፈን ፊልም ትረካ ጭውውት ይበልጡብኛል ።

  • @ebrahimseid1945
    @ebrahimseid1945 Před 2 měsíci +5

    እጅግ በጣም ደስየሚል ጊዜ ነበር ወደዃላ በትዝታ ተመለስኩኝ

  • @TiruworkMogesTadesse-vn2ii

    ልጄን ወልጄ ሳቆርብ እየሮጥኩ ምመጣው መብራት ሲጠፋ ዲጋይ መዘጋጀቱ አቤት ድራማ ደራሲ ሀይሉ ፀጋዬን በዛው ወድጄው ቀረው እድሜ የስጥክ አቤት ደራማ ማይረሳ ትውስታ 😘😘😘😘😘

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 Před 2 lety +9

    ዘመን አይሽሬው የሀይሉ ፀጋዬ ድንቅ ስራ:: እሁድ ደርሶ እስክንሰማው ድረስ እንዴት በናፍቆት እንጠባበቅ እንደነበር መቼም አልረሳውም:: ሀይሉ እና እፁብ ድንቅ ጤናና ረዥም እድሜ ሽመልስ አበራን ጨምሮ

  • @user-hb9kd3nv2p
    @user-hb9kd3nv2p Před 3 lety +19

    ወይኔ ያንን ደጉ ዘመን አስታወሰኝ ። 1993 ዓ.ም ።

    • @user-zh4eb1kq5r
      @user-zh4eb1kq5r Před 3 lety +3

      በለው 1993 ነበር የተላለፈው? ያኔ 13 ዓመቴ ነበር በደንብ ነው ያዳመጥኩት ይህን ምርጥ የራዲዮ ድራማ ትልቅ ሰው ሆኛለሁ ማለት ነው 😂😂😂

    • @elenibadeg6
      @elenibadeg6 Před rokem +1

      @@user-zh4eb1kq5r ኧረ 2003 ላይም ነበር

    • @zainmuhidin8634
      @zainmuhidin8634 Před 9 měsíci

      1992 ነበር

  • @liyegugssa9364
    @liyegugssa9364 Před 4 měsíci +2

    በጣም ስለወደድኩት ድሬማውን የልጄን ስም አኒባል ብየዋለው

  • @antenehfikreselassie4191
    @antenehfikreselassie4191 Před 3 lety +9

    ፍቅር ተግባር ይጠይቃል፡፡
    ኢትዮጵያ ምንጊዜም በክብር ትኑር፡፡

  • @sis1020
    @sis1020 Před rokem +1

    የደጉ ዘመን ምርጥ ስራ ለምን እስከ መጨረሻው አትጭኑትም ?

  • @eskendermekonnen9724
    @eskendermekonnen9724 Před 2 lety +1

    መቼም ሽመልስ ያለበት
    እንዃን ፊልም እና Live ድራማ የሬዲኦው ድራማ ጉድ የሚያስብል ነው ፣በጣም ወድጄዋለሁ ፣፣ ለመውደዴ እና ለማድነቄ ደሞ ምክንያት የሆኑኝ ነገሮችን ለመጥቀስ ያህል
    1ኛ የድርሰቱ ለዛ 2ኛየተሳተፉበት አርቲስቶች ብቃት በሉ ድገሙ በርቱ ያስብላል፣ ፣
    በነገራችን ላይ በማንኛውም ሥራ ከመታዘብ ውጪ አስተያየት ፅፌ አላውቅም
    ይህ ን ድርሰት ግን ሳልጨርሠው ነጋብኝ
    እና መሥጦኝ ነበር ማለት ነው
    Good Luck Shimelis and Ur Best Fruend ተውናችሁታል

  • @helenkidane4616
    @helenkidane4616 Před 3 lety +7

    የማይረሳ ትዝታ ቴድዬ እናመሰግናለን

    • @user-gy8qx5ze7s
      @user-gy8qx5ze7s Před 3 lety

      ፧ቀቆቆቆቆቆቋቆቋቆቆቋቀቀኋኋኋኋኋበኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋሆሆቧመሆኋኋኋኋኋኋኋኋኋበበበቧቧቧቧ

    • @user-gy8qx5ze7s
      @user-gy8qx5ze7s Před 3 lety

      ፥፣።፨፨

    • @user-gy8qx5ze7s
      @user-gy8qx5ze7s Před 3 lety

      ጨጰ፤፤፤፤፤፤፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፦፦፦፦፦፥፥፥፥፥፥፥፥

    • @user-gy8qx5ze7s
      @user-gy8qx5ze7s Před 3 lety

      ፦፥፦፨፨፨፨፦፧፦ሰ

    • @user-gy8qx5ze7s
      @user-gy8qx5ze7s Před 3 lety

      ፦፧፦፦?፦?፦፦፦፨፦??፦፧??ቶተ፣፣ት፣ት

  • @meaz254
    @meaz254 Před 3 lety +2

    Thank youuu so much for this. Please post some more :)

  • @rahelwubeshit7294
    @rahelwubeshit7294 Před 3 lety +1

    የሚገርም ትዝታ ነው የሚገርመው ደግሞ ለዚህ ድራማ የተዘፈነውን የጎሳዬን ዘፈን እሬድዬ ላይ እየሰማሁ ነው የሚገርም ግጥምጥሞሸ ነው ቴዲ እናመሰግናለን

  • @wondersonayele3723
    @wondersonayele3723 Před 8 měsíci

    Thank you Reyot media and the great man Teddy,no more comment!!!

  • @beimnetgebremedhine9590
    @beimnetgebremedhine9590 Před 3 lety +2

    በጣም የምወደው ድራማ! ይቀጥል

  • @ghionmulugeta5300
    @ghionmulugeta5300 Před 3 lety +2

    በዚህ ድራማ ሶስት ቀን አለቀሻለዉ ነፍቅር ዘመን ከይ ግዜ

  • @elsamehari8078
    @elsamehari8078 Před 3 lety

    Thanks Reyot

  • @KingMaster-xe9wk
    @KingMaster-xe9wk Před 3 lety

    Wow good idea to present this for us

  • @yilmahailu9650
    @yilmahailu9650 Před 3 lety +4

    Yes yes yes! Thank you guys. Sunday morning was like a year to me.

  • @elbethel2
    @elbethel2 Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ቀጥልልን እባክህን

  • @merrykebede384
    @merrykebede384 Před rokem

    ምርጥ ግዜን ያስታውሰኛል

  • @mahletkasahun1042
    @mahletkasahun1042 Před 3 lety

    My favorite drama

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 Před 2 lety

    Love so much

  • @bedlutekele5086
    @bedlutekele5086 Před rokem

    Thank you tadeya

  • @addishyowotshebabaw8349

    በጣም እናመስግናለን

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 3 lety

    ውይ ያ ዘመን ደስ ሲል በተለይ ጎደኘነት እፍፍፍፍ

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 3 lety +6

    ማርእሸት ለአባቷ ያላት ፍቅር ደስ ሲል 😥😥😥❤
    እናመሰግናለን ቴዲያችን ወደ ልጅነት ትዝታችን መለስከን😘💚💛❤

  • @siltube2735
    @siltube2735 Před měsícem

    የዚህ ድራማ ሙሉውን ክፍል ከየት ማግኛት ይቻላል?

  • @makdatadele3712
    @makdatadele3712 Před 3 lety +1

    Betam yemwedew drama neber sembrate enkwani setefa endyameltenge batteri azegagechi neber yemerebekew 👍

  • @yegleeshetu7426
    @yegleeshetu7426 Před 3 lety +4

    ቴዲ በጣም እናመሰግናለን! ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን!

  • @hirut7000
    @hirut7000 Před rokem

    please upload part 3

  • @meronberhan2395
    @meronberhan2395 Před 3 lety +1

    Tedye tnx wude be politicawa zelen nbr

  • @thebeckyshowwithbakosb9202

    ኧረpart 2 እባክህ

  • @zavera3068
    @zavera3068 Před 3 lety

    part2 yetale

  • @mitkumekuanntfeleke
    @mitkumekuanntfeleke Před rokem

    ኣቤት ሲጥም❤

  • @meskremelema8452
    @meskremelema8452 Před 2 lety

    ውይይይ ሲገርም

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 Před 6 měsíci

    ❤❤❤

  • @hnegussie
    @hnegussie Před 3 lety +2

    ምርጥ ሀሳብ ነው። ይቀጥል ቴዲ።

  • @tigistdaniel3309
    @tigistdaniel3309 Před 3 lety

    ቴድዬ ቁጥር ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @ekmaahmed5286
    @ekmaahmed5286 Před 2 lety

    ክፍል ሁለት የታል

  • @ekmaahmed5286
    @ekmaahmed5286 Před 2 lety

    ክፍል ሁለት

  • @chuchumebrate6056
    @chuchumebrate6056 Před 3 měsíci

    የሀይሉ ፀጋዬ ድርሰት የሆነ የሬዲዮ ድራማ ሲጳራ የምትባል ገፀባህርይ ያለችበት ርዕሱን እባካችሁ ንገሩኝ

  • @alemzerecabegaz1463
    @alemzerecabegaz1463 Před 3 měsíci

    አይ ደጉ ጊዜ

  • @meronberhan2395
    @meronberhan2395 Před 3 lety

    Tedoyeee yekitel wude des emil geze senbet temert bet enimar nbr ene lebi skil nbr melew Ehud tolo temeleshi deramawen lemekitatel bechinkit tuwa lel nbr medersw 🤣🤣🤣 keza demo batire dengaye alesra yelal uf becha bezu meswat 😁lijent des emil geze

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 Před 2 lety +1

    ሀይሉ ይሆን ለዚህ ዘረኛ ሰው ባትፈቅድ ጥሩ ነበር:: በራስህ ቻናል በለቁከው ኖሮ:: ስልእምወድህ ግን መከታተሌን አላቆምም

  • @liyegugssa9364
    @liyegugssa9364 Před 4 měsíci

    በጣም ስለወደድኩት ድሬማውን የልጄን ስም አኒባል ብየዋለው

  • @liyegugssa9364
    @liyegugssa9364 Před 4 měsíci

    በጣም ስለወደድኩት ድሬማውን የልጄን ስም አኒባል ብየዋለው