የማእበል ዋናተኞች የሬድዮ ድራማ… ሀይሉ ጸጋዬ እንደጻፈው፡፡ ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 04. 2021
  • #MestawetAragaw #HailuTsegaye #ShimelisAbera #ElsabetMelaku #YemaebelWanategnoch #Ethiopiandrama #SisayBegashaw #AstawshignBenega#Reyotmedia / @reyot
  • Zábava

Komentáře • 64

  • @rihannaseid2074
    @rihannaseid2074 Před 3 lety +14

    ክፍል 3 ልቀቅልን እባክህ

  • @solimak5338
    @solimak5338 Před 2 lety +10

    ከአመታት በፊት በሬዲዮ ሲተላለፍ በጉጉት እከታተለው የነበረ ዛሬም ድረስ ከሞላ ጎደል የማስታውሰው ምርጥ ድራማ ነበር (ጎሳዬ ተስፋዬ ይመስለኛል "እፁብ ልጅ ነሽ" የሚል ዜማም ሰርቶለታል)የሚገርመው ዛሬም እንደ አዲስ ሰማሁት ...ለዚያውም በጣም እየጓጓሁና እንዳያልቅብኝ እየሳሳሁ ግን ሁለቱም ክፍል የሚፈጀውን ያህል ግዜ የፈጀ ሳይመስለኝ በፍጥነት አለቀ......ክፍል ሶስትን ፍለጋ ያልፈለግኩበትና የቀረኝ ቦታ አልነበረም ወሽመጤ ተበጠሰ.....አሁን ላይ የቀረውን ክፍል ከትውስታ ማህደሬ ውስጥ ፋይሎቼን እያተራመስኩ ቅንጥብጣቢ ትውስታዎችን ያገኘሁ ቢሆንም (አስታውሳለሁ ይኼ ድራማ ሲያልቅ በንዴት ሬድዮን ሰብሬያለሁ)አሁንም ስልኬን ላለመስበሬ እርግጠኛ ባልሆንም የመጨረሻውን ክፍል ብሰማው ደስ ይለኛልና እባካችሁ በተቻለ ፍጥነት ክፍል ሶስትን ልቀቁት በደንብ እርግጠኛ ነኝ የእስካሁኖቹን ክፍሎች ያህል አይረዝምም!!!!

    • @TiruworkMogesTadesse-vn2ii
      @TiruworkMogesTadesse-vn2ii Před rokem +2

      እኔም ክፍል ሶስትን በጣም ፈለኩት አላገኘውትም እባካችው ልቀቁልን እሄ ትውልድ መስማት አለበት

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před 2 měsíci +1

    በጣም የምወደው የሬድዮ ድራማ ነበር ባልሳሳት እሁድ ጠዋት ድራማው ሳያልቅ ከአልጋዬ አልወርድም ክፍሌ ቢንዃዃ እሞታታለሁ እንጂ አልከፍትም መብራት ከጠፋማ ሌላ ጭንቅ ድራማው የሚደገምበት ቀን እስኪመጣ እንደገና ሰአቱ አልደርስ ሲለኝ የምሆነው ክክክክክክክክክክክ አረሳውም ግን ምን ሆኜ ነው ሌላው አስታውሳለሁ በዚ ድራማ የተነሳ ከቦይ ፍሬንዴ ጋር ተጣላሁ ቅዳሜ ማታ ኳስ ሲያይ አምሽቶ ሳይደውል ስላደረ እሁድ ጠዋት ልክ ድራማው ሲጀምር አይደውልም ሳላስበው ዘጋሁት ደገመ ድራማውን ከመውደዴ የተነሳ ተናድጄ ኦፍ ማረግ ሲያልቅ ብደውል በተራው አለማንሳት ስልክ አለማንሳቴ ጭራሽ ኦፍ ባላሰብኩት መንገድ አስቦ ኖሯል ስለ ድራማው እንዳያመልጠኝ ነው ብዬ ባስረዳው ብምልለት ወይኔ ወይኔ ያን ቀን ያደከመኝ እሱ ዃስ አንጂ ድራማ አያውቅ አስታውሳለሁ ከዛ በኋላ ሐሙስ ቀን በአራት ቀናችን ተገናኘን ድራማውን መስማት ጀመረ ተወዳጅ ድራማ እንደሆነ ሀገር ሙሉ እየሰማው እንደሆነ ከቤተሰቡ ጀምሮ ሲረዳ ይቅርታ አልጠየቀኝም ክክክክክክክ አሁን ግን እየሱስ ክርስቶስ ካገኘኝ በኋላ ቱክረቴ መንፈሳዊው ነገር ላይ ነው ግን መቋወሜ አይደለም ተባረኩ

  • @sibhatyeserah3779
    @sibhatyeserah3779 Před rokem +2

    ክፍል 3ስትን ብትለቅልን ምን ይልሀል ምን የሰው ትዝታን ቀስቅሶ ዝም ማለት ነው

  • @zledeta3770
    @zledeta3770 Před 3 lety +3

    የደወል ድምጾች የሬድዮ ድራማ ብታዘጋጅልን ጥሩ ነዉ ቴዲ

  • @tigistdaniel3309
    @tigistdaniel3309 Před 3 lety +8

    ቴድዬ ከልብ እናመሰግናለን ።ይሄ ሲያልቅ የቀን ቅኝትንም እጠብቃለሁ

  • @elbethel2
    @elbethel2 Před 3 lety +22

    በጣም በጣም እናመሰግናለን እባክህ ክፍል 3 ልቀቅልን

  • @egnaleegnamedia282
    @egnaleegnamedia282 Před 2 měsíci +1

    Please please ክፋል 3

  • @sebelnebiyu82
    @sebelnebiyu82 Před 2 lety +1

    ወደኃላ መለሰኝ ያኔ በጣም የማልረሳው ጊዜ ነበር በጉጉት ነበር የምጠብቀው እባካችሁ ክፍል 3ን

  • @antenehfikreselassie4191
    @antenehfikreselassie4191 Před 3 lety +7

    ፍቅር ተግባር ይጠይቃል፡፡
    ኢትዮጵያ ምንጊዜም በክብር ትኑር፡፡

  • @bookstore2335
    @bookstore2335 Před 3 lety +4

    ቴድዬ ከልብ እናመሰግናለን

  • @haymitezera8297
    @haymitezera8297 Před 3 lety +2

    በጣም አመስግናለሁ. ግን ክፍል ሶስትን እባክህ.

  • @dawitgeberwold8646
    @dawitgeberwold8646 Před rokem

    በጣም ይገርማል እምወደው ድራማ ነው በትዝታ መለስከኝ እሚገርም ጊዜ ነበር ዋው ደስ ሲል

  • @alemkasa8770
    @alemkasa8770 Před 3 lety +4

    ክፍል ሶስት እንደ ክፍል ሁለት እንደማይቆይ ተስፋ አለኝ።

  • @yeshialemasmamaw3994
    @yeshialemasmamaw3994 Před 2 měsíci

    ልጅነቴን አስታውሳለኹ በጣም የምወደው ድራማ ነው ግን ክፍል 3 ን ማግኘት አልቻልኩም እባካችኹ ጠቁሙኝ

  • @user-lb5kk3xc7k
    @user-lb5kk3xc7k Před 3 lety +5

    ቴዲ በጣም ከሚያመሰግኑት መካከል ነኝ ያው ክፍል ፫ ትን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @elbethel2
    @elbethel2 Před 3 lety +2

    ክፍል 3 ልቀቅልን በናትህ

  • @ribka2004E
    @ribka2004E Před 3 lety +2

    ክፍል ሶስትን እባካችሁ ልቀቁልን

  • @drfirehiwotdiriba1367
    @drfirehiwotdiriba1367 Před 3 lety

    በጣም ያምራል ጌታን 3 ልቀቅልን እባክህ

  • @abiytamiru4989
    @abiytamiru4989 Před 3 lety +3

    Part 3...አፍጥኑት

  • @gabriel-kp7dy
    @gabriel-kp7dy Před rokem

    Thank you this is one of my favreit after fekear eskmakaber.

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 Před 3 lety +9

    ለይጨርሱ መጀመር እፋ ክፍል 3የታለ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 3 lety

    እፍፍፍፍፍ የጌት ና ኤፍ ደስስስስስ ሲሉ

  • @liyawerku3516
    @liyawerku3516 Před 3 lety +3

    Pleas part 3

  • @benjiman9390
    @benjiman9390 Před 3 lety +3

    Part 3 please.

  • @danielfikadu899
    @danielfikadu899 Před 3 lety +2

    part 3 pls

  • @tigistbezuneh1487
    @tigistbezuneh1487 Před 3 lety +2

    Ebakeh part 3 lekekelen

  • @yemariyam3385
    @yemariyam3385 Před 3 měsíci

    Please please please please part 3

  • @ekmaahmed5286
    @ekmaahmed5286 Před 2 lety

    አቦ ያዘመን አስታወሳቹኝ አመሰግናለው ፕሊሽ ክፍል 3ልቀቁልን

  • @eyobyemane5407
    @eyobyemane5407 Před 3 lety +1

    Part 3 please

  • @1453-y9h
    @1453-y9h Před 3 lety

    Dear teddy please upload the 3rd season

  • @atitegebadmasu1219
    @atitegebadmasu1219 Před 3 lety +1

    Could you please release part 3 ?

  • @user-dw3xq5kw6m
    @user-dw3xq5kw6m Před 3 lety

    እባክህ ከፍል 3 ልቀቅልነ

  • @mesfinayalew4616
    @mesfinayalew4616 Před 2 lety

    Please release part 3

  • @misgut7512
    @misgut7512 Před 3 lety

    Pls pls 3

  • @tiyobistazergaw8018
    @tiyobistazergaw8018 Před 7 měsíci

    ክፍል 3

  • @user-cv7fb4tm3b
    @user-cv7fb4tm3b Před 3 lety

    Part 3please ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ

  • @mikiyaszerga9598
    @mikiyaszerga9598 Před 7 měsíci

    ክፍለ ሶስት የታል 😢

  • @ekmaahmed5286
    @ekmaahmed5286 Před 2 lety

    የማርሸት በሀሪና የእህቴ በሀሪም አይነት ነው የቤተሰብ ውድቀት የሚስፈራት

  • @benjiman9390
    @benjiman9390 Před 3 lety

    አባካችሁ ተከታይ ክፍሉን.......... ስወዳችሁ

    • @TiruworkMogesTadesse-vn2ii
      @TiruworkMogesTadesse-vn2ii Před rokem

      ጌትን ሆኖ የሰራው ታላቁ ደራሲ ሀይሉ ጸጋዬ አድሜ ከጤና የዛሬ 23አመት ተውስታ

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před 7 měsíci

    ክፍል 3,?

  • @nicoleoliver2499
    @nicoleoliver2499 Před 3 lety +1

    Weyyy 😭😭😭😭

  • @user-pf7ty9vw5h
    @user-pf7ty9vw5h Před 5 měsíci

    wow get love you p.3 please

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 Před 7 měsíci

    ❤❤❤

  • @miheretberhanekidane7579
    @miheretberhanekidane7579 Před 10 měsíci

    Where is the last part ?

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 Před 2 lety

    እንዴ ክፍል 3ስ??ኸረ እንዲማ አይደረግም

  • @ruthlejalem9842
    @ruthlejalem9842 Před 10 měsíci +1

    ዛሬ ስሰማው 250 ብር ይዞ መርካቶ አይ ጊዜ 2016ዋዜማ ዶሮ እየሰራሁ የሚገርም ነው ❤

  • @bezaweetshiferaw7545
    @bezaweetshiferaw7545 Před rokem

    Ketayun kfl ere

  • @ekmaahmed5286
    @ekmaahmed5286 Před 2 lety

    እረ ክፍል 3???????

  • @ekmaahmed5286
    @ekmaahmed5286 Před 2 lety

    ልጄ እጹብ ድቅ ነው ስሟ የምታሳዝን ፍጥር

  • @Habesha28
    @Habesha28 Před 3 lety +1

    Where is the first part?

    • @alemkasa8770
      @alemkasa8770 Před 3 lety +2

      They uploaded it last time. You can search for it. Been few weeks.

  • @babaey2127
    @babaey2127 Před 2 lety

    3

  • @mateyaskebede3127
    @mateyaskebede3127 Před 2 lety

    10q

  • @tigisttilahun-mi9el
    @tigisttilahun-mi9el Před 9 měsíci

    33333

  • @bookstore2335
    @bookstore2335 Před 3 lety +1

    ቴድዬ ከልብ እናመሰግናለን

  • @miheretberhanekidane7579
    @miheretberhanekidane7579 Před 10 měsíci

    Where is the last part?

  • @addishyowotshebabaw8349
    @addishyowotshebabaw8349 Před 3 lety +1

    3

    • @derejetaye170
      @derejetaye170 Před 2 lety

      እባክህን ክፍል 3 ን ልቀቅልን!!!!!!