Video není dostupné.
Omlouváme se.

ርዕዮት ሃሰሳ፦ገዳ እና መሰረት የለሽ ትርክቶቹ. . . ገዳ የተባለው ዘር አጥፊ ሥርዓት በቅርስነት ሲመዘገብ የኢትዮጵያ ምሁራን የት ነበሩ? 08/30/20

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2020
  • Powered by Restream restream.io/
    Reyot- Hasesa ርዕዮት ሃሰሳ፦ ገዳ እና መሰረት የለሽ ትርክቶቹ. . .
    ገዳ የተባለው ዘር አጥፊ ሥርዓት በቅርስነት ሲመዘገብ የኢትዮጵያ ምሁራን የት ነበሩ? 08/30/2008/30/20
    #ReyotMedia #ReyotHasesa #ProfessorHabtamuTegegn #ProfessorHaileLarebo #AchamyelehTamiru TewodrosTsegaye #Barara #AddisAbaba #Ethiopia #Oromuma #GedaSystem #Geda #Oromo

Komentáře • 851

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 Před 6 měsíci +5

    ቴድሮስ የምትመሰገን የልበ ብርሀን ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ተባረክ

  • @fetenetizazu764
    @fetenetizazu764 Před 3 lety +31

    ቴዲ እነዚህን ምጡቅ ምሁራን ስላቀረብህ አመሰግንሃለሁ።አንተ በጣም በከፍተኛ እርከን የምትገኝ ጠንካራ አስተማሪ ሐያሲ የትልቅ ሚዲያ ባለቤት ነህና በርታ ዘወትር ከጎንህ ነን።እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን።

    • @burasile
      @burasile Před 5 měsíci

      )])ppl))])))]])]]))l]

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 Před 3 lety +31

    አሳ ጎርጉዋሪ ዘንዶ ያወጣል !! ከዚህ በሁዋላ ወደሁዋላ ማለት የለም እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጆች መሰባሰብና መደራጀትና ስርአት ማስያዝ ያስፈልጋል ::

    • @JasminAdam
      @JasminAdam Před 3 lety

      Kkkkk

    • @user-id8sv4gq1d
      @user-id8sv4gq1d Před 3 lety +1

      ክክክክክክክ ሳንወድ በግድ ታሪክ እድንቆፍር አደረጉን ምድነው ማረድ ማፈናቀል ከየት የመጣ ጉዳይ ነው ስንል እግዚአብሔር ሰጠን መልሶ ታሪካችንን ለሁሉም ግዜ አለው ግዜው ደርሶ አወቅን እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ጌታ የኢትዮጵያ አሳቢ ማን አላት ካለሱ እምምምምም

  • @yegleeshetu7426
    @yegleeshetu7426 Před 3 lety +28

    እግዚአብሄር ይስጥልን ውድ የተከበራችሁ አድር ባይነትን የተፀየፋችሁ ለእውነት በእውቀት በልፅጋችሁ የቆማችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ምሁሮች እንዲሁም በኢትዮጵያዊነት የማይደራደር ቀዩን ቀይ ንጩን ነጭ ለማለት ቅንጣት የማይፈራው አርቆ አሳቢው ምርጥ ደፋር ለእውነት የቆመ ጋዜጠኛ ቴዲ እናመሰግናለን!

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact Před 6 měsíci +8

    ይሄንን ፕሮግራም ደጋግሜ እየሰማሁትም ሁሌም ይገርመኛል ምርጥ አቀራረብና ልዩ እውቀት ነው ። 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 ለቴዲና ለእንግዶቹ ክብረት ይስጥልን ።

  • @ermiasmoges2071
    @ermiasmoges2071 Před 3 lety +21

    ኢትዮጵያ የምትድነው በቀደመው እውነተኛ ታሪክ እንጅ በውሸት ትርክት አመሆኑን በግልፅ ታሪክን እያጣቀሳችሁ ስለገለፃችሁልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን። ምርጥ የሀገራችን እንቁ የታሪክ ተመራማሪና ጠበብቶች። እድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @wolloethiopia8074
    @wolloethiopia8074 Před 3 měsíci +3

    ክብር ለሚገባው ይብር ይስጥልኝ!!ቴዲ በቁርጠኝነት ይህን የሃሰት የገዳን ዲሞክራሳዊነት ለማጋለጥ የምታደርገው ጥረት አደንቃለሁ:: ፈረንጆች የተነገራቸውን ነው የሚያምኑት ግንባራቸው ላይ የሚያደርግቱን ቢጠየቁ ያፍሩበታል::

  • @adugnawambelu1670
    @adugnawambelu1670 Před 3 lety +16

    አብይ ያሻግረናል ተብሏል አሻግሮናል ግን መሠረታዊ ጥያቄው ከምን ወደ ምን አሻገረን ነው ? ከድጡ ወደ ማጡ አሻግሮናል!!! አከተመ

  • @mastewalambaw780
    @mastewalambaw780 Před 3 měsíci +1

    እነዚህን አንጀት አርስ የነጠሩ ሊቃውንት ዕድሜና ጤና ፈጣሪ ያብዛላቸው ዘለዓለማዊ ክብር ይገባቸዋል ለአዎያዩም ለቴዎድሮስ ከፍ ያለ ክብር ይገባል የተቆረጠ ብልት ከግንባሩ ላይ አድርጎ ገዳ እያለ የሚጃጃለውን የገልቱ ስብስብ ልብ ሊገዙና ወደዘመናዊት ኢትዮጵያ አስተሳሰብ ይመለሱ ዘረኝነት ይውደም

  • @qal211
    @qal211 Před 3 lety +29

    እናመሰግናለን ፕሮፌሰር ሀይሌ እድሜውን በእጥፍ ይጨምሮሎት በጣም ነው የተደመምኩት !!! ሁላችሁንም እናመሰግናለን !!!

  • @user-tf8zd2lj3l
    @user-tf8zd2lj3l Před 3 lety +8

    በእውነት ወገኖቼ ረዥም እድሜ ይስጥልን የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይስጣችሁ ኢትዮጵያ ተለውጣ ተስተካክላ ያሳያቹሁ ወገኖቼ እድሜና ጤና እውነትን ከመናገር ጋር ይስጣችሁ ተባረኩ---------

  • @DesalegnzerihunDesubook
    @DesalegnzerihunDesubook Před měsícem

    ቴዲ የምታቀርባቸው ሙሁራን ትንተናቸው ደስ ይላል በርታ ሁልግዜ ስለ ኢትዮጵያ

  • @antenehfikreselassie4191
    @antenehfikreselassie4191 Před 3 lety +30

    ፍቅር ተግባር ይጠይቃል፡፡
    ኢትዮጵያ ምንጊዜም በክብር ትኑር፡፡ ግዜወ አልረፈደም አዲስ አበቤ 💚💛❤ ድል ለዲሞክራሲ፡፡

  • @horizonface5002
    @horizonface5002 Před 3 lety +20

    የተማረ ይግደለኝ ይሏል እንደዜኽ ነው!!!ኑሩልን መመኪያዎቻችን!!!ያልተማርነው የምናምን ያስመሰለን ሳይሆን የተማረን ነው!!!ይህን አጭበርባሪ ሁሉ ልኩን አሳዩልን!!!

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 Před 3 lety +3

    ምርጡ ኢትዮጵያዊ ቴዲያችን ሰለ ኢትዮጵያ ዝም አልልም ብቻ ሳይሆን አንከን የለሽ ጥረትህ ከልዩ ብቃትህ ጋር እጂግ እንዳስደመመን ይገኛል እናመሰግናለን ❤️❤️❤️

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 3 lety +3

    ወይ አገሬ እንዲህ አይነት ታሪክ ላይ ዘፍቀሽ ከማይ ሞቴን እመርጣለሁ።

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Před 6 měsíci +6

    ቴዲ ጥሩ ፕሮግራም እያቀረብ ስለሆነ እናመሰግናለን። በርታ።

  • @tesfukidane8739
    @tesfukidane8739 Před 6 měsíci +2

    ቴዲ ሰላምህ ይብዛ የምትጠቀማቸው ቃላቶችህ ግሩም ነው. አድናቂህ ነኝ ዛሬ ያቀረብከው ውይይት እጅ በጣም ወሳኝ አና ፈውስ ነው የነዚን ሰዎች ትርክት የመቀየር ነው ደግመህ ደጋግመህ ስራበት አዎ ኢትዮጵያ በቀደመ እውነት ትዳንልን !!!!!!!

  • @aduyemaru2497
    @aduyemaru2497 Před 3 lety +113

    "ገዳ" ከአማርኛው ቃል አንድ ፊደል ገድፎ የተሰጠ ስያሜ ነው። ገዳ ይ ነው ።

    • @user-tn7di3gs1w
      @user-tn7di3gs1w Před 3 lety +9

      አስተሳሰቡም ገዳ ዳ ነው

    • @fekatagudeta4537
      @fekatagudeta4537 Před 3 lety +4

      ገዳ አሁንም አለ እኮ ባሻዬ። ቦረና ሄደህ ማየት ትችላለህ። ሰዉ መግደልን ምን አመጣው?

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 Před 9 měsíci +2

      Ayyy tewedros yezzih hullu sebeb miknyat weyyane new hulunm eshieshi eyyale lezih yabekkaw yih new

    • @Emiye20
      @Emiye20 Před 6 měsíci +1

      ​@@fekatagudeta4537 ቂቂቂቂቂ እና አዎ አለ እኮ ብሮ እኛ መቼ የለም አልን። ገዳ ማለት ጀግንነትን የወንድ ብልት በመስለብና ግንባር ላይ በማንጠልጠል ለጀግንነት ማረጋገጫ የሚሰጥ የገዳይ ስርዓት ነው።

    • @ummazinabinas6357
      @ummazinabinas6357 Před 4 měsíci

      እናትህ ትነፋ😊

  • @nenanunu230
    @nenanunu230 Před 3 lety +3

    በርቱ ቴዶ ርዕዮት እውነተኛ የምሁር ሰብስብና የኢትዮጵያ መዳኛ የህዝብ ድምፅ ናችው

  • @woubshetakafawork172
    @woubshetakafawork172 Před 3 lety +6

    እኔ የማዝነው ይህን የመሰለ ስይጣናዊ ባህል ማጋለጥ ሲገባቸው በጊዜው ባለማሳወቃቸው እንዲያውም የዲሞክራሲ ምሳሌ እንደሆነ ተደርጎ እንዲታሰብ በፈቀዱ ምሁራኖቻችንና መንግስታት ነው ::
    እኔ የገዳ ስርኣት ዲሞክራሲን ቀድሞ ለአለም እንዳስተዋወቀ አድርጌ እስከማመን ደርሼ ነበር ና ::

  • @voiceamhara
    @voiceamhara Před 10 měsíci +1

    ይህን ድንቅ ትምህርታዊ ውይይት ኢትዮጵያዊ ሁሉ መስማት እንዲችል ለህዝብ ይሰራጭ።

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J Před 6 měsíci +15

    ይህ የጭካኔ ሥርዓት በኢትዮጵያ ታውቆ ተወግዞ ለዘላለም የተረገመ መሆን አለበት። የዛሬ ኦሮሞ ወንድሞቻችን አውቀው ይህን አጋንንታዊ ነፍሰ ገዳይ ሥርዓት ማውገዝና መራቅ አለባቸው።

    • @SmartTube-dp6mf
      @SmartTube-dp6mf Před 6 měsíci

      My brother It was you who carried on your shoulder @ make them King @ Gonder not Oromo!You did it that just to avoid Oromo and Tigray from the land by holding government stick!As we have seen 1.2M plus uncounted many Millions Oromos death!So,No need to cry on Oromo.

    • @akliluadumer9138
      @akliluadumer9138 Před 4 měsíci

      በጣም የሚሰቀጥጥ ባህል። ሆሮር ፊልም እያየሁኝ እየመሰለኝ ሰማሁት

  • @lulityosief4335
    @lulityosief4335 Před 3 lety +13

    በርታ ቴድዬ እንዲህ ህዝቡን አንቁ ሁሌም እናንተና ኢትዬ 360 እንዲሁም እባይ ሚዲያ እውነተኛ የእውነት ምንጭ ትምህርት ቤት ናችሁ በጣም እንወዳችሁዋለሁ እናከብራችሁዋለን

  • @ethiopia4940
    @ethiopia4940 Před 3 lety +47

    Very informative discussion. በጣም እናመሰግናለን ።

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 Před 3 lety +9

    ሙሁራኖቻችን እናመሠግናለን

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 Před 3 lety +5

    የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድነት ቆመን ይህንን አራጅ የአምልኮ ስርአት ከዩኔስኮ መንቅለን መጣል አለብን ፔቲሽን ማሰባሰብ ይጠበቅብናል :: መጤዎቹ ስፍራቼውን ማስያዝ ያስፈልጋል እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው የታሪክ ምሁሮቻችን አሁንም ወደፊት እየዎጣችሁ ኢትዮጵያውያንንና ኢትዮጵያን እናድን ::

  • @bikilakorme1528
    @bikilakorme1528 Před 8 měsíci +4

    የአማራ ፈለስፈዎች ጭንቀት ብዙ አስማን ማን ካኛ ጋር ኑሩ አለቹ ታደ

  • @danielaberha
    @danielaberha Před 3 lety +72

    I learned a lot. All of you deserve a lot of credit. Thank you.

  • @Tewobista2022
    @Tewobista2022 Před 3 lety +14

    እባክህ ቴዲ ይህ መሰል ውይይት ለሀገር ቤት በኦሮምኛ ጭምር የሚተረጎም ቢሆን እና በውጭ ሀገር ለተወለዱ ወጣቶች ደግሞ በእንግሊዝኛና በኦሮሚኛ እንዲደርስ ቢሆን በጣም የሚጠቅም እና የሚያነቃ ይሆናል።

  • @mesfinasefa5028
    @mesfinasefa5028 Před 3 lety +1

    ቴዲ ከዩኒቨርስቲ ጀምሮ ሰውን እንዳነቃ እና ለኢትዮጵያ ወጣቶችና ለህብረተሰቡ ታሪክና ቁም ነገር ዘወትር የሚያስጨብጥ ቁርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነው ፡፡

  • @abuabdellaadii263
    @abuabdellaadii263 Před 6 měsíci +2

    ታሪክን በማጣመም አገርን ትጎዱ እንደሆነ ነው እንጂ አትጠቅሙም።

  • @qal211
    @qal211 Před 3 lety +10

    በርታ ቴዲ ውድ ጀግናችን !!!

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 Před 5 měsíci +1

    🙏ተመስገን ተመስገን የተግራይ ተወላጂ ሆነህ የኢትዮጵያን ታሪክ ለማወቅ መነሳሳትህ ተመስገን የሚያስብል ነው

  • @DKIBRU
    @DKIBRU Před 10 měsíci +1

    Thank you, Dr Habtamu, Dr Larebo Ato Achameleh and Ato Tantu የስልሳዎቹ ፓለቲከኞች ብዙ ሰው ካጋደሉ በሁዋላ አሁን እንዲደበቁ አስደርጋችሁዋቸው :: ለፍርድ መቅረብ አለባቸው

  • @fidel4708
    @fidel4708 Před 3 lety +2

    መቼስ ለውጡ ካመጣልን ይልቅ ያመጣብን እጅግ እንደሚልቅ ሁላችንም ስለምናውቅ መጥቀስ አያስፈልገኝም@ርዕዮት ሚድያን ስለወለደልን(በዚህኛዉ መርሁ/ምልከታዉ):አቻምየለህ ታምሩን አይነት(ትንሹን ላይብራራይ)ወደፊት ስላመጣልን:በቅርብ ደግሞ እሚገርም መፀሀፍ የፃፈውን ፕ/ር ሀብታሙ ተገኝን(በራራ) ይዞልን ስለመጣ:እነ ፕ/ር ሀይሌ ላሬቦንም ስላስተዋወቀን እና ከእንቅልፋችን እንድንነቃ ስላደረገን እናመሰግነዋለን@ክብር ለእናንተ እና መሰል ሀገር ወዳድ ምሁራኖች ;ውርደት ለአድር ባይ ተደጋፊ ተደማሪ ምሁር ተብየወቻችን!!እጅግ እናመሰግናለን
    "ኢትዮጵያ በራሷ እውነት ትድናለች-ቴድ ርዕዮት"

  • @tesfawketsla9341
    @tesfawketsla9341 Před 3 lety +12

    በጣም ቆንጆ ውይይት ነው ልክ ነው የገዳ ስርአት ኅላ ቀርና ሌላውን ብሄረሰብ በመግደልና በመውረር የሚያምን ስርአት ስለሆነ አይደለም በአዲስ አበባ ቀርቶ ኦሮምያም ክልል መታገድያለበት ጏጅ ስርአት ነው

    • @ethiopiaethiopia2718
      @ethiopiaethiopia2718 Před 3 lety

      አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል!!!
      ቄሮ የአብይን የኖቤል ፕራይስ ሽልማትን ማሰርዝ መንቀሳቀስ ከተቻለ የጨፍጫፊ ገዳ ስርአትን ከዩ ኤን ቅርስነት እንዲሰረዝ አለም አቀፍ እንቅስቃሴ ይጀመር!!!
      የገዳ ሲስተም ማወቅ ከፍለጋችሁ ይህን አጭርቪዲዮ እዩ!! ከዛም ከ UN ቅርስ ምዝገባ እንዲነሳ ስሩ!!!
      czcams.com/video/YqyQfjDScjU/video.html
      Hitler’s dance with the globe in the link above reminds me Oromos never ending land grabbing appetite.
      It is High time that Geda Sustem should be removed from UN Heritage Registration
      እናቱ ገበያ እናቱ የሞተችበት እኩል ያለቅሳል!!
      የሽመልስን ንግግር ከ6 ወር በፊት መናገር የነበረበት ገዱ ወይም አምባቸው ለፉኖና ለጀነራል አሳምነው ነበር!! ህይወት አይጠፋም ነበር!!
      ህውሃት ለ27 አመት ኣማራን ሌሎች ኢትዮጵያውያን ሲያስፈራራ ይሉት የነበረው "እኛ ኢትዮጵያን ካልገዛን ስልጣን ለአረመኔ ጋላ እንሰጥባችኅለን" ይሉ ነበር.
      እሚያሳዝነው እነጃዋር ሻሸመኔ ላይ
      ባካሄዱት ጭፍጨፋ ኦሮምን አስድበው እውነት F
      ከ7 ወር በፊት? እሚያሳዝነው ሽመልስ ይህን ንግግር ያደረግው የአማራ ህዝብ እነ ደ/ር አምባቸውን እና የእነ ጀ/ር አሳምነውን ለቅሶ በተቀመጡበት ነው!!!!
      እናቱ ገበያ እናቱ የሞተችበት እኩል ያለቅሳል!!
      የሽመልስን ንግግር ከ6 ወር በፊት መናገር የነበረበት ገዱ ወይም አምባቸውፋኖና ጀነራል አሳምነውን "ለማረጋጋት" ነበር!! ህይወት አይጠፋም ነበር!!
      Hi res
      ይገርማል! ኣማራ ይህ ሁሉ አስተዎፆ እድርጎ ልዩ ጥቅም ሳይጠይቅ ልዩ ጉዳት እየድርሰበት ይግኛል!!!
      ከታች ያለውን ቪዲዮ ስንያ አንድ ነገር ግልፅ ነው!
      የዘር ፓሊለቲካን (በሽታን) ከእስልምና እና ከክርስትና ለመቀላቀል እብደት መሆኑን ያሳይል ምክኒያቱም የሁለቱ እምነቶች 99% ኢትዮጵያውያን ይወክላሉና!
      ሁላችንም እምነታችንን ከዘራችን በላይ ካከበርን ሁሉም ኢትዮጵያውያን ይከበራሉ እምነታችንን ከዘራችን በታች ካደረግን ግን ሁሁለቱንም ሀይማኖቶች ከሁሉም ዘር የሆኑት ኢትዮጵያውያን ተጠቂ ይሆናልና!
      ዘረኝነት ይውደም!!!
      facebook.com/1900422893594342/posts/2427985284171431/?sfnsn=mo&extid=apa6XnJ6Bfop2tvt&d=n&vh=e

  • @nunafiker8105
    @nunafiker8105 Před 3 lety +31

    እግዚአብሔር ይስጥልን ሁላችሁንም እናመሰግናለን ,,

  • @aschenikbeyene5669
    @aschenikbeyene5669 Před 3 lety +2

    የኢትዮጵያ ምሁራን ባለፉት ዓመታት በርካታ ስህተቶችን ሰርተዋል!!
    አሁን ላለንበት ውጥንቅ የፖለቲካ፣የኢኮኖሚና የማህበራዊ ችግሮች ትልቅ አስተዋጽኦ አድርገዋል፤
    አንድም ጥፋቶችን እየተመለከቱ በቸልተኝነትና በዝምታ በማለፍ በሌላም በኩል በቀጥታ በመሳተፍም
    ጥፋቶች ተፈጽመዋል!! አሁንም የገጠመን ይህንን ገዳ የሚባል ኋላቀር፣ጨፍጫፊና አጥፊ ባህል
    እንዲቀርና ሁሉም እንዲጠየፈው መደረግ ሲገባው በሙሁራን ዝምታና ቸልታ በዩኒስኮ እስከመመዝገብ ደረሰ!!
    አሁንም አልረፈደም በመረጃ የተደገፈ ማስረጃ በማቅረብና ፒቲሽን በማስፈረም ከዩኒስኮ መዝገብ እንዲሰረዝ ማድረግ ግዴታችን ነው!! አሁን አክት ካልተደረገ የኦሮሞ ጽንፈኞች በዚህ የሚያቆሙ አይደሉም!!

  • @fekaduhedego9667
    @fekaduhedego9667 Před 6 měsíci +1

    መተኪያ የማይኖራችሁ የኢትዮጵያ ዕንቁ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ::

  • @fetenetizazu764
    @fetenetizazu764 Před 3 lety +2

    ፕሮፌሰር ሐብታሚ በሚቀጥሐዉቸረቶችህን ብትጽፍልን ጥሩ ትመረህርት እናገኛለን ተባረክልን ምጡቁ መምህራችን።

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Před 3 lety +9

    አንጀት አርስ ናችሁ!👍👍👍

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 Před 3 lety +24

    Teddy We protested against it. I'll send our protest letter to UNESCO.

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 Před 3 lety +2

    ቴዲ እንቁአችን እንዴት ነብሴ እንደሚወድክ ማሸርገድ የለ ለእውነት የቆምክ ጀግናችን

  • @elefe1274
    @elefe1274 Před 3 lety +24

    እጅግ ግሩም የሆነ አሳብ ለታሪክም ለባህልም ለኢትዮጵያ ሥም። አፀያፊ ነው ተረባርበችሁ አሰርዙት። እግዚአብሔር ይዋጋልን

  • @blenambatchew3021
    @blenambatchew3021 Před 3 lety +6

    Wonderful Ethiopians!! I respect you b/c you defend Ethiopia’s history based on true evidence. We are with you!!

  • @tgtg5979
    @tgtg5979 Před 3 lety +2

    ሁላችንም እግዚአብሔር. ይጠብቅልን እናተም ሰ ስለ ኢትዮጵያ. ታሪክ ማስተማር አለባቹው

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 Před 3 lety +7

    ምርጥ እና እንቁ የእውቀት ባለፀጋዎች ምሁሮቻችን እንኳንም ደህና መጣችሁልን እያልን እንደ ሁልጊዜው በርቱልን እናከብራችኋለን እንኮራባችኋለን እንወዳችኋለንም💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @carksonic1237
    @carksonic1237 Před 3 lety +1

    ቴዲዬ ስለጋበዝክልን ድንቅ እንግዶች እጅግ እናመሰግናለን ይኸ ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው ሌሎችንም ምሁራንን ወደፊት ማምጣት ያስፈልጋል። ፕሮፌሰር እድሜ ይስጥልን ኑሩልን አባታችን!!! እንደነዚህ አይነት ሙሁሮች ዝም ሲሉ ነው አላዋቂዎች ገነው የሚታዩት " ኢትዮጵያ በቀድሞ እውነቱዋ ትድናለች እናሸንፋለን!!!"

  • @robelmelese6423
    @robelmelese6423 Před 6 měsíci +1

    ቴዲ አንተን የመሠለ ጋዜጠኛ ማግኘት በዚ ጊዜ መታደል ነው ጥንቅቅ ያለ ሙያተኝነት 👊🙏

  • @solomonhailemariam788
    @solomonhailemariam788 Před 3 lety +1

    ትልቅ ትምህርትር ነው የስጡን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤነት ይስልን

  • @FarceDrama-dv2co
    @FarceDrama-dv2co Před 6 měsíci +3

    Thank you all, I have learned a great deal. You guys dispelled all the myths and fallacy about Geda Oromo ritual and cultural practices with historical references.

  • @aishadametewoaisha9090
    @aishadametewoaisha9090 Před 3 lety +1

    ቴዶ እድሜ ይስጥልን ስለሁሉም ነገር እናመሠግናለን

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 Před 3 lety +12

    Thank you !! Reyot .

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 3 lety +1

    እደው ስራዬ ብዬ በደንብ ነው የሰማሁት ምስጋናዬ ወደር የለውም አማራ እጅግ እጅግ ዝም ከማለቱ የተነሳ 29 ሚጠፋ ዘር ሆኖ አሁን ላይ እየተሰማኝ ነው ብድግ ብሎ ተነስቶ እዳይጠፋ እዳይሰለቀጥ የሞት ሽረት ትግል ያድርግ እኛ ተረድተን ታሪካችንን አውቀን ካልተነሳን እግዚአብሔርም አይረዳንም እግዚአብሔር በ ባህሪው ስንፍና መፍዘዝን አይወድም ለፀሎት ለበጎ ስራ እራስን ለመጠበቅ ንቁ ስንሆን ስንቀሳቀስ ነው ሚወደው ዝም ብለን መታረድ መፈናቀል ማልቀስ እዴት ይሆናል???? ምን አደረገ አማራ? አትኑር አላለው ሌላውን ኢትዮጵያዊ ይህን ያህል ግድያ ጭፍጨፋ ከአክራሪ ሞጋሳ ዝሪያ ሚደርስበት?
    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ከዚህም በላይ ይቆፈር ይውጣ ታሪክ አለበለዚያ ተከባብሮ መኖር አልተቻለም አንቀፅ39 ኢትዮጵያን ሳይሆን ይህን ህግ ያመጣው ብትንትኑ ይወጣል ይቀበራል ይህ ሚሆነው አማራው መደራጀት መታገል መከላከል ግድ ግድ ይለዋል!!!!!

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 Před 3 lety +4

    በእዉነት በጣም ዉድ የኢትዮጵያ ሊቃዉንቶቻችን ፣ ክብርና ምስጋና ይድረሳችሁ ። በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ።

  • @tmkitaba1397
    @tmkitaba1397 Před 2 měsíci

    በጣም ያሳዘነኝ ነገርቢኖር አስተሳሰብህ ከእውርንትህ ጋር መያያዙ ነው::

  • @teddyzewello4992
    @teddyzewello4992 Před 3 lety +25

    አሁን ገባኝ ለምን ታሪካችንን አፄዎቻችንን የሚያንቋሽሹት፤ ታሪክ አልሰሩም ቡሰሩም እጅግ ቋሻሻ ስለነበር ነው። ቀጣፊ ገገሞች።

    • @husseinbekele6599
      @husseinbekele6599 Před 3 lety

      አተ ቆሻሻ የከብትልጂ ታሪክ አታነብ

    • @kiresetosefekernaw4643
      @kiresetosefekernaw4643 Před 3 lety +3

      @@husseinbekele6599 አንተ ነክ እንጂ ከብት የሌላውን ያውውም የማዳጋሥካር ከብት እናተ ሚሊዩኖችን ጨፍጭፍፍቹ ብሄሮችን አጥፍታቹ ሚኒሊክ እያላቹ ስታለቅሱ የምትውሉ መንጋዎች የሌላውን ታሪክ እየጠላቹ የናተን የጠነባ ብልት የምትቆርጡበትን ታሪክ በሰለጠነ ህዝብ በአዲሣ አበቤ ላይ ለመጫን ትሞክራላቹ

    • @teddyzewello4992
      @teddyzewello4992 Před 3 lety +1

      @@husseinbekele6599 🤣 የታሪክ አተላ , STFU !!!

    • @markeshete1722
      @markeshete1722 Před 3 lety +2

      @@husseinbekele6599 kebt galla ... Go to madagaskar

    • @marukebede4433
      @marukebede4433 Před 3 lety +2

      @@husseinbekele6599 ከብት አንተ ነህ።አራጅ የአራጅ ልጅ ፣አስፀያፊ

  • @wondesentadesse6260
    @wondesentadesse6260 Před 3 lety +1

    ግዜ ይወስዳል እንጂ ሁላችንም ባንድ ላይ እንቆማለን እግዛብሔር ኢትዮጵያን ለዘላለም ይጠበቃል ።

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 Před 3 lety +1

    ሰላማችሁ ይብዛ ቴዲዬ ፣ ስለምናይህም ደስ ብሎኛል ። ለምትደክመዉ ነገር ሁሉ ምስጋና ይድረስህ ፣ በፐሮግራምህ የምታቀርባቸዉ ወገኖች ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ ።

  • @AA-bm2oi
    @AA-bm2oi Před 3 lety +47

    የዛሬው ፕሮግራም ከ ከማሰተማረ ና ከአማሳወቅ ባሻገር መሪት ላይ የወረደ ሰራ እንዲሰራ የፈጠራችሁት ሰብሰበ ነው እናመሰግናለን ረዮት/ ተጋባዥ እንግዶች 💚💛❤️

  • @mesfinasefa5028
    @mesfinasefa5028 Před 3 lety +1

    ቴዲ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እባክህ ስለ ኢትዮጵያ አጥብቀህ ፀልይ

  • @ew5374
    @ew5374 Před 3 lety +3

    እ በጣም ጥሩ ነው እናመስግናለን በርቱ ትግል እንደ ኮሦ መድሓኒት ቢመርም መታገል ግድ ነው

  • @kmack8491
    @kmack8491 Před 3 lety +17

    ርዕዮትን ተከታተሉ እርዱ ቴዲ ለእዉነት የቆመ ነዉ አገር እናድን።

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 Před 5 měsíci +3

    Yes yes yes tedy ,this is the first time wonderful analysis that you did ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤I love it

  • @kelemuargaw9835
    @kelemuargaw9835 Před 3 lety +7

    ሁላችሁም እድሜ አችሁን ያስረዝምልን
    ብዙ ነገር ተምረንበታል በርቱልን

  • @caayaanews9135
    @caayaanews9135 Před 3 lety +2

    የተወጋ ብረሳ የወጋ አይረሳ ሆኔ ነገሩ፡፡ጊዜ ለገደለው ሀሰት ሀዘን የምቀመጡ፡ታርክን ቀርቶ ያሉበትን ዘመን እንኳ የማያውቁ፡ዘጎች በገዛ ሀገራቸው ቀርቶ በገዛ ሕይወታቸው ላይ የባለቤትነት መብት የምነፍጉ የህልና አይነስውሮች፡፡cunqursa garaa iitaa ammallee haaduma hiita O lutaaltuu gad utaaltuu tan dur hin deebitu ...

  • @gma6938
    @gma6938 Před 3 lety +1

    በጣም ጠቃሚ ታሪክ ነዉ የነገራችሁ እናመሰግናለን ርዕዮት፣ እንግዶችም።

  • @zemariamseyoum8554
    @zemariamseyoum8554 Před 5 měsíci

    Prof. Haile Laremo በማያውቀው የ60ዎቹ የተማሪዎች ኣስተዋጽኦ እና ስለ ሕብረ ብሄራዊ ኣስተሳሰብ ገብቶ ባይፈተፍት ጥሩ ነበር።

  • @Mr160854
    @Mr160854 Před 7 měsíci +1

    ጥሩ ተንታኞችና አስተማሪወች! እናመሰግናለን፡፡

  • @zereadam
    @zereadam Před 3 lety +6

    Thanks for your contribution

  • @dejenadane8847
    @dejenadane8847 Před 3 lety +4

    እናመሠግናለን ቴዲ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 6 měsíci +1

    አቻም የለህ እውናትም አቻም የለህህህህህህ💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤💪💪💪

  • @bikilakorme1528
    @bikilakorme1528 Před 8 měsíci +2

    ዛሬ የምትጫብጡትን ስታጡ ቅዠት ጀማራቹ

  • @samrawtgad2430
    @samrawtgad2430 Před 3 lety +2

    እናመሰግነለን እርዮት

  • @semunegusarenze8613
    @semunegusarenze8613 Před 3 lety +3

    አሁን የገለፃችሁትን ታሪክ ለማወቅ ማንበብ የሚገባን መጽሐፈ ት ሙሉስምና የሚገኝ በትን ብትገልጹልን
    ጥሩነው እላለሁ።በጣም ጥሩ ትምህርትነው የሰጣችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን ዕርዮትም
    አዘጋጅ በርታልን።

  • @goitommekonnen1509
    @goitommekonnen1509 Před 6 měsíci +2

    Good job ! Please share this tangible history for all Ethiopians,

  • @destakefale6006
    @destakefale6006 Před 3 lety +4

    ሪዮትና ተሳታፊዎችን እናመሰግናለን

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo Před měsícem

    አቻምየለሕ ወደ አርባምነጭ በትሔድና ብትጠያይቅ ከማዶ እየመጡ ሠልበዉ ሥለሚመለሡ በደርግም ዘመን ድረሥ አልተቋረጠም ነበር...ለኔ የአባ ባሕረይ ዛሬም current afairs መሆኑን አሥተዉሉልኝ

  • @teshomeargu7447
    @teshomeargu7447 Před 3 lety +2

    ቴዲ እናመሰግናለን ትምህርት ሰጪ አሪፍ ፕሮግራም ነው ! ተሳታፊ ምሁራኖችንም እናመሰግናለን !

  • @bashatissie9937
    @bashatissie9937 Před 3 měsíci +2

    እውር ድንግሮች።

  • @Mgeberhiwot
    @Mgeberhiwot Před 4 měsíci

    በጣም አመሠግናለሁ ደግሜ ደጋግሜ አመሠግናለሁ
    ኢትዮጲያዊ ሁሉ ቆርጦ ካልተነሣ በቅርቡ መጠሪያው ይሆናል ቶለሣ ፣መገርሣ አራርሣ ሴቷም ትባላላች ትባላለች አያንቱ ሌሊሣ

  • @teshomayehuteshome4520
    @teshomayehuteshome4520 Před 3 lety +4

    * ቴ ዲ የ * ~ የኢትዮጵያ የክፉ- ቀን ልጅ---~ ስለ ኢትዮጵያ ብዙ እየደከምክ ነው ። ደክመህ ግን አትቀርም የኢትዮጵያ አምላክ ከእውነት ጋር ነውና !!

  • @esategemora3877
    @esategemora3877 Před 3 lety +5

    Thank you soo much I learned a lot of things about Ethiopia and killer Geda organization.

  • @TTG-t3k
    @TTG-t3k Před 6 měsíci +2

    Well done. Thank you for your service.

  • @fetenetizazu764
    @fetenetizazu764 Před 3 lety +51

    አቻምየለህ ስለወልቃይት የጻፍኸወን በደንብ አንብቤአለሁ ማነኛውም አማራ ማንበብ ብቻ ሳይሆን ገዝቶለቅርስ ማስቀመጥ አለበት የሚል አስተያየት ቀደም ሲል ሰጥቻለሁ አቻም በጣም አመሰግንሃለሁ የሁላችን መኩሪያ ወጣት ነህ ገና ብዙ ታስተምራለህ በሰላም ኑርልኝ

    • @AsuSa-uu4hm
      @AsuSa-uu4hm Před 7 měsíci

      ቅርሻታም ተሰብሰቦ ቢያወራ መሰማያም የለውም የኦሮሞ ሕዝብ እንደ አማራ በቄሰ መልክ ድግምትና ደብተራ አልሰራንም የተቸገረ ሰው ልጅ እደራሰ ልጅ አድርጎ ማሳደግ ውርሰ መሰጠት ማንም ቤሔር ላይ አላየንም ምቀኛነት አሳበዳቹሁ

    • @InnocentAntenna-vq5cb
      @InnocentAntenna-vq5cb Před 6 měsíci +2

      😊😊😊

    • @InnocentAntenna-vq5cb
      @InnocentAntenna-vq5cb Před 6 měsíci +1

      0

    • @kebedemengistu292
      @kebedemengistu292 Před 6 měsíci +1

      ቧቧ😮😮😮😮ቧ😮😊😊😅😅😊😊

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp Před 3 měsíci

      ስለ ወልቃይት የአቻምየለህ ድሪቶ መፅሀፍና ተረት ተረት ማወቅ ሳይጠበቅብህ የወልቃይትን የእያንዳንዱ ስፍራ መጠሪያ ማወቅ በቂ ነው የማንም ትምክህተኛና ተሳዳቢ ደደብ መፅሓፍ ማንበቡ አዋቂ አያስብልም

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 Před 6 měsíci +1

    ምን ጉድ ነው የምሰማው? እንደዚህ ጠለቅ ተብሎ ያቀረበልን ፕሮግራም የለም። ቴዲ አመሰገንኩህ

  • @woubshetakafawork172
    @woubshetakafawork172 Před 3 lety +12

    "ሽማግሌ የማያፍር ህፃን ልጅ የማይምር "የገዳ ስርኣት መገለጫ (ፕ/ር ሀብታሙ )

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 Před 3 lety +1

    እንኳን አስተማራቹን አላውቀውም ነበረ ይሄን ታሪክ

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo Před měsícem

    እኔ ጋሞኛ ተናጋሪ ነኝ.ጁዲት ኦልምሥተድ የምትባል ዕንሥት ጋሞን አጥንታ ወዳ ወደሐገሩዋሥትመለሥ ሠላም ፈሠጣሪነት ሜድየሽን የጋሞዉን ተዋሠችና ተግባሪ ለማድረግ ጣረች መጽሐፍም ፃፈች a woman of two worlds judith olmstead
    በጎ ጎን መማር በጎ ሢኾን የጋራ ያልኾን በጉልበት የጋርዮሽ ማድረግ ሊተገበር ኣይቻለዉም
    የዶር መርእድ ወልደአረጋይ ዶክትሬት ማሟያ soas london universty በዚኽ ዙሪያ በመኾኑ ብትመረምሩት
    ሐይሌ የሚያዉቀዉ የመሥለኛል ለንደን ነበርና

  • @tatageresu
    @tatageresu Před 6 měsíci +1

    በእውነት ጥላቻ የወለደው ምኞታችሁ እና ወሬያችሁ ለራሳችሁ ቂም በቀልን ከማዋረስ ውጪ ምንም ልታሳኩ አትችሉም። ይህ የደናቁርት ንግግር ለሌሎች ንፁሀን አደጋ መሆኑን ውስጣችሁ ያውቀዋል።
    በተረፈ የገዳን ስርዓት ስሙን ለመጥራት የሚያስችል ንቃተ-ህሊና የላችሁም። እያያችሁ የብሔር ብሔረሰቦች የተደበቁ ባህሎች ይወጣሉ፣ ይስፋፋሉ፤ ይፈካሉ። ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ..."

  • @alemayehudesta2529
    @alemayehudesta2529 Před 3 lety +5

    ይህ የትናንት የታሪክ ትርክት ለዛሬው አብሮነታችን መልካም አስተዋፅኦ የሚያደርግ አይመስለኝ
    በትናንት ሁዋላቀርነታችን ምክንያት የተፈፀሙ አሉታዊ የታሪክ ስህተቶቻችንና ጥፋቶችንን አንስተን 'አሽናፊ' ለመሆን ከመጣር ይልቅ ለዛሬው የጋራ ህይወታችን ጠቃሚ የሆኑ ጉዳዮች ላይ ይበልጥ ማተኮር ይገባናል ብየ አምናለሁ
    የትናንት የታሪክ ጉድለቶቻችን በዛሬው ዓይን ተመልክተን ቢያኔ የምንስጥ ከሆነ ትልቅ የታሪክ ስህተት ላይ ያደርስናል
    ወደ ሁዋላ እያዩ ወድ ፊት መራመድ አይቻል
    ታሪክን ለታሪክ አጥኚዎች ፖለቲካንም ለፖለቲከኞኞች በመተው የዛሬው ትውልድ ከዘረኝነትና ከጥላቻ እንዲወወጣ ተግቶ መስራት ብልህነት ነው
    ምዕራባውያን ከመቶ ዓመት በፊት የነበሩበትን
    የታሪክ ሂደት አልፈው ዛሬ የተቆናጠቱት የሥልጣኔ ደረጃ ካላህብረተስባዊ ቅራኔ የተከናወነ እንዳልሆ ለሁላችንም ግልፅ ይመስለኛል

    • @user-id8sv4gq1d
      @user-id8sv4gq1d Před 3 lety +2

      እዴት የምን ስምምነት ታወራለህ? ሰው እየተዘቀዘቀ ሲሰቀል ህፃናት አሮጊት ሸማግሌ እየታረዱ ወደ ሸንት ቤት እየተጨመሩ እዴት ነው ምትስማማው??? ተነሰተን ሚገለንን መከላከል አለብን እስራኤል እኮ ምትፈራው እራሷን ስለምትከላከል ነው በአረብ ተከባ ፀጥ ረጭ አድርጋ ምትኖረው😎

  • @hanihasen
    @hanihasen Před 5 měsíci +1

    እራሳቸውን የፃፉትን ታሪክ እያሉ ያወራሉ ብቻቸውን ይቀዳሉ የሌላ ገለልተኛ ሙሁር ለምን አትጋብዝም

  • @godisincontrol5983
    @godisincontrol5983 Před 3 lety +3

    ዋው!!! ምን አይነት አስተማሪና አይን ከፋች ውይይት ነዉ!! በጣም ድንቅና ደፋር የሆኑ ምሁራኖች ናቸው!! ሁላችሁንም በጣም እናመሰግናለን!! ሲጀመር እስኪጨረስ በምስጠት ነው የሰማኋችሁ። በዚህ ሰአት ሁሉም ከሚያጨበጭብለት የውሸት ትርክትን ከሞሉት ታሪኮች በተለየ በምርምር ላይ የተደገፈውን ትክክለኛውን ታሪክ የሚያሳውቁን ሰዎች ስላሉ እግዚያብሔር ይመስገን። ፊርማ የማሰባሰቡን ጉዳይ ግን እባካችሁን በርቱበት???

  •  Před 3 lety +2

    Educative media. Keep going Tedy Tsegay

  • @user-jb7ob7xu1j
    @user-jb7ob7xu1j Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ የዘመናት ጥያቄዎቼ መካከል ትልቁን መልሳችሁልኛል። ግርም ይለኝ ነበር ምንድን ነው አገራችንን እንዲህ የጎተታት ምንድን ነው ወደ ኋላ የጎተተን እያልኩ እብሰለሰል ነበር። ቅርሳችን እውቀታችን መጻሕፍቶቻችንን ምን በላቸው ስል የማገኛቸው ምላሾች ተመጣጣኝ አልነበሩም። ተከባብሮ ለመኖር በሚደረግ ጥረት ብዙ የኢትዮጵያ እውነቶች ታፍነዋል። ይህንን መራራ እውነት ለተዋስኦ ማቅረባችሁ ምንምእንኳ አስገዳጅ ሁነቶች ቢኖሩም ክብር ያድልልኝ። ሁላችሁም በታሪክ ውስጥ ነገ የአደባባይ ምሁራን ብለን ከምናነግሳቸው ጋር የምትቆጠሩ መሆኑን ልገልጽላችሁ እወዳለሁ።

  • @onpoint..
    @onpoint.. Před 2 lety +6

    ላሬቦ ማለት እንዲህ ከብት ሰው መሆኑን ሳላውቅ አከብረው ነበር: አተላ ሽማግሌ ምንድን ነው ግን የተማረው? ሌላ ታዲዮስ ታንቱ

  • @marthatesfaye334
    @marthatesfaye334 Před 3 lety +14

    All The Guests Are True Ethiopians
    I wish Victory for Great Ethiopia!!!

    • @yohanneshagos4466
      @yohanneshagos4466 Před 6 měsíci

      Great discussions of ethiopian history. Educational for me.

  • @sintayehumamo8573
    @sintayehumamo8573 Před 3 lety +4

    Thank you Tedy.

  • @user-kv5cr5gs5x
    @user-kv5cr5gs5x Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን 💚💛♥️‼️