||ርዕዮት ሃሰሳ||ነፍጠኝነት እና የሀገር ባለቤትነት እና የብሄር ፖለቲካ 7/24/2020

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #Reyotmedia #AchamyelehTamiru #AnaniaSorri #TewodrosTsegaye

Komentáře • 2,4K

  • @GG-ks6qg
    @GG-ks6qg Před 4 lety +79

    አቶ አቻሜለህ ጥሩ ቤተሰብ ያሳደገህ እናትና አባትህ ሊመሰገኑ ይገባቸዋል።

  • @yohannesabate8787
    @yohannesabate8787 Před 4 lety +216

    አቻሜ ከእውቀቱ በላይ ስርአቱ ጨዋ ነቱ በቂ ነው

  • @shewa5870
    @shewa5870 Před 4 lety +162

    አናንያ ራስህን በጣም በሚያቅ ሂሳብ ነው እምታስበው ግን አሪፍ ማሀይም ነህ 😂😂😂😂😂

  • @mussewubeshet7621
    @mussewubeshet7621 Před 4 lety +42

    አኔ በ አናንያ ዉስጥ እራሴን ነው ያየሁት
    ብዙዎቻችን እንደ አናንያ ነን አቁዋም እንጂ ሀሳብ የለንም ቁንጽል ነገር ብቻ ነው ያለን::
    አቻምየለህ ከአናንያ ጋር መቅረብ የሌለበት ምሁር ቢሆንም በአናንያ ዉስጥ የሁላችንንም ገመና ነው ያሳየን....
    እናንያ ከእውቀት ነጻ ብትሆንም ወደራሴ እንድመለከት ስላደረከኝ አመሰግናለሁ::

    • @getachewdemissie3611
      @getachewdemissie3611 Před 8 měsíci

      To invade there should have been a defined tritory .No such peope have been a defined territory.
      the oromo migirated and came to the northern area via their geda system.here they invaded and assimilated the indegeneous peple. And if we look at the different letters of menilik to the different governments of the world to recognize ther territory of their forefathers.Ananiya read depeely history do not politicize
      What is neftegna system who is neftegna .

    • @yeshiwasmesfin940
      @yeshiwasmesfin940 Před 3 měsíci +1

      Thank you.
      Me too feel that way.
      Achamyelew is meant by his name.
      A real living Library.

  • @thunderman5861
    @thunderman5861 Před 4 lety +23

    Brother Achamyeleh Tamiru is truly a living book.

  • @e-ftube8052
    @e-ftube8052 Před 4 lety +178

    ኪኪኪ አናንያ የሚባለው ከታሪክ የነፃ ኔፓ ነው ቴዲ ሰማይ እና ምድርን ተወያዩ ብለህ ባዶነቱን አደባባይ ላይ አሰጣህበት

  • @weneeddemocracyweneeddemoc2810

    ሀናንያ 1ኛ የውይይት ስርአትን አታውቅም
    አቻሜለህን እዳይጨርስ በሌላ ጥያቂ ታወናብዳለህ ለምን ?ባዶ ስለሇንክ ክክክ

    • @lulahadgu6242
      @lulahadgu6242 Před 4 lety

      This is the right answer

    • @michaelberhe3217
      @michaelberhe3217 Před 4 lety

      የኛ ትክክል ነው ማለት አይጠቅምም

    • @michaelberhe3217
      @michaelberhe3217 Před 4 lety

      ኦሮሞ ኢትዮጵያውያን አይደሉም እንዴ እንዴት ይወራሉ

    • @derejedemissie3349
      @derejedemissie3349 Před 4 lety +1

      16 ክፍለዘመን በፊት በታሪክ አመጣጡ ከሱማሊያ በኩከል ወደባሌ ወሮ አንፊሏ የሚባሉትን ብሔረሰቦች አጥፈቶ ነው ወደ ምእራብ እና ምስራቅ ኢትዮጵያን ወሪ 28 ብሔረሰቦች ማንነታቸውን በጉልበት እሺያሉትን ሞጋሳ እና ገበሪ በማድረግ እቢያሉትን በመግደል ነው ኦሮሞ እዲሆኑ ያረገው ይሔነው እውነታው ፡ ፡

    • @hamzaebrahim2124
      @hamzaebrahim2124 Před 4 lety

      Neftenya doma new

  • @natirob4604
    @natirob4604 Před 4 lety +109

    እውቀት ማጣትን ጠላሁ: ደደብነትን ጠላሁ: አለማወቅን ጠላሁ: ማይምነትን ጠላሁ: ካድሬነትን ጠላሁ: ሆድ አደርነትን ጠላሁ:..... ምክንያቱም እንዲህ በተጨባጭ እነዚህን ነገሮች አናንያ ላይ አየሁት :: ሞት ለድንቁርና

    • @Awget-golgol
      @Awget-golgol Před 4 lety

      Timkihtegna amhara shinfela gura bicha fesam.

    • @natirob4604
      @natirob4604 Před 4 lety +1

      Mnew ananya sory ngn aalk

    • @natirob4604
      @natirob4604 Před 4 lety +3

      Henok Mesfin Mnew ananya sory ngn aalk

    • @tarekegnwayiso3008
      @tarekegnwayiso3008 Před 4 lety +1

      ስለ ወልቃይት፣ራያ ጠገደ አስመላሽ ኮምቴ ይሰየም በአቻም የለህ አስተባባርነት።

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s Před 4 lety +2

      በቁሙ ሞቷል

  • @axumhaile6039
    @axumhaile6039 Před 4 lety +62

    ወይ ጉድ ያልተማረ ሰው ደፋር ነው ሲባል አይገባኝም. ነበር ዛሬ አረጋገጥኩኝ😆😆😆

  • @yisehakuk
    @yisehakuk Před 4 lety +51

    አቻምየለህ አንድ የቀበሌ ካድሬን በትዕግስት ሲያስተምረው በሚል ይህ ውይይት ይሰየም

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 Před 4 lety +105

    በስመአብ ትውልድ ይዳን ድንቁርና በአናኒያን ይብቃ አቻሜለክ ከዚ ግራ ከገባው ከእውቀት ነጻ ከሆነ ሰው ጋር ሳይሆን ከጂጂ ዝሆን ጋር ከማሜ ማሜ ጋር እንጂ ከአቻሜለክ ጋር ማርያምን አይመጣጠኑም አቻሜለክ በሀሣብ በመረጃ ሲሞግተው ድክመቱንና አለማወቁን በመሣቅ በጩሀት በመረበሽ ሊሸፍነው ሞከረ ኦሮሞ 28ብሄሮችን ጨፍጭፎ መሥፍፍቱን ያለፈ ታሪክ ነው ይላል እንደገና ግን የነፍጠኛ ስርአት እያሉ የሚኒልክ የነፍጠኛ የአጼ እያሉ ሲንጫጩ በመረጃ ያልተደገፈ የውሸት ትርክታቸውን ይዘው ሲንጫጩ ለአናኒያን የሚፈልገው የነፍጠኛው ስረአት እያለ ያለመረጃ በጩሀት የሚያደነቁርበት ነው የኦሮሞ ወራሪነት 28ብሄሮችን አጥፍቶ እንደተሥፍፍ ሲነገረው ሌላው በቅሎ ነው ወይ ኢሄታሪክ አልፏል የተባሉት ዘሮች የሉም ይላል ሚኒሊክ ስላለ ነዋ ቀን በቀን የምታወሩት መረጃ አቅርብ በመረጃ አላምንም😂😜#😜😂😜😂😜 አቻሜለክ ኢሄንን አንድ ፍሬ ሀሣብ የሌለውን የነጂጂ ዝሆን ጓደኛ ክብር ሰጥተክ በማውራትክ ክብር ይገባካል የዚን አናኒያን ተብዬ ከእውቀት ነጻ መሆኑኑ ያወኩት ያአቻሜለክን ያህል እንኳን በእውቀትና በድፍረት ሊረታው ከማይችል መስፍን ፈይሳ ጋር ተገኝቶ ልጁን በአሳብ መሞገት ስላልቻለ መስፍንን ወገቧን ይዛ ሽንሽን ቀሚሥ አርጋ እንደምትሳደብ መንደሬ ሴት ነበር አኽት ሲያረግበት የነበረው በጩኀት የሌላውን ሀሣብ በማቋረጥ በመሣቅ በማሾፍ አዋቂ አይኮንም መርምር አናኒያን አለማወቅክን ምንም ብታረግ አልሸፈንከውም አቻሜለክ ጢባጢቦ ነው የተጫወተብክ 😂😂😂😊

    • @solomonkassie2327
      @solomonkassie2327 Před 4 lety +10

      "...ትውልድ ይዳን ድንቁርና በአናኒያን ይብቃ..."😂😂😂😂

    • @solomonkassie2327
      @solomonkassie2327 Před 4 lety +1

      @@mekdeswendemu3103 Mist menorun endet aworksh? kkkk

    • @maryamawit958
      @maryamawit958 Před 4 lety

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @meseretebekele9206
      @meseretebekele9206 Před 4 lety

      ያ ምን ሆኖ ነው ግን ግዜውን የሚያጠፍው

    • @onedaygodwilljudgeonus.9247
      @onedaygodwilljudgeonus.9247 Před 4 lety

      በጣም ትክክል ብለሃል የሚመጥነውን አስቀምጠሃል ::

  • @andreascharmanis6821
    @andreascharmanis6821 Před 4 lety +31

    Brilliant achamelew YOU ARE FULL OF KNOWLEDGE THANK YOU

  • @abebeyenealem2413
    @abebeyenealem2413 Před 4 lety +256

    ክክክክክክክክክ ቴዲ አናንያ የሚባል ደንቆሮ ሰውዮ ከአቻም ጋር እኩል ታቀርበዋለህ

    • @yeshewasmekonnen9863
      @yeshewasmekonnen9863 Před 4 lety +13

      አሪፍ ነው፣ ምን ያክል ባዶ እንደሆኑ ያዩበታል።

    • @justfooty-editz
      @justfooty-editz Před 4 lety +5

      Abnet F ከአናንያ አንድ ማስረጃ ማግኘት በማይቻልበት ሁኔታ ጊዜ ማጥፋትን ነው የተማርነው ::

    • @hunetyoutube4732
      @hunetyoutube4732 Před 4 lety

      Tebarek

    • @zena0002
      @zena0002 Před 4 lety +2

      If this is how you all act when you disagree with someone's understanding of our past history, why would anybody want to accept teddy's request to come to reyot and discuss issues???? I agree with anania. Another point you have to understand is all political parties that are at play in Ethiopia are pushing Ananias's political views even with their shortcomings. Why should they give you any chance if this is how you demonize them????? Obviously you can't do it by force. If we have to negotiate what incentives do the likes of Annania and myself have???? Our political views have been in power for over 29 years why should we care about your political views?????
      Remember you can not even hold one Unitery Protest.

    • @alphatango4686
      @alphatango4686 Před 4 lety +1

      @@benyamasgdom9182 የ አናንያ፡ ትርክት ይመች ኃል፡ ለምን፡ ቢሉ የዋለልኝ፡ ኃሣብ : ስለሚመቸው፡፡

  • @samrasamra4433
    @samrasamra4433 Před 4 lety +62

    Virgin mind=Ananias
    I think the topic for this program should be “ the danger of knowledge free mind in the world specially in Ethiopia “😂

  • @titibekele638
    @titibekele638 Před 4 lety +9

    We love you Achamyeleh keep up a great job.God bless you.

  • @mogacochi
    @mogacochi Před 4 lety +71

    አናንያ ትንሽ ቆይቶ ይዝጋል ሚኖርበት ሀገርም መንገድ ካልዘጋው ማለቱ አይቀርም 😂😂😂

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před 4 lety +1

      ሃሃሃሃሃሃሃ አረ በሳቅ ገደልከኝ

  • @fillimawitantenehgiday3266
    @fillimawitantenehgiday3266 Před 4 lety +192

    ወይ ቴዲ ፈጣሪ ይይልህ እንዲህ ሰው ሜዳ ላይ ሲሰጣ አይቼ አላውቅም አናኒያ ብሎ ተንታኝ ቲሽ አቻምየለህ የምር አቻም የለህም ከባድ ሚዛን

  • @dagethio6979
    @dagethio6979 Před 4 lety +123

    ድንቁርናን ቆሞ አየሁት አናንያ አለማቀፍ ደነዝ

    • @user-ig9ob3jy8x
      @user-ig9ob3jy8x Před 4 lety +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @sosinaesayas7147
      @sosinaesayas7147 Před 4 lety +1

      Kkkkk

    • @djangot1381
      @djangot1381 Před 4 lety

      I think this is one of the best comment I ever read !!

    • @dagethio6979
      @dagethio6979 Před 4 lety +1

      @sap sap I think you have listened another discussion. He is a child guy he disturbs the discussion repeatedly. it shows definitely he is suffering by inferiority and having luck of knowledge clearly 😅 What kind of moral you have to stand beside of him? Anania fully filled up of hodgepodge. am sorry.

    • @dawitg25
      @dawitg25 Před 4 lety +1

      እረ አናንያ አንተ ምንም የታሪክ እውቀት የለህም። አቻሜለህ የሚልህ ምኑ ነው ግልፅ ያልሆነልህ። ነፍጠኛ የፈጠሩት ቃል ነው። ልክ ኢሕአዴግ ኦሮሞን ጠባብ ብሎ ሰይሞ እንደነበር ማለት ነው።

  • @wendwesen1
    @wendwesen1 Před 4 lety +19

    Ananiya Sorry is being childish. He moves from the reality and trying to be annoying. We don’t need this kind of discussion. Thank you Achamyeleh for taking time and stick to the fact.

  • @etiovoa5260
    @etiovoa5260 Před 4 lety +10

    አቶ አቻምየለህ ታምሩ ብቃት ያለህ እና ብዙዎችን የሚያስተምር ሁኖ አግንቸዋለሁ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @solomonwolde409
    @solomonwolde409 Před 4 lety +53

    የሙህር እና የዱርዬ ክርክር ሆነ

  • @EthioH76
    @EthioH76 Před 4 lety +122

    Who is Ananya? Is this stone head involved in any politics in this planet?Reyot Media should appologize all the viewers!🙏🙏🙏🙏🙏

    • @solomonkassie2327
      @solomonkassie2327 Před 4 lety +7

      Reyot media is actually did a great job for showing us how Anania is a full of shit. kkk

    • @hawi443
      @hawi443 Před 4 lety

      what you said you are minlik underware

    • @ethiohistory170years5
      @ethiohistory170years5 Před 4 lety +1

      *ባጭሩ ታርልኳ፦ነፍጠኛ ሳይሆን የነፍጠኛ ኦርቶዶክስ መንግስት ተብሎ ይስተካከል፣የኢትዮፒያ ታሪክ 170 አመት ብቻ ነው*

    • @solomonkassie2327
      @solomonkassie2327 Před 4 lety

      @@ethiohistory170years5 Kilakil nesh mesel.

  • @tsige8325
    @tsige8325 Před 4 lety +55

    አንተ አናንያ የሚሉህ ድንጋይ እራስ ከኦርቶዶክስ ሃይማኖት ላይ ውረድ እዚህ ወጥተህ ከመለፍለፍህ በፊት ታሪክ አጥና አንብብ

    • @BB-vn2ye
      @BB-vn2ye Před 4 lety +1

      ቄስ ስሙን ይጥራው ይሄን አናንያ ተብዬ

    • @entyew3204
      @entyew3204 Před 4 lety

      ye efunget leje selehone new

  • @ashg8757
    @ashg8757 Před 4 lety +16

    ስህተቱ የቴዴ ነው የፌስ ቡክ አርበኛና የታሪክ ሊቅ ለውይይት ማቅረብ አልነበረበትም

  • @dawitwoldetsadik4718
    @dawitwoldetsadik4718 Před 4 lety +19

    ሀሀሀሀሀ እረ ቦክስ ግጥሚያ እንኳን በኪሎ ነው አናንያ አይኑ ፈጠጠ ቴዲ ልክ አይደለህም አናንያን ከማሜ ማሜ ጋ ነበር ማቅረብ የነበረብህ።

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek2457 Před 4 lety +23

    እኔ ከአቻሜ ጋ በሀገራችን የፖለቲካ ታሪክ ለመከራከር የሚመጣ ሰው የራሱን ትክክለኛ የጫማውን ቁጥር የማያውቅ ሰው ይመስለኛል
    thanks a lot reyot.

  • @mengsfessha7109
    @mengsfessha7109 Před 4 lety +134

    የአናንያ ስህተት ደፍሮ ከአቻምየለህ ጋር ሊከራከር መቅረቡ ነው:: አቻምየለህ ሃሳቡን በማስረጃ አስደግፎ ሲናገር አናንያ ግን እንደ ሰፈር ጎረምሳ ክርክር ያለ ማስረጃ ሳያፍር ይናገራል:: ቴዲም አቻምየለህን ከአናንያ ጋር ማቅረብህ ተሳስተሃል:: ለአናንያ እኩያውን ፈልግለት::

    • @sambr261
      @sambr261 Před 4 lety +4

      Best comment!!! Noone comment tells us as exactly how this stupid guy he is ....

    • @kelifaledi2002
      @kelifaledi2002 Před 4 lety +2

      Who is equya or equivalent him? Mesfin tolosa beat him

    • @onedaygodwilljudgeonus.9247
      @onedaygodwilljudgeonus.9247 Před 4 lety +4

      አናንያን የሚመጥነው ማሜ ማሜ ወይም መስፍን ፈይሣ ነው አቻም የሰማይ ያህል በውቀት ይርቀዋል ::

    • @saruyoha2590
      @saruyoha2590 Před 4 lety +2

      ትክክል I agree with you.

    • @efuyegela5221
      @efuyegela5221 Před 4 lety +1

      አናንያ እኩያው ዮኒ ማኛ ነው። የዱርዬ ባሕሪ ነው ያለው፣ ስርዓት የለውም።

  • @tirsithailegiorgis5772
    @tirsithailegiorgis5772 Před 4 lety +64

    አቻሜለህ ድንቅ ሙሁር የተማረ ይግደለኝ የእውቀት ጥግ ግን ለብቻው ነው መቅረብ ያለበት
    ማንም አይመጥነውም

  • @makonennmakonenn5714
    @makonennmakonenn5714 Před 4 lety +10

    Why you don’t want give a chance for Mr. Achameleh? wow wow I respect ✊ MR Achameleh you have knowledge 👌❤️

  • @mohammedyimer7922
    @mohammedyimer7922 Před 4 lety +24

    I saw the recent talk of Ananiya with Mesfin Feyisa, he was acting like a bull. He was unable to listen him, he was interrupting the talk several times and he tried to hang up all the things towards him. He was disturbing the moderator several times and so on. he repeated same to this argument. them ......................................................

  • @abebeyenealem2413
    @abebeyenealem2413 Před 4 lety +59

    እጭ እንደዛሬ ላሃጫም ደደብ ሰው አቅርቦ አያቅም ቴዲ በጣም የምወደውን ሚዲያ ዛሬ ቲንሽ ደበረኝ እጭ ይሄ ላሃጫም አናንያ ዝጀሮ ነህ እንዳንት አህያ ና ደደብ አላየሁም ፡እደግ ፡ገና ህፃን ነህ።

    • @dondada3220
      @dondada3220 Před 4 lety +1

      የኦሮሞፖለቲከኞች ከዚህ የተሻለ ስለሌላቸው፡ ምንም ማድረግ አይቻልም

    • @kgbkgb331
      @kgbkgb331 Před 4 lety

      Ante dikala naftegna ananiya tilik sew new yetanegerow tikikil new

    • @dondada3220
      @dondada3220 Před 4 lety +1

      @@kgbkgb331 ክክክክ አናንያ ድራጉን አጭሶ ንፍጡንና ልሀጩን ሲዝረከርክ፡ ራሱን አውርዶ ነው ይሄደው። ጋላ መቼም ከርሞ ጥጃ ታጥቦ ጭቃ ነው።

  • @solomonwolde409
    @solomonwolde409 Před 4 lety +92

    እኔ አናንያን ብሆን ; 5ኛ ደቂቃ ላይ ; ቴዲ ይቅርታ ለክርክሩ ብዙም አልተዘጋጀውም ; ሌላ ግዜ እናድርገው ብዬ ላሽ ነበር ምለው::

  • @zelalemmiherete2844
    @zelalemmiherete2844 Před 4 lety +61

    ጉድ ይገርማል ወይ አናኒያ
    ለጭነት የምትገባ ጠብደል አህያ
    ከእውቀት የፀዳህ የምሁር ማፈርያ
    ተሸጉጠህ ተገኘህ ከጃዌ ጉያ
    አቻህን አታውቅም ድፍረትህ የሚያስቅ
    እንዲህ በዝረራ ውርደት ከመሰቀቅ
    አቅምህን ገምተህ ይሻል ነበር ብትርቅ
    ላይለምድህ ዳግመኛ ላታወራ ታሪክ
    አቻሜ አሳየህ የብቃትህን ልክ ።

  • @netsanetmolla4828
    @netsanetmolla4828 Před 4 lety +3

    በህይወትዘመኔ እንደ አናንያ አይነት ውይይት አይቸ አላውቅም የዘቀጠ እውቀት የለ ሽ ድንፍታ በጣም ያስገርማል አቻምን አይቸ ትምህርት አገኝለሁ ብየ እራስ ምታት አተረፍኩ ቴዲ ለወደፊት አቻችለህ የሚመጣኑ ስዎች አቅርብ አቻም ትግስትህን በጣም አደንቃለሁ ዘመንህ ይባረክ

  • @meso8093
    @meso8093 Před 4 lety +17

    I don't like achameyelhe before, but I respected him today, my thought was wrong, sorry achameyelhe, I have never seen like Ananeya nonsense man

  • @yohannesmengistu1931
    @yohannesmengistu1931 Před 4 lety +159

    አናኒያ ለወደፊቱ ግን የጠጅ ቤት ወሬ ይዘህ ሰው ፊት ሚዲያ ላይ አትምጣ😛😂😂

    • @miruhailu1727
      @miruhailu1727 Před 4 lety +1

      Lol

    • @xsss9011
      @xsss9011 Před 4 lety

      😂😂😂😂

    • @dessalegnassefa1270
      @dessalegnassefa1270 Před 4 lety +2

      ቴዲ ወንድሜ! ግለሰቦችን እንዲወያዩ ስታቀርብ አቻ ግመታ ልኖር ይገባል። አናንያ ሶሪ አቻሜለህ ታምሩን በተአምር ሊመጥን አይችልም። እንዳዳመጥኩትና እንደተመለከትኩት። የታሪክና የፖለቲካ መሠረት(background) አናናንያ ጥልቅ እውቀት አላየሁም። የሰሚ ሰሚ የገደል ማሚቶ ነው የሆነብኝ። ለወደፊቱ ተወያዮች አቅማቸው የተመጣጠን እንደምታደርግ ተስፋ እናደርጋለን።

  • @andualemmengistu9668
    @andualemmengistu9668 Před 4 lety +35

    አናኒያ ለመወያየት ስትመጣ ቁም ነገር ለመማማር ጭምር ነው ለማዳመጥ ተዘጋጅ ያለማስረጃ አታውራ

  • @dorameti1713
    @dorameti1713 Před 4 lety +180

    ሰው ሆዱን ለመሙላት ጭንቅላቱን ሲያከራይ እንዴት ይሆናል ለምትሉ እንደ አናንያ። አባትህ ማነው ሲባል አጎቴ ፈረስ ነው። ብዙ ለከፈለ እየተጫወተ ነው አናንያ።ቴዲ እናመሰግናለን እራቁቱን ስላስቀረኸው።

    • @user-rn8lp3sr7y
      @user-rn8lp3sr7y Před 4 lety

    • @entyew3204
      @entyew3204 Před 4 lety

      Ananiya yemibale mechaka seratebies madamet yemayechel dekam new

    • @mertnffj4205
      @mertnffj4205 Před 4 lety +1

      Yes betkkl wey zendro

    • @sweetlove3660
      @sweetlove3660 Před 4 lety +1

      ባጭሩ ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ አናንያ ፊደል ያልቆጠረ መሐይም ገሪባ ግዜዬን በማጥፋቴ አዘንኩኝ🥱🥱😷🤧🤕

  • @theoahmwa
    @theoahmwa Před 4 lety +7

    ቴዲ! ፕሮግራምህ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ሆኖ አግኝቸዋለሁ። የላቀ ሃሳብና ጭፍን አቋም ያላቸውን ሰዎች ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ። በነገራችን ላይ ዋለልኝን ከደሴ ጀምሮ አዉቀዋለሁ በኋላም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዉስጥ ተቀጥሬ ስሰራ በከሸፈው የአውሮፕላን ጠለፋ ምክንያት ተገድሎ እሬሳውም ካውሮፕላን ውስጥ ሲወርድ በዓይኔ አይቻለሁ። በወቅቱ አብዛኞቻችን የግራ ዘመን ፖለቲካ አድናቂዎች ነበርን የወቅቱ ፋሽን ስለነበር። በ21ኛው ክፍለዘመን ግን የ1960 እና የ1970ዎች አድቬንቸረሮችን የተደናቆረ ሃሳብ ይዞ መደናገርና ሌላውንም ማደናገር፣ ይባስ ብሎ ደግሞ የዚህ አይነት አቋም ያላቸውን ስዎች ሃሳብ ካላቸው ሰዎች ጋር ማወያየቱ ጭፍን አቋም ቦታ እንዳይኖረው የሚያደርግ ስለሆነ ብቻ ውይይቱን ወድጀዋለሁ።

  • @henoka9535
    @henoka9535 Před 4 lety +6

    አናኒያ ይገርማል
    ደህና ሰዉ ይመስለኝ ነበር እራሱ የተበከለ የወያኔ ካድሬነው ለካ!
    ይህ ንትርክ አማራ እንዳይደራጅየሚያደርግ ፀረ አማራ ትንግርት ነው።
    አማራእየተጨፈጨፈ ዛሬ አማሮች ስለ አማራ ኢትዮጵያውያን መስራችነት ለጋሎችለማሳመን ሞከር ለሂትለር ትምርት መስጠት ነው።

  • @amy.7777
    @amy.7777 Před 4 lety +38

    ነፍጥህ ይርገፍ ፣ ይሄ ፣ አናንያ ዬሚባል ድልብ መሀይም ፣ ዛሬ ጉዱ ፈላ

  • @zemenedesta1877
    @zemenedesta1877 Před 4 lety +75

    ወንድም አናኒያ አፍ ብቻ እንጂ ጆሮ የለህም።የሚያሳዝነው ምንም ተጨባጭ መረጃ የለህም።ወሬ ብቻ በጣም ያሳፍራል።ትሰለቻለህ።ለሌላው እድል መስጠት ይገባልሃል።

  • @hamelmalhali6475
    @hamelmalhali6475 Před 4 lety +49

    አናኒያ አንተ ስታወራ እኔ አፍሬ ፊቴን በትራስ ሸፍኜ ነው ሳዳምጥህ የነበረው 😃 እግዜር ያሳድግህ

  • @asratferede9008
    @asratferede9008 Před 7 měsíci

    በእውነት ከሁሉም በላይ ቴዲን(ርዮት )ሚዲያን እጅግ አመሰግናለሁ
    ምክንያቱም ትህትህና እና ትዕግስት በተሞላበት አውድ ሆነህ እንደ አቻምያለህ አይነት ምሁር በማቅረብ ከ11ኛው ክ.ዘመን ጀምሮ ያሉትን በእንዲህ የረጅም ዘመናት የኢት/ያን ህዝብ ታርካዊ ምልከታና አመጣጥ ሳዳምጥ እንደ እኔ ሁሉም አድማጭ ትምህርት ያገኘበትና እውነታውን ቁልጭ አድርጎ ያሳየበት ምሁራዊ ትንተና እንደመሆኑ መጠን
    ሀገርና ህዝብን የሚወድ ምሁር ነኝ የሚል ሁሉ ለሌላው ላልተማረው ድሀና ከእጅ ወደ አፍ ለሚኖረው ህዝብ ቢያስብ መልካም ነበር በተረፈ እንደየ ታሪክ ችሎታቹህ በሰጣቺህን ትምህርትም እጅግ እናመሰግናለን እንደ ምሁርም አንዱ አንዱን ማስጨረስና መደማመጥ ቢኖር ለአድማጮቻቹህ አስደሳች ይሆናል

  • @teddfact
    @teddfact Před 4 lety +12

    Acham yeleh Vs Sorry, the name says it all.

  • @getanehadmasu6842
    @getanehadmasu6842 Před 4 lety +63

    Anaiya be like: ብዙ አንባቢ ነኝ።
    -ምን ታነባለክ?
    Ananiya: Facebook comments.

    • @landoforigins3172
      @landoforigins3172 Před 4 lety +1

      Dude😂😂😂

    • @demekejembere571
      @demekejembere571 Před 4 lety +2

      አናኒያ ማለት በትምህርት ቤት አጠገብ ያለፈ አይመስልም እውነትም ህፃን

  • @BB-vn2ye
    @BB-vn2ye Před 4 lety +25

    አናንያ ዋለልኝ የክርስትና አባትህ ነው?.
    የዋለልኝን መፅሐፍ መግቢያውን ብቻ ነው አናንያ ያነበበው::

  • @yalemfetene5560
    @yalemfetene5560 Před 4 lety +38

    አናንያ ጭንቅላቱ ባዶ ስለሆነ እንደ ሚጠባ ህፃን ልጅ እያለቀሰ ወሬወን ያቋርጣል አቻሜ ግን ተባረክ ።

    • @yibeyibe389
      @yibeyibe389 Před 4 lety

      Y Fetene !Abo temechegn agelaletsih!

  • @gezahentessema-lo2gs
    @gezahentessema-lo2gs Před 7 měsíci +1

    Achame is well prepared and in addition to that he is a walking encyclopedia.

  • @genzebatalay6634
    @genzebatalay6634 Před 4 lety +4

    oh my God ! Anania please go to Achamyeleh and start a history lesson !

  • @Henok58133
    @Henok58133 Před 4 lety +29

    አቻሜለህ አከበርኩህ

  • @yemerewfano5084
    @yemerewfano5084 Před 4 lety +43

    ወይኔ አናንያ ድፍረትሽ ታየኝ እኮ እኔ ከmike tyson ጋር boxing ስቀርብ

  • @gwisdom6644
    @gwisdom6644 Před 4 lety +45

    Anania, you need to Read More don't deny that Oromo invaded most shwa and other
    Province, I Also recommend you need to learn manner

    • @solomonkassie2327
      @solomonkassie2327 Před 4 lety +3

      He is arrogant and no manner. That is how clueless people do.

    • @user-fr3cg5dp1s
      @user-fr3cg5dp1s Před 4 lety +2

      @kamil suleiman You can learn about the Oromo invasion of Ethiopia from multiple sources: Portuguese travellers, Gragn Ahmed Arab chronicler, Aba Bahrey and various Ethiopians kings chroniclers. Alternatively you can remain ignorant about your history.

    • @user-fr3cg5dp1s
      @user-fr3cg5dp1s Před 4 lety +1

      @kamil suleimanWhat is "Amhara nationalism"? Has there ever been a country called Amhara in History? Do you understand the notion of a Nation? The fact that you opt to display your crass ignorance as a badge of honor says a lot about your yourself: ignoramus pathetic little person with a huge inferiority complex. But that's your problem. My problem is when ignorant people like yourself want to create havoc in Ethiopia. My preference is of course to enlighten you, but if you insist on pursuing your destructive course we will fight you.

    • @sosinaesayas7147
      @sosinaesayas7147 Před 4 lety

      @@user-fr3cg5dp1s እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @nigustube5106
    @nigustube5106 Před 4 lety +3

    bravo..acham

  • @ababua289
    @ababua289 Před 4 lety +9

    What is the opposite of Smart? It is Stupid. Acham= Smart, Ananiya= Stupid. Therefore, there is no way smart and stupid compete or debate

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 Před 4 lety +25

    እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም :: እነ ህስቅኤል በቀለ ገርባ አናንያ ....... እናንተ ባትኖሩ በምን እንስቅ ነበር !

  • @jemalhussien3907
    @jemalhussien3907 Před 4 lety +29

    ቴዲ አናንያ የሚባል ሰው እንኳን ርዕዩትን ማንኛውንም ሚዲያ የማይመጥን ሀሳብ የለለው dumb ነዉ ፣ ደግመህ ርዕዮት ላይ እንዳታመጣብን ፣ አቻምየለህን በጣም እናመሰግናለን ።

  • @cocacolaethio8800
    @cocacolaethio8800 Před 4 lety +34

    አናኒያ ከእውቀት የፀዳህ ዱርዬ ነህ ለካ

  • @negashaynalem3464
    @negashaynalem3464 Před 4 lety +15

    እረ ሳቄ ገደለኝ አናንያ ነው ወይስ ባዶ ኩባያ ወይ ምሁር ምሁርነት እንደ አናንያ ከሆነ የሀገሬ የአማራ ገበሬ ይግደለኝ ።አቻም የደንቆሮወች ማስተንፈሻ መድኃኒት እድሜ ይስጥህ ።

  • @ethiopiawinet6964
    @ethiopiawinet6964 Před 4 lety +1

    Great Respect Tedy,Acham Ane even Ananiya who help us to know the reality of our past history

  • @Mamusha2732
    @Mamusha2732 Před 4 lety +38

    አናንያ ሰው በተናገድረው አላምንም ሃሃሃሃ
    አይ አናኒ ታዲያ ዋለልኝ ጦጣ ነው እንዴ እውነት ዛሬ አናኒያን እንደማላቀው አረጋግጨ ወጥቻለሁ እንዲህ ያለ ድፍን ቅል መሆኑን ሰበር ዜና ነው የሆነብኝ።

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před 4 lety

      ክክክክክ ደሞ ባዶነቱ ሲጋለጠ በመሃል አየገባ ያቋርጣል !!! ምስኪን ድፎ ነገር አውይይይይ አሱን ከአንግዲህ የሚከታተል የለም

    • @Mamusha2732
      @Mamusha2732 Před 4 lety +1

      @@veracity8968 ባለፈው መስፍን ጋር ሲከራከሩ ውይይቱን ያበለሸው መስፍን መስሎኝ ነበር ለካ ራሱ አናኒያ ፣sorry ነው።

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před 4 lety

      @@Mamusha2732 ክክክክ አላደምጥኳቸውም አኔ ከአንግዲህ ሶሪ የሚባል ሰው አላዳምጥም ካአውቀት ነጻ የሆነ ሰው አንደሆነ ማስረጃ ሰቶናል !!! ሰው አንዴት አንዲህ ይወርዳል ??? አግዚዮ !! አቻም ወገቡን ብሎልናል በማስረጃ !!!!! አኔ ግ ን ይመስለኛል አነዚህን ሰዋች በጦርነት ብቻ አንጂ አስተምረህ በፍትህ አምነው ከኛ ጋር ይኖራሉ የሚል አምነት የለኝም !!! በቃ አንዲሁ ፍልስጤም አዝራሊያውን ያን አንደሚጠሉ ኢትዮጵያን ሰንደቋን አና አማራን ይጠላሉ !!! ይሄ ነው ችግራችን ! ከሸዋ አሮሞ ውጭ ደህና ጋላ ማግኘት ተቸግረናል !! ሃቁ ይሄ ነው !!! ገብተውም አኮ የሸዋን አሮሞ አረዱ !!!

    • @Mamusha2732
      @Mamusha2732 Před 4 lety

      @@veracity8968 አናኒያ sorry የየት ነው?
      ታቀዋለህ?

    • @user-ig9ob3jy8x
      @user-ig9ob3jy8x Před 4 lety

      😂😂😂😂😂😂

  • @shewa5870
    @shewa5870 Před 4 lety +31

    አናኒያ ተበልተሀል 😂😂😂😂

    • @BB-vn2ye
      @BB-vn2ye Před 4 lety

      ታጥቦ ተሰጣ እንጂ::

  • @kirubelazmera3509
    @kirubelazmera3509 Před 4 lety +19

    ACHAMYELEH! SIMIN MELAK YAWOTAWAL NEWU YEMIBAL " HE IS KING OF HISTORY" GOD BLESS U

  • @nebiyatsisay5733
    @nebiyatsisay5733 Před 4 lety +2

    አቻምየለህ እራሱ መፅሐፍ ነው ደስ ሲል

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 Před 7 měsíci +1

    10Q MR ACHAMYELEH AND TEDDY !!

  • @luludawit699
    @luludawit699 Před 4 lety +38

    In my reading experience and day to day life events I didn't see a gademe person like anania

  • @yabsiraylekal1042
    @yabsiraylekal1042 Před 4 lety +19

    አናንያ በማንበብ በእውቀት የተገነባ ማንነት የለውም አፈ ታሪካዊ ነው የአኖሌ ሰለባ

  • @kirubelmekonnen3025
    @kirubelmekonnen3025 Před 4 lety +57

    They are not compatible! አናንያ didnot debate intellectually. ብዙ ማንበብ ይጠበቅብሀል:: አያደምጥም::ሙግቱን ብሽሽቅ አደረከው::You need to learn how to debate!

  • @batamariam1350
    @batamariam1350 Před 4 lety +4

    እውነትም አቻም የለህ የኛ ታላቅ. አስተዋይ አዋቂ ስንቱን ፈሽሽት ናዚ ፀረ ኢትዮጵያ በብእርህ ድባቅ መታህልን ይህን የውሸት ታሪክ ስልብ አይንም የለው ሱሪ ፀረ ኢትዮጵያ ሰይጣን ቢለቀው በእውነት ታሪክ አጥምቀው።

  • @meleseadmassu4610
    @meleseadmassu4610 Před 4 lety +11

    አናንያን ቢያደርገኝ offline ሆኜ እጠፋለሁ
    እውነትም አቻምየለህ

  • @wesenbegna7846
    @wesenbegna7846 Před 4 lety +20

    አናንያ ባዶ ጭንቅላት።የተራ ዱርዬ አቋም። Did you atleast attend high school? የምታወራውን የማታውቅ ሆድ አደር ነህ።የእውቀት ማነስም ብቻ ሳይሆን ፣ኢትዮጵያውያዊ የአነጋገር ጨዋነትን የምታውቅ አይደለህም።

  • @user-ot3th6wf5q
    @user-ot3th6wf5q Před 4 lety +32

    ይሄ ደንቆሮ ምርጥ ትምህርት ተምሮ ወጣ ከቻልክ ተጠቀምበት

  • @ashagerderso1556
    @ashagerderso1556 Před 4 lety +25

    Thanks Teddy, Shame on Ananiya.. just talk with out evidence.. just like those who have no idea about history

  • @abrhamnegash444
    @abrhamnegash444 Před 4 lety +1

    i took many amazing ideas from those guys. Thankyou all three of you.

  • @mulukentigabuchanie9155
    @mulukentigabuchanie9155 Před 4 lety +1

    እጅግ በጣም አስተማሪ፣ አስደሳች ፕሮግራም ነበር፡፡ አቶ አናኒያ ከእውነታዊ መርህ እና ከማስረጃ ማስደገፍን ሳይሆን አሉባልታን ሙጥኝ ሲል አስተውያለሁ፣ አቶ አቻምየለህ ከነባራዊ እውነታ ባለፈ በተጨባጭ ማስረጃ እያጣቀሰ ማቅረቡ፤ የውይይት ሥርዓቱ ባለፈ ከዝርዝር ዕውቀቱ ደስ ይላል፡፡አቶ አናኒያ እባክህ ከስሜታዊነት/ከአሉባልታ ውጣ ግን ለውይይት ፈቃደኛ መሆንህን አደንቃለሁ፡፡

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan1332 Před 4 lety +20

    Achmale knowledge his power

  • @danielassegie3676
    @danielassegie3676 Před 4 lety +30

    ቴዲ ተሳስተሀል በጣም። ይህ ን ን ልጅ (ጅል) ከአቻምየለህ ጋር አቅርበህ ቀኔን አበላሸህብኝ። ወይ ነዶ

    • @user-yv4te8rf4l
      @user-yv4te8rf4l Před 4 lety

      **Deresso👉አንድ ነገር ልል አስቤ ተውኩት **#የአናንያ** የቅርብ ዘመድ ስለሆንክ ያው በዘር ይጋባል አይደል **#ድድድድድብና****

    • @sosinaesayas7147
      @sosinaesayas7147 Před 4 lety

      @@duressotesso3082 በማስረጃ ተከራከሩ ኣ

    • @danielassegie3676
      @danielassegie3676 Před 4 lety

      Duresso Tesso I didn’t understand what you talking about . ለማንኛውም አማርኛህን አስተካክል ተብታባ።

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 Před 4 lety +33

    አናንያ ከዚም በፊት አባይ ሚዲያ ላይም እንደ ህፃን ሲያደርገው ነበር የህፃናት ፕሮግራም ላይ ቢቀርብ ይሻላል ከዝትህ በኃላ 🤣😂

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q Před 4 lety

      ወይ ይሄ ሰው ያለቅሙ ክርክር ገጥሞ ነብሱን ስድብ አጠገበ እባክህ ተደበቅ ምንም አታስፈልግም

  • @tewodrosjegnaw8546
    @tewodrosjegnaw8546 Před 4 lety +1

    Achamyeleh is calm like a master👍

  • @degifedaye8694
    @degifedaye8694 Před 5 měsíci

    Anania has explained the situations or facts that were in the past clearly and precisely !!!

  • @thunderman5861
    @thunderman5861 Před 4 lety +26

    Achamyeleh and Teddy please debate with your "EQUALS" to the rest of them TEACH

  • @solmanhaile8089
    @solmanhaile8089 Před 4 lety +18

    ቴዲዬ/ርዕዮት,
    እንደዚህ አይነት ለአካለ ማሰብ ያልደረሰ ሰው መሰል ግዑዝ ማቅረብ የተከበረ ሚዲያህን ማቆሸሽ እንዳይሆንብህ እባክህን !!!!!!!

  • @yohannesmengistu1931
    @yohannesmengistu1931 Před 4 lety +15

    Annania should go to Yoni magna or jiji Kiya page. He has nothing here!

  • @kiyaanteneh5868
    @kiyaanteneh5868 Před 4 lety +10

    አናንያ ለብሽሽቅ ነው የመጣው፣ በማስረጃ ለማቅረብ የሚያስችል እውቀት የለውም!

  • @mekonnenyihunie270
    @mekonnenyihunie270 Před 2 měsíci

    Thank you Achamyelah & Teddy!!

  • @AssefaAs
    @AssefaAs Před 4 lety +9

    ዘግናኝ ውይይት ...... ፍፁም ያልተመጣጠነ ..... ባዶነት፣ አላዋቂነት አደባባይ ላይ ሲሰጣ

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 Před 4 lety +9

    I really appreciate the history knowledge what Achamyele has, keep up u r our hero. Ananya is not even fit enough to challenge achamyeleh.

  • @deebbelaataye4372
    @deebbelaataye4372 Před 4 lety +13

    ውይይቱ ጥሩ ነው ችግሩ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ታሪክ ብለው ሲጀምሩ ከሚኒሊክ ነው ለዛውም ደግሞ መሠረት እና ማስረጃ የሌላቸው ናቸው።

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 Před 4 lety +1

    ዋው ቴድሻ ከአመታት በኋላ ስላየውህ ድስታዬ ወደር የለውም....ባለህበት ሰላምህ ይብዛ!

  • @ehiolovenegn7197
    @ehiolovenegn7197 Před 4 lety +3

    ይሄ ስርአተ ቢስ ከዚ ህ ጋ ደቂቃ ማውራት አያስፈልግም

  • @deribsintayehu9257
    @deribsintayehu9257 Před 4 lety +16

    አናንያ ትሁት ብትሆን ዛሬ ብዙ ትማር ነበር

  • @ethiopiahagere7370
    @ethiopiahagere7370 Před 4 lety +59

    አናኒያ ቱቱቱቱ ውርደት ነው ከአሁን ጀምሮ ማንበብ እንደምትጀምር እርግጠኛ ነኝ ከገባህ ። አቻም ግን የአለም ላይብረሪ ነው

    • @biniyamkasahun5503
      @biniyamkasahun5503 Před 4 lety +2

      አቅምንም አለማውቅንም ማወቅ እኮ አዋቂነት ነው የድድብናው ድድብና የሚንልክን መንግስት ነፍጠኛ ካላልን ለምን ህወሓትን ወያኔ እንላለን ብሎ ሲል እኮ ነው ይሄ ድልብ ድድብና ነው!!!!

  • @solmanhaile8089
    @solmanhaile8089 Před 4 lety +19

    እጅግ በጣም የማከብራችሁ ውድ ወንድሞቼ, አቻምየለህ ታምሩ እና ቴዲ/ርዕዮት,
    እንደዚህ አይነቶቹን ሀገር በቀል የኢትዮጵያ የታሪክ ነቀርሣዎች በአደባባይ ማስጣት እና ለትውልዳችን ትክክለኛውን የሀገራችንን ታሪክ ማስተማር እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው !!!!
    አቻምየለህ እና ቴዲ እጅግ በጣም እናመሰግናለን !!!!!!
    ወንድሜ አናንያ,
    መከራከርህ ጥሩ ነበር ግን ከእውቀት ነፃ ላለመሆን በርትተህ መማር እና ማንበብ እጅግ በጣም ያስፈልግሀል !!!!
    በብዙ ሚዲያዎች ላይ ማምታታትና ከውይይት ዲሲፕሊን ውጪ በሆነ መልኩ ብቻ ከእውቀት ፀድተህ ነው የማይህ !!!!!!
    ስለዚህ ገዢ ሀሳብ ይዘህ ከሚያኮራህ እና ከሚያስከብርህ አቋም ጋር ወደ ሚዲያ ቅረብ !!!!
    ወንድሜ አናንያ,
    እናመሰግናለን !!!!!
    አቻምየለህ ፣ ቴዲ/ርዕዮት,
    ዘወትር ስለምታቀርቡልን ስራዎቻችሁ ሁሉ እጅግ በጣም እናመሰግናችኋለን !!!!!!
    በሀሳባችሁም በአቋማችሁም እኮራባችኋለሁ !!!!
    እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን !!!!!

  • @hiwotsisay922
    @hiwotsisay922 Před 4 lety +3

    ወይ አናኒያ!!! አለማወቅ ሃጢያት አይደለም የሚያውቅ ሰው ሲያወራ መስማትና መጠየቅ ግን አዋቂነት ነው ሌላው ቢቀር ሃሳቡን ብታስጨርስስ ለምትንጫጫበት ነገር መልስ ታገኝ ነበር

  • @alemtsehaydejene5080
    @alemtsehaydejene5080 Před 4 lety +8

    ኧረ የኢትዮጵያን ሚዲያዎች እባካቹህ አናኒያ የሚባለው ሰአት የሌለው ታራክ የማያውቅ ድፍን ድንጋይ ከምታቀረቡ እኔ አቅረቡኝ

  • @abebeyenealem2413
    @abebeyenealem2413 Před 4 lety +30

    Kkkkkkkkk አናንያ ቢጨንቀው አማርኛ DC ላይ የስራ ቋንቋን አለ ወቾ ጉድ።

    • @BB-vn2ye
      @BB-vn2ye Před 4 lety +1

      ሰውየው ከእውቀት ነፃ ነው:: ነጭ ሉክ ማለት ነው

    • @melmel4857
      @melmel4857 Před 4 lety

      በጣም እኔንም እዚች ፓርት ላይ አስቆኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @dawitzeleke2848
      @dawitzeleke2848 Před 4 lety

      ትራምፕ ብአማርኛ ሲያወራ ሰምቶ ነው

  • @tsegazeabyimam1733
    @tsegazeabyimam1733 Před 4 lety +69

    Ananiya's ignorance is limitless and he is not even fit to be sitting with Achamyeleh for discussion. On the other hand its good that he came for discussion so that everyone can see how baseless their "ideology" is. So I say keep inviting them and let's expose their idiosyncratic stupidity!

    • @alexhasan2684
      @alexhasan2684 Před 4 lety

      No more Amharanisim under ethiopianisim and religious hidden gojjee agenda in churchs by gojjee fake religious leaders.
      Gojjee game was buried in the toilet with aste but Daniel kibret servant pm. Wake them up from the grave yerd.

    • @hayal2284
      @hayal2284 Před 4 lety

      @@alexhasan2684 your false narratives are dying.

    • @mohammedseid1186
      @mohammedseid1186 Před 4 lety +1

      Ananiya is hero

  • @jefw.1846
    @jefw.1846 Před 4 lety +29

    I used to think Anania is well seasoned elite.He prove me wrong! What a shame. I heard him challenging Alula at TMH and thought he was knowledgeable. Sadly he thinks “ Nefetegna system” existed. I STRONGLY DESAGREE! The term Nefetegna is now a days refers to all Amhara or non-Orom speaking people. What Anania failed to understand about it is that Nefetegna, during those period was just like The Defence (MEKELAKEYA). It was a way to protect the boarder and ensure collection of taxes as customs authority . These Nefetegnas are from Oromo Amhara Tigre Guraghe ...etc. This is customary everywhere in the world. It was not about the which race the individual was from. Anania is just shallow in his knowledge. ባጠቃላይ አናንያ ማለት አንድ ዋለልኝ የሚባል ውርጋጥ የመሰለውን በዘባረቀው ላይ ተንተርሶ አቁዋም የያዘ ሌሎችን መረጃውች ሳያነብ ሃገርን የሚያክል ትልቅ ነገር በአንድ ሰው ምልከታ ብቻ ሊወስን የሚከራከር : በድንቁርና አለም ተሰማርቶ ዕውቅና ያገኘ የታሪክ ቅርሻት! ... (ብለው ደስ ይለኝ ነበር ግን ይሰማዋል ብዬ ተውኩት. ምንም ቢሆን ወንድማችን ነው. 😆 😝)

    • @GAschale
      @GAschale Před 4 lety

      አሉላ ሰለሞን እያለ የሚጠራው ሰውየማ የአናንያ አቻው ስለሆነና ተመሳሳይ ሜዳ ላይ ስለሆኑ ነዋ!

    • @zena0002
      @zena0002 Před 4 lety

      Can you please look up poet Tsegaye Gebremedhen's 6 part long Interview and listen to how he Explains the Neftegna Empire how it began and so on.

    • @nahomtilahun4383
      @nahomtilahun4383 Před 4 lety

      You probably empathise ppl who defend your nonsense!

  • @efremyemane-brehan663
    @efremyemane-brehan663 Před 4 lety +4

    ቴውድሮስ ሆይ: አናንያ ሶሪ የሚባልን መሃይም ሁለተኛ ከምሁራን ጋር ለውይይት ማቅረብ ወንጀል ነው!!!

  • @akitelahun3119
    @akitelahun3119 Před 4 lety

    ምሁርና ድንቁር ከመቼ ጀምሮ ነው ለክርክር የሚቀርቡት። ጊዜ አናናባክን እባክህ ቴዲ ያነበበ ደረቅ አምጣ።በተረፈ ያንተንም ሚዲያ ያራክሳል። አቻም ተባረክ።