በግል አውሮፕላን አለምን ዞሬ የተማርኩት እውነት | Mr. Tameru Degefu | @DawitDreams

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • በግል አውሮፕላን አለምን ዞሬ የተማርኩት እውነት | Mr. Tameru Degefu | @DawitDreams
    In today's episode of Dreams Podcast, we are thrilled to have Mr. Tameru Degfu as our special guest. Mr. Tameru Degefu is a remarkable individual who has achieved great success by living by the principle of "The main thing is breathing" and embracing the concept of ubuntu.
    During this episode, we will delve deep into these concepts and explore their significance in our lives. "The main thing is breathing" reminds us of the importance of taking a step back, appreciating the present moment, and prioritizing our well-being. It emphasizes the need to focus on our physical and mental health, as it is the foundation for achieving our dreams and living a fulfilling life.
    Additionally, we will explore the concept of ubuntu, which promotes the interconnectedness and interdependence of all individuals. Ubuntu teaches us the value of compassion, empathy, and community, reminding us that we are stronger when we support and uplift one another. We will discuss how embracing ubuntu can positively impact our personal growth, relationships, and overall sense of fulfillment.
    Join us in this enlightening conversation as we dive into these powerful concepts with Mr. Tameru Degefu. Gain valuable insights and practical tips on how to apply these principles in your own life, and discover the transformative impact they can have on your journey towards achieving your dreams.
    Don't miss out on this inspiring episode of Dreams Podcast. Subscribe now and be part of the conversation.
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦t.me/DawitDrea...
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    #ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

Komentáře • 184

  • @GWMTAYTTR
    @GWMTAYTTR Před 7 měsíci +56

    ጋዜጠኛውን ሁሌም እታዘበዋለሁ የማዳመጥ ችሎታው ደስ ይላል❤

    • @AbbaMamu
      @AbbaMamu Před 7 měsíci +1

      you are right

    • @adissagelgil
      @adissagelgil Před 6 měsíci +1

      ጋዜጠኛ ከማለት ይልቅ አሳብ ተቀባይ(አስተባባሪ)ማለት ይቀላል።ይህ ሥራ በመዓዛ ብሩ(የሸገር ጨዋታ አዘጋጇ) በተገቢው ሬዲዮ ላይ የተሠራ ነው።
      ጋዜጠኞች የማዳመጥ ክሕሎት እንዲኖራቸው በጥብቅ ይመከራሉ።ነገር ግን የሚሠሩት ሥራ በአብዛኛው ከአወዛጋቢዎች እና አጭበርባሪዎች ጋር ሥለሚያገናኛቸው መሐል መሐል ላይ እያቋረጡ እንዲሞግቱ ያስገድዳቸዋል።
      ከክብር ጋር!

    • @Personal_Development.Channal
      @Personal_Development.Channal Před 3 měsíci

      ይህ ለ ማንያዘዋል ትምህርት መሆን አለበት

    • @GWMTAYTTR
      @GWMTAYTTR Před 3 měsíci +1

      @@Personal_Development.Channal ማንያዘዋል ማ ከመዳሜ ጋር ኣጣልቶኛል አሁን ግን እየተሻሻለ ነው ይመስገን ነው😁

  • @ebbaftube
    @ebbaftube Před 7 měsíci +19

    ጋሼ ታሜ በተለይ እንደ እኛ ያሉትን በሺህዎች የሚቆጠሩትን፣ ማንም እንደሰው የማይቆጥራቸውን፣ እስረኞች ከየጓዳ በማውጣት እንዲታዩ፣ እንዲጎበኙና እርስ በርሳቸውም እንዲተዋወቁ በማድረግ የመኖር ተስፋ እንዲሰንቁ አድርጓቸዋል።

  • @eebbaafbeekootube
    @eebbaafbeekootube Před 7 měsíci +26

    የጋሼ ታሜ እይታ ልዩ ነው ደግ እና ሩህ ሩህ ናቸው። ከሚያወሩት በላይ በተግባር የሚያሳዩ ሰው ናቸው።

  • @user-hy1zk3jj5r
    @user-hy1zk3jj5r Před 7 měsíci +13

    እራሱን በዚህ ልክ የሚያውቅና የሚገልጽ ትውልድ ከምድረ ገጽ በመጥፋቱ ምክንያት አለም አበሳዋ በርክቶ በርክቶ ለተንቀሳቃሹ አፈር ማድለቢያነት የሰው ልጆችን ደምና ስጋ እያመገቡት ነው ይኸኔ ነው ሁለት ሶስት እየሞትን ያለነው!በዚህ አጋጣም እንግዳውን ማመስገን እፈልጋለሁ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mimikebe5572
    @mimikebe5572 Před 7 měsíci +10

    የምሬን የምላችሁ ጭውውቱ ሲያልቅ በጣም አዘንኩ ምን እለ ዝም ብለው ቢያወሩን
    Organic motivational speaker❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @trialtube6365
    @trialtube6365 Před 7 měsíci +24

    አስተማሪ የሆኑ ሰው! ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው በጠፋበት:: ልዩ ሰው::

  • @AbenzerShfraw
    @AbenzerShfraw Před 7 měsíci +7

    ዋው በጣም ድንቅ አባት ናቸው የ21ኛው ክፍለዘመን ጀግኖች ላይ መቅረብ አለባቸው ምትስማሙ እስኪ

  • @aberagudeta5180
    @aberagudeta5180 Před 4 měsíci +1

    ¨ወይ አባታችን ለሀገራችን እንደ መድሐኒት ይኑሩልኝ፡፡ ትውልዳችን እንደዚህ ዓይነት ሰው በማጣት ነው እየተፈተነች ያለችሁ፡፡ እድሜ ይስጥልኝ አባታችን

  • @amsaluGHT
    @amsaluGHT Před 7 měsíci +18

    ጋሼ ታምሩ ደገፋ ታላቅ ሰው ሺህ ዓመት ይኑሩ። ዋናው ጤና ነው ።

  • @fatumiseid5140
    @fatumiseid5140 Před 7 měsíci +5

    አንተ ሰው አላህ ምንም አይሳነውና ሳታረጅ ሳትደክም ወጣትነትን ጨምሮ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ምን ልበል ፈጣሪ እንዳንተ አይነት ምርጥ ሰው ደብቆ ማስቀመጡ አስደንቆኛል አይበቃንም አላህ ተአምር የምትሰራ ጀግና ያድርግህ❤❤❤

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před 7 měsíci +9

    ኢትዮጵያውያን ሁሉ ከዚህ ብዙ ልንማርና ልብ ልንገዛ ይገባናል ራሳችንን አይተን ቀናና መልካም ለማድረግ ክወሰንን እራሳችንን ከሰጠን እግዚአብሔርም ይረዳናል

  • @EteneshAlemayehu-fg9sy
    @EteneshAlemayehu-fg9sy Před 7 měsíci +26

    እደዚህ የለ ሰው መኖሩ እውነትም ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ጤና እድሜ ይሰጥልኝ

  • @addisalemwold
    @addisalemwold Před 7 měsíci +4

    ዎው የሚደነቅ የስውን ሕይወት የሚቀየር ምክር አና ተሙክሮ ነው ብዙ ተምራለው ከልቤ አመሰግናለው ተባረኩ 2ታችሁም 🙌🙏

  • @Misrakfikre-gj3tp
    @Misrakfikre-gj3tp Před 7 měsíci +4

    የድሃ አባት ጋሽ ታሜ እንኳን ደህና መጣችሁ እውነትም ሰውናቸው ምክንያቱም በአካል አውቃቸዋለው ሰውንየሚረዱ ጥሩ አባትናቸው ረጅም እድሜ ኑሩ 🙏🙏 የምታቀርቧቸው ሰዎች አስተማሪ እና አነቃቂ ናቸው በርቱ

  • @user-pm3xj9bc5n
    @user-pm3xj9bc5n Před 7 měsíci +2

    አሁንም እድሜና ጤና ይጨምርሎት ማንም እንዲህ አያሰብም አኞ ለግል ሀብታሞች አጥንታቸን ቀርቶ መቅኒያችን መጠው ጨርሰዋል በእድሜና በጊዜያችን በማይረባ ደሞዝ ተጠቅመዋል እንደ ሼህ አላሙዲን አይነት ሰው ለሰው ብርሃን ሆኖ የሚፈጠር ወገኑን የሚረዱ ናቸው እርሶም ቢሆኑም አንደበቶት የከበረ ነው ሰው በገንዘብ ብቻ ሳይሆን በአንደበት ትልቅ የአምላክ ሰጦታ ነው አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት ፈጣሪ !!!

  • @hibisttafese1921
    @hibisttafese1921 Před 7 měsíci +6

    እይታ ልዩ ነው የሚደነቅ የስውን ሕይወት የሚቀየር ምክር
    ህይወት ትላንት ወይም ነገ አደለም ህይወት ዛሬ ናት ከዛሬም ደሞ አሁን 😍😍😍

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7b Před 6 měsíci +3

    l have never heard an ethiopian talk with such clarity in my entire life . Wow here is a man who found himself frrom heartbreaking life story. This man is truly speaking from his own personal experiences , twist and turn, stop 🛑 and go, heartbreaking life experiences.Every word he uttered is so insightful, so liberating, so inspiring. Thank you 🙏 from bottom of my heart. You are the most needed individual in my opinion at this junction of Ethiopian political, cultural, social, economical Chios. May God bless you sir!!!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 Před 7 měsíci +11

    ማዕበሎችህ ጊዜያዊ ናቸው፣ የእግዚአብሔር በረከቶች ግን ለዘላለም ይኖራሉ። ኣሜን

  • @birhanugeremew8323
    @birhanugeremew8323 Před 7 měsíci +5

    በተግባር ይቅርና በሓሰብ ደረጃ እንዲህ ዓይነት ለሌላው አቃፊ አስተማሪ የሆነ አስተሳሰብ በመስማቴ እርሶን የሠጠንን አምላክ አመሠግናለሁ

  • @net8360
    @net8360 Před 7 měsíci +5

    ዕድሜ ከጥበብና መሰተዋል የሰጦት እግዚአብሔር ይመሰገን የሁላችንም እንደዚህ አይነት ልብ ይሰጠን🎉🙌

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 Před 7 měsíci +5

    ለሰጭ እግዚአብሔር ሲሰጥ አደራ ብሎ ነው የተቀበልነው ግን እንደእርሰዎ ባላደራ መሆኑን የተረዳ ከእግዚአብሔር እዳ ነፃ ይወጣል ምልክቱም ፍፁም የሆነ ሰላምእና ጤና ነው ::ከእርሰዎ ሁላችንም ብንማር??

  • @zekarias998
    @zekarias998 Před 7 měsíci +6

    ትክክለኛ ሰው ! ነዎት ። እግዚያብሔር (አላህ ) እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።

  • @MihretuMengstie
    @MihretuMengstie Před 7 měsíci +3

    ዋናው መተንፈስ ነው። ጋሽ ታሜ ሰባዊነት የሚሰማቸው እንቁ ኢትዮጵያዊ! ! አመሰግናለሁ።

  • @user-wy3id9wg2m
    @user-wy3id9wg2m Před 7 měsíci +2

    ተሰፋ ሞራል ማንነት ምህረትና ሰዉነትን ያየሁባቸዉ ሰዉ ምርጥ አሰተማሪ ። በማስተዋልና በተማሪነት መንፈስ የሚጠይቅና የሚያዳሞጥ ጋዜጠኛ ዋዉዉዉዉ ሰዉመሆንን ተምርያለዉ አመሰግናለዉ

  • @ummuarkantube2906
    @ummuarkantube2906 Před 7 měsíci +3

    Wow አነጋገራቸው በጣም ልብ ያረጋጋል
    አላህ ረጅም እድሜ ይስጠወት

  • @Yasmin71987
    @Yasmin71987 Před 7 měsíci +2

    ድንቅ ትምህርት ነዉ እድሜ
    ከጤና ጋር ይስጥልን
    በእውነቱ እኔ በባኩሌ ከአባታችን እጅግ በጣም ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ 🙏

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 Před 7 měsíci +4

    አብርሽ እ/በጣም ጎበዝ አዳማጭ ጨዋ ወጣት ነህ
    You Such Amazing Person
    Abrish 👍keep up on

  • @fantahunabdi869
    @fantahunabdi869 Před 7 měsíci +2

    መፅሐፍ ቅዱስ ሲናገር እንዲህ ይላል፡-
    “ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።” ኤፌ 5፡20
    ጋሼ ታምሩ በህይወት የኖሩትን ልክ እንደቃሉ ስላስተማሩን እናመሰግናለን!!

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7b Před 6 měsíci +1

    በእውነት ፣ እኝሁ ፣ሰው፣ በስማቸው ፣ብሰማቸው፣ የማይሰለቹ፣ የተጣራ ፣ያልተከለሰ፣ ንፁህ ፣ትምርት፣ ልብ፣ የሚሰርፅ ፣ ገብቶ፣ማንነት፣ የሚቀይር አስተምህሮ ፣ ነው። እስካሁን ፣ ለምን፣ተሸፉነውብኝ፣ ነበር ???❤❤

    • @ashenafialemu915
      @ashenafialemu915 Před 6 měsíci

      የአገራችን የኢትዮጵያ የትንሣኤ ፍንጭ (ጅምር) ምልክት ለሌሎች መማሪያ አነዚህን የመሠሉትን ያብዛልን

  • @user-nl1hv7ni2l
    @user-nl1hv7ni2l Před 3 měsíci +1

    One of the BEST interwiews I ever heard!!!!. How many of us can be like this great person!!!

  • @151360ful
    @151360ful Před 7 měsíci +3

    እድሜና ጤና ይስጥዎ ፤ ለትውልዱ የሚያስተላልፉት መልዕክት ጠቃሚ ነው ፣ የሚያንጽ ውይይት ነው!

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 Před 7 měsíci +3

    አዛጋጁም ልጁ.ጋሼም .ድንቅ ናቸው አናመሠግናለን❤❤🙏👍

  • @berhanuargaw-mda-4594
    @berhanuargaw-mda-4594 Před 3 měsíci

    After listening to Ato Tameru, my behavior positively impacted me. Thank you so much. Please be on Air all the time.

  • @elfineshworku5327
    @elfineshworku5327 Před 5 měsíci

    በጣም የሚያስደስት ትምህርት የሚሰጥ ምክር ነው::እንኳን እንደዚህ ዓይነት ሰው ተገኙ::
    እናመሰግናለን::🙏🏽🙏🏽

  • @user-kj2zg9ee7o
    @user-kj2zg9ee7o Před 7 měsíci +3

    ማሻአላህ ከጋዜጣኛው አዳማጭነት ከተናጋሪው ጣፋጭነት የተዋጣለት እስከመጨረሻው አስራቹ ይዛችሁኝ ምስጥ ብየ ጨረስኩ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 7 měsíci +1

    እናመሰግናለን አባታችን እንደእርሶወ አይነት መካሪ እና አስተማሪዎችን ያብዛልን አብርሽ አናመሰግናለን

  • @fatumiseid5140
    @fatumiseid5140 Před 7 měsíci +1

    አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ ብዙ የተበላሸ አእምሮ ትቀይራለህአላህ የእውነቱ መጨረሻ ያድርስህ ያረብ❤❤❤

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7b Před 6 měsíci

    መምህር ታምሩ፡ በትምርቶ፡ እጅግ፡ በጣም፡ ተምሬበታለው። ከስብራት፡ ከሂወት፡ ውጣ፡ውረድ፡ አዲስ፡ማንነት፡ ማግኘቶ፡ የብዙ፡ ታላላቅ፡ ሰዎች፡ ታሪክ፡ ነው። አንድ፡ አኢትዮጵያዊ፡ ሰው፡ በንደዚህ፡ አገላለጥ፡ የበሰለ፡ አነጋገር፡ የማንም፡ ሀይማኖት፡ ዘር፡ቃንቃ፡ሳይነኩ፡ በራስዎ፡ታሪክ፡ ብቿ፡የተመሰረተ፡ ማንነት፡ በቀላል፡ መሰረታዊ፡ ቃንቃ፡ የተናገረኝ፡ እሳቸው፡ መምህር፡ ታምሩ ፣ ናቸው። ፈጣሪ ፣ ከትንፋሽ፣ ወደ፣ወደትንፍሽ፣ እያሸጋገረ ፣ ለረዥም ፣ እድሜ፣ ያቆይዎት። ❤❤❤❤❤

  • @eshetugetachew1054
    @eshetugetachew1054 Před 6 měsíci +2

    ሁሉም ሰው ደጋግሞ ሊያዳምጠው የሚገባ ቁምነገር ነው።

  • @user-kc9ju3cb7h
    @user-kc9ju3cb7h Před 7 měsíci +3

    ዳዊት ድሪምስ አባላት አባ መላ /በጂአይ በድጋሚ አቅርቡልን እባካቹሁ
    መልእክትም አለኝ ማህበርስቡ መቀየር እስከሆነ ድረስ የስልጠናው የዋጋው ነግር አስታየት ብታደርጉልን
    ብዙዎቹ መሰልጠን እየፈለግን ክፍያው ውድ ነው አሁን ባለው ሁኔታ ያማከለ ቢሆን እላለሁ
    ከ ምስጋና ጋር
    ኤልሳ ሃይሌ

  • @VentureVibewithkid
    @VentureVibewithkid Před 7 měsíci +1

    ዋናዉ መተንፈስ ነዉ ጋሽ ታሜ አባታችን ብዙ ትምህርት ከ እሳቸዉ አግኝቻለሁ አቅርበዉ እንደልጅ አሳድገዉኛል

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 Před 7 měsíci +2

    አባትዬ ማሻአላህ ደስ ስሉ
    Love 💕 You Dad 👨

  • @user-hz7tu2df4z
    @user-hz7tu2df4z Před 7 měsíci +4

    master abinet kebede yikireb mitilu esti eniyachu

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před 7 měsíci +3

    Dawit Dreams we thank you so much for your doing great job for Ethiopia, for generations and beyond and keep up it
    Thank you

  • @kassahunnegash2888
    @kassahunnegash2888 Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን የበጎነት ሃሰብ ባለቤት ተደምጦ የማይጠገብ ምክር ሰዉ ሁሉ ቢሰማው ሊጠቀምበት የሚችል ሰዉ የመሆን ሚስጥር ሃሳብ ነውና በድጋሚ አናመሰግናለን ረጅም አድሜ ከጤና ጋር ያድልዎ ተመስገን

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 7 měsíci +1

    አባቴ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ አገራችን አድጋ ተቀይራ ለማየት ያብቃህ

  • @sarademeke99
    @sarademeke99 Před 7 měsíci +2

    መልካም አባት ኢትዮጵያዊ ልብ ❤️

  • @Mulievisionary
    @Mulievisionary Před 7 měsíci +17

    Ow wawwww fantastic it’s really great attitude helpful thank you 🙏 the grace of God be with you ❤❤❤ from Holland

  • @user-fy6dw6gf7q
    @user-fy6dw6gf7q Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ባለጸጋ ነኝ❤

  • @azezetebo9278
    @azezetebo9278 Před 5 měsíci +1

    Without pains no gains indeed. Great achievement.

  • @user-kc9ju3cb7h
    @user-kc9ju3cb7h Před 7 měsíci +1

    ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ወንደሜ አንትመ በርታ ጎበዝ ነህ

  • @yared7699
    @yared7699 Před 7 měsíci

    እድሜ ይሰጥልን አባታችን እውነት ነው እንኳን ወደ ኋላ ከቀረን እነሱን አይተን እንማራለን

  • @BiruHile
    @BiruHile Před 6 měsíci +2

    Really you are amazing Man

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 Před 7 měsíci

    እናመስግናለን ትልቅ ትምህርት ነው ይስጡን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @user-zh9mm7zw2s
    @user-zh9mm7zw2s Před 7 měsíci +1

    አጅግ በጣም ተዉልድን አሰተማሪ ነዉ ይቀጥል

  • @teggalendado9874
    @teggalendado9874 Před 6 měsíci

    ወንድሜ ታምሩ ደገፋ: ተጠፋፋንኮ። ጥሩ መልእክተኛና ምሳሌ ነህና።

  • @BinyTube21
    @BinyTube21 Před 7 měsíci +1

    ጋሽ ታሜ እድሜዎን ያርዝምልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @zeynebmustafa2640
    @zeynebmustafa2640 Před 7 měsíci

    ወይ አልአምዱሊላህ በጣም ጥሩ ሠው ሥላለ አገራችን እኮ ውብ ዬምታፈልቅ አገር ናት በነብዬ ሡሊላኽ አለይወሠለም እኮ ተመሥክሮላታል ግን አወን ላይ ባለማወቅ እንፋጃለን አላህ ሠላሙን ያብዛለን 😢

  • @Unpolished.Gems2Jewels
    @Unpolished.Gems2Jewels Před 7 měsíci +2

    ዋናው መተንፈስ ነው ❤

  • @user-nl1hv7ni2l
    @user-nl1hv7ni2l Před 3 měsíci

    EXCELLENT!!!! AND EXCELLENT!!!. THANK YOU BROTHER!!!!.

  • @SelamYoseph-sl4dj
    @SelamYoseph-sl4dj Před 7 měsíci +1

    በጣም ደስ የሚል በቀላል አገላለፅ

  • @mekame2023
    @mekame2023 Před 5 měsíci

    ጋሽ ታሜ በጣም ደስ የሚል አመለካከት ነው ያለዎት 🙏
    ግን ደግሞ መሞት ለሁሉም እረፍት አይደለም 😏 በተለምዶ ይባላል እንጂ... ነፍስ ስለማትሞት ከሞት በሁአላ ገና ዘላለም ስለምትኖር ምን አይነት ሕይወት መኖር እንዳለባት ደግሞ zare(አሁን) ምርጫዋን ማስተካከል አለባት --> ዎይ ኢየሱስ( የዘላለም ሕይዎት ) ዎይም ዓለም( ሰይጣን - የዘላለም ሞት ) ከሁለት አንዱን መምረጥ ያስፈልጋል :: ስለዚህ ኢየሱስ ደግሞ የዘላለም ሕይዎት እና ደስታ ሰጪ ስለሆነ ጋሼ እርሶም ነፍሶትን ለሱ ይስጡ :: የኛ ሥራ ሳይሆን ፅድቃችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ::
    ተባረኩ

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 Před 6 měsíci

    በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው ።

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 Před 5 měsíci

    Thanks Dawit Dreams. Tamru Degefa for being Human is the best for your interesting story .God bless you!

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před 7 měsíci +1

    Thank you very much for your great work and wonderful understanding

  • @user-es3dn4vd2h
    @user-es3dn4vd2h Před 7 měsíci +1

    Absolutely he said true what u see trully toke !!!i agree with him Thank you great to God I breathed.

  • @fatumiseid5140
    @fatumiseid5140 Před 7 měsíci +1

    እርስዎ የመሰለ ሰወ እያሉ ሀገሬን አይነ ስውር አእምሮ ስውር የሰው ነፍስ የትንኝ ነፍስ ያህል የቀለለው መሪ ሲመራ የአላህ ትእግስቱ ይደንቀኛል ፈጣሪ ❤አገራችንን ሰለም ያርግልን ያረብ❤

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 Před 4 měsíci

    ሰዉየዉ ከቅንጡ ኑሮ ሰልችቷቸዉ ተሰላችተዉ የወጡ የተመለሱ ናቸዉ በጣም ጥሩ ነዉ የሚጠበቅ ነዉ በዛዉ ቀልጦ ከመቅረት ይሻላል ፡ግን ሌሎችም ሰዎችም እንደሳቸዉ አለምን ማየት መፈተሽ ክፉና ደጉን ማየት ይፈልጋሉ ተምረዉ ይመለሳሉ ካልተመለሱ ነዉ ችግሩ

  • @user-ml7kj7cd9d
    @user-ml7kj7cd9d Před 3 měsíci

    የእግዛቤር ሰው እውነት ነው ደሃም ሐብታሚም ይሞታል ተመቼኝ

  • @seyoumh8335
    @seyoumh8335 Před 6 měsíci

    wow He is so great person. Thank you for invite him. He is so spiritual

  • @chaltugasso7948
    @chaltugasso7948 Před 7 měsíci

    You took all my life principles! I am very glad to know someone like you. I wish I meet you human hearted man.

  • @yirgufitness
    @yirgufitness Před 7 měsíci

    Full of positive attitude ❤❤❤long live Mr.Tamiru ❤❤❤ abrsh u r grt listner

  • @TalasbAwraris
    @TalasbAwraris Před 8 dny

    እናመሰግናለን

  • @marsheta1374
    @marsheta1374 Před 7 měsíci +4

    ሰው ሁን ተብሏል !!❤ጥሩ መልክት!!

  • @fasikahailu6354
    @fasikahailu6354 Před 7 měsíci +2

    Thanks

  • @EsayasAyele-wt6pe
    @EsayasAyele-wt6pe Před 7 měsíci +1

    Thanks good spech!!

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 Před 7 měsíci

    ጥሩዬ ከተማ ውድ እህቴ ተባረኪልኝ። እከታተለዋለሁ የላክሽልኝን ክሊፕ

  • @genetyohannes4409
    @genetyohannes4409 Před 4 měsíci

    እዳ የጥሩ ኘገርን የመሰሰራት አዳ ምድሪቷ በ (አገራችን) የተዘራውን ክፏ እዳ ያንሳልን

  • @LuckyThrone-pb1kw
    @LuckyThrone-pb1kw Před 4 měsíci

    Ewinet new abatachin sew mehon endat metadel new ! Enameseginalen...

  • @tameneteklu8800
    @tameneteklu8800 Před 7 měsíci +1

    Wow!!! GOD bless you abudantly!!!❤❤❤

  • @betelehembahiru3384
    @betelehembahiru3384 Před 7 měsíci +1

    ❤️❤️ wow what a human this person is 🙏🙏

  • @danielbiru6782
    @danielbiru6782 Před 7 měsíci +1

    ተባረክ

  • @user-yn9wb6pn9g
    @user-yn9wb6pn9g Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎት🙏

  • @alulaalemu3865
    @alulaalemu3865 Před 7 měsíci

    betam enamesegenalen Egziyabhar ystln it is very valuable lesson and also please bring Ermias Amelga.

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 7 měsíci

      Lol, Erimas Amelga was on Dawit Dreams channel before!! Goggle it! It was very 👍

  • @ErmiMinilik-st3ox
    @ErmiMinilik-st3ox Před 7 měsíci +1

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም ኣበባ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 7 měsíci +1

    Egiziyabhir yisitilin ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před 7 měsíci +1

    I wish long live!

  • @user-to8le5uf3r
    @user-to8le5uf3r Před 7 měsíci +1

    Gentil men thanks very much❤❤❤❤❤❤

  • @munirselamuddin2634
    @munirselamuddin2634 Před 7 měsíci

    great man ! he undestand to live each day with uncertainty that why he is happy and 'considrate for others.

  • @user-ml7kj7cd9d
    @user-ml7kj7cd9d Před 3 měsíci

    ምርጥ ሠው እድመ ይስጣቹ

  • @hanigetnet1625
    @hanigetnet1625 Před 7 měsíci

    Thanks a lot both of you ❤❤❤i have the same feeling right know ❤❤❤❤

  • @mtzgrt1973
    @mtzgrt1973 Před 7 měsíci

    Peace & Green as always great speech big brother

  • @alem7785
    @alem7785 Před 7 měsíci +2

    ሰው ሁኑ ሰው ሁኑ ሰው ሁኑ ሰው ሁኑ ሰው ሁኑ ሰው ሁኑ ሰው ሁኑ ......

  • @AbrehamMom-th4ir
    @AbrehamMom-th4ir Před 7 měsíci +1

    Thanks ❤❤❤❤

  • @TishalBelay
    @TishalBelay Před 4 měsíci

    አባቴ ኑሩሉኝ

  • @aferametsegaye
    @aferametsegaye Před 4 měsíci

    egziabher yistiligh

  • @romanworkgebremariam2017
    @romanworkgebremariam2017 Před 2 měsíci

    Amen tewta kechegr.

  • @temesegenlalaro7281
    @temesegenlalaro7281 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤ምን አለ ሁሉም ዜና ለስኬት ብሮሮት እንደ፤፤፤፤፤፤፤፤🎉🎉

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 Před 7 měsíci

    I'm happy and peaceful I've got this from jesus. The key is constantly prayer and fasting life styles .seek for jesus you will find rest he is the only one can give you peace 👂Goro yalew yesma

  • @abebaberhane6468
    @abebaberhane6468 Před 7 měsíci +2

    Tamye telek Sew, ye Feker Sew, Deg Sew...ahunem Andebete retue Sew. Selayehuh, Seladametkuh betam betam des belognal. Sorry next time Amaregna Font yenoregnal.😊.