እየተላለቁ ወደመበታተን? ለቀረቡበት ትችቶች የልደቱ ምላሽ 06/17/24

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 06. 2024
  • #ReyotMedia #LidetuAyalew ##AbiyAhmed #EthiopiaNews #TewodrosTsegaye #Reyot
    Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b1765551
  • Zábava

Komentáře • 138

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před měsícem +25

    ቴዲአችን የምንወድህ የምናከብርህ በምክንያት ነው ❤❤❤

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před měsícem +34

    ረጅም ዕድሜ ክጤናጋር ለአቶ ልደቱ አያሌው ❤❤❤

  • @user-vb5vc1ii6d
    @user-vb5vc1ii6d Před měsícem +7

    ልደቱን ለመረዳት ብዙ መማር አለባችሁ።You are unique!

  • @semawasmare3097
    @semawasmare3097 Před měsícem +13

    ሪዎት የሀሳብ ሚዲያ፤ ልደቱን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 Před měsícem +5

    ቴዲ ያየህ ሰውን መቼ ነው የምትጋብዘው ርዕዮተ ሁሌም አዲስ ሀሳብ በርቱ

  • @nigist0402
    @nigist0402 Před měsícem +15

    ስርአቱ ዘራፊ እና ዘራፊ ብቻ ነው ከዚህ በላይ ምን ያድርገን?

  • @Finfine672
    @Finfine672 Před měsícem +13

    ገና ኪሳቹ ውስጥ ስንት ገንዝብ አለ ብሎ መጠይቁ አይቀርም ብልጽግና😂😂😂😂😂😂

  • @eyasienigus8451
    @eyasienigus8451 Před měsícem

    Lidetu is the greatest political analyst ever in the history of Ethiopia. His strong patriotism is exceptional. Big respect❤❤

  • @nigist0402
    @nigist0402 Před měsícem +5

    እውነት ነው ልደቱ ኢትዮጵያ ን መርቶ ለማየት ያብቃኝ

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před měsícem +4

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤

  • @nigist0402
    @nigist0402 Před měsícem +24

    ልደቱ አንድ ለእናቱ ሆንክብን እኮ።

    • @user-uk9sw4uq5v
      @user-uk9sw4uq5v Před měsícem +3

      አንዱም አልተጠቀምንበትም የሚያሳዝነው ይሄ ነው ልደቱ ለሁሉም ይበቃ ነበር ሰሚ የለም እንጂ

    • @user-uk9sw4uq5v
      @user-uk9sw4uq5v Před měsícem +2

      አንዱም አልተጠቀምንበትም የሚያሳዝነው ይሄ ነው ልደቱ ለሁሉም ይበቃ ነበር ሰሚ የለም እንጂ

    • @nigist0402
      @nigist0402 Před měsícem

      እውነት ብቻ ሳይሆን የእውነትም እውነት ነው። ምነው ?

  • @weldesemayatseyoum7591
    @weldesemayatseyoum7591 Před měsícem +2

    Tigray due to what happened to it, it’s special case, I don’t expect Lidetu to understand and give weight!

  • @abegazbeshah6898
    @abegazbeshah6898 Před měsícem

    አቶ ልደቱ በጣም በሳልና ምርጥ የኢትዮጺያ ችግር የገባውና የመፍትሄ ሀሳብ የሚያፈልቅ ፖለቲከኛ ሀገራችን አለኝ ከምትላቸው ሰዎች አንዱ ነህ። ፖለቲካ የኢኮኖሚ ነፀብራቅ ነው። እንደሚመስለኝ ኢኮኖሚው ነው ፖለቲካውን የሚቀርፀው ስለዚህ ኢኮኖሚን እንደሁለተኛ ደረጃ መቁጠርህ እና ፖለቲካው ሲስተካከል የኢኮኖሚው ችግር ይቀረፋል ብዬ አላምንም ።ችግር ችግሩን በፈጠረው አይምሮ እንደማይፈታ ሁሉ ።

  • @Tysongaming_2
    @Tysongaming_2 Před měsícem

    ወሳኝ እና ደስ የሚል ውይይት ነበር ቴዲ ።
    ከሁሉም በመጨረሻ የተነሳው ጥያቄ ግን ተሸፋፍኖ ሳይሆን ለብዙ ዘመናት በተከታታይ ችግር እና መከራ ውስጥ እየከተ ሀዘን የሚያለብሰው ያለው የተጋሩ ጉዳይ ኢትዬጵያ የምትባል አገር አደብ የሚያስገዛ ፣አሰራር ና ገዢ የሚሆን ህግ ቢመጣ ምኞቴን እገልፃሎ

  • @titiTiti-zp1uq
    @titiTiti-zp1uq Před měsícem

    ለሀገር የሚጠቅሙ የሀገር ልጆች በሰዉ ሀገር እንዲህ ተሰዶ ሀገር በዚህ ደረጃ ስትወድቅ ማዬት በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ😢😢😢😢

  • @abebaviard60
    @abebaviard60 Před měsícem +1

    መንግቱ ሐይለ ማርያም በትክክል አንድ አይነት ሰራ ነበር ያደረገው የሰውው ቤተ መውር ማሰር መረሽን አንድ አይነት ሠራ

  • @Ethiiopia123
    @Ethiiopia123 Před měsícem +1

    ልደት❤❤❤❤

  • @EsraelTesfaye-iv9vt
    @EsraelTesfaye-iv9vt Před měsícem +1

    Ledetu" the one and only❤

  • @weldesemayatseyoum7591
    @weldesemayatseyoum7591 Před měsícem +1

    I always have issue as to Lidetu Ayalew honesty. He tend to avoid highly controversial issues instead of facing it head on !

  • @abebugola7767
    @abebugola7767 Před měsícem +1

    ልደቱ እና ቴዲ ስለየትኛዎ ኢትዮዽያ ነው የምታወሩት የለውም ነብሶን ይማረው እንጅ ከሞተቾ እኮ ቆየች

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 Před měsícem +2

    አቶ ልደቱ 👍 💪 ❤ ርጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ሐሳብክ ሁሉ ትክክክል የኔ ❌የኛ ✅ ማለትን እንልመድ ክልል መፍርስ አለበት ሁሉም በፍለገበት ቦት ሐብት ማፍራት አለበት ሁሉም እንደ ፒኮክ ታጥሮ ወደ አውሬነት ተቀየር እኮ አቤቱ ጌታ ሆይ ስላሙን ፍቅሩን ስጠን የጥላቻ ግንቡን አፍርስ አሜን🙏🙏🙏 የዲያቢሎስ መንፍስ ከ ሃግራችን አጥፋልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @dont464
    @dont464 Před měsícem

    ሁሌ ይህ ፕሮግራም ካቶ ልደቱ ጋር ቢመራ የበለጠ የተሟላ ይሆን ነበር።
    ምኞት ነው። ሀገር የመምራትም ሀቅም ብቻ ሳይሆን እድሉን ቢያገኙ እኛን ከችግር የማውጣት ችሎታ እንዳላቸው ሙሉ እምነቴ እንዳለ ሆኖ ያ እድል እስኪገኝ ማለቴ እንጅ ሀቅማቸውን ወረድ የማድረግ ድፍረት እንዳይመስል እፈልጋለሁ።

  • @FrehiwotGcherkos
    @FrehiwotGcherkos Před měsícem

    ልደቱ እዉነቱ ምርጥ ሰዉ

  • @zelaleemmengistuu3301
    @zelaleemmengistuu3301 Před měsícem

    Tedy,you are really brilliant .

  • @lula2636
    @lula2636 Před měsícem +2

    ልደቱ 🙏🙏🙏

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 Před měsícem

    Thanks Tewodros and Ato Lidetu. Very sorry its eradicating educated 21 teachers and bank workers of Gojam.

  • @zelaleemmengistuu3301
    @zelaleemmengistuu3301 Před měsícem

    Lidatu,you are really right.

  • @kesetebrhanbahre1374
    @kesetebrhanbahre1374 Před měsícem

    ኣንጋፋውና ልበ ብርሃኑ ፡በኢትዮጵያውነቱ ምንም እማይደራደር ፡ በፍትሓዊነቱ የሚታወቅ ፖለቲከኛው ኣቶ ልደቱ ኣያሌው ዕድሜና ጤና ላንተ ይሁን ። የምን ግዜም ኣድናቂህ ነኝ ።

  • @אשנאפי
    @אשנאפי Před měsícem +1

    አሁን ያለው የአገር መከላኪያ ሳይሆን ጥቂቶች የሚዘወሩት የኦሮሞ መከላኪያ ሰራዊት ነው‼️

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 Před měsícem

    Lidatu ha ha ha ha long life for Ethiopia under aby Ahmed leadership

  • @WondimuBantihun
    @WondimuBantihun Před měsícem

    ለትችት እንኳን የማይመጥን የኦሮሞማ ውዳቂ ስርዓት ፡፡አረ ፈጣሪ ሆይ የዚህን የአራዊት መንጋ አስታግስልን አረ መረረን

  • @user-vk1ds2pj7p
    @user-vk1ds2pj7p Před měsícem

    ፍጥረታት
    ያ-የናፈቅነው ጊዜ የተመኘነው
    ደርሶ በአይናችን ብሌን ስናየዉ
    ያስለቅሰን ጀመር ዘለላ እንባ
    ደስታ አይሉት ሃዘን ግራ የሚገባ
    አሻጋሪ አግኝተን ወዲኛው ዘመን
    በትረ አልባው ሙሴ ነው ብለን ሰይመን
    ካልመራኸን አልነው ሆነህ ከፊት ቀድመህ
    ማሰብ አያሻንም! እኛን የምትመስል ፍጡር ሆነህ ሳለህ
    ምስጋናም ይሆን ዘንድ ለደስታችን ዜማ
    ዘፈን ዘፈንለት ምንም ሳናቅማማ
    ሆሆሆ ብለን መጣን ግርርር ብለን - እሱ ይምራን ብለን (ጭብጨባ…)
    ግርርር ብለን መጣን ሆሆሆ ብለን - ሙሴአችን ነው ብለን (ሞቅ ያለ እልልታ/ጭብጨባ…)
    እልል ነው እንጂ እስክስ
    ያለሙት ያሰቡት የምኞት ሲደርስ (ያዝ በለውሆ!ሆ!ሆ!ሆኦ!ኡኡኡኡኡኡ...!)
    ሙሴም ተረክቦ የእኛን አደራ
    ጉዞውን ጀመር እሱን ምንመስለውን ፍጥረት እየመራ
    ታዲያ - በጣት ሚቆጠሩ ሰው የሆኑቱ
    ብለው መክረው ነበር በጊዜው በወቅቱ
    ፍጥረት አይቻኮል ለቀብሩ ከሞቱ
    ሆኖም - ማሰቢያ ተነፍገን መስሚያ እንክዋን አጥተን
    ቀብርን አስቀድመን ሞትን አስከትለን
    ሆሆሆ ብለን ተመምን ጣቃውን ዘርግተን ካናታችን ይዘን
    ለመገነዣችን ከፈን እንዲሆነን
    ከቀብሩም እፋፍ ላይ ደርሰን በፍጥነት
    ጉድጓዱን ስናየው በጭንቀት ምኞት
    ውስጣችን እንዲአለ (ጮጮጮክ ብሎ)
    ለኛ ይሆን እንዴ? መግቢያ ማረፊያችን
    ቆፍረው ደልድለው 'ንዲህ ያዘጋጁልን ?
    ባክነን ስንዋትት በሃሳብ እንዲያ'ያልን
    ድንገት ድምጽ ሰማን ባለንበት ቆመን
    የናንተም አይደለ ይሄ የሰዎች ነው
    ቀሪው ሁሉ ስፍራው አውላላው ሜዳ ነው
    ሆሆሆ ብላችሁ ሂዱ ቦታቹህ እዚያ ነው
    በሉ እንግዲ አበቃ! እውነቱ ይሄው ነው

  • @girmalegesselemma7459
    @girmalegesselemma7459 Před měsícem +2

    የብሔር ጥያቄ ትልቅ የፖለቲካ ጥያቄ መሆኑን ካመንክ እንዴትስ ትልቅ ችግር ሊሆን ቻለ?

  • @konjitkonjo2750
    @konjitkonjo2750 Před měsícem

    Wisdom has been chasing you but you have always been faster.

  • @user-dl4dr4nb9t
    @user-dl4dr4nb9t Před měsícem

    በኢትዮጵያ
    ሳያውቁት የጠሉት
    ሳያውቁት የወደዱት
    መሪ ማን ነው?

  • @robelfisha6079
    @robelfisha6079 Před měsícem +1

    youare hero

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo Před měsícem

    ቀኛዝማች ነቃጥብን ከወያኔ ወግኖ የጠለፋቸዉሠዉ አየደለምን ይሕ አቋመቢሥ ዋዣቂ?

  • @NeYa-24
    @NeYa-24 Před měsícem +4

    ሠላም ቴድሮስ፣ የልደቱ ጽሑፍ የት ነው የሚገኘው ?

    • @user-ng2od7gk5o
      @user-ng2od7gk5o Před měsícem +1

      Ethio forum በንባብ አቅርቧል ከ2 ሳምንት በፊት

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait Před měsícem +2

    What makes me always surprised is Ato Lidetu’s argument about the importance of throwing away abiy Ahemed Ali by peaceful protest as he is a worst dictator. However Lidetu is agreed the man is incompetent and dictator but he is against about the fairness of throwing him by force. How on earth can he think of getting rid of abiy with peaceful protest?That is why FANNO has a great cause to fight against Ahemed Ali.

  • @bruckhailu9430
    @bruckhailu9430 Před měsícem

    Global.❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fitsumtewoldebirhan2827
    @fitsumtewoldebirhan2827 Před měsícem

    You Gaye’s I respect you

  • @tarikbirhanu
    @tarikbirhanu Před měsícem +4

    1 in a million

  • @TizitaMekete
    @TizitaMekete Před měsícem

    ❤❤❤

  • @bilisumatube5551
    @bilisumatube5551 Před měsícem

    Tedy is really critical journalist! And Lidetuvis unpredictable!! 😂

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @deressge451
    @deressge451 Před měsícem

    አረ አንድ እንበል ዝምታው በዛ ከመዝኛ ወጥተን "ቤንዚን ወይስ በጥይት "avoidance avoidance conflict ምርጫ ተሰጠንኮ ኢትዮጵያውያን ሃገራዊ አጀንዳ ይዘን እንነሳ shake the tree till the unwanted leaves fail

  • @ALLINONE-sk2yg
    @ALLINONE-sk2yg Před měsícem

    Lidetu

  • @Putin3444
    @Putin3444 Před měsícem +1

    የትግራይ እና የአማራ ኢሊት ተጠያቄ ነው:: በego እና በማይጠቅም ታሪክ ተተብትቦ የጎሪጥ መተያየቱ አገሪቱ በጅሎች ወድቃ እንድትሰቃይ እያደረገ ነው::

  • @funzone8066
    @funzone8066 Před měsícem

    በርግጥ መዳን ከሌለብን ለምን እንድናለን?😥😥

  • @JonathanTBM
    @JonathanTBM Před měsícem

    ልደቱ የሚለው ነገር እውነት መሆኑን ለመረዳት 10 ዓመት ሊፈጅብን ይችላል።

  • @thomasroesink2903
    @thomasroesink2903 Před měsícem

    ደንቃራ እውር የምታፈልቃቸው በመላው ቀንቀንነት ነው

  • @MulugetaAndargie-cd3cz
    @MulugetaAndargie-cd3cz Před měsícem

    ኣይ ርእዮት፣ ርእዮት፣ ርእዮት!!
    ልብ ውልቅ ነበር ያንተ ማቶት
    " እየተላለቁ መበታተን!?"
    ፈሊጥ ነው!! ፈሊጥ! ኣያድርገኝ እናንተን!!
    ጉንጭ ኣልፋ ጩኸታቸሁ
    የቁራ ጥሪ፣ ምኞታችሁ!
    የህልም እንጀራ ቃተኛችሁ
    የነልደቱ!የቴዲ የእፉቅቅ ጉዟችሁ
    እኛን ኣይበግረን ልንገራችሁ።
    የእንካ ስላንተ ምልልስ
    ወይ ፍንክች!! ወይ ድርስ!!

  • @mezgebuyimezgeb9890
    @mezgebuyimezgeb9890 Před měsícem

    ብቸኛው እውነተኛ ፖለቲከኛና ፖለቲካ የገባው

  • @mesgnawabebe3071
    @mesgnawabebe3071 Před měsícem

    Here in Nordic counties, we have Ethnic Nationalsts vs Nationalist.
    For example. FINLAND have two antagonistic parties, FSFP and PS.
    FSFP which is Swedish speaker's party like TPLF and OLA.On the other hand PS is pro Finish Nationalit part which is like Ethio Nationalists. Both coexist in Finland and contributing to the society positively.
    The problem that we have in Ethiopa is denaial that there are no Ethio Nationlists, but there are millions even more than Ethnic Nationalsts.
    As long as we don't have a political platform that could welcome both antagonistic political stand, the mistrust and war will continue.
    Ethiopia 🇪🇹 teferesalech yemilew ababal teleh ...Lidetu betam eyegobeze new.
    Lidetu try to include poletical history, political culture and political economy, geo poletics and the zero sum democratic culture. Then you will stop to say "Ethiopia teferesalech".

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Před měsícem +1

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @user-rv7mj9bk5c
    @user-rv7mj9bk5c Před měsícem +1

    ልደቱ አሜሪካ ውስጥ በምን ይተዳደራል?

  • @bradjohnson6427
    @bradjohnson6427 Před měsícem

    What is the alternative. If one wants to respect citizenship right, it includes to respect to one's culture and language.

  • @Gahdi-ig6hb
    @Gahdi-ig6hb Před 21 dnem

    😮

  • @user-qp5xb6qt7y
    @user-qp5xb6qt7y Před měsícem

    Welcome 🙏

  • @legesseshiferaw1767
    @legesseshiferaw1767 Před měsícem

    ሰነዱን እንዴት ማግኘት ይችላል?

  • @animutmulualem4972
    @animutmulualem4972 Před měsícem

    hi

  • @LeltiHaileLeilte
    @LeltiHaileLeilte Před měsícem

    120 ነወየገረመህ ሚነወ ያኔ በአንድ ፃሃይ1000 ሰወ ስገደሉ ሚነወ አልተቃወማቹ የናተ ውጤት ነወ

  • @degefgiday6416
    @degefgiday6416 Před měsícem

    ሰው ሲከፋው፡ የምር ሲቸገር ውሎ ለማደር ነው የሚጥረው፡፡እየየም ሲደላ ነው ይላል ኣበው እመው! ምን ሲኾኑና ባካል፡ በጤና፡ በጥሪት ም ን ደረጃ ላይ ሲገኝ ነው ሰው ' ረ ጫካው ጥራኝ!' የሚለው? ድኽነትኮ ይገባኛልን ይሰውራል፡፡ እኔ እገሌ የእገሌ ልጅ፡ በሃብተ ገነቴ፡ በዕውቀቴ፡ በታሪኬ፡ በወረስኩት ማንነት ወዘተ ነው "ይገባኛል" የሚሰኘው፡፡
    1:11:00

  • @AmbachewYibas-sd8wj
    @AmbachewYibas-sd8wj Před měsícem

    Ato Lidetu Please what dose it mean Ethiopian Nationalist ??????????????????? please make it clear the concept of your Ethiopian Nationalism i think it all about ETHIOPIA and ETHIOPIANS relationships and its benefits on national wise it not about Ahidawe Government or Unitary administration or any other misuse or misunderstanding of the term please make it clear

  • @abebeassefa7888
    @abebeassefa7888 Před měsícem

    በሌሎቹ የአቶ ልደቱ ተችወች የማዝነው ለምንድነው እነሱ ልክ እንደ አቶ ልደቱ አያሌው ሁሉ እነሱም አሁን ላይ ሀገራችን ኢትዮጵያና እኛ ዜጎች ከገባንበት የፖለቲካ የኢኮኖሚ የማህበራዊ ህይወት ችግርና አጣብቂኝ ቀውስና መከራ ሊያወጣን የሚችል የራሳቸውን ሀሳብ ለምን አያቀርቡም አቶ ልደቱ እኮ ስለሀገሩና ስለወገኖቹ ስለሚገደውና ስለሚጨንቀው ነው የእራሱን ሀሳብ እንደመፍትሄ የሚጠቅም ከሆነ ብሎ ለውይይት ያቀረበው እናም እናንተም እንደ እሱ ሀሳባችሁን አቅርቡ እንጅ አቶ ልደቱን መተቸትና ማብጠልጠል ተገቢ አይደለም ።

  • @bruckhailu9430
    @bruckhailu9430 Před měsícem

    😢😢😢😢😢😢😢😢$

  • @danielsson1994
    @danielsson1994 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤

  • @gemechismegersa5852
    @gemechismegersa5852 Před měsícem

    ethiopia bihertagninet yelem wushet!!, Eshi enaman nachew?

  • @user-mm4dg7uu6g
    @user-mm4dg7uu6g Před měsícem

    🎉🎉😂😂😂😂

  • @rockyr3572
    @rockyr3572 Před měsícem

    በትከከል ልደቱ ገልፀህዋል

  • @mebratamare5998
    @mebratamare5998 Před měsícem

    ማሐይምና ደናቁርት አገር ሲመሩ እንደዚህ ነው

  • @fitsumtewoldebirhan2827
    @fitsumtewoldebirhan2827 Před měsícem

  • @habtamukebede3114
    @habtamukebede3114 Před měsícem

    Ledetu , about which planet R you talking

  • @ZennaalemayehuEshete
    @ZennaalemayehuEshete Před měsícem +1

    ሥለብልፅግና ሌብነትና ዘራፊ መንግሥት መሆኑን ያልተረዳ ኢትዩጵያዊ ካለ፡ አርሡ " ዐር ነው፣ ያውም የሠው ዐር" ።

  • @kebnesh4482
    @kebnesh4482 Před měsícem

    እንኳን አንድ ቤተመንግስት አልስሲ አዲስ ክትማ እየገነባ አይደለም?

  • @WaltaUsha-ch5rl
    @WaltaUsha-ch5rl Před měsícem +1

    😂😂😂😂😂

  • @ermiasmelaku237
    @ermiasmelaku237 Před měsícem

    Draconian Law!

  • @solomonayele849
    @solomonayele849 Před měsícem

    Dear Riot
    It will take 50 years to free Ethiopia from ethnic politics, but
    It will take 100 years to free the people of Tigrai from the TPLF evil mentality, and
    It will take 100 years to free Oromo people from the ONEG Oromuma evil mentality . So you need to work on this .But Ethiopia will continue as a country until the end of the world.

  • @AlemAbraham-wq5et
    @AlemAbraham-wq5et Před měsícem

    It is boring . Your explation and discussion may be used for educational purpose but I dought for current situation of ethiopia.

  • @taborhenok401
    @taborhenok401 Před měsícem

    ልደቱ መቼ ነው ኢትዮጵያ የምትመጣው? ናፈቅከን! ያንተ ነገር እመጣለሁ ብለህ። አትመጣም እሄዳለሁ ብለህ አትሄድም አማራ ነኝ ብለህ አማራ አይደለህም ያንተ ነገር። ፕራንክ ነው እንዴ! ወይኔ ጉዴ

  • @DAN-ik8mg
    @DAN-ik8mg Před měsícem

    Teddy, please don’t ignore the killings in the region of amhara's as well.

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 Před měsícem

    Gud falla hullu yasarrakachu nibrab liwassad naw

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 Před měsícem

    የሃይማኖት ሰባክ ነው ስትሉ አልነበረም እንዴ?

  • @TheEthiolion
    @TheEthiolion Před měsícem

    This is not funny guys. Instead, you are supposed to encourage the mass to revolt, to say enough is enough, to stand up and fight for their rights!!!!!!

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 Před měsícem

    ዋናው መውረሳቸው ነው። ኖብረቶቹ የሚሸጡት ወይም በሊዝ የሚተላለፉት ለተረኞች(ኬኛዎች፣ጀሌዎች፣ባንዳዎች) መሆኑ አይቀርም። አብዛኞቹ የሚወረሱ ቤቶች የተከራዩ ትርፍ ቤቶች ስለሚሆኑ ተከራዮች ለቀው እንዲወጡ ይደረጋል። የሚከራይ ሲያጡ ከተማውን ለቀው ወደየመጡበት ለመመለስ ይገደዳሉ። በዚህ ደረጃ አዲስ አበባ 'ከመጤዎች' ትጸዳለች። ምርጫው በሰላማዊና፣ዲሞክራሲያዊ መንገድ ተከናወነ ይባላል። ቁማሩ ሁለንተናዊ ነው። ደሀ ማድረግ፣ መበዝበዝ፣አጎብዳጅ ማድረግ፣ማፈናቀል፣ጉቦ መሰብሰብ፣ወዘተ አላማ ያለው ነው።

  • @gemechismegersa5852
    @gemechismegersa5852 Před měsícem

    enaman group new ethiopia nationalism?, echi matalaya tawut ethiopia nationalism alneberewum eskaltesmamanibat ayinorim, Lidetu yemitilew yerasek sefar negerochn ezek ethiopia nationalism atibal!!

  • @mickaelyemenu6641
    @mickaelyemenu6641 Před měsícem

    እኔ የምለው ምንድነው እንደዚህ የረበሻቹ: የምትኖሩበት አገር ያላቹህ ገንዘብ ከየት እንደመጣ ማስረጃ ታቀርቡ የለምንዴ ? ትንሽ ለወረዳ ካድሬ ማስፈራርያና ሙስና የሚጋብዘው ህጉ ወደሓላ ተመልሶ ህጋዊ ሆኖ ያልተዘጋጀውንም ስለሚነካ ነው።

  • @finfinetimes
    @finfinetimes Před měsícem +1

    የሰላማዊ ዜጎች መገደል ካሳዘናችሁ ለምን በአማራ ክልል ላይ ብቻ አተኮራችሁ ታድያ? በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሻዋ ኖኖ በሚባል ወረዳ በሰርግ ድግስ ላይ የሉትን ንፁሐንን ከአማራ ክልል የመጡ ታጣቂዎች ከ30 የማያንሱ የኦሮሞ ተወላጆችን በአንድ ቤት መግደላቸውን አልሰችሁም?

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl Před měsícem

      ቆሻሻ እናቱ የሞተችበትም ገበያ የሄደችበትም እኩል ያለቅሳል አለ የአገሬ ሰው ። የእናንተ ኢግኖራንስ ነው ከትግሬም የባሰ ነው ።

  • @motidag2591
    @motidag2591 Před měsícem

    የአብይ እብደት ግን በአማኑኤል ሆስፒታል ራሱ የሚታከም አይመስለኝም 🤭🙆‍♂️ ሌላ ዓለም ሆስፒታል ይፈልግለት

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 Před měsícem

    አብይ በደም ነው የሚኖረው ግድ ደም ማፍሰስ አለበት

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Před měsícem

    የጠራ የዘረፋ ህግ

  • @MollaKiros-rm9ub
    @MollaKiros-rm9ub Před měsícem

    lidetu ante malet jemere

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi9394 Před měsícem

    የመበታተን ሟርታችሁ እውን ቢሆን በሀገሪቷ ካሉት ብሔረሰቦች እንደ የጤፍ ዘር ተበታትኖ ያለው በየቀኑ ስሙ ያለገደብ ከፍ ተደርጎ ሲጠራ በሚዋለው ቆመንለታለን የምትሏቸው ላይ ሊደርሶ የሚቾለውን አስከፊ አደጋ ልብ ብላቿል ወይ ።

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před měsícem

    ይህ እኩይ ከሃዲ አባይ አብይ የሚባል ጉድ ክፉ ገዳይ አስገዳይ ምናባቱ እስቲያደርግ ነዉ ዝም ብለን የምናየዉ ??????????????

  • @solomongetachew5823
    @solomongetachew5823 Před měsícem

    ene degmo elalaw! Kesemenoch, wchi lelaw mahbereseb siyansew bcha sayihon mnm biyaregachew ayasaznugnim mkniyatum lelaw biker lemebtachew eyetefalemu slehone:: beteleyi beteleyi yihen Komo, ker Adis Abeben, bifejachew mnm ayasaznugnim::

  • @endalefituma8856
    @endalefituma8856 Před měsícem

    you guys better to discuss politics most of your talk is based on polarety way i.e your races base not in concentrate of mutual nation .elementary and not based the whole event but in some ways mr.ledetu way is has better substance the rest of so called opponent .simple insulation somebody by talking without any solution no moreover to say policies make create to this country
    Thanks

  • @tesfayeadugna-j6g
    @tesfayeadugna-j6g Před měsícem

    ማህበረሰቡ ሁሉ በእናንተ እይታ መሃይም ነው¡¡

  • @user-tr4hs9ej2j
    @user-tr4hs9ej2j Před měsícem

    ፖለቲካ እና እውነት አብረው አይ ክደቱ

  • @assefaregassa1396
    @assefaregassa1396 Před měsícem

    Menew kidetu mushitochen bet zegtobachew be bonb yaqatelachewun Fano ende meleak ayehachew. Way kidetuu kidetuuuu

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 Před měsícem

    አይ ልደቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ትንሽም ቢሆን ነፃነት አግኝቶ ነበር አልክ? ትህነግ የብልፅግና አባትና የዚህ ሁሉ ችግር መሠረታዊ ምክንያት (Root cause)መሆኑ ቀርቶ ?

    • @KirosAberra
      @KirosAberra Před měsícem

      ህግና ስርአት ከሌለበት አከባቢ ህግን መጠበቅ የዋህነት ቢሆንም በዛች ምጥጥየ የአማራ ምክር ቤት እንኳ "ወያነ" የሚለውን ስያሜ ለመቀየር ባልሞከረ ያውም " በህግ አምላክ" በሚባልበት የዛ ሰፈር ትህነግ እያሉ መጥራት ምንኛ ሞኝነትን በፀጋ መቀበላችሁን ስታይ አሁን አሁንስ እንደው መተው ይበጃል!!