"እተርፋለው ብለህ ተስፋ አታርግ" ተብዬ ነበረ/ ከሞት ያመለጠው የሕግ ባለሞያ እና ደራሲ ዳግማዊ አሰፋ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 11. 2021
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • Zábava

Komentáře • 487

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Před 2 lety +121

    አቤት የሰው ልጅ ህይወት ግን ይገርማል! ዳጊዬ የሚገርም ስብእና ያለህ ሰው ነህ በርታ! ባንተ ውስጥ የምህረት አምላክ የሆነውን አይቻለሁ

    • @belyumulugeta6723
      @belyumulugeta6723 Před 2 lety +1

      ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍ የኔ ጀግና በትክክል ገልፀኸዋል ህወት እራሱ ተስፋ ነው እድሮች መቅበር ያለባቸው እራሱ ተስፋ መቁረጥን ነው

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5r Před 2 lety +113

    የኔ ጀግና ዳግማዊ በፊት ታሪክህን አይቸዋለሁ እግዚአብሔር መልካም ነው አንድ ቀን ቆመህ ትሄዳለህ !

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Před 2 lety +101

    ዳግማዊ ቁመህ ለማይት ያብቃኝ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ🙏🙏 ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይሰጠን 🙏

  • @danifanoethiopia5357
    @danifanoethiopia5357 Před 2 lety +17

    ዳጊዬ የህይወትን ምንነት ባንተ ልክ ያስተማረኝ የለም ! ልክ እንደኔ ባንተ የተማሩ ብዙ ሰዎች አሉ .... ፈጣሪ የምተፈልገውን በጎ ነገሮች ሁሉ ያሟላልህ !!!🙏 በጣም ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ማየት እነፈልጋለን !!! ፈጣሪ ያሳካልህ ።🙏🙏🙏

  • @samerjane5370
    @samerjane5370 Před 2 lety +56

    ታድለህ ወንድሜ በእንባ ነው ያዳመጥኩት እንዳንተ ያለ ሰው ያብዛልን እንዳተ ባለ ሰው ቢበዛልን ሀገራችን በልተመሰቃቀለች ነበር በጽናት ብንጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ

  • @kiburtilahun8720
    @kiburtilahun8720 Před 2 lety +25

    ፈጣሪን ማወቅ ፣ መፍራትን አስተምረሐኛል ያሰብከዉ ሳይሆን የሚጠቅምህን የሚያውቀዉ ፈጣሪ የልብክን ይሙላልክ ወንድሜ

  • @mikiyasminilik7356
    @mikiyasminilik7356 Před 2 lety +10

    የእውነት ጠንካራ ሰው ማለት አንተ ነህ ! ለሁሉም ሰው እጅግ አስተማሪ ነህ አንተ ከመራመድ በላይ እየበረርክ ነው አይዞህ

  • @yemegnushal
    @yemegnushal Před 2 lety +23

    ወንድሜ ታሪክህን ሳዳምጥ ለ3ኛ ጊዜ ነው የእውነት ጌታ ካንተጋ ነው የሚገርም ስብእና እና የሚገርም ቅን ልብ ነው ያለህ አንተ አሁንም ቆሞ ከሚሄድ ሠው በላይ አንተ ሙሉ ሰው ነህ ምንም የማይጎልህ ስብእናህ ቅንነትህ ከውጭ ከሚታየሁ ማንነትህ በላይ ነው በጣም ነው የምንወድህ

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Před 2 lety +3

    ማነው መልካም ወጤቶች ላይ ይህን ገራሚ ታሪኩን ሰምቶ በእንባ ጀምሮ በእንባ የጨረሰው

  • @tsadekanmuluneh1987
    @tsadekanmuluneh1987 Před 2 lety +12

    ሁሉንም እንድችል ፅናቱን የሠጠህ (ኤልሻዳይ )ሁሉን ቻይ የሆነ የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሠዉ በጣም ጠንካራ ትግስተኛ አስተዋይ ሠዉ ነህ ምድር ላይ ሁሉም ያልፋል የሠማይ ቤትህን ስራ ነው የሠራኸዉ (በይቅርታ) ማለት ነው ፈጣሪ ሁሌም ከጎንህ ይሁን

  • @user-fg5py6kv9e
    @user-fg5py6kv9e Před 2 lety +19

    አንተን ስሰማ ማመስገንን ለራሴ ቃል ገባሁ ከጎደለን ይልቅ የተደረገልን ይበዛል ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን !!!!! "እናተ እንደቀላል የምተነፍሱት አየር ለኔግን ተቸግሬ ነበር "ሲል ደግሜ ተመስገን ይሄም አለለካ አልኩኝ ደግሞ ለማይከፈልበት እመቤቴ ሆይ አሟሟቴን አሳምሪው አደራሽን አደራሽን!!!!

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 Před 2 lety +7

    እዚጋ ያለውን ዳግም በጣም ነው የምወደው😭😭❤❤ ያንተን የይቅርታ ልብ ለኔም ያድለኝ
    አተን እመብርሃን ከነ ልጇ ፈፅማ ትማርህ ቆመህ ለመራመድ ታብቃህ

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Před 2 lety +7

    እንዴት አይነት ድንቅ ፕሮግራም ነው በእግዚአብሄር መንፈስ የተቀደሰ ልቦና ታድለሃል! Much love and respect my brother. 😍😍

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +4

    እንኳን በደና መጣሽ ቲጂ ምርጥ ሰው ዳግማዊ ታሪኩ በጣም ያሳዝናል ጥንካሬው ለብዙ ሰው ያስተምራል ኑርልን

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety +13

    ምን አይነት አስደንጋጭ,አደገኛ,የሚያስጠላ, ከባድ እና አስጸያፊ ድርጊት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስጸው፡፡

  • @meklittsedalu8144
    @meklittsedalu8144 Před 2 lety +7

    የኔ ጌታ የእዉነት ቃል አጠረኝ ኡፋ በቃ ምን ልበል ብቻ አላቅም በቃ አላቅም ድንግል ማርያም ቆመህ ለመሄድ ታብቃህ ይሄን አይቶ የማይማር ካለ አላዉቅም እኔ ግን የእዉነት ገና ንግግርህን አድምጬ ሳልጨርስ ብዙ ነገርን ትቻለሁ ይቅር ብያለሁ ዳጊዬ እግዚያብሄር ይማርህ እመቤቴ ትዳብስህ

  • @genikefely5234
    @genikefely5234 Před 2 lety +12

    ቀሪው ዘመንህ ይባረክ ትልቁ ፀጋ ተሰጥቶሐል

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 Před 2 lety +3

    ዳጊዬ የኔ የዘመኔ ጀግና!!!! የልባችንን ክፋት ቂም በቀል ሊፈውስ እግዚአብሔር አንተን ተጠቀመ:: ድነህ ማየት ምኞቴም ፀሎቴም እምነቴም ነው::🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 Před 2 lety +21

    እውነትም የዘመናችን ኢዬብ : አይን የሚከፍት ምስክርነት ነው : ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ

  • @ethioselam2046
    @ethioselam2046 Před 2 lety +1

    አቤት እምነት ፅናት እኔ ማን ነኝ ብየ እራሴን እንድጠይቅ አድርገኸኛል። ትልቅ ትምህርት ነው

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 Před 2 lety +11

    ጀግና ነህ ኢነሸ አላህ ትቆማለ እውነት ነው የሰራችሁት ለጓደኛው ነብሰ ይማር ላነተ ትልቅ ሰው ትሆናለ ፈጣሪ ምከነያት አለው ፈጣሪ የሚወደውን ሰው ይፈትናል

  • @4U_00
    @4U_00 Před 2 lety +4

    ሙሉ ጤና ኖሮኝ የሌለኝን እየቆጠርሁ አማርራለሁ! ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለኝ ! የዳግምን ልብን ስጠኝ ! ዳግም እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው!

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 Před rokem +2

    የሚገርም ነው የእግዚአብሔር ስራ :: እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር ።

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 2 lety +5

    አንተ ድንቅ ነህ ዳኒዬ ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም በአንተ ላይ ተአምር እንደሚያደርግ አምናለሁ 🙏🥰❤️

  • @tsinatb8817
    @tsinatb8817 Před 2 lety +3

    ወንድም አለሜ እንዴት የሚያሳዝን አጋጣሚ ነው! ምን አይነት ድንቅ ሰው ነህ! በእንባ ታጥቤ ነው የተከታተልኩህ። እኔን ወንድሜን። እንዳንተ አይነት የህግ ባለሞያዎች ይብዙልን። ማድነቂያ ቃል አጣሁልህ። አገራችን ሰላም ሁና ሆስፒታሎች በየሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች እንዲኖሩ የሄሊኮፕተር አምቡላንስ፣በቂ የህክምና መሳሪያዎች፣መድሃኒቶች እንዲኖሩ ጠንክረን መስራት አለብን።
    ወንድምአለም ዳግማዊ አሰፋ፣ሁላችንም ያንተን አይነት የይቅርታ ልብ ይስጠን። እወድሃለሁ አከብርሃለሁ። በርታ።

  • @fantutefera2824
    @fantutefera2824 Před měsícem

    ዳግማዊ አ/ር የይሀህነንበብረርተታተት ሰስለሰጠሀህ እ/ር አመሰግነዋለዉ ጀገግና ነህ !!!

  • @ephremfikremariam417
    @ephremfikremariam417 Před 2 lety +6

    ከዚህ በላይ የህይወት ስብከት ከየት ይመጣል
    ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s Před 2 lety +17

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን የብዙ ሰዎችን ልብ የሰበረው ስደት እግዚአብሔር ያቁምልን በሰው አገር ተቀምጦ የቤተሰብ ስደት መስማት ይከብዳል

  • @sadaadam1054
    @sadaadam1054 Před 2 lety +5

    አልሀም ዱሊላህ ስለ ሁሉም ስጦታው ዳግምዬ በጣም እምትገርም ሰው ነህ ደስ እምትል ብዙ ተምሬአለሁ ካንተ ፈጣሪ እሚሳነው ነገር የለም እሱ ጤናህን ይስጥህ አእምሮህ ተዓምረኛ ነው ቃላት አጣሁልህ 🙏🙏🙏💖💖💖💕

  • @ufjfjcjjdjfk5083
    @ufjfjcjjdjfk5083 Před 2 lety +18

    አብሽር ወንድሜ ፈጣሪ ቢወድህ ነው
    ፈጣሪ የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው ቀሪ ዘመንህን የተባረከ ይሁንልህ

  • @emu9121
    @emu9121 Před rokem

    በሁለት እግርህ ቆመህ ለመሔድ ያብቃህ ለፈጣሪ የሚሳነው የለም በጣም ጠንካራ አስተዋይ ብቻ በምን ቃል ልግለፅህ ቃል የለኝም ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @tsibekele2445
    @tsibekele2445 Před 2 lety +4

    ደግሜ ደግሜ እየሰማውክ ምን ዓይነት ልብ ነው ያለህ የዘመናችን እዬብ እግዚአብሔር ባንተ እንድንማር ያደረገው ነገር ነው ገራሚ ልጅ ነህ ምን ዓይነት ውብ ቃላቶች ናቸው

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 Před 2 lety +12

    ውይ ዳግዬ እንኮን ሰላም መጣህልን ብርቱ ሰው መንፈሰ ጠንካራ ዳግም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @AYC255
    @AYC255 Před 2 lety +3

    ዳግምዊ አላህ ሙሉ አፍያህን ይስጥህ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ

  • @user-tb2bg9ci1x
    @user-tb2bg9ci1x Před 2 lety +8

    ተበድላችሁ ይቅር ስትሉ ውስጣችሁ እንደት ይደሰታል እኮ አልሀምዱሊላ ይቅር የሚል ልብ ስለሰጠህኝ አንተ የአለሙ ጌታ የሆንከው አላህ ሱበሀነው ተአላ

  • @EthioHabesha_12
    @EthioHabesha_12 Před 2 lety +14

    በእውነት መፅሐፍ ቅድስን ቃል በህይወት(በተግባር)ነው ያስተማርከን....ቆም ብለን እራሳችንን እንድንፈትሽ የሚያደርግ መልእክትም ትምህርትም ነው የሰጠኽን ዛሬ .....እግዚአብሄር ጨርሶ ምሮህ ብዙ ነገር ካንተ እንደንማር ተስፋ አደርጋሁ ውንድሜ...የድንግል ማርያም ልጅ ጌ/መ/ኢ/ ክ ጨርሶ ይማርህ.

    • @fase-man6355
      @fase-man6355 Před rokem

      ጌታችን አና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብለህ ብትጽፈው መልካም ነው።

  • @tsionabate6609
    @tsionabate6609 Před 2 lety +3

    ዳግማዊ አሠፋ እንደት እደምወድህ እግዝአምሔር መጨረሻህን ያሣምረው

  • @salams956
    @salams956 Před 2 lety +1

    ድምፅህ በእራሱ የትህትና ነው ከአንተ ብዙነገር ተምርያለሁ እናመሠግናለን

  • @tgisho
    @tgisho Před 2 lety +7

    አማኑኤል በእለተ ቀኑ እንደስምህ ዳግም ህይወትን ሰጥቶሀል። አሁንም ጨርሶ ይማርህ🙏🙏🙏 እውነትም የዘመናችን እዮብ ነህ!!!

  • @godislove6988
    @godislove6988 Před rokem

    ከኢትዮጵያ ውጭ መፀሀፉን ማግኘት ይቻላል ወንድማችን ጌታ ምህረቱን ና ፅናቱን ያብዛልህ

  • @eabebe2769
    @eabebe2769 Před 2 lety +2

    ወንድሜ አንተን ፈጣሪ ይወድሃል ምክንያቱም በብዙ ፈተና ውስጥ ፈጣሪ ካንተ ጋር ነበር ለዛ ነው ጠንካራ ሆነህ እዚህ የደረስክ። ከዚህ በኃላም እምነትህ ታምር እንደሚሰራ ቁመህ እንደማይህ ተስፋ አለኝ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል!!

  • @kidistkefyalew6533
    @kidistkefyalew6533 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልህ ፈጣሪ በአንተ ሊያስተምረን ስለወደደ እንጂ ምን ይሳነዋል ቆመህ እንደምትሄድ ተስፋ አለኝ ምንያህል ጠንካራ ልጅ ነህ እመብርሀን ትዳብስህ

  • @gachacottoncandy7614
    @gachacottoncandy7614 Před 2 lety +1

    የሚገርም ታምር ነው እግዚአብሔር በህይወት እንድት ኖር የፈቀደው ትልቅ አላማ ሰላለው ነው በርታ

  • @muntihabeshaethiopianfooda2859

    አላህ ይጠቅህ ከዚህ በፊት ፐሮግራሙን ተከታትያለሁ ስለዚህ ዛሬ ጋና ሳልሰማው በ ረእሱ ብቻ ነው ኮሜንት የፃፍኩት ምርጥ ሰው 🙏 ለታማኝነታቹ

  • @astewaymelese2714
    @astewaymelese2714 Před 2 lety +1

    የሚገርመው የዛሬ 7 ዓመት ሃዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል አደጋው በደረሰበት ቀን የታመመ ሰው ጥየቃ ሄጄ በጣም ለቅሶ ጩሀት ነበር በአጋጣሚ እኔም ወደዛ ሄጄ ሳይህ አ አ ሪፈር ተብለህ ከሆስፒታሉ አንቡላንስ ውሥጥ አስገብተሀው ሳይህ ምራቅህን ለመዋጥ ጉሮሮ አካባቢ ሲያታግል አይቼህ በጣም ነው የደነገጥኩት በአጋጣሚ እናቱንም ሳያት አወካት እ/ር ይማረው ብዬ አንቡላንሳ እስከሚተንቀሳቀስ እይቼ ነበር በእውነት እንደዚህ ድነህ ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ የምታመልከው አምላክ አሁንም ጨርሶ ይማር አንደበትህ እራሱ በትህትና የተሞላህ ነህ እ/ር አሁንም ይማርህ ዳጊዬ

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Před 2 lety +1

    አቤት ፅናት የእዮብን ትእግስትን የሠጠህ አምላክ ለኛም ሁሉንም ነገር መቀበል አለብን

  • @mekedestessema5379
    @mekedestessema5379 Před 2 lety +1

    ዳግም ፅኑ ልጅ ነህ መፀሐፍ ቅዱስ ያነበብኩ ያህል ነው የተሰማኝ አይዞህ እግዚአብሔር የምታስብ ወን ያሳካልህ ለእኔም ትምህርት ሰጠኝ ፋጣሪን እንዳመሰግን አረከኝ አመሰግናለሁ ebs በጣም አመሰግናችሃለሁ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před 2 lety +8

    ፈጣሪ ፈውሱን ይላክልህ ወንድሜ እንደው አንድ መዝሙር ብታወጣ ተመኘሁ።🙏🙏🙏

  • @emunageemu1561
    @emunageemu1561 Před 2 lety +4

    ቲጂ ከዳጊጋር መጣችልን እናመሰግናለን ዳጊ ለስንቶቻችንነው ትምህርት የሰጠን ስለህይወት ላይ መሲኢትዮ ኢንፎላይ ምርጥየህይወት ትምህርት ስለይቅርታ ተስፋአለመቁረጥ እና ጥንካሬን አስተምረከኛል እስቲደግሞ ከቺጂጋር ያላቹን ቆይታ ልስማው

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b Před 2 lety +1

    ስብእናህ የሚገርም ነው አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ከሞት አትርፎህ ለዚህ አብቅቶህ ምክርህን ስላካፈልክን እናመስግናለን እግዚአብሔርን ቆመህ እንድታመሰግነው ጨርሶይማርህ ትልቅ መልእክት ነው ስንቶቻችነን ምናማረው ካማማረር ማመስገን ዋጋ አለው !!

  • @mimigeneti5967
    @mimigeneti5967 Před 2 lety

    ዳግም አንተ በእግዚያብሄር የተመረጥክ ልጅ ነህ በርታ ቅን ልጅ ነህ የምታምነዉ አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ

  • @daveman3832
    @daveman3832 Před 2 lety +1

    የሜገርም ጽናት ያንተ ጽናት ለሁላችን ያድለን ፈጣሪ እግዜእብሄር ይባርክ ።

  • @muluyeneneh846
    @muluyeneneh846 Před 2 lety

    በጣም አስተማሪ ነህ ፅናትህ ይገርማል ታድለህ ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Před rokem

    ዳጊዬ በጣም ግርም ይለኛል ፅናትህ አቤት የይቅርታ ልብ ብቻ ምንም ቃል የለኝም ካተ በጣም ብዙ ተማርኩ እግዚአብሔር ቆሞ ለመሄድ ያብቃህ 🙏😥😥

  • @zinshassefa4355
    @zinshassefa4355 Před 2 lety +1

    ምነው ያንተን ልቦና ቢስጠን ጎበዝ በጣም ጀግና ነህ

  • @nigatumelsie4231
    @nigatumelsie4231 Před 2 lety +2

    በጣም ጠንካራ አስተማሪ የይቅርታ ንጉስ ነው
    ይህን ፕሮግራም ላልተከታተሉ ሰዎች እና ለወደፊት ለሚመጡት ትውልዶች አስተማሪ በመሆኑ
    ዳውን ሎድ አድርገን ለማሳየትና ለማስተማር እንሞክር

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Před 2 lety +4

    ካሁን በፊት አይቸው ነበር በጣም የሚያሣዝን የሀቅ ባለሙያ ወድሜ ታአምር ታሪክነው በጣም የሚደቅ ተፈጥሮ ያለህ የይቅርታ ልብ አላህ ያደለህ በጣም ድቅነህ ይገርማል

  • @zulfa7928
    @zulfa7928 Před 2 lety +7

    አላህ ጨረሳ ይማረህ የተሰጠን ብናቅ የጎደለን የለም አልኸምዱሊላህ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +1

    ዳጊየ የሚገርም ሥብና ነው ያለሕ ለእውነት የኖርክ ቃል አጠውልሕ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሕን ይባርክልሕ ለጓደኛሕም ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @user-uy1mq6xj8m
    @user-uy1mq6xj8m Před 2 lety +1

    ቃል የለኝም ላንተ ቁመህ ለማየት ያብቃን😇🙏🙏🙏

  • @user-pr7im2ez8s
    @user-pr7im2ez8s Před 5 měsíci

    እንዳንተ አይነት ለእውነት(ለፍትሕ)የቆረጠ ጠበቃ ነው መሆን የምፈልገው ዳጊ አንተ የንግግር ብቻ ሳይሆን የህይወት ምሳሌዪም ጭምር ነህ።እግ/ር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ!!

  • @betitube1100
    @betitube1100 Před 2 lety

    ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸኝ እሺ እኔም ከታቀያምኩ ሰው ጋር እታራቀለሁ

  • @user-lr5bl4by5y
    @user-lr5bl4by5y Před 2 lety +4

    ሳላስበው አለቀስኩ ሲያወራ የውስጡ ስሚት ይሰማል አላህ ያሺህረ
    ወላሂ ምንም ቃላት ባይደረድሩ ከልባቸው የሚያወሩ ሰወች ስሜታቸው ያስታውቃል

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 Před 2 lety +1

    #ዳግዬ ከአንተ ብዙ ጥንካሬ የይቅርታ ልቤ ተምራለው በጣም ጠንካራ ወንድማችን አንተ የምትከርብበት interview ሁሉም እከታተላለሁ ❤️❤️🥰🥰

  • @teshomelegesse3605
    @teshomelegesse3605 Před 2 lety +2

    ትልቅ ጥንካሬ እ/ር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ

    • @amaamm6051
      @amaamm6051 Před 6 měsíci

      ኧረ ተወዳጆች የእግዚአብሔርን ስም ሙሉውን ጣፉ እርሱ የግዜ ባለቤት እርሱ ነው

  • @hddhshhddusuus2000
    @hddhshhddusuus2000 Před 2 lety +1

    ምን በየ መፃፈ እንዳለብኝ ቃል አጣሁ የዘመኔ ጀግና ነህ እመቤቴ ሙሉ ጤናህን ሰጥታህ ቁመህ እምናይህ ያደረገን የኔ ቅን እንዳአንተ አይነት ይበዙልን

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle8993 Před 2 lety +1

    እውነትም የዘመኑ እዮብ! ህይወቴን አማርሬ አላውቅም አንዳንዴ ግን ሰለቸኝ እላለሁ። ዳጊየ አንተን ሳይ እግዚያብሔር ለእኔ የዋለው ውለታ ከአዕምሮ በላይ እንደሆነ ተረዳሁ። ከዚህ በኋላ ህይወቴን ሰለቸኝ አልልም። ይህንን እንድማር ያደረገኝ እግዚያብሔር ይመስገን አንተን ደግሞ ድነህ የማይህ ያድርግህ። የኔ ጀግና!

  • @genzebmolloa7001
    @genzebmolloa7001 Před 2 lety

    አቤት የእግዚአብሔር ቼርነት ይህን ጉዳት በይቅርታ ማለፍ የሚችል ልቦና የሰጠህ ቅዱስ እግዚአብሔር ክብርና ይግባዋል እውነትም ዳግማዊ እዮብ የይቅርታ መምህር ነህ

  • @naniababa9627
    @naniababa9627 Před rokem

    ስላንተ ቃል የለኝም😭 እግዚአብሔር ሙሉ አካልህን ይመልስልህ

  • @jemalabdurehman2551
    @jemalabdurehman2551 Před 2 lety +1

    የኛ ጀግና ዳግማዊ የኛ ትልቅ ሞዴል ዳግማዊ ታላቁ ፈጣሪያችን
    አሏህ ዋጋህን ይክፈልህ።በዚህች ምድር እስካለህም ጽናቱን፣ፍቅሩንና ደስታውን ይስጥህ።

  • @argawshuralah4237
    @argawshuralah4237 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አሁንም ጨርሶ ይማርህ በጣም አስተማሪ የሆነ መልክት ያለው ትምህርት ነው አይዞህ እግዚአብሔር አዋቂነው

  • @rshiyedngilmaryamlji8095

    ፈጣሪ ጨርሱ ይማርህ አምላክ ይመስገን በጣም ጀግና ጠንካሪ መምህረ ነህ ፈጣሪ አንተ ውስጥ አየሁት

  • @yalemeshetzewdu7107
    @yalemeshetzewdu7107 Před 2 lety +1

    የልብህን ምኞት እና ቅንነት እግዚአብሔር አይቶ ምህረቱን ያውርድልህ የባሰ አታምጣ በል እንዴህ ሆነህ ጤነኛ የሚሰራዉን ከባዱን ደራሲነት እየሰራህ ነው አይዞህ በርታ ጠንካራ ነህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tesiond.9317
    @tesiond.9317 Před 2 lety +6

    What an amazing testimony on the power of forgiveness! Dagim, may the Lord continue to give you strength and heal you. You have touched my soul so deeply.

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 Před 2 lety

    ዳግዬ ስለንተ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ለብዞዎች። ምስክር አድርጎሃል ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን አንተም በብዙ ተበረክ ትጅዬ አንቺም ተባረክ♥

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር። ባርክህ ለሌሎች በረከት ነህ እንደ ስምህ መልካም ነገር ይግጠምህ።

  • @user-yg3sj7lz4d
    @user-yg3sj7lz4d Před rokem

    እንዴት አይነት ድንቅ ልጅ ነህ ደጊይዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አይዞህ ከአንታ ብዙ ነገር ተማርኩኝ የእውነት ይገርማል ሰው ሁሉ እንደንታ የይቅርታ ልብ ለሁለችንም ይስጥልን አይዞህ

  • @natenaeltadesse3005
    @natenaeltadesse3005 Před 2 lety

    ኦ ዳግም በጣም ታላቅ ሰው ነህ። በእውነት ለእኔም የመንፈስ ብርታት ሆነህኛል። ባንተ ውስጥ የማመልከው አምላክ ታላቅ እንደሆነ ተረዳው

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 Před 2 lety +2

    በመጽሐፍ ቅዱስ የአወቅሁት እዮብ ፣ በአካል ዳግም ሆኖ አገኘሁት ብል ስሕተት ይሆን ? ልዑል እግዚሐብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ ፣ ይሙላልህ ! ለልዑል እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ! አይዞህ 🙏🙏🙏

  • @user-jz2uz9gu8h
    @user-jz2uz9gu8h Před 2 lety +1

    ቁመህ እደማይህ ተስፋ አለኝ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ በጣም የሚገርም እይታ ነው ያለክ በርታ ጀግና ነክ💪❤🙏

  • @retasa7652
    @retasa7652 Před 2 lety

    ዳግዬ እኔ ምስክር ነኝ የዛን የጨለማ ሰአት ሀዋሳ ጨልማ ነበረች ድባቡ እራሱ ትዝ ይለኛል ይወረኛል እራሱ ሁሉ ግን ለበጎ ነው አምላክ ለዛሬው ቀን አብቅቶህ ለሁላችን ትምህርት ሆንከን ድንቅ ነው እኔ እራሴን ሳየው በዚህ ሰአት አምላክ እንዴት ይወደናል እኔ እንድንለወጥ እንደተላክልን ነው የማየው።ኦ አምላኬ ተመስገን

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před 2 lety +1

    ዳግማዊ ታርክን በፍትም ስምቸዋለው ብቻ እግዚአብሔር መልካም ነው ለዚህ ያበቃ ሉል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን አይዞክ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před 2 lety

    እንዴት የተባረክህ ሰው ነህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 Před 2 lety

    በስላሴ ስም በጣም ሚደንቅ ነው ለኛም የይቅርታ ልብ ያድለን አይዞህ ወንድሜ ቀን ቀንን ሲተካ ቆሞ ለመሄድም ያበቃኅል ፈጣሪ ይዳብስ የኛ ነገር እኮ በማይክሮ ሰከንድ የሚገጥመንን አናውቅም ስላለንበት ሰዓት ቀን ተመስገን

  • @allahuakber3943
    @allahuakber3943 Před 2 lety

    አዴበትህ ተሰምቶ አይጠገብም አቤ የፍጣሬ ስጦታ አላህ ጤናሀረን ይመልስልህ ወድሜ

  • @tsibekele2445
    @tsibekele2445 Před 2 lety

    ዳጊዬ ሀገሬ ካሏት ጀግኖች አንዱ አንተ ነህ ለማያቅ በዕድሜ ትልቅ ሰው ትመስላቸዋለህ እኔ ትንሽ ልጅ ሆነ ስለማውቅ እና ከልጅነት ጀምሮ ቅን ታዛዥ ልበ ሙሉ ልጅ እንደነበርክ ባውቅም እንደዚዓይነት ጀግና መሆንክን አላውቅም ሁል ጊዜ ቃላቶች ያስደምማሉ እች ሀገር አንተን የመሰለ ልጅ በማግኘቷ ዕድለኛ ነች ገና ታሪክ ትሰራለህ በርታ ወንድሜ ፈጣሪ ሃሳብህን ሁሉ ይሙላልህ ነገ ከዚ በላይ ልዩ ደረጃ እንደማገኝ እርግጠኛ ነኝ ድንግል በምልጃዋ ዘመንህን ሁሉ ትጠብቅ ቃሎቶች ያጡርኛል ብርክርክ በልልኝ

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ በቃህ አቤት ጽናት ብርታት ጀግና ነህ ወንድማችን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይሚሳነው ነገር የለም ዳግም ቁመህ ለማየት ያብቃን የጸበል እያመጡልህ ተቀባባ ጠጣ እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ለበጎ አደረገ እግዚአብሔር ይማርህ 🙏💓

  • @user-mb3wu7nt8p
    @user-mb3wu7nt8p Před 2 lety +2

    ዳጊዬ እንኩን በሂወት ኖርክ የኔ ወንድም :: አብረን ተምረን አውቅሀለው :: አንተ እጅግ በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ:: በርታልኝ ወንድሜ ለብዙ ሰው አርአያ ነህ::

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před 2 lety

    አንተ ጀግና ሰውነህ በጣም በቅድሚያም በሀገራችን ውሥጥ በተፈጠረው የእርሥ በእርሥ ግጭት ምክንያት ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቼ ነፍሣቸውን ይማርልን ቁሥለኞችንም የሚያገግሙበትን ፈጣሪ ፈውሡን ይላክላቸው ሀገራችን ወደ ቀድሞ ሠላሟ ይመልሥልን እያልኩ በአራቱም አቅጣጫ የምትኖሩ ወገኖቼ ኢትዮጲያን በሙሉ እንደምን አላችሁልኝ ከረማችሁልኝ የምታውቁኝ ታሪኩን ታውቃላችሁ ለማታውቁሥኝም ትንሽ ከብዙ በጥቂቱ ዳታ በጣም እየመለሠብኝ ሥለሆነ ላከፍላችሁ ወደኩ እኔ ወጣት ይታገሡ ንጉሤ እባላለሁ ትውልዴ እና እድገቴ በሞጃና ወደራ ወረዳ አይሦፌ ቀበሌ ሢሆን አቅመ አዳም እሥከምደርሥ ከቤተሠብ ጋር የነበርኩ ሢሆን አቅም አዳም እየደረሥኩ ሥመጣ ከቤተሠብ ተለይቼ በ2003 አ ም ሠሜን ሽዋ ደብረብርሀን ከተማ መጥቼ የሠባተኛ ክፍል ትምህርቴን እየተከታተልኩ ንግድ ሥራ ጀመርኩ ቅዳሜ እና ማክሠኞ ሥራዩን እየሠራሁ በሠሞን ትምህርቴን እየተከታተልኩ አንዳመት አለፈኝ በ2004አም ሚንሥትሪ ተፈትኘ በንግድ አለም ህይወቴን ለመቀየር እቅዱ እና አላማው ቢኖረኝም እግዚአብሄር አልፈቀደም ባላሠብኩት እና ባልጠበኩበት ሠአት በ2004 አም ህዳር 16 ቀን ጥራጥሬ እህል ልንገዛ በምንሄድበት ግዜ ከደብረብርሀን ከተማ 50ኪሎ ሜትር አካባቢ እንደተጓዝን በልጠበቅነው ቅፅበት የመኪና መገልበት አደጋ ደረሠን አንድ ጓደኛችን ህይወቱ ወዳው ሢያልፍ እኔ እረፍት አድርጉ የተባሉ ይመሥል የሠውነት ነርቦቴ ከወደቁበት ተነሥተው ወደ ቀድሞ ጤናዬ ለመመለሥ ከአቅም በላይ አዳጋች ሆኖ የእግሮቼ ነርቦች ላይሠሩ በዚያው ከትበው ቀሩ ለግዜው አድሥ አበባ ጥቁር አንበሣ ለሁለት ሦሥት ግዜ ህክምና ቀዶ ጥገና ብወሥድም ዳግም የመራመድ እድል ማግኘት አልቻልኩም ከዚያን ተሥፋ ቆርጫ ህክምና አቁሜ ከ2004እሥከ 2008 አመተ ምህረት ገጠር ቤተሠብ ጓዳ ፀሀይ መግቢያው መውጫው እሥኪናፍቀኝ የሢቃይ የመከራን ግዜ አሣለፍኩ ከ2008 አም ህዳር ወር ወደ ደብረብርሀን እህቴ ዘንድ መጥቼ ከሷ ጋር ለትንሽ ግዜ ቆየሁ እሷም ከትንሽ ግዜ በሀላ ወደ ትዳር አለም ተቀላቀለች እኔም ሠማይ እና ምድሩ ጨልሞብኝ እያለቀሥኩ ቢሆንም ፆለቴን ማድረሣን አላቆምም ነሀሤ ወር 2008 አም የማትረሣ ለሊት ዘጠኝ ሠአት ፆለት አድርሼ በተን ሥልኬ አንሥቼ ፌሥቡክ ገብቼ አድሥ መርሻን አገኝሁ ከዚያ በፊት አላውቃትም አታውቀኝም ተዋወቅን ሠላምታ ተለዋወጥን አንድት ግጥም በፌሥቡኬ ለቀቅሁ ምን ሆነህ ነው አለችኝ ሁሉንም ነገር ነገርኳት ቢድዮ ላክልኝ አለችኝ ላኩላት በጣም አዘነች ላትለየኝ መቼም ቃል ገባችልኝ እናት እህት ልትሆነኝ ቃሏንም በተግባር አሣየችኝ በተዋወቅን ሁለተኛ ወር ላይ ዉሊቸር ሀያ ሁለት ሺ ብር አልባሣት አድርጋ ከውድ አረብ ሀገር እህት ወንድሞቼን አሥተባብራ ላከችልኝ እኔም ዳግም የተወለድሁ መሠለኝ እሷን ካገኘሁ ቀን ጀምሮ ሁሌም ደሥተኛ ሆንኩ አድሥ በላከችልኝ ውሊቸር አራት አመት የናፈቀችኝን ፀሀይ መሞቅ እና አየር ማግኘት ከአልጋ ቁራኛ ወደ ውሊቸር ተጓዥ ሆንኩ እንዳላበዛባችሁ ከይቅርታ ጋራ ያንን ሁሉ አድርጋ በድጋሜ ከልመና ይሻላል ብዬ የፆፍኩትን የግጥም መድብል ሥነግራት ከጓደኞቿ ጋር ሆና አሣተመችልኝ የጨለማው ቤት ወደ ብርሀን እየተቀየረ መጣ ያቋረጥሁትንም ትምህርት ከሥምተኛ ክፈል ጀምሬ እንድማር አደረገችኝ ትምህርቴብም በዚያው ጀምሬ ኮቢ እሥከ ገባበት ወር ድረሥ ከሥምተኛ ከፍል ጀምሬ አሥራ አንደኛ ደረሥኩ እሡንም አምና አቆምኩት ትምህርትቤቱ ሥላልተመቸኝ እና መመላለሻው መንገድ ባለ መመቸቱ ትምህርቴን አቆምኩ ብዬ ኪራይ ቤት መቀመጥን አልመረጥሁም የመሥሩያ ቦታ ማግኘት አለብኝ ብዬ ከንቲባውን ጠይቄ ቦታ ሠጠኝ አድሥ መፅሀፍ ሽጣ በላከችልኝ ብር ኮንቲነሩን ሠርቼ ትንሽ ሡቅ ከፍቼ በአሁኑ ሠአት እየሠራሁ እገኛለሁ አሁን እሥካሁን ያገዛችሁኝን እህት ወንድሞቼን ማሥቸገር አልፈልግም እናንተ በፆም ፆለት አሥቡ�ኝ ላልሠማ በረከቱ ላልደረሠው አድርሡልኝ ይህን ሁሉ ግዜ እና አመታት ሥኖው ሙሉ ጤነኛ ሆኘ አይደለም በውሥጥ እኔ እና ፈጣሪ ብቻ የምናውቀው ብዙ ህመም አለኝ አሁን ከሀገር ችግር ጎን ለጎን እናንታን ላሥቸግራችሁ የመጣሁት ነገሮች ውሥብሥብ ሥላሉብኝ እና ከአቅሜ በላይ ሥለሆነብኝ ነው ቢቻል እና እሚራዳኝ ሠው ባገኝ የጤናዬን ጉዳይ በጣም ያሥጨንቀኛል ህክምና በጣም ያሥፈልገኛ በዳይበር መኖር በጣም አቃጠለኝ መረረኝ ወገኖቼ ሥርቼም ከሡ አላልፍ አለኝ ይህ ካልቻለ ግን በፈጣሪ ልለምናችሁ በመሀበር የደረሠችኝ ቦታ አለች እሷን ሠርቼ ከቤት ኪራይ የምድንበትን ነገር ታድኑኝ ዘንድ በልኡል እግዚአብሄር እና በፈጣሪ ልለምናችሁ እወዳለሁ ወገኖቼ በእኔ የደረሠው በማንም ደርሦ ማየትን አልፈልግም ህመሙ ሢቃው አረ ሥንቱ ከባድ ነው ከዚህ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ በያላችሁበት ።፣፣፣፣እባክህ ፈጣሪ ፊትህን መልሠው ማልቀሥ በእኔ ይብቃ አጨክን በሠው!""እኔን ማገዝ የምትፈልጉ 1000331969722 ይታገሡ ንጉሤ ንጋቱ 0920587995፨0952676322ደብረ ብርሀን 08 አድሡ መነሀሪያ

  • @bemnetmedia4466
    @bemnetmedia4466 Před 2 lety

    የሚገርም ትዕግስት በእውነት ለሁላችንም እንዲህ ያለ ልብ ለሁላችንም ይስጠን🌺

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +1

    ይገርማል በጣም 😢ጀግና ነህ ወንድሜ
    እግዚአብሔር እንዴት አይነት ትግስት ነው የሰጠህ? 😥😘😘😘😘

  • @alemayehumekonen7884
    @alemayehumekonen7884 Před 2 lety +1

    ይገርማል እዉነትህን ነው የኔ ወንድም ጥላቻ እኔንም ሊገለኝ ነበር ይቅር ማለት እኔንም አድኖኛል ምክንያታችን ቢለያይም በርታ አንተ የብሩህ አእምሮ ባለቤት ነህ በርታ ወድሜ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 2 lety

    በእውነት እኔ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት ሙሉ አካል እያለን ተስፋ ቆርጠን ጭልም ለሚልብን ለእኔ አይነት ሰው ትልቅ ትምህርት ነው የሆንከኝ በጣም ቂመኛ ነኝ በቀል አልወድም ግን የበደለኝ ሰው እንኳን ይቅርታ ለማደርግ ማየት አልፈልግም ነበር አሁን ግን ከአንተ ተምሬ ይቅር ማለትን ተምሬያለሁ ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ያድለን አንተንም ዳግም ድነህ ወደድሮ ማነትህ ተመለስህ ለማየት ያብቃን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ሁሉም ለበጎ ነው ረዥም እድሜ እና ጤና እመኝልሀለሁ ኑርልን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱❤❤

  • @kidistmesfin2476
    @kidistmesfin2476 Před 2 lety +1

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ካንተ ህይወት ብዙ ነገር ተምራለው።

  • @kasahunaa3371
    @kasahunaa3371 Před 2 lety +8

    Life is just dificult when you live for truth, but truth always prevail!!
    Now you got a chance to be more important to the world!!

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 2 lety +1

    የኔ ወንድም እውነት ድንቅ ነህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @wengellealemu5054
    @wengellealemu5054 Před 2 lety +1

    ዳጊዬ የዘመናችን ኢዮብ ያልሽውን እጋራለሁ። መፅሀፎቹን ያላነበባችሁ እንድታነቡት ከልብ እመኛለሁ። የሚገርም የሚያበረታ የሚመስጥ የይቅርታ ትርጉም የምትረዱበት ልዩ የመፃፍ ችሎታ የተገለጠበት ነው። ከነቤተሰቤ ሁለቱንም በሳምንት ጨረስነው። በምንችለው ተረባርበን ዳጊ ታክሞ በተሻለ ጤንነት እንድናየው እመኛለሁ። ዳጊ አሁንም ለሌሎች ማበረታቻን ምክርን በመስጠት በይበልጥ ይቅርታ በጠፋበት በዚህ ዘመን በተለያየ ሚዲያ እየመከረን ይገኛል። እናከብርሀለን እንወድሃለን ዳግም ወንድማችን ❤ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ።

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 Před 2 lety +2

    Amazing and intelligent person. You are a very brave young person. You are using your trails to help people to have hope. God bless you.