ክፍል 2 ቄስ በሊና ሰርካ ትንቢታዊ መለዕክት ስለ ኢትዮጵያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 08. 2022
  • የተባረካችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየጊዜዉ የሚለቀቁ መልክቶችን እንድትከታተሉ እንጋብዛቹኋለን፡፡
    #like #subscribe #sshare
    አድራሻ ቡራዩ ስማቸዉ ባጃጅ ተራ ቢቂልቱ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ጀርባ

Komentáře • 87

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 Před rokem +8

    አባ የሰማይ የምድር አምላክ የሁሉ ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን ይሁንልን እንደቃልህ ይሁንልን

  • @user-qr3qh4nq1w
    @user-qr3qh4nq1w Před 13 dny +1

    barrii ifaa ni dhufa😊😊😊

  • @user-in7wc3fi4l
    @user-in7wc3fi4l Před rokem +4

    እድሜውን ከጤናጋር አብዝቶ ይስጠወት አባቴ የሰወ በረክትወ ፃሎት ለኔም ለቤተሰቤም ይድረሰኚ

  • @lateragurmessa6356
    @lateragurmessa6356 Před rokem +3

    waaqayyo baraaf yeroo keessan haa eebbisu.!!!!! you are the blessing man given us from almighty god in this confusing century!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @TamirEngidawork-mr2sf
    @TamirEngidawork-mr2sf Před 6 měsíci

    አሜን ይሁንልን!

  • @leyuamanuel2679
    @leyuamanuel2679 Před rokem +12

    እግዚአብሔር ሆይ በፋኖና በሌላውም ኢትዮጵያውያን ላይ የታቀደ እቅድ ይፍረስ ምክራቸው ይፍረስ ባጠመዱት ወጥመድ ተሰነካክለው ይውደቁ ለሰይጣን የተከፈተ አእምሮ የታወረ ይሁን በኢየሱስ ስም አሜንንን

  • @user-vz9qi3zh2z
    @user-vz9qi3zh2z Před 6 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 Před rokem +2

    Amen God bless you more man of God shemglnawo yelmlem

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439 Před 6 měsíci

    ይሁንልን ጌታ ሆይ እባክህን እርዳን ይፍጠንልን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤

  • @dfff8908
    @dfff8908 Před rokem +2

    አሜን አሜንንን እግዛብሔር እድሜዎትን ያለምልም

  • @sutudaba7179
    @sutudaba7179 Před rokem +1

    AmneAmnee

  • @ShimelesFentaw-th7gu
    @ShimelesFentaw-th7gu Před 10 měsíci

    አሜን አሜን ሀሌሉያ ከልብ አባት እውነተኛ አባት ተክክለኛ ቄስ ከአባቴ አክሊል ን እንደምትቀበሉ አምናለሁ እግዚያብሄር የማንምባለዳ አይደለም የከፋታ ዘመን ለኢትዮጵያ ብረሀን ያሸንፋል

  • @tsehaygebremariam7966
    @tsehaygebremariam7966 Před rokem +2

    Waqaayoo isin haa ebisu Qees Baaliinaa. Baarichaa akaa argitaanif umri keesaan haa dheeresu.

  • @toubatoubaaa5439
    @toubatoubaaa5439 Před rokem +1

    Amen amen amen tebrak ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ruthworko7465
    @ruthworko7465 Před rokem +1

    Amen Amen

  • @user-ri4qo1ww2v
    @user-ri4qo1ww2v Před rokem

    Amen amen amen keber legeta yun👐👐👐👐👐👐

  • @kibinash5878
    @kibinash5878 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!!

  • @tadelehailu9633
    @tadelehailu9633 Před rokem +1

    God Bless you Father

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Thanks so much ✅ 🤝🏽

  • @girmagashu8730
    @girmagashu8730 Před rokem +1

    የተባረኩ አባት ነበሩ……ይህች ምድር እንዲህ አይነቱን ሰዉ ልታጣቸዉ አይገባም ነበር…..ነገር ግን እግዚአብሄር የራሱ ምክንያት አለዉ እና ለምን ሄዱ አንልም፡፡ አሁንም ቢሆን ፍጣሪ የእሳቸዉን አይነት ፃድቃንን እንዲያበዛልን እንለምነዋልን፡፡

  • @brhaneyeheyes2471
    @brhaneyeheyes2471 Před rokem +1

    አሜን ይሁንልን

  • @user-in7wc3fi4l
    @user-in7wc3fi4l Před rokem

    እሜን አሜን አሜን ይሁንልን አባታችን

  • @user-ni8xj1rl1q
    @user-ni8xj1rl1q Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @kibinash5878
    @kibinash5878 Před rokem

    Amen Amen Amen !!!

  • @user-ri4qo1ww2v
    @user-ri4qo1ww2v Před rokem

    amen amen amen

  • @berhanegobeze375
    @berhanegobeze375 Před rokem +1

    God bless you!

  • @romanticlove86
    @romanticlove86 Před rokem +2

    Stay blessed!! Keep safe and long life.

  • @abatebekele2373
    @abatebekele2373 Před rokem +1

    Ho God give us the man who substitute perer Belina who serve you for us.

  • @ruthbefkadu7220
    @ruthbefkadu7220 Před rokem +1

    አሜን

  • @grandfor5056
    @grandfor5056 Před rokem

    Amen Amen Ethiopia 🇪🇹 Amen 🙏 AMEN 🙏 🙌 👏 ❤

  • @derejemekonnen1006
    @derejemekonnen1006 Před rokem +3

    አሜን አሜን የኢትዮጵያ ሠራዊት የማርሽ ባንድ ለእግዚአብሔር ክብር ከኦርቶዶክስ ከፕሮቴስታንት የተደረሱ ዘመንን የስቆጠሩ ወይም በህዝብ የታወቁትን መዝሙር በአደባባይ ቢጫወቱት መልካም ይመስለኛል :: ለምሳሌ ከደረጄ ከበደ - የኢየሱስ አዳራሽ አይጠበንምና የሚል ደግሞ ይትባረክ እንደ አብርሐም የሚል ቢደረግ ይሁን እላለሁ :: እግዚአብሔር ይመስገን :: አሜን ለሁላችን ::

  • @abenezerhario7473
    @abenezerhario7473 Před rokem

    አሜን አሜንንን አሜን

  • @genetsani6570
    @genetsani6570 Před rokem

    እግዚአብሔር የመስገን ድንቅ ጊዜ ነበር

  • @fra_6254
    @fra_6254 Před rokem

    Amen

  • @ruthbekele7346
    @ruthbekele7346 Před rokem

    Amennn

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 Před rokem +6

    ኢየሱሰጌታናዉ

  • @tsigehunde9458
    @tsigehunde9458 Před 10 měsíci

    AMEN

  • @tigisetegn7254
    @tigisetegn7254 Před rokem

    አሜን ቄስ ረጂም እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን

  • @user-ri4qo1ww2v
    @user-ri4qo1ww2v Před rokem

    Amen Amen Zamenut Yebark

  • @seadaabdurahman829
    @seadaabdurahman829 Před rokem

    Long life

  • @zegekidayana8950
    @zegekidayana8950 Před rokem +4

    አባቶቼ ቄስ በለና ሣርካ ቄስ ተስፈዬ ዲነግዴ እግዚአብሔር ረጂም ዕድሜና ጤና እንዲሰጣችሁ የሁለጊዜ ፀሎቴ ነው ምክንያቱም ፡እስከዛሬ በእግዚአብሔር ቤትእንድፀና ተካዮቼ ሆናችሁልኛል፡Nu jiraadhaa

    • @belimeku180
      @belimeku180 Před rokem

      Pastor yemilew semm tekeyere enday ? Hulu Tekorijo

  • @koshanakollo4320
    @koshanakollo4320 Před rokem +1

    Thanks to see

  • @degemuzerga8204
    @degemuzerga8204 Před rokem

    amen

    • @birhanefayisa1133
      @birhanefayisa1133 Před rokem

      አሜን አሜን እሜንንንንንንንንንንንንንን።

  • @toleralencho1237
    @toleralencho1237 Před rokem

    Toli

  • @mesfinatnafebeyene7020
    @mesfinatnafebeyene7020 Před rokem +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርኮት

  • @ayelechnejo9521
    @ayelechnejo9521 Před rokem +1

    Eebiffamma

  • @usernosir5246
    @usernosir5246 Před rokem +1

    🙇‍♀️🙇‍♀️😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🙏

  • @ruthbefkadu7220
    @ruthbefkadu7220 Před rokem +2

    ተመስገን እኔና ቤቴ የእግዚአብሔር ቤት እንሰራለን አሜን እናገለግላለን

  • @sisaygari834
    @sisaygari834 Před rokem

    Abbookoo waaqayyoo isin haa ebbisu umuri dheeraa fayya wajjinisiniif haakennu

  • @walkthetalk3298
    @walkthetalk3298 Před rokem

    🤔🤔🤔

  • @getachewwaltaji3400
    @getachewwaltaji3400 Před rokem

    Galannii Guddaafi Ulfinni Waaqayyo Gooftaa Maccaaf Haa Ta’u!

  • @abewada4784
    @abewada4784 Před rokem +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tsedalesefineh1147
    @tsedalesefineh1147 Před rokem +1

    ተነስቼ አበራለሁ

  • @beyenechmengesha8812
    @beyenechmengesha8812 Před rokem

    Zemenachwuyibark

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 Před rokem

    X

  • @sirgut1640
    @sirgut1640 Před rokem +1

    Mark 1 (አማ) - ማርቆስ
    14-15: ዮሐንስም አልፎ ከተሰጠ በኋላ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እየሰበከና፦ ዘመኑ ተፈጸመ የእግዚአብሔርም መንግሥት ቀርባለች፤ ንስሐ ግቡ፡ በወንጌልም እመኑ፡ እያለ ወደ ገሊላ መጣ።
    16: በገሊላ ባሕርም አጠገብ ሲያልፍ ስምዖንን ወንድሙንም እንድርያስን መረባቸውን ወደ ባሕር ሲጥሉ አየ፥ ዓሣ አጥማጆች ነበሩና።
    17: ኢየሱስም፦ በኋላዬ ኑና ሰዎችን አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ፡ አላቸው።
    18: ወዲያውም መረባቸውን ትተው ተከተሉት።
    19: ከዚያም ጥቂት እልፍ ብሎ የዘብዴዎስን ልጅ ያዕቆብን ወንድሙንም ዮሐንስን ደግሞ በታንኳ ላይ መረባቸውን ሲያበጁ አየ።

  • @elbethelelu3853
    @elbethelelu3853 Před rokem

    ?????

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 Před rokem +1

    ምነው ሐቅ ሐቁን አይናገሩም ለምንድነው የብልፅግና ው መንግስት የሚያራምደውን የብሔር-"ፖለቲከኞች -እየፈጠሩት ያለው የመለያየት -የማጋጨት አጀንዳዎችን እርሶም ይህንን እያዩ እንዳላዩ ሆነው የሚያስተላልፉት መልዕክት አንደ እግዚአብሔር አገልጋይነቶ ሊመክሩአቸው ወይም ሲሳሳቱ አግዚአብሔር ይህንን ነገር ይጠላል እኮ ብለው ደፈር ብለው ካልተናገሩ ማን ሊናገር ይችላል። ስለ ከፍታው እኛ አይገባንም ሽንገላ ውሸት ጥላቻ ቅንዓትና ምቀኝነት በፕሮቴስታንቶች አገልጋዮች መሐል ነግሶአል ታዲያ ምን ዋጋ አለው ታላቅ ነገሮችን እየተናገርን አዉሪዎች እየሆንን እስከ ስንት ዓመት ነው በሽንገላ የምንኖረው ለምን ሐቅ -ሐቅ-ሐቁአን አትናገሩም።

  • @tsehaygebremariam7966

    Duraan dursee saagaaleetu turee...saagaalichis Gooftaa Yesus waan ta'ef Jaaricoonis saagaalichaan kufee.

  • @emed1779
    @emed1779 Před rokem +5

    ዘር እየጠሩ ማላዘኑን ትተው ከክፉሥራችሁ ፣ከዘረኝነታችሁ ተመለሡ ብለውስበኩ

  • @bogalewoldesnbet1868
    @bogalewoldesnbet1868 Před rokem

    Bara kana ji'a sadaassatti biyya kana keessaa waraanni ni dhaabbata. Waliigalteetu ta'a hin jennee? Kunoo hanga ammaatti araarri hin jiru. dhiigni ilma namaas dhangala'aa jira.

    • @mlsuniej1274
      @mlsuniej1274 Před rokem

      Dear brother,
      I trust rev. Belina.
      Everything he said come to pass.
      God gave Adam and Eve to govern the earth, but they gave it to the devil

  • @NigistAnjelo-mo9mt
    @NigistAnjelo-mo9mt Před rokem

    በጋሻዉ

  • @melakutekalgn8516
    @melakutekalgn8516 Před 10 měsíci

    ገመዳፍ

  • @msaddis4164
    @msaddis4164 Před rokem

    አዎ የኦሮሞ ኦነጎች ሌያስፈራሩን ይፈልጋሎ

  • @satenaw4923
    @satenaw4923 Před 6 měsíci

    አብይ አህመድ ሰዉን እየጠራረገ እየገደለ ነው።መቼ ነው አብይን የምታወግዘው?????

  • @jaspertom9527
    @jaspertom9527 Před rokem +1

    በቃ እርሶ እንደቀለዱ ሊሞቱ ነው?! ጌታ ይገስጽዎት! ኢየሱስ እርሶ እንደሚያወሩት ዓይነት ጌታ አይደለም! ስንቴ ነው የሚያጭበረብሩት?! እኔ እንኳን ሳውቅዎ ድፍን 26 ዓመት! ከዚያ በፊት ውነተኛ ይመስሉኝ ነበር! ጌታ ኢየሱስ እርሶ እንደሚያወሩት ዓይነት አይደለም! ጭራሽ በርሶ አፍ አይጠራም! ለምን 10 ነገር ይቀባጥራሉ?! ለምን እንደ ዓሳ ይሙለጨለጫሉ! በጃንሆይ ዘመን እንደርሶ ዓይነት ሰው ለምስክርነት አይበቃም ነበር! ለምን አስር ነገር ስለሚያወሩ! እና መጨረሻዎ አያምርም! (እርሶ ያልኩት ኢትዮጵያዊ ባሕል ስለያዘኝ ብቻ ነው! ከየት የበቀሉ ሐሰተኛ ጉድ ነዎት?!) “63 ዓመት አገለገልኩ” እያሉ ይቀልዳሉ! ግን ፍሬ የለዎትም! ለኢትዮጵያ ወንጌል መቀጨጭ እርሶና መሰሎችዎ ትልቅ ኃላፊነት አለባችሁ! ጌታ ሲመጣ ምን ትመልሳላችሁ! (የእርሶማ የለየለት ነው! “150 ነቢያት ቀባሁ” እያሉ በጌታ ስራ ይቀልዳሉ! እግዚአብሔር ይገስጽዎት! ለዚህ ሞኝ ሕዝብ ጌታ ማስተዋል ይስጠው!)

    • @ggjjjbvxxdgghjvvv3108
      @ggjjjbvxxdgghjvvv3108 Před rokem

      እኔ በርግጥ እኒህ አባት የማቃቸዉ በቲቪ ነዉ ግን
      አኔም ጌታ ምድራችን በጭንቅ እንደምትወጣ እና ታላላቅ ማእድን ከምድራችን እንደሚወጣ ነግሮኛል
      ጽፌ አስቀምጫዋለሁ አሁን ቢወጣ ይሄመጻሃፍ
      ማን ያምናል ግን ያየሁት እንደሚሆን አምናለሁ ።

  • @theaddisababa7914
    @theaddisababa7914 Před rokem +4

    ሰውዬ የሌለ ነገር አትቀባዥር ባክህ ቂዥቢ😂😆.... ሀገሪቷ ቁልቁል እየወረደች አንተ ዝም ብለክ የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን እያልክ ትተረተራለክ ትርትር

  • @tsedalesefineh1147
    @tsedalesefineh1147 Před rokem

    Amen Amen

  • @romanticlove86
    @romanticlove86 Před rokem +1

    Stay blessed!! Keep safe and long life.