"እነዚህ አምስቱ ነገሮች በኢትዮጵያ ላይ ይሆናሉ...!" ቄስ በሊና ሳርካ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 05. 2021
  • #Ethiopia #Haletatv #Kes_belina

Komentáře • 354

  • @adissababa8528
    @adissababa8528 Před 3 lety +35

    አሜን እግዛአብሔር የተናገረውን ሁሉ ያደርጋል ,,ኢትዮጵያ ከፍ ከፍ ከፍ ትላለች ,,, ወንጌል ኢትዮጵያን ይወርሳታል ,,ሰዎች ሁሉ ለእግዛአብሔር ክብርን ያመጣሉ ,,አሜን ,,,,

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před 3 lety +19

    አሜን የከፍታ ከፍታ ይሆንልናል የጨለመው ሊነጋ ነው 💚💛❤️

  • @tigstemelaku8944
    @tigstemelaku8944 Před 3 lety +5

    እግዚያብሔር ለምድራችን እርሶን ቀብቶ ስላስቀመጠ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ ብዙ ሐዋርያት ብዙ ነብያት ብዙ አገልጋዮችን በነዚህ እጆች ተቀብተዉ እንዲነሱ ምክንያት ያደረጎት ጌታ ይባረክ

  • @rahelsolomon7459
    @rahelsolomon7459 Před 3 lety +18

    አሜን አሜን ይችላል ይሆናልም ጌታ አሜን ለኢትዮጵያ የክብር ዘመን ይሆናል የጌታ ክንድ አለና

    • @HeyHey-kv6un
      @HeyHey-kv6un Před 3 lety

      Hulu hone kalicha....MA lishekem silecha alu....Egziabher alelat le Ethiopia and the people.

  • @aileenm5593
    @aileenm5593 Před 3 lety +9

    💚💛💖 ጌታ ኢየሱስ ዘመኖትን ይባርክ ጤና እና እረዥም እንማኛለን ውድ አባታችን ኑሩልን!!!!

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 Před 3 lety +1

      እኢየሱስ ክርስቶስ ከመሞቱ በፊት ሲያስተምር ማንንም አባት አትበሉ አባታችን የስማይ አምላክ እግዚእብሄር ነው: ማንንም መምህር አትበሉ መምህራችሁ እኔ ነኝ አለን:: አላነበብከውም እንዴ ይህንን ክፍል?

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 Před 3 lety +40

    አሜን የከፈታ ከፈታ ይሆናል ኢትዮጵያ ትቀጥላለች

  • @eyasu7797
    @eyasu7797 Před 3 lety +18

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እውነት ያሸንፋል!

  • @hanahanac2749
    @hanahanac2749 Před 3 lety +17

    እሰይ አባቴ ተባረኩ የኢትዮጵያን ከፍታ ይዩ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @user-fn9sv5nd1q
    @user-fn9sv5nd1q Před 3 lety +36

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉ። ቄሰ በሊና ዘመኖት ይባረክ።

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 Před 3 lety +17

    ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት።

  • @smhalsmhal9385
    @smhalsmhal9385 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን. እድሜ እና ጤና ይስጦት የኔ አባት. እደዚ ነዉ ከአባቶች. እየሰማን ያደግነዉ. የተናሩትት ሁሉ. እግዚአብሔር. ይስማን በቃቹ ይበለን. 🙏🙏🙏

  • @fikreyesusbashaye3351
    @fikreyesusbashaye3351 Před 3 lety +7

    መልካምን ነገር ሊያደርግልን እግዚአብሔር ወስኗል በሁለነተናችን ልንታዘዘው በረከቱን ለመቋደስ በመከራ እየታገስን በፀሎት እንትጋ አባይም ይጠናቀቃል ምድራችን አደለም ለኛ ለሌሎሎች ትተርፋለች ይልቅስ መከራን ከቻልንበት ባልተናነስ ስኬትን የሚሸከም ትውልድ እናዘጋጅ ከቤተሰብ ጀምሮ ለቅን በቅን በርቱ በመከራ ታገሱ እንታገስ።

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 Před 3 lety +9

    ተባረኩ አባታችን እድሜ ይጨምርለዎት

  • @dejenukibi3931
    @dejenukibi3931 Před 3 lety +1

    አባታችን እንወዳለን ረጅም ዕድሜ እግዚአብሔር እሰጣለሁ

  • @selemonbb8010
    @selemonbb8010 Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ይባርኮት እድሜና ጤና ይስጦት በደሙ ይሸፍኖት

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 3 lety +2

    አሜን ሁሉን የሚያሳልፍ የእግዚአብሔር እጅ ትፍጠንልን

  • @birkealex3304
    @birkealex3304 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ኢንደ ቃሉ ነው ደግሞም በቃሉ ነው ምን ታስኖት ጌታችን ሁሉ ወደ ማልካም ይላዊጣል ይሜ በእርግጥ አሁን ለኢትዮጵያ ሆኖ ኋሊ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abebemegersa4712
    @abebemegersa4712 Před 3 lety

    አሜን እግዛአብሔር የተናገረውን ሁሉ ያደርጋል

  • @By_grace100
    @By_grace100 Před 3 lety +5

    አሜን !!! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !!!

  • @frehiwotephraim9267
    @frehiwotephraim9267 Před 3 lety +3

    አሜን !እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen8872 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርክልዎ ቄስ በሊና እዉነት አርነት ያወጣል።

  • @simegneterefe7513
    @simegneterefe7513 Před 2 lety

    አሜን አሜን አባቴ ቃለሕወት ያሰማልን።
    የሃገራችን ከፍታ ፈጥኖ ይድረስልን።

  • @mimifeleke4731
    @mimifeleke4731 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 Před 3 lety +1

    Kes Belina enmesegenalen
    Amen🙏🤲 yekefeta zemen le ETHIOPIA yehonal

  • @girmatube551
    @girmatube551 Před 3 lety +1

    Amem Amen !! may God bless Ethiopia and africa 💚💛❤️

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před 3 lety +1

    አሜን መጪውን ዘመን የከፍታ ዘመን ያርግልን ቄስ በሊና እድሜና ጤና ይስጦት

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 Před 3 lety +7

    Rejem edeme le kes Belina Serka 🙏

  • @brendasaad685
    @brendasaad685 Před 3 lety

    _አሜን አሜን አሜን ለጌታ ሁሉ ቀላል ነው አገራችን አምላክ ይጠብቃል ብዙ ታምር ይሆናል ትውልድ ለጌታ ብቻ የሚገዙ ይሆናሉ

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Před 3 lety +3

    Amen .I have a lot of respection to you.

  • @user-dk6ml3qx4o
    @user-dk6ml3qx4o Před 3 lety +6

    ተባረኩ

  • @mardadani4742
    @mardadani4742 Před 3 lety +2

    ጌታ ይባራካችሁ

  • @debritumamo6046
    @debritumamo6046 Před 3 lety +1

    My beloved teacher. Egzabher zemenoten yebarek

  • @alazargetahun2647
    @alazargetahun2647 Před 3 lety +1

    Amen yargilin ! Edime ketena yistiwot!

  • @yeshim1739
    @yeshim1739 Před 3 lety +10

    ተባረኩ አባታችን ሠይጣን ውሼታም ነው እውነት አርነት ያዋጣል።

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 Před 3 lety +2

    ልክ ኖት አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @selinaalex3171
    @selinaalex3171 Před 3 lety

    ተባረኩልኝ የኔ አባት እንዲህ ነው ትንቢት ሞርት የሌለበት እድሜ ጤና ይስጦት ጌታ ይባርኮት ዘመኖት ይባረክ ቅባት በቅባትም ይጨምሩለት

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 Před 3 lety +4

    ጌታ ይባርኮት ቄስ በሊና ረዥም እድሜ ይስጦት

  • @liyadawit9925
    @liyadawit9925 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አባት እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ።

  • @yedlsewbegeta8433
    @yedlsewbegeta8433 Před 3 lety +2

    ስላቀረብከው ቃለምለለስ እግዚአብሔር አምላከ አንተንም ቄስ በሊናንም አብረው የሚሰሩትን የዝግጅት ክፍል በሞላ በማያልቀው በረከት ይባርካቹ::

  • @danigirma5177
    @danigirma5177 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እጅግ በጣም ይወዳል ፤ የከፍታ ዘመን አሁን መጣ ፤ኢትዮጵያ ጽዮን ትባል፤ አድስ አበባ ኢየሩሳሌም ትባል።

  • @user-vf5yy3yb2t
    @user-vf5yy3yb2t Před 2 lety

    አሜን እ/ር ሆይ አስበን የከፊታ ዘማን ይሁንልን

  • @gemechuderessa
    @gemechuderessa Před 3 lety

    Ameen, Ameen, Ameen !!!!!! Iyesus Kiristos abizto yibarkachu !

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 Před 3 lety +5

    እ/ር ይባርክዎት

  • @medhanittesema1040
    @medhanittesema1040 Před 3 lety +1

    Amen amen egthebher yelamenane

  • @alembrhan7624
    @alembrhan7624 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜንንንን አባታችን በትክክል ነው ግን ለነቢ ኢዩ የከፍታ ጊዜው ነው እንካን ነቢ ኢዩ ጌታ ኢየሱስም ተገርፈዋል ታስረዋል ተሰቅለዋል ግን ለፈተና ነው እንጂ ወንጀለኛ ሁኖ አይደለም ግን ልብበል የጌታ ሰው ክሱን ይነሳል ያሸንፋል ወይ ጉዱ ሰይጣን ግን ጉዱ ፈላ የሃፍረት ጊዜው ነው የጌታ ሰዎች አትፍሩ

  • @user-pj5xs9wr2h
    @user-pj5xs9wr2h Před 3 lety +1

    ተባሪኩ

  • @adamia3883
    @adamia3883 Před 3 lety

    Amen Amen egzabher yerdan

  • @betimabenmskal303
    @betimabenmskal303 Před 3 lety +3

    ተባረክ።አባቴ።እንወድለን😍😍😍😍😍

  • @hiwotmenged6959
    @hiwotmenged6959 Před 3 lety +2

    እኔ የምለው "እግዚአብሔር ተናገረኝ" ማለት እንዴት ነው?
    1. አባይ ይገደባል፦ ይሄ`ኮ ግልጽ ነገር ነው እንደ አዲስ ነገር ነው ወይ የሚነገረው? ጋዜጠኞች ሆኑ በግድቡ ዙሪያ ያሉት የሚሉን ይህንኑ ነው። ትንቢትና ሪፖርት ይለያያሉ
    2. ኮሮና፡ - ኮሮናን በመጠንቀቅ፣ በመከላከል ልናሸንፍ እንደምንችል የነገረችን ዶ/ር ልያ አይደለችም ወይ። ይህ በአደባባይ ያለን ነገር "እግዚአብሔር" ተናገረኝ ብሎ ማቅረብ ምን ይባላል
    3. አንበጣ፡ - ለኔ የሚገባኝ አንበጣ ሳይመጣ "ይመጣል" ብለው ተናግረው ቢሆን ኖሮ መልካም ነበር። ሙሴ በፈርዖን ፊት አንበጣ ይመጣል ሲለው ነው ዘፀ. 10 ፥ 1-6 የሚናገረው። አንበጣው አገር ምድሩን ሁሉ በሸፈነ ጊዜ ግን (ያውም መጥፋት ከጀመረ በኋላ) የሚያስፈልጉን ጋዜጠኞች እንጂ "ነቢያት" አይደሉም።
    4. ፖለቲካ፡ - የምርጫ ሰሞን "ነቢይ ነኝ" ባይ ሁሉ ግምታዊ "ትንቢት" መናገሩን ተያይዘውታል። የህዝብ አስተያየት መመዘኛ ጥናት አድርገው ያሸንፋል ያሉት ሲያሸንፍ ነቢይ ናቸው ማለት ነው? በዚህ እድሜ ቢያስተውሉ መልካም በሆነ ነበር
    5. ኢኮኖሚ፡ - በውኑ አሁን የኢኮኖሚ ድቀት አለ ወይ? በኮሮና ዘመን መጠነኛም ቢሆን እድገት አላስመዘገብችም ወይ? በዚያ ላይ ይህን የኢኮኖሚ ድቀት ለማጥፋት "ሰው ተግቶ" መስራት አለበት የሚል ትንቢት ያስፈልጋል ወይ? "የማይሰራ አይብላ" የሚለው አምላካዊ ቃለ የተገለፀ አይደለም ወይ።
    ለኢዩ ጩፋ ጥብቅና መቆም ከፈለጉ መብታቸው ነው፣ አጥፍቶ ከሆነ ግን በህጉ መሰረት ይቀጣል እንጂ ከወዲሁ ማስፈራሪያ አይነት መልዕክት መናገር ሰነፍን በስንፍናው ማበረታታት ነውና ቢቀር።
    የምመኘው ቄስ በሊና በዚህ እድሚያቸው በራቸውን ዘግተው ለአገራችን ቢጸልዩ ነው። ያላላቸውን አለኝ እያሉ፣ እዚህና እዚያ በመሄድ ዘይት በመቀባትና "ነቢይ ብዬሃለሁ" "ሐዋሪያ ነህ" እያሉ ሃሰተኞችን ብቻ ሳይሆን አጭበርባሪዎችን/ሌቦችን ከሚያበረታቱ ቢቀርብቸው በመልካም ሽምግልና ይሰበሰቡ ነበር።
    ጊታ ይርዳን!

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Abate Zemenot Yibarek

  • @bilanharawa45
    @bilanharawa45 Před 3 lety +2

    Big respect for this father.

  • @teshomehaile585
    @teshomehaile585 Před 3 lety

    በህይወት ዘመኔ እውነተኛ የእግዚአብሔር መልእክተኛ አድርጌ ከምመሰክርላቸው ሽማግሌዎች ተቀዳሚው ቄስ በሊና ነበሩ።
    ወንጌልን እንደ ይሁዳ ሸጠው ደሃውን ወገን ወደ ከፋ ድህነት ከሚከቱ እርስ በራሳቸው እየተሿሿሙ ከኔ በላይ ቅዱስ የለም ብለው እንደ ሕዝብ ስልክ ካለ ሳንቲም ከማይሰሩ የሐሰት ነብያት ተብዬዎች ጎን አብረው በመሰለፍዎ በጣም አዝኛለሁ።
    ዳሩ ሁሉም ወገንተኛና እከክልኝ ልከክልህ የሚል ስለበዛ ሽማግሌዎች ለሽምግልና የማይበቁበት ዘመን ላይ ደረስን።
    መፍረድ የፈጣሪ ስራ ቢሆንም፣ ያጠፋን ግን መገሰፅ ሐጢአት አይደለምና፣ የእግዚአብሔርን ቤት የጨረታና የንዋይ ማፈሻ ካደረጉ ነብይ ተብዬዎች ጎን ባይሰለፉ መልካም ነበር።

  • @tgadane9807
    @tgadane9807 Před 3 lety +1

    Amen, Selam ena Ediget LeHagerachin 💚💛❤

  • @selamlehagera6164
    @selamlehagera6164 Před 3 lety

    እግዚአብሔር የተናገረውን ያደርጋል እኛ ወደእግዝአብሄር መፀለይ ነው

  • @YABSRA-jg3vo
    @YABSRA-jg3vo Před 11 měsíci

    ማንን እንመን ሁሉም ተባይ ሆነ እግዚአብሔር እጠብቀን እንጅ ሌላ ምንም ምለው የለም

  • @tsaganeshdasalang4636
    @tsaganeshdasalang4636 Před 3 lety

    Egezabhr yebarikachu

  • @rutayemane3114
    @rutayemane3114 Před 3 lety +2

    አሜን ❤️🙏🏻

  • @imanekumaleephisamucaakaku5780

    Ameeeennnn Eebbifama dach👏🙏

  • @ayeleayele168
    @ayeleayele168 Před 3 lety

    አሜን ጌታ ረጂም ዕድሜ ይጨሙሩለት ኢጲ/ያ ትበለፅጋሌች

  • @mimiabebe9327
    @mimiabebe9327 Před 3 lety

    Ameeeen Abatachin QeesBaluna tebareku kibir wide kibir inhedalen Eyu Chufa Ye Getaa sew Getaa kanteh gar new ayizok Berita Getaa Iyesus kanteh gar yihun betam new mewodachu📖❤️🙏

  • @tsahaiymej4616
    @tsahaiymej4616 Před 3 lety

    አሜን አሜን እዉነት ያወጣል የከፍታ ዘመን ይሁን ለአገር ኢትዮጵያ ይሁን።

  • @aynihmichael5769
    @aynihmichael5769 Před 3 lety +4

    እግዘብሔር ይመስገን ከጌታ የሆነ ይቀጥላል

  • @alemtsehaybaye2443
    @alemtsehaybaye2443 Před 3 lety

    አሜን አሜን ይሁንልን ጌታሆይ እጠብቅሃለሁ

  • @abrhammelaku3459
    @abrhammelaku3459 Před 3 lety +1

    አሜን ጌታ ሆይ ተመስገ ።

  • @sabaalemu4071
    @sabaalemu4071 Před 3 lety +2

    አሜን

  • @leulemanayea2967
    @leulemanayea2967 Před 3 lety +2

    እባክዋን እርሥዋ ጸሎት ብቻ
    ነዉ የሚገባዋት እባከዋ ዝም
    በሉ

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 Před 3 lety +1

    Amen amen amen 🙏

  • @kokelove1589
    @kokelove1589 Před 3 lety +3

    KESE BELENA GETA YIBAREK
    SELE ERESO EGZHBR EREJEME
    EDEMENA TENA YISETOTE TEBAREKULIN 🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐👈

  • @jesusislordkifleyohannes5299

    ሀሉ በእግዚአብሔር ጊዜ ይሆናል
    አሜን አሜን

  • @anketsp.4670
    @anketsp.4670 Před 3 lety +1

    Amen geta yichilal!!!!

  • @getagetagetazgeta8874
    @getagetagetazgeta8874 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @mesiayele9909
    @mesiayele9909 Před 3 lety

    Amen Ethiopia egezebiheri yaberikate

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 Před 3 lety

    ኡፍ እንደዚህ አይነት ተስፋ የሚሰጥ ንግግር የሚነገር ነው የጠፋው ተስፋውን የሰጠን የተመነ ነው ጌታ የመቱሳላን እድሜ ይስሰጥልን ቀሪ ዘማንዎ ይበረክ

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 Před 3 lety +3

    አሜን!!!

    • @adanechmola4606
      @adanechmola4606 Před 2 lety

      ቄስ በሊና ሳርቃ ጌታ ዘመነወትን ይባርክ ያለምልም አብረዉን ዉረሱ እንወደወታለን

  • @gachacottoncandy7614
    @gachacottoncandy7614 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @tesfaneshazalu3580
    @tesfaneshazalu3580 Před 3 lety +1

    Tebarek abby

  • @zinashethiopia6365
    @zinashethiopia6365 Před 3 lety +1

    አሜንንን አሜንንን 🙇‍♂️🙇‍♀️

  • @user-ri4qo1ww2v
    @user-ri4qo1ww2v Před 3 lety +2

    Keber legeta yun

  • @oberasfaw2210
    @oberasfaw2210 Před 3 lety

    Amen amen amen amen

  • @neftea7
    @neftea7 Před 3 lety +2

    በዚህ ጦርነት ንስሃና መንግስትን ይሁን የቃዋሚዎችን ከጦርነት ለማስቆም ከማስጠንቀቅ የከፍታ ዘመን ኣይገባኝም።100 ሺ ሰው በጦርነት ሲያልቅ ምን ይባላል።

  • @helinahailue6383
    @helinahailue6383 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen 🙏 Beysuse seme Lethiopia ykfeta kfeta zmne Honlate.. Tbarku bbezu kese blina Edeme by na xena Egziyabher yisexote . Shemegelnawote Beysuse seme yilmeleme

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 Před 3 lety +1

    እኒህ አባት ያዬትን እንዲያዪ ያብቃቸዉ!

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 Před 3 lety +1

    በመጀመሪያ እዩ ጥፋት የለበትም መጡበት እንጅ አልመጣባቸውም ወታደሮቹ ጥፋት አለባቸው መሎያቸውን ማውለቅ ነበረባቸው።

  • @filagotteshome6525
    @filagotteshome6525 Před 3 lety

    ጌታ መልካም ነው መልካም ይሆናል

  • @misrakgashaw6848
    @misrakgashaw6848 Před 3 lety +2

    Amen 🙏❤🇨🇬

  • @sabazeru6665
    @sabazeru6665 Před 3 lety

    Amen Amen

  • @lovejesues6170
    @lovejesues6170 Před 3 lety +2

    Tebarekilng long life🥰

  • @user-in7wc3fi4l
    @user-in7wc3fi4l Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ሀይል የእግዜያብሄር ነው

  • @asterberhe9204
    @asterberhe9204 Před 3 lety

    Anen Amen Amen!!!

  • @eshetudereje3474
    @eshetudereje3474 Před 3 lety +3

    Ameeeeeeen

  • @getahunhabtemariam1771
    @getahunhabtemariam1771 Před 3 lety +1

    አሜን ይሁን

  • @shimelsdemile7362
    @shimelsdemile7362 Před 3 lety

    amen amen amen

  • @kaldemissie5479
    @kaldemissie5479 Před 3 lety +4

    አሜን ቄስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-xw1yn4kk6s
    @user-xw1yn4kk6s Před 3 lety +1

    በጣም የምወዳቸዉ ጌታ በሀይልና በክብር የተጠቀመባቸው አባት ናቸው። አሁን ግን የነ እዩ ጩፋ አባትና መሪ ሆነው ሳያቸው በጣም ልቤ ያዝናል። በዚህ ወቅት እንኳን ንስሀ እንግባ እንደማሀት ከፍታ ከፍታ ይላሉ። ምናልባት እንደ መጥምቁ ዮሐንስ ራኢያቸው አርጅቶ ይሆን???? እፈራለሁ።

    • @gachacottoncandy7614
      @gachacottoncandy7614 Před 3 lety

      ሁንታውን አይቶ ሳይሆን ከሁነታ በላይ የሆነውን ጌታን አምኖ ነው የተንበዩት አለ ለ እትዮጵያ ከፍታ ዘመን ለምያምን ሁሉ ይቻላል
      ጌታ ይባርኮት አባቴ ው ከኞ የሚጠበቀው የለን ነው ወን ሁሉን እን ቀበላለን ❤✋✋🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @yemisrachyegetalji7874

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen amen amen amen amen amen amen

  • @user-ri4qo1ww2v
    @user-ri4qo1ww2v Před 3 lety

    Amen amen

  • @jaeltrans2011
    @jaeltrans2011 Před 3 lety

    Amen!!

  • @sophiyaethopia339
    @sophiyaethopia339 Před 3 lety

    Ameen ameeen kesi geta yibrko tsega yibzolti egzbher idmn geta yarzmo ye kafita zeman ale telti irer yeble

  • @ameyemerbesher6015
    @ameyemerbesher6015 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN AMEN