ያሳዝናል በመጨረሻ ቄስ በሊና በሆስፒታል ተኝተው ለልጆቼ ይህንን ንገሩ ብለዋል ሆስፒታሉን በእንባ ያራጨው የቄሱ ንግግር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 12. 2022
  • Subscribe Guramayle
    Ethiopian News 🇪🇹
    Ethiopian Prophet
    Ethiopian Prophecy
    Kes Belina
    ቄስ በሊና ሳርካ

Komentáře • 131

  • @user-bk8yc2yt3h
    @user-bk8yc2yt3h Před rokem +21

    ጌታን ኢየሱስን አገልግሎ መሞት መታደል ነው
    መልካም እረፍት አባታችን ቄስ በልና😭😭😭😭😢😢😢💔💔💔💔

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q Před rokem +3

    ወደ አባታቸውና ወደ አባታችን ነው የሄዱት መታደል ነው መልካም እረፍት
    በህይወት ብኖኑ ለእኛ ብቻ ሰይሆን ለምድርቱ ሁሉ በረከት ነበሩ 😭😭

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen8872 Před rokem +3

    አግዚአብሔር ለቤተሰባቸው እና ለመላው አማኞች መፅናናት ይሁን ፣ነብሳቸው በአፀደ ገነት እንዳረፈች አምናለሁ።

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 Před rokem +6

    የፍቅር የሰላም አባት ነበሩ እግዚአብሔር ነሳቸውን በገነት ያኑረው💔😭🙏

  • @user-vb1xc6cw9r
    @user-vb1xc6cw9r Před rokem +5

    በጣም አሳዝኑ መልካም እረፍት 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏የታደሉ አባት አቱ የወጌል አርበኛ

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 Před rokem +4

    አባታችን መልካም እረፈት በህይወት ቢኖሩ ለእኛ ይጠቅሙን ነበር እግዚአብሔር አዋቂ ነወ

  • @ZaK5469
    @ZaK5469 Před rokem +6

    ወደ አባታቸዉ ወደ ጌታ ሄዷል ፤ ወደ ዘላላማዊ መኖሪያቸዉ ! May His Soul Rest in Peace !

  • @weinshetjilcha7721
    @weinshetjilcha7721 Před rokem +4

    እግዚአብሔር በእርሶ የተናገረውን አንድም አልቀረም እርሶን ማጣት ከባድ ነው ነገር ግን በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመገን ወደ አባታችን ሰለሄድ ጌታን እናመስግናለ ሁላችንም ወደዚያው ስለሆነ ቄሴ ምንግዜም በልባችን አንረሳዎትም መንክም እረፍት የአባቴ ልጅ

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x Před rokem +2

    መንፈሳዊ አባቴ በደርግ ዘመን በመንፈስ ቅድስ ይገለገሉን ናቸው
    ወደ አባቶቻችን አምላክ ወደ እውነተኛው ሰላም ወደ አገለገሉት ጌታ ሄዱ ሰላም በጌታ ህልውና ውስጥ ታላቅ እረፍት ቦታ ሄዱ
    በአለም ይላችሁ የጌታ ልጅች በጌታ ተፅናኑ
    ጌታ ታማኝ ነው።

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před rokem +11

    ወደ አገለግሉት አባት ሄደዋል ወደተሻለው ስፍራ 🙏

  • @hanatefera8451
    @hanatefera8451 Před rokem +5

    ዳዊትም(ቄስ በሊና) በራሱ ዘመን የእግዚአብሔርን ካገለገሉ በኋላ አንቀላፋ። ሀዋ 13:-36

    • @hanatefera8451
      @hanatefera8451 Před rokem

      መፅናናት ለቤተሰባቸው ይሁን!!!!

  • @frehiwotzewdu9051
    @frehiwotzewdu9051 Před rokem +1

    ይህንን ዜና እንደሰማሁ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ። ልቤ በአንድ ነገር ግን ሃሴት ያደርጋል ዶ/ር ቄስ በሊና የክርስቶስ ሒወት የገባቸው ለአመኑበት አላማ እስከ ሞት ድረስ ሒወታቸውን የሰጡበት፣የክርስቶስ ፍቅር በደንብ የገባቸው ይህንን ፍቅር ለበፊቱም ትውልድ ለአሁኑም ትውልድ ያካፈሉ፣ ክርስትናን በመኖር ያሳዩ ፣ ለወንጌል ቦታ፣ ስፍራ ፣ክልል፣ ዘር፣ ብሄር ፣ ብሄርተኝነት፣አክራሪነት፣ትውልድ ፣ ጎሳ፣ ወገንተኝነት የሌለባቸው አገር ወዳድ ሰማያዊ ዜጋ ለሁሉም አገልጋዮች፣ ባለስልጣኖች ፣ ለሁሉም ምእመናን ፣ለሁሉም ቤተ-እምነቶች ምሳሌ የሚሆኑ አገልጋይ ናቸዉ።

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Před rokem +2

    መልካም እረፍት አባታችን ቄስ በልና😭😭😭😭😢😢😢💔💔💔💔

  • @terazamelaku3811
    @terazamelaku3811 Před rokem

    ጀግና አባት የወንገል አርበኛ!
    ምገርም ነው ላእኔም እግ/ር ላኢትዮጵያና ላእፍርካ ካዝህ ቦኃላ አጎብጠሽ ማሄድ ቃርቶል ቃና ባይ ብሎ እሳያስ 60 ነበር የሳጣኝ.

  • @zenebetadesse5600
    @zenebetadesse5600 Před rokem

    የፍቅር የሰላም አባት ነበሩ እግዚአብሔር ነሳቸውን በገነት ያኑረው

  • @almaz2377
    @almaz2377 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ነብሶን በገነት ያውለው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ቃሎት ከባድነው

  • @user-fv5xe9bc8d
    @user-fv5xe9bc8d Před rokem +2

    ማልካም እርፍት 😭😭😭

  • @amarechwolde1128
    @amarechwolde1128 Před rokem +1

    Loved blessed father. You are example to many of us. Strong faithful father. We love you🙏🙏

  • @diborab7820
    @diborab7820 Před rokem +6

    We will miss you 😭😭😭 in our heart all the time 😭😭

  • @mygodisgreatfullemengodisg4776

    ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው አባታችን መልካም እረፍት ይሁን። ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @dolangoiyasu3518
    @dolangoiyasu3518 Před rokem +1

    He was great international man , conflict solver, prayer, all peoples' father. he gone for good life with his God.

  • @elsaelsa3964
    @elsaelsa3964 Před rokem +2

    መልካም እርፍት ይሁንሎት የእግዚአብሔር ሰው 😢😢😢😢😢😥😥😥😥

  • @wubayehuberhanu6840
    @wubayehuberhanu6840 Před rokem

    ቄስ እንደእርሶ አይነት የእግዚአብሔር ሰው ማጣት ከባድ ቢሆንም እስከመጨረሻዋ እስትንፋስ ጌታን አገልግለው በማለፍዎት ደግሞ በጣም ቀናሁ
    ለወዳጅ ዘመድ ለቤተሰብ ሁሉ መፅናናት ይሁን!

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 Před rokem +1

    ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው መልካም እረፍት

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 Před rokem

    ቄስ በልዕና ሳርካ እወድዎታለሁ ።በሠላም ወደአገለገሉት አባትዎ ስለሔዱ መልካም ዕረፍት ለወገኖችና ለቤተሰብዎ መጽናናት እመኛለሁ።

  • @endalesafaye3773
    @endalesafaye3773 Před rokem

    He is one of God general .May his soul rest in peace ✌ 🙏
    .Thank you for sharing God bless you 🙏.

  • @goldmidianetworkgold948
    @goldmidianetworkgold948 Před rokem +3

    ወገኔ የጌታን ሩጫ ሮጦ ሩጫውን ጨርሶ ወደ ጌታ መሰብሰብ መታደል ነው:: እኛም ሩጫውን በሚገባ እንሩጥ!

  • @phonetastic1004
    @phonetastic1004 Před rokem +1

    ወደ አገለግልው ጌታ ሄደዋል የእግዚአብሔር ሰው መልካም ኤረፊት ቀሴ ብልኛ

  • @mahiletmohammed8979
    @mahiletmohammed8979 Před rokem

    Bewant ejege ya tabarku nachwe nafswot bameywadut Geta gr arfalche endazye noro malfe matdele nw 🙏❤️

  • @eyesusi6969
    @eyesusi6969 Před rokem +1

    ነፍስ ይማር 😭🙏

  • @sitotayohannes
    @sitotayohannes Před rokem

    betam betam azinalehu wa wa wa nefsihin begenet yanurih

  • @hanaengda330
    @hanaengda330 Před rokem +2

    እድለኛ አባት ወደተሻለው ቦታ ሄድ ጌታን ስለሳቸው አመሰግናለው

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia Před rokem +20

    የሚደንቅ ሂወት ነው ቢኖሩ ጥቅሙ ለእኛ መሄዳቸውግን ለእሳቸው እረፍት ነው

  • @itsmedear1388
    @itsmedear1388 Před rokem

    እግዚያብሄር የረዳው ምስጉን ሰው" ነበሩ!!!! የምር የሚያስቆጭ" ለማንም ይህ ስሜት አይሰማም""""

  • @sahaynesh7692
    @sahaynesh7692 Před rokem

    ነፍስ ይማር

  • @_kiaariaa_
    @_kiaariaa_ Před rokem

    Nefsachewin begenet yanurilin. Lebetesbochim Egziyabher yasenachew 🙏😭

  • @phonetastic1004
    @phonetastic1004 Před rokem

    1 Corinthians 15 (አማ) - 1 ቆሮንቶስ
    42: የሙታን ትንሣኤ ደግሞ እንዲሁ ነው። በመበስበስ ይዘራል፥ ባለመበስበስ ይነሣል፤
    43: በውርደት ይዘራል፥ በክብር ይነሣል፤ በድካም ይዘራል፥ በኃይል ይነሣል፤
    44: ፍጥረታዊ አካል ይዘራል፥ መንፈሳዊ አካል ይነሣል። ፍጥረታዊ አካል ካለ መንፈሳዊ አካል ደግሞ አለ።

  • @messyyegola9201
    @messyyegola9201 Před rokem

    ያበርታሽ ፈጣሪ

  • @aynayegetaliji2734
    @aynayegetaliji2734 Před rokem

    ጌታ ነፍሳቸውን ይማር 😭😭😭

  • @abebechlendago4474
    @abebechlendago4474 Před rokem +1

    May his soul Rest and peace

  • @derejegsillasse465
    @derejegsillasse465 Před rokem

    ታላቅ የእምነት አባት ነፊስ ይማር!!!!!

  • @dfgh1345
    @dfgh1345 Před rokem

    Semera Aeysusi geru bfikir Nuru betachiN ewdchwlin ❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 Před rokem

    ለየትኞች ልጆቻቸው ይሆን ። መልካም በሰሩበት ዘመን ላደረጉን ባመሰግንም በእድሜያቸው መጨረሻ አገሪቷን የሀሰተኞች ዋሻ እንድትሆን ትልቅ ስህተትም ሰርተዋል !!

  • @titiyosdawit730
    @titiyosdawit730 Před rokem

    we love you and you are successfully served your God. and you are know are in heaven at the right side of your father

  • @meseth8778
    @meseth8778 Před rokem

    Kes Belina have spoken in to my life at a different occasions, in person and over the phone. You will be missed God’s General. I know you are receiving your rewards in heaven. ❤ you will live forever in our hearts,until we join you in heaven.

  • @wondimuwmichael551
    @wondimuwmichael551 Před rokem

    ቄስ በሊና ብሞቱም ብዙ ሺህ በሊናዎችን አፍርተው በመሞታቸው እጅግ ጌታን አከብራለሁ።

  • @teketelyohlulues4776
    @teketelyohlulues4776 Před rokem +1

    መልካም እረፍት ይሁንላቸሁ እፍፍፍፍፍፍፍፍእፍፍ😢😢😢😢😢😢

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 Před rokem

    እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር

  • @addisw1713
    @addisw1713 Před rokem +2

    መልካም እረፍት 🙏🙏😭😭💔

  • @endalekifele
    @endalekifele Před rokem

    ትልቅ ሰው አጣች ኢትዮጲያ እሳቸውም አባት ቄስ በሊና ሳርካ ናቸው።እግዚአብሔር አሁንም ሰውን ይስጠን አልኩኝ መልካም ዕረፍት ለአባታችን።የጻድቅ ሰው ሞት ክቡር ነው።

  • @brhaneshkedir6119
    @brhaneshkedir6119 Před rokem +1

    💔💔😭😭😭😭

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 Před rokem

    ታላቅ የወንጌል አርበኛ አገራችን ምድራችን አጥታለች መልካም ዕረፍት አንድ ቀን እናዮታለን።ሩጫውን ለመጨረስ እንኳን አበቃዎት።

  • @asterasefa4474
    @asterasefa4474 Před rokem

    rip የኔ አባ ወደ የሚወዱት ጌታ ሄደዋል ነፍስ ripየኔአባወደየሚወዱትጌታሄደዋልነፍስይማር

  • @martamata8232
    @martamata8232 Před rokem

    Amen amen amen amen amen amen 🙏🙏

  • @jesusislordrozina9974

    😭😭😭😭የእግዚሀብሄርሰው ወ ደሚወዱት ኣባታቸው ሄደዋል

  • @munagebiso4739
    @munagebiso4739 Před rokem

    Ene mnem alazenem wed mwedwe wed fexerwe abatu nwe yehedwewe wede zelalem hewete

  • @wubalemtelake1427
    @wubalemtelake1427 Před rokem

    ሩጫቸውን ጨርሰዉ ወደ አባታቸዉ የሔዱ የወንጌል አርበኛ

  • @abrahameliyas7758
    @abrahameliyas7758 Před rokem

    አበታችን፡ማልካም፡እራፍት፡

  • @genetalemu7020
    @genetalemu7020 Před rokem +1

    መልካም እረፍት 💔😭😭😭😭

  • @tsiyonseriko624
    @tsiyonseriko624 Před rokem +1

    Rip 😭😭😭😭

  • @maseretdaniel4007
    @maseretdaniel4007 Před rokem

    መልካም እረፍት አባታችን ቄስ በልና😭

  • @lakchok8458
    @lakchok8458 Před rokem

    😭😭😭💔💔💔

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Před rokem +1

    መልካም እረፍት 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tsyonbelete2263
    @tsyonbelete2263 Před rokem

    ዐጳውሎስ ማለት እኚ ናቸው ሀገራችን ያጣችው ትል...ቅ አባት.ምን አለ በህይወት ኖረው ባገኛቸው.አሁን ማነው ታዲያ እሳቸውን የሚተካ?????

  • @Emaber
    @Emaber Před rokem

    እማማ ኢትዮጵያ ልጆች አለቅ

  • @aberadaba9147
    @aberadaba9147 Před rokem

    Geta Hoye Nrfesachewune Asebe

  • @shgaalmansouri
    @shgaalmansouri Před rokem

    💔😭💔😭🙏

  • @gadettutdeng5577
    @gadettutdeng5577 Před rokem

    አርበኛ:: RIP.

  • @mirabadogo5586
    @mirabadogo5586 Před rokem

    😢😢😢😢😭😭😭😭

  • @tesfayedobochofficialpage4620

    RIP our dear father!

  • @user-or5jm2zi8i
    @user-or5jm2zi8i Před rokem +1

    መልካም አበት ኡኡኡኡኡ

  • @Sara-fn7ko
    @Sara-fn7ko Před rokem

    😭😭😭😭😭

  • @hawwaalain5737
    @hawwaalain5737 Před rokem

    😭😭😭☝️

  • @reemalhammadi9055
    @reemalhammadi9055 Před rokem

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bogalechdesalegn8088
    @bogalechdesalegn8088 Před rokem

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SarahSarah-tx9vj
    @SarahSarah-tx9vj Před rokem

    💓💓😭😭😭

  • @gezahegnendale2522
    @gezahegnendale2522 Před rokem

    RIP

  • @dagigame5707
    @dagigame5707 Před rokem +3

    መልካም እረፍት አባታችን

  • @eyobteakalign6435
    @eyobteakalign6435 Před rokem

    qes belina almotum ankelafu engy

  • @SoSo-eu2ck
    @SoSo-eu2ck Před rokem

    😭😭😭😭😭😭😭😭abatachn melkam erefet enwodhalen

  • @teketelyohlulues4776
    @teketelyohlulues4776 Před rokem

    😢😢😢rip

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n Před rokem

    መልካም እረፍ እደእነሱ ኢየሱን ኖረን ለማለፍ ያብቃን እነሱስ አረፍ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před rokem

    Nebse yemar 😭💔

  • @yacobalito1070
    @yacobalito1070 Před rokem

    ምክትል ከንቲባ አይደለችም አስተካክል

  • @bettysam9792
    @bettysam9792 Před rokem

    Nefsihn yimar

  • @haymanoteshetu4500
    @haymanoteshetu4500 Před rokem

    Nefece yemare abate

  • @toubatoubaaa5439
    @toubatoubaaa5439 Před rokem

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hiwotgebeyehu2148
    @hiwotgebeyehu2148 Před rokem

    Mala

  • @user-zl7lb9zr8l
    @user-zl7lb9zr8l Před rokem

    🤭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fathimamuhammad4993
    @fathimamuhammad4993 Před rokem

    Abatachin yarso nager ayirsam machim behone

  • @athypia2829
    @athypia2829 Před rokem

    6666😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😖😖😖😤😤😤😖😖😖😤😤😤

  • @konjetabate6813
    @konjetabate6813 Před rokem

    😫😫🤐🤓

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 Před rokem +1

    የተከበሩ አበት ነሚሱት በገነት ትረፍ

  • @user-sn1wh1cp3k
    @user-sn1wh1cp3k Před rokem

    አዳነች አአ ከንቲባ ናቸው

  • @fekaduferedealemayehu5373

    እረ እባካችሁ የምትሰጡት ርዕስ እና ውስጡ ያለው አይገናኝም ታሳፍራላችሁ።

  • @belayetefera5713
    @belayetefera5713 Před rokem

    Goota wangeelaa

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia1927 Před rokem

    ወይዘሮ አዳነች አበቤ ምክትል ከንቲባ አይደለችም፣ደጋግመህ ምክትል ከንቲባ ስትል ነበር።ከማንበብህ በፊት ቱጠንቀቁ፣ከንቲባ አዳነች በሚለው ይስተካከል።

  • @neju1058
    @neju1058 Před rokem +2

    አላህ ቀጥተኛዉንመገድ ይምራን አሚንንንንንንን

    • @deborajemal2100
      @deborajemal2100 Před rokem +2

      ቀጥተኛዉ መንገድ ማን ሆነና እርሱም እውነት ህይወት መንገድ እኔነኝ ያለው ክርስቶስ ነዉ

    • @giftifekadu7796
      @giftifekadu7796 Před rokem +1

      ኢየሱስ ይወድሻል/ሀል ደግሞ እውነትም ህይወትም መንገድም እኔ ነኝ ይላል♥

  • @sennait.berketgetaeysusabt6434

    Le betsebachew mexnanat yehnlach

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Před rokem

    ኦፍፍፍፍ አባታችን ትንሽ ቢቆዩልን ጥሩ ነበር, መልካም አረፍት 😭