"ከፍተኛ ነውጥ ሊፈጠር ነው"ትንቢታቸው ጠብ የማይለው ቄስ በሊና አስደንጋጭ ነገር ተናገሩ! |Priest Belina Sarka | Prophecy | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 07. 2021
  • #Ethiopia #YegnaTube #ሰብስክራይብ_ያድርጉ
    "ከፍተኛ ነውጥ ሊፈጠር ነው" 😮😮😮ትንቢታቸው ጠብ የማይለው ቄስ በሊና አስደንጋጭ ነገር ተናገሩ! | Priest Belina Sarka| Prophecy| Ethiopia
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Komentáře • 342

  • @yemisirachkebede8982
    @yemisirachkebede8982 Před 3 lety +23

    እስይ ጌታ ሆይ በስው አገር ከ ስደት አውጣን አገራችንን ባርክልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ባርክልን ህዝቦችው ተስብስበን እናመስግንአለን አንተ ብቻ ነህ ያለህን ጌታ ሆይ የቀረው ዘመናችንን ባርክልን ከልጆቻችን ከቤተስቦቻችን ጋር አብረን አንተን እያመስገንን እንኑር ስደት በቃችሁ ብለህ ማረን ለምድራችን ፈውስ ሁናት ይቅር በለን ተስፋችን አንተ ነህ አባ 🙏🙏🙏

  • @user-it1xn3nr5c
    @user-it1xn3nr5c Před 3 lety +10

    እኔ የምነቱ ተከታይ አይደለሁም
    ነገር ግን ብዙ መከራ እና አስጨናቂ ነገር አልተናገሩም ተሰፋው ይበልጣል ከመከራው
    አመሰግናለው አባት🙏

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 Před 3 lety +29

    ለእግዚአብሔር ፡ይህን፡ያሕል፡ቅርብ፡ከሆኑ፡አበክረው፡ስለ፡ኢትዬጵያ፡ስለ፡ሠላም፡አብዝተው፡ይፀልዩ።

    • @yeneneshmarie1607
      @yeneneshmarie1607 Před 3 lety +1

      አንቺም ቅርብ ነሽ አበክረሽ ፀልዪ

  • @cherinetmolbiko6375
    @cherinetmolbiko6375 Před 3 lety +12

    አምላክ ይባርኳት ራጅም ዕድሜ ይስጧት ጌታ አብዝቶ ሬዕዮን ያሰፋ :;

  • @dawitmezgebetsegaye7442
    @dawitmezgebetsegaye7442 Před 3 lety +7

    I respect him Hugely, True prophet saying my PEOPLE, not my ethnic group or tribe!!!!!!!! Long live

  • @kalabebe4402
    @kalabebe4402 Před 3 lety +7

    አባ ዘወንጌልና ብዙ የገዳም አባቶች ቆይተዋል ስለ ኢትዮጵያ ከተናገሩ ገና እረ ልጅ እያለን የሚያዋጣን ሁላችንም ወደ ፈጣሪ መቅረብ፣ንስሀ ገብተን ፈጣሪን በፀሎት ማሰብ መከራው ባይቀር እንኳን ያጥርልናል ፈጣሪ ኢትዮጵያን ያስባት

  • @bizishshone7056
    @bizishshone7056 Před 3 lety +11

    ቄሰ በሌና አገዛብሔር ይባአርኮት አድሜ ይሰጦአት

  • @elisaworku6637
    @elisaworku6637 Před 2 lety +1

    ጠያቂዉ መንፈሳዊ አይመሥልም ቄሥ በሊና የብዙዎች መንፈሳዊ አባት ናቸዉ ስወዳቸዉ እግዚሐቤር እድሜና ጤና ይሥጦት መቼም የእግዚሐብሔር ጸጋ የበዛላቸዉ ስለሖኑ ነዉ እጂ አንተ ግን ጋዜጠኛ መደርተኛ ነሕ በል ልቦና ይሰጥሕ

  • @girmabayessadinssa5172
    @girmabayessadinssa5172 Před 2 lety +1

    Indeed, Reverend Belina is a man of God. He serves the Mighty God with sincere heart. He has the heart of love and spirit of fatherhood that encourage young servant of God without blaming. Let our Lord Jesus give him long health life.

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 Před 3 lety

    Thank you Kes Belina, wanawchigr yemifetaw wuyiyit bichemerbet mehonun be atsinot siletenager.

  • @meklitlulseged4463
    @meklitlulseged4463 Před 3 lety +8

    God bless Ethiopia 🇸🇳

  • @user-nf5cy2gu9f
    @user-nf5cy2gu9f Před 3 lety +15

    ጌታሆይ አንተ እርዳን🙏🙏🙏

  • @ghhg4474
    @ghhg4474 Před 3 lety +19

    እደምኞትህ ያርግልን ያአላህ አንተ እገዘን የጠላት መሳቂያ መሳለቂያ አታድርገን ያከሪም

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 Před 3 lety +11

    ሰዎች እባካችሁ አስተውሉ ። እኒህ አባት የታያቸውን መልእክት የጻፉት የዛሪ 20 አመት በፊት ነው ። ከመሰላችሁ ተቀበሉት አለዚያ እንዳስተዋይ ሰው ፍጻሜውን ጠብቁ በዛውም ከአፋችሁ ክፉ ነገር ከማውጣት አትቸኩሉ ።
    እግዜር ኢትዮጽያን ያድን ይባርክ።

  • @wuletayedegu3607
    @wuletayedegu3607 Před 3 lety +1

    እግዚሃብሄር ነውጡን በሰላም ይጠናቀቅ ጌታ ሆይ ምረት ያርግልን

  • @fufebutile
    @fufebutile Před 3 lety +21

    አሜን ወደፊትም ፈጣሪ ከፍታችንና አንድነታችንን ያምጣልን!

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 3 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር ይችላል

  • @mekdestufer9345
    @mekdestufer9345 Před 3 lety +8

    አሜን የአገሬ ኢትዮጵያ ትንሳሄ ቅርብ ስለሆነ
    እግዝያብሄር ይመስገን

  • @kidistgelaye7351
    @kidistgelaye7351 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @user-kj7ud2ue8g
    @user-kj7ud2ue8g Před 3 lety +1

    አቤቲ እግዚአብሔር አንተ ብቻ ታላቅ !!ደግሞም አንተን ከልብ ለሚሹ ትቀርበዋለህ።ልዩ ነህ እግዚአብሔር ።
    ቄስ በሊናዬ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛሎት።

  • @collegegirl7938
    @collegegirl7938 Před 3 lety +1

    ቄስ በሊና የተከበሩ ክቡር ናቸው። እኔ ጴንጤ ባልሆንም ሰው አክባሪነታቸውና የተረጋጉ መሆናቸው ትልልልልልልልልቅ ክብር ያሰጣቸዋል።

  • @negatuewnegatuew6308
    @negatuewnegatuew6308 Před 3 lety +1

    አባቴ እንደአፎያርግልንአሜን አሜን

  • @abebeolkeba2840
    @abebeolkeba2840 Před 2 lety +1

    GLORY 2 GOD!AMEN.

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 Před 3 lety +13

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ እባክህ ቶሎ ና!!!

    • @bizenkidane8477
      @bizenkidane8477 Před 2 lety

      ዝናብ መስለሽ እዴ ወይ ሱቅ የላክሽው እጻን መስለሽ

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 Před 2 lety

      @@bizenkidane8477 ቃሉንም እርሱንም ለማያውቅ እንዴት ማስረዳት ይቻላል? ቃሉን አንብብ!!

    • @bizenkidane8477
      @bizenkidane8477 Před 2 lety +1

      @@gakitdebubu7655 አሜን እሽ አነባለው ለምክርሽ አመስግናለው

  • @eligmain5619
    @eligmain5619 Před 3 lety

    እግዝያብሄር ይባርኮ ቄስ በሊና ቅን ልብ ያላቸው አገልጋይ ናቸው ረጅም እድሜ ይስጥልን ተባረኩ

  • @lulagebre3100
    @lulagebre3100 Před 3 lety +5

    አግዛብሄር ይባረክ ስለ ሁሉ ነገር
    ኤርትረአ ከእትዮፕያ ልትገናን ነው ተገናንታለች
    መቸ አኔ አልሰማሁም ኤርትራ ሜሪ ኤሰያስ
    Etopia ሜሪ አቢይ 🇪🇷🇪🇹 የተለያዬ አገርና ባንደራ አግዛብሄር ኤርትራና አትዮጵያ ይባርክ 🙏❤

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ አሜን የረዳንን ያሰመለጠንእግዚአብሔርን እባርካለሁ።

    • @hailehagos3260
      @hailehagos3260 Před 2 lety

      አገራችን ብዙ ደም ፈስስ አምላክ ያዝናል

  • @trengomasresha4457
    @trengomasresha4457 Před 2 lety

    ነውጡን ለናንተ ያድርገው የኔ ጌታ ደግ አባት ነው እንደናንቸ ጨካኝ አይደለም መከራውን ሁሉ ለናንተ ያድርገው።

    • @asnilakew1265
      @asnilakew1265 Před 2 lety

      Ehete Tey Egneh ye Egeziabeher sew talaq Sew nachew yeleq neseha megebat nw yemiyawatan melektachew yemifetsem melketegna nachew Egeziabehern meferat teru ne

  • @liyazewde6646
    @liyazewde6646 Před 2 lety +1

    ይህንን ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም. የተቀረፀውን ዛሬ ላይ እንደገና መስማት !!!! ሁሉም እውነት!!! እግዚአብሔር በጌታ በክርስቶስ ኢየሱስ በከፈለልን ዋጋ በኩል የገባልን አዲስ ኪዳን፣ ማለትም የምህረት ኪዳን ፣ የመዳን ኪዳን፣ የዘላለም ሕይወት ኪዳን በኩል ለሰዎች ቅርብ ሆነ። የሰጠው የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ እውነት ነው፡፡

  • @yonaswase4607
    @yonaswase4607 Před 3 lety +1

    ጌታ ይርዳን

  • @DD-zc8jg
    @DD-zc8jg Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ያሰበላትን ይሁን!

  • @eristiabekele7293
    @eristiabekele7293 Před 3 lety +4

    እርጅም እድሜ እና ጤና ይብዛሎት!

  • @assefabekele7075
    @assefabekele7075 Před 3 lety +2

    I respect Rev.Priest Belina Serka,using mobile phone including in rural area is also accomplished! I heard the "kefita zemen' i preach in 1996.

  • @kiddTB
    @kiddTB Před 3 lety +3

    ጠያቂው ጥያቄው ሁሉ ትንቢቱ ወደ ፖለቲካ እንዲሄድ በጣም ይጥራል መንፈሳዊ ስላልሆነ ከራሱ አንግል ነው ግን ቄስ ለማን ኢንተርቪው መስጠት እንዳለባቸው አላወቁም

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Před 3 lety +4

    ኢትዮጵያ ሀገራችን መቼ ይሆን ከጦርነት የምትላቁቀው። ከድህነት ከረሀብ ከቆሻሻ ከግም ከዝሙት ከሺርሙጥና ከኪታሮት በሺታ
    አረቦች ኢትዮጵያን የሚንቋት በቁሻሻ በግም
    ነው ሀገራችን ውስጥ ፈጣሪ የማይፈሩ
    በዝተዋል

  • @user-hd1ir4vo8v
    @user-hd1ir4vo8v Před 2 lety

    ዉይይይይ መገድ መልቀቅ ይሔ በፈጣሪ ጣልቃ መግባት ነዉ የሸጣንና ያመፀኞች ምክር ነዉ አላሒ ሒድያ ይሥጥህ ይሥጠን አንድ ፈጣሪ ቢሆኖጅ ነገም ዛሬም አዋቂዉ ❌❌❌❌❌❌

  • @Tgtde-jk8mm
    @Tgtde-jk8mm Před 2 lety

    ናፈቀኝ ጌታ ሆይ ይሄ ጊዜ ሳልሞት ይደርሳል ለልጆቻችንን መልካም ዘመን ያምጣ እኛ ያየነዉን አይዩዩዩ ጌታ ሆይ

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 Před 3 lety +1

    መፅሀፍ ላይ ሁሉንም በየተራ ፅፈዋል ተባረኩ

  • @etagegnhailu9816
    @etagegnhailu9816 Před 3 lety +13

    የእምነቴ ሰዉ አይደሉም ግን በጣም እወዳቸዋለሁ።

    • @marry9917
      @marry9917 Před 3 lety +1

      አሜንአሜንሰላምለምደራችንይሁንልንዘመኑየደሰታየፍቅረመሸጋገረይሁንልን🙏🙏🙏

  • @user-oj8zo4oh9d
    @user-oj8zo4oh9d Před 2 lety

    እኔ የማምነው ቃሉን ነው ሰው ሁኔታ ይለውጠዋል ወገኖቼ አትሞኙ እንዲ ብሎ ነገር የለም ትንቢትን መርምሩ ቃሉ ጠብ የማይል ራሱ ጌታ ብቻ ነውጥ ሰው ሊስት ይችላል ዘመኑ ክፋ ነው የከፍታ ዘመን ጀምሯል ያሉን እሳቸው ዛሬ ደሞ ምን አሉ

  • @henock6
    @henock6 Před 3 lety

    Amen

  • @zeritumoges3859
    @zeritumoges3859 Před 3 lety

    Amen Amen Amen yekeftaw zemen yemetalen

  • @user-wj2zm9py7i
    @user-wj2zm9py7i Před 2 lety

    E/r ende afwot yargilat le hagerachin 🙏🙏🙏

  • @wuletayedegu3607
    @wuletayedegu3607 Před 3 lety +1

    ዘመን ይባረክ አባቴ

    • @user-zz6fp9ss5s
      @user-zz6fp9ss5s Před 3 lety

      ጌታ ይባረክ ሰለእርሶ ተባረኩ የኛዋች እባካቹ በቅንነት ጠይቁ ሰትጠይቁ እደምንም እንከን ለማግኘት ትጥራላቹ ያድ ሰውን እንከን ማብዛት ባጠቃላይ ማሰለዋል ይጓላቹሀል እና በጣም አድሎ አለባቹ

  • @sebelleteferaminas9875

    ቄስዬ ተባረኩ እንደዚህ ዘመን ተኩላ ሳይበዛ እሮብ እሮብ ሁሌ ሳይሰለቹ ሲያገለግሉን ነው የማውቆት የማርሳዎት ትጉ አገልጋይ ጌታ አይለዮት የኔ አባት።

  • @comceil5762
    @comceil5762 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @sophiasadick1320
    @sophiasadick1320 Před 3 lety +1

    Weshetam, Enqwane Le endezih aynetu hodam kerto alem bekagne blew gedam yegebum bahtawian sent tegadlo eyaderegu Geta tenageregne bilew adebabay wetew alalum.
    Enezih ketema tekemtew yamare hiwot eyenore Geta tenageregne aygebagnem.
    Bezih lek Fetarin maklel betam yasaznale.
    Fetari yesirachewen yistachew.

  • @godislove6054
    @godislove6054 Před 2 lety

    Ameen Ameen Ameen abaye kes balena baxame inwadalen tabaraku

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 Před 3 lety

    ጌታ የሱስ አንደበትንይቆጣጠር

  • @mimieyasu5766
    @mimieyasu5766 Před 2 lety

    Hisay. Ababa.
    Egezybher. Yebarekiilliighii. Tebarekiilliighii.
    .edeme.
    Yecemerili.
    Geta. ..
    Yebarekiilliighii

  • @willingmade2975
    @willingmade2975 Před 3 lety

    Ok lets us hope something good a head of us. As we know bible said the words of God. Tribulation and the sign of end closer than we think . war .famine .diseases . uprising .chaos .etc... As a Christians we must stand together pray and fast.

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 Před 3 lety +5

    Protestant ቢሆኑም ቀና ነዎት እወድዎታለሁ። ሃይማኖት የሌላቸው ጅቦች በልተውን አልጠግብ ብለው ኢትዮጵያ ን ሊያጠፉ ያለአቅማቸው መጥፊይቸውን አዘጋጁ። ቀሪው ጊዜዎ መልካም ዘመን ይሁንልዎት።

  • @YeshitelaAcbf
    @YeshitelaAcbf Před 2 lety

    Do not disperse negative energy while the positive ones overwhelming.

  • @azoozaz8983
    @azoozaz8983 Před 3 lety +1

    Ameeeeeeeeeen ameeeeeeen haliloyaa iyasus geta new ameeeeeeen

  • @brhanwwenbera7963
    @brhanwwenbera7963 Před 3 lety +2

    Amen 🙏 ye Ethiopia 🇪🇹 amilak ye edget zemen yariglin

    • @user-up7tp8il3u
      @user-up7tp8il3u Před 3 lety +1

      ሐሳዊ መናፍቅ መጥፎ እየተናገረ አሜን ትላላቹ

    • @mihretmulugeta325
      @mihretmulugeta325 Před 3 lety

      @@user-up7tp8il3u menafek ante neh weyes be Egziabher yemiyamnut?

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይማረህ

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 Před 2 lety

    geta ygsthe

  • @lombozeleke9612
    @lombozeleke9612 Před 2 lety

    ameeeeeen

  • @ruthstarinc751
    @ruthstarinc751 Před 3 lety +1

    Back ground sound " koralew"?

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Před 3 lety +1

    ብዙዎች ወንጌልን ሰሙ ግን የሰሙት ወንጌል ጤነኛ ካልሆነ ጥቅም የለውም::
    በተጨማሪም አብዛኛው ክርስትያን ግራ እንዲጋባ በትንቢተኞች ስለተደረገ ወንጌልን እርሶ ተቀበሉ ከሚሉት በላይ ብዙሀን እጅግ መልካም የነበሩ አማኞች ሁሉ ቤተክርስትያንን ጥለው ሄደዋል::
    ይህንን ያስተዋሉት አልመሰለኝም:: በቀዳዳ ዘምቢል ሰበሰብኩ ማለት እጅግ አደገኛና ከባድም ነው:: ምክንያቱም ነባሩም ሆነ አዲሱ በቀዳዳው ስለሚጠፋ

  • @davishowethiopia
    @davishowethiopia Před 2 lety +1

    Ameeeen Geta Kesunm ybarkachew desi ylal! betesebnengn tuben wudedut!

  • @gffjhg303
    @gffjhg303 Před 3 lety

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @bekalutawoke1298
    @bekalutawoke1298 Před 3 lety

    አባታችን ቄስ በሊና፤ በድጋሚ ስለመጡ ደስ ብሎኛል፡፡ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ የሚሰጡት አስተያየት የሚያስደስት ነው፡፡ ግነ የሚሰጡትን አስተያየት መለኮታዊ “ቅባት” ሳይቀቡትም አኮ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ ዘወትር እርስዎ ከጌታ ተገለጠልኝ ብለው የሚያቀርቡትን ሀሳብ ብዙ ወቅታዊ ሁኔታወችን የሚረዳ፤ የዓለምን ኤኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ አቅጠጫ የሚከታተል፤ የኢትዮጵያን ውስጣዊ ሁኔታ የሚከታተልና የመንግስት ጥቂት አካላት መረጃ የሚሰጡት ሰው የሚናገረውን ነው፡፡ እባክዎትን ሀሳብዎን “መለኮታዊ“ ቅባት ሳይቀቡ ያቅርቡት፡፡

  • @gffjhg303
    @gffjhg303 Před 3 lety +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @peace-4all587
    @peace-4all587 Před 2 lety

    ቄስ በሊና በጣም እወዶታለሁ አከብሮቶአለሁ ግን ሳላርሞት አላልፍም በአዲስ ኪዳን ቀባ የሚል የለም መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው ሚቀባው።
    ቀባ ለአገልግሎት የሚል አንድም ቦታ አይልም ስለታመመ ሰው ብቻ ነው ዘይት ቀብቶ መፀለይ ሚናገረው ።
    ሌላው ቤተክርስትያን በንስሀ ከተመለሰች ብቻ ነው ትንቢቶች ይፈፀማሉ።
    በእውነቱ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው የማይለወጠው።
    ትንቢቶች ሁሉ ይሻራሉ ( ይቀራሉ) ይላል መፅሐፍ ሲናገር ፣ ጌታ ያለንን ካላደረግን ካልተመለስን።
    ምክንያቱም ፀሎታችን እንዲሰማልን ቤተክርስቲያን በንስሀ በመመለስ ያለባት ከነዚህ ቆሻሻ ነገር በአሁኑ ሰአት በሰው ልብ ነግሳል ዘረኝነቱ ጥላቻው አድመኝነቱ ይህ ሁሉ ነግሶ በአንድ አማኝ ነኝ ከሚለው እንዴትስ ከጌታ ጋር ይራመዳል ( ይኖራል) ?? ማንም ወንድሙን ሚጠላ ነብስ ገዳይ ነው ይላል ጥላቻ እኮ ነብስ ገዳይነት ነው እንዲሁም ዘረኝነት በቸርች ፓለቲካው ውሸታም ነብያቶች እና አማኝ የሚሉ በክፈት ተሞልተው ፍለጠው ቁረጠው በለው የሚሉ ከአጋንንቶች ናቸው። ትንቢቶች እንዲፈፀሙ በፍጥነት ወይም እንዲሆኑ ከጌታ ጋር በመራመድ ብቻ ነው ።
    ማንም ማንም ይናገር የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ለዘላለም የሚኖረው ።
    እንዲሁም አብይ ነብስ ገዳይ ነው የብዙ ህዝብ ደም እየጮኽ ነው በንስሀ ከተመለሰ ብቻ ይቀጥላል።

  • @ermiasersulo4799
    @ermiasersulo4799 Před 3 lety +3

    ድንቅ ሰባኪ እንደሆኑ ሰምቼለሁ።ስለድርድርና ወይይት ምንም አልነገራቸውም ዉይ?

  • @fantukassaye1436
    @fantukassaye1436 Před 2 lety +1

    መፀለይ ነው እሚያዋጣን።

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 Před 3 lety +1

    እኔኮ የሜገርመኝ ከዚህ በላይ ነውጥ አለ እንዲ ዙሪያችንን ተከበን የውጪ ካገር ተከበን ቄስ በሊና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እንወዶታለን❤❤

    • @hailuhurrissa9692
      @hailuhurrissa9692 Před 3 lety

      Praise the Lord Ethiopia is leading to be the great country where all experience good life no more buning wood or the fig of cows my family did in the countryside.God will bless the country will go forward with the progress of God and richness for the country and it will be called great Ethiopia and where the ethiopians come togetjer and praise the Lord.

    • @user-up7tp8il3u
      @user-up7tp8il3u Před 3 lety

      መናፍቅ እርኩስ ምን እግዚአብሔር የሚያናግራቾው ያቃል እነዚህ ውሸታሞች መናፍቃን ሐሳውያን ነብያት ያናግራል

    • @remziremzi5829
      @remziremzi5829 Před 3 lety

      @@user-up7tp8il3u 😏

  • @kifleerossaethiopia5029

    ከፍተኛ ነውጥ ወደፊትም እግዚአብሔር ምረት ያርግልን?

  • @denekemetaferia4821
    @denekemetaferia4821 Před 3 lety +1

    " ቄስ " የቅድስና ከፍታ ወይም ማዕረግ መሰለኝ ፣ ስለዚህ
    " ቀሲስ " ብትላቸው ምን ይመስልሃል ፣፣ ረሳሁት
    እንጂ ግራመሩን (ሰዋስው) ብናጤነው ጥሩ ነው ፣፣
    ----- ጉረቶም -------

  • @toleeshi2225
    @toleeshi2225 Před 2 lety

    Ammeeeeeeen yiunln

  • @melakupetros5183
    @melakupetros5183 Před 2 lety

    Geta yibarikachu

  • @feleukmulugta6343
    @feleukmulugta6343 Před 3 lety +7

    ሲየሳዝኑ ትቢቱን አስጠፋህባቸው

  • @Techaways
    @Techaways Před 2 lety +1

    Yemigerem Egziabher le bariyawochu saynager ayadergim yemilew kal ewnet nw. Ene ahun lay hogne sayew asergetew yetnagerut nger ahunem newet endale nw.

  • @hanibal4647
    @hanibal4647 Před 2 lety

    Is Kes Belina giving political analysis? Economic and cultural survey? Common sense prognosis, or Spiritual revelation? So many prophets these days!!!

  • @isakyimer489
    @isakyimer489 Před 3 lety +2

    ምናለበት የሌለ ከማውራት ብንቆጠብ ሁሉንም ነገር ማድረግ የሚችለው አንዱና ሀያሉ ጌታ ብቻ ነው እርሰዎ ትልቅ ሰው ነዎት አርፈው በክብረዎት ይቀመጡ የርስዎ ነገር ያበቃው እስራኤል ዳንሳን ያጠመቁ ቀን ነው ለሁላችንም ሀያሉ ጌታ ልቦናውን ይስጠን።

  • @hm9029
    @hm9029 Před 3 lety +1

    እኔ የምፈራው ጠቅላይ ሚኒስተሩ የሳቸውን ትንቢት መፅሃፍ ላይ አንብቦ እሱን እፈፅማለሁ ብሎ ይዞን ገደል እንዳይገባ!ምክንያቱም ኬንያ ያኮረፈችው አንዱ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ባመጡት ጣጣ ነው አሁንም ትንቢቱ እኔ ጋ ይፈፀማል ብሎ ስድስት ወር ድምፁን ካጠፋ ወያኔ በስድስተኛው ወር ላይ አዲስ አበባ ገብታ ሰርፕራይዝ እንዳይሆን ካሁኑ እየሆነ ያለውን አይቶ ወያኔን አደብ ካላስገዛ አለቀለት! ቄሱ ሊታያቸው ይችላል ግን የዶክተር አቢይ ጦርነቱን መምራት ላይ ችግር አይቻለሁ፣

  • @etaferahuhawade9160
    @etaferahuhawade9160 Před 3 lety

    Aye egziabhar tetalahin mesel tekulawech b3zu

  • @alehegnchala7775
    @alehegnchala7775 Před 3 lety +2

    የቀደሙት ነቢያቶች በመንፈስ ቅዱስ ፡ ድንግል በድንግልና ትወልዳለች ፡ ንጉስ በቤተልሄም ይወለዳ ፡ የመጨረሻው ዘመን ምን እንደሚመስል ነግረውናል ፡ የአሁን ነቢያቶች ደሞ መንገድና ትራንስፓር እና ምክር ቤት ላይ ሆነ ትንቢቱ ፡ አልተመቸኝም አቦ

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 Před 3 lety +1

    ስለ አባይ አሜን

    • @user-up7tp8il3u
      @user-up7tp8il3u Před 3 lety

      ስለ አባይ እኮ የገደቡት እንዲሞላ ኖው የሄ ሐሳዊ ፓስተርሽ መናፍቅ እየዋሸ አሜን ይባላል

  • @yoyodemlie9491
    @yoyodemlie9491 Před 3 lety +9

    ለኢትዮጵያ 💚💛❤️ አገራችን እግዚአብሔር ብቻ አላት የእናቱ የድንግል ማሪያም የአስራት ሀገር ናት 💚💛❤️

  • @ethio5253
    @ethio5253 Před 3 lety +3

    ክክክክክክ

  • @abebebirhane8185
    @abebebirhane8185 Před 3 lety +4

    እባካችሁ ሰዎች እንደዚሕና እነደዛ ሊሆን ይችላል ማለት ግምት እንጂ ትንቢት አይደለም በሊና የታወቀ አጭበርባሪ ነዉ

  • @getahunhabtemariam1771
    @getahunhabtemariam1771 Před 3 lety +1

    አሜን፠ጌታ ሆይ ያልከው ይሆናል

  • @ethio5253
    @ethio5253 Před 3 lety +6

    እስኪ ኢትዮጵያ ስልጣን ላይ ተቀምጦ ምርጫ ያልፉል ብሎ መተንበይ ምኑ ነው ትንቢት

  • @mohammedshewa2562
    @mohammedshewa2562 Před 3 lety +2

    ሸባው በጅ የቆረሡትን ለመጉረስ የጎረሡትን ለመዋጥ እውቀት የለውትም ወደፊት የሚሆነውን የሚያውቅ ፈጣሪብቻነው ።

  • @yetsiyonljoch7077
    @yetsiyonljoch7077 Před 3 lety +2

    አይይይ አንቺ ኢትዮጵያ እድህ የጅል ጥርቅም ይቀልድብሽ።አረ አምላከ እስራኤል አንተ ብቻ ተመልከት። ምን ጉድ ዘመን ላይ እዳለን ብቻ ተመልከቱልኝ። ሁሉም ትንቢተኛ ፣ሁሉም ቃሉ ተፈፃሚ፣ሁሉም ትክክለኛ ጉድ። ግን የእግዚአብሔር ቃል ሃሰተኞች በስሜ ይመጣሉ እዳለ ሁላችሁም አስታውሱ።እረኛ የሌለው በግ ሁሉም የሚነዳችሁ አትሁኑ።

  • @hanafikr1430
    @hanafikr1430 Před 2 lety

    ወይኔ ጉዴ ቄስ በሊናን ሳይ አለቀስኩ የስባት አመት ልጅ ሆኘ እስከ አስራ ስድስት አመት አቅፈው መካነ እየሱስ ነበር ማዋቸው አባቴንም ከልብ ይወዱት ነበር እረ የትናቸው

  • @aklile7691
    @aklile7691 Před 3 lety

    ቄስ ካልክ፣ ስማቸውን ጨምርበት ነው የኔ ምክር። ባህታዊ እንግዳህ ቢሆኑ፣ ባህታዊ እከሌ እያልክ እንጂ፣ ባህቲዊ ብቻ እያልክ ቃለ ምልልስ ማድረግ ልክ እንደማይሆን ሁሉ። ዶክተርም ቢሆን ወይም ፕሮፌሰር መምህርም፣ ስም ካላስከተለ፣ ከስም ፊት ባለ ማዕረግ ብቻ መጥራት በቃለ ምልልስ ጊዜ፣ ትክክል አይመስለኝም።

  • @swswi8217
    @swswi8217 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ፣መሸሸግያችን፣ነው።

  • @biqilaadaddafaa6430
    @biqilaadaddafaa6430 Před 3 lety

    waaqayyo umurii keessan haadheeressu jiraadha jiraadha jiraadha (qeesi)

  • @collegegirl7938
    @collegegirl7938 Před 3 lety

    ጠያቂው ነውጥ ሲባል ከሰሜን እስከ ደቡብ ክምራብ እስከ ምስራቅ የርስ በርስ ጦርነት ነው ለሱ ነውጥ። አይገባቸውም አለማውያን። ነውጥ ማለት ሰዉ ሀገሬን ብሎ መውጣቱ ነውጥ ነውና በሰሜን ያለው ጦርነት ጦርነት እንጂ ነውጥ አይደለም።

  • @ayyaana-659
    @ayyaana-659 Před 2 lety

    Rejieme edimena tenane yesetot wede Abatachen teyqw gine Amagne ayemslme min ayente tiyaqe new?

  • @teshomeachamyeleh7278
    @teshomeachamyeleh7278 Před 2 lety

    ሐሰተኛ ነቢያት የሚነሱበት ጊዜ ስለሆነ ማንንም የፈለገው የተናገሩት ነገር ቢደርስም ንስኃ በመግባት በጸሎት በስግደትና ቀመግባር መኖር ነው።ዐብይ በዘለቄታው ኢትዮጵያን አይመራም መጭው ዘመን ለመረዳት የአባ አምኃንና የኢትዮጵያን የዓለም ብርሃን ትንቢት ሁሉንም ተናግረውታል ።ጥቅምት 21/2013 ላይ ወልቃይትና ራያ እንደሚለቀቁ ትግራይ ችግር እንደሚገጥማት።በኦሮሚያ የከፋ ርሐብም ጦርነትም እንደሚመጣ የተናገሩ ሲሆን በ2015 ሕዳር ላይ ጀምሮ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ይጀምራል ነው የሚሉት።የሚሰሩትም የብርሃን ቤተክርስቲያን አይሰሩትም 2015 አመትንም አያዩትም።ኦርቶዶክስ በዓለም ትነግሳለች መናፍቅ በኢትዮጵያ ከእንግዲህ አይኖርም።በቃ በቃ

  • @user-rx2wq6se7h
    @user-rx2wq6se7h Před rokem +1

    አባ ነውጥ❗️

  • @luluhadd9246
    @luluhadd9246 Před 3 lety

    መንፈሳዊ መሪ አልተገኝም መጽሀፍ ቅዱስ ሲናገር ጳዲቅ ሲነግስ ምድር እንደምታርፍ ። በአሁኑ ሰአት ሁከት እንጂ እረፍት የለም ። የትኛው ትንቢት በእግዚአብሔር ቃል ይመዘናል

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před 3 lety

      You never read bible. Ke mergagat befit bizwe fetna ale .king Dawit he goes through a battle with saul before his victory mesafe kidues endgna anbibe

    • @luluhadd9246
      @luluhadd9246 Před 3 lety

      @@tutubevan932 አቤት መረዳት እንዳንቺ አንብቤአለሁ ብሎ የማይገናኝ ነገር ከማውራት አለማንበብ ሳይሻል አይቀርም ዳዊትን ከማ ጋር ነው የምታመሳስይው ለመሆኑ? ለማንኛውም ዳዊት የነገሰው በቅባት ነው በሰው የልብ ፈቃድ በሚያጋድል ትንቢት አይደለም አጨብጫቢ የመሆን መብት የተጠበቀ ነው

  • @Liberty-cx4lz
    @Liberty-cx4lz Před 2 lety +1

    ክርስቶስ ግን እሱን እንድንመስለው እንጂ በእውነት ወገንተኛ ፖለቲካ እንድንደሰኩር ነው የሚገለጥልን ፡ ክርስትና ቀልድ ፡ ሌላ ወንጌል ።

  • @melakudinku2027
    @melakudinku2027 Před 3 lety

    ጠያቂው ታስቃለህ ፣ በተለይ እስቲ የምትለዋ አጀማመርህ ችግር ለመስማት ያሰፈሰፍክ ነው የምትመስለው። ክስ ቢጤም ይቃጣሀል። ለማንኛውም ሽግግር ይሆናል !!!!!!! ልድገመው ?

  • @tesfuzerga3258
    @tesfuzerga3258 Před 3 lety +1

    Politician priest kiss Belna and greater supporter of Pp of Nefetgna.

  • @davidgift2631
    @davidgift2631 Před 3 lety

    ዬአንድ ክልል ጦር መቃልበስ የልቻላዉን መከለከየ ይዘነዉ ዬምንጎርራዉ ዬዉጭ ዎራራን እንዴትነዉ ዬምንመክታ .???