ፕሌን የሰራው መልካም ወጣት አስደናቂ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 15,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 08. 2021
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • Zábava

Komentáře • 243

  • @raida5820
    @raida5820 Před 3 lety +70

    መልካም ወጣት ማለት ለራሱ ብቻ ሳይሆን ለሀገሩ ለሌላው መጥቀም እንዳለበት የተረዳ ማለት ነው

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 3 lety +50

    ዋው አምላኬሆይ በኔ ዘመን እንዲህ አይነት ባለ ራዕይ ስለሰጠኸን ወጣቶች አመሰግናለው ጌታ እየሱስ ይርዳህ ያሰብከውን ያሳካልህ ብራቮቮቮቮቮቮቮቮቮቮቮቮቮቮቮቮቮቮቮቮ

    • @hareggetachew167
      @hareggetachew167 Před 3 lety +2

      Please take this young man ti Ethiopian airlines may they help him to put the write place to use his mind and his sucess. God bless him.

  • @nafib6121
    @nafib6121 Před 3 lety +9

    እኔ ምስክር ነኝ አረካ ለስራ ሄጄ ሂሊኮፋተሩን ለማብረር ያደረገውን ጥረት አይቻለው።
    በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሄር ከዚህም በላይ ጥበብ ይጨምርልህ።

  • @antoinettekhouri5370
    @antoinettekhouri5370 Před 3 lety +63

    አንተ ልዩ ነህ ወንድሜ እይታህ ሲገርም አላማህን ያሳካልህ ፈጣሪ

  • @user-ji2xv6kk5m
    @user-ji2xv6kk5m Před 3 lety +19

    ድንቅ እይታ ነው እግዚአብሔር ህልምህን ያሳካልህ እውነትም መልካም ወጣት ዮኒዬ የዘመንህ ቁጥር ይለምልም ዮኒዬ ተሳክቶልሀል 100%

  • @azaellove9482
    @azaellove9482 Před 3 lety +41

    ዋውውው ተደናቂ እይታ የያዘ ትውልድ👏
    ዮኒ ያአንተ ትውልድ በመሆኔ ኩራት ይስማኛል

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 3 lety +9

    ጀግና መልካም ወጣት እግዚአብሔር መገለጥና ጥበብ ይጨምርልህ

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 Před 3 lety +9

    ተባረክ ዮኒ ይሄ ልጅ ብዙ ተስፋ ያለው ልጅ ነው ለሌሎች ልጆችም አራያ ተስፋ የሚሆን ነው ግለሰቦች ልትረዱት ይገባል ለዚች ሃገር ያስፈልጋታ

  • @godisgood4230
    @godisgood4230 Před 3 lety +12

    ዮንዬ ጌታ አሁንም የማያልቅ ፀጋ ይጫማርብ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ነው የምወድህ ሰላም ለእትዮጵያይሁን

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Před 3 lety +27

    ዮኒዬዬዬዬ እግዚአብሔር ይባርክ ተባር ዘርህ ይባረክ እግዚአብሔር ለኛም የይቅርታ ልብ ያድለን🙏🙏🙏🙏

    • @birhanmedia144
      @birhanmedia144 Před 2 lety

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏

  • @saronkebede8938
    @saronkebede8938 Před 2 lety +8

    May Lord help this young guy. He has a great potential. I wish he will get the right support.
    Thank you yoni. 🙏 you are number one

  • @user-dn9lz6cp1z
    @user-dn9lz6cp1z Před 3 lety +7

    አገሬ ተስፋ አላት እልልል በይ ኢትዮዽያዬ አቦ አትያዝ ስምህን ገናና ያርገው ያባቴ ብሩክ ሰርተህ እንደምናይ ሙሉ እምነት አለኝ!!

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 Před 3 lety +11

    ይሳካልህ ተከናወን ወንድምአለም👏👏

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ጥበብና እውቀትን ይጨምርልህ

  • @lydiamekonen2631
    @lydiamekonen2631 Před 3 lety +10

    He is going places and doing big things with the right supports. Keep up the good work, God bless you.

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ Před 3 lety +3

    አንድኛ ነህ ዋውውው ሃገር እኮ ብዙ ተስፍ የሜደርጉብሽ ልጅች አሉሽ። ሃሳብህን ጌታ ያሳካልህ።የውንዬ ተባርክልኝ ።

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 Před 3 lety +2

    Wawu በወላይታ ሀገር እንደዝህ አይነት ዎጣት በማግኀቴ ደሰ በብሎኛል አይዞህ በርታ ያንተው እቅድ ባንተዉ ይፈፀማል ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ።

  • @genetabara
    @genetabara Před 3 lety +7

    የእትዮጵያ ልጆች በሙሉ ተባረኩ

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 Před 3 lety +3

    ዋዉዉ ወንድማችን ጌታ ያሰብከዉን ያሳካልህ የልብህንምሁሉ መሻት ይሙላልህ ተባረክ
    ዮኒዬ የኢትዮጵዮ ኤርትራ ወጣቶች ብርሃን አድርጎሃል ጌታ ተባረክ

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 Před 3 lety +6

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮንዬ እግዚአብሔር ይበርክ ታበራክ❤❤❤

  • @tsitsihon8862
    @tsitsihon8862 Před 3 lety +11

    ዮኒዬ የመልካም ወጠት አበት ጌታ ይጠብቅ❤❤❤💚💛❤

  • @nathyman6536
    @nathyman6536 Před 2 lety +1

    Anxiety, depression, fear ...etc are killing the dreams of many young boys and girls in Ethiopia. These boys and girls could realize their dreams and bring the change and service they aspire to humanity by fulfilling their dream. #YONI and #MARSIL TV, this is what you guys are doing and the testimony of this 1gna boy shows. This is the kind of service that the young generation needs and wants. Counseling, mentoring, enabling, helping them to bring the great personality buried inside so that they could be able to LIGHT THE WORLD. May GOD BLESS YOU and ALL MELKAM BOYS AND GIRLS. GOD BLESS ETHIOPIA AND THE LEADERS.

  • @user-lh5um3th5m
    @user-lh5um3th5m Před rokem

    ዮንዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክህ ጽጋ ይብዛልኝ 🙌🙌🙌👍👍

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před 3 lety +3

    ይሄንን ልጅ አስታውሰዋለሁ በቲቪ በፌስቡክና በዩቲዩብ ሲዘዋወር ነበር የሆነ ሰሞን ። የተባረከ አእምሮ ያለው ልጅ ነው

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Před 3 lety +1

    Wow Egezabeher yesthen tebeb denke new keber legzabeher yhuen yegzabher sewe yoniya Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek

  • @mestawettubetube7132
    @mestawettubetube7132 Před 3 lety +4

    ጌታ ይርዳህ እድል ቢሰጥህ ደስስ ይለኛል 😊💟

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 3 lety +1

    ዋው የምገርም እይታ እና ራዕይ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልክ ተባረክ
    ዮንዬ ተሳክቶልሃል አግሬ ተስፋ አላት

  • @genitora2492
    @genitora2492 Před 3 lety +2

    ጎበዝ የኔ ወንድም ጌታ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልክ ጀግና ነክ የእውነት አንደኛ ነክ

  • @rebikajesus2995
    @rebikajesus2995 Před 3 lety

    ዋው አደኛ ነህመልካም ወጣት ለኢትዮጵያ አድነት ዮኒዬ ተሳክቶልሀል ❤️💛💚

  • @marshuminda3160
    @marshuminda3160 Před 3 lety +3

    ዮንዬ ያንተ ልጆች ፕሌን አይደለም ተኣር ይሰራሉ እግዚሃብሄር የትውልድ መድሃኒት አድርጎሃል ሃያሉ ልኡል እግዚሃብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው

  • @fitsumzeleke2222
    @fitsumzeleke2222 Před 3 lety +7

    በርታ ወንድሜ ጌታ ይርዳክ

  • @amelworkadgeh5208
    @amelworkadgeh5208 Před 3 lety +5

    Wow I’m proud of you you brother, smart man you can do it God bless you more brother

  • @fghh5572
    @fghh5572 Před 3 lety +2

    ብዙ ያወራ ነበር እግዚአብሂር ይርዳህ💗🙏

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 Před 3 lety +13

    Brilliant mind my brother, may our God help you to use your full potential! 🙏🏽💕

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 3 lety +8

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,ICON AND ANOINITED TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @fghh5572
    @fghh5572 Před 3 lety +8

    አንበሳ ነህ እውነት ጀግና ነህ✊💗

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙

  • @mazamisebomiliko7140
    @mazamisebomiliko7140 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባረክ አይምሮን ይከፍትልህ እግዚአብሔር ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ

  • @ferifeleke3767
    @ferifeleke3767 Před 3 lety +1

    Berita ye hager lij yoniye anitem tebarek love you so much 😍

  • @elelelefrem9295
    @elelelefrem9295 Před 2 lety +4

    Prise the Lord🙏 someone need to give this man a chance to make his dream come true. He needs a wise sponsor to invest on him. May God bless you and give you more wisdom🙏🙏🙏

  • @omarwwamoor4318
    @omarwwamoor4318 Před 3 lety +1

    Wowowowow tabarakii
    Yone Egizibiheri Fatsemo Yibariki tabarakii

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Před 3 lety +1

    ዮወኒ ተሳክቶልሐል እረገና አሜርካኖችን የሚያሰንቁ ልጆች ይፈጠራሉ ተባረኩ አይዞህ ወንድሜ ሐሳብህን ያሳካልህ ተባረኩ ሁላችሁም

  • @hagibiruck7182
    @hagibiruck7182 Před 2 lety

    Amazing how many brilliant people we have wow speechless

  • @naniy9579
    @naniy9579 Před 3 lety

    አይዞህ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @amenadisu4991
    @amenadisu4991 Před 3 lety +1

    Yoni tebarek leyeu sew geta abezeto yebereke

  • @zewdneshsinke5312
    @zewdneshsinke5312 Před 3 lety +1

    ለአገር በረከት የሆነ ትውልድ ሲነሳ ስንት ሀብታም አገር ውስጥ እያለ እንዴት ህልሙን አሳክቶ ማዬት አልናፈቁም? መንግስትስ እንዴት ዝም አለ? ዬኒ ጌታ ቢረዳህ ለዚህ ልጅ ምክንት ሁን ለብዙዎች መዳን ምክንያት ሆነሀልና።

  • @zerfedejene9376
    @zerfedejene9376 Před 2 lety

    አንበሳ ጀግና ልጅ ጎበዝ ጌታ ዘመንህን ይባርከው👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @adetube8673
    @adetube8673 Před 2 lety +1

    wawu geta yibariki lawuxi masayet malet yihi nawu

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 Před 3 lety +2

    በርታ፡ጎበዝ፡ዮኒየ፡ተባረኩ

  • @frehiwotwondemagagnhu1645

    የበለፀገ አይምሮ ይልሀላ በጣም ደስ ይላል፡፡

  • @romrom9556
    @romrom9556 Před 3 lety

    እግዚአብሔር አይምክን ይባርክ።ዬኒዬ ተባረክ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 3 lety +1

    ዮዬ ውዳችን ብርክ በል

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 Před 3 lety +1

    የኔ 1ኛ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩ💪 ኳርሁ

  • @adaneagudeda9109
    @adaneagudeda9109 Před 2 lety

    Uuuuuuuuuuuu mnaynet kihlot new benatachihu ❤️❤️❤️❤️❤️
    Dink wotat new yoniye ye Antem fire silahone Manm sew kegonu bkom bay negn!! ❤️❤️❤️

  • @merryyederrick
    @merryyederrick Před 3 lety +1

    ጎበዝ በርታ ማንም በአንዴ ሙከራ የተሳካለት የለም አንተ አንደኛ ነክ ጠንክር በርታ♥️

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 Před 3 lety +13

    አንበሳ ሀሳብህ ተሳክቶ አንድቀን ምኞትህ ተሳክቶ እውን ታደርጋለህ ኢትዮጵያን አቪዮሽን ነው መግባት ያለብህ ወይ እስኮላር ፈልግ እና ቦይንግ ካንፖኒ የመስራት እድሉ ይኖርሀል ደሞ ይሳካል በርታ ጌታ ይረዳሀል ኢሮፕ አሜሪካ ብትሆን እጅህን ሰመው ይወስዱሀል የኛሀገር አቅምም አለ አፍሪካም ሰለሆነ ብዙ ተሰጦ ያላቸው ልጆች ተሰጦዋቸውን ይዘው በየቤቱ የቀሩት ቤቱ ይቁጠረው በርታ ጌታ ይርዳህ

  • @jesusejesuse2223
    @jesusejesuse2223 Před 3 lety +1

    Woowowoowowoowo geta yebareke

  • @abmzszszs1760
    @abmzszszs1760 Před 3 lety +2

    ተባርክ ዮኒዬ

  • @jerrydavemanunited4405

    ወወወወወ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስ ይምል አስተሳሰብ ነው እግዚአብሔር ይርዳው

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር የሚሰጠን አዕምሮኮ ገራሚ ነው

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN Před 3 lety +1

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @genetabara
    @genetabara Před 3 lety +6

    መልካም ወጣት ለእትዮጵያ እንድት እኔም መልካም ወጣት ነኝ

    • @user-kj1fu1bz1w
      @user-kj1fu1bz1w Před 3 lety

      Anchn belo wotat

    • @genetabara
      @genetabara Před 3 lety

      @@user-kj1fu1bz1w ለአንቺ ስል የት ልሂድ

    • @Yoye156
      @Yoye156 Před 2 lety

      @@genetabara ሲኦል አይሻልሽም

  • @amenadisu4991
    @amenadisu4991 Před 3 lety +1

    Wow ye hagre liji bereta geta eyesusi yeredak

  • @senaityimam142
    @senaityimam142 Před 3 lety +1

    Yoni tebarek

  • @mekeyaanutemekeyaanute1717

    Wowwwwwww wendam gat radthalh yonya zamn yebarhk ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @mekdesberie2828
    @mekdesberie2828 Před 3 lety

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዩኒየ እየሱስ ይቦርክህ

  • @truth2232
    @truth2232 Před 2 lety +1

    የኔ ጀግና ወጣት ተባረክልኝ

  • @geni4074
    @geni4074 Před 3 lety +1

    ዋው ሊበረታታ የሚገባው ወጣት ነው

  • @shwithaile3179
    @shwithaile3179 Před 3 lety +3

    God bless you brother

  • @tademetakele5872
    @tademetakele5872 Před 3 lety +2

    Forgiveness is to me 1st and for ALL
    YONIYE stay blessed!

  • @jesuslord6097
    @jesuslord6097 Před 3 lety +1

    Yoniyee tebarek

  • @meazaadmasu2421
    @meazaadmasu2421 Před 2 lety +1

    May you prosper in all you do my brother!

  • @banchiayudebebe8753
    @banchiayudebebe8753 Před 3 lety +2

    ጀግና

  • @alexkechine2804
    @alexkechine2804 Před 3 lety

    Smart mind GOD bless you

  • @stagagalanestagagalane6550

    wow wow wow gobeze❤🙏

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 3 lety +1

    Hasabehen Egziabehr ymulalh!!!

  • @zewdtiutolasa718
    @zewdtiutolasa718 Před 3 lety +2

    Geta Eyesuse bedemu yeshefeneh leejeh tewldeh anten yemiteka yehun tebareku

  • @momloveyou4437
    @momloveyou4437 Před 3 lety

    ጎበዝ ወንድሜ በርታ 👌👍👍❤❤

  • @Abegamerss
    @Abegamerss Před 2 lety

    Egzabir Yebark Yoniya

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 3 lety

    ዮኒዬ ተባርክ

  • @astertadese4489
    @astertadese4489 Před 3 lety

    አይዞክ እግዘአብሔር መልከም ነው

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube3612 Před 3 lety +1

    ዋውውውውው 1ኛ ነክ ወንድሜ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js Před 3 lety

    አንደኛ ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ይህ ለመንግሥት ይድረስ በፈጣሪ ይህን ጀግና ልጅ ካሰበበት ይድረስ ፈጣሪ ያግዝህ

  • @merehteshoboso3330
    @merehteshoboso3330 Před 3 lety +3

    አንተ ጃግና አዳይን ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @saraeliyas6891
    @saraeliyas6891 Před 3 lety +1

    Yo tebarek astmaeiyachn

  • @user-hr1sq4zz5g
    @user-hr1sq4zz5g Před 3 lety +36

    ኧረ ትምህርት ልቀቁ እኛም እንማራለን👏

  • @styoutube2269
    @styoutube2269 Před 3 lety +1

    Wow jigna berta

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 Před 3 lety +2

    አንተ፡ጀግና፡ነህ፡አንደኛ፡ነህ

  • @lreoydana6781
    @lreoydana6781 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Amen

  • @user-rf1bx8qt2t
    @user-rf1bx8qt2t Před 3 lety +1

    የዚን ዘመን ዉጤት ለማየት እድሜ እንዲጨመርለት የሚፈልግ

  • @user-fu7ln4ny9j
    @user-fu7ln4ny9j Před 2 lety

    Yoni. Tebareki

  • @user-rf1bx8qt2t
    @user-rf1bx8qt2t Před 3 lety

    የሰማይ አምላክ መንገዱን ይክፈትልክ በ ሀገራችን ላይ ትንታግ የሆነ ትውልድ ይነሳልን

  • @makimaki7260
    @makimaki7260 Před 2 lety

    ጌታ ይርዳህ ወንድሜ

  • @reembawab4729
    @reembawab4729 Před 2 lety

    Melekami.woxati.bexami.dasi.yelali.geta.yebarek.yoni

  • @barknesh6670
    @barknesh6670 Před 2 lety +1

    Amene tebareku

  • @habtamuachiso3404
    @habtamuachiso3404 Před 3 lety +5

    Ethiopia tesfa alesh

  • @et2686
    @et2686 Před 3 lety +2

    Wowwww
    😍😍😍😍🇪🇹100

  • @elfineshtsegaye6581
    @elfineshtsegaye6581 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 Před 3 lety

    Many more blessings this young man needs more support private secter rather Government support !!!!!!!!!

  • @aynihmivhale2336
    @aynihmivhale2336 Před 3 lety +2

    አፕሪል ዘፉል ታሪክ ነው የሆው።