"መለስ አብረን እንሰራለን ብሎኝ ነበር " ከቄስ በሊና ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 2 | Ethiopia | Kes Belina Sarka

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 02. 2020
  • "መለስ አብረን እንሰራለን ብሎኝ ነበር " ከቄስ በሊና ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 2 | Ethiopia | Kes Belina Sarka
    #Ethiopia #yegna_Tube
    Find us on the following links
    yegna.abyssiniatechno.net/inde...
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Komentáře • 176

  • @addiswoled6526
    @addiswoled6526 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን ለቃሉ እግ/ር ታማኚ ነው አባታችን እሩሱም በሕዪወት ኑረው ማየቱ ትልቅ ምስክርነት ነው ዘመኑ ዪባረክ🙌🙏

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave

    ኢየሱሰ ጌታ ነው ይህም ትንቢት እውነተኛ ትንቢት ነው አምናለሁ የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን ይሆንላታል

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Před 4 lety +8

    *ጌታ ይባርኮት ቄስ በሊና በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው, በተለይ መኮንን ነገራ በጣም የተወደደ ሰው ነበር,, በእርግጥም በጣም ጌታ ይጠቀምቦት ነበር እስከዛሬም ጌታ በሐይል ከእርሶ ጋር ነው ተባረኩ, የኛ ዎች በጣም የሚጠቅም ነገር ነው እያቀረባቹ ያላችሁት ግን አተቁረጡት ክፍል ሁለትን አምጡልን ፓስተር ፊልፖስ ነው ያላለቀ ኢንተርቪው ነው ከጠየቃቹ በሕዝ ልብ ውስጥ ያሉ ጥያቄዎችን በማንሳት የፈጀውን የሕል ሰአት አንኳን ፈጅቶ በችርቻሮም ቢሆን አቅርቡት hehe, ይሔ አሁን ጥሩ ነው በአንድ በኩል ብቻ ያለ ጩኸት እያስተጋባቹ ቻናሉን እንደ የኔታ ትዩብ የወንበዴዎች መተከዣ አታድርጉት, ለገንዘብም ቢሆን የምትሰሩት የችግሮችን ምንጭ በማውጣት ወይንም በእውነት ላይ ቆማቹ ስሩ ፅንፈኝነት ይቁም!*

    • @cometojesus4083
      @cometojesus4083 Před 4 lety

      መልካም ኣባት ጌታ የሱስ ይባርኮት ኣሜሪካ ኤምባሲ ከመግባቴ በፊት እሳቸው ጋ ተባርኬ ነበር የወጣሁት

  • @holyland3348
    @holyland3348 Před 4 lety +14

    ለእግዚአብሔር ይቻላል

  • @haymanotmuiuken1791
    @haymanotmuiuken1791 Před 4 lety +4

    እሚገርም ነው እንኳን እኛ አፍሪካዊኖች አንድ ልንሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት አንድ ሆነው መኖር አቅቷቸው ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @betigirma7042
    @betigirma7042 Před 4 lety +3

    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @yohannisgemchu1650
    @yohannisgemchu1650 Před 4 lety +3

    God is good . May God bless you

  • @abufahad4993
    @abufahad4993 Před 4 lety

    Ameen Yichilal Geta Yetanagerewun Yemifatsim Qes. Balina Be Ayinoti Yayalu E/g. Bera'iwu Enda Aseyot be ayinim Yayalu
    Enter. Yaderek Wandimachin Bebuzu Tebarek
    Tsegawu Yagigni Magelexu Behiwotih Yihun

  • @misrakottemer4173
    @misrakottemer4173 Před 4 lety

    Egzabiher ybarekote kes belina edemena tena ysteote

  • @h.p.l1058
    @h.p.l1058 Před 4 lety +3

    Amannn to that ❤️🌹we all need this , I believe it’s true

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 Před 4 lety +1

    ይሁንልን ...አሜን

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 Před 4 lety +6

    ያድርግልን ያገራችን ሰላም ነው የናፈቀን።

    • @rahadmin8809
      @rahadmin8809 Před 4 lety +1

      Amen ቄስ በሊና በጣም የምናከብሮት ኣባት እስከ ኣሁን ድረስ በጸጋው ስላሉ ጌታን ኣመሰግነዋለሁ
      ዘሮት ይባረክ

  • @mezmure8618
    @mezmure8618 Před 3 lety +1

    ጌታ ኢየሱስ ይመስገን አሜን ይሁንልን

  • @godisgoodkekeie9016
    @godisgoodkekeie9016 Před 4 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንን ጌታ ሆይ

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 Před 4 lety

    Zemnot yebarek qes Belina Serka.

  • @asratlapiso2512
    @asratlapiso2512 Před 4 lety

    Tebarki

  • @user-ws7hi7bk3m
    @user-ws7hi7bk3m Před rokem

    አባታችን ጸጋውን ይጨምርሎት

  • @girmagashu8730
    @girmagashu8730 Před rokem

    የተባረኩ አባት ነበሩ……ይህች ምድር እንዲህ አይነቱን ሰዉ ልታጣቸዉ አይገባም ነበር…..ነገር ግን እግዚአብሄር የራሱ ምክንያት አለዉ እና ለምን ሄዱ አንልም፡፡ አሁንም ቢሆን ፍጣሪ የእሳቸዉን አይነት ፃድቃንን እንዲያበዛልን እንለምነዋልን፡፡

  • @feqerad5323
    @feqerad5323 Před 4 lety +1

    Maninim sayfera, minim sayfera, asqedemo yeminager....yetenagerewunimm yemiyadergggg....Hayal Egziabeher 💪💪💪💪!!!!! Yemiyamin, yemennn.... Teteratariimmm kaleee sifetsemmm yayallll.....

  • @wasmimobile263
    @wasmimobile263 Před 4 lety +1

    AMEEN.AMEEN.AMEENHALLE......

  • @ASADALI-uw6zb
    @ASADALI-uw6zb Před rokem

    ወይ አባታችን የወጌል አርበኛ ዛሬ ጌታ ቸው ጋር ተሠበ ሠቡው 😭😭😭

  • @senaitbennett9226
    @senaitbennett9226 Před 4 lety +2

    አምላኬ መልካም ይሁንልን !

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 4 lety +15

    ይሄ ትንቢት ግማሹ ተፍፅሞን ቀሬው ትንቢት እንዲፍፀም ህዝብ ለእግዚአብሒር መታዘዝ ያስፍልጋን

  • @abrehambira1613
    @abrehambira1613 Před 4 lety +2

    Amen Yihunilin

  • @genetkassa6753
    @genetkassa6753 Před rokem

    Man of God went home

  • @user-lw7be6kd1i
    @user-lw7be6kd1i Před 2 měsíci

    imaizing phrophicy

  • @jesusforheaven1793
    @jesusforheaven1793 Před 4 lety +1

    Haleeluyyaa

  • @hayahaya2700
    @hayahaya2700 Před 4 lety

    Amen.yehuneln

  • @mihrettube4908
    @mihrettube4908 Před 4 lety +1

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም።

  • @Miriamkk
    @Miriamkk Před rokem

    Humm Wey yekefeta zemen 😢😢😢

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርኮት ቄስ በሊና አሜን ያድርግልንለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 Před 4 lety

    ሀሁን የባሠ ነው የመጣው ፈጣሪ እደ በደላችን ሣይሆን ህደ ቸርነቱ ያሥበን በናቸ በአባቶቻችን ፀሎት እዚህ ደርሠናል

    • @sabawassihun1964
      @sabawassihun1964 Před 4 lety

      አይ ሰው ለሰው ሞት አነሰው እናስተውል ምን እየተደረገልን ማመስገንን እንማር

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 Před 3 lety

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም!!!!
    " እግዚአብሔርም አብርሃምን አለው፦ ካረጀሁ በኋላ በውኑ እወልዳለሁን? ስትል ሣራ ለምን ሳቀች?
    በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን? የዛሬ ዓመት እንደ ዛሬው ጊዜ ወደ አንተ እመለሳለሁ፤ ሣራም ልጅን ታገኛለች።"
    ዘፍጥረት 18 :13 -14

  • @abeltsgaye3857
    @abeltsgaye3857 Před 4 lety +1

    እንደአፎት ያድርገር ሰላምለሀገራችን

  • @sarabeyene2138
    @sarabeyene2138 Před 4 lety +1

    በጣም ጥሩ ነው አባታችን ፣፣አርስዎ ግን ሐሰተኛ ነብያትን ማሟቁን እርግፍ አድርገው ተዉና ፣ ጌታ ያሳዮት እራእይ ይፈጥን ዘንድ ፀልዩ ፣ አለዚያ እንደ ሙሴ ከሩቅ አይቶ መቅረትም አለና ፣ጌታ ባልሰጠዎ የሀሰተኞች ጉባዬ ባይገኙና የጌታን ስም ባያስነቅፉ ይበጃል ፣፣፣

    • @meznoell5969
      @meznoell5969 Před 4 lety

      ሳራ ኣንቺ መንቀፍሽን ና ቄስ በሊናን መዝለፍ ስታቆሚ ማለት ነው ግን ባታቆሚም ጌታ መባረኩን ኣይተው ኣንቺም ተባረኪ

  • @asratlapiso2512
    @asratlapiso2512 Před 4 lety

    Wow Desi yelali

  • @godisgoodkekeie9016
    @godisgoodkekeie9016 Před 4 lety +2

    እየሱሰ ጌታ ነው

  • @tutudaniel3890
    @tutudaniel3890 Před 4 lety

    Ameeeen

  • @emnatabera123
    @emnatabera123 Před 4 lety

    አየድርስ ፫ ቃን በጾም ፀሎት ተይዞ ምድረዉ ምኞት እረዕይ መያት አረ ጎቦዝ ተዋህዶ የደረከኝ አምላክ ተመሥጌን

  • @honeytu
    @honeytu Před 4 lety +1

    Kes Belina, I have been reading your book since 2010 (for 10 years) . I have been checking off a list of things from the book that God has done in the last 19 years since you wrote the book. May God bless you for being obedient to what He showed you to write and for writing every single detail even though it made you look crazy at the time. Everything God has said would happen in the first two 10yrs has happened, and I pray that you will live long enough to see the last 10yrs and beyond. May you and your wife live long!!! With Deep Love and Respect 😘

    • @meznoell5969
      @meznoell5969 Před 4 lety +1

      honeytu, I agree with you. He is a graceful father that paid a big price. So sad to see him disrespected but the glory belongs to Jesus. may the Lord Crown him with the crown of Life in the name of Jesus !

    • @rahadmin8809
      @rahadmin8809 Před 4 lety

      @@meznoell5969 It is ok, Jesus was hates, so many of the true christians...worry only if he was so popular and loved by All....Jesus is Lord !

  • @birhanemelaku9222
    @birhanemelaku9222 Před 4 lety +1

    Amen10000000

  • @selame913
    @selame913 Před 4 lety

    Lemitsadebu sewoch hulu- ye Egziabher neger le menfesawi sew enji le segawi sew ayigebawem. Kalgebachu zim belu.

  • @sqwaryath2842
    @sqwaryath2842 Před 4 lety

    Uuuuffffyyyy rabaraku

  • @-etforksahlu7488
    @-etforksahlu7488 Před 4 lety

    Yhi sewuye wushetam new Dubai meto kezih befit yetenebeyew tnbit altefetsemem yemayhon neger new yetenagerew kene gedeb seto kezih amet buhela andim hebesha Dubai wust ayinorm blo egzibhr ymesgen yhin eskahun bzu shi abesha ynoral yemaynega meslot medrek layi komo tebetereke btrki

  • @yohanneswasie2418
    @yohanneswasie2418 Před 4 lety

    ሁሉም እራይ አየው ይላል፡፡ የእምየ ችግር ግን አልተፈታም፡፡ የሀገር ህመም የሚሰማው ዜጋ ሰገራ ስለሚጥልበት ቦታ አያስብም፡፡ ሳልባጅም ውለታው አይረሳም ፣ ለምን ቢባል የድህነተታችን ገላ ሸፍኗልና፡፡

  • @godisgoodkekeie9016
    @godisgoodkekeie9016 Před 4 lety

    ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @kidistabiy3258
    @kidistabiy3258 Před 4 lety +6

    ምስጥራትን የምገልጥ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @powerofbrain9480
    @powerofbrain9480 Před 4 lety

    Kethete ena helme yatamtatbate

  • @exposethem1830
    @exposethem1830 Před 4 lety +2

    ሃሰተኛ ነብያቶች ለመስፋፋታቸው ትልቁና ዋነኛ መንስኤ የዚህ ቄስ ድጋፍ ነው። እባኮ ቄስ በሊና፡ ንስሃን በእግዚአብሔር ፊትና፡ በህዝቡ ፊት ይግቡ። ለዚህ አባት የነብስ መዳን እንፀልይላቸው!! የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች የተቀቡ ሁሉ እስኪስቱ ነው

  • @haptamukassa1449
    @haptamukassa1449 Před 4 lety

    ቁሥ30እመትእየሁያሉትሣይንሣዊትንበያወይሞለነመለሥየፎቅአናየሀብትአንጅፍትህሙሥናዘረኝነትእውቀትጠልወሆንሀገሬናህዝቤውድቀትነውእሁንግናእጠፉ

  • @scholarship1216
    @scholarship1216 Před 4 lety

    sima kes atibel paster bel tenkuay neh

  • @behailazage1744
    @behailazage1744 Před 4 lety

    Malase ka endata ayenate jele gare ayawarame

  • @mengstabnegasi4436
    @mengstabnegasi4436 Před 4 lety

    Yetenkayoch Hager huna kerech woy gudddddd

  • @tsegatewolde7592
    @tsegatewolde7592 Před 4 lety

    Eritrea Eth. Aeidlsch aye Eritrea nate

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Před 4 lety +2

    ሼባው ግን ከምሩ ነው ወይስ ሙድ እየያዘ?

    • @sabatamrat6940
      @sabatamrat6940 Před 4 lety

      Edemeya Thega nwe.
      Ante gine wesete arejetole.
      Shagetole.

  • @asratlapiso2512
    @asratlapiso2512 Před 4 lety

    Are efitani ye kefeta Aletu

  • @lilikm900
    @lilikm900 Před 4 lety

    ሐሰተኛ ነብያት እንዴት እንመረምራለን ፤ 7 ምልክቶች, How to identify false Prophets
    ለእውነት መታገል ፣ Christians have the responsibility to fight for the faith that’s entrusted to them and call out and expose false teaching.
    ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ።
    የይሁዳ መልእክት 01:3
    Contend for the Faith
    Beloved, while I was very diligent to write to you concerning our common salvation, I found it necessary to write to you exhorting you to contend earnestly for the faith which was once for all delivered to the saints. Jude 1:3
    Sign 1: እውነተኛ ትምህርት እና ኑፋቄን ይቀላቅላሉ They Mixes Heresy with Truth
    ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።
    የይሁዳ መልእክት 01:4
    Keyword: ሾልከው ገብተዋልና, Secretly Slipped in
    Sign 2: They live an Ungodly lifestyle
    They are unrepentant and have arrogant blatant sinful lifestyle with no remorse or desire to correct their wrongdoings.
    For certain individuals whose condemnation was written about long ago have secretly slipped in among you. They are ungodly people, who pervert the grace of our God into a license for immorality and deny Jesus Christ our only Sovereign and Lord. Jude 1:4
    Sign 3: They pervert the Grace of God by giving people a license to sin
    በሰማርያ ነቢያት ላይ ስንፍናን አይቻለሁ፤ በበኣል ትንቢት ይናገሩ ነበር፥ ሕዝቤንም እስራኤል ያስቱ ነበር።
    በኢየሩሳሌምም ነቢያት ላይ የሚያስደነግጥን ነገር አይቻለሁ፤ ያመነዝራሉ በሐሰትም ይሄዳሉ፤ ማንም ከክፋቱ እንዳይመለስ የክፉ አድራጊዎችን እጅ ያበረታሉ፤ ሁሉም እንደ ሰዶም የሚኖሩባትም እንደ ገሞራ ሆኑብኝ።
    ትንቢተ ኤርምያስ 23:14
    Sign 4: They elevate their “dreams” and private “revelations” on the same level or even greater than the Written Word of God.
    እንዲሁም እነዚህ ሰዎች ደግሞ እያለሙ ሥጋቸውን ያረክሳሉ ጌትነትንም ይጥላሉ ሥልጣን ያላቸውንም ይሳደባሉ።
    የይሁዳ መልእክት 01:8
    In the same way, these people-who claim authority from their dreams-live immoral lives, defy authority, and scoff at supernatural beings.
    Jude1:8 NLT
    8 In the very same way, on the strength of their dreams these ungodly people pollute their own bodies, reject authority and heap abuse on celestial beings.
    Jude1:8 NIV
    They are constantly saying God said this to me, God said that, God showed me this, God showed me that........
    Shouting “Can I prophesy?” when ever they want, ከቃሉ ይሻላቹ ወይስ አዲሱ?
    Elevating their own personal visions to more than or the same level as the Written Word of God
    25 አለምሁ አለምሁ እያሉ በስሜ ሐሰትን የሚናገሩትን የነቢያትን ነገር ሰምቻለሁ።
    26 ትንቢትን በሐሰት በሚናገሩ፥ የልባቸውንም ሽንገላ በሚናገሩ በነቢያት ልብ ይህ የሚሆነው እስከ መቼ ነው?
    27 አባቶቻቸው ስለ በኣል ስሜን እንደ ረሱ፥ እያንዳንዱ ለባልንጀራው በሚናገራት ሕልማቸው ሕዝቤ ስሜን ለማስረሳት ያስባሉ።
    31 እነሆ፥ ከምላሳቸው ትንቢትን አውጥተው፡- እርሱ ይላል በሚሉ ነቢያት ላይ ነኝ፥ ይላል እግዚአብሔር።
    32 እነሆ፥ ሐሰትን በሚያልሙ በሚናገሩም በሐሰታቸውና በድፍረታቸውም ሕዝቤን በሚያስቱ በነቢያት ላይ ነኝ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ እኔም አልላክኋቸውም አላዘዝኋቸውምም ለእነዚህም ሕዝብ በማናቸውም አይረቡአቸውም፥ ይላል እግዚአብሔር።
    33 ይህ ሕዝብ ወይም ነቢይ ወይም ካህን፡- የእግዚአብሔር ሸክም ምንድር ነው? ብሎ ቢጠይቅህ፥ አንተ፡- ሸክሙ እናንተ ናችሁ፥ እጥላችሁማለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር ትላቸዋለህ።
    34 የእግዚአብሔር ሸክም የሚለውን ነቢይንና ካህንን ሕዝቡንም ያን ሰውና ቤቱን እቀጣለሁ።
    ትንቢተ ኤርምያስ 23
    Sign 5: ጌትነትንም ይጥላሉ They Reject Spiritual or Government Authority
    8 In the very same way, on the strength of their dreams these ungodly people pollute their own bodies, reject authority and heap abuse on celestial beings.
    Jude1:8 NIV
    They are arrogant and reject any authority above them to evaluate them hold them accountable or correct them.
    Sign 6፣ They deny Jesus በሥራቸው ኢየሱስን ይክዳሉ
    ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።
    የይሁዳ መልእክት 01:4
    እግዚአብሔርን እንዲያውቁ በግልጥ ይናገራሉ፥ ዳሩ ግን የሚያስጸይፉና የማይታዘዙ ለበጎ ሥራም ሁሉ የማይበቁ ስለ ሆኑ፥ በሥራቸው ይክዱታል።
    ወደ ቲቶ 01:16
    Sign 7: Motivated by greed፣ in their greed they will makeup clever lies to get hold of your money
    They will make up all kinds of schemes to get more and more money from believers ( church building, guest house,orphanage, hospital.....selling oil, water, T-shirts, towels.......etc etc....,)
    ወዮላቸው፥ በቃየል መንገድ ሄደዋልና ስለ ደመወዝም ለበለዓም ስሕተት ራሳቸውን አሳልፈው ሰጥተዋል በቆሬም መቃወም ጠፍተዋል። የይሁዳ መልእክት 01:11
    Woe to them! They have taken the way of Cain; they have rushed for PROFIT into Balaam's error; they have been destroyed in Korah's rebellion.
    Jude1:11
    ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በሕዝቡ መካከል ነበሩ እንዲሁም በመካከላችሁ ደግሞ ሐሰተኞች አስተማሪዎች ይሆናሉ፤ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚፈጥንን ጥፋት በራሳቸው ላይ እየሳቡ የሚያጠፋ ኑፋቄን አሹልከው ያገባሉ፤
    ብዙዎችም በመዳራታቸው ይከተሉአቸዋል በእነርሱም ጠንቅ የእውነት መንገድ ይሰደባል።
    ገንዘብንም በመመኘት በተፈጠረ ነገር ይረቡባችኋል፤ ፍርዳቸውም ከጥንት ጀምሮ አይዘገይም ጥፋታቸውም አያንቀላፋም። 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 02

    • @cometojesus4083
      @cometojesus4083 Před 4 lety +1

      Ohh Lil Kim, you again? LOL, cutting and pasting from google. You did not describe the measure of a false prophet. Read and elaborate a bit more my sister. Spend some time in the word....I am assuming you're a bit disturbed by the amount of time you yape on youtube. All i see is your comments, may God help you.

    • @lilikm900
      @lilikm900 Před 4 lety

      ብርቱየ It’s obvious you are one of the miracle seeking followers by your saying “I went to them to get to America” it’s really sad how brainwashed you are. Please read the Bible properly it’s obvious you are too lazy to do that and need a short cut by running after the false thieves.

    • @lilikm900
      @lilikm900 Před 4 lety

      Birtukan What you’re comfortable with is Israel Dansas "አዲሱ" word not the Bible. That’s why you get disturbed to see Bible verses.

    • @cometojesus4083
      @cometojesus4083 Před 4 lety

      Im praying for you, may the Lord give you peace and Rest.

    • @meznoell5969
      @meznoell5969 Před 4 lety

      Lilkim, Oh my Lord..I started to ask her what was the measure but I C she wrote a lot...open a channel man....Get a life, you're not preaching, you're ranting. Open a CZcams channel.

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 Před 4 lety

    እራዕይ ሳይሆን ሳይንስ ነዉ የሚያወራው ።
    የማእድን እንጂነር ነው ሰው ።
    የሃይዋይ ኢንጂነርም ይመስላል ።
    እየሰሙ መሳቅ ነው ።
    ኢትዮጵያ ባቡር አላት ይላል ፣ ምኒልክ ከ 100 ከአመት በፊት ከአዲስ አበባ ጂቡቲ የተዘረጋው ።

  • @ranaselam4180
    @ranaselam4180 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው።።።እኔ ቄስን አከብራለሁ ።።።።።ግን በድሮ በሬ ማን አረሰ።።።።ዛሬ ምን እየሰሩ። ነው።።።።ለአገራችንና ለቤተክርስቲያን ።።።። 35 ቤተክርስቴያን የኦርቶዶክስ ሲቃጠል።።።እርሶ ግዜ የሎትም የሀሰት ነቢያት እያባዙ ነው።።።የኤትዬጵያ ችግር ለማብዛት ።።።you busy የጀመሩትን የዘር ፓለቴካ ጥግ ለማድረስ።።።።።።እግዜአብሔር። ግን በዙፋኑ ነው።።።።ስለንጹሀን ይፈርዳል ።።።።የሽር ፓለቲካ እና የሸር ወንጌል።።።።

  • @kooketdadhii1145
    @kooketdadhii1145 Před 4 lety +6

    ቆይ ግን ፈጣሪ ለኛ የንጀራ አባት ነው እንዴ ለምን ለኛ አይታየንም ሕልም ከሆነ ሁሉም ያያል 😁😁😄

    • @jolememeru471
      @jolememeru471 Před 4 lety +6

      እናቱ ማዶ ለማዶ እየተበላቀጥሽ ድምፅ መስማትም ያምርሻል? መጀመሪያ ፊትሽን ታጠቢ

    • @zufanzufan4943
      @zufanzufan4943 Před 4 lety

      Kkkkk

    • @yutbwgjh2183
      @yutbwgjh2183 Před 4 lety

      @@jolememeru471 ማለት በሳሙናነው በአጃክስ ወይስ በበርኪና ስትታጠብ እራይ ታያለሺ ከሆና ልሞክርው😝😝😝😆😅😂😋😋

    • @kooketdadhii1145
      @kooketdadhii1145 Před 4 lety +1

      @@jolememeru471 ቲ ቀዳዳ ለስድብ አንደኛ ናቹ አደል

    • @zhajagzvahja2135
      @zhajagzvahja2135 Před 4 lety +3

      መጀመሪያ በቅድስና ለመኖር ሞክሪ በእግዚአብሔር ቃል ብቻ ተመላለሺ ሀይማኖት ሳይሆን እምነት ይኑርሽ።

  • @haptamukassa1449
    @haptamukassa1449 Před 4 lety

  • @yadakoldinsa8845
    @yadakoldinsa8845 Před 4 lety

    ምንድነው እየበላ ነው እንዴት የሚያናግራቸው

  • @mogesmtube8104
    @mogesmtube8104 Před 4 lety

    ORTODOXIS be 1 Boxe 👊

  • @abreha3
    @abreha3 Před 4 lety

    Mech new yejemerote ?😀

  • @alulagebremichael1380
    @alulagebremichael1380 Před 4 lety

    እኝ ሰዉየ የሆነ ነገር ጠጥተዋል ወይም መርቅነዋል።

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew9682 Před 4 lety +2

    ማንም ቅዥቤ እየመጣ ይቀዣብራል።

  • @kwtkwt3499
    @kwtkwt3499 Před 4 lety

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈🙈🙈

  • @amharatimes247
    @amharatimes247 Před 4 lety

    there is no limitation to be stupid!!

  • @beletemengaw6578
    @beletemengaw6578 Před 4 lety

    ጠንቁልልኝ…… እኔ መቼ ነው ሀብታም የምሆን⁉

    • @rahadmin8809
      @rahadmin8809 Před 4 lety

      Never, ምንጊዜም ሃብታም ኣትሆንም ድሀ ሆነህ ነው የምትሞተው.

    • @beletemengaw6578
      @beletemengaw6578 Před 4 lety

      @@rahadmin8809 Eshi yene tenkuay

  • @user-re6ly9ti7f
    @user-re6ly9ti7f Před 4 lety +1

    ትረቴን መልሱ ማለትክን እረስተሀል

  • @temiketi5970
    @temiketi5970 Před 4 lety +1

    እኔ እስከሚገባኝ ራዕይ የሚታየው ሰው ሚሰጥረኛ እና መባዊ እንጂ ፖለቲከኛ አይመስለኝም ። ለማንኛውም ከታየዎትም ጥሩ ነው ምኞትም ከሆነ መልካም ነገር ስለሆነ የተመኙት ቢያደርግልን ደሥታችን ነው

  • @user-dk2fo4lf3m
    @user-dk2fo4lf3m Před 4 lety

    እንዳያልፍብህ ንስሐ ግባ ስለ እንድሱትሪ የሚነግርህ ሰይጣን ኖው የኩቡር ስጋ ና ደሙን ኖው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መንገዱን ያሳየህ የንስሐ ጊዜህ ኖው እኔ መንገድ እና እውነት ሂወት ነኝ እኮ ኖው ያለህ ያ የነዳጅ ያለህ ደግሞ አሁን በሚያደርጉት ኦርቶዶክስን ተዋህዶ ሶውን አስነስቶ እያስገደላቾው የኑጹሐን ደም የፈሰሰ ያለ በቃሕ 50 ዓመት ትላለህ ነገ ይመጣል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ንስሐ ግቡ ሐሳውያን መናፍቃን

    • @cometojesus4083
      @cometojesus4083 Před 4 lety +1

      ኦርቶዶክስ ቢሳደብ ምንም ማለት ኣይደለም ኣንዳንድ ደግሞ ብናንተ ኖረው ያለፉ ስድብ ልማዳቸው ነው እንወድሃለን ትልቅ ሰው ኣትዳፈር

    • @helenmulugeta6799
      @helenmulugeta6799 Před 4 lety

      Ewnet beleshal yene ehet ye protestant pasteroch hullum kelay eske etach tenbit yeminagerut hulum alemawi nw, alem degemo ye diabilos nw eyesus kertosenm diabilos sifetenw yehen alem hullu eseteshalhu segedelgn belotal

  • @kidanebadeg5538
    @kidanebadeg5538 Před 4 lety

    fesam

  • @meharitesfu8378
    @meharitesfu8378 Před 4 lety

    ante lieba wshetam atalai hzbn matalel new yante sra

  • @davidhelloafricashow4688

    Blc u don't proud to ethiopia.u say u pray for 25 years why u don't tell as before 10years go

  • @betyinabuay9919
    @betyinabuay9919 Před 4 lety

    አይይይይ ጥንቆላ 😂😂😂😂😂😂
    ተመችተዉኛል ።

  • @helenmulugeta6799
    @helenmulugeta6799 Před 4 lety

    Erso eray yemitayot lesega felagot becha nw sele meaden, , sele nedaj, sele menged, kkkkkkk betam yasekal meche nw sele nefesot emitayot ay pasteroch yehe mnfes ye diyabilos bihones

  • @behailazage1744
    @behailazage1744 Před 4 lety

    Malase mota belawe nw kelatame

  • @s1abrham703
    @s1abrham703 Před 4 lety +1

    ቆይ ግን ማንንም እያመጣቹ ትጫወቱብናላቹ አይደል የቀራቹ ከመቃብር ሰው ማስነሳት ነው፣ እናቱን ክዶ እንኮን እራእይ ምንም የለም፣ ይህን ተው ለድህንነታቸው ቢያስቡ ጥሩ ነው።

  • @yaredleo
    @yaredleo Před 4 lety

    አብይ ባሌ ላይ የሰበሩንን ሰበርናቸዋል ከአሁን በሃላ እያስፈቀዱን ነው የሚገቡትና የሚወጡት ያለው ንግግሩ ጋር ስናይ ተስፋ እናጣለን። እዚህ የሚወራው ደግሞ ሌላ። የማይመስል ነገር።

    • @kidantube4742
      @kidantube4742 Před 4 lety

      Yared Kefyalew ዝም በል እሮሮ ብቻ።

    • @Gigi-vd9gl
      @Gigi-vd9gl Před 4 lety +1

      ወንድሜ ያሬድ አይዞህ ተስፋ አናጣም እኝህ አባት ያዩት ራዕይ እስካሁን ባለው አንድባንድ እየተፈፀ ነው ደግሞም ለእ/ር ምን ይሳነዋል ሁሉን እውን ያደርገዋል ።

    • @yaredleo
      @yaredleo Před 4 lety

      የሰው ዝቃጭ

    • @amanahmed8838
      @amanahmed8838 Před 4 lety

      Yared Kefyalew አብይ ስላለ ስላላለ ወይም ሌላው አገር ይፈርሳል ስላለ ሳይሆን እግዛብሄር ለኢትዮጵያ ያለው ይፈጸማል::

  • @user-re6ly9ti7f
    @user-re6ly9ti7f Před 4 lety +1

    ኢቶጺያ በስራጅ በመፈስ አታድግም

  • @user-ou9wh7mb9x
    @user-ou9wh7mb9x Před 4 lety

    ቆይ ቆይ እግዚአብሔር በጀርመን እንጂ በኢትዮጵያ የለም እያለንነው። እራይ🙂😏

    • @jolememeru471
      @jolememeru471 Před 4 lety +1

      የመንደር ሴት

    • @user-sm9tu3fb7d
      @user-sm9tu3fb7d Před 4 lety

      ነቀፌታን ሰድብን ሰው ማቃለልን የለመደ ተሳዳቢ ትውልድ

  • @yutbwgjh2183
    @yutbwgjh2183 Před 4 lety

    መፍስ ከወርደብህ እዴት እግርህን አመመክ እና ጨርቅ ደለደልክ 😏😏😏

  • @user-ud7ub9zx4s
    @user-ud7ub9zx4s Před 4 lety

    እኔምለው ለምን ያየከው እለት ያኔ ኣላወራህም ከሆነ በዋላነው እዴ ነበረ የምትሉት ወሸት መሆኑን እዚላይነው ኣይ ሀገሬ ስቱን ችለሻል

    • @fetihiyashukrala567
      @fetihiyashukrala567 Před 4 lety

      Metsahf alew ezalay tsifotal kebzu amet befit

    • @tsehaydamte9366
      @tsehaydamte9366 Před 4 lety

      @@fetihiyashukrala567 ትክክል ነሽ ከተናገሩ መፅሀፍ አላቸው

  • @hanii533
    @hanii533 Před 4 lety

    ይሄ ቀውስ ሰውዬ ምነው ሞቶ ቢገላግለን ቀውስ ሁላ እየቀባ አስቸገረ

  • @kante5318
    @kante5318 Před 4 lety

    እሄን ደደብ እውቀተ ቢስ ህዝብ
    ኣጉል ኣምላኪ የሆነ እነዚህን ይጭውትበት
    ማነው ይህን ሰው የራሱን ሽንት መች እንደሚመጣ እማያቅ

  • @user-dk2fo4lf3m
    @user-dk2fo4lf3m Před 4 lety +1

    ምን ይሰምሃል በሽምግልናሕ ጊዜ አርጅተህ ትዋሻለህ ሰይጣን ኖው ያሳየህ

    • @user-sm9tu3fb7d
      @user-sm9tu3fb7d Před 4 lety +1

      ይሄ እምነት ለሌለው ለእንዳተ አይነቱ ዘላን አይሆንም።

    • @mogesmtube8104
      @mogesmtube8104 Před 4 lety

      ORTODOXIS be 1 Boxe 👊

  • @user-dk2fo4lf3m
    @user-dk2fo4lf3m Před 4 lety +1

    ንስሐ ግባ መናፍቅ ሽማግሌ

    • @user-sm9tu3fb7d
      @user-sm9tu3fb7d Před 4 lety

      አንተ ሰይጣን የሚጋልብብህ የሰይጣን ፈረስ አንፈርድብህም የተሳፈረህጨሰይጣን ባናትህ ሳይተክልህ አይተውህም።ይልቅስ ለራሰህ ንስሀ ግባ አሁን ጸብህ ከሰው ሳይሆን ከእ/ር ጋር ነው።

  • @mussieeyassu2048
    @mussieeyassu2048 Před 4 lety +1

    የት ነበር እስካሁን አሁን ለምን??? የአብይ ፕሮፖጋንዲስት መሆን ነው የኢትዮጵያን ማንነት ኦርቶዶክስ ነው ፕሮቴስታንት የኤሮፖውያን ማንነት ነው እንደዚሁም እስልምና የአረቦች ማንነት ነው

    • @kooketdadhii1145
      @kooketdadhii1145 Před 4 lety

      ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ኦርቶዶክስ ከእስራኤል ነው የገባው ወሬ አታብዙ ሁላችሁም ሁሉም አይማኖት መጤ ነው 😐

    • @mussieeyassu2048
      @mussieeyassu2048 Před 4 lety

      kooket Dadhii መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባዉ ተጠምቆ ኢትዮጵያ ገባ ከማንም በፊት

    • @cometojesus4083
      @cometojesus4083 Před 4 lety

      ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ነው እንጂ መዳኛ ኣይደለም የሚያድነው በናዝሬቱ ኢየሱስ ማመን ነው ተባረኩ
      ኦርቶዶክስ የሚል ሃይማኖት መጽሃፍ ቅዱስ ላይ የለም Tebareku

    • @mussieeyassu2048
      @mussieeyassu2048 Před 4 lety

      Birtukan ብርቱኳን አሰሜ ፕሮቴስታንት የሚባል ሀይማኖት መጽሀፍ ቅዱስ አለ ነብይ እስራኤል ዘይት እንደሚሸጥ ሐዋርያ ተብዬዎቹ አንደሚያጭበረብሩስ አለ

  • @rastaborko2333
    @rastaborko2333 Před 4 lety +1

    ምን ዓይነት ብዳታም አጭበርባሪ ሽማግሌ ነው ... አስሮ መግረፍ ነበር

    • @jolememeru471
      @jolememeru471 Před 4 lety +1

      ባለጌ

    • @angelseyoum8454
      @angelseyoum8454 Před 4 lety

      @@jolememeru471 lik nesh sidbun aldegifim gin sewyew geta yejun yistewal tekula new yebg lemd yelebsu

    • @user-yk8rt3qo6b
      @user-yk8rt3qo6b Před 4 lety

      Rasta Borko እውነት ብልሻል
      kkkkkkkkkkkkk በእውነት ውሸታም እግዚአብሔር ይገስጸው

  • @lilikm900
    @lilikm900 Před 4 lety

    12 የዔሊም ልጆች ምናምንቴዎች ነበሩ፤ እግዚአብሔርንም አያውቁም ነበር።
    13 የካህናትም ልማድ በሕዝቡ ዘንድ እንዲህ ነበረ፤ ሰው ሁሉ መሥዋዕት ሲያቀርብ ሥጋው በተቀቀለ ጊዜ የካህኑ ሎሌ ይመጣ ነበር፥ በእጁም ሦስት ጣት ያለው ሜንጦ ነበረ፤
    14 ወደ ድስቱም ወይም ወደ ምንቸቱ ወይም ወደ አፍላሉ ወይም ወደ ቶፋው ይሰድድው ነበር፤ ሜንጦውም ያወጣውን ሁሉ ካህኑ ለእርሱ ይወስደው ነበር። ወደዚያም በመጡት በእስራኤላውያን ላይ በሴሎ እንዲህ ያደርጉ ነበር።
    15 ደግሞም ስቡን ሳያቃጥሉ የካህኑ ሎሌ መጥቶ የሚሠዋውን ሰው፡- ጥሬውን እንጂ የተቀቀለውን ሥጋ ከአንተ አይወስድምና እጠብስለት ዘንድ ለካህኑ ሥጋ ስጠኝ ይለው ነበር።
    16 ሰውዮውም፡- አስቀድሞ ስቡን ያቃጥሉት ኋላም ሰውነትህ ደስ የሚያሰኛትን ትወስዳለህ ቢለው፥ እርሱ፡- አይሆንም፥ ነገር ግን አሁን ስጠኝ፤ እንቢም ብትል በግድ እወስደዋለሁ ይለው ነበር።
    17 ሰዎቹም የእግዚአብሔርን ቍርባን ይንቁ ነበርና የጎበዛዝቱ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት እጅግ ታላቅ ነበረች።
    በዚያም ዘመን እንዲህ ሆነ፤ የዔሊ ዓይኖች ማየት እስኪሳናቸው ድረስ መፍዘዝ ጀምረው ነበር።
    እግዚአብሔርም ሳሙኤልን አለው፡- እነሆ፥ የሰማውን ሁሉ ሁለቱ ጆሮቹ ጭው የሚያደርግ አንድ ነገርን በእስራኤል አደርጋለሁ።
    12 በዚያም ቀን በቤቱ ላይ የተናገርሁትን ሁሉ በዔሊ አወርዳለሁ፤ እኔም ጀምሬ እፈጽምበታለሁ።
    13 ልጆቹ የእርግማን ነገር እንዳደረጉ አውቆ አልከለከላቸውምና ስለ ኃጢአቱ በቤት ለዘላለም እንድፈርድ አስታውቄዋለሁ።

    • @lilikm900
      @lilikm900 Před 4 lety

      ዔሊም እጅግ አረጀ፤ ልጆቹም በእስራኤል ሁሉ ላይ ያደረጉትን ሁሉ፥ በመገናኛውም ድንኳን ደጅ ከሚያገለግሉት ሴቶች ጋር እንደ ተኙ ሰማ።
      23 እርሱም አላቸው፡- ስለ ክፉ ሥራችሁ ከዚህ ሕዝብ ሁሉ ሰምቻለሁና ስለምን እንዲህ ያለ ነገር ታደርጋላችሁ?
      24 ልጆቼ ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ሕዝብ ኃጢአተኛ በማድረጋችሁ ስለ እናንተ የደረሰኝ ወሬ መልካም አይደለምና ይህ አይሆንም።
      25 ሰውስ ሰውን ቢበድል እግዚአብሔር ይፈርድበታል፤ ሰው ግን እግዚአብሔርን ቢበድል ስለ እርሱ የሚለምን ማን ነው? እነርሱ ግን እግዚአብሔር ሊገድላቸው ወድዶአልና የአባታቸውን ቃል አልሰሙም።

    • @lilikm900
      @lilikm900 Před 4 lety

      የ እግዚኣብሔር ጸጋ በሴሴኛነት መነገድ ለ እግዚኣብሔር የሚገባ ክብር እና ዉዳሴ የመሰውያ ስብ መሻማት ትልቅ ቁጣ የሚያመጣ ነው። አሁንም ተመለሱ።

    • @rahadmin8809
      @rahadmin8809 Před 4 lety

      ​@@lilikm900 What's the point?

    • @cometojesus4083
      @cometojesus4083 Před 4 lety

      @@rahadmin8809 She is just Cutting and pasting as usual. She will get over it. you may quote the bible all day long out of context. Pray ! Fast ! ask the Holy Spirit.

    • @elshadaie3183
      @elshadaie3183 Před 4 lety

      Lil Kim. What does Eli's children have anything to do with proving someone to be a false prophet? truly out of context. God bless you Man of God, my family Loved your true militant zeal for the truth of God, they were not in your faith !