ከአስራ አምስት አመት በኃላ ሲገናኙ ታገቢኛለሽን ብሎ ጠየቃት ? 👀

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 08. 2020

Komentáře • 565

  • @user-ux4wy2wj9d
    @user-ux4wy2wj9d Před 3 lety +164

    እኔም ተስፋ ላድርግ በጣም የምወደው ልጅ አለ ከሱ ውጪ ያለው ሁሉ ሰው መስሎ አይታየኝም ኢንሻ አላህ አንድ ቀን አብረን እንሆናለን 😢ዱአ አድርጉልኝ

    • @rozatube9991
      @rozatube9991 Před 3 lety +21

      እኔም የወደድኩት ልጅ አለ አላህ በሃላሉ የጣምረን

    • @abudi6419
      @abudi6419 Před 3 lety +10

      አላህ ይወፍቃቺሁ

    • @lailamohammed8263
      @lailamohammed8263 Před 3 lety +7

      እኔም እዳንችው ነኝ ተስፋ እዳቆርጭ ክክክክክክ

    • @Tube-zc6kf
      @Tube-zc6kf Před 3 lety +5

      ልክ እንደኔ እኔ እራሱ ከሱ ውጭ ያሉ ወንዶች ወንድ መስለው አይታዩኝም

    • @user-cf8iu1wn7o
      @user-cf8iu1wn7o Před 3 lety +5

      እኔም እዴናንተው እህቶች አላህ በሀላል ያገናኝን

  • @nebihaseid4337
    @nebihaseid4337 Před 3 lety +6

    ይህን ልጂ ስወደዉ የሚያቀርበዉን ሁሉ

  • @user-ux4wy2wj9d
    @user-ux4wy2wj9d Před 3 lety +78

    አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ

    • @zdbyutub5207
      @zdbyutub5207 Před 3 lety

      Ay duniya enzamdi czcams.com/video/2Y5BMqPKQ8Y/video.html

  • @user-vb8tg1ye8j
    @user-vb8tg1ye8j Před 3 lety +37

    አብሺር በሬታ ከጎነ ነን ዛሬ ደስ ብሎኛን ለምን እደሆነ ታውቃለህ የአላህ ሰላምታን ሰላስቀደምከ

  • @user-wg1vh9is7e
    @user-wg1vh9is7e Před 3 lety +22

    ጀዛክ አላህ ኸይር አስተማሪ ነዉ
    ❤ እኔም ተስፋ አልቆርጥም እምወደዉን አገኛለሁ ኢንሻ አላህ😭

  • @user-ht7oz7om1x
    @user-ht7oz7om1x Před 3 lety +14

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ለእኔም የምወደው የሚወደኝ የሰጠኝ ያረብ

  • @Islam-su2js
    @Islam-su2js Před 3 lety +11

    ሱበሀን አለህ ይገርማል በጠም አስታማሪ የሆኑ ታርኮችን ነው የምታቀርበው ኩን ፈየኩን አለህ ሁን የለው ነገር ይሆነል
    ውንድማችን በርታልን ጀዘክ አለህ ኸይር

  • @Tube-zc6kf
    @Tube-zc6kf Před 3 lety +6

    ኢንሻ አሏህ በቤተሰብ ምክነያት የተለያየን ልጅ አለኝ እና የምወደውን ሰው አሏህ የኔ እንደሚያደርግልኝ አሊያም ከሱ የተሻለውን እንደሚሰጠኝ በጌታዬ ተስፋ አለኝ
    ሌላ ትዳር ሲመጣልኝ ልቤ ሊቀበላቸው አልቻለም ዱአ አድርጉልኝ ሊላህ ብላችሁ በተለይ እኔ ከልጁ የምወድለት ድኑን እና እርጋታውን እና አዳማጭነቱን ነው

    • @user-vb8tg1ye8j
      @user-vb8tg1ye8j Před 3 lety +1

      የኔ ወድ አብሺሪ አላህ ያለውነው የሚሆነው

    • @dubabadubaba7546
      @dubabadubaba7546 Před 3 lety

      እህቴ ያሰብሺዉን አላህ ያሳካልሺ ተስፍአትቆረጪ አይዞሺ

    • @Tube-zc6kf
      @Tube-zc6kf Před 3 lety

      @@dubabadubaba7546
      አሚን ያረብ

    • @user-ew2vt2wc8i
      @user-ew2vt2wc8i Před 3 lety

      ወላሂ እኔም እንደቺው በጠም አደመጭነ ትግስተኛ በቀ ሁለመነው የማረ ነው በዘለይ የጎቴ ልጅ ነው ግን እኔ ሌለ ትደር ሲመጠልኝ ውስጤ ሊቀበለው አልቸለም እሱ ደሞ ሀብት ሰይኖረኝ ይለል ብቸ አላህ ከይሩን ይምረጥልን

  • @zeyneb484
    @zeyneb484 Před 3 lety +7

    ሱበሃን አላህ በጣም ትክክል ነህ አላህ ለኛ ያለውን ምንም እንኳን ጊዜው ቢረዝም ያንን ነገር እናገኘዋለን ትዳር ብቻ ሳይሆን ሁሉም በቀዷ እና ቀደር ውስጥ የተካተተ በሙሉ🌼 ከእኛ የሚጠበቀው ሰበቡን ማድረስ ነው አላህ የተመኘነውን ሁሉ ይስጠን።🌹

  • @awel1639
    @awel1639 Před 3 lety +12

    ያኢላሂ እኔግን ስለትዳር ሳስብ ጥሩ ስሜት አይሰማኝም አላህ ይሁነኝ በዱአ እስኪ እገዙኝ

    • @ethiopiamymotherlove7455
      @ethiopiamymotherlove7455 Před 3 lety

      እኔም አደዛው እህህ

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před 3 lety

      እኔምወላሂ

    • @awel1639
      @awel1639 Před 3 lety +2

      በቃ ብቻየን አይደለሁም ማለነው አብሽሩ እህቶች በስተማታም ቢሆን የናታችን ኸድጃ አይነቱን እጣ ይወፍቀን አሚን በሉሺ

    • @user-sl3zs5te5i
      @user-sl3zs5te5i Před 3 lety

      @@awel1639 አሚን ያረብ ኦኽቲ አይዞን

    • @user-mw5zn7yv5x
      @user-mw5zn7yv5x Před 2 lety

      @@awel1639 አሚንን

  • @user-kj3bf9og4p
    @user-kj3bf9og4p Před 3 lety +4

    አላህ ለሁላችንም ከምንወደው ጋር ያገናኘን ያረብብብ

  • @user-yp5wm5ve6i
    @user-yp5wm5ve6i Před 3 lety +1

    ትክክል እኔም ከመወድዉ በልተቤቴ ጋር አላህ በስላም ያገናኛችሁ በሉኝ ስደትን በቃ ብሎ ያረብ ሁለት ልጆችም አፍረተናል አልሃምዱሊላህ

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 Před 3 lety +6

    ሱብሀነሏህ የኔ ታሪክ ጋ ተመሳሳይ ነው። በርታልን አላህ ከፃፈው የትም አይቀርም። እኔ በጣም የምወደው ልጅ ነበር እሱም አገባ እኔም እልህ ይሉት ንደት አላቅም እኔም የራሴን ህይወት ጀመርኩኝ ግን ህይወት ለኔ ከባድ ነበር ልቤ ሌላ ሰው አካሌ ደግሞ ከሌላ ሰው ጋ በጣም ከባድ ነበር ቢሆንም ግን ከአመታት በኋላ በሆነ ችግር ተለያየን ከዛ ሌላ ህይወት ጀመርኩ ያም አልተሳካም እሱም የጀመረው ህይወት አልተሳካለትም ነበርና በሚገርም በሚያሳዝን ሁኔታ ላይ እንደለ ሰማሁ ብቻ ታሪኩ ረዝም ነው የሚገርመው ከ10 አመት በፊት ነበር።አሁን ላይ የምወደው ልጅ እሱም በተመሳሳይ እንደሚወደኝ እና ትዳር ለመመስረት ትንሽ ጊዜያቶች ቀርተውን ነበር።😭😭ምን ይሆናል ግን በመሀል የሆነ ነገር አለያየየን አሁንም ተስፍ አለኝ ።ተስፍ አልቆርጥም

    • @user-wg1vh9is7e
      @user-wg1vh9is7e Před 3 lety +1

      አይዞሽ ስሜቱን እሚያቀዉ የደረሰበት ወይም በዚህ ሁኔታ ያለ ብቻ ና ብቻ ሰዉ ነዉ !!

    • @user-vb8tg1ye8j
      @user-vb8tg1ye8j Před 3 lety

      አብሺሪ አላህ ያስተሳሰርው ማነም አይለየውም

    • @user-pu6tn5pl8k
      @user-pu6tn5pl8k Před 3 lety +2

      አይዞሽ ሁቤ ሂዉትፉተናኔት

    • @momo4419
      @momo4419 Před 3 lety

      ሀያቲየኔምእንዳንችውነውልቤከበፊቱአካሌከአሁኑእፍፍፍፍ

  • @user-ly2gh6mr8w
    @user-ly2gh6mr8w Před 3 lety +5

    ኢሻአላህ ያፈቀረችዋም ያፈቀረዉም ላለ መጎዳዳት ሂወት ብትቀጥል ጥሩ ነበር ነገር ግን ከአላህ ዉጪ ሚሆን ነገር የለም👆

  • @user-um1qg7vy8v
    @user-um1qg7vy8v Před 3 lety +3

    ይህንን ታሪክ ፌስቡክ ላይ ፖስተዉት አይቼ በጣም ተመሠጥኩና ሀሡን ቱዩብን ፈልጌ ሰብስክራይብ አደረኩህ ወንድም በርታ የምታስተላልፋቸዉ ነገሮች እጥንምጥን ያሉ ናቸዉ

  • @ahmada9404
    @ahmada9404 Před 3 lety +3

    ወአለይኩም ሰላም ሱበሀን አላህ ወላሂ እንም በ18 አመት በሆላ ልንገናኝ ሲጠብቀኝ በደገተኛ በሽታ ወደማይቀረው ሀገር ሄደ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቀው. ያረብ

  • @mohammadfantha4495
    @mohammadfantha4495 Před 3 lety +18

    መሻ አላህ ሀቢቢ አላህ ይጨምርልህ አብሽ በርታ እኔም አንድት በጣም እመወዳት ልይ ነበርይ ግን ምን ዋጋ አለው ታሪኩ ብዙ ነው ተስፍ አልቆርጥም አንድ ቀን የኔ ትሆኝ ይሆናል ኢሻ አላህ

    • @user-cw5sz4fc9w
      @user-cw5sz4fc9w Před 3 lety +2

      ማሻአላ ወዶችም ትወዳላችሁዴ

    • @fdsa2585
      @fdsa2585 Před 3 lety

      አብሺር ወድም አላህ ያለዉ አይቀርም

    • @zerosark9381
      @zerosark9381 Před 3 lety

      አብሽር ወንድሜ አላህ ያለው አይቀርም

    • @ghg5788
      @ghg5788 Před 3 lety

      አብሽርልኝ ወንዲሜ አንድ ቀን አብራችሁ ትኖራላችሁ ሀቢቢቢ

    • @lubabamolla8232
      @lubabamolla8232 Před 3 lety

      ስለሁሉም ነገር አልሀምድሊላ

  • @madenamohammed301
    @madenamohammed301 Před 3 lety +5

    መጨርሻችንን ያሳምርልን ሁላችንንም እምንወደውጋርያኑርን ያርብ 🙏🙏🙏🙏

  • @zdotube8347
    @zdotube8347 Před 3 lety +2

    አየ ሴቶች ሀሀሀሀሀ ታስቁኝ አላችሁ የምወጅውን ከምጠብቂ የሚወድሽን አግብተሽ በሰላም በደስታ ኑሪ ሴቶች ስንባል የሚከባከበን የሚሳሳልንን ነው የምናፈቅረው ስለዚህ ብዙም የማትጓጉለትን እሱ የሚጓጓልሽን ስታገቢግን አች የዛኔ የበለጥ ትወጅዋለሽ ምክኒያቱም ስለሚወድሽ ስለሚያከብርሽ ማለትነው የምወጅውን ከተከተልሽ ከስት አድጅ ባብዛሀኛው ገደል ነው የሚገባው ትዳሩ ሰምተሻል ኦኬ

  • @sofiyayemame9624
    @sofiyayemame9624 Před 3 lety +2

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ""እውነት ነው አሏህ ያለው የወሰነው ነገር ሁሉ አይቀርም ""ጀዛኩም አሏህ ኸይርን

  • @user-zh2hv6bl3p
    @user-zh2hv6bl3p Před 3 lety

    ብሠማዉ ብሠማዉ የማልሠለቸዉ እህህህህ አልሀምዱሊላህ እኔም ተሥፋ አለኝ ባሌ እየወደድኩት ትቶኝ ሌላ አገባብኝ እኔም ሥደት መጣሁኝ ግን አንድ ቀን እደምንገናኝ በጌታየ እተማመናለሁ ኢንሻ አላህ ረቡል አለሚን ለኔ ያለዉየኔ ነው ያረብ

  • @user-fu4xq9xj2r
    @user-fu4xq9xj2r Před 3 lety +2

    በጣም አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው ሺኩራን

  • @mekiyashikur1583
    @mekiyashikur1583 Před 3 lety +5

    Masha Allah 👍

  • @bestebeste3245
    @bestebeste3245 Před 3 lety +1

    ሙስሊም በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም እዳተ አይነት ወድም ስላለ ነው በርታልን ወድሜዋ

  • @median3032
    @median3032 Před 3 lety +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
    ወንድም እኔም በጣም እንደምወድው አልነገርኩትም
    አብራን ነው ያደግነው እሱ ሲነግረኝ እሽ አላልኩትም ነበር አንድ ስፍር ስለሁንን ከልጂነት ጀመረን ነበር የምንተዋወቀው ብዙ ነገር አብረን ተምረናል ቁረአን አብረን ቀርተናል ግን እኔም እንደምወደው
    ልንገረው ብየ እዳስብኩ ላገባ ነው አለኝ. አላህ የእኔ ካለው ላገኝው እችላለሁ ኢንሻ አላህ

  • @zdtubezd8348
    @zdtubezd8348 Před 3 lety +1

    በእሞ በቢዲዮ ሼር ተደርጎ ሰያው ትምህርትህን ለቡዙ ግዜ ቻናልህን ስፈልግ ነበርኩ ዘሬ ስለገኜሁት ደስ ብሎኛል አልሀምዱልላህ ወንድሜ በርታ በጠም ጡሩ ትምህርት ነው ምትለቀው ጀዘኩሙለሁ ከይር

  • @user-yv6ck9lq4n
    @user-yv6ck9lq4n Před 3 lety +6

    ማሻአላህ ዩቱብ ቻናልህን ስፈልግ አገኜውት ነ ሰብስክራብ አደረኩህ በርታ ወንድሜ

  • @user-pq3bg8rn5u
    @user-pq3bg8rn5u Před 3 lety +7

    ሱባሀን አላህ በጣም አስተማሪ ነው አላህ ይጨምርልህ

    • @seadaseada9213
      @seadaseada9213 Před 2 lety

      ሱባሀንአላህበጣምአሰተማሪነውአላህይጨምርልህ

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit Před 3 lety +1

    _እንዳው አንተ ልጅ በምን ቃላት ልግለፅህ ማሻአላህ እጥር ምጥን ያለ ምርጥ ትምህርት ነው ሁሌም የምሠማህ ጀዛከላህ ኸይር ያረብ_

  • @salihat7830
    @salihat7830 Před 3 lety +2

    የወንዶች ትልቁ ችግር የኔ የሚላት ሴት የትም አትሄድም በማለት ይዘናጋሉ
    ማሻአላህ በርታ

  • @kekii2896
    @kekii2896 Před 3 lety +3

    እኔ ግን በጣም የሚገርመኝነገር አንድምስውየለኝ የምወደው የወደደኝንም ልቤእሺብሎ አልወድልኝአለ ስውንለማፍቅር አልተፈጠርኩምደ እኔ የአላህ እቀናለሁ ፍቅርበሚዛቸው ስወች

    • @user-cw5sz4fc9w
      @user-cw5sz4fc9w Před 3 lety

      እኔም

    • @user-cw5sz4fc9w
      @user-cw5sz4fc9w Před 3 lety

      አላፍቅርም አላሁአለም ግን አግብቼም ነበር በሁለቀንወጣሁ

  • @erozita8179
    @erozita8179 Před 3 lety

    ይሄ ታሪክ የኔ ተመሣሣይ ነው ወላሂ አልሀምዱሊላ ባሁን ሰአት ሌላ አግብቸ እየኖርኩኝ ነዉ

  • @fetihejemil313
    @fetihejemil313 Před 3 lety

    mashallah allahytebqachu wedmoche

  • @user-cz8jv1nt6o
    @user-cz8jv1nt6o Před 3 lety

    masha allah wedim Allah Yixemrlh

  • @zizutube6809
    @zizutube6809 Před 3 lety

    Masha Allah

  • @hanewanidmuhane8338
    @hanewanidmuhane8338 Před 3 lety

    جزاك الله حببي

  • @user-eu4sz4oz6s
    @user-eu4sz4oz6s Před 3 lety +1

    ከሥንት ፍለጋ ብሀላ የቱብህን አገኘሁት ጀዛከላህ ኸየር መልክቶችህ በጣም አስተማሪ ናቸው አላህ ይጨምርልህ

  • @user-fx2ht1ex9f
    @user-fx2ht1ex9f Před 3 lety +1

    አልሃምዱሊላህ ዩትዩብህን አገኘሁት እምትለቃቸው ነገሮች በጣም ይመቸኛል ጀዛካላኃይር ወይምዱሊላህዩትዩብህንአገኘሁትእምትለቃቸውነገሮችበጣምይመቸኛልጀዛካላኃይርወንድም

  • @user-sv6jz2yz2c
    @user-sv6jz2yz2c Před rokem +1

    ለኛየተጣፈልንን እሱባለውሰአት የትምእንሁየት እደማናጣው አምናለሁ እናም ሁሉምሰው የፍላጎቱን መልካምበማድርግአላህይወፍቀን እላለሁ ሀሱጀዛክአላህከይረን በመልካምቃላቶችህ ልብየሚነካታሪክ አስታወራ ልቤደስብሎትነውየምሰማው አስተማሪነውበርታ

  • @user-yd9wx4jy1j
    @user-yd9wx4jy1j Před 3 lety

    ጀዛክላህ ኸይር

  • @user-so9uf4fj4b
    @user-so9uf4fj4b Před 3 lety +1

    የአላህ አላህ ያለልን ሁሉ አይቀሬ ነውና አላህ ሁሉንም ያሳምርልን ያረብ እደጊዜ መርሰም እደ ሀገር መራራቅ ማንም አይራራቅም የአላህ ትእዛዝ እስከሆነ ድረስ አተንም እኛንም አላህ መልካሙን ይወፍቀን
    ደሞ ማን ትሆን ባተፍቅር ሞትኩኝ እያለች ልታብድ ዝግጁ የሆነችው

  • @yarebsadnis5mint86
    @yarebsadnis5mint86 Před 3 lety

    ማሻ አሏህ የእኔን ታሪክ አሥታወሥከኚ። እኔም የዛሬ 8 አመት ለትዳር የጠየቀኚ ልጂ እቢ ብየው ሌላ አገባሁ ግን የሡን ዱአ አሏህ ስምቶት ነበር ያገባሁት ብሌጋ ምንም መግባባት አልቻልንም ነበር ከሁለት አመት በኋላ ተለያየን። ያመ አለ እሷ ሌላ ሴት አላግባም ብሎ ይጠብቅ ነበር በዱአ ሆኖም ከፕ አመት በኋላ። ዳግም አጠያይቆ ያለሁበትን መቶ ጠየቀኚ እሽ አልኩት አሁላይ የአንድ ልጂ አባት እና እናት ሆነናል።
    ጠክር አሏህ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @lylasa6659
    @lylasa6659 Před 3 lety +1

    ጀዛከላህ ኸይር ትልቅ ተስፋነው

  • @megfirakedir121
    @megfirakedir121 Před 3 lety

    Masha allah

  • @iamneariamethiopia4796

    Masha allaha batam dassi yelali allaha yechamirilik waaw keandabatik tafachi mikir💝🙏 my sweet bro

  • @hayatbintislam3264
    @hayatbintislam3264 Před 3 lety

    Yarbi egnanim edsu yagenagne

  • @sentuet143
    @sentuet143 Před 3 lety

    Mash .Allah
    Mash.allah
    G obez
    👍👍👌👌❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fafifafineg3280
    @fafifafineg3280 Před 3 lety

    Mashallahi ameni yaerbi

  • @ahlamv4019
    @ahlamv4019 Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ይጨምሪልህ

  • @user-zm3xs9ln7q
    @user-zm3xs9ln7q Před 3 lety

    Yaallah dese ymil temhert nw masha allah allah lgnm ymnwdewun ysetn ensha allah yarbe

  • @user-wd3op7vz6c
    @user-wd3op7vz6c Před 3 lety

    ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-dc9zr7hp4o
    @user-dc9zr7hp4o Před 3 lety

    ወንድማችን አላህይጠብቅህ ትክክል ነህ ተስፋአይቆረጥም ወላሂ የኔምእናትናአባቴ
    አመት6 ተጣልተዉኑሩዉ ታረቁ
    እናም አድወድምወለዱልን
    እናምጠጣሉ ሰበሀንአላህ አላህአይቸግረዉም
    ተጣሉ እናም 12አመታቸዉደሞታረቁ
    አላህ ይሆናልያለዉ አይቀርም

  • @aminatabdullah5680
    @aminatabdullah5680 Před 3 lety

    ትክክል ወላሂ እኔም በ8 አመቴ ነው ያገኘሁት በአላህ ተስፋ አይቆረጥም

  • @user-nu3uz6tt3k
    @user-nu3uz6tt3k Před 3 lety

    ሱበሀን አላህ ሀሱን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እሻአላህ ካላህ ተስፋ አይቆረጥም ጀዛኽ አላህ በጣም ቀልቤ ተረጋጋልኝ

  • @dubabadubaba7546
    @dubabadubaba7546 Před 3 lety

    ጀዛክሏህኸይር ወዴሜ

  • @user-rj6dn7td2f
    @user-rj6dn7td2f Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ

  • @AAs-bu4pb
    @AAs-bu4pb Před 3 lety

    ጃዛካላህ ህይረ

  • @zaleekhamohammed427
    @zaleekhamohammed427 Před 3 lety

    ጀዛከ አለህ ከይር

  • @hanankadero698
    @hanankadero698 Před 3 lety

    maxallah betam des yemel tarek Nw .seLeni ymetawea Nw ymeseLy welahi

  • @Nesrw
    @Nesrw Před 3 lety

    ጀዛከ ላህኽይር

  • @RahmaRahma-ti9di
    @RahmaRahma-ti9di Před 3 lety +1

    እፍፍፍ አልሀምዱሊላ አገኘሁክ ቻናልህን አላገኘው ብየነበር የምታቀርበው ሁሉ በጣም ሀሪፍነው ማሻአላህ👌👌👌

  • @hayatselemtewa2873
    @hayatselemtewa2873 Před 3 lety

    ماشا ء الله اخي جزاك الله خيرا

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G Před 3 lety +1

    አላህ ከጻፈልን ውጭ አንሆንም በሶብር የማይገኝ ነገር የለም

  • @user-fn1iv9fg3i
    @user-fn1iv9fg3i Před 3 lety +10

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاكم الله خيرا يا اخي
    ላንተ ሲያንስህ ነው ሰብስክራይብ ማድረግ 🤙🤙🤙

  • @NN-fj1bi
    @NN-fj1bi Před 3 lety

    mashallllaaa

  • @user-oc7ic8zp2t
    @user-oc7ic8zp2t Před 3 lety

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ጎበዝ ወጣት ነህ እራስህን ሁነህ ሰዎችን ማስተማርህ በዚሁ ቀጥልበት

  • @user-kp4co1wi3d
    @user-kp4co1wi3d Před 3 lety +1

    ሀቅ ነው" ይዘገያል እንጂ አህያ የጅብ ናት"
    በአላህ ፍቃድ ምኞቴ ይሳካል ኢንሻ አላህ😍😍😘😘

  • @lovemom5013
    @lovemom5013 Před 2 lety

    እውነት ነው ወላሂ ገና 4ተኛ ክፍል ተማሪ ሁነን ስለፍቅር ምንም ሳናቅ ግን እንዋደድ ነበር እናም እሱ ትምህርቱን ጨርሶ አሁን ስራ ላይ ነው እኔም የግሌን ስራ ሰራለው ለብዙ አመታቶችም ሳንገናኝ ግን እሱም በልቡ እኔም በልቤ ተያይዘን እንኖር ነበር አሁን ግን በቅርቡ አብረን በሀላል ልንሆን ነው አልሀምዱ ሊላህ ከሚወዱትጋ መኖር በራሱ የመኖርህን ፍላጎት እንዲጨምር ያደርጋል ሁላችንንም አላህ ይወፍቀን

  • @user-gb1pg1jj5n
    @user-gb1pg1jj5n Před 3 lety

    ማሻ አላህ እጥር ምጥን ያለች መልእክት ስምቼ ሳልጠግብው አለቀው አላህ ይጨምርልህ በርታ❤

  • @madinahsaeed296
    @madinahsaeed296 Před 3 lety

    ትክክልወድሜ

  • @jamsiahmed4832
    @jamsiahmed4832 Před 3 lety

    ሰላምህ ይብዛ

  • @gudhhjfdh8387
    @gudhhjfdh8387 Před 3 lety

    ጀዛከላህ ከይር ለዱአህ አሚን

  • @fetihejemil313
    @fetihejemil313 Před 3 lety

    mashallah des ylal

  • @ekruwello7645
    @ekruwello7645 Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ ወንድም በfb ነበር ያየሁክ ገና አገኘሁት ቻናልህን ምክሮችህ ደስ ይላሉ

  • @asguuarthur1618
    @asguuarthur1618 Před 3 lety

    ማሻ አላህ ይጨምርልክ

  • @hayattube1114
    @hayattube1114 Před 3 lety

    ትክክል ነህ ወድሜ አላህ ያለው ይሆናል ባረከላሁ ፊክ

  • @user-gu9mn3er4y
    @user-gu9mn3er4y Před 3 lety

    Was war wab ahlan wandimachin besint gize agegnewut pagihin berta masha allah arif new

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365

    Wa alyki salam wrwb mashalla haqiqa tekekel naw الحمد الله علي كل حال

  • @hayatendris7043
    @hayatendris7043 Před 3 lety

    inshiallah allah yeminiwedew gar yadirgen

  • @zinetahmed7701
    @zinetahmed7701 Před 3 lety

    Subhan Allah

  • @user-ru1ii2uz8h
    @user-ru1ii2uz8h Před 3 lety

    ማሻ አላህ ዩቱብህን ስፈልግ ነበር ዛሬ አገኘሁት ወንድሜ ትምህርትህ አሪፍ ነው በርታ

  • @user-gc2oe7zi7o
    @user-gc2oe7zi7o Před 3 lety

    ጃዛኪሏህ ወንድምዬ ባርታ👍👍

  • @hayattube9044
    @hayattube9044 Před 3 lety

    Mesheallah setohal yemeni neber yemeselkegn betam new emwedachew allah ywdedachewna bertaln 💐💐💐💐🌹🌹🌹⚘⚘⚘⚘⚘⚘

  • @zuzuyasintube6872
    @zuzuyasintube6872 Před 3 lety

    ማሻ አላህ 😍

  • @user-fg4ek6hs3w
    @user-fg4ek6hs3w Před 3 lety

    እኔም የምወደው ልጅ አለኝ ግን መገናኛችን ሁሉ መገድ የታጠረነው እኔ ግን እሱ ን ባገኘው ሀላሌ ቢሆንልኝ ጡሩ ሂወት እደሚኖረን በአላህ ፍቃድ ተስፋ ነበረኝ ግን እደት ላግኘው እስኪ ወንድም እህቶቸ ዱአ አርጉልኝ ያገናኛችሁ ብላችሁ 😥

  • @user-xf3db2tu1k
    @user-xf3db2tu1k Před 3 lety

    ሱብሀን አላህ ትክክል ወንድማችን ጀዛክ አላሁ ኸይረን አላህ የፃፈልን አያልፈንም ወይም አያመልጠንም ዋናው በአላህ ላይ ተስፋ አለመቁረጥ ነው

  • @fgggfgtffggfgg233
    @fgggfgtffggfgg233 Před 3 lety

    ማሸአላህ ወንድሜ ለመጀመሪያ ግዜ ኢቱብህን አገኘሁት ገና ደመረኩህ

  • @amiryaamirya5953
    @amiryaamirya5953 Před 3 lety

    Subahan allah

  • @amiryaamirya5953
    @amiryaamirya5953 Před 3 lety

    ማሻአ አላህ ጀዛከ አላህ ኸይርን ወንድሜ በጣም አስተማሪ ታርክ ነው ምታቀርብልን በርታል አላህ ይጠብቅህ

  • @ZahraZahra-ge3dm
    @ZahraZahra-ge3dm Před 3 lety

    ማሽአላህአላህይጨምርልህ

  • @user-fx1pn8pg6w
    @user-fx1pn8pg6w Před rokem

    Masha alla tabarak alla

  • @temretemre6741
    @temretemre6741 Před 3 lety

    ትክክል ያረብ

  • @jemiweloyewa5841
    @jemiweloyewa5841 Před 3 lety

    ያረብ እኔ እንኳን እሥካሁን የምመኘውን ሠው አላገኘሁም ኢንሻ አላህ ለሁላችንም አላህ ኸይሩን ይምረጥልን ለሁላችንም ትእግሥት መከራን አርግዛ ደሥታን ትወልዳለች

  • @user-si1lx5xp4n
    @user-si1lx5xp4n Před 3 lety

    ማሽ አላ ህ በጣም ደስ የሚል ታሪክነው ግን እኔ እምለው 1 ላይክ አይታየኚም እሳ
    በክፉያነው እዴ ላይጉ ጉዴ
    ኮምታችሁ ኮምታችሁ ላይክ ዜሮ እረ ሽነው ላይክ አርጉ

  • @gajandarmuhaammad7058
    @gajandarmuhaammad7058 Před 3 lety

    Thank you l am oromo first

  • @tube5611
    @tube5611 Před 3 lety +1

    ባረክ አላሁ ፊክ ወንድሜ

  • @user-pp6dd4di2w
    @user-pp6dd4di2w Před 3 lety

    ኡነት ይገርማል በሌና እኔ አንድ ልጂ አለን ከሱ ሌለ ወንድ አለቅም ሰደት እደመጠው ሌለ አግብቶ መኖር ጀማራ እኔ ግን ምንም በረግ ምን ልረሰው አልቸልኩም አሁንም ብመለስ ይቅርተ እንደመረግለት ልቤ ይናግረኛል አፌ ግን በፍፁም ይለል ግን ደግሞ ኡሱ ለኔ ቦተ ይለውም ዳሞ በሶስት ፈቶኛል እኔ ግን በፍፁም ሌለ ህወት መጀመር አልቸልኩም ያረቢ 😭😭😭😭😭ዱአ አርጉልኝ

  • @seid143
    @seid143 Před 3 lety

    ማሻ አላህ ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም አልሀምድሊላህ ሙስሊም ላደረገን ወንድም አላህ ይጨምርልህ በርታ ቤተሰብ ሆኛለሁ እናተም ቤተሰብ አርጉኛ በቅንነት

  • @jamilatube4238
    @jamilatube4238 Před 3 lety

    Amiiin

  • @user-or5ut1wv1w
    @user-or5ut1wv1w Před 3 lety

    አላሂይጨምርልህ ሀሡን በርታ ታተብዙ ትምቶችን ወሥቻለሁ