አፈቀራት ነገር ግን እንደሚያፈቅራት በግልፅ አልነገራትም......መጨረሻ ላይ ምን እንደገጠመው ተመልከቱ 👀

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 03. 2021

Komentáře • 473

  • @hasun
    @hasun  Před 3 lety +107

    ወዳጆቼ ለድምፁ ጥራት በጣም ይቅርታ በኮፒ ራይት ምክንያት ነው 💔

    • @semutiwoloyewa7507
      @semutiwoloyewa7507 Před 3 lety

      ሃሱን ሃሪፍ ነው ምርጥ የሃገሬ የመርሳው

    • @user-rm4qk9jv1b
      @user-rm4qk9jv1b Před 3 lety

      ያአላህ ያረብ አላህ ሳሊህ አላህ ያረገን

    • @hikmahikma5295
      @hikmahikma5295 Před 3 lety +1

      ለምንሰላሙአለይኩም፡አላልክም፡ወንድሜ፡ፕሮግራሞችህ፡በጣም፡አሪፍነው፡በርታ፡

    • @user-zr8cd3vr6f
      @user-zr8cd3vr6f Před 3 lety

      ሀሪፍነው ዓብሽር

    • @user-vq7nn9dw8j
      @user-vq7nn9dw8j Před 3 lety

      ሀሪፍነው አኹያ

  • @alemantube
    @alemantube Před 3 lety +96

    ከረመዷን በፊት ቁርዓንን ማንበብ ለመቻል የሚፈልግ በፍጥነት ቤተሰብ ያድርገኝ።።።።

    • @user-or9pu3rk9c
      @user-or9pu3rk9c Před 3 lety

      አራ እኔ በጣም ማቅራት እፋልጋለሁ አላህ ጃዛውን በጃነት ይከፍልልኛል እበከቹን ማልስልኝ ዳሞ ቤታሳው ሁኛለሁ

    • @hewasadia7141
      @hewasadia7141 Před 3 lety

      እኔምእፈልጋለሁኝዉዴ

    • @user-gr3pb5pm5z
      @user-gr3pb5pm5z Před 3 lety

      እኔም እፈልጋለሁ

    • @fhhgh3900
      @fhhgh3900 Před 3 lety

      እኔም እፈልጋለሁ

    • @rahmarather4417
      @rahmarather4417 Před 3 lety

      እንምእፈልጋለሁ

  • @zuzulove4012
    @zuzulove4012 Před 3 lety +94

    ሱብሃን አላህ ወልሀምዱሊላህ ወላኢላሃ ኢለላህ ወላሁ አክበር አላሁማ ስል ወስሊም ወባርክ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህ ጥሩ ፍቅር ይስጥን

  • @user-df9mz2np5r
    @user-df9mz2np5r Před 3 lety +44

    ታውጅ ሀሱን የጀነትን ሰላምታ ረሳህኮ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ በማለት ጀምር እንደበፊትህ አጅር ታገኛለህ

  • @user-gv7vd7by2j
    @user-gv7vd7by2j Před 3 lety +15

    አፍቃሪንና ተፈቃሪን አላህ ያገናኘው

    • @hfghnfg1950
      @hfghnfg1950 Před 3 lety

      አሚን አሚን አሚን ያረብ

  • @seada.1864
    @seada.1864 Před 3 lety +36

    ወንድ ልጅ ፍቅሩን መግለፅ ካቃተው ምኑን ወንድ ነው ያናድዳል!"

  • @hawi3131
    @hawi3131 Před 3 lety +2

    ሀሱኔ ኧረ ለኛ ድረስልን ምከረን ወንዶቹ አይፈሩም አይናውጣ ናቸው ሆ ይብላኝ ለኛጅ እየወደድን በስቃይ ለምንኖረው

  • @wywy4082
    @wywy4082 Před 3 lety +4

    አላህ እውነተኛ ፍቅር ይስጠን ውዴታ እስከ ጀነት

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 3 lety +40

    ያልተኛ ሰዉ አለ እንዴ

    • @user-ro9ri3mc1q
      @user-ro9ri3mc1q Před 3 lety

      እኔ አልተኛሁም🥰😘🌹

    • @user-lc4rn7rb4u
      @user-lc4rn7rb4u Před 3 lety

      ማታ ገማሹን አያቼ ጧት ጨረስኩት 😂😂

    • @fhhgh3900
      @fhhgh3900 Před 3 lety

      @@user-lc4rn7rb4uክክክ

  • @user-jk6dm6ii3v
    @user-jk6dm6ii3v Před 3 lety +24

    ወንድም ሀሡንን የሚወደው ወላሂ በጣም ነው የምወደው የማከብረው አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ሀሱን በርታ ጠንክር በጣም ደስ ይላል

  • @fatumahailu1455
    @fatumahailu1455 Před 3 lety +5

    ሡብሀን አላህ አላህ ተፈቃሪም አፍቃሪም ያድርገን

  • @aishaseid920
    @aishaseid920 Před 3 lety +1

    መሸአላህ በርታ ወንድሜ የምታቀርባቸው ሁሉ እሌብ ይገባሉ❤አላህ ይጨምርልህ አላሄ ሁላችንንም ከፀፀት ይጠብቀን

  • @user-uz7yi3jx8k
    @user-uz7yi3jx8k Před 3 lety +1

    አፋቃራም ተፈቃራም ያረገን

  • @user-vs7nd6wn9j
    @user-vs7nd6wn9j Před 3 lety

    አሪፈ ምክረነዉ የኔ እድል የሚለዉን ተከታታይ ታሪክ ተረክልን ክፉል 7 ደረሸ አቆምኩ ይተረክልን የምትሉ ላይክ🥰🥰🥰🥰

  • @user-zh2hv6bl3p
    @user-zh2hv6bl3p Před 3 lety +17

    እኔ ባሌ ፍቅሩን መግለፅ አይወድም ግን ሢያየኝ በሥሥት ነው እሚያየኝ ተግባሩ ያአላህ

  • @Madina-xx3pz
    @Madina-xx3pz Před 3 lety +4

    ሱብሀን አላህ ምን ያማር ታሪክ ነው

  • @sajedjeayd9687
    @sajedjeayd9687 Před 3 lety +1

    ትክክል ብዙወዶች አሉ እኔ ግን ትምርት ቤት ሠፈርም እወደዉ ነበር እሡም እደዛዉ ሁለታች ሣልገላለፀ ተለየን ከብዙ አመታት መልሦ ተገነኛተል እኔም እደ ምወደዉ ነገርኩት እሡም እደዛዉም አሁን አልሀምዱሊላ ብዙታርኮች አለ

  • @user-lo2jj7oc4e
    @user-lo2jj7oc4e Před 3 lety +1

    ሀሱን አሏህ ይሰማህክ ያንተ ታሪክ መስሎኝ መጨረሻዉን ስሰማ ዉስጤ ተሰበረ ሀሱን አሏህ ይይልህ ወላሂ ምን ሁነህ ነዉ ብየ ወይኔ ኡፈፈፈ የወደዱትን ማጣት ከባድ ነዉ ወንድሜ 😥😥😥

  • @user-zh1gd4ot8v
    @user-zh1gd4ot8v Před 3 lety +1

    አህለን ወንድሜ የአላህ ሰላም እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ አይለየኝ ያረብ 🤲🙏

  • @OmeHayateTube
    @OmeHayateTube Před 3 lety

    ቀጥልበት ወዲም ሀሱን ጀዛ ከላ ህይር

  • @user-ws9og1hz9g
    @user-ws9og1hz9g Před 3 lety

    አህለን ሀሰን ደስ ይላል ሁሌም አቅርብልን

  • @rmo8386
    @rmo8386 Před 3 lety +1

    ሀሱን ማሻአላህ ብያለሁ ሁሉማ አላህነው የሚወስነው አላህጥሩንነገርይግጠመን

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 Před 3 lety +2

    ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀሱን አላህ ከዱኒያ እከ አኼራ ያማረ ፍቅር ወደሱ የሚያቀርበን ትዳር አላህ ይወፍቀን ጀዛክ ወንድም🌹🌹🌹👏👏

  • @zed1509
    @zed1509 Před 3 lety

    ሀሱን እዬ ስፈልግህ ነበር የኔ አስተዋይ በርታልኝ

  • @tube-vi3pr
    @tube-vi3pr Před 3 lety +3

    _ሱባሀን አሏህ አጂብ ነው ታሪኩ የምወደው የለም ማለቴ ፍቅር አንዴ ነው እሱንም የአሏህ ፈቃድ ሆነና ወደርሱ ወስዶታል አሏህ በጀነት የማገኘው ያድርገኝ ያረብ እህህህህ_

    • @user-vo4qd5vo7r
      @user-vo4qd5vo7r Před 3 lety

      አብሺር ዚክራዬ ትዘዙ ከለይ ነው በጣም ከባድነው አላህ ሶብር ይስጣን ሁቢ ልቤ ተረበሻ ሱብሃነላህ

    • @haiatali2760
      @haiatali2760 Před 3 lety

      አላህሶብሩንይስጥሽ እሱን ምአልህጀነትይወፍቀው

  • @ayshamohammed1705
    @ayshamohammed1705 Před 3 lety +1

    ጀዛካላህ ወንድም ግን በአላህ ሰላምታ ጀምር እሽ ቅር ካለህ አፉ በለኝ

  • @user-ut8ux1nv2l
    @user-ut8ux1nv2l Před 3 lety

    ሱበሀን አላህ
    በርታ ወድማችን

  • @neimaabdu2226
    @neimaabdu2226 Před 3 lety +7

    ያማረ ፍቅር ይስጠን ከአላህ የተወደደውን

  • @user-wf1qp6pd7k
    @user-wf1qp6pd7k Před 3 lety +7

    በጣም ሀሪፍ መልከትነው ወዶቸ ፍቅርን መግለፅ ዝቅ አያደረግም ኦኬ

  • @rihanaahmed6698
    @rihanaahmed6698 Před 3 lety +1

    ይሀው እኔ ራሱ ቢቸግረኝ ትለት መለክት አስቀምጬለተለው እደለኛ ከሆና ይመጣል ተሪኩ ስሌ እስኪመስለኝ 😍አላህ ከይሩን ይሸልን

  • @zenhzenh8194
    @zenhzenh8194 Před 3 lety +10

    ግን ይሂ የዝምታ ፍቅረ ሥንታቺንንነው የጉዳኝ😢😢💔💔

  • @ferdos3377
    @ferdos3377 Před 3 lety

    ሱባሀን አላህ አጂብ ነው ወላሂ በጣም ያጅባል ሀሱን አላህ ይጠብቅ አላህ በእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልክ ታሪክ በጣም ቁም አዘል ነው

  • @saadhsaadh2119
    @saadhsaadh2119 Před 3 lety

    በጣም እናመሠግናለን ቀጥልበት

  • @tube-vi3pr
    @tube-vi3pr Před 3 lety +2

    _ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አህለን ሀሱን እንድሁም የማዳም ቅመሞች የረበና ሰላም እዝነት በረከት ራህመት በናተ ላይ ይሁን በስደት አለምም ያላችሁ ከናፈቃችኋቸው ቤተሰቦቻችሁ በሰላም ያገናኛችሁ በሰላም ላገር ያብቃችሁ ጀሊሌ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ_
    _ረመዷን ደረሰ አሏህ በሰላም ረጀብንና ሻአባንን በሰላም አሳልፎን ረመዷን በሰላም ፅመው ቀሚጨርሱት ፆማቸው ተቀባይነት ካላቸው ባሪያዎቹ ያድርገን ታድያ ኑ ከቤቴ የአሏህ ፈቃድ ከሆነ ወሩን አብረን ቁርአን እናኸትማለን በቀን አንዲ ጁዝ ሰብ ላይክ ያድርጉኝ ቅመሞች ለናተ ነው ይሰማል አይደል👍👍👍👍👍_

  • @talaida103
    @talaida103 Před 3 lety +2

    አላህዋየ መልካም ትዳር አላህ ይወፈቀን

  • @alima8232
    @alima8232 Před 3 lety +3

    ወላሂ የምንወደው ሰው ፍቅሩን በግልፅ መገር እፍረት ወይም ድክመት ወርደት ሳዮን ብልህነት ነው ግን ይሆ ሞሆን ያለበት ለሀላላችን ብቻ ይሁን

  • @selamtube9966
    @selamtube9966 Před 3 lety

    ሀሡንየ ወድሜ እኔ በጣም ከፉቶኛል የሠው ብረረረረ ብዙ አለብኝ በዛላይ ማንም የለኝ ብቻየን ነኝ ሌትም ቀንም ሀሣብ ጪቀት ውሥጥ ነኝ የሚረዳኝም የለ በናገረረ አቅቶኛል የሠው ያለህ እረዱኝ ያለሁት ሣውድ አረቢያ ጂዳ ነኝ ወገን ለወገን አይጨክንም

  • @user-cg4ul4mz8z
    @user-cg4ul4mz8z Před 3 lety

    ዋሌኩመስላም ማሻአላህ ጥሩ ታሪክነው በርታል

  • @user-ls9ps4zw7z
    @user-ls9ps4zw7z Před 3 lety

    ሀሱኔ አላህ ይጨምርልህ በርታልን

  • @user-id8cw9ed7l
    @user-id8cw9ed7l Před 3 lety

    ሰላም ሀሱን ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Před 3 lety

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ደስየሚል ታሪክነው ጀዛከላህከይረን ወንድም እኔም እናንተን እየሰማሁ የእምወደውነገርኩት አላህ መልካሙን ይሻልን

  • @user-vd8ip2zi8j
    @user-vd8ip2zi8j Před 3 lety

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ወድም

  • @fayizaethio6578
    @fayizaethio6578 Před 3 lety

    ምርጥ ነው በርታ

  • @altoupa1174
    @altoupa1174 Před 3 lety +1

    አይ ፍቅር እኔ ባለ ትዳር ነኝ ባሌን አፈቅረዋለሁ ግን አንድ ግለሰብ ባለትዳር መሆኔን እያወቀ በፍቅር ይሰቃያል ፍቅር ያለቦታዉ ሲሆን ያማል

  • @endriskebere467
    @endriskebere467 Před rokem

    ማሻ አላህ ዴስ ዬሚል ታሪክነው

  • @zemzem4566
    @zemzem4566 Před 3 lety +2

    ማሻአላህ ወንድሜ ብረት 😍😍😍

  • @user-mr3js8hz3x
    @user-mr3js8hz3x Před 3 lety +2

    አረ ፍቅሪ ዝምታኝ አይደላም በታለያዬ በህረያት ርሱን ይገልፅል'''''''

  • @argobbatube2232
    @argobbatube2232 Před 3 lety +1

    *-ፍቅር ጀሃነም መሰሎ ነው የሚታየኝ መቼም በፍቅር እንዳልስቅ ፍቅር እንዳላገኝ ያደረገኝን ባላውቀው ሰዎች እየጎዱኝ እየሳቁ የኔን ህይወት ይመሰቋቁሉታል አላውቅም ፍቅር ለኔ ጥላቴ ነው በአሁኑ ሰአትና ግዜ ልቤ ተሰብሯል ሊጠገን አለመቻሉ። ግን ያሳዝነኛል ፍቅር አሉት እንደ ቀልድ-* 😰😰

    • @xcg7944
      @xcg7944 Před 3 lety

      ኡፍፍፍፍፍ የኔ ማር ወላሂ ውስጤን ነካሽው ብቻ ጤና ይስጠኝ አያልፍ የለም ያልፋል

  • @user-tn9ed4ot8k
    @user-tn9ed4ot8k Před 2 lety

    ሱብሀነላ ወለሂ ደስ የሚለው መጨረሸው መማሩ ነው

  • @user-lj9xj8zn7y
    @user-lj9xj8zn7y Před 3 lety

    ማሻአላደስየሚልታሪክአላህይጨምርልህ

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety +6

    *ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ*
    *የሂደን መቀበል የመጣን መሸኝት ነው ብሏል ኑር*
    ጂብ ከሂደ ዉሻ ጮኸ አሉ ሲገርም🤔😔

  • @zabibas1786
    @zabibas1786 Před 3 lety +1

    በጣም ደስስ ይለል ማጫረሸው

  • @user-gd8pf3iu2n
    @user-gd8pf3iu2n Před 3 lety

    ሰህ ወላ ጀዛኩሙላህ ኽይረን ባባየ

  • @lubabasaeed1112
    @lubabasaeed1112 Před 3 lety

    👍👍👍ደሥየሚል ታሪክነው

  • @islamicchannel9097
    @islamicchannel9097 Před 3 lety

    ትለያለህ እኮ
    ምርጥዬ

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 Před 3 lety +1

    ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርታልን ብሮ

  • @rosithiopiya8389
    @rosithiopiya8389 Před 3 lety +5

    የአላህ ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን ወዶቼ

  • @user-rl5lk2ip3h
    @user-rl5lk2ip3h Před 3 lety

    በርታ ወንድም ሀሱን

  • @uaekfn200
    @uaekfn200 Před 3 lety

    ማሻላሕ፡እላህ፡ይጭምርልሕ፡ንገገርህነ፡በጭምንው፡ይሜማርከው፡እላሕ፡ይጭምርላሕ

  • @user-in2fd9db9b
    @user-in2fd9db9b Před 3 lety +1

    ዋው ምርጥ ታሪክ ወላሂ

  • @user-rj6dn7td2f
    @user-rj6dn7td2f Před 3 lety

    አረህማን ብቻ ከምን ወደው ይስጠን ለሌላ አድርግብን

  • @AaAa-zl1nb
    @AaAa-zl1nb Před 3 lety

    ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ይጨምሪልህ ወንድሜ

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb Před 3 lety

    ጀዛክ አላህ ወድም

  • @selam6848
    @selam6848 Před 3 lety

    Subhana allah ajiiib des sil masha allah hasun wde barakallahu fik allah yicamrlh😍

  • @user-jg3tf7bx5u
    @user-jg3tf7bx5u Před 3 lety +1

    አላህ ይጠብቅህ አሡን

  • @user-ro9ri3mc1q
    @user-ro9ri3mc1q Před 3 lety

    ጀዛካሏህ ከይረን 🌹🌹🥰🥰

  • @rahamatsaid3991
    @rahamatsaid3991 Před 3 lety

    ያአላህ ዌንዲሚዬ ወላሂ ኬሚሪክ ነዉ

  • @hahaha6956
    @hahaha6956 Před 3 lety

    በርታ ጎበዝ

  • @fatmahasan4896
    @fatmahasan4896 Před 2 lety

    ዋውውውውው አሣዝነኸኝ ነበር በጣም ደሥሥሥሥሥ አለኝ

  • @rome2089
    @rome2089 Před 3 lety +6

    ደስ ይላል. እኔም. ልክ እንደዚህ ነበር የሆንኩት. የወንድልጅ ዝምታ. አይፍርድ ነው. ?????????ትቸዋለሁ አሁን ላይ ስልችቶይ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 Před 3 lety

      ንገሪው ባይቀበልሽኳ የእሊና ሰላም ታገኛለሽ ምነው ነግሬው በነበረ አትይም

  • @user-in3ow6sf4p
    @user-in3ow6sf4p Před 3 lety

    ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-db5xo3ii4c
    @user-db5xo3ii4c Před 3 lety

    ወላሂ።ምርጥ ነው ማሻአላ አላህ ይጠብህ

  • @user-hw6lm3hu1k
    @user-hw6lm3hu1k Před 3 lety

    ሱበሀን አላህ ወላሂ ትክክል ነህ

  • @user-st1nu4kp8x
    @user-st1nu4kp8x Před 3 lety

    አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ 100/100ይገባሀል

  • @fat7yaa709
    @fat7yaa709 Před 3 lety +1

    ሱባሀን እልህ🌹🌹🌹

  • @user-gr3pb5pm5z
    @user-gr3pb5pm5z Před 3 lety

    አላህ ይጠብቅህ ወድማችን

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 Před 2 lety

    አላሕ እውነተኝ ፍቅር ይስጠን ያርብ

  • @saaidaalove7093
    @saaidaalove7093 Před 3 lety

    woww masha allah

  • @user-vp1tk3pb2e
    @user-vp1tk3pb2e Před 3 lety

    ክዛኪላህኽይርን

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 Před 3 lety +2

    ምርጥ ታሪክ

  • @fitaletilahun8691
    @fitaletilahun8691 Před 3 lety

    ቀጥለበት

  • @ggjjj1991
    @ggjjj1991 Před 3 lety

    Waleykumselam werahmetulahi weberekatu ahlen hasun Subhan allah betam yemigerm tarik allah ychemrlh

  • @zahrashamsu4911
    @zahrashamsu4911 Před 3 lety

    ያመችሀ

  • @user-zr2pd6vi2r
    @user-zr2pd6vi2r Před 3 lety

    በረታ ሀሱን

  • @user-hx7ki4bm3j
    @user-hx7ki4bm3j Před 3 lety

    ማሻአላህአሪፍነውበርታወንድማቸን

  • @user-fx1pn8pg6w
    @user-fx1pn8pg6w Před 3 lety

    Masha alla tabarak alla qinuu lebii 👍👍

  • @anshamahab5890
    @anshamahab5890 Před 2 lety

    ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወንድም በርታ

  • @user-kg9fx7sd3r
    @user-kg9fx7sd3r Před 3 lety

    አህለን ወንድም 👍👍👍

  • @user-rz8hq5gr7b
    @user-rz8hq5gr7b Před 2 lety +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته مساء الله تبرك الله جزكلخير 🌹🌹🌹🌹

  • @hadrhanaser6367
    @hadrhanaser6367 Před 2 lety

    ማሽ አላህ

  • @nemagitube7878
    @nemagitube7878 Před 2 lety

    ማሻአልህ አልህ ይጭምርልህ

  • @FFFFf-vp8ew
    @FFFFf-vp8ew Před 3 lety

    አላየጠምርልህወድምዬ

  • @user-mp7oj1ql1j
    @user-mp7oj1ql1j Před rokem

    ያአላህ አንተ ታውቃለህ የልቤንሰውስጠኝያረብብብ

  • @rahamatsaid3991
    @rahamatsaid3991 Před 3 lety

    አላህ ይጬሚሪሊክ ወንዲሜዋ

  • @user-vy9dg4lf4f
    @user-vy9dg4lf4f Před 3 lety

    ማሻ አላህ

  • @foziyaadem9974
    @foziyaadem9974 Před 3 lety

    በርታ አኺ

  • @we9791
    @we9791 Před 3 lety

    የኔዉድ እዳተያለዉ ያብዛል

  • @user-bt1ql8vs9h
    @user-bt1ql8vs9h Před 3 lety +1

    ማሻአላህወንድም በርታ

  • @user-cl7xd6fu7z
    @user-cl7xd6fu7z Před 3 lety

    ማሻአላ ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-dy5hk8xc4h
    @user-dy5hk8xc4h Před 3 lety +1

    ኡፍፍፍፍ የቱጨመረበት ቲኒሽ ነው ሌላው... የኔ ታሪክ ነው

    • @lemiylulutube
      @lemiylulutube Před 3 lety

      እህት በቅንነት ደምሪኝ ልደምርሽ

    • @user-dy5hk8xc4h
      @user-dy5hk8xc4h Před 3 lety +1

      @@lemiylulutube eshi comment askemchilgn hubi

    • @lemiylulutube
      @lemiylulutube Před 3 lety

      @@user-dy5hk8xc4h እሺ ማማዬ ደምሬሻለሁ አንቺም ደምሪኝ