አብዲን በሽጉጥ አስጨነቀው 😰

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 11. 2022

Komentáře • 281

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube Před rokem +122

    እኔኮ እንደዚህ አይነት ነገር አይሆንልኝም ካልክ ብዬ እንጅ ሃሃሃ ወይኔ ሽጉጡ

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 Před rokem +1

      ወይኔ ወስላታው ወላሂ በሳክ ወይኔ ሆየ 🤣🤣🤣

    • @user-oi4pd2tz7w
      @user-oi4pd2tz7w Před rokem +1

      ክክክ

    • @madi8643
      @madi8643 Před rokem

      ወይኔ እንደት እንዳሳዘንከኝ

    • @user-bs2rg2xz9o
      @user-bs2rg2xz9o Před rokem

      😂😂😂😂ሰሩልህሀሀሀሀሀሀ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před rokem

      ወይኔ አብዲ ደረሲ አሳከኝ 😁😁😁ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @zeharamohammed-5632
    @zeharamohammed-5632 Před rokem +33

    እስኪ ለእስርኞች ድምፁ ሁኑልን በረራ ይጀመራል አሉ ወሬ ሆኖ ቀር ፍትህ ለእስርኞች😭😭😭😭

  • @user-ie1uc3gz2p
    @user-ie1uc3gz2p Před rokem +13

    ጌታዬ ሆይ አምስት ነገሮችን.አትከልክለኝ
    ጥበቃህን
    ይቅርታህን
    ውዴታህን
    መልካም መጨረሻንና ጀነትን ..💓
    አሚን....🙏

  • @toybatoyba9021
    @toybatoyba9021 Před rokem +8

    ፣እስኪ ለወገን ደራሽ ወገን ነው ወንድሜ ወታደር ነበር ጠፍቶብኛል አፈላልጉልኝ

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 Před rokem +22

    እሥኪዱአአርጉ ለወለጋወች ለሚጨፈጨፉት 😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደደምሪኝውዴዋ

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Před rokem

      አሰለሙአለይኩም እህት በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @user-ls9tj3fp5w
    @user-ls9tj3fp5w Před rokem +2

    ወላሂ የምርነብየ. ስልካንጣልኩ. ሽኩጡን ቲያወጣ. የአላህ. ብራክ የሚባል ነገር. ይቅርየምትሉ በላይክ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před rokem +10

    ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
    ( ليأتينَّ على الناس زمان ، لا يُبالي المرءُ بما أخذ المال : أمِنْ حلالٍ أم من حرام )
    "አንድ ሰው ገንዘቡን ከሐላል ነው ወይስ ከሐራም የሚያመጣው የሚለው ደንታ የማይኖርበት ጊዜ በርግጠኝነት በሰዎች ላይ ይመጣል።" አላህ በሀላል ገንዘብ የምንብቃቃ ያድርገን #ፕሮፋይሌን በመጫን #የነብያዮችን ታሪክ ይከታተሉ

  • @user-my6pb4ud8x
    @user-my6pb4ud8x Před rokem +11

    ሁሴንዬ ፕራክ ውይም ቀልድ ላይ ስለሁናቹሁ ውላሂ ውይም በአላህ ባትል ጥሩ ይመስለኝል በትርፈ በርታ

  • @user-hl6fo9bs1f
    @user-hl6fo9bs1f Před rokem +10

    የኔ ወድም አብዲ አሳዘነኝ ሀራም አለይኩም!!!

  • @user-iy4be8pu3k
    @user-iy4be8pu3k Před rokem +7

    ወይኔ ወላሂ አብዲ እደት እዳሳቀኚ የኸ ፈሪ እደት አይመክትም😂😂😂😂😂

  • @-Ele
    @-Ele Před rokem +20

    አረ ድብድብ ክክክ📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹

  • @user-mn6yy8vy8o
    @user-mn6yy8vy8o Před rokem +2

    ቆይ ማንኛችሁ ናችሁ ፕራክ የተደረጋችሁት አብድ ደረሴ ወሬህኮ ሲያስቀኝ እስኪ አዳምጨ ልጨርሰው🙆🙆🙆😂😂😂😂

  • @hayat8321
    @hayat8321 Před rokem +4

    🙉🙉🙉🙉ሀራም ተው አብዲ ፕራክ አይወድም

  • @habrumedia_3863
    @habrumedia_3863 Před rokem +5

    የሚገርም ነበር በድንጋጤ ካሜራይን ልታስጥሉኝ ነበር🤣

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 Před rokem +4

    ወይኔ እማዬ አቤት አብዲ ወረቢ እዴት እዳሳከኚ የወሎ ፈሪ አመክትሞይ በከይዘራው ባዴ ተማረክ በመርሳ ልጂ😱😂😂😂😂

  • @user-ko2yl2vo9b
    @user-ko2yl2vo9b Před rokem +4

    ወድማችንን አስደነገጣችሁት ፕራክ የሚባልነገር ቢቀርስ

  • @kuraztubewollo
    @kuraztubewollo Před rokem +4

    እረ ምን ጉድ ነው 😜

  • @toybamekonen2114
    @toybamekonen2114 Před rokem +1

    እውነትም አብዱ ሮህማን መሻአሏህ።

  • @user-hs7lx8zw3m
    @user-hs7lx8zw3m Před rokem +1

    😍ባለሡቁ ምርጥ ሠዉ ነዉ ወላሂ ሣቁ 😍😍😍😍

  • @akramtubee
    @akramtubee Před rokem +1

    ሀሪፍ ነው ተምብኔል የለውም አስተካክል . ለማንኛወም ነገ ልንገናኝ እንችላለን በርታ

  • @lulutube311
    @lulutube311 Před rokem +2

    የመዳም ንግስቶች ክፉ አይካችሁ ደሞቸ

  • @areazz1754
    @areazz1754 Před rokem +1

    ሁሱ ግን በጣም ጎበዝ ልጅ ነበር ነዉ ሌላ ነዉ

  • @user-bs2rg2xz9o
    @user-bs2rg2xz9o Před rokem +3

    😂😂😂😂አረ የማያዋጣ ፕራክ ሆ ደግነቱ ይሄኛዉ ያቃል እጂ በያቅ ይተኩስበታል አብዲ ግን በሳቅ

  • @user-tw7qm8my8q
    @user-tw7qm8my8q Před rokem +3

    ኧረ አብድ ፖራክ ነው ፖራክ አለ ሚስኪን😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @semiethiotub
    @semiethiotub Před rokem +2

    ክክክክክ ወየው በሳቅ አብዲ ተብረከረከ kkkkk

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Před rokem +3

    የኔወድም አብድየ ስታስቅ ወላሂ እደዛሪ ሲቂ አላቅም

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube Před rokem +3

    ወይኔ እድዛሬ ስቄ አላውቅም ያዥልኛ ፕራክ ነውአብዲይ ሚስኪን

  • @tube5648
    @tube5648 Před rokem

    ወላሂ በሳቅ ያአላህ ቤታቹ ይሳቅ ወድሞቼ🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 Před rokem +2

    😁😅🤣🤣🤣🤣😂 አብድ ለፉልፎ ለፉልፎ መጨረሻ ለይ በረሴ ለይ አደገ አመጠ ተረፈሀል እረሱ ፑረንክ ተደረገ ደግሞ ጡረ ስሩነወ ይለል እንደ 😅😅😅😅 ወይኑ በሰቅ ሙትኩኝ

  • @user-vf1bb8wp1r
    @user-vf1bb8wp1r Před rokem +3

    አቢዲኮ አማረኛውን ስወድለት

  • @user-hs7lx8zw3m
    @user-hs7lx8zw3m Před rokem

    😂😂😂ሡቅ ይተዋወቃል አይ አብድሻየ😂😂😂

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před rokem +5

    ወይኔአብዲአሳዘነኝምስኪንሀራምአለይኩም😂😂😂

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Před rokem

      አሰለሙአለይኩም እህት በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @user-tx9od9lc5m
    @user-tx9od9lc5m Před rokem +2

    እደዛሬ ስቂአላቅም አብዲ እጂወደላይ አልክ እረፍ እረፍ አላለም

  • @user-ex6kv8ir5m
    @user-ex6kv8ir5m Před rokem +3

    አየ ይሄ ፕራንክ አንተም ቤት ገባ ሀሱ😌

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Před rokem +2

    😂😂😂ይሄን ሽጉጥ ያዝልኝ አብዲ ተበላህ 😂

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Před rokem

      አሰለሙአለይኩም እህት በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @hayuetihotube4021
    @hayuetihotube4021 Před rokem +1

    ደርሴ አምሮብሀል ማሻ አላህ

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 Před rokem

    አብዱየየ ወንድሜ አማረኝው ደስ ሲል ምረጥ ወሎየሚስክን አብዱየየየ

  • @radyakhairoaldeen8436

    አሰለሙአለይኩም ወራህማቱሏህ ወበረከቱ ሀሱ ምን ነክቶህ ነው አሰለሙአለይኩም ማለቱን የተውከው ?

  • @zainasied615
    @zainasied615 Před rokem +1

    😆😆😆አብዱ ወድሜየዋ

  • @user-jn9hn6sz9l
    @user-jn9hn6sz9l Před rokem +2

    እግዚአብሔር አወጣህ 😂😂😂😂😭

  • @maymoona2094
    @maymoona2094 Před rokem +1

    ምስኪን አብዲየ ወንዲሜ

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570

    ክክክክክክክ አብድየ ሀቢቢ 💚💚💚

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před rokem +1

    ወይኔ ደረሳው 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-xp3zz4ce5h
    @user-xp3zz4ce5h Před rokem +2

    ወለሂ🤣በስቂሞቲኩኝ;ወይኔእጂመሰጠት

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Před rokem

      አሰለሙአለይኩም እህት በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @gjryyvyt529
    @gjryyvyt529 Před rokem +1

    Abdiye yene wendm 💖

  • @jameelamohammed3918
    @jameelamohammed3918 Před rokem +2

    ክክክክክ አይ አብዲ የሚሆንልህ መስላህ. በከዘራ ስትጀነን ክክክክክክክ

  • @user-ie1uc3gz2p
    @user-ie1uc3gz2p Před rokem +1

    ወየው እደዛሬው ስቄ አላቅም😂😂😂

  • @fafi6898
    @fafi6898 Před rokem +1

    😂😂😂 ደረሴ ተበላክ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Před rokem +2

    ወይ ጉድ ደረሴ ጉድ አመጣ

  • @meazitube269
    @meazitube269 Před rokem +2

    እንኳን እሱ እኔ ደግጫለሁ

  • @hayath3823
    @hayath3823 Před rokem

    ሀሀሀሀሀ ወይ ደረሴ ጉድ ተስራህ የመርሳ ስው ቀላል አይደለም አባቴ እ

  • @user-tq5qm2xv4v
    @user-tq5qm2xv4v Před rokem

    ክክክክ😂😂አብዲ ተበልተሀል

  • @zahabaahmed
    @zahabaahmed Před rokem +2

    ወይኔ ወስላታው ተበላህ

  • @user-mn5nu5pu5o
    @user-mn5nu5pu5o Před rokem

    እደው ስወድህ አብዱየ😍😍😍😍

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 Před rokem

    አይ አብዱዬ ቻለው እንግዲህ ቅጣቱን ውንድሜ ክክክክክክክ

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Před rokem +3

    ወላሂ አብድ ወድሜን ይመሰለኛል እሱም ዉሸት አይሆንለትም የኔሚሰኪን 🤣🤣🤣 እነዚህ መርሶች አናደዱብኝ አይይይ🤣🤣

  • @zzqm1uk8g
    @zzqm1uk8g Před rokem +2

    እረ ወላሂ። አአትበሉ። ብዙ። እምታቁ። 🙄

  • @user-xp3zz4ce5h
    @user-xp3zz4ce5h Před rokem +2

    ወይኔሹጉጢ🤣🤣🤣

  • @user-ce5yd3hc8w
    @user-ce5yd3hc8w Před rokem

    ወይኔ🙉🙉🙉

  • @user-ot4bu8bc2n
    @user-ot4bu8bc2n Před rokem +1

    አቢዱአላህየጠቢቅሂ

  • @zhabebintseid3692
    @zhabebintseid3692 Před rokem +3

    የተመታህ ለምንእንድህአረከው🤣🤣🤣

  • @fatommohammedali6516
    @fatommohammedali6516 Před rokem +1

    የአላህ አብዲየ 💔

  • @naemah643
    @naemah643 Před rokem +1

    አይይይ ወድሜ አብድ ያገሬልጅደነገጥክ

  • @hayatmohammed7913
    @hayatmohammed7913 Před rokem

    ክክክ

  • @hshs9013
    @hshs9013 Před rokem

    የእውነት አሏህ ያከታክታቹሁ በወለጋ ወንድም እህቶቻቹሁ ይሰቃያሉ እናንተ ከሴየት ማትሻሉ ቤየት ለበየት ትገላፈጣላቹ እናንተን ነበር ሳውዲ እሰር ቤየት እድሜ ልካቹሁን ማሰር ካሀዲወች ወይ ለሀገራቹሁ አትዎጉ ወይ ለዳናቹሁ አትሰሩ 24ሳአቱን ለእዱኒያ እንደለፋቹሁ

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu Před rokem

    ክክክክክ😂😂😂😀😀😀

  • @user-yk8yz1xm3h
    @user-yk8yz1xm3h Před rokem

    ክክክክ አይ ወስላታዉ

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w Před rokem +1

    ፍትህ ለስረኞቺ ተዉ ድምፅ ሁኑ ስቃዩን ታቁታላቺሁ መቸም

  • @samiras4127
    @samiras4127 Před rokem +1

    ወይኔ በሳቅ ክክክክክ

  • @EeEe-yp6eh
    @EeEe-yp6eh Před rokem

    ማሻአላህ ባለሱቁ ትግስቱ

  • @user-sq5gf4iw8b
    @user-sq5gf4iw8b Před rokem +2

    ሀራም አለይክ😢😢

  • @seidtubee
    @seidtubee Před rokem

    ወይኔ😂😂😂😂

  • @user-lb3fz8ep6y
    @user-lb3fz8ep6y Před rokem

    ወይ አብዲ ወላሂ አስደነገጣችሁኚ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Před rokem

    ክክክክ አብዲ ወይኔ በሳቅ

  • @user-jp7qu6tc6p
    @user-jp7qu6tc6p Před rokem +5

    ሱበሃን አላህ
    ወል ሃምዱሊላህ
    ወላኢላሃ ኢለሏህ
    ወአላሁ አክበር
    ወላሃውላ ወላ ቅወተ ኢለ ቢላህ
    ☝☝☝☝☝☝☝
    እናተም ፕራክ ጀመራችሁ አጂብ ነው

  • @emannoora2339
    @emannoora2339 Před rokem

    ሡቅ ደሞ ምን ይስተዋወቃል ሢል ነው አብዲ መሣቅ የጀመርኩት 😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @zahratube8257
    @zahratube8257 Před rokem +2

    ወላሂ በሳቅ kkkkk

  • @malakalshammari6674
    @malakalshammari6674 Před rokem

    ክክ ክክክ ክክክ ወይአቢድድ

  • @neza6422
    @neza6422 Před rokem

    ዋውውውውው

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 Před rokem +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ውዶቼ እስኪ ኑ ጎብኙኝማ። 🌹🌹❤️
    ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላምና ጤና ፍቅር አብዝቶ ይስጣችሁ በመልካም ነገሮች ላይ የምንሰማራ ያድርገን ለሀገራችን ጠቃሚና ያድርገን ቤተሰቦቻችንን ፈጣሪ የጠብቅልን አሞየ ኢቶጲያን ሰላሟን ይመልስልን የሀገር ጠንቅ አሸባሪ ሌቦችን ከሀገራችን ያጥፋልን አሚን ደስ የሚል ቆይታ። 👍

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 Před rokem +1

    ያአሏህ አብዲ አሳዘነኝ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před rokem +3

    ወይኔአብዲ😂😂😂😂

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Před rokem

      አሰለሙአለይኩም እህት በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @zdabdu3545
    @zdabdu3545 Před rokem +1

    ክክክክ በሳቅ ሞትኩኝ

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Před rokem +1

    ሰራዉ ተሰራ የፕራክ አባት ነው 🤣🤣

  • @user-xp2op5kz4m
    @user-xp2op5kz4m Před rokem +1

    ሚስኪ አብዱ ተበላህ ክክክክክክ

  • @user-hs7lx8zw3m
    @user-hs7lx8zw3m Před rokem

    😂😂😂😂😂ሀሀሀሀሀ😂😂😂አይ አብድሻ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሽጉጧ

  • @eimumuradyoutube9756
    @eimumuradyoutube9756 Před rokem +3

    ወይኔበሳቅክክክክክአረ

  • @user-vz4gy3eu7n
    @user-vz4gy3eu7n Před rokem +1

    አኡዙቢላህ ለፕራክ ወላሂ፡በአላህ አትበሉ ፕራንክለሙስሊሞች ሀራምነው

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj Před rokem

    ወይ መበላት ፕራንክን ፕራንክ በለጠው ክክክክክ

  • @rhamethabtemuyoutube7632

    ስራችሁምንድነዉ ሀሱ ኢትዮ

  • @hayat2890
    @hayat2890 Před rokem

    😂😂😂😂ወይኔበሣቅ

  • @Vip-ow7zm
    @Vip-ow7zm Před rokem

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ወድሞቼ እደት ናችሁ ሁሱን እባክህ መርሳ የባህል መድሃኒት የኪታሮት መድሃኒት አለ ብለውኛል የት አካባቢ ቀበሌ ስንት እደሆነ አጠያይቅልኝ ለሊላህ ብለህ በቅርብ አገር እገባለሁ ኦብራሲ ተሰርቼ መልሶ ወጣብኝ

  • @user-fi1zt5qw1z
    @user-fi1zt5qw1z Před rokem

    ክክክክ

  • @noreaxx1235
    @noreaxx1235 Před rokem

    አብዲተበላህአይይየደረሳነገርበዱላውኳአልመከትክምክክክክ

  • @user-fh1hm3ru9c
    @user-fh1hm3ru9c Před rokem +1

    ክክክክክክክክክክ አይ አቢዲ

  • @hayatmohammed7913
    @hayatmohammed7913 Před rokem

    በርቱ

  • @user-ub9sy8ly7l
    @user-ub9sy8ly7l Před rokem +1

    ወይኔ አብዱ ደረሴ እደዛሬ አስቀኸኝ አታውቅምምም😂😂😂😂

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Před rokem

      አሰለሙአለይኩም እህት በቅንነት ሰብስክራይብ

    • @user-ub9sy8ly7l
      @user-ub9sy8ly7l Před rokem

      @@user-hx7vt8mp7k እሽ እኔንም አድርጊኝኝ

  • @sofisofiya3370
    @sofisofiya3370 Před rokem

    ወይኔ በሳቅ አብዲ ክክክክክክክ

  • @user-px1od1ow9r
    @user-px1od1ow9r Před rokem

    ወይኔ በሳቅ ክክክ

  • @user-rb4mt2et7i
    @user-rb4mt2et7i Před rokem

    ክክክክክክ ሀሀሀሀሀሀሀ