የማልወዳትን ሴት አግብቼ ስኖር የገጠመኝ ...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 06. 2023

Komentáře • 106

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 Před rokem +28

    ሤት ልጅ ሥታፈቅር ሥትወድ ከልቧ ነዉ ማሥመሠል አትወድም

  • @umumahir4222
    @umumahir4222 Před rokem +34

    ሱብሃን አላህ በጣም ሚገርም ታሪክ ነው ትእግስተኛ ናት አላህ የሷን አይነት ትእግስት ይስጠኝ ያረብ💔😭

    • @fatumaJamalArig
      @fatumaJamalArig Před 11 měsíci +1

      ሱብሃንአላህሚገርምታሪከነው

  • @lulutube311
    @lulutube311 Před rokem +35

    እህቶቸ ስደት አድክሞኛል ሠልችትኛል እስኪ አብሺር በሉኚ ውዶ ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ ክፉ አይካችሁ ያረብ

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 Před rokem

      አብሺሪ የኔ ውዲ ያልፍል ሁላችንም ነን አች ብቻ አይደለሺም

    • @user-fb9zr7zd4k
      @user-fb9zr7zd4k Před rokem

      አይዞሽ

    • @ali3989
      @ali3989 Před rokem

      አሚንያርብ

    • @misrageleto2421
      @misrageleto2421 Před rokem

      አብሽር ❤❤❤

    • @Amina-qf8sr
      @Amina-qf8sr Před rokem

      ያሩሂ የኔ ጎደኛ ድካማችንን ከፈጣሪ ዉጭ የሚረዳን ጠፋ አሏህ ይዘንልን ብቻ አብሽሪ ያልፋል

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Před rokem +9

    ቪዲዮ ስትጀምር የአላህ ሰላምታን አቅርብ ሰላም አትበል!!!!

  • @user-rk9gs1fh1g
    @user-rk9gs1fh1g Před rokem +13

    የአላህህህህግንእኮ በጅየያዙት ወርቅ እደመዳብ ይቆጠራል የሚባለው ለዛው ሲያሣዝኑ 😭😭😭😭

  • @rabiamohammed5778
    @rabiamohammed5778 Před rokem

    ማሻአላህ አስተማሪ ትረካ ነዉ ሲቀጥል ኮሜት ለመፃፍ ስገባ የሚመጣዉ ለኮማቾች ማሳሰቢያ በጣም ተመችቶኛል በርታ ወድማችን

  • @zainasied615
    @zainasied615 Před rokem +7

    ኡፍፍፍ እደት ያማል ኡፍፍፍ ፀፀት ትልቅ የህሌና ህመምነው 💔💔😭😭

  • @raniali152
    @raniali152 Před rokem +6

    ሱበሀን አላህ እንድህ አይነት ወንዶች የብዞወቻችንን ህይወት ያበላሻሉ

  • @adiyaadiya1702
    @adiyaadiya1702 Před rokem +7

    አየ ሰው እንድን እቃ ወጋው የሚታወቀው ስናጣው ነው አላህ መልካሙን ይስጠን😢

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 Před rokem +4

    ፀፀት የሂሌና እመም ነው💔😭😭😭

  • @user-ip6oi4wn4u
    @user-ip6oi4wn4u Před rokem +4

    አይ ስት ሴቶች አለን እሄን ሂወት የምናሳልፍ
    ወዶችም አሉ እደገና ከፈር መምጠጥ አይረባም መጀመሪያ ነዉ እጂ መጠቀቅ ለቡዞወቻችን ትምርት ነዉ አላህ ሶብሩን ይስጠን በስ

  • @user-gq3ss9qe2y
    @user-gq3ss9qe2y Před rokem +3

    ሱበሀን አላህ አንጀት ይበላል በጂ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ነዉ አላህ ትግስተኞች ያድርገን አህሌን ወንድማችሁ ሁሱ ጠፍተህ ነበር

  • @habibialahyitebkhsewntewew5825

    ወይ ሀሱን በጣም ልብ ይነካል

  • @AsiyaYouTube-mp9hp
    @AsiyaYouTube-mp9hp Před rokem +3

    ወንድሜ ድጋሚ ላላገባ ለራሴ ቃል ገባሁኝ ያልከው ፍፁም ስህተት ነው ብዬ ነው ማምነው በርግጥ ድርጊትህ እጅግ በጣም አስከፍቶኛል አጠገብህ ያለችዋ ሚስትህ ወንድ ነህና የሷን አክል ፍቅር መስጠት ባትችል እንኳን በውስጥህ ደብቀህ እንኳን በጥቂቱ ሞሯሏ እየጠበክላት ብትሄድ ጡሩ ነበር ግን አላረከውም ሆኖም አላህ የፈቀደው ሆነ ከሆነ በኋላ ህይወት ይቀጥላልና አግብተህ ፍሬህን ባይንህ እይ ሚስትህ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃት የታሪኩ እውነተኝነት ምን አክል ሀቅ እደሆነ እርግጠኛ ባልሆንም እደታሪኩ ሚስትህ አላህ ትግስት አድሏት ነበር እኔ ብሆን ብዬ ሳስበው ትዳር የሁለት ጥንዶች ትይዮሽ ነው በፍቅር እደማይወደኝ ከማቀው ወንድ ላንድ ሳምንት ህይወት እገፋዋለው ብዬ አላስብም በፍፁም:: አላረገውም

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 Před rokem +21

    እንደሱ አይነት ወንዶች ሞልተዋል በእጅ ያለ ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል ይባላል 😢

    • @abcdfato8968
      @abcdfato8968 Před 11 měsíci

      ወላሂ በጣም ሞልተዋል ስንወዳቸው ከነሱ ሌላ ወንድ የለለ እሚመስላቸው

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před rokem +1

    ለምን ትጠፍለህ ወንድሜ ምከርህ ቅመም ናቸው የምር ለዛና ቁም ነገር አላህ ይጨምርልህ ሁሌም በነገሮች ላይ አላህ የማያፀፀት ውሳኔን ያስወስነን አሚን

  • @saqitaw2932
    @saqitaw2932 Před rokem +5

    ሀሱ ይቺ ቀስ እያልክ የምታሰምጠን ነገር ትመቸኛለች ይመቺህ ደግሞ ቻናሉ ማደግ አለበት እናሳድገው

  • @user-xl3vk7ph2k
    @user-xl3vk7ph2k Před rokem +2

    መገፋት ተመግፋት እጅጉን የተሻለ የው ሠውን ተመጉዳት እራሥ መጎዳት ይሻላል የኔ ባል ታልሠማ ነይልኝ እያለ በጎን አግብቶ ገፍቶ ጣለኝ ዛሬ ለይ እኔን ለማግኝት ሚንም ያክል ቢለፋ ግን አልተገኘሁም ይሀው ትሻለኛለይ ብሎ ያገባት ሤት ሥቃዩን ታሣየዋለች

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 Před rokem

      የኔማር እኔን መሠልሽኝ ብዙ የለፋሁበት ባሌ እዝህ ዱኒያ ላይ ተገፍታለች ከሚባለው በላይ ገፋኝ የበደልን ነገር አቅሜ የማይችለውን በደለኝ ገዘቤን ይዞ አላቅም ብሎ አገባበት እኔም አላህ ይፍረደኝ ብየ ዝም ብያለሁ አላህ ሁሉን ተመልካች ነው እህቴዋ ሠው በዘራው ልክ ያጭዳል😢😢😢😢

  • @hurelBoss
    @hurelBoss Před rokem +5

    ምነዉ ለሱ ሁኖ በሆን 💔😥 ታሪኩ ያስተምራል ሴት ልጂ ለምወደዉ መሰዋት ትከፍላለቺ ወንዶቺ ግን 😞😏

  • @zharaessa1248
    @zharaessa1248 Před rokem

    አሰላም አለይኩም እዉነት እጅግ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ ብዙወች ዋጋ መክፈል እያለባቸዉ መክፈል እየቻሉ ግን ከሳይንጣ የሚሉ ብዙወች አሉ ነገር ግን ፍቅር መስጠትካለብን አሁኑ መስጠት ዋመዉደድካለብን አሁኑ መዉደድ ዋጋመክፈል ካለብን አሁኑ መክፈል ይኖርብናል ኖነገ ዛነገ ለመድረሳችን ዋስትና የለንም ስለዚህ ባሳለፋናቸዉ ነገሮች ካለፈ ከመፀፀት አስቀሞ መጠንቀቅ ይኖርብናል እህቶችም ወንዶችም

  • @taibah5903
    @taibah5903 Před rokem +1

    ወላሂ ደስየሚልታሪክ ሚስኪየኔማርበጣምአሳዘነችኝ😢😢

  • @makeyabalonga3486
    @makeyabalonga3486 Před rokem

    ሱብሀነላህ በጣም የሚገርም ታሪክነዉ

  • @sab9241
    @sab9241 Před rokem

    Aselamu Alalekum endet nesh Husen. Masha Allah Masha Allah betam Arif new❤

  • @user-cf5px8fq5c
    @user-cf5px8fq5c Před rokem +2

    ያአላህ ወላሂ በጣምነዉየደነገጥኩት ሀሰን

  • @busyline3526
    @busyline3526 Před rokem +2

    በትክክል በሠላምነው በጣም ጠፋተሀል

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Před rokem +3

    ስው ሳያገባ ምክር መጅመር አይከብድም😅😅😅🤔‼

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 Před rokem +4

      የወቁትን መሰወቅ የገባ የለገባ የስፈልገወል

  • @nasserabdu2219
    @nasserabdu2219 Před rokem

    MashaAllah Allah yehfizek

  • @samsonga3059
    @samsonga3059 Před rokem +1

    ምርጥ አስተማሪ

  • @user-nq2qk5mj9e
    @user-nq2qk5mj9e Před rokem +1

    አየ የመዳን ቅመሞች ለማልቀስ ነው እምንቸኩለው. 😂😂😂😂😂

  • @user-dg9dc6of8t
    @user-dg9dc6of8t Před rokem

    ሱበሐንአላህ አላህ ጥሩነትንይወፈቀንያረብ

  • @tube2883
    @tube2883 Před rokem

    ማሻአላህየኔወንድምድስይላልትርካህቀጥልበት

  • @user-zh6lt9md2h
    @user-zh6lt9md2h Před rokem

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በለህ ጀምር ቢዲዮ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔😭😭😭

  • @ramadantube
    @ramadantube Před rokem +1

    አስተማሪ ታሪክ ነው

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 Před rokem +1

    አኡ
    ዙቢላህ ወዶች😭😭😭 ወጃ

  • @fatimasaciid1224
    @fatimasaciid1224 Před rokem +2

    ሱባሀን አላህ😢😢😢😢

  • @aliami3143
    @aliami3143 Před rokem +1

    ሱባሀን አላህ

  • @dohaqatar5500
    @dohaqatar5500 Před rokem +1

    🥰🥰🥰ትልቅ ትምህርት😢

  • @amena8601
    @amena8601 Před rokem +1

    ሱበሀን አላህ

  • @kairyah
    @kairyah Před rokem +1

    ሱብህን አሏህ

  • @user-et5vy9ib9o
    @user-et5vy9ib9o Před rokem +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን ሀሱ እንዴት ነህ ጠፍህ በሰላም ነው

  • @user-bq9oi1uf6s
    @user-bq9oi1uf6s Před 8 měsíci

    አሰላሙአለይኩም እንኳንምተቀላቀልኩህ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před rokem +1

    አህለን ሀሡን

  • @faitumaahmed8212
    @faitumaahmed8212 Před rokem +2

    እውነት ነው ስታጣው ነው የምትነቃው

  • @user-sz1pu9tu2p
    @user-sz1pu9tu2p Před rokem +1

    የአንድን ሰው ዋጋ የሚታወቀው ካጠገባችን ሲርቅ ወይም ስትርቅ ነው ውድ ነገር ያለቦታው እርካሽ ነው ይባላል

  • @user-bq9oi1uf6s
    @user-bq9oi1uf6s Před 8 měsíci

    ሱበሀንአላህ

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 Před rokem +1

    እፍፍፍፍፍብቻአልሀምዱሊላህ😢😢

  • @FatmaFatma-in6yr
    @FatmaFatma-in6yr Před rokem

    ሡባሀን አላህ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před rokem +1

    ሱበሀን አሏህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @sofiaasfaw7234
    @sofiaasfaw7234 Před rokem

    Subahanallah 😭

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y Před rokem

    ሡበሀን አሏህ

  • @user-hk2ch2vj7k
    @user-hk2ch2vj7k Před rokem +1

    ❤❤❤

  • @saadakwt4013
    @saadakwt4013 Před rokem

    👍👍👍

  • @sab9241
    @sab9241 Před rokem

    Yenen hiwet new yawerahewo❤

  • @user-zs4vz6lo3w
    @user-zs4vz6lo3w Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halimhandres6999
    @halimhandres6999 Před rokem

    አላህያረብስላምፍቅርትክክክክል😭😭😭❤❤

  • @nuriaawol-zd6jf
    @nuriaawol-zd6jf Před rokem

    Hey interesting history😂😂😂

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 Před rokem +1

    ለምን ትጠፋለህ😮😮

  • @user-zb3xv3pr2t
    @user-zb3xv3pr2t Před rokem

    😢😢😢😢አይገርምም

  • @user-vm3kb5tw7t
    @user-vm3kb5tw7t Před rokem +1

    سبحان الله

  • @user-ly6kr5gy6b
    @user-ly6kr5gy6b Před rokem

    😢😢❤❤❤

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Před rokem +1

    ✅✅

  • @makiya5175
    @makiya5175 Před rokem +1

    😭😭💔💘💔😥😥😥

  • @edhndjdj9717
    @edhndjdj9717 Před rokem

    ወላሂ ልክ እንደኔ እኔ ገና ልጅ እያለሁ ለእማየ ሥራ ሠርቸ በጣም ደክሞኝ ግን እመጨረሻ ላይ አልመሠገንም እንደውም ስድብ ያመጣብኛል እንደዛ እያልኩ ለትዳር ደረስኩና አገባው ከኔ በታች ያሉት እህትና ወንድሟቸ አልታዘዟት ሢሉ በዜድ አጡሬ ነው የኔው ሥራ ነው ትልና ትፀፀት ነበር ግን አግብቸም ባለቤቴም እንደዛው ተመሣሣይ ነበር ወደ ውጭ ሂዶ በጣም ሢያመሽ ለምን አመሸህ እኔኮ ሚሥትህ ብቻየን ነኝ እፈራለሁ ትተኸኝ አትሂድ ሥለው ወደ ሌላ ነገር አዞሮ ነገረኛ ነሽ ይለኝ ነበር ግን እንዳጋጣሚ ሁኖ ወደ አረብ ሐገር መጣሁ ያንን ባዶ ቤት ማታማታ ብቻውን ተቀምጦ ምሽቱን ሢያየው ያሥፈራ ነበር ከዛ በመጣሁ በወሬ ዜድየ አፉ በይኝ ለካ እዝህ ምሽት ነበር እንደ ብቻሽን ትቸሽ የምሄደው በጣም ያስፈራል በድየሽ ነበር አለኝ ሥሜቱን ተረዳውና እኔም እንዱህ አልኩት ሠው ወጥቶ ሢሄድ ነው የሠው ማንነቱ የሚታወቀው ብየ ዝም አልኩት አሁን እሱ ብቻውን እዛው ቤት 6አመታትን አስቆጠረ እኔ ግን አልሐምዱሊላህ ነው የኔ መልስ ምክንያቱም ሥሜቱን ባሌም እማየም ሥላዩልኝ ጥቅምና ጉዳቴን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-hs8ec1zi1j
      @user-hs8ec1zi1j Před rokem

      😢😢😢😢😢😢

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před rokem +1

      ኧረውዴ እኔም እንዳችነኝ ሸክምሥሸከም ራሡ ሌላሠው ሢያየኝ ትጎጃለሽ ለምን እንደዚህ ይሉኛል ቤትሥመጣ ምንም ከብትምሣግድ አጥግቤለብቻየ ነበር የማበላው ሢመሽም ምንም አያሥቡም ከዛሢሠድቡኝ ሣኮርፍ ዱላ ይከተለኝነበር ሥሜ አይመሠገንም ማማረርብቻ በኋላ ወንድሞች ሢደርሡ አልቸሥማሙም እኔሥደውል ነከርኩት በሰአቱአላሠብኩትም ነበር አንችን የሚተካየለም ይላል

  • @kemriyamohammedahmed1593

    😭😭😭👍👍👍

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před rokem +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @imaanendris
    @imaanendris Před rokem +3

    ግን ይህ ልጅ የሚተርከዉ የራሱን ሂዎት ወይስ😅

  • @kediroumerhusen3852
    @kediroumerhusen3852 Před rokem

    ሁሉም አለፈ ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @uaeuae532
    @uaeuae532 Před rokem +2

    😭😭😭😭☝☝☝☝☝☝🌹🌹🌹🌹🌹

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 Před rokem +3

    ወላሂ አሥለቀሰችኝ 😭😭😭

  • @makiyamakiyatahir-mg2ec
    @makiyamakiyatahir-mg2ec Před 7 měsíci

    😢😢😢😢

  • @seadakonjo8682
    @seadakonjo8682 Před rokem

    👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @bintahmed
    @bintahmed Před rokem

    😭😭😭😭😭እፍፍፍፍፍፍ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Před rokem

    ምን

  • @ashash9382
    @ashash9382 Před rokem

    Wandochei yaemtadachownei wadowu Ayakowmei😂

  • @zeynebmustafa2640
    @zeynebmustafa2640 Před rokem

    Alu

  • @fatimazz1449
    @fatimazz1449 Před rokem

    አህለን ዉሴኑ

  • @user-bp6fp1pc2j
    @user-bp6fp1pc2j Před rokem

    አለቀስኩ ለምን እደሁ እጃ 😢

  • @user-kr3mx2id5e
    @user-kr3mx2id5e Před rokem

    እስኪ ውዶቺ ስለካርጎ ምንአዲስ ነገር አለ ያያቺሁ መልሱልኝ

  • @embetigermaa524
    @embetigermaa524 Před rokem

    Huluum yemigebani katanchew bohala new

  • @user-nn9lf3xc4b
    @user-nn9lf3xc4b Před rokem

    አጀብ ወላሂ

  • @saso8943
    @saso8943 Před rokem

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @haduayosaf
    @haduayosaf Před rokem

    የምትወዲህ ሚስት ይስጥህ የምትወዳትም

  • @rabyaa7059
    @rabyaa7059 Před rokem +2

    ለራሴ ጥያቄ ሆኖብኝ የቀርው መልስ ሳላገኝ ወንድ በጣም የምትወደውን ሴት አይወዳትም

  • @saso8943
    @saso8943 Před rokem

    ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @haddartuunaasir868
    @haddartuunaasir868 Před rokem

    سبحان الله

  • @noorhusain3883
    @noorhusain3883 Před rokem

    😢😢😢😢😢😢

  • @nejatseid2630
    @nejatseid2630 Před rokem

    😢😢😢😢😢😢😢😢