Video není dostupné.
Omlouváme se.

አብዲና ኩራዝ ጉድ ሰሩኝ ...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 10. 2022

Komentáře • 368

  • @rahma-iq7ue
    @rahma-iq7ue Před rokem +146

    ሴት አትሰልም ወድሜ ይሄን ካተ አንጠብቅም ብዙ የምታቅልጂነህ

    • @enattube1181
      @enattube1181 Před rokem +7

      ተጃጃል እንጂ ከሳኡዲ ሲወጡ ሁሉም ነገር ይርሱታል

    • @user-fk9en4cm5f
      @user-fk9en4cm5f Před rokem

      ትክክል ነሽ

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b Před rokem +15

      ሳዉድና ኢትዮ አድአደለም ሁልሺም ሀገር ስገቢ ወድ ሠላም ትያለሺ ዉነቱን ካወራን

    • @HFTube-lf4ht
      @HFTube-lf4ht Před rokem +7

      @@user-qx7sc4hu8b ድንሽ እጅ የሚያዝሽ ሳኡድ ነው እደ ምን ማለት ነው አድ አድ አደለም ሂክማ ?

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b Před rokem +3

      @@HFTube-lf4ht አዉቃለሁ ሳዉድ ያልኩበት ምክንያት ሳዉድ ሀጅ ነብይ ወድጋ አትገናኝም ሠላምም አትይ ሀገር ግን. ቤተሠብ ያጎት ልጅ ያክስት ልጅ በቃ ጎርቤት መተዉ ሠላም ይሉሻል አላህ ይስቱር በስ

  • @user-bm8vg5kl7v
    @user-bm8vg5kl7v Před rokem +34

    ሴትልጅ ከመጨበጥ እሳት መጨበጥ ይቀላል ብለዋል ውዱ ነብያችን

  • @zeharamohammed-5632
    @zeharamohammed-5632 Před rokem +20

    ያው ማጋባት ልማዳችን 😂😂ነው እኛ ኮሜንቶች ኩራዝና አብዱ ተጋቡ።

  • @bintahmed
    @bintahmed Před rokem +51

    እህቴ ምንም ብታደርጊ ዕውነተኛ ደስታን አታገኚም ልብሽ በቁርዓን ብቻ ብትንጠለጠል እንጂ!
    ልብሽን ለጌታሽ ደብዳቤ እስካልከፈትሽ ድረስ _ጭንቅ ጭንቅ _ብሶት ብሶት_ መከፋት መከፋት_ ሶብር ማጣት_ በሙሃረማት በሆኑ ኸቢሶች ጊዜን ማቃጠል _የኢባዳ ጥፍጥና ማጣት_ ድብርት የነዚህ ሁሉ ተጠቂ ትሆኚያለሽ! ህይወት ጭልም ትልብሻለች!
    እህቴ ለጌታሽ ደብዳቤ (ለቁርዓን) ጊዜ ስጭ ባልሽ ወይንም ምትወጂው ሌላ አካል ደብዳቤ ቢልክልሽ ያንን ደብዳቤ ከፍቶ ለማንበብ ከምትጓጊለት በላይ ለሀያሉ ሁሉም ህያው ለሆነው ለጌታሽ ደብዳቤ ጓጊ!
    ኑ ሰብስክራይብ አርጉኝ ፖሮፍይሌን በመጫን ድናችንን እንማማር የሰሀቦች ታሪክ ግጥሞች ደአዋወች ታገኙበት አላችሁ ግዜ አችንን በጥሩ ነገር እናሳልፍ

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Před rokem

      አሰለሙአለይኩም ወረህመቱሏህ
      ውድ እህት በቅንነት ሰብስክራይብ

    • @user-ug2ov4eq5u
      @user-ug2ov4eq5u Před 11 měsíci

      አሰለም አለይኩም የኔ ውድ እህት❤

    • @bintahmed
      @bintahmed Před 11 měsíci

      @@user-ug2ov4eq5u ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህ ወበረካትሁ 🌹🌹🌹

  • @user-qu4uw1js7d
    @user-qu4uw1js7d Před rokem +11

    እናተ ሴትና ወንድ አትዘያየሩ ሰላምታ በአየር ላይ በቂነው አሏህ የህዴኩም በስ ምድነው እያወቁ ማጥፋት

  • @user-qn4eo1gv5e
    @user-qn4eo1gv5e Před rokem +6

    እራሳችሁን ከሀሜት ጠብቁ በተለይ መካሪ የነበራችሁ ወንድሞቻችን ሴት ጋር አትጋፉ ብሎም ሰላም አትባባሉ ሀራም ነው

  • @halfyatube
    @halfyatube Před rokem +4

    ሀሱ ግን እንዴት ከኩረዝ ገረ ተዘየየረቹ እንደዉ ሀገር ስገቡ ምንድ ነዉ የሚትሆኑት ያአላህ😥😥

  • @GrDgg
    @GrDgg Před rokem +13

    ስል እስልምና ዳአዋውችን ለሙስሊሙ ኡማ እያስተማርክ እደገና አጂ ነበይ ሴትን መጨበጥ የረሱልን ሰላለው አለይ ወሰለም ሀዲሶችን ለኛ እያስተማርከን አይደል ሀኒ አደ አጂነብይ ወዳ እዳይነካሽ ትከበራልሽ ወላሂ አላሀ በዲንሽ ያጠክርሽ ሀኒዬ

  • @user-cp2mp4bw5d
    @user-cp2mp4bw5d Před rokem +7

    አዲርሡልኝ ላብዲ ወሎ ነፍሥህ አይማርም አይባል አሏህ ሁሉን ምሀሪ ነው አዲ ሠው እየሠገደ እያለ ሌላው ሠው በሚሠግዲበት ላይ ሢልፍበት አተንኮ አሏህ ይቅር አይልህም አሏህ አይምርህም አለው ከዛ አሏህ ሠጋጁ ሠውየ እዲህ በማለቱ ምክንያት ጀሀነም ገብቷል ምከንያቱም ነፍሥን መማር አለመማር የአሏህ ውሣኔ ነው እህት ወዲሞቸ በንግግራችን እንጠቀቅ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před rokem +11

    የወንዜ ልጆች በርቱ ሀሱና ሀኒ በአካባቢያችሁ ብዙ የሚሰራ ስራ አለ
    በቻላችሁት አቅም የተውሂድ ኡስታዞችን ወደ መርሳ ገብተው እዳስተምሩ አድርጉ የሚቀሳቀሱበትን እድህ አድርጉ ብትሉ ሁሉም ሰው በደስታ ነው የሚያደርገው በጣም ሽርኩ እየተስፋፋ ነው

    • @fafitube1
      @fafitube1 Před rokem +1

      ለካ አንችም እዛው ነሽ👍

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@fafitube1 ደምሪኝ

  • @user-uf6uy8lq9j
    @user-uf6uy8lq9j Před rokem +2

    ትላንት ዳይ የነበር ሰው ዛረላይ ዎርዶ ሴት ስሰልም እንደማይት ክስራት የልም ጌታዬ መቸረሻቺንን አስምርል

  • @hayuwllotube6196
    @hayuwllotube6196 Před rokem +3

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሸአላህ በርቱ ግን መጨባበጡ ደስ አላለኝም

  • @usratube7082
    @usratube7082 Před rokem +1

    ምን አሳወቀህ ነፍስህ አትማርም እያሉ መሀላ ሱብሀነክ

  • @user-nd1vz2kx6d
    @user-nd1vz2kx6d Před rokem +1

    ያስላም እንደት ተገናኛችሁ ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ምስጋና ይገባው ላገራችሁ ላበቃችሁ ጌታ

  • @user-cm4bj9bb4g
    @user-cm4bj9bb4g Před rokem +3

    አብዲና ሀኒ ቢጋቡ ደስ ዪለኛል እሱሞ ስራአት አለው እሶሞ ስራአት አላት ማሻአሏህ

  • @Abdul-4b
    @Abdul-4b Před rokem +9

    ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ የሀገሬ ልጆች ኩራዝና ሁሱ ብዙ ነገር እንጠብቃል ከናተ በርቱ

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh Před rokem +1

    ወንድማችን ሀሱን ዛሬ የሰራኽውን ስህተት እንዳትደግመው አጂነቢ ሴት መጨበጥ እንደማይቻል ላተ አልነግርህም ሀና ገና ስለሆነች ነው አይፈረድባትም አንተ ግን ትገርማለህ ስህተትህን እርም

  • @user-fy4pv5yd1f
    @user-fy4pv5yd1f Před rokem +3

    አሰላም ዋሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ሁሱ ግን ሴት መሰለምህን ከአንት አንጠብቅም ከአተ ብዙ ትምህርቶች ወስደነል ግን ወንድሜ የነብዩ ﷺሱነ መከተል አለብህ

  • @user-bo8zj1rb5b
    @user-bo8zj1rb5b Před rokem

    ሀሱንዬ አላህ እዊከን በሰለም ለሀገርክ አበቃክ ማሻአላህ ደስትለለቹ

  • @samiras4127
    @samiras4127 Před rokem

    ማሻአላህ ሀሱየ ታምራላችሁ አብዲ የየት አገር ልጂ ነዉ ሀሱ አንተም የመርሣ ልጂ ነህ እንዴ ደስ ይላል ሀሱየ ሴት አትሰልም ካንተ ይሄ አይጠበቅም

  • @user-sg1wj6jy6z
    @user-sg1wj6jy6z Před rokem

    እኔም ገና አወቅኩህ ሀሱ 😄😄😄 በሉ በርቱ አብሽር ባሌን ግን ለቀቅ አርጉልኝ አብዱማ ከኮምቦልቻም አይወጣ የኔ ነዉ

  • @wollolegambomedia4323

    ማሻአላህ በጣም ደሥ ትላላችሁ ውድ የሀገሬልጆች አብድ ባለውለታችን የማዳም ቅመሞች ያተ ውለታ አለብን ሀሱን ኩራዝ ጀግናወች ነችሁ

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 Před rokem

    ወይኔ አጦ ጨፊ በቅረቡ አያታለዉ ክረምት ላይኮ አገራችን ለመዝናናት አደኛ ናት መረሣየ አዱ ተቀየረ በሥማም 😘😘👍👍ሀንየ አገራችንን በደብ አሣይዉ

  • @kuwait4768
    @kuwait4768 Před rokem +1

    ማሻአላህ ሀሱን አብዱ ኩራዝ ሀገራችነን መርሳን እስከ ቡሆሮ ሰላም በሉልኝ

  • @user-co7be9kz1t
    @user-co7be9kz1t Před rokem

    መሻአላህ እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 Před rokem

    ማሻሀላህ ሀሱን ሀገር ከገባክ በዋላ ተመችቶሀል አብዲ ግን ብቻ ዋናው ጤና ነው

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před rokem +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ደሞቸ

  • @khadejaahmed9395
    @khadejaahmed9395 Před rokem +1

    ማሻአላህ. ታምራላችሁ አላህይጠብቃችሁ.
    አላህይጠብቃችሁ. ሀገርያለውማማሩ. ሀገርየሌለውመደበሩ

  • @user-eu2ql7kx2r
    @user-eu2ql7kx2r Před rokem

    ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ፍቅር ይጨምርላችሁ

  • @sumyatube4409
    @sumyatube4409 Před rokem +1

    እዴት ሴትና ወንድ ሰላም ይባባላል አሏህ ይህዲኩም

  • @AAa-sr7ce
    @AAa-sr7ce Před rokem

    ሁሱ እኳን ላሀገርህ ያበቃህ የኔ ወድም የሂወቴ አባትበአታ ምክር ብዙ ተቀይራለሁ

  • @lidacall5542
    @lidacall5542 Před rokem +3

    በቃ ሀላል የሆነችን እጅ መጨበጥ እሳት እደ መጨበጥ ነው አታቁም ማለት ይከብዳል ግን ለምን ወንድሞች በእስልምና ኑሩ ሰላም ወአለይኩም ማለት በቂ ነው

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Před rokem

      አሰለሙአለይኩም
      ወረህመቱሏህ ውድ እህት በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @user-ov3mr5hs3g
    @user-ov3mr5hs3g Před rokem

    አልሃምዱሊላህ አላህ ለዚህ ቀን ላበቃቹህ
    በጣም ደስ ትላላቹህ በርትታቹህ ሰርታቹህ ራሳቹን የተሻለ ቦታ ለማድረስ ያብቃቹህ በጣም ደስ ብሎኛል በሰላም ለሀገራቹህ ስላበቃቹህ አልሃምዱሊላህ ❤❤❤

  • @asmatube-373
    @asmatube-373 Před rokem

    ማሻአላህ ሀሱ ኩረዘ አብዲ አላህ ይጠብቃቹሁ🥰🥰🥰

  • @nejomedia
    @nejomedia Před rokem

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድሜ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
    በጣም ዴስ ትላላችሁ ግን
    ለምን ሴት ሰላም ትላለህ

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 Před rokem

    ማሻ አላህ ሀሴን ስታምሩ ዋውው ቀጥሎበት

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 Před rokem

    ማሻ አላህ ተባረከላ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 Před rokem +1

    አላህ ይጠበቅችወ ማሻ አላህ

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Před rokem +1

    ሴት ሲሰለም የኔመደግጥ ወላሂ ዉሴን መክርህ ማሻአላህ

  • @user-ko2yl2vo9b
    @user-ko2yl2vo9b Před rokem

    ማሻአላህ በርቱ አላህ በኸይር ስራ ያጠናክረን

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před rokem

    ሁሱ ማሻአላህ አምሮብካል

  • @nejomedia
    @nejomedia Před rokem

    ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ
    ኧረ አፈር ብላ አላለም ወዮ በሳቅ
    ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ የምወዳችሁ ወንድሞቼ እህቴኩራዝ❤❤❤❤

  • @user-gp2jy2dt7m
    @user-gp2jy2dt7m Před rokem +1

    ማሻአላህደሥትላላችሁአላህይጠብቃችሁ

  • @kadeka2
    @kadeka2 Před rokem

    መሻላህ ወድሜ እደው ባበላ ይሻልክ ነበር 😂😂😂

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před rokem

    ወይኔ አብዲ ኩራዝ ማሻአላህ ስታምሩ

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o Před rokem

    ማሻአላህአላህፍቅራችሁን ይጨመራላችሁ በጣምነው ደሥእምትሉት

  • @mominaibrahime981
    @mominaibrahime981 Před rokem

    ማሻላህ አምሮባችሀል

  • @zkrayoutube4227
    @zkrayoutube4227 Před rokem

    ማሻአላህደስትላላችእኛንምለዚህቀንያብቃን♥

  • @user-fi7rl8zg1x
    @user-fi7rl8zg1x Před rokem

    ወይ ፍጣሪ። ሰላም አላት መጀመሪያ ዳእዋ ከማረግህ በፊት ሴትን ሰላም ከማለት ተቆጠብ

  • @leratub6791
    @leratub6791 Před rokem

    መሻ አላህ በጠም ደስትለለቹ

  • @user-cq5lm2pg9q
    @user-cq5lm2pg9q Před rokem

    በጣምታምራላችሁ😍😍

  • @user-eu2ql7kx2r
    @user-eu2ql7kx2r Před rokem

    ማሻ አላህ

  • @user-hw1hc2rb7m
    @user-hw1hc2rb7m Před rokem

    ማሻ አላህ ያሀገሬ ልጆች በርቱ

  • @user-cp2mp4bw5d
    @user-cp2mp4bw5d Před rokem

    አሠላሙ አሌይኩም ወረህመቱሏ ወበረካቱሁ እደት ናችሁ ውዲ ያገኤ ልጆች ትሰራላችሁ 🌹🌹🌹

  • @umhamza6749
    @umhamza6749 Před rokem +1

    ማሸአሏህ ደስ ትላላችሁ

  • @user-cp2mp4bw5d
    @user-cp2mp4bw5d Před rokem +5

    ወላሂ በሳቅቅቅቅ 😃😃😃😃😃👈

  • @user-gw2kr5wq5k
    @user-gw2kr5wq5k Před rokem

    መሻአላህ ደስ የሚል ነው

  • @user-nd1vz2kx6d
    @user-nd1vz2kx6d Před rokem +5

    ኩራዝና ሁሱ እህትና ወድም ይመስላሉ የምትሉ 👍

  • @user-hu4jq7uv6c
    @user-hu4jq7uv6c Před rokem +16

    አቤት ታየኝ አሁን ሚመጣው ስድብ ሰላም ያልካት ቦታ ብትቆርጥ ይሻልህ ነበር 😔😔😔😔መቻሉን ይስጣቹ

  • @fafitub1981
    @fafitub1981 Před rokem +1

    ﴿وَيُبَشِّرَ المُؤمِنينَ الَّذينَ يَعمَلونَ
    الصّالِحاتِ أَنَّ لَهُم أَجرًا حَسَنًا﴾
    🎙احمد_

  • @fatimasaciid1224
    @fatimasaciid1224 Před rokem

    ማሮቸ ስወዳችሁ ሀሱንየ መልክት አለኝ አብዲን እወደዉ አለሁ አዲርስልኝ

  • @zahratube8257
    @zahratube8257 Před rokem +3

    ህ ሴት ይሰልማል እንደ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před rokem

    ማሻአላህውዶቸበጣምደሥትላላችሁ👍👍

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Před rokem +1

    ማሻአላህ 😘😘🌹

  • @aiyshasaleh8064
    @aiyshasaleh8064 Před rokem

    ማሻአላህ ደስትላላቺሁበርቱ

  • @tube5565
    @tube5565 Před rokem

    ማሻአላህ ሀገራችንንን ሠላም ያርግልንን

  • @rahmakedirrahma8564
    @rahmakedirrahma8564 Před rokem +6

    ያሡም አጀነብይ ሤት ሠላም ማለት ሃራም መሆኑን አይወክ ሠላም ትላለህ ኢተቂላ አላህን ፍሩ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před rokem

      ታጥቦ ጭቃ ነው ውዴ ደምሪኝ ውዴ

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 Před rokem

    ሁሌ አብዲና ሀሡን ለምን አይገናኙም ሥል ነበር ማሻ አላህ

  • @semutitube2351
    @semutitube2351 Před rokem

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ውዶች በጣም ደስ ትላላችሁ ሀገራችንም በጣም አምሮበታል አላህ ሰላም ያርግልን ሀገራችንን ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ያሰብንው ተሳክቶ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን የመዳም ቅመሞችዬ እኔም ቤተሰብ አርጉኝ🥰💚💛❤️🙏

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 Před rokem +1

    አሰላማሊ ኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካተሁ ማሻአላህ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před rokem +1

    ሠብስክራይብ ታርኩህ ቆየሁ ግን ቪደዎህ አይመጣልኝም አሁንም ደርሴ ሸር ስላርገዉ መቶልኝ ነዉ ✌🤗🤗🤗ታምራላችሁ ዘና በሉ ዉዶችየ ፍትዋዉንም ቻሉት 😋😋😍

  • @user-dy4lq1ut2u
    @user-dy4lq1ut2u Před rokem

    አሚንበሰላምለሀገራችንያብቃን

  • @TyTy-td3gi
    @TyTy-td3gi Před rokem +1

    ማሻአላህ

  • @user-rv9tb9qs1s
    @user-rv9tb9qs1s Před rokem

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ወንድሜ ግንሀገራችንሰላምያድርግልንን በርታወንድሜ

  • @hatyaassen190
    @hatyaassen190 Před rokem

    ማሻአላህ ሰታምራ

  • @hayatyoutube2237
    @hayatyoutube2237 Před rokem

    አስላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስላምነችሁግንማሸአላህ ወንድም ግን ሴትአተስለም

  • @zainabzainab5390
    @zainabzainab5390 Před rokem

    ደሥሥትሉ ማሻአላህ❤

  • @user-pp8pg6rt3c
    @user-pp8pg6rt3c Před rokem

    ወድማ ሀሰን አተ ብዙ ታቃለህ ግን ሴት ልጅ አትሰልም አራምነው

  • @user-yz2oz6fv4z
    @user-yz2oz6fv4z Před rokem

    በርቱ ወድሞቸ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx Před rokem +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

  • @ayshaethiopia4155
    @ayshaethiopia4155 Před rokem

    ማሻላህ፣ስተምሩ

  • @fatmihal1126
    @fatmihal1126 Před rokem

    ዋዉ❤❤❤🦋🦋🦋🦋🦋🦋

  • @user-ln1wl6nf1v
    @user-ln1wl6nf1v Před rokem +1

    በርታ

  • @GrDgg
    @GrDgg Před rokem

    አጅነቢ ናቹና መጨባበጥ እርም ነው በሩቅ አሰላዋለይኩም ብትላት እሳ ግን ሰለምቴ ናት ይህን ብዞም ላታውቅ ትችላልችና አተ ሁሱ አጂ ነብይ ሴትን እዳትጨብጥ ላአላሀ እጅ ስጥ አቺም እህቴ ሀኒ በተቀራኒው እደዛው አጂ ነብይ ውድ እዳይነካ ወላሂ።

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 Před rokem

    ማሸ አለህ ተምረለቹ አለህ ይጠቢቀቹ ♥😍😍👍👍😘

  • @user-ot4bu8bc2n
    @user-ot4bu8bc2n Před rokem

    ማሻአላህ🥰🥰🥰

  • @user-ce5yd3hc8w
    @user-ce5yd3hc8w Před rokem

    ወይኔ ሀገሬ🥺🥰🥰

  • @qawwaswq9648
    @qawwaswq9648 Před rokem

    ደግሞ እየገቡ ማሻአላህ የሚሉት ነገር አይ የኛ እስልምና ያሳዝናል

  • @khadiahkhadijah3402
    @khadiahkhadijah3402 Před rokem

    ማሻ አላህ ስታምሩ❤❤❤👈

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před rokem

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ።
    በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል።
    መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችን
    صلى الله عليه وسلم
    #የነብያቶች ታሪክ ፈትዋ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ ጎራ ይበሉ

  • @user-bu5ob4nj1v
    @user-bu5ob4nj1v Před rokem +1

    ስወድቅ መሳቅ አልፈልግም አላለም ዛሬ ኮሜንቶች የሉምደ ማለቴ እኝኝኝኝ

  • @SHA-gk8op
    @SHA-gk8op Před rokem +1

    እነ ሸክ ፈትዋ ራሳችሁን ተመልከቱ እስኪ ሁሉም በራሱ ስራ ነው የሚጠየቀው

  • @lulutube311
    @lulutube311 Před rokem +3

    እደኔ ስደት ድክም ያረጋችሁ የማዳም ቅመሞች ስደት በቃ ይበለን ተምኖዳቸው ቤተሠቦቻችን በሰላም ያገናኘን

  • @seadibintadbu7747
    @seadibintadbu7747 Před rokem

    ወኔ አጦ ጨፌ አገራችን ብሆሮ እኮ እደት እደማምር እኮ

  • @FatimaFatima-st3gf
    @FatimaFatima-st3gf Před rokem

    ተጋቡ

  • @sabrinamasoud3718
    @sabrinamasoud3718 Před rokem

    Mashaa Allah

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu Před rokem

    አስላምወአለይኩምወራህመተላሂውበርካትሁ
    አህለን።ውድም ስላምይብዛ
    መሻአላህ✅🇪🇹👍👍🙏

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před rokem +3

    አይ ከስራን መሆን በቃ ስለድናቺን ምናዉቀዉ ሳዉድ ብቻ ሆነ አለመሰላለም ምችለዉ ሳዉድ ብቻ ነዉ ቆይ ለመሆኑ አላህ ያለዉ አረብ ሀገር ብቻ ነዉ አላህን መፍራት ያለዉ አረብ ሀገር ብቻ ነዉ ለማንኛዉም በያላቺሁበት ቦታ አላህ ስላለ አላህን ፍሩ ጥንቃቄ አድርጉ አትሰላለሙ ሀጂነብይ ከሀጂነብይ ጋር 👈👈👈👈👈👈👈👈

    • @user-ol3bn6gx7i
      @user-ol3bn6gx7i Před rokem +1

      ሡበሀን አላህ ብቻ አላህ ህዳያ ይስጠን በጣም ይገረማን

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před rokem +1

    ስታምሩ

  • @temreali6430
    @temreali6430 Před rokem

    ሀቂቃ እሡም ምክርያሥፈልገዋል ማካሪያችንነበር ፊት