ወንድ ልጅ የሚወደው ችላ የምትለውን ሴት ነውን ? 🤔🤗

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 01. 2021

Komentáře • 638

  • @hasun
    @hasun  Před 3 lety +186

    ድምፄ ዘመነ ጉንፉን ላይ ስለሆንኩኝ ነው ሲለቀኝ ረዘም ባለ ታሪክ ብቅ እልላችኃለው 😎

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 3 lety

      eshe wendm jeza ke Allah heiren

    • @taibhanna2976
      @taibhanna2976 Před 3 lety +5

      አላህ አፊያህን ይመልስልህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብብብ

    • @user-wp4fe6jd1g
      @user-wp4fe6jd1g Před 3 lety +1

      አላህ ይሽርህ ያአኸይ

    • @user-oo8ew2bo2d
      @user-oo8ew2bo2d Před 3 lety

      እሽ አላህ ያሽርህ ወንድሜ ምክሮችህ ይመቹኛል

    • @hayat67
      @hayat67 Před 3 lety

      አላህ ያሺርክ

  • @user-dw9pd1ch8v
    @user-dw9pd1ch8v Před 3 lety +152

    አህለን ሀሱን ማነው የሀሰን ምክር ደስ የሚለው

    • @mreametube8877
      @mreametube8877 Před 3 lety +1

      ውደሠብሥክራይብአድርጊኝማር

    • @zdbintyimer6399
      @zdbintyimer6399 Před 3 lety

      እኔ በጣም ደስ ይለኛል

    • @user-tv2mb1lc5v
      @user-tv2mb1lc5v Před 3 lety

      ኑ ሀባይብ ሰብስክራይብ አርጉኝ ላርጋቹ

    • @user-ty3kq9yl4j
      @user-ty3kq9yl4j Před 3 lety

      እኔ

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety

      በቅንነት በፍቅር ሰብስክራይብ አዲርጉት ❤️😍😘🌹🌹👇👇👇
      czcams.com/video/8lnH8Vra6eg/video.html

  • @user-fe9dd4wo2p
    @user-fe9dd4wo2p Před 3 lety +28

    ውድ ኢቶቢያኖች ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀችሁ ሌላው በግዜው ይመጣል አተጨነቁ አላህ ያለውጅ እኛ ያልንው አይሆንም።

  • @user-mm2fr2nt3y
    @user-mm2fr2nt3y Před 3 lety +75

    የስዋ አይደለም እና ነው የሄደው ለስዋ ካለው ተመልሶ ይመጣል

  • @user-lx4er7kz9s
    @user-lx4er7kz9s Před 3 lety +6

    ለወንድ ልጅ መጨነቅ ዬለብንም በረሱ ጊዜ ይመጣል የሀገሬ ሰው ወንድና ጉፋን አይጠፋም ይላል ስለዚ ቢመጣ ይምጣ ከልመጣም አይምጣ የረሱ ጉዳይ

  • @user-fc5kx6vk7u
    @user-fc5kx6vk7u Před 3 lety +11

    እኔ ሴት ልጅ ነኝ ችላ እሚለኝን ባል አልወዲም አጠቃለይ ሴትም ችላ እሚላትን ባል አወዲም ይህ የራሴ አስተያየት ነው እኔ ሰለማሉደ ዜድ

  • @hayatwollotube4154
    @hayatwollotube4154 Před 3 lety +18

    ወንዶች መጀመሪያ ጠለማምጠው የሚያገኟትን ሴት ነው የሚወዱት ታገባን ቡሀላ እንከባከባል እንጅ መጀመሪያስ አደጋ አለው

  • @amaamm5286
    @amaamm5286 Před 3 lety +15

    ሀሱን እኔ አተን አከብርሀለሁ ግን በአሁኑ ዘመን ህሌና ያለው ወድየለም ወድየለም ።።።።።

    • @allhamdulilahalahakber731
      @allhamdulilahalahakber731 Před 3 lety

      አትሳሳች እናቱ ብዙ መጥፎ ወድ እዳለ ሁሉ መልካሞችም ሞልተዋል

  • @user-ex7sy8el5y
    @user-ex7sy8el5y Před 3 lety +22

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉዲ ሙሥሊም እህትና ወንዲሞች በሥዴት ላላችሁም በሀገራችንም ያለነዉንም ሠላም አዲርጎ ከክፈነገር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን

    • @user-uo8if3sx2y
      @user-uo8if3sx2y Před 3 lety

      ዋአሊኩምሠላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ
      አሚንንንንንማማዬ

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 Před 3 lety

      አሚንን

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 3 lety

      አሚንንንን

    • @user-qf5ld6ek1s
      @user-qf5ld6ek1s Před 3 lety

      አሚንንን ያረቢ

    • @madenamohammed301
      @madenamohammed301 Před 3 lety

      አሚንያርብ ያገሬልጆይ ዱአአድርጉልኝ ያመኛል ወጥቶከመቅርትይጠብቀን

  • @user-bf8fq6kd3f
    @user-bf8fq6kd3f Před 3 lety +6

    ልክ ነህ ሀሱኒ ግን አንደንድ ወንዶች እንክብካቤ ሲበዘባቹው ሚስት ሰይሆን የምንመስለቻው እናታቸው ነው የምንመስለቻው 😃

    • @foziaendris1400
      @foziaendris1400 Před 3 lety +1

      እኔ እክብካቤ ሳበዛበት ትቶኝ ሂድዋል

    • @user-cs7sd8vm4l
      @user-cs7sd8vm4l Před 3 lety

      እንደማመር ውዶቸ በቅንነት

    • @user-fi5ll1zc1i
      @user-fi5ll1zc1i Před 3 lety

      @@foziaendris1400 ወይኔ ሚስኪን

    • @user-bf8fq6kd3f
      @user-bf8fq6kd3f Před 3 lety +1

      @@foziaendris1400 ጥርግ ይበል አላህ ለንቺ ስላለላው ነው አላህ ለንቺ የተሻለውን ዪሰጥሻል

    • @foziaendris1400
      @foziaendris1400 Před 3 lety +1

      @@user-bf8fq6kd3f አሚንን እህቴዋ

  • @user-kt4xc6xu6k
    @user-kt4xc6xu6k Před 3 lety +3

    እያየን አይደልዴ ሀሱኒ ወዶችማ እደዚች አይነትን አይወዱም ምናልባት 100/10 ይሆናል እደዚች አይነቱን የሚውዱት ችላ የምትላቸውን ነው የሚወዱት ሀበሻ ወዶች ሁሉም ስላጋጠመኝነው ።

    • @4krzh
      @4krzh Před 3 lety

      ትክክል የራሱ እስኪያደርግ ደረስ ነው ከዛቡሀላ ምንም ግዲአይሰጠውም

  • @user-ve8qc9iq5z
    @user-ve8qc9iq5z Před 3 lety +3

    ሀሱንየ ቶለቶለ የምታቀርባቸዉ ሁሉም አስተማሪ ታርክ ናቸዉ ሴቶች😉ሰምታችኋል

  • @user-qx9bb4rp8x
    @user-qx9bb4rp8x Před 3 lety +2

    ይሄልጅ ምክሩ ሁሉ ደስ ሲል

  • @user-ze2ll4jy4z
    @user-ze2ll4jy4z Před 3 lety +17

    እናመሰግናለን ሀሱን🌸
    ችክክ ሲሉባችሁ ደግሞ ያለ እናንተ መኖር የማንችል ይመስላችሗል ። ተሳሳትኩ እንዴ?😁

  • @user-rb5uk5pw1b
    @user-rb5uk5pw1b Před 3 lety +7

    ይቅርታ ሁሉም ማለት ባንችልም አንዳንድ ወንዶች ሚወዳቸው ሊያከብሯቸው በጠቅላላ ክብር ሚባል አይወዱ::

  • @user-kx2ld3sh4u
    @user-kx2ld3sh4u Před 3 lety +2

    ችላ ከማለት ፍቅር መገላለፁ ይበልጥ ፍቅር እንዲጨምር ያደርጋል ወንድ ልጅ ፍቅር ሲገልፁለት ይንቀባረራል ይባላል እሙንጠባረር ከሆነ ድሮውንም ስለማይወድሽ ነው እሚወድሽ ወንድ ከሆነ አንቺም ወደሽው ፍቅርሽን በየደቂቃዎች ብገልጭለት አይሰለቸውም እና ፍቅር ተገላለፁ ጥሎኝ ላሽ ይላል ብላችሁ አትፍረ ኩን ፈየኩን ነውና ጥሎ እሚኸድ ከሆነ ድሮውንም ያንቺ ስላልሆነ ነው አለቀ

  • @user-vo2tn5qp7k
    @user-vo2tn5qp7k Před 3 lety +1

    እዴህ ያለዉ ለሙስሊም አይመከርም ይቅርታ ኒካ ካላረገኝ ለምን እከባከበዋለሁኝ የሀላል ባሌ ሢሆን ነዉ የምከባከበዉ። ጥርግ ብሎ ይሂድ ከነጦሡ አላህ ለኔ አልጻፈዉም እናነዉ ሠዉያለቀኑ አይሞትም ለኔ ያልተጻፈዉም ለኔ አይሆንም። ትዳር ከላይ ከረበና የተጻፈልን አለ እስከዛ መልካም እየሠሩ መደገስ ያስፈልጋል

  • @habeshawit9957
    @habeshawit9957 Před 3 lety +4

    ከኒካህ በፊት እንክብካቤ የሚፈልግ ወንድ ለትዳር አይሆንም ምክንያቱም ረሱል(ሰ.አ.ወ) በኢስላም ፍቅር የሚጀምረው ከኒካህ በኃላ ነው ብለዋል ወንድን ለማስደሰት ተብሎ አላህን ማስከፋት አያስፈልግም እውነት የሚወድሽ ከሆነ ኒካህ ይሰርልሽ አከተመ

  • @fakk5592
    @fakk5592 Před 3 lety +1

    አህለን፣ሀሱን፣
    በጣም፣አከብርሀለሁ
    የምትለቃቸው
    በጣም፣ልብየሚነካ
    ትምህርት ነው
    ግን፣ወንድልጅ፣የሚንከባከበውን፣
    ሳይሆን
    ጣልጣል፣የሚያረጓቸንነው፣
    የሚውዱት
    ለባሏየምትጨነቅ
    ለልጆ፣መልካምእናት
    ለቤተሰቧየምትጨነቅ
    ማንምአያከብራትም
    ባሁንስአት፣
    እንደእቃ፣ወይም፣እንደምሀይምነውእምትቆጠረው
    ሀሳብህ፣ልክሊሆንይችላልግንተጨባጩእሱአይደለም?
    እንደውም፣አንድወንድ፣ንቃባንለብሳ፣ለእምነቷትልቅቦታያላትሴትአትፈለግም፣በተቃራኒጥብቅያለልብስለብሳእስከጉልበቷግስሟየሚታይሴት፣እሷናትአራዳ፣በእርግጥ፣ባሁንላይ፣ውሳኔመስጥትይከብዳል
    ሀሱን፣ልክቢሆንም፣እኔግንበሀሳብህአልስማማም?
    ጥንክር

  • @user-up2jg8ds3f
    @user-up2jg8ds3f Před 3 lety +27

    አህለን ሀሱ ስላስታወስከን ሹክረን ግን የሁሉም ሰው እንደ መልኩ አስተሳሰቡም ይለያል እኔ ጥሎብኝ መንጠባረር ውስጤ ነው 😄😛 የኔው አደም ጉዱ ፈላ 😕😄 ትግስት ከሌለው ላሽ ይበል 😄

    • @user-fi5ll1zc1i
      @user-fi5ll1zc1i Před 3 lety +1

      እኔም ክክክክክ

    • @jamelahfw7463
      @jamelahfw7463 Před 3 lety +4

      በይ መንጠባርርሺን አሺቀንጥርሺ ጣይ ሁላችንምነን አላህ ሷሊህ ያድርገን

    • @user-up2jg8ds3f
      @user-up2jg8ds3f Před 3 lety

      @@jamelahfw7463 ክክክ እሽ አሚንንን

    • @user-up2jg8ds3f
      @user-up2jg8ds3f Před 3 lety

      @@user-fi5ll1zc1i ☑️😍

    • @SadaSada-px8yq
      @SadaSada-px8yq Před 3 lety

      😂😂😂😂😂

  • @user-gu9mn3er4y
    @user-gu9mn3er4y Před 3 lety +1

    የአሁን ግዜ ወንዶች ግን የምትንከባከበውን ሴት አይወድም እኔ ብዙ አይቻለሁ ሰምቻለሁ ሆኖም ግን በግልፅነትና በታማኝነት መጓዝ ነው

  • @user-fg5pn7ph8d
    @user-fg5pn7ph8d Před 3 lety +1

    አይዞህ አላህ አፊያ ያድርግህ ወንድማችን በዛሬው ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን ግራ ገብቶናል የሁሉም እንደመልካቸው አስተሳሰባቸውም የተለያየ ነው

  • @seadaseadayoutube9469
    @seadaseadayoutube9469 Před 3 lety

    ሀሱን በጣም አሪፍ ነገር ነው የምታቀርበው ሁላ። ቀጥልበት 👍

  • @user-yb7pc9te4b
    @user-yb7pc9te4b Před 3 lety +1

    ምክሩ አሪፍ ነው ግን ወዶች ችላ የምትለውን ሴት ነው እሜፈልጉ 👍👍👍

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 Před 3 lety +5

    አረ ሀሱን ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም አብዝታ ስትከባከበዉ መሄጃ የሌላት አድርጎ የምያያት ወንድ አለ ።በእኔ ተመክሮ ላካፍላቹ እኔ ባሌ ሰዉ ደዉሎ የማዉራት ብዙም አይቀናዉም እኔ በዳ አገር ቸሰድጄ እንኳን በምን ሁኔታ እንኳን እንዳለው ግድ አይሰጠውም በስት አንዴ ነዉ የምደዉለዉ እኔ ስደዉል ብዙ ግዜ በመስመር ስለማለገኘዉ እሱ እስክደዉል ዝም እላለዉ ።ጪራሽ ካልመጣሽ ብሎ ማኩረፍ ጀመረ እኔም ማባበሌን ያዝኩት ከዛ ተለማመጠችኝ ብሎ መሰለኝ ጥፍት አለ ።እኔም ኢሞ ስገባ አሁን በአሁን ይደዉላል እያልኩኝ በተስፋ ብዙ ጠበኩት ሳይደዉል ስቀር ይቁረጥልኝ ብዬ ቦለኩት ግን አላስቻለኝም ከደወለ ብዬ መልሼ ከፈትኩት ጠበኩት ያለም ።ከዛ እሄን ሁላ የምለፋዉ ለኔ እና ለሱ ኑሮ አይደል እንዴ እሱ ካልመጣሽ ብሎ የምያኮርፈኝ ብዬ ከዉስጤ ቆርጦልኝ ቦለኩት ።በስንተኛው ግዜ ስደዉል መለሰበት በሌላ ኢሞ ደዉሎ ጠየቀኝ ካልደወልከልኝ ምን ታደርግልኛለህ ስለዚህ ቦልኬክ ነዉ ስለዉ በቃ ክፈችልኝ ከአሁን በኋላ እደዉላለዉ አለኝ እሄዉ ሳምንታችን ነዉ ቀን ከሌት በቪዲዮ ኮል በኖርማል እየደወለ ።እና ምን ለማለት ፈልጌ ነዉ ወንድን ልጅ ከልክ በላይ ሰማይ አትሰቀሉለት ።የነብያችን ሱና ለማሟላት ብለን ብንከባከባቸዉ እንኳን ወንዶች ጨምላቃ ናቸው ።#ሁሉም-ወንድ-ማለቴ-አይደለም።።።

    • @4krzh
      @4krzh Před 3 lety

      ሀያቲ ቀልቡን ከልብ ይመልስልሽ ግን አላህ ሂዲያ ይስጣቸው አይለያያችሁ የኔስ ሂዳል እኔም ዝም ብየ ብጠብቀው ቀርታል

    • @user-nj2yt1wg9k
      @user-nj2yt1wg9k Před 16 dny

      ሣህ የኔ ወድ ተጫወቱብን

  • @erdg1136
    @erdg1136 Před 3 lety

    አላህ ያሽልህ ወድምየ እንጠብቃል ጥሩ ምክሮችህን

  • @fatiyayoutuobe4114
    @fatiyayoutuobe4114 Před 3 lety

    አላህ ለሷ ያለው ከሆነ ብትሰድበውም አልወድህም ብትለው እራሱ እንዳትደውልልኝ ብላ ብትለው እራሱ እድትወደው የሚገፋፋት ነገር በማድረግ ይታገላል እንጂ ትቷት ሊሄድ አይችልም ቢሄድ እራሱ ተመልሶ ይመጣል እህቶቼ አትጠራጠሩ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው

  • @user-yf9fg9ry2d
    @user-yf9fg9ry2d Před 3 lety +1

    ማሻአላህ እጥን ምጥን የለች ወሰኝ መልክት👍👍👌👌👌 አላህ ይጠብቅህ

  • @BABOTUBE
    @BABOTUBE Před 3 lety +7

    አህለን ጀግናዬ ምርጥ ሰው ሀሱን እውነት ለመናገር በጧት ማታ አለሁ ሁቢ እምትለውን ነው ውስጤ የበለጠ ቦታ እሚሰጣት ትንሽ ግን ቀብረር ካለች የኔም ለሷ ያለኝ ነገር በ10%ነው እሚቀንሰው

    • @user-fi5ll1zc1i
      @user-fi5ll1zc1i Před 3 lety

      ክክክክክክክክ

    • @madenamohammed301
      @madenamohammed301 Před 3 lety

      አይ የኛነገር ከቶምን ይሻለናል አፈቀርናችሁስንል መከራው ብዙነው ብቻ አላህ የፅፈልንን ያፈቅርን

    • @lifegoseon1509
      @lifegoseon1509 Před 3 lety

      😕😕🙄 እና ላትቅደርደር ነውደ ክክ...

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před 3 lety

      ክክክክክክክክ ባቦ አደል

    • @noufahmed4036
      @noufahmed4036 Před 3 lety

      @@user-fo8je1md8n ክክክክክ

  • @zeharamohammed-5632
    @zeharamohammed-5632 Před 3 lety

    ክክክክክክ ጉድ ሆናለች አህለን ሀሱን ምክርህኮ ውስጤ ነው ።

  • @erer9833
    @erer9833 Před 3 lety +2

    በጣም ትክክል ብለሀል አብዛሀኛወቹ ሴቶች ከተንከባከብን እንናቃል እያሉ ትዳራቸው ይፈርሳል ፍቅራቸውን አይገልፁም ያው አሏህ ካለው አይሄድም ግን ሰበቡን ፍቅር ሰጥቶ መቀበልን ያስፈልገዋል

  • @AMINA_ALI
    @AMINA_ALI Před 3 lety

    አህለን ሀሱን ማሻአሏህ የምታቀርባቸው ምክር ሁሉ ውሥጤ ናቸው አድናቂህ ነኝ አሏህ ይጨምርልህ በርታ 👍👍 እኔ በባህሪየ በጣም እኮራለሁ ደሥ የሚል ባህሪ ነው ያለኝ አልሀምዱሊላህ ወላሂ ማካበድ አይደለም ዝምታን አበዛለሁ ወንዶች ላይ ሲጠና በጣም ጢባራም ነኝ ግን ደግሞ ጢባራም ሴትም የሚወዱ አሉ ምሣሌ አንድ ልጅ 3 አመቱ ይደውላል እኔም መልሥ አልሠጠውም ብሎክ አደርገዋለሁ ሥልክ ቀይሮ ይመጣል አልፋታኝ ብሏል ቀጣይ ላይ ግን ክሎሮክሥ መጠጣቱ አልቀረም 😂😂😂😂

  • @user-yu7rf8vy5y
    @user-yu7rf8vy5y Před 3 lety

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @zyoutube7602
    @zyoutube7602 Před 3 lety +4

    ወሀ በላኝ ከከከ ካላወሩኝ ማዉራት አላቅም ብዙጌዜ ሳይደዉል ሰልክአላነሳ ምን ይሻላል??ክክክ

  • @jemanshejemanshe9993
    @jemanshejemanshe9993 Před 3 lety

    ማሻአላህ እዴ አሥታወሥከን አላህ ኸይርን ያሥታዉሥህ

  • @amenteshome6013
    @amenteshome6013 Před 3 lety

    እናመሰግናለን

  • @yemohammedlij3810
    @yemohammedlij3810 Před 3 lety +2

    እኛሴቶችም የሚከባከበንን ወንድ እንወዳለን አንዳድ ወንዶች ግን ሴቶብቻ እድደውልለት እድትከባከበው ይፈልጋል ተዳ እሱጋ ማን ይዳረቃል ስከባከበው የሚከባከበኝን እንጅ

  • @user-po1id6tp2f
    @user-po1id6tp2f Před 3 lety

    ማሻአላህ ደስ ሲል ነበር ግን አጭር ነው የምለቀው እረዘም ብታደርግልን ተመስጨ ሳዳምጥ አለቀብኝ ቶሎ🙆🙆

  • @fatommohammedali6516
    @fatommohammedali6516 Před 3 lety

    ጀዛክ አላህ ኸይርን ሀሱኒ

  • @tube6136
    @tube6136 Před 3 lety

    አሰላሙ አለይኩም አድስ ነኝ ለቤታችሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ትክክል ነህ

  • @seada4006
    @seada4006 Před 3 lety

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ቀጥልበት

  • @user-pm2fi5hm4w
    @user-pm2fi5hm4w Před 3 lety +7

    ይቅርታ ወድሜ ምክርህን በጣም ነው የምወደው
    ግን እየጥፈጠኝ ሳዳምጠው
    ወዳው ያልቃል ትንሽ እርዘም ብታደርግልን

  • @fndishatube747
    @fndishatube747 Před 3 lety

    አህለን ውድማችን ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-ky6pc9dg5q
    @user-ky6pc9dg5q Před 3 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢንሸ አላህ ጀዛከላህ ከይር ወንድሜ ሀሲኒዬዬዬዬዬ 👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷

  • @mismodina9682
    @mismodina9682 Před 3 lety

    ትክክል ብለሀልወንድም ሁልግዜም ምክርህ ይመቸኛል እውነትነው የምታስተላልፍ። አላህ ይጠብቅህ

  • @fat7yaa709
    @fat7yaa709 Před 3 lety

    ጀዛከሏ ኸይር

  • @zamzmzamzm5268
    @zamzmzamzm5268 Před 3 lety

    ማሻ አላህ የኔ ውድ ውድም አላህ ይጭምርልህ

  • @user-tb9op4lu7v
    @user-tb9op4lu7v Před 3 lety

    ጃዛክ አላህ ኸይር ትክክል ነው

  • @fndishatube747
    @fndishatube747 Před 3 lety +2

    አላህ ይጠብቀን እህቶቼ አላህ እምትዎዱትን እና የሚዎዳችሁን ይስጣችሁ

  • @user-sv6jz2yz2c
    @user-sv6jz2yz2c Před rokem

    አላህ ይሽፊክ እኔየምወደውንልጂ የበሀጥእድቀርበኝ እከባከበዋለሁ ሁሌም እደማከብርው እደምወደው በቃላትብቻሣይሆን በተግባሪምአሣየዋለሁ እኔምበተቃራኒው የምከባከበኝ የሚያፈቅረኝ ቦታየሚሰኝን እወዳለሁ በቃ መሆንያለበትም እደዛነው ፍቅር ግልፀኘትን ይፈልጋል

  • @user-vp1tk3pb2e
    @user-vp1tk3pb2e Před 3 lety

    ጅዛከላህኽይርን ውንድም አላህይጠብቅህ

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 3 lety +16

    🤭😳ስለኒ ነዉ የተናገርከዉ ይገርማል በቃ ሂዷል ይቅናዉ አላለቃቅስም 😏

  • @user-kd6pi6sv1e
    @user-kd6pi6sv1e Před 3 lety

    ጀዛከላ ኸይረን ሀሱዬ አህለን

    • @moonlove3711
      @moonlove3711 Před 3 lety

      ማሻ አለህ አለህ ይጨምርልህ

  • @student6278
    @student6278 Před 3 lety

    ጀዛከላህ ኢንሻአላህ የተግባርሰው ይበለን

  • @mtube3391
    @mtube3391 Před 3 lety

    ጥሩ ምክር ነው

  • @user-vz7yx3ti3p
    @user-vz7yx3ti3p Před 3 lety

    አህለን ሀሱን አላህይጨምርልህ ወድሜ

  • @zabebaandhadra9027
    @zabebaandhadra9027 Před 3 lety

    በጣም ደስ ይላል ምክርህ አላህ ጀዛህን ይክፍልክ

  • @hadiyahadiya2406
    @hadiyahadiya2406 Před 3 lety

    ሁሴንየ ግን ትምህርትህ ሁሉ ይጠመኛል አሏህ ይባርክህ
    ያው አንዳንዶቸ የሚወዱም አሉ ዝም ሲባሉ

  • @habebhmhabh9899
    @habebhmhabh9899 Před 3 lety

    ጥሩ ምክር ነው ማሻአለህ

  • @jdgsyejjdiduee1053
    @jdgsyejjdiduee1053 Před 3 lety

    ዋአለይኩም አሰላም ወረህመቱ ላሂ ወበረካቶ ወ አህለን ወንድማችን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ሳህ ልክ ነህ እናንተም እንደዛው

  • @user-xd9lk2tr9r
    @user-xd9lk2tr9r Před 3 lety +1

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱሁ ወበረካቱሁ
    ወንድም ሀሱን. አህለን ምነው ዛሬ ድምፅህ ወረ ጉፋን ነው ሰለኝም አላህ አፈያህ ያድርጋህ
    ጀዛክ አላህ ኸይር ጥሩ ምክር. ነው በሉ የመዳም ቅመሞች ወንዳቹን በሚሴጅም ቢሆን ተከባከቡት ሰምታቹሃል. እንዳይሸሽባቹ ክክክክክክ

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d Před 3 lety

    ከራሴ ልጅምር እኔም ደረሱብኛል ያረብ እንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ አብሽር ጠንክር ብርታ ትክክል ብልሀል አልማውቅ ነው

  • @student6278
    @student6278 Před 3 lety

    ጀዛከላሁኸይረን ሀሱን ኢንሻአላህ

  • @zabebaandhadra9027
    @zabebaandhadra9027 Před 3 lety

    ማሻአላህ ሀሱንየ

  • @user-bd7yf8bf3m
    @user-bd7yf8bf3m Před 3 lety

    እሺ እናመሰግናለን

  • @user-uj5uo1jp5p
    @user-uj5uo1jp5p Před 3 lety +1

    እኔም ባሌን እሱ ካላናገረኝ አላናግረውም የእሷ ቢጤ ነኝ ሀሀሀሀ
    ዋ 👌ከእኔ ትርቅና አላህ የሰጠንን አላህ ካሎሰደብን የእኛ ከመሆን ሚያግደው ነገር አለ?

  • @sabriyoutube8381
    @sabriyoutube8381 Před 3 lety

    ማሻአላህ በርታ እዳታቋርጥ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-lt7re5fn9h
    @user-lt7re5fn9h Před 3 lety

    ጀዛክ አላህ ኸይር ወድም

  • @user-jh7hi3kz4i
    @user-jh7hi3kz4i Před 3 lety

    በጣም ስለምትመቸኝ ሳላየዉ ቀድሜ በላይክ ነዉ የምጀምረዉ

  • @user-hm3iu4iv8y
    @user-hm3iu4iv8y Před 3 lety

    ጀዛክላከይር ወድሜ

  • @zedtube7291
    @zedtube7291 Před 3 lety +1

    ትክክል ወዶች ኑ ቁርአን እንቅራ

  • @sasose9263
    @sasose9263 Před 3 lety

    ትክክል እኔ ባለን በደንብ ነው እምንከባከበው አልሃምዱሊላህ እሱም እንደዛው

  • @user-in2fd9db9b
    @user-in2fd9db9b Před 3 lety

    አላህ ያሽርህ ሀሱኔ

  • @user-bl2cx6vc8g
    @user-bl2cx6vc8g Před 3 lety

    ትክክክል

  • @sae2388
    @sae2388 Před 3 lety

    ሹክረን ወድም
    አለሕ ይጨምርልሕ

  • @user-fg1eb8qh7s
    @user-fg1eb8qh7s Před 3 lety

    እና ቀልጠፍ በይ እያልሃኝ ነው ክክክክክክክ እሽ ጃዛኩሙሏህ ኸይር

  • @user-qk2vt2oc1z
    @user-qk2vt2oc1z Před 3 lety

    አህለን ወንድሜ ማሻ አላህ

  • @user-zy8ij4wx1w
    @user-zy8ij4wx1w Před 3 lety

    ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 Před 3 lety

    ልክ ነህ ባለቤቴ ችላየምትለኝ ሳይሆን የምታዝናናኝ የምታጫውተኝ የምትከባከበኝ ነው የምፈልገው ሢል ሠምቼዋለሁ ችላየምትል ኩራተኛ ነው የምትመሥላቸው ሰውን የምትሸከም አይወዱም ዛሬ እየተፈላሰፉ ኩሪበት ይላሉ ኩራት እና በራሥ መተማመን ይለያያሉ አንተን ካጣሁ እሞታለሁ በይሳይሆን እንደምታፈቅሪው እንደምትወጀው እንደምታከብሪው እንደምታምኒው ንገሪው ደግሙ እሱንም ብታጭ እራስሽን እንደማትጥይ እራስሽን እንደምተወጂም ንገሪው

  • @user-pv1cy2dm7c
    @user-pv1cy2dm7c Před 3 lety

    ማሻ አላህ

  • @fatemahmohamed2233
    @fatemahmohamed2233 Před 3 lety

    አይጠር. ትረካህ. ቦቦየ. ደስ. ስለሚል. ምክርህ

  • @binthussein1936
    @binthussein1936 Před 3 lety

    Wa wr wb ጀዛከላ ከይር ሁሉም ወንድ ይላያል አንዳንዱ ወንድ ስከባከቡት ይወዳል አላዳንዱ ደሞ አጭ ስሉት ነው የሚወደ ወሏህ እኔ ለባሌ ልዩ እንከብካቤ ነበር እውነቴን ነው ሀቁን ሙሉ ለሙሉ አድርሻለሁ ብልም የምሳት አይመስለኝ ነገር ግን ከተወሰነ አመት ቡሀላ ጠገብ ሄደ ። እንደኔ ለወንድ ልጅ ብዙ መከባከብ አያስፈልግም።

  • @user-ic9fz2pg5f
    @user-ic9fz2pg5f Před 3 lety

    ጀዛኽላህኸይር

  • @sha7984
    @sha7984 Před 3 lety

    ጀዛህ አላህ ኽይር ወድም

  • @muznaahmed9893
    @muznaahmed9893 Před 3 lety

    ሀሱን ጀዛክ አላህ ኸይር ከልቤ

  • @user-tv2mb1lc5v
    @user-tv2mb1lc5v Před 3 lety

    ኢንሻአላህ አላህ የምንወደውን ምንከባከብበት ልብ ይስጠን አንተም አላህ ይጠብቅህ

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 Před 2 lety

    Great!

  • @user-ty3kq9yl4j
    @user-ty3kq9yl4j Před 3 lety

    አህሀን ሀሱኒ ጀዛ ከላህ
    ወንድ ልጅ እስስት ነው ይቀያየራል ግን ሁሉም አይደለም ወንድ ሆዱን ይወዳል ብቻ ብዙ ብዙ

  • @nagugafare2728
    @nagugafare2728 Před 3 lety

    ሱበሀን አለህ👆ትክክል👍ሐሱኒ💖ጎበዝ👍በርታ💚❤💚❤

  • @ahamedah5033
    @ahamedah5033 Před 3 lety

    ማሻአላህይጨምርልህሁስን

  • @wellochanal6505
    @wellochanal6505 Před 3 lety

    eshi wendim harif mkr shukran

  • @user-ct2sw5tb2n
    @user-ct2sw5tb2n Před 3 lety +1

    የሁሉም ስው ባህሪ ይለያያል. አዳንድ ወንዶች የምትከበውን አይወድም ስራተኛ ውይም መሄጃያጣች ይመስላቸዋ. አንድ ወንዶች ችላ ችላጣልጣል የምታረገውን ይውዳል ይስፈስፍል እናም እህቶች እደስውየባህሪ ፅባ አይታችሁ ተጠቀሙ. ይጠቅማል ችላችላማለትም ሁኔታውንአይታችሁ

  • @Tube-jq5ix
    @Tube-jq5ix Před 3 lety +37

    እደመልካችን ባህሪያችን ይለያል አዳዱ ወድ ቴክስት ቶሎ ስመልስ ይቀባረራል

    • @mreametube8877
      @mreametube8877 Před 3 lety

      ውደ ደምሪኝማር

    • @user-ys8sm5et5v
      @user-ys8sm5et5v Před 3 lety

      ሳህእህት

    • @mreametube8877
      @mreametube8877 Před 3 lety

      @@user-ys8sm5et5v ውድእህቴ ሠብሥክራይብአድርጊኝማር

    • @madenamohammed301
      @madenamohammed301 Před 3 lety

      እኔእምነውሴቶችየ ምንይሻለናልከቶ

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety

      በቅንነት በፍቅር ሰብስክራይብ አዲርጉት 😍😘🌹🌹
      czcams.com/video/8lnH8Vra6eg/video.html

  • @fatumahailu1455
    @fatumahailu1455 Před 3 lety

    የሁሉም ሠዉ አስተሳሰብ አንድ አይደለም ግን ብዙም ስቀርቧቸዉ የሚኮሩ ይመስለናል ምክርህን ተቀብለናል ይጨምርልክ ወንድሜ

  • @user-lj4cv9rl3y
    @user-lj4cv9rl3y Před 3 lety

    ማሻአላህ አተልጅ

  • @user-fj7zl5ju6k
    @user-fj7zl5ju6k Před 3 lety

    አህላን ሀሱን ጃዛኽ አላህ ኸይር

  • @moniraalali4853
    @moniraalali4853 Před 3 lety

    Mashaala wondem like neh

  • @saw5252
    @saw5252 Před 3 lety

    አህለን ሀሱን እንኳን ደና መጣህ

  • @user-pm2fi5hm4w
    @user-pm2fi5hm4w Před 3 lety

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን መልካም ወድማችን

  • @aaass2298
    @aaass2298 Před 3 lety

    ሀሱኒ በጣም የምወድህ ልጅነህ አላህ ያህፍዝክ