የታዋቂው ሙዚቀኛ ኤኮን ሚስት ሮዚና ለአባ ሰርፕራይዝ አላት ምን ይሆን?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 02. 2022
  • follow me on social media;
    facebook: / lijbinu
    Instagram: instagram.com/?hl=en
  • Zábava

Komentáře • 213

  • @LijBiniTube
    @LijBiniTube  Před 2 lety +38

    በ ZELLE OR CASHAPP +1615 521 7354 ልጅ ቢኒ
    1000454437229
    churchura kidus rufael be/n
    0913952856 የኮሚቴ ስልክ

    • @marcelltube6415
      @marcelltube6415 Před 2 lety +1

      ቢኒዬ በርታ ወንድሜ ፈጣሪ የልብክን መሻት ይሙላልክ እባክህ ወንድሜ ፈጣሪ የተረሱ አባቶችን የተረሱ አቢያተ ክርስቲያኖችን በአንተ ላይ አድሮ ስራ ሊሰራ ፈልጎአል እና ብርታትን ጥንካሬን ትእግስትን ይስጥክ ጠንክረክ ይበልጥ የገጠር ቤተክርስቲያን ላይ እንድትሰራ ያድርግክ በእዉነት ሁሌም በልቤ የገጠር ቤተክርስቲያን ያሉበት ደረጃ አስታዋሽ አተዉ ብዙ የተረሱ አቢያተ ክርስቲያኖች አሉ ማንም የማያያቸዉ ቢኒዬ ጠንክርልን ወንድሜ 🙏🙏🙏

    • @azebgebremaryam6170
      @azebgebremaryam6170 Před 2 lety +1

      ልጅ ቢኒ መላኩእ ኦራፈኤል ይጠብቅሕ እግዚሐብኤር በልጆች ይባርክሕ

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 2 lety

      አባታችን ፍጣሬ እዴሜቸውን ያርዝምልን🙏🙏

    • @hamgf1951
      @hamgf1951 Před 2 lety

      ልጅ ቢን እግዚአብሔር ይስጥህ

    • @user-qj6oy6tj6n
      @user-qj6oy6tj6n Před 2 lety

      እባክህቢኒ እናታችን ወሎ ተዘግታለች እባክ ድረስላት

  • @dembechatube
    @dembechatube Před 2 lety +37

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለኪዳነ ምህረት ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ለሁላችሁም መልካሙን ዜና ያሰማችሁ ደስ ይላል አይዝዎት አባታችን

    • @user-hs5jh8ml8p
      @user-hs5jh8ml8p Před 2 lety +1

      እንኳን አብሮ አደርሰን ውዴ

    • @dembechatube
      @dembechatube Před 2 lety

      የሸገሯየ አለሽ እንዴ

    • @user-hs5jh8ml8p
      @user-hs5jh8ml8p Před 2 lety +1

      @@dembechatube አለሁ ባባየ ❤

    • @dembechatube
      @dembechatube Před 2 lety

      @@user-hs5jh8ml8p ኧረ ኑሪልኝ እህቴ መልካም መኖር 💚💛❤️ የነገ ሰው ይበለን የምኝታ ሰአት ነው ቻው መልካም አዳር

    • @user-hs5jh8ml8p
      @user-hs5jh8ml8p Před 2 lety +1

      @@dembechatube ቻው ያልኩሁን እያሰብክበት😀💛💛

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 Před 2 lety +25

    እግዚአብሔር ይጠብቅሺ እስከልጆችሺ እስከ ባልሺ ይጠብቃችሁ እንዲሁም ሌሉች በረከት የተካፈላችሁ እመብርሀን ትስጣችሁ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před 2 lety +8

    💚💛❤️ የሚያምርምን ኦርቶዶክሳውያን
    እንደዚህ ስንተባበር ገና ብዙ ቤተክርስቲያኖችን
    ማንፀ እና እንደዚህ አይነት ካህናት አባቶቻችንን
    እንባ ማበስና የተሰበረ ልብን መጠገን እንችላለን
    አባታችን እንኳን ደስ አሎት
    ደግሞ የተመኙት ቤተክርስቲያን
    አልቆ ተመርቆ በዛ ውስጥ
    እግዚአብሔርን ለማገልገል
    እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን
    💚💛❤️🌺🌹💐🌼🌷☘️🌻🌸

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ሮዚ ተባረኪ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ በወጣ ይተካ እኔም የበረከቱ ተካፋይ ያድርገኝ አባታችን በረከትዎ ዬድረሰኝ🤲🤲 ቢኒ ተባረክ

  • @user-ld8vd6jz4i
    @user-ld8vd6jz4i Před 2 lety +9

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቢኒ እግዜአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅል ከነመላው ቤተሰብህ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před 2 lety +9

    ቢኒ በጣም ነው ደስ ያለኝ እህቴ በወጣው የበለጠ ፈጣሪ ይጨምርልሽ ቢኒ እናመሰግናለን።

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před 2 lety +13

    ስለሁሉም ነገረ ለፈጠሪን አምላክችን ምስጋና ይድረሰው በጣምነው ደስ የሚለው። ለሰጠሁሉም አብዝቶ ይስጥልን ልጅ ቢኒ ተባርክ

  • @azebgebremaryam6170
    @azebgebremaryam6170 Před 2 lety +7

    አባታችን እግዚሐብኤር እንኳን እንባዎትን አበሶሎት

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 Před 2 lety +5

    ወይኔ መጀመርያ እንኳን አደረሳችሁ ቆየ እምለውአይይይይ። እሩጨ ወደ መፃፍ ኮሚትህጀ ወድማችን እንዲሁም ሌሉች ወገኖቸ እንኳን አደረሰን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ብአል

  • @user-bu9pj3qw5z
    @user-bu9pj3qw5z Před 2 lety +5

    ሮዚ እግዝሀቤር ይባርክሽ አንቺ ለሚልየኖች ምሳሌ ነሽ ውበትሽ የውስጥምየውጭም ነው

  • @marcelltube6415
    @marcelltube6415 Před 2 lety +9

    ቢኒዬ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ፡ አባታችን ይፍቱን በፀሎቶት ያስቡን🙏🙏🙏 ሮዚና እህታችን ካለሽ ላይ ቤተክርስቲያንን እንዳሰብሻት ፈጣሪ በበረከት ቤትሽን ይሙላ እህቴ ረድኤት በረከቱን ይስጥሽ ፀጋውን ያድልሽ ዝና ሀብት ልብሽን በኩራት ሳይሞላዉ ቤተክርስቲያንን እንድታስቢ ያደረገሽ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ፡፡አንዳንድ አጉል ፃድቃን ነን ብላቹ የራሳቹን ሀጢያት ማየት ሳትችሉ ስለ ሮዚና ምንም የማለት ሞራልም ብቃትም የላቹም ፈጣሪ የልባችንን ንፅህና ነው የሚያየው እራሳቹን መርምሩ በዚህ የበረከት ስራ ላይ የተሳተፋቹ በሙሉ ፈጣሪ ቤታቹን በበረከት ይሙላ አባታችንን ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏

    • @sarahmohammed6895
      @sarahmohammed6895 Před 2 lety +1

      ትክክል ብለሻል እግዚአብሔር ይስጣቸው

    • @marcelltube6415
      @marcelltube6415 Před 2 lety

      አሜን አሜን እህቴ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ የአባታችን እንባ እንዲህ ሳይውል ሳያድር ታብሶ ማየት እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @user-is1je9sx2r
    @user-is1je9sx2r Před 2 lety +5

    ሮዝየ የኔ ልዕልት ዘመንሽ ይባረክ እንወድሻለን

  • @yeneworkhunegnaw162
    @yeneworkhunegnaw162 Před 2 lety +1

    ተባረኪ ፀዳለ ማርያም ሁላችሁም በውጭ የምትኖሩ የተዋህዶ ልጆች ፡ተባረኩ ፡፡

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t Před 2 lety +2

    የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይስጥሽ እህቴ
    አባን በፀሎት አስቡን እድሜ።ይስጥልን

  • @wondwosenzdawro8703
    @wondwosenzdawro8703 Před 2 lety +1

    ይህንን ቪዲዮ የሰራ ምንቴ፣ ያስተባበረ ተስፍሽ ፣ አባታችን ከሁሉ በላይ ደግሞ ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይባርካችሁ። ዳውሮ ውስጥ ከሚገኙ ቢያንስ ከ60 በላይ አብያተክርስቲያናት በዚህ ዓይነት መከራና ስቃይ ውስጥ ይገኛሉ። ይህች ቤተ/ን ከእነዚያ ውስጥ አንዷ ናት። እግዚአብሔር ከወላ ቅ/ሚካኤል ቤተ/ን ቀጥሎ ለተአምራት የመረጣት። ይህንን መከራ የተመለከተ ጌታ ጊዜው የደረሰ ይመስላል።
    ከሁሉ በላይ የህዝቡን የዋህነትንና ቅንነትን ያየ እግዚአብሔር አንድ ቀን ከዚህ በበለጠ ብርሃንን እንደሚያበራ እምነቴ ሙሉ ነው። ሁሉ ረስቶናል ቤተክህነትም በጨለማ ውስጥ አስገብተው ቆልፈውብናል፣ አባቶችም መንጋውን ለተኩላ ሜዳ ላይ በትነዋል፤ እግዚአብሔር ግን መንገድ አለውና በአንድ ትንሽ ብላቴና በልጅ ቢኒያም የጨለማውን ቀልፍ ሰብሮ እያሳየን ነው። አዎ ዛሬም በጨለማ ውስጥ ላለ ህዝብ ብርሃን እንደምያበራለት ቃሉ ታማኝ ነው። ተስፋ አለኝ።
    ወንድሜ የዳውሮ ምእመናን መከራን የቤተ/ኗን ጉስቅልናን በብዙ መልኩ ለዓለም እንደምታሳይ ተስፋ አደርጋለሁ። እሱ ጉልበት ይሁንልክ። እህቴም እግዚአብሔር ይባርክሽ። ተባረኩ ሁላችሁም

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 Před 2 lety +4

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጥሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ ልጄችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ቸሩ ፈጣሪ ቢንዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hagereethiopian6955
    @hagereethiopian6955 Před 2 lety +2

    ሮዝዬ እግዚያብሔር ከነባልሽ ከነልጆችሽ ይባርክሽ🤲🏿🙏🏿🥰🥰🥰

  • @hailemariamtsehay8196
    @hailemariamtsehay8196 Před 2 lety

    ሀፍተ ስጋ ሀፍተ ነፍስ የሰጣትን ዛሬ አየሁ በግሌ ብዙ የሚሳካላችው ሰወች ባብዛኛው ምድራዊ ብቻ ናቸው ይህች ግን ሁሉንም አማልቶ የሰጣት ነው እግዛብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ።

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e Před 2 lety

    ወንድማችን ልጅ ቢኒ እመ አምላክ የአባቶቻችንን ትልቅ እድሜና ጤናን ትስጥልን
    ቢኒ እኔም እህተ ገብርኤል ከሳኡዲ አረቢያ የአቅሜን አሰጣለሁኝ በወቅቱ አላየሁኝም ነበር

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 2 lety +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እህታችን ፈጣሪ ከእነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 2 lety +4

    አሜን ! አሜን ! አሜን ! አባ ይፍቱን ይባርኩን ! ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀልን እባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ በፀሎት እስቡን እህታችን እውነት መላ ቤተስብሽን ይጠብቅልን ቢኒፈጣሪእምላክ ይጠብቀልን ተባረኩ

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e Před 2 lety

    ልብህ ንጹ ነዉ ቢኒዬ ልብስህን ብቻ ሳይሆን ሁለንተናህን አምላክ ያዉቃል
    ሰዉ ግን አቋምህን አለባበስህን ነው የሚያየዉ
    እና አይዞን ብርቱና ጠንካራ ሰው ነህ

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 Před 2 lety

    እግዚያብሄር በስዎች ላይ አድሮ ይናገራል ይባርከል ያዝናል ስላምንም ይናገራል አባ በረከቱዎ ይድርሰን እድሜ ጤናም ይስጥዎ 🙏🏼

  • @gezahegndebella9122
    @gezahegndebella9122 Před 2 lety

    የኔ አባት ሲዘምሩ እንዴት አንጀቴን በሉኝ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ላባታችን

  • @soleyanagitu8142
    @soleyanagitu8142 Před 2 lety +1

    በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በወጣበት ብሰጪ ብሰጪ የማያልቅ በረከት ይስጥሽ

  • @user-zh9el1nd9l
    @user-zh9el1nd9l Před 2 lety +1

    እልልልልል እልልልልልል እልልልልልል በጣም እጅግ ደስ ይላል ቢኒየ ፀጋውን ያብዛልህ ለአባታችንም እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልን ከበረከቱ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 Před 2 lety

    እሮዝዬ የኔ ሀገር ወዳድ እግዚሀብሄር ይስጥሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እስከባለቤትሽ ኤኮን ከሙሉ ጤናጋ እድሜ ይስጣችሁ ከመላ ቤተሰቦችሽ ጋር መልካም ሴት ነሽ በእውነት

  • @ewnettube2001
    @ewnettube2001 Před 2 lety +2

    እመብርሀን ትጠብቅህ ቢኒ ይህ ነው የፅድቅ ስራ እባካችሁ አዲስ አበባ ያላችሁ እደዚህ ትንሽ የተዘጉ እቤተክህነቶችን እኑ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 2 lety +4

    አሜን ! አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አባይ
    አሜን ይፉን አባታችን እመ ብርሃን ረጅም እድሜና ጤናዎትን ከልጇ ታሰጥልን አሜን

  • @tesfabear7885
    @tesfabear7885 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e Před 2 lety +1

    እህታችን ከሜሪላን የደዉሉ እህታችን
    ቅዱስ ሩፋኤል ከደ ቤተሰቦች ይጠብቁሽ እማ

  • @helenamare2628
    @helenamare2628 Před 2 lety +2

    አባታችን ዕድሚዬና ጤና ይስጦት

  • @hadamudeki4966
    @hadamudeki4966 Před 2 lety +3

    አባታችን ዕድሚዬና ጤና ይስጦት።
    ዝማሬ መልአክት ያሰማንል።

  • @getahuntadese286
    @getahuntadese286 Před 2 lety

    አሜን አባታችን በርከቶ ይድርስን እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před 2 lety

    በረከትዎ ይደርብን አባ በገንዘባቹ ጋደኞቻቹ አድርጉ እህታችን እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @yaredkebede2571
    @yaredkebede2571 Před 2 lety +1

    Our sister Rozina God bless you and your family thank you so much 🙏

  • @tube9884
    @tube9884 Před 2 lety +1

    Bless your heart Rozi m, and for all of you who participated in this donation.

  • @wessenliben7656
    @wessenliben7656 Před 2 lety

    መመረጥ ነዉ ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ እግዚአብሄር ይስጥሽ ቆንጆ

  • @yoditezemen151
    @yoditezemen151 Před 2 lety

    tebarke lije bini

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን ቢኒ

  • @Ethiopia-rh8wu
    @Ethiopia-rh8wu Před 2 lety +2

    ሮዚ ሕግዝዓብኤር ይባርክሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @atalelechhailu3166
    @atalelechhailu3166 Před 2 lety

    ቢንዬ በጣም እድለኛ ነህ ልዚህ ተግባር መመረጥህ እናመስግናለን

  • @abebecherku978
    @abebecherku978 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደስ አሎት በረከቶት ይድረሰን

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    አባይዬ ድምጸ መረዋ ኖት የመላእክትን ዝማሬ ያሰማል🔶🇪🇹

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባ

  • @workaketema2144
    @workaketema2144 Před 2 lety

    እግዚአብሔር መስገን ቢኒያም ሞል ደማችን እግዚአብሄር እንዲ እድሜ ጤና የሂስ ጠለላ እግዚአብሔር ባንክ

  • @lemhar1134
    @lemhar1134 Před 2 lety

    God bless you የኛ ቆንጆ!!! Love and respect from here your sister.

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l Před 2 lety +3

    በረካተችሁ ይድረሰን አባ ይፍቱን ይብርኩን

  • @hanamerkeb8896
    @hanamerkeb8896 Před 2 lety

    እመቤቴ ፀጋ ትስጥሽ የነብስ ዋጋ ያድርግልሽ ልጆችሽን በደሙ ይሸፍንልሽ መዳኒያለም

  • @samrawtgad2430
    @samrawtgad2430 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před 2 lety

    እልልልልልልልልእልልልልልልልል ለዚህ ቀን ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን። እምባን ከአይን አብሳለሁ ሲል እኮ፣ በህያዉ ቃሉ አትሞ ነዉ።

  • @emuemu9893
    @emuemu9893 Před 2 lety

    ቢኒዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛል

  • @tewahedokedst530
    @tewahedokedst530 Před 2 lety +1

    ቢኒ እግዚሐብህር ይባርከህ

  • @almazwakeyo7038
    @almazwakeyo7038 Před 2 lety

    God bless you

  • @asiaa4821
    @asiaa4821 Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜን

  • @mestawettadesse4941
    @mestawettadesse4941 Před 2 lety +2

    Rozi 🙏🙏🙏🙏

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e Před 2 lety

    እሺ ቢኒ እሺ ኪዳነ ምህረት ክብር ትስጥህ

  • @hiwathiwat5080
    @hiwathiwat5080 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 😍🙏🙏🙏

  • @mindabeletshiachew5652

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ
    ምርጥ ክርስቲያኑ ነሺ

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 Před 2 lety +3

    የኔ ድንቅ ሴት

  • @bizenbein9969
    @bizenbein9969 Před 2 lety

    Amen Amen Amen

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @user-tm9pd8ys8t
    @user-tm9pd8ys8t Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @kokobe1457
    @kokobe1457 Před 2 lety

    ይሰማል ልጅ ቢኒ

  • @ayo7639
    @ayo7639 Před 2 lety

    አባታችን እንኳን ደስ አለሆት በረከትዎ ይድረሰን፤ እህታችን ፀዳለ ማርያም፣ ሰይፈ ሚካሄል፣ ዙፈነ ገብርሄል ከነቤተሰብሽ አምላከ ቅዱሳን በበረከቱ በፍፁም ፍቅሩ ይጠብቅሽ ዘመንስ ዘርስ ይባረክ፤ እኛ የተዋህዶ አማኞች የተዋህዶ ጉዳይ የቅድስት ቤተክርስቲያናችን ጉዳይ ያንገበግበናል፡፡

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 Před 2 lety +1

    አባቴ፣ በረከትዎ ይድረሰን፣።

  • @uaeajman5067
    @uaeajman5067 Před 2 lety

    Amen Amen 🙏

  • @tirufikiryigezu2298
    @tirufikiryigezu2298 Před 2 lety

    Enkun desssss alachihu 👏aba rejim edime ke tena gar yistilin 🤲💠💠💠💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ Lij biniye yagelglit zebenkin ybarkewu

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 Před 2 lety

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! ቢኒ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥክ!

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 2 lety

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቢኒዬ መልካም ሰው ❤🙏ክበርልን❤

  • @mindabeletshiachew5652

    ጎብዝ የኔ እናት የምትገርም ሴት ❤️❤️❤️❤️

  • @lullitwoube9997
    @lullitwoube9997 Před 2 lety +1

    በቅዱስ ሩፋኤል ተባረኩ መጨረሻውን ያሳምርልን

  • @emuemu9893
    @emuemu9893 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኔም አስካለ ማርያም በጸሎት ያስቡዝኝ

  • @MariMari-ov1no
    @MariMari-ov1no Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይስጥሽ እህታችን አሜን ኢትዮጵያ ስላምሽ ይብዛ

  • @wubebizu2841
    @wubebizu2841 Před 2 lety

    Kerestenane eyenorke new tebareke

  • @mahletdemie3807
    @mahletdemie3807 Před 2 lety

    አሜን

  • @azebabebe3702
    @azebabebe3702 Před 2 lety

    ተመስገን እኔም ቃሌነዉ እግዛብሄር ይፈፅምልን

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 Před 2 lety

    ቢኒም እግዚሀብሄር ይስጥክ መልካም ወንድም በእውነት

  • @beyenechmulaw2553
    @beyenechmulaw2553 Před 2 lety

    God bless you all 🙏

  • @elsaabesha9705
    @elsaabesha9705 Před 2 lety +1

    Biny, Talake
    sew

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před 2 lety

    በውነት እግዚአብሔር ያልፈቀደለት እንደዚህ ማድረግ አይችልም እና ስንት ሶው ቢኖረኝ ብሎ የተሰቃየ ነበር እግዚአብሔር ግን እንደዚህ አድርጎ የረዳቾው ይክበር ይመስገን

  • @maseimesi8506
    @maseimesi8506 Před 2 lety +1

    ስላም

  • @hiwottesfaye745
    @hiwottesfaye745 Před 2 lety

    ቢኒ እ/ር ይባርክህ በርታ

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 2 lety

    EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen. KIDUS RUFALE DESSS YEBLEW .Elllllll Ellllllll Elllllll Rosena(sedale mariam) zereshe yebarke .we proud of you Rozena. GOD bless you and all your family. Biniy tebarkelen.

  • @luluaj2226
    @luluaj2226 Před rokem

    Lebe tesebesbe berekete yemezo❤❤❤

  • @maryy852
    @maryy852 Před 2 lety

    እግዝያብሔር ይመሥገን

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥሺ እህቴ

  • @mariyamamalajinat8320
    @mariyamamalajinat8320 Před 2 lety

    ameen ameen ameen

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 Před 2 lety

    እረ ወይኔ ምን አይነት አባት ናቸው ነቂናቸው በእውነት በሳቅ ፈነደቅሁኝ

  • @proudorthodoxchristian6351

    ተባረኩ ሮዚዬ ታባረኪ❤️✝️✝️🥰

  • @fritta2035
    @fritta2035 Před 2 lety

    Egziabher yimesgen!

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e Před 2 lety

    አይዞት አባዬእናግዞታለን🔶🕯🇪🇹🙌

  • @banchiayehubekele5263
    @banchiayehubekele5263 Před 2 lety

    ወንድሜ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅልን ።

  • @mekdeshailegnaw3658
    @mekdeshailegnaw3658 Před 2 lety +1

    ሮዝዪ ተባረኪ እግዚአብሔር ይመስገን ኤኮንም ይመርቁት ለነገሩ እሱ አዴ ተመርቋል

    • @user-is1je9sx2r
      @user-is1je9sx2r Před 2 lety

      ታዋቂ ስለ ሆነ ነው የተመረቀው ወይስ በሀብቱ ክክክክ

  • @bethaalemus454
    @bethaalemus454 Před 2 lety

    Egzabiher yimesegen

  • @welte_eyesuse2071
    @welte_eyesuse2071 Před 2 lety

    amen amen amen abatachin yiftun be ideme betena yixbiqln bini egizyabiher yibarki

  • @azebabebe3702
    @azebabebe3702 Před 2 lety

    እዳዉ እግዛብሄር ዲግልማራም የልብሺን መሻት ይፈፅምልሺ እህቴ በደስታያ በሳቅ ከነመላቤተሰብሺ ዘሠናቺሁ የተባረከይሁን ከክፉነገር ይጠብቅሺ እህቴ እዲሜዘመንሺይ የደስታይሁን ሀገራቺነን ሰላምያዲርግልን