ፀጉሬ ደረቀ ተበጣጠሰ መንታ ማለት ቀረ ይሄን ባለማረጌ ቆጨኝ / best hair Grease help your hair

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 3,3K

  • @meskitube16
    @meskitube16  Před 2 lety +436

    ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ላይቭ ላይ ለውጡን አይታችሁ መርጣችሁ ተጠቀሙበት ሰላም ለሀገራችን❤️❤️❤️ ሱቅ ለማታገኙ የአማዞን የገዛሁበትን ሊንክ ለጠየቃችሁ amzn.to/3sqzMtT

  • @tsigeredamulu1196
    @tsigeredamulu1196 Před 2 lety +849

    እዴት ነሽ ልጄ ጎበዝ በርቺ ብሉ ማጂክ በጣም ቆጆ ነው እኔ ሁለተ አመት ሆነኝ በጣም ምርጥ ነው የ55 አመት እድሜ ተከታይሽ ነኝ አመሰግናለሁ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 2 lety +102

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ❤️🌸❤️🌸❤️🌸❤️

    • @user-ti1oq5de5j
      @user-ti1oq5de5j Před 2 lety +8

      @@meskitube16 አሜን አሜን አሜን

    • @user-es3pi4gu3h
      @user-es3pi4gu3h Před 2 lety +8

      @@meskitube16 መስኪ እዴት ነሽ ነይላ የት አርገሻት ነው ደህናናት ሳሚልኝ ነይላን

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 2 lety +22

      @@user-es3pi4gu3h
      ከ አጎቶችዋ ጋር እየተጫወተች ነበር በረዶ ላይ ሸርታቴ ደና ይዘውልኝ ነበር😄😍

    • @lolomarket7368
      @lolomarket7368 Před 2 lety +3

      ሰላሙእህት ዋጋውስትነው በሳውዲ መለሺልኘሁቢ

  • @ZemaritMahletYouTube1921
    @ZemaritMahletYouTube1921 Před 2 lety +124

    በህክምና የሚመከረው በተቻለ መጠን የተለያዩ ምግቦችን መመገብእና ከተለያዩ ምግቦች vitamin ማግኘት ነው ለምሳሌ vitamin D በጥሩ ሁኔታ የሚገኘው ከእንቁላል ሳልሞን እንዲሁም ከወተት mostly calcium ሲሆን ይሄ ደግሞ ለአጥንታችን ከፍተኛ ጠቀሚታ አለው።vitamin d የሚገኝባቸው ምግቦች ከአትክልትም ከስጋ ዘሮች ብዙ ናቸው እነዚህን ለምሳሌነት አነሳናቸው እንጂ። vitamin C mostly ከብርቱካን ከሎሚ ነው ይሄ ደግሞ ለ immune system strong እንዲሆን እንደዚሁም ለቆዳ ጤና ይጠቅማል ስለዚህ የተሟላ ምግብ የማታገኙ ሰዎች ከዶክተሮች ጋር በመመካከር multivitamin መውሰድ ይቻላል ምንም አይነት መድሃኒት ከመውሰዳችን በፌት ጥንቃቄዎች ሊደረጉ ይገባል ሌላ ጌዜ በሰፌው ሰለ vitamin ጥቅምና ጉዳት አቀርባለሁ
    ዘማሪት ሲስተር ማሕሌት ብርሃኑ
    USA

    • @abaydiriba2075
      @abaydiriba2075 Před 2 lety +1

      Blue magic tetakimalew.gin lane lewut yelawum endet gin? kee fitlafitu betam alkuwal betam

    • @bbdone7805
      @bbdone7805 Před 2 lety

      vitamin D ከወተት አይገኝም።

    • @elizabethelilta2663
      @elizabethelilta2663 Před 2 lety +2

      ተባረኪ

    • @dfghhuff9797
      @dfghhuff9797 Před 2 lety

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      czcams.com/video/yw8nT1Ul7gI/video.html
      czcams.com/video/yw8nT1Ul7gI/video.html

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Před rokem +1

      @@abaydiriba2075
      ☀️Wede Doctor hedesh le *Thyroid ye dem mermera teyekachew. Medhanitun setewesji le tseguresh yeredashal. Wey lella mekenyat yehonal ende *Alopecia or *Psoriasis Doctor ga temermeri ena meftehe yenoral. Goodluck! 👍

  • @eyerussurur9363
    @eyerussurur9363 Před rokem +14

    በእውነት ትለያለሽ! የምትወጃት ኪዳነምህረት ሁሌም ከጎንሽ ትሁን

  • @YesuneshGashwe
    @YesuneshGashwe Před 11 měsíci +13

    ልክ ነሽ የልጄ ፀጉር በጣም እረጅምና ብዛት አለው እሱን ነው ከቅርብ ግዚ ጀምሮ የምቀባት በጣም ለሰለሰ ቆንጆ ነው ተባረኬ

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 Před 2 lety +16

    ትክክል ብለሻል ብዙውን ግዜ ሀበሻው አይዋጥለትም ስለ ቫይታሚ ዲ በፊት እኔንም ጨምሮ የቫይታሚን ዲ እጥረት በተለይ ኢሮፕ ውስጥ ለሚኖረው ትልቅ ችግር ነው ጭንቀት ያመጣል የሀሳብ መዛባት ያመጣል ከባድ ድብርት ያመጣል ይህን የምታነቡ በተለይ ኢውሮፕ ያላችሁ ከፀጉራችሁ ጤንነት የበለጠ ትኩረት ስጡት በደም ምርመራ ወዲያው ይታወቃል ቫይታሚን መውሰዱ ይመረጣል መስኪ ጉዳዩን ካነሳሽው ላይቀር ብዬ ነው እኮ

  • @user-ok4kh2id4z
    @user-ok4kh2id4z Před 6 měsíci +5

    መስኪያችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን
    አንገቴ ላይ የነበረ ፀጉር ወደ ወገቤ መጥቷል
    በጣም አመሠግናለሁ 😍😍😍😍😍😍

  • @emebetmengistu9829
    @emebetmengistu9829 Před 9 měsíci +4

    በጣም አሪፍ ነው ከ30 አመት በላይ ተጠቅሜዋለሁ ጠቅሞኛል ።

  • @tsehaywoldgiorgise2995
    @tsehaywoldgiorgise2995 Před 2 lety +18

    በጣም ነው የምወድሽ ስነ ምግባርሽ ባጠቃላይ ሁሉ ነገርሽ ይባርክሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ ጥሩ ትምህርት ትሰጫለሽ

  • @user-dv7xn3dh8p
    @user-dv7xn3dh8p Před 2 lety +89

    እኔ መስኪ በምሰራቸው ነገሮች ሙሉ እምነት አለኝ እናመሰግናለን 🌹😍😍

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 2 lety +1

      Wow! That's the first time to see this kind of confidence on CZcams to hear that she swears by this product & she is a practical young lady. Love her honesty & I'm happy to try the product from her real experience she has shared on CZcams!! Most of CZcamsrs are just fake, they come to make $ with no evidence of trying on themselves!! You're real & genius by trying on yourself first before you tell us to do it!! I salute you sweetie👍keep it up!!GBU😇

    • @ismiismi9199
      @ismiismi9199 Před 2 lety

      እኔ oosmo
      እና BERGAMOT OIL
      HAIR FOOD FORMULA
      ANTI- DANORUFF ናዉ ሚለዉ ሁሉም አንድ ነዉ ወይ እስቲ ንገሪኝ

  • @user-hl9of5wd3d
    @user-hl9of5wd3d Před 10 měsíci +1

    የኔ ዉድ እህት መስኪዬ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ ከሶስት አመት በልጧኛል በፊት ፀጉሬ ብዙም አልነበረም አሁን ግን የሚያምር ፀጉር ይዣለሁ አልሀምዱሊላህ ግን ብዛት የለዉም እያደገ ነበር ብዛት የለዉም ❤❤🙏🙏

  • @hiselam4518
    @hiselam4518 Před 5 měsíci +1

    እኔም ያችን አይቼ እየተጠቀምኩት በጣም ቆንጆ ነው በጣም

  • @hanisahayradin3087
    @hanisahayradin3087 Před 2 lety +5

    የኔ ቆንጆ እሺ እገዛለሁ በነገራችን ላይ እውነት ነው የምልሽ ያንቺን ቪዲዮ መከታተል ከጀመርኩ ቦሃላ ፀጉሬ ተመልሶልኛል አልሀምዱሊላህ ትምህርትሽ በጣም ደስ ይለኛል በርቺ

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 Před 2 lety +5

    እኔም ከወልማርት ነበር የገዛሁት የዛሪ 25 አመት ለኔ እጠቀመዉ ነበር አሁን ልጆቼ ይጠቀሙታል በጣም ጥሩ ነው

    • @HgdhdHeheh
      @HgdhdHeheh Před 11 měsíci

      ልጠቀመው እንደ እነረየተያያዘነው ፀጉሬ

  • @LchiAbrhaley
    @LchiAbrhaley Před 6 dny

    የኔ ማር በጣም ነው ምወዲሽ እከታተልሽ አለው እና ሰራዎችሽ በሙሉ እከታተላለው በጣም ነው የተመቹኝ

  • @eyuelhailu9115
    @eyuelhailu9115 Před 4 měsíci

    መስኪየ የኔ የዋህ በጣም መልካም ልጅ ነሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ በጣም ደግ ነሽ ለጋደኛ የምትመች ነሽ❤

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 Před 2 lety +11

    በቅርብ 300 ብር ነው የገዛሁት ነጩን አዲስ አበባ ለልጆቼ እጠቀመዋለሁ አሪፍ ነው ልክ ነሽ።

    • @user-ei2sl7lw7j
      @user-ei2sl7lw7j Před 2 lety

      የትነው የሚገኘው ኢትዩጵያ አለ

    • @FREEDOM_RT222
      @FREEDOM_RT222 Před 2 lety

      @@user-ei2sl7lw7j cosmotics bet ena super market tagegnialesh

    • @user-ei2sl7lw7j
      @user-ei2sl7lw7j Před 2 lety

      @@FREEDOM_RT222 እሽ አመሠግናለሁ አድ አባባ ብቻ ነው የሚገኛው ሰም አለው

    • @FREEDOM_RT222
      @FREEDOM_RT222 Před 2 lety

      @@user-ei2sl7lw7j blue magic

  • @mekdesmekdi4776
    @mekdesmekdi4776 Před 2 lety +8

    የኔ ልበ ቅን መስኪ ምን ብዬ እንደምገልፅሽ አላውቅም!! ከልብሽ ስው ነሽ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናውን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልሽ !! ናይላን በጥበብ ሞገሱ ያሳድግልሽ!!

    • @mebratbirhanie4803
      @mebratbirhanie4803 Před 2 lety

      ነጩ ግን ለራስ ቅል ይላል በጣም አመሰግናለሁ

  • @Mezelenja
    @Mezelenja Před 4 měsíci +1

    You speak amharic like its music. Your way of speech is so pleasant ❤

  • @mulukenassefa5945
    @mulukenassefa5945 Před rokem +5

    የኔ ማር አትሙችብን ኑሬል እተቀባሽ ስምታሳይ ጥሩነሽ በጣም ነው የማደንቅሽ ቃላት ያጥረኞ እግዜያብሔር ልጆሽን ይባርክልሽ ያገገባሽ ታድሏል 25:

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Před 2 lety +30

    መሰኪ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ጸጉሬ በጣም ለውጥ አለሁ አድጎልኛል 2 አመት ሆነኝ አንችን ማየት ከጀመርኩ ጸጉሬን ሳበጥር ሁሌ አንችን አስታውሳለሁ አዳዴ ምን እንደምልሽ ታውቂለሽ መስኪ 😁😁 መስክዬ የኔ ቆንጆ ጸጉሬ ይበልጥልሻል ጸጉርሽን አንች አስተምረሽኝ በለጥኩሽ እልሻለሁ 😁😀❤🌹😍🌹 ውድድ ነው የማደርግሽ እኅታለሜ❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 2 lety +2

      🥰😄😄🥰😘😘

    • @netsitube3853
      @netsitube3853 Před 2 lety

      😃😃😃😃😃😃

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 Před 2 lety +4

      እኔም እዳቺው ፀጉሬን ባበጠርኩ ቁጥር ነው የማነሳት እጅግ መልካም ሰው ናት

    • @tamarashaheen3002
      @tamarashaheen3002 Před 2 lety

      Wude endat tetakimash new ethiopia segeba emokrihalew araba ager almechagn bilogn

    • @emutube4860
      @emutube4860 Před 2 lety

      እኔ መሲክን ሳይ ጸጉሬን አነካካለሁ ያደገ ይመስለኛል የሷን ቪድዮ ስለየሁ ብቻ
      የመታሳየን ሁሉ ደስስ የሚል ነው 😍😍

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q Před 2 lety +7

    መስኪ በእውነት በጣም ምርጥ ሰው ነሽ እድሜ ለአንቺ ለሞተው ፀጉሬ ትንሳኤ ሆንሽላት 💞💞💞ውድድድድድ

  • @zdhabesha30
    @zdhabesha30 Před 11 měsíci +2

    መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ እኔ ግን ቅባቱን አጣሁት ኮንድሽነር ነው በየ ቦታው የሚሸጡት argan oil ስለሚል ብቻ ሴትዎየም ገዝታ መጣች ቅባት መስሏት livein conditioner ይላል እሱም 😢

  • @menberekassa7961
    @menberekassa7961 Před 9 měsíci +1

    hi meski am new here yes you are right vitamin D affected my hair and my hormone of course I did tested my hormone and it is true you are right , I like it

  • @selamtube-vr8sz
    @selamtube-vr8sz Před 2 lety +39

    ኣንደኛ ነኝ ለኮሜንት መስኪ እወድሻለው እህቴ ሰላምሽ ይብዛ መስኪ የምትወዱ👍👍👍

  • @rahelgetachew7743
    @rahelgetachew7743 Před 2 lety +13

    እንዴት ነሽ መስኪዬ አዲስ ገቢ ነኝ ግን ሰው ጋ አይሽ ነበር ለልጄ ያቡካዶውን ትሪትመንት በሳምንት በሳምንት እየቀባዃት በጣም አሪፍ ሆኖላታል ያዝመሪኖውም ቅባት በጣም ተስማምቷታል አመሰግንሻለው አሁን ሰብስክራይብ ስላረኩሽ እሳተፋለው

  • @hiwotbanjaw5503
    @hiwotbanjaw5503 Před 9 měsíci

    ተባረክ መሰክ ሌልጄ ጸጉሯ አጭር ነው እድሜዋ 7ነው ብያሰረዝመው ምኞቴ ነው ዉዴ ዘመንሽ ይባረክ

  • @menenfiseha-fx8xd
    @menenfiseha-fx8xd Před rokem +3

    በጣም የምንወድሽ ቅን ነሽ እግዚአብሔር ከነልልጅሽ እድሜ ይስጥሽ

  • @Tube-uq8xw
    @Tube-uq8xw Před 2 lety +8

    ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን መስኪ ስወድሽ።እኔ ብዙ ጊዜ ኮሜንት አልፅፉም ግን ላይክ አርጌ ነው ምወጣው ካዳመጥኩ በኋላ ነገር ግን የምታሳይን ውህዶችን በጣም ምርጥ ናቸው በርችልን እህታችን ።

  • @meseretabebe8672
    @meseretabebe8672 Před 2 lety +7

    እውነትነው መስክይ የኔ ቆንጆ እመብርሀን ትጠብቅሽ እስከልጅሽ ኑሪልን

  • @user-vl1gp2zp9r
    @user-vl1gp2zp9r Před 3 měsíci +1

    Thanks for your passion and helping others I can just tell the genuine love

  • @user-fh4yj2qj9v
    @user-fh4yj2qj9v Před rokem +4

    ጎበዝ እህቴ እንዲህ ጠቃሚ ነገር አሳዬን በርቺ

  • @natan2117
    @natan2117 Před 2 lety +5

    መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን ናይላን እግዚአብሔር ያሳድግልን ልጄ በጣም ትወድሻለች ያንቺን ቪዲዮ አሳይቻት ውህዶችን አልቀባም ትለኝ ነበር አሁን ግን ቀቢኝና አጥበሽ ፀጉሬን ስሪኝ ሳድግ እንደሷ እንዲሆንልኝ ትለኛለች ፀጉሯንም ስትሰራ ያንቺን ቪዲዮ እያየች ነው አሁን 5 ዓመቷ ነው

  • @memietioyoutube6649
    @memietioyoutube6649 Před 2 lety +7

    ማስኪዬ እውነትም ማስቀናት አስቀናሽኝ 😂😂😂🙏🙏😍😍እናመሰግናለን ምንም ብንጠቀም ምንም ይሁን ይምንጠቀመው በደምብ መንከባከቡን ከልቻልንበት ጥቅም የላሁም በደምብ ፀጉራችን በንጠቀመው ቅባት መንከባከብ አለብን😍😍🙏🙏

    • @genettadesa3668
      @genettadesa3668 Před 2 lety

      አዎ ዉዴ ነጩ ሽታዉ ደስ አይልም

    • @lemlemjesus4910
      @lemlemjesus4910 Před 2 lety

      Mesi enye sudan now yalehu anchi aynet yemtteqemiyu aynet yelem

  • @misalakebede
    @misalakebede Před rokem +1

    ሰላም በጣም ነው የማደንቅሽ እህቴ እኔ ፀጉሬ ከሆነ ጊዜ በኋላ እየተነቃቀለ አስቸግሮኛል በጣም ብዙ ነበር መጠኑ አሁን ቀንሷል መፍትሄ ካለሽ ።

  • @nedahussein8436
    @nedahussein8436 Před rokem +2

    When I was younger my mom used to for our hair back then it’s called DAMX (70birr) around 20 years ago

  • @hassnaahmad4143
    @hassnaahmad4143 Před 2 lety +3

    ተይ መስኪዬ ግራ አታጋቢን አንቺ ቆንጆ አንድን ቅባት ምርጥ ነው ብለሽን ተቀብተን ሳንጨርስ ሌላውን ወይኔቆጨኝ ትይናለሽ እሺ በየትኛው እንፅና መስኪዬ በሁሉም እያጏጏሽን ግን በጣም ነው እምወድሽ እምከታተልሽ ❤️❤️😍😍😍😍

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 Před 2 lety +15

    አረ ጠላትሽ ድብን ይበል የኔ የዋህ💖በጣም አመሠግናለሁ💖

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 Před 10 měsíci

    ቻው እጅግ በጣም አመሰግናለው ስለ እኔ ጥያቄ ያለኛል ለሐጭር ፀጉር ማሰልጠኛ ብትሰጭ ደሰ ይላል ❤❤❤❤

  • @fevenfekadu4426
    @fevenfekadu4426 Před rokem +1

    መስኪ የሄ ምትቀቢዩ ነገር በጣም ደስ ነው የምትይኝ

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 Před 2 lety +28

    እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ ቆንጆ ግልፅነትሽ : ቀናነትሽ: በጣም ደስ ይላል :: እረ አትምይ እኔም እጠቀማዋልሁ አሪፍ ነው ::እውነትሽን ነው 💕💕💕💕💕💕👍👍👍

  • @nardoskassu526
    @nardoskassu526 Před 2 lety +7

    መስኪ እኔ በጣም ተቸግሬ ነበር ጸጉሬ እየደረቀ በተለይ ጫፉ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን

  • @AlemEthopia
    @AlemEthopia Před 6 měsíci

    ውዴ እንዴት ነሽ በእውነት ከብዙ ግዜ ቦሃላም ብሆን ምስገናዬ ለድርስልሽ ውዴ ከአንቺ መጨረሻ ተነስቼ ከአንቺ ፀጉር በልጦ ተግኝቶዋል አመስግናለሁ በጣም አሁን የኔ ፀጉር ዋጋቤ ላይ ደርሶዋል በፊት ትንሽ ከጆሮ ላይ ነበር❤❤❤❤❤❤❤አምፕስግናለሁ

  • @user-sw4iy7fq8h
    @user-sw4iy7fq8h Před rokem +6

    ጠላትሸ ይሙት የኔ ውብ ሺ አመት ኑሪልን 😍😍😍😍

    • @aapp231
      @aapp231 Před rokem

      እህቴ ፀጉሬ ልክ እንደ ወንድ ፂም ነው ሚረግፈው ግራ ገባኝ

    • @user-wr1ld1yo6e
      @user-wr1ld1yo6e Před 6 měsíci

  • @amenamen1971
    @amenamen1971 Před 2 lety +29

    Thank you for sharing Meski 👍🏽.
    They all are leave-in conditioners. The blue one is for hair so we shouldn't apply it on scalp. However, the other two are for hair and scalp, so we can use them to nourish our scalp as well as our hair.
    I'll give it ago.

  • @sofevnegsa1279
    @sofevnegsa1279 Před 2 lety +3

    መሰክየ የኔ ውድ እውነት ነው በጣም ጡሩ ነው እኔም 3ቱን ገዝቸ እንደ ህፃን ልጅ እየተንከባከብኩት ይዠዋለው በጣም ልዩ ነው👏

  • @mahleta.kassie8193
    @mahleta.kassie8193 Před 2 lety +10

    I recently switched from oils to hair grease like this one i used the DAX brand and I have to say that it’s been good for my hair. I had a horrible hair shedding as a result of breastfeeding but now I’m seeing positive results. 😀😀

    • @maskimaski474
      @maskimaski474 Před 2 lety +1

      hi meski

    • @maskimaski474
      @maskimaski474 Před 2 lety

      ❤❤❤❤

    • @meazamitke4217
      @meazamitke4217 Před 2 lety

      Y Walmart allcu 2 dolar

    • @eneyeabebawu7061
      @eneyeabebawu7061 Před 2 lety +1

      እኔ እፈልገዋለው ከየት ላግኘው ያለውት እስራኤል ነው ያለውት መጠቅለያውንም በናትሽ የማገኝበትን ንገሪኝ

    • @dfghhuff9797
      @dfghhuff9797 Před 2 lety +1

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      czcams.com/video/yw8nT1Ul7gI/video.html
      czcams.com/video/yw8nT1Ul7gI/video.html

  • @elizabethtirfe2176
    @elizabethtirfe2176 Před 2 lety +9

    መስኪ ስላም ላንቺ ይሁን። ብሉማጂክን መጠቀም ከጀመርኩ ከአስር ዓመት በላይ ሆኖኛል። ዳክስ ነበር የምጠቀመው የሆነ ጊዜ ከውጭ ቅባት የሚመጣላት ሴት ሰጠችኝ ጀመርኩት ተስማምቶኝ እስከዛሬ እየተጠቀምኩበት አለሁ። አሁን ግን መሰባበሩ መበጣጠሱን ተይው እንዲያውም አቮካዶ ሙዝ አንቺ ያሳየሽንን መጠቀም ስጀምር ነው ትንሽ እየተሻለው መመጣው።

  • @mimimulugefaYirga-cd6fb
    @mimimulugefaYirga-cd6fb Před 9 měsíci +1

    Mesiye anichi liyu nesh ene hulum yisimamagnl tekimognl kanichi wochi yelela tetekime alakim tebareki

  • @SalamTeka-so6fn
    @SalamTeka-so6fn Před 5 měsíci

    ጉበዝ በርቺ ይህ ቅባት ጥሮዉ ነዉ ለካ ጸጉር የሚሰባብር ይመስለኝ ነበር

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 Před 2 lety +23

    የኔ ማር ልጅሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤😘

    • @abaia8165
      @abaia8165 Před rokem

      መስኪ የኔ ፀጉር ከጀመርኩት ጥር ላይ አመት ይሆነዊል ግን ምንም ለውጥ የለውም ስቦርሸው በጣም ይርግፋል ከስሩ ይነቃቀላል ምን እንድሆን አልገባኝም?

  • @fanano836
    @fanano836 Před 2 lety +63

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ እሰር ቤት ላሉ ወገኖቻችን በረሀብ በበሺታ አለቁ

    • @addislife9502
      @addislife9502 Před 2 lety

      የት አየካቸው?? ያለቁትን ቆጥረካቸዋል???🤔🤔🤔

    • @user-xu4cg6pf1z
      @user-xu4cg6pf1z Před 10 měsíci

      ሣህህህህ 😢😢😢😢😢😢💔💔

    • @Hayate-yq3jx
      @Hayate-yq3jx Před 10 měsíci

      60

    • @EdilDaneil
      @EdilDaneil Před měsícem

      በጣም ሐረፍ ነው

  • @BetselotYilma
    @BetselotYilma Před 11 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ እኔም እጠቀመዋለው አሪፍ ለውጥ አግኝቼበታለው

  • @user-sw4iy7fq8h
    @user-sw4iy7fq8h Před rokem

    የኔ ምርጥ ጥሩ ነበርኮ ድከሚ ሰልሸ ነው የኔ ምርጥ የኔ ፀጉር መቼነው የሚያልፍለት አቺን እየተከታተልኩ ፀጉሬ ዞማ ሁኖ ነበር የሆነ ግዜ መከባከብ ሳቆም እዳዲሰ ላቸሁት አሁን አመቱ ሆነ እና ያሁኑ ፀጉሬ ደሞ ጫፉ ቆጣ ያለ ነው ይያያዛል

  • @amenamen1971
    @amenamen1971 Před 2 lety +21

    Meski - just an update for you and your followers. I bought the blue one today and surprisingly it is for hair and scalp which is different from what I searched and shared my comments before. So, it is best to read the labels regardless of the color. Thanks again!

    • @yelaylay5409
      @yelaylay5409 Před 2 lety +1

      Great!! I bought three of them the good thing is 3 of them we can apply it on hair and sclap .

    • @elsuteshome7661
      @elsuteshome7661 Před 2 lety

      Is it in Addis ..where did you buy it

    • @heavenshigut7731
      @heavenshigut7731 Před 2 lety +1

      @@elsuteshome7661 I heard you can get at the cosmetics shop intron of st.giorgis church or next to piassa famous baklava house

  • @user-qz4jf3cr4i
    @user-qz4jf3cr4i Před 2 lety +14

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን እህታችን💚💛❤

  • @user-gg6cg1oo8c
    @user-gg6cg1oo8c Před 9 měsíci

    እናመሰግናለን እህታችን 🙏🙏🙏 ለአመት ህፃን ሚሆን ቅባት ብትነግሪኝ እህቴ🥰🥰🥰🥰

  • @cggh6051
    @cggh6051 Před 4 měsíci

    ንፁ ሰዉ ነሽ የነፀጉር ግን ልክ እዳች ነበርና ግን አድግዘ ሞክረዉ ጥሩነዉ ቅባቱ ለራሰ በስንፈተ እያበላሸዉ ነዉ ለፀጉገ የመጨረሻ ሰነፍነኝ ማንም አለወቅስም የተፈጥሮ ስለሆነማለትነዉ የሰነፍ ማዳንት ካለምከሩኝ ❤️❤️🤣🤣❤️❤️👍👍👍👍

  • @luleyshmangus1921
    @luleyshmangus1921 Před 2 lety +4

    መስኪየ በጣም እወድሽላው የኤርትራ ልጅ ነይ ግን የኣቨካዶ እና ሙዝን እንቅላልን ና እርጎ 2 ኣመት ተጠቀሜ ኣለው ላኣንቺ ኣይቸ ነው ይገርማል ጸግረ በጣም ረጂም ሆንዋል የኮኮናት ቅባት ደሞ ይጠቀማለው በርቺ መስኪየ ኣመስግናለው ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 Před 2 lety +8

    ለውጥማ አለው ምርጥ ቅባት ነው!! እናመስግናለን እህታችን

    • @user-jk3uc1gn5t
      @user-jk3uc1gn5t Před 2 lety

      ዋጋው ስንት ነው ሳኡዲ ይገኛል

    • @fafikochatube1774
      @fafikochatube1774 Před rokem +1

      @@user-jk3uc1gn5t 87ሪያል ነው አማዞን ላይ

    • @zinezine6099
      @zinezine6099 Před rokem

      ይቅርታ ቅባት ነው ኮንድሽነር ነው ሚለው ፁሁፉ እስኪ መልሱልኝ መጠቀም ፈልጌ ነበር

    • @vvvg788
      @vvvg788 Před rokem

      ​@@user-jk3uc1gn5tnon 150

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Před 10 měsíci

      ​@@zinezine6099ቅቤትነው

  • @EmeneshTigabu-nq1mk
    @EmeneshTigabu-nq1mk Před 11 měsíci

    በጣም አሪፍ ነጩ ነው ምክንያቱም ከብዙ አይነት ነው የተሰራ

  • @seblealemayehu7240
    @seblealemayehu7240 Před rokem

    አኔም እየተጠቀምኩት ነበር ግን አንደኛና ሁለተኛውን መለየት አልቻልኩም መስኪየ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 Před 2 lety +7

    መስኪዬ አመሰግናለሁ እሞክረዋለው ቅባቱን🥰🥰

  • @lucyethiopia8604
    @lucyethiopia8604 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የፊለፊት ያለው ፀጉሪ በጣም የተሰባበረነው ቅባቱን መጠቀም እጀምራለሁ ስለምክርሽ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ndbbdb5262
    @ndbbdb5262 Před 9 měsíci

    እኔዬ ነጩን እየተጠቀምኩት ነው እናመሠግናለን የኔዬ ቆንጆዎ

  • @HanaSame-ns2it
    @HanaSame-ns2it Před měsícem

    መስኪዬ ፊለፊቴ በጣም እየተበጣጠሰ አስቸገረኝ ብጠቀመው አረፍነወይ

  • @user-by3wh3hv1b
    @user-by3wh3hv1b Před 2 lety +20

    አግዚአብሔር ይመስገን ♥️🙏

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Před 2 lety +23

    There is a saying " you are what you eat" this is true. When you eat balanced diet and drink sufficient water , all your bodies function well. Especially your skin and hair depends on what you eat and drink more than what kind of treatment you use. So, I just want to say eat balanced food so you can get natural vitamins or if it is a must vitamin supplements as prescribed by a doctor and drink enough water daily, avoid much stress and then your skin will glitter and your hair won't break but grow. Also I beluvevyou should take proper care for your hair and skin apart from what you eat in a natural way not medications. I have tried different kind of hair creams , shampoo s and conditioners for my ever braking and very thin hair, but none worked. So I will try this one as per your advice .
    Thanks for sharing from 🇪🇹.

  • @user-bp3go3cl2r
    @user-bp3go3cl2r Před 8 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን. ተጠቅሜዉ አላዉቅም ግን እጠቀመዉ አለሁ

  • @user-cp6zg6bu1o
    @user-cp6zg6bu1o Před 5 měsíci

    ኪዳነ ምህረትን ምትወጃት ከሆነ
    በሷ ልለምንሽ ፀጉሬ አጭር ነው በዛላይ ግንባራም ነኝ ማዳም ቤት ስለሆንኩ ብዙም ወቶ መግዛት አዛ ነው እና inbox ማወራሽ መንገድ kale አማክርግህ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🙏🏾🙏🏾🙏🏾በ ማርያም በቃ ፀጉር ብቻ ነው ህልሜ

  • @rutdemelash448
    @rutdemelash448 Před 2 lety +12

    አይ መስኪ ተፈጥሮ ያደለሽ መልካምነት እንዴት ደስ ይላል!
    አንድ ቀን እግዚአብሔር ይከፍልሻል በርቺ ቆንጂዬ!

  • @edenmeasho
    @edenmeasho Před 2 lety +3

    መስኪ ሐፍተይ እኔ እሱን ነው የምጠቀመው ቆንጆ ነው::ቅን እህቴ ነሽ::እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @melat8950
      @melat8950 Před 2 lety

      እንዴት ነው አጠቃቀሙ በናትሽ ንገርኝ

    • @edenmeasho
      @edenmeasho Před 2 lety

      እህቴ መቀባት ብቻ ነው::ቢድዮው ላይ እንደምንመለከተው ማለት ነው::

  • @Vip55-gm6vz
    @Vip55-gm6vz Před 9 měsíci

    ኮሜትየመጀመሪያነኝ መሲየ በጣምነዉ ምወድሽ ፀጉሬበጣም ደረቅነዉሞክሬዉ እማመሠግንሽ ያድርገኝማር

  • @AminahAminah-zq3nf
    @AminahAminah-zq3nf Před 4 měsíci

    መልካም ሰው ነሺ እኔ ከገዛሁ ሳምቴ የውነት ለውጥ አለው በቃ ከመበጣጠሱ የተነሳ አእምሮየ ይሰቃያል በተለይ ሻወር ስወስድ ግማሹ የወጣ ይመስለኛል ማበጠርያየ አይታይም

  • @user-nm9tq8uz2r
    @user-nm9tq8uz2r Před 2 lety +63

    መስኪየ የናይላየ እናት መልካም ሰውን ኑሪልን 💋🌷

  • @zablonprinting7030
    @zablonprinting7030 Před 2 lety +4

    ስታምሪ የኔ ውድ። ወይኔ እድለኛው ባልሽ ቀደመኝ እንጂ ለወንድሜ እጠልፍሽ ነበር😉😂 ይቅናልሽ፣ ተባረኪ

  • @rahel-we2rd
    @rahel-we2rd Před 8 měsíci

    መስኪ እንዴት ነሽ ሪች ነኝ ጥሩ ነገር እየሰራሽ ነው በስልኬ ብደውይልኝ ደስ ይለኛል ❤

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኻን በሰላም ዋዉ አሪፋ ነው❤❤❤

  • @selamdagnew5048
    @selamdagnew5048 Před 2 lety +3

    መልካም የሆንሽ ልጂ አንችን ያልሽኝን ሁሉ እያደርኩ ፀጉሬ አንድ አመት ሆነኝ እርጂም ሆኖል ተባርኪይ

    • @maedotyohannes1604
      @maedotyohannes1604 Před 2 lety +1

      Meski yelejoche tsegure tebelashtobegn neber gen yanch timeheret weseje lewete alew amesegenalehu?

  • @genetbacha6184
    @genetbacha6184 Před 2 lety +7

    እንኳን በሰላም መጣሽ እናመሰግናለን መስኪ በጣም ነው የምከታተልሽ ።

  • @HanaSame-ns2it
    @HanaSame-ns2it Před měsícem

    የሆነ ጊዜላይ ተጠቅሚው ባለመዳኒት ተጠቅሚው እየተያያዘ አስቸገረኝ

  • @dfopgop1775
    @dfopgop1775 Před rokem +1

    የኔherbal hair sealp conditioner ነውየሚለው ጥሩነው ወይ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před rokem

      ከተስማማሽ ምንም አይደለም ያው ናቸው

  • @aziztesfatsion4293
    @aziztesfatsion4293 Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ይስጥልን መስኪ ተባረኪ ቅን ሰው ❤

    • @azmeratesfazgi1159
      @azmeratesfazgi1159 Před 2 lety

      Selam lanchi meski ene yagenehut gn the original new easy opening jar yemil gezahut tru new wey

    • @frehiywotephrem8784
      @frehiywotephrem8784 Před rokem

      የልጄ ፀጉር እንዲያድግልኝ ምን አይነት ቅባት ልጠቀም 1አመቷ ነው

  • @Tsedi2112
    @Tsedi2112 Před 2 lety +6

    አረንጓዴው እኮ hair&scalp ይላል ያ ማለት ለፀጉር እና ለፀጉር ቆዳ ማለት ነው ስለዛ አረንጓዴው ለፀጉርና ለቆዳ ይሆናል

    • @maraiamaa2209
      @maraiamaa2209 Před rokem

      የትኛው ይሻላል ማሬ. እረንጋዴ ወይስ. ስማያዊ መልሽልኝ ፕሊስ

  • @Gufh-cn2mp
    @Gufh-cn2mp Před 11 měsíci +3

    ፈጣሪ ይባርክሽ🥰🥰

  • @hailuchef3884
    @hailuchef3884 Před 10 měsíci +1

    Indian hemp ይላል ኦርጅናል ነው 550 ነው የገዛውት ዛሬ

  • @hawi1918
    @hawi1918 Před 2 lety +9

    መስኪ😍 እናመሰግናለን
    ሳኡዲ አረቢያ ጂዳ ያላችሁ የሚገኝበትን ጠቁሙኝ😊

  • @user-mo5sx6eh9m
    @user-mo5sx6eh9m Před 2 měsíci

    አውሮፓውያ ነው ያለውት ስሙን ላኪልኝ መስኪዬ ❤

  • @BezawtiHyesus
    @BezawtiHyesus Před rokem +1

    Meskye anch ketmoch tsegure yimlet betam newu mwodsh tsegure bexam yibetatesali gn mokrewalewu yene konjo nurlgi fetar anchina betesebochshn yibarki

  • @frayroston7028
    @frayroston7028 Před 2 lety +5

    You are right my dear. I was very depressed for a long time because of Vitamin D deficiency and low blood count. I shaved my hair because it was coming out like Krazy. Thank you for sharing this video.

  • @umsaleh896
    @umsaleh896 Před 2 lety +6

    መስኪየ እኔ ለልጆቼ ከልጅነታቸወ እስከአሁን ቢጫወን ነወ እምጠቀመወ በጣም ቆንጆ ነው
    አሁን ስሚያዊወን እሞክረዋለወ በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን ❤️❤️❤️

    • @tinaydimtye8154
      @tinaydimtye8154 Před 2 lety

      እኔም ቢጫውን ነው እምጠቀም አሪፍ ነው

    • @user-qs2rj7cs9z
      @user-qs2rj7cs9z Před 2 lety

      @@tinaydimtye8154 ውስጥውስጡን ብንቀባ ችግን አለው ማማዬ ?

  • @SikoSillo-dk5wm
    @SikoSillo-dk5wm Před 3 měsíci

    መሥኪየ ስነምግባርሸን በጣም ነው የወድልሸ ኑሪልን ለቤትሸ አዲሥ ነኝ ለደቀቀ ፀጉር መፍትሔ ካለሸ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brkhtinaadkeme6043
    @brkhtinaadkeme6043 Před 9 měsíci

    Hei Meskie ❤ betam ewedishalohugn tsegure shuruba teser hei ergf blo techerese Mn endemaderg tefagn ena shampoo weim zet qbat yetegnaw yshlegnal amakrign Sister i love you so much ❤❤❤❤❤❤ mels etebqalohu

  • @fayojaldi4341
    @fayojaldi4341 Před 2 lety +5

    Amen amen God bless you and your family love and respect it's always needed

  • @mamMam-ok4wq
    @mamMam-ok4wq Před 2 lety +9

    መስኪ ውድድድ ነው የማደርግሽ እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቅሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ

  • @betelihemassefa2986
    @betelihemassefa2986 Před rokem +1

    meskiye dax rasu betam tsegur yaleselsal magic new

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y Před rokem

    ሠማያዊ ከለር ያለውን እጠቀመዋለሁ ሀሪፍ ነው ግን አሁን ከወለዲኩኝ እየረገፈነው

  • @remlayoutube9062
    @remlayoutube9062 Před 2 lety +5

    የኔ ውድ ጠላትሽ መልካም ሰው ፈጣሪ ከነቤተሰብሽ

  • @selamawittato4773
    @selamawittato4773 Před 2 lety +5

    Thank you i was using zenete because I am tired to buy different kind of oil or wax , but now this blue magic hopefully it will work for me too Thanks

  • @munashahab846
    @munashahab846 Před 7 měsíci +1

    ሳወዲ አረቢዬ ስልሳሪያል ነወ