ጉድ ጉድ ጉድ...."ሜኒሶታ የኦሮሞ ናት!" | "የማይመለከትህ ውስጥ አትግባ!" | ጋዜጠኛው እና ቄስ ግርማ ተፋጠጡ | Haleta Tv | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #ethiopia #haletatv

Komentáře • 1K

  • @werkegetaches9444
    @werkegetaches9444 Před 2 lety +80

    ምእነዉ እንደእነዚህ አይነት እብዶች ሰብስበህ ወደ መድረክ ከምታማጣ ወደ ጸበል ብትወስዳቸዉ ፕሮግራምህ ደበረኝ።

    • @adenmedhana9338
      @adenmedhana9338 Před 2 lety +4

      አማኑኤል : ሆስኘታልም: ይቻላል !!

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před 2 lety

      Yesetan feres new

    • @user-wn2gi6lq4i
      @user-wn2gi6lq4i Před 2 lety +1

      ለንም ፀበል አስፈለገው እውነትን መናገር ሀጢያት ነው አንድ ሁኑ ነው ያለው በትክክል አዳምጥ ከመፍረድህ በፊት በሀይማኖቱ ልክ ፈረደ ግን ለምን ክፉ ቃላት አስፈለገ ?እንዲያውም አማኑኤሉ ለናንተ ነው ደም ያሰከራችሁ በጥላቻ የተሞላው አእምሮ ነው ህክምና የሚያስፈልገው

    • @werkegetaches9444
      @werkegetaches9444 Před 2 lety +1

      @@user-wn2gi6lq4i ከዚህ በላይ ማበደ አለ እንዴ ሙሉ ኢትዮጵያ የእሮሞ አለ ዝም አለን ብሎ ደሞ ምንሶታ የኦሮሞ ነዉ አለ ከዚህ በላይ ማበድ አለ ጠርቁን አልጣለም እንጂ አብዶል።

  • @yeshiworkalemu7932
    @yeshiworkalemu7932 Před 2 lety +72

    ሰይጣንን አላውቀውም ነበር አሁን ግን በአካል ተገልጦ አየሁት እናንተ ሚዲያዎች ስታስጠሉ

    • @user-mj2rc3zy6p
      @user-mj2rc3zy6p Před 2 lety

      Er emye seyetan eko yagenazebal yehi sew kangetu belay ayetekemem sejemer

    • @sarondawit9462
      @sarondawit9462 Před 2 lety

      እውነት ነው ሰይጣን ቁጭ ብሎ እንደሚለፈልፍ ነው ያየሁት ይህ ወራዳ ግን እ
      ኛን ፕሮቴስታንትን አይወክልም ሰባት እጥፍ ሰይጣን ገብቶበት ነው አንድ ቀን አንቆ ይገለዋል

  • @michalmulukhen776
    @michalmulukhen776 Před 2 lety +48

    እብደት እነደዚህ ነው የዛር ውላጅ ከመሆን ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @abnzer8279
    @abnzer8279 Před 2 lety +20

    ይህን ስውዬ ጥሩ መደበሪያ አረጋችሁትአደል አምላኪ ሆይ ትግስቱን ስጠኛ

  • @user-uq4ur3nu1u
    @user-uq4ur3nu1u Před 2 lety +56

    ብንያም ሽታዬ ወደ ኦርቶዶክስ ከመጣ እግዚአብሔር መርጦታል ማለት ነው

    • @tigistasmare894
      @tigistasmare894 Před 2 lety

      What ?who how can from Jesus where?never ever

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s Před 2 lety +6

      @@tigistasmare894 እውነተኛው እየሱስ የትነው ያለው እኛምናመልከው ፈራጅየሆነው ጌታችን መዳኒታችን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስንነው መናፍቅ አማላጅ የሚለውን አይደለም ልዩነቱ ይኤነው

    • @eleniabreha7349
      @eleniabreha7349 Před 2 lety

      ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም አንድ ቀን ሥሉስ ቅዱስ ወደ ቤታቸው ይጠሩታል።

  • @user-wx2tf8ry6s
    @user-wx2tf8ry6s Před 2 lety +85

    ለምንድነው እንደዚህ አይነት ሰዎችን ሚዲያ ላይ የምታወጡት ስንት መልካም የሚናገር ታሪክ አዋቂዎች ወጣቱን የሚያስተምር እንጂ አደባባይ የሚሰዳብን ሰው ባታቀርቡ ጥሩ ነው

    • @happiness7315
      @happiness7315 Před 2 lety +4

      ትክክል ሚዲያ ላይ መቅረብ ያለበት አስተማሪና ታሪክን አዋቂ እንጅ እንደዚሕ የወረደ ሰዉ ማቅረብ የሚዲያዉ ችግር ነዉ ።

    • @wublfmfkwt8693
      @wublfmfkwt8693 Před 2 lety +3

      አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ይበልልህ።

    • @ErmiasAlula4
      @ErmiasAlula4 Před 2 lety +4

      ጋዜጠኛው ሰነፍ ወሬ አመላላሽ ስለሆነ ነው ያበደ የሚያቀርበው

    • @ethioacat4641
      @ethioacat4641 Před 2 lety +2

      ሀገሪቱ አልፈርስ ብላ። ጠያቂው እበት ሰለሞን ሹሙዬ ባለፈው አንድ ጥያቄ ሳይጠይቀው አሳፍሮ ነው ይህን ለሀጫሥ

    • @kirubelseleshi4859
      @kirubelseleshi4859 Před 2 lety +1

      በትክክል

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 Před 2 lety +59

    ሀሌታ ለምንድነው እንደዚህ አይነት ሀሜተኛ እና ዘረኛ የወረደ አመለካከት ያለው ሰው እያመጣችሁ የምታደነቁሩን????
    ይሄ ሰው እጅግ አደገኛ ሴረኛ ሰው ነው እና እባካችሁ ደህና ሰው ምረጡ!!!

    • @kirubelseleshi4859
      @kirubelseleshi4859 Před 2 lety

      በትክክል እውነት ነው. ለሃገር መታመስ እንደዚህ አይነት ሰዎች ትልቅ አስተዋፆ እያደረጉ ነው እባካችሁን ሰው ይመረጥ ።

    • @selman456
      @selman456 Před 2 lety

      ፑቲን የዐቢይን እርዳታ ጠየቁ!
      czcams.com/video/v0HbK5rfYME/video.html

    • @kokikokiki5945
      @kokikokiki5945 Před 2 lety

      ስማ፡ሱሉልታነው።

  • @meseretyabekir8315
    @meseretyabekir8315 Před 2 lety +131

    እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ እንኳን ለቤተክርስትያን ለቤትህም ታጠራጥራለህ

    • @ethioacat4641
      @ethioacat4641 Před 2 lety +2

      እንዴ ልቡ ጥፍት ያለ ዝቃጭ ኦሮሞ ጋላ

    • @user-wx2tf8ry6s
      @user-wx2tf8ry6s Před 2 lety +9

      @@ethioacat4641 ዘረኛን እየጠሉ ዘረኛ መሆን አይከብድም ኦሮሞ በነዚ አይነት ደነዞች ሊሰደብ አይገባም እንለይ የዛር ውላጅ ነው ይሄ ሰውዬ እንዲ የሚለፈልፈው ተነስቶበት ነው የዛር መንፈሱ

    • @addisunegeyaa2048
      @addisunegeyaa2048 Před 2 lety +4

      እንደዚህ አይነት ቆሻሻ ሽማግሌ ደግሞ ቄስ ብሎ ይጠራል ድንጋይ

    • @user-hd8lc2ps9z
      @user-hd8lc2ps9z Před 2 lety

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @lazarzuma2326
      @lazarzuma2326 Před 2 lety

      Because he doesn’t think as you think you’re so narrow

  • @ErmiasAlula4
    @ErmiasAlula4 Před 2 lety +35

    እባካችሁ ከአንገት በላይ ህክምና አድርጉለት
    ለዚህ ያበደ ቄስ❗❗

    • @user-mj2rc3zy6p
      @user-mj2rc3zy6p Před 2 lety +1

      Er bro yehin ke angetu belaye selemayetekem mekurt yeshalale

    • @selman456
      @selman456 Před 2 lety

      ፑቲን የዐቢይን እርዳታ ጠየቁ!
      czcams.com/video/v0HbK5rfYME/video.html

  • @asrat7146
    @asrat7146 Před 2 lety +33

    እግዚኦ ! አንተም ብሎ ቄስ ቃሉን ብታውቅ ያገኘሀውን ሁሉ አትጨፈጭፍም ነበር ልብህን ይመልሰው

    • @ethioacat4641
      @ethioacat4641 Před 2 lety

      እንዴ እረ አይደለም ይሄ ሴሰኛ ሽማግሌ።የዘር የብር ሴሰኛ

  • @ashenafifekad2774
    @ashenafifekad2774 Před 2 lety +67

    ኧረ ቄስ ሚለው ይነሳልን ይህ ንግግሩ እራሱ ባዶ መሆኑን ያሳብቅበታል

    • @athadmaryiame6210
      @athadmaryiame6210 Před 2 lety

      ታዲያ ለምንድን ነው ወለጋ ሰውን የምትጨርሱት ሚኒሲቶየኦሮሞ ነው ብለህ ካመንክ ሰውን በተወለደበት ሀገር የምትጨርሱት ይገርማል

    • @ethiohabesha7069
      @ethiohabesha7069 Před 2 lety

      ቀውስ ግርማ

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 Před 2 lety +20

    ቄሱ ሚኒሶታ ይናፍቅሀል አረ አታስቀን

    • @hey1232
      @hey1232 Před 2 lety

      One እሀሀሀሀእርሶ የሜኒሶታ ባለቤት ኖት እንዴ🙄

  • @ephremgebre879
    @ephremgebre879 Před 2 lety +58

    Kkkkkkkk ፈታ ነዉ ይሔ ሠዉዬ የሚያደርገኝ በቃ እኔ ትክክለኛ እብድ የምለዉ ይሔንን ነዉ ሌሎቹ አዉቆ አበድ ናቸዉ

    • @abemeliek3162
      @abemeliek3162 Před 2 lety +1

      እንደው በኮሜዲ ሚዲያዎች ብቀርብ ጥሩ ነበር ቁም ነገር የሚቀርብበት ላይ መሆኑ ነው እንጂ! እሱማ ጥሩ በጬ ነው አዝናንቶናል።

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 2 lety

      ዘንዶው አብይ እየላከው ነው

    • @selman456
      @selman456 Před 2 lety

      ፑቲን የዐቢይን እርዳታ ጠየቁ!
      czcams.com/video/v0HbK5rfYME/video.html

  • @ergibaberham640
    @ergibaberham640 Před 2 lety +68

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ስንት አይነት ሰውአለ !!

    • @stopahmaragenocide7891
      @stopahmaragenocide7891 Před 2 lety +2

      ይህ ምን ሰው ነው ጥቁር ድንጋይ ነው

    • @denbel426
      @denbel426 Před 2 lety

      What is particularly wonderful about? Please!

    • @selman456
      @selman456 Před 2 lety

      ፑቲን የዐቢይን እርዳታ ጠየቁ!
      czcams.com/video/v0HbK5rfYME/video.html

  • @nishanthaperera652
    @nishanthaperera652 Před 2 lety +92

    ኧረ እናንተ እግዚአቤሔር አንደበታችዉን ይዝጋልን እዉነት እናንተ በስጋ ትልቅ ናችዉ ግን አነጋገራችዉ ደግሞ የወረዳችዉ ናችዉ አናንተን ፈጣሪ ያፅዳችዉ☝️☝️

    • @etalemahukebede7881
      @etalemahukebede7881 Před 2 lety +4

      እረ እረ ይህ ሰው አይደለም ለቤተክርስትያን መሪ ቀርቶ ሚስቱን እንኳን ማስተዳደር የማይችል ተለዋዋጭ የሆነ ዘረኛ ሰው ነው እንደዚህ አይነት ሰው ዘሩን መዝራት የመስፋፋት አላማው እስከ አሜሪካ ድረሰ ነው ይህ ሰው በኔ አስተያየት ድፍን የሴጣን ቅል አይነት ነው

    • @user-pd1jh9dn2s
      @user-pd1jh9dn2s Před 2 lety

      አሜን

  • @hanabekele9642
    @hanabekele9642 Před 2 lety +20

    ሁለት ከገለባም የቀለላችሁ ሰዎች ትታዩኛላችሁ አቤት ይቺ ምድር ስንቱን ሰው መሳይ ከብቶችን ተሸክማለች ።ጠያቂው አህያ ተጠያቂው ከብት።

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 Před 2 lety +2

      ውዴ ከብት ይታረሳል አህያም ይጫናል ሁለቱም ሰርተው ባለቤቶቻቸውን አስደስተው ይኖራሉ በአንፃሩ እኒህ ሁለቱንም ሰገራ ቆሻሾች ምን ብንላቸው ሊመጥን ይችላል!!!!!!!

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Před 2 lety +22

    አረ ቄሡ ተረጋጋ ፖለቲካው ይቅር አታፋጁን ተሰማምተን የኖረን ሕዝቦቸ አትለያዮን ቄስ ሰው ያስታርቃል እንጂ አየ ለም ታሪክ አታፍርሱ አንድ የአዳም ልጆች ነ ንየአናንተ የግጭት ዘመናችሁ ለትውልዱ ቆሻሻ ነገር አትተውብን አንፈልግም አማራ ትግሪ ኦሮሞ ጉራጌ እያላችሁ አትከፋፍሉን ወላጆቻችን እኛን ከተለያየ ጎሳ ወልደውናል አትበትኑን እናንተ ዘመናችሁን ኖራችሐልእኛ ደግሞ እንኑርበት ጥላሸት አትቀቡን አንፈልግም

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před 2 lety +37

    አቤቱ ዘንድሮየማንሰማው የለም ጉድ ነው!!!🙉🙈

  • @werkegetaches9444
    @werkegetaches9444 Před 2 lety +30

    እባክህ ይህን ሰዉዬ ወደ አማኑኤል ሆስፔታል ዉሰደዉ

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x Před 2 lety +15

    ከአማኑኤል ሆሰፒታል የመለጣችሁ እብዶች እናተን ሠብሰቦ አርባ ነበር መግረፍ የታሪክ አተሎች !!!!

  • @menderinalemu3313
    @menderinalemu3313 Před 2 lety +14

    ለዚህ ሰው ጊዜ ማጥፋት ተገቢ አይደለም ቄስ ዋሽቶ ሢያሥታርቅ ቀደም እናውቅ ነበር ትንቢት ይፈፀም ዘንድ ነውና...

    • @tsigeabebe2804
      @tsigeabebe2804 Před 2 lety

      አንተ ቄስ ሁነህ 100,በላይ ጊዜ በለይ ጠራህ አንተን ብሎ ቄስ

  • @sarafesehaye1281
    @sarafesehaye1281 Před 2 lety +45

    ምነው የሚያስጠላ እውነታ የሌለው የ መርዝ ብልቃጥ ከሀሌታ አይጠበቅም የበሰሉ ሠዎች እያሉ ስንት የሚፈስ እውቀት ያላቸው ሰዎች እያሉ

    • @ethioacat4641
      @ethioacat4641 Před 2 lety +1

      ሜኖሶታ የኛ ነው? አይ ጋላ

    • @kirubelseleshi4859
      @kirubelseleshi4859 Před 2 lety

      እኔምኮ ይገርመኛል ሰው የጠፋ ይመስል ኢትዮጵያን የሚጠላ ሊያፈርስ የሚታገል ሰው ያስጮሁብናል

    • @selman456
      @selman456 Před 2 lety

      ፑቲን የዐቢይን እርዳታ ጠየቁ!
      czcams.com/video/v0HbK5rfYME/video.html

  • @malhetsiyim41221.....
    @malhetsiyim41221..... Před 2 lety +15

    ታድሎ ሰው እየሰራ አልያም እየተማረ ሚኖር ነበር ሚመስለኝ ለካ ደደብ ሆኖም መኖር ይቻላል ጥሩ ማሳያ ነው

  • @shewanhager4940
    @shewanhager4940 Před 2 lety +11

    ብሽቅ ሲያዩት ትልቅ ይመስላል ወራዳ የነቀዘ ሽማግሌ ነው

  • @merawitabebe5690
    @merawitabebe5690 Před 2 lety +6

    እሄ ሰውዬ ነቅሏል ዛካችው ምናለ ባታቀርቡት ጆሮዋችን ተላ እኮ ጎበዝ

  • @tzm6910
    @tzm6910 Před 2 lety +7

    " ሚንሶታ የኦሮሞ ነው ምክንያቱም ኦሮሞ በአብዛኛው መኖር እና መዋለድ ስለጀመረ " የኦሮሞ ታሪክ በኢትዮጵያ በ16ኛው ክፍለዘመን በወረራ ከያዘው መኖር እና መዋለድ ስለጀመረ የኦሮሞ ነው ። ድርቅ ያለ ድፍረት።

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 Před 2 lety +14

    i think this guy (girma) he need medical help

  • @user-wc8zr3hb8d
    @user-wc8zr3hb8d Před 2 lety +9

    ይህ ሰውዬ ቆሻሻ ፖለቲከኞ ነው ዘረኝነቱ ደፍቶ ሊጥለው ነው አንድ በሉት ዘመዶቹ ቱ

    • @hey1232
      @hey1232 Před 2 lety

      @aemy ay He is telling you the truth you don’t wanna accept 🤣

  • @woldegabriel3625
    @woldegabriel3625 Před 2 lety +34

    ስለ እራሱ የሚነገር ታሪክ የሌለው ሰው ሁሌም የሰዎችን ታሪክ አጣሞ መናገር ባህሉ ነው
    የሚገርመኝ ሚዲያዎቹ ደጋግመው መድረክ መስጠታቸው ነው። ጊዜ የሰጠው ቅል ....,

  • @jessicajone2229
    @jessicajone2229 Před 2 lety +12

    እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ ቄስ መሳይ ሰይጣን የሰው ስጋ የለበስክ ርጉም ጌታ ይፍረድብህ።

  • @azebtsegye9624
    @azebtsegye9624 Před 2 lety +10

    እውነት እንደዚህ አይነት ሰው አታቅርብ

  • @mulubakele7786
    @mulubakele7786 Před 2 lety +13

    ለካ እንደዚህ የቀለለ ሰው አለ እንደዚህ ከይነቱን ለምን ታቀርባለህ ምኑም የሚያስጠላ ጎጠኛ ደደብ ሸይጣን ቄስ የሚባለው ለሱ አይገባውም ይሄ አሰቄ ቤት ያደገ ነው

  • @user-wc8zr3hb8d
    @user-wc8zr3hb8d Před 2 lety +15

    እር አይምሮውን አስመርምርት ይህን ጥንብ

  • @user-ez7gu8ng6m
    @user-ez7gu8ng6m Před 2 lety +16

    እረ እንደዚህ አይነት አሳፋሪ ሰው የማንንም ቤተክርስቲያን አይወክልም!

  • @beteil827
    @beteil827 Před 2 lety +7

    ወይ ጉድ!!! እኔ ብቻ አልክ እሳ
    ወንጌል ጠፋህ ማለት ነዉ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +9

    ሰውየው በደህና ቀን አብደዋል 🙄🙄🚶‍♀️

  • @missmariam9273
    @missmariam9273 Před 2 lety +44

    እነዚህ ሰዎች የሚወክሉት እና የሚያስተምሩት ሀይማኖት ሰዬጣናዊ ነው።

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 Před rokem

      @Ambo post ፊደል እንኳን የሌላችሁ ምንም አይነት ስልጣኔም ሆነ ንቃት የሌላችሁ እንዴት ሁሉም የኔ ነው ይባላል?? የጋላ ታሪክ ኢትዮዽያ ውስጥ የሚጀምረው በ1524ዓ.ም ነው:: ተረጋጉ ወደመጣችሁበት እንዳትመለሱ

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před 2 lety +15

    እዉነት ልብ ይስጠዉ ለዚ ሰዉዬ

  • @user-tb1en5rh2q
    @user-tb1en5rh2q Před 2 lety +7

    እሄሰው ጤንነቱን እጠራጠራለሁ እዩጩፋ ተባባረው ወጋሁ

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Před 2 lety +6

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ይች ሀገር ምን አይነቶችን ተሸከመች አቤት ድንቁርና።

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 2 lety +6

    ከዘቀጡ አይቀር እንዲህ ዝቅጥ ነው አይ በስተርጅና መቅለል ንስሀ ግቡ ወሬ ወዲያ ወዲህ አረ የወሬ ርኩስ መንፈስ ኤጭ በዚህ ሰአት ምነው ቢከበሩ ከኦርቶዶክስ ሀይማኖት ላይ አፎትንም እጆትንም ይሰብስቡ እንከባበር ዋጋ ያስከፍሎታል ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ

  • @mimiaklilu7393
    @mimiaklilu7393 Před 2 lety +23

    ኧረ እፈሩ ከሞትጠሩት ጌታ ይሄን ነው የተማራችውሁት በየሜዳው ሀሜት ይቅር ተባባሉ እስቲ ፈጣሪዎችሁን ፍሩ ልቦና ይስጣችሁ

    • @user-uq7zy9yw3l
      @user-uq7zy9yw3l Před 2 lety

      ሚሚየ ይህ ሰውየ ዛሬ ነው ያውቅሸ ከተበላሸ ቆየ ግን እኔ እኚህ ሰውየ የምመክራቸው የለበሱት ልብስ ቀይረው ቢቀርቡ እንጂ ከዎዥቁ ቆዩ

  • @yohatafachethiopia7770
    @yohatafachethiopia7770 Před 2 lety +13

    ፓስተር ቢኒያም ትልቁ ጥፋት የሆነበት እውነት መናገሩ ብቻ ነው። ሌላው ለወደፊቱ ለዚህ ሚዲያ የሚመጥን ሰው እቅርቡ

  • @emebetworku6460
    @emebetworku6460 Před 2 lety +21

    እንደዚህ አይነት ቆሻሻ አስተሳሰብ ያለው ሰው ሚዲያ ላይ የምታቀርቡት ለምንድነው? ከዚህ ሰው ህዝብ ምን ይማራል? ጥላቻ ዘረኝነት?? እባካችሁ ለህዝብ የማይመጥን በበታችነት ስሜት የሚሰቃይ ሰው በሚዲያ አታቅርቡ::

    • @user-il7on9hb2z
      @user-il7on9hb2z Před 2 lety

      ተናደን ስንሰድባቸዉ ገንዘብ ዮ ቲዮብ ሥለሚሠጣቸዉ ደነዝ የሆነ አሥተሣሠብ ያቀርባሉ

  • @mek5438
    @mek5438 Před 2 lety +8

    ስም ምክንያት መሆን አይችልም። የኦሮምኛ ስም ከማግኘታቸው በፊት የነበሩትን ስሞችንም አንርሳ። አሸንፎ የመጣ ሁሉ ስም በቀየረ ቁጥር በስም የተነሳ ቦታውን የእኔ ነው ማለቱ አጥጋቢ ምክንያት አይደለም። ሜኔሶታ የኦሮሞ ነው ያለ ጊዜ ነው ነገር የተበላሸው።

  • @gizachewkelil2279
    @gizachewkelil2279 Před 2 lety +7

    ወይ ኢትዮጵያ!!!

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 Před 2 lety +21

    በእናትህ ይሄ ሰውዬ በጣም ሌባ የሆነ ነው ሁሉም ነገር የሚያወራው የማይታመን ነገር ነው አቤት ውሸት ካውያ ራስ

  • @mcyzmc
    @mcyzmc Před 2 lety +6

    ምኑ ቅሌታም መጣብን ደግሞ፣ዱርዬ ለነገሩ ሚስት አግብተህ ፈተህ አግብተሀል ተብሏል የራስህን ጉድ ለመደበቅ የሰው ስም ማጥፋት ከአንድ እምነት አለኝ ከሚል አይጠበቅም ፣ካንተ የባሰ ተከፋይ አገር ሊያፈርስ የመጣ ቅጥረኛ ያለ አይመስለኝም

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 Před 2 lety +8

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ 🙋🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️
    አብይ ኦነግ ፡ከኦሮሞ የወጡ አውሬዎች ህዝብ ህፃናት ሴቶች አዛውንቶችን ሁሉ እያቃጠሉ እያረዱ እየበሉ ነው ይሄን እያያችሁ ኡኡኡኡኡኡኡኡ🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

  • @josbel710
    @josbel710 Před 2 lety +5

    አይ ብል"ፅ"ግና እንዲህ አይነት ዝቃጮች ሰብሰቦ ሕዝባችንን አስጨረሰ! እጅግ ያሳዝናል!

  • @woineshuttadesse1979
    @woineshuttadesse1979 Před 2 lety +5

    በጣም የሚያሳዝነው ነገር እንደዚህ ዓይነት ተራ ሰዎችን እያመጣችሁ በአደባባይ ሕዝብን የሚዘልፉ አጭበርባሪዎችን ባታቀርቧቸው ይመረጣል

    • @ejigayewwoldegiorgis4600
      @ejigayewwoldegiorgis4600 Před 2 lety

      ምድያዉን እደሚወደዉ ጠላሁት የምያቀርቡትን እወቁ

    • @filominahawle
      @filominahawle Před 2 lety

      kelaba laba new awkewalehugn acheberbari new ke wchi yemexu sewochin eyachbereber birr ykebel neber oromo aydelem yesu family ke amara metew wede Elibabor mattu ketema restaurant keftew neber esu bcha new panxa bezaw oromo kanka chel so i know him

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 Před 2 lety +8

    እንዳው እንድህ ዓይነት የለየለትን እብድ ና ሐይማተኛ መሠል ዘረኛ በተደጋጋሚ ሀሌታ ሚድያ ላይ የማቅረብህ ምስጥር ምን ይሆን ይህ ሠው በመሠረቱ ዘረኛ ብቻ ሳይሆን ከፋፋይ ጥራጊ ነው እግዚአብሔር ለንድህ ዓይነት ሠውም ቢሆን እድል እስከመስጠት መታገሱ ይገርማል።

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 Před 2 lety +7

    ሲጀመር ቄስ እምትሉት ማን ቄስ አደረገው ይሄ ከሀዲ እብድ

    • @user-ze7ql6gs4j
      @user-ze7ql6gs4j Před 2 lety

      ቁስ ለማለት ነው በዚህ ይስተካከል😂

    • @hamahyy7178
      @hamahyy7178 Před 2 lety +1

      @@user-ze7ql6gs4j መሆን አለበት

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k Před 2 lety +3

    የምህረተአብ ጣሲ ዉሰድ የሰው ሴጣን

  • @ErmiasAlula4
    @ErmiasAlula4 Před 2 lety +13

    ጋዜጠኛ እባክህ ሰው አቅርብ ❗አሉባልተኛ አትሁን ወሬ አታመላልስ please 🥺
    አሁን እሄንን ያበደ ቀውስ ባለጌ ሰውዬ አየር መስጠት ምንድን ነው ትርፉ ?

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety +1

    ቄስ ግርማ በእውነት እየወጡ ለሚናገሩት የማይጠቅሙ ንግግሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይቅር ይበለወት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 2 lety +5

    ይሄ ተኩላ ሰውዬን ማየትም መስማትም ነው ያስጠላኝ፣ ዘረኛ!

  • @wondewossendebebe2974
    @wondewossendebebe2974 Před 2 lety +5

    ጋዜጠኛው እንወድኃለን እንደዚህ ወራዳ ሰዎችን ለምን ታቀርባለህ ጋዜጠኞች መርዛማ ሰዎችን ለምን አትለዩም መርዛም እባብ።

    • @Hanna_W
      @Hanna_W Před 2 lety

      ጋዜጠኛው እራሱ መርዛም ነው

  • @bogalegetahun1159
    @bogalegetahun1159 Před 2 lety +2

    ይህን ሰው የሚመከረው ይጥፋ !!!!

  • @mulatubegnaofficial1606
    @mulatubegnaofficial1606 Před 2 lety +1

    ቄስ ግርማ ለእውነት የቆመ ጀግና የክርስቶስ ወንጌል ሰበኪ ነው

  • @hailudebello3893
    @hailudebello3893 Před 2 lety +8

    ይህቄስ በጣም መረን ለቀቀ ምነው ሌብነቱ ስለ ተጋለጠ ነው ኸረ ቆሻሻ ሀሳብህን ኪስህ ክተተው

  • @znacheshetu4470
    @znacheshetu4470 Před 2 lety +6

    አረ መስመር እየሳተ ነዉ ይሄ ሰዉ ብሎ ብሎ ሚኒሶታ የኦሮሞ ነዉ አለ 😂😂😂😂ያበደ ሰዉ ወደ ፀበል ወይንም አማኑኤል መግባት አለበት ውሰዱልን 🙏🙏🙏

    • @user-ck9se7vv2f
      @user-ck9se7vv2f Před 2 lety

      ባለፈው ጊዜ መምህር ዘመድኩን የዚህን ሰውዬ ንግግር ሰምቶ "ነገ ወጥቶ ሚንሶታም የኦሮሞ ነው ይላል" ብሎ ነበር kkkk እሄው እሱ እንዳለው ሳይውል ሳያድር መጥቶ አለ 😀😂

  • @woldegabriel3625
    @woldegabriel3625 Před 2 lety +19

    ጋዜጠኛው በእርግጥ ለሙያው እንደማይመጥን ከዚህ በፊት ሰለሞን ሹምዬ በደንብ አድርጎ ነግሮታል

    • @eshetudinka4550
      @eshetudinka4550 Před 2 lety

      ሰለሞን ሹምዬ ሌባ ወያኔ ነው፡ ኢሄም ቄስ እንደዛው ሌባ ዘረኛ ነው

    • @woldegabriel3625
      @woldegabriel3625 Před 2 lety

      @@eshetudinka4550 አንተ አልክ ነው ያለው መጽሐፉ

  • @sarasara-if4lo
    @sarasara-if4lo Před 2 lety +4

    እኔ የምለው ጋዜጠኛው ችግር ያለብክ ይመስላል ለምን ለኦርቶዶክስ አገዘ እውነት ለምንም ተናገረ ነው እንደዚህ ያንገበገበክ ማፈሪያ ካድሬ 👎

  • @sebleworkgelan9431
    @sebleworkgelan9431 Před 2 lety +20

    ወይ ዘንድሮ ጆሮዬ አሳዘነኝ ስንቱን ቅራቅንቦ ሰማ ከዚህ መልስ ወልደማሪያም አለ ሰውዬው

    • @j6j6j62
      @j6j6j62 Před 2 lety

      ወይ ጉድ መሰንበት ብዙ ያሰማል ሚኒሶታ ኦሮሚያ ልትባል ነው

  • @hachaluadaba7509
    @hachaluadaba7509 Před 2 lety +6

    Thanks for presenting such a controversial but important program

  • @user-gw3ly1vd3z
    @user-gw3ly1vd3z Před 2 lety +2

    መምህር ዘመድኩን ይህን ስው ደግመህ አስነጥስው

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s Před 2 lety

      ዘመድኩንም ይኤ ሰውየም በማርየተለወሱ መርዞችናቸው ውለቱም መርዝ ነው ሚረጩት

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Před 2 lety +3

    ጴንጤ በአሁኑ ሰዓት እንቡር እንቡር የሚሉት አብይ አህመድ ጴንጤ መስሏቸው ነው😂😂😂
    ዶ/ር አብይ አህመድ ኢሉምናት ናቸው

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema4720 Před 2 lety +3

    ይሄ ወፈፌ ለምን ታቀርባላቹ

  • @firaolammasgao1080
    @firaolammasgao1080 Před 2 lety +2

    You are very smart Reverend, May the owner of Trurth bless you more

  • @missmariam9273
    @missmariam9273 Před 2 lety +1

    እንኮአንም የሰው ልጅ በምድር ላይ የዘላለም ነዋሪ አልሆነ።

  • @AAAAAA-lk4ym
    @AAAAAA-lk4ym Před 2 lety +4

    አንተ ጋዜጠኛ እንድንከታተልህ ለምን ሰው አታቀርብም ሴጣን ከምታቀርብ ለነገሩ ችሎታው የለህም ሰለሞን ሹምየ እንዴት ላብህን እንዳመጣው አስታውስ ቀሽም ነህ።

  • @yohannesabate316
    @yohannesabate316 Před 2 lety +3

    ይህን መረን የለቀቀ የኦነግ ሰው ያለገደብ በሜዳው ላይ እንዲፈነጭበት ለቀቅከው
    ለሌላ ጊዜ በሚገባ ተዘጋጅተህ
    ብትቀርብ ጥሩ ነው። ሚኒሶታ የኔ ነው ያለ ሰው የወለጋና የመተከል የአማራ ተወላጆችን ከሀገር ይውጡ እያለ ይጨፈጭፋል ያስጨፈጭፋል።

  • @aynuayele1174
    @aynuayele1174 Před 2 lety +2

    የዘረኝነት መንፈስ የተጠናወተው ቅሌታም ሰው

  • @mastewallehulu8463
    @mastewallehulu8463 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይገሥፃችሁ

  • @omaalemayehu2343
    @omaalemayehu2343 Před 2 lety +3

    ይህ ሰውዬ ጤናው ለምን አይመረመርም

  • @azebtsegye9624
    @azebtsegye9624 Před 2 lety +3

    የኃይማኖት አባት ኖት ወይ በስመአብ እንደዚህ አይነት ዘረኛ አይቼ አላውቅም

  • @sirgutmarkos2672
    @sirgutmarkos2672 Před 2 lety +2

    ኬኛዎች እኮ ደፋር ናቸው ብለው ብለው የአሜሪካን ግዛት የእኛ ነው እነሱ እናቴ አለም በሙሉ የእኛ ነው ሳይሉ ይቀራሉ መሀይም እኮ ደፋር ነው

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 Před 2 lety +2

    እረ ይሄ ሰውዬ ግን ቤተሰብ የለውም እንዴ??ቅሌታም

  • @united6563
    @united6563 Před 2 lety +6

    ምንአይነት ሰውዬ ነው ምኒልክ እና ሀይለስላሴ አማራ አይደሉም አሉና ማስረጃ ሲያቀርቡ ደግሞ የኦሮሞ ፀሀፊዎችን መረራ etc... ብለው ማቅረባቸው😂😂😂😂😂😂😂😂
    ስም የብሄር መገለጫ አይደለም አዬዬዬዬ😥😥😥 ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን

  • @kidtef6622
    @kidtef6622 Před 2 lety +4

    የዘመኑ ቄሶች በሙሉ ፖለቲከኞች በእናንተ የሚሰበክ አዝንለታለሁ ሁሉም የሰው ልጅ ነው አትከፋፍሉን

    • @user-ze7ql6gs4j
      @user-ze7ql6gs4j Před 2 lety

      ፓስተር ነው ቄስ ኣይደለም

    • @kidtef6622
      @kidtef6622 Před 2 lety

      @@user-ze7ql6gs4j አቃለሁ ግን እዛጋ የለጠፉት ቄስ ስለሚል ነው

  • @ehiolovenegn7197
    @ehiolovenegn7197 Před 2 lety +1

    እኔ ኦሮሞ መሆን አልፈልግም ለምን ብትሉ ስግብግብ እንደ ህፃን ልጅ ሁሉ የኔ ነው የሚል አልጠግብ ባይ

  • @sabafantaye2155
    @sabafantaye2155 Před 2 lety

    ሰዎችዬ ሁሉም አማኑኤል ኦሰፒታል ይግቡ የምትሉ ላይክ አርጉ።

  • @yeduteshome2748
    @yeduteshome2748 Před 2 lety +4

    አቤት አቤት እግዚአብሔር እንዴት ይታረቀናል

  • @yeuhalabirhan573
    @yeuhalabirhan573 Před 2 lety +3

    አንተስ ምን አይነት ውሻ ነህ በፈጣሪ

  • @user-pj6ep6sh6b
    @user-pj6ep6sh6b Před 2 lety +2

    ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ

  • @kukushtedy2107
    @kukushtedy2107 Před 2 lety +2

    ቄሰ ግርማ ዉሸታም ታሪክ አበላሺ ሴጣን የሚጫወትበት ቆሻሻ ነው ።

  • @melesebekeleayanu4831
    @melesebekeleayanu4831 Před 2 lety +4

    ሰዉየዉ ሳይሆን የምታሳዝኑት እናንተ የሚዲያ ሰወች ናንቹ እንደዚ ከፋፋይ ሰወችን እየጋበዛቹ ህዝብ እንዲከፋፈል አታድርጉ እባካቹ ::ብዙ እዉቀት ያላቸዉ ህዝብን አንድ የሚያደርጉ የሚያፋቅሩ ሰወችን ጋብዙልነ አሉባልተኛ አትሁኑ ቁምነገር ገቅርቡ::

  • @orit4787
    @orit4787 Před 2 lety +3

    ጋላ ሲባል እንደ ሳሙና ቁርጥ አንድ ናቸው ልበል? ኦሮሞ የሚባል አማራ ትግሬ የሚባል መሬት የለም
    የበታችነት ስሜት ድንቁርና አለባቹ እንጂ ኢትዮጵያ የሰው ዘር በሙሉ ናት ቄስ እያልክ መርዝህን አትርጭ

    • @hey1232
      @hey1232 Před 2 lety

      ቆማጣ ለማኝ ስፋሬ ብሎ ዘር እለ....???

  • @mimitek6140
    @mimitek6140 Před 2 lety +1

    አፄ ምንሊክና ጃንሆይ ኢትዩጽያ ሲሁኑ የኦሮሞም አማራም ደም አለባቸው። እነዘመድኩን የወያኔ ተከፋዬች ናቸው።

  • @andargachewdubale5053
    @andargachewdubale5053 Před 2 lety +1

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ በዚህ እድሜ እያለሁ ሳይሆን በጉብዝናዬ ጊዜ አንተን እንዳስብና አንተን ፈርቼ ቃልህን አክብሬ። እንድኖር አንተ አስበኝ። ።

  • @Hanna_W
    @Hanna_W Před 2 lety +3

    ይሄ ሰውዬ ሁሉን ነገር ከብሄር ጋር አያይዞ ነው የሚያስበው። መርዝ ስለሆነ ሁለተኛ ኣታምጣብን አለበለዚያ ሃሌታን ማየት ልናቆም ነው።

  • @manallaaa1651
    @manallaaa1651 Před 2 lety +5

    የትልቅ ቀላል በዝህ ልክ መቅለል ምን ይሉታል ጎጃምን ኦሮም አለ ወሎን ኦሮሞ አለ ጎንደርን ኦሮሞ አለ እና የቱነዉ ማስታረቅ የኔነዉ ብለዉ እንዲነሱ አጀንዳ እየሰጠህ እየቱጋር ነዉ እዉነትህ አይ ያወጣ የቀለልህ ነህ ልቦና ይስጥህ

  • @AA-se3cf
    @AA-se3cf Před 2 lety +2

    እኔ ፓስተሩ ብሆን ከመወገን ዝም ጭጭ ብዬ :: እግዚአብሔር በሀምሳሉ የፈጠራቸው ስው ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያ በግፍ ሲፈርስ የእግዚአብሔር መልስ ምን እንደሚሆን መጠበቅ ይሻል ነበር::
    የሚያሳዝነው ግን ለሀጥያን የመጣ ለፃድቃን መትረፉ ነው::

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Před 2 lety +1

    ቄስ ግርማ የኦነግ ሸኔ የሃይማኖት መሪ ናቸው😡

  • @asiyobelema9427
    @asiyobelema9427 Před 2 lety +5

    ወይ ታሪክ አታውቁ ወይ ታሪክ አትማሩ። ትላንት ከኬንያ እና ማዳጋስካር ተሰዳችሁ መጥታችሁ አፍህን ሞልተህ አፍ ግን ትከፍታለህ

  • @mr.t3165
    @mr.t3165 Před 2 lety +3

    የወሬ ቋት የሆነ ካድሬ ቄስ ተብዬ በጣም የሚያሳዝን ወሬ አመላላሽ ወሬ ትተህ ወደ ስራ ያዋጣል ዘረኝነት ጥንብ ነውና የልቅ ተጠየፍ

    • @mr.t3165
      @mr.t3165 Před 2 lety

      ሰዉን የማያማ ሰው ቅዠታም ነው ቄስ ግርማን ይመስላል

  • @user-zd5il6np5z
    @user-zd5il6np5z Před 2 lety

    እግዚአብሔር ምርት ያድርግልህ በቄስ ደርጃ ተቀምጠህ በመፀለይ ፈታ እውከት ማነሳሳት የትልቅ ትነሺ

  • @hey1232
    @hey1232 Před 2 lety +1

    My Beautiful Brave Smart Kind Peaceful People Oromoo Koo ❤️🌳❤️💪🏽👏🏾May God Bless You & Protect You From All Evil Eyes AmennnnnnnAmennnnnnn AmennnnnnnAmennnnnnnAmennnnnnn n👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @genetbogale3563
    @genetbogale3563 Před 2 lety +3

    ኧረ ኡኡኡ ወንድምህን የአእምሮ በሽተኛ ደሞ ማሳሰር ኧረ እግዚአብሄርን ፍሩሩሩሩሩሩሩ መዘላለፍ መነቃቀፍ ኧረ ትውልድ አለቀብን ንስሀ ግቡ ከእናንተ ምን እንማር