9ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ በ7 መከራ ተፈትነው ያገኘናቸው የንስሐ አባቴን የህይወት ፈተናና ፀጋ ( 0920740826 አባ አለሙ )1000280365061ንግድ ባንክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 06. 2022

Komentáře • 1,6K

  • @user-bp5qg8em3o
    @user-bp5qg8em3o Před 2 lety +65

    የማይመጥን ፕሮግራም፣ አባት ሆነው መዋጋት ሲገባቸው መትጋት ሲገባቸው በተጋድሎ ውስጥ ሞት ቢመጣ እንኩአን መሞት ሲገባቸው ቁጭ ብለው ሴጣን እንደዚህ አረገን እዬዬ እያሉ ድልን ለሴጣን መሥጠት ምን ይሉታል?ልክ እንደ ምሳሌአችን መምህር ግርማ አጋንንትን ማሳደድ ሲገባቸው ለስደት የዳረጋቸውን ክፉ መንፈስ ድል ማውራት ምን ይሉታል? መምህር ግርማ አንተም መምህራችን በብዙ መተታ መተት ምክንያት የስጋ ብስቁልናዎች ጉዳቶች ውስጥ እንዳለፍችሁ እንገምታለን ምክንያቱም እኛ የናንተ ተከታዮች ስለሆንን
    መምህር አንተም መምህር ግርማም ያስተማሩን ይሄንን ክፉ መንፈስ እንድንሞት የተላከብንን መንፈስ በጸሎትና በስግደት አቅሙን በክርስቶስ እየሱስ ሃይል ከንቱ ማስቀረት እንጂ ስንፈተን ሙሾ ልናወርድ አይደለም ።ምሳሌ የምናደርገው የመምህር ግርማ አይነት ሰው እንጂ እኚህ አባት እንደ እኛ በክፉ አሰራር ከመፈተን ውጪ የምን ጸጋ ነው ያላቸው ? ካላቸው ይነገረን አንተ ስለሳቸው የምትለው ግን ጸጋ ጸጋ አይደለም ። የመምህር ግርማ አይነት ጸጋ ያላቸው እንጂ በስመ ክህነት ምሳሌነት የለም ።
    መፈተን የመተት እድሳት በሁላችንም ቤት የመናፍስት ፈተና ተጋድሎ አለ ትግሉን ፈተናውን መጎዳቱን እንደ ድል ሳይሆን የክርስቶስ እየሱስን ማዳን እና አምላክነቱን ሃይሉን እምናውቅበት እንጂ ቀጥሎም በጸጋ ስጦታ የምንጎበኝበት እንጂ ስለ መፈተናችን እዬዬ የምንልበት አይደለም ። ፈተና የሚያስረሳ አምላካችን ክርስቶስ እየሱስ ይክበር ይመስገን
    እንደኔ ግን እኚህ አባቴ አብነት አይሆኑም ብዬ አምናለው ተማሪዎችህን አታስንፍ ምሳሌህን ከፍ አርገው ከቸገራቸው ችግራቸውን ብቻ ነግረህን እንደተለመደው የምችለውን እንሰጣለን እንጂ በጸጋ አላቸው ስም ልመናም ልክ አይደለም። አባታችን ጀግሮአቸዋል እንርዳቸው ብትል እውነተኛ ትባላለህ ።

    • @hablen
      @hablen Před 2 lety +7

      Be ante Hasab chirash alsmamam!

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před 2 lety +55

      ምናላ ጥሩ ነገር ማውራት ካቃተን ዝም ማንን ይገላል ብትሰጥ ለራስህ ነው የሰጠ ይጨመርለታል ለንፉግም ልብ ይስጠው ይላል ያገሬ ሰው እጅ ሌላው ትርፉ ይቅር

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230  Před 2 lety +345

      እኔ ደግሞ እንደአንተ አይነት ባለጌ ተመፃዳቂ አይቼ አላውቅም እላለሁ
      ፩- በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው ይላል ቃሉ ቁጭ ብለው ነው እንዴ ሰይጣን እንዴት እንደፈተናቸው የነገሩን እየተጋደሉ ባይሆን ኖሮ በህይወት እናገኛቸው ነበር ? እንዳንተ አፃፃፍ እዮብም ሰይጣን የፈተነው ቁጭ ብሎ ሳይፀልይ ኖሮ ነው ማለት ነው ? ቆሻሻ አስተሳሰብ ያለው ሰው እንዲህ በአባቱ ላይ ያላግጣል
      ፪- እኚህ አባት ስለመናፍስት ገና በደንብ ሳያውቁ ከ15 ዓመት በፊት የገጠማቸውን የህይወት ፈተና ነው ያቀረብኩት ፦ ደግሞስ የዘረዘርኩትን የሳቸውን ፈተና አንተ አንዱንም ሳታየው ለምን እንዲህ ፃፍክ ?
      የግድ የተፈተነ ሰው ፀልዮ ፈተናውን ማስቀረት ይችላል ወይስ ፈተና ከአምላክም ይሰጣል ?
      ደግሞኮ ምሳሌ አድርገህ የጠቀስካቸውን አባቶችና እኚህን አባት ያየህበት መነፅር በራሱ በፀጋቸው የቀናህ ትመስላለህ
      ፫ - የኔ ትምህርት ተከታታይ በመሆንህና እንዲህ በመፃፍህ አፍሬብሀለው ምክንያቱም ገንዘብ ተሰብስቦላቸው እንዲረዱ ማሰቤንለማንቋሸሽ የሞከርከው ድድብናህ በልጦ እሳቸው ምንም ተራ መሆናቸውን ለመግለፅ የተጠቀምክበትን ቃላት ሳነበው የሆነ ሰው ፀጋ ላይ ብቻ የተንጠላጠልክ ትመስላለህ
      ፬ - ፀጋ ማለት የመፈወስ ብቻ ነው ያለው ማነው ? እኔ ስንት ተጨንቄ አመዛዝኜ ፀጋቸውን እንዲያሳድጉልን የተሻለ ቦታ እንዲኖሩ እለፋለሁ አንተ የኔ ትምህርት ተከታታይ መስለህ በችግራቸውና በፈተናዎቻቸው ትዛለፋለህ
      ፭ - አጋንንትን ማስወጣት አለመቻል ከክህነት ስልጣን ጋር ምን አገናኘው ፦ ክህነት ማለት የማገልገያ ማዕረግ ነው ፀጋ ደግሞ በተጋድሎ የሚሰጥ ነው ፦ የዱርዬ አፃፃፍ ዮቲዩቤን አይመጥነውም ስንት ስራ የምሰራበትንና ብዙ ነፍሳት የማተርፍበትን ይህን ገፅ በዚህ መልክ ከተቸህ ነገ እኔን ራሴን ፀጋ ተሰጥቶታል ብለው ሰዎች ቢከቡኝ በዚህ ምላስህ ሙልጭ ልታደርገኝ እንደምትችል አልጠራጠርም
      ፀጋ ማለት ንፅህናን በመጠበቅ ቃሉን በማክበርና ፈጣሪን በቀናነት በማገልገል የሚሰጥ የውስጥ ሽልማት ነው የግድ ለእንደአንተ አይነቱ ሰው መገለጥ የለበትም
      ፮ - እኔ እሳቸውን ያቀረብኩት ማንኛውንም የተጋ ክርስቲያን በማቀርበው መልኩ ነው እንጂ በተለየ አቀራረብ አልመጣሁም
      ፯ - ምቀኛቸው ትመስላለህ ወይም አጉል አውቃቸዋለሁ ብለህ የምትመፃደቅ ትቢተኛ ሰው ነህ እንጂ ቅዱሳን የተፈተኑበትን ፈተና አጥተኸው አይደለም
      ፰ - ስለሳቸው ማንነት ሳልጠቅስና መልካቸውን ሳላሳይ በድምፃቸው ብቻ ባቀርባቸው ወይም እርዷቸው ባልል ኖሮ ለወሬ ገብተህ ሰምተህም ሳትጨርሰው ትተኛ ነበር
      ፱ - አንተ ማለት የሳቸው ሌላኛው ከባድ የውስጥ ፈተና ነህ
      ፲ - የብልግናህ ጥግ ደግሞኮ በለቅሷቸው ለመሳለቅ " እዬዬ "ብለህ የፃፍከው የስላቅ ፊደል ይገርማል ፦ እንደው ከዚህ ሁሉ መከራ ተፅናንተው ጭራሽ የበደሏቸውን ይቅር ብለው እየፀለዩላቸው እየሰማህ እንዲህ ያለ የደብተራ ቅንአታዊ ፊደልና አነጋገር ስትፅፍ ትንሽንኳ ስቃያቸው አይገባህም ፦ ባለጌ አገልጋይም ትመስላለህ ምክንያቱም ካህንን በዚህ ደረጃ ሳቀርብ ባንተ አነጋገር ደረጃ የሚፅፈው ምዕመን ነው ብዬ አላስብም
      ፲ ፩- በመጨረሻም ስለፀጋ ስጦታ በቂ ግንዛቤ ሳይኖርህ ካሁን በኋላ እንዳትዘባርቅ አንድ ጥቅስ ልስጥህ
      "...የጸጋም ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው አገልግሎትም ልዩ ልዩ ነው ጌታም አንድ ነው፤ አሠራርም ልዩ ልዩ ነው፥ ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ እግዚአብሔር ግን አንድ ነው። ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን መግለጥ ለእያንዳንዱ ለጥቅም ይሰጠዋል። ለአንዱ ጥበብን መናገር በመንፈስ ይሰጠዋልና፥ ለአንዱም በዚያው መንፈስ እውቀትን መናገር ይሰጠዋል፥ ለአንዱም በዚያው መንፈስ እምነት፥ ለአንዱም በአንዱ መንፈስ የመፈወስ ስጦታ፥ ለአንዱም ተአምራትን ማድረግ ለአንዱም ትንቢትን መናገር፥ ለአንዱም መናፍስትን መለየት፥ ለአንዱም በልዩ ዓይነት ልሳን መናገር፥ ለአንዱም በልሳኖች የተነገረውን መተርጎም ይሰጠዋል፤ ይህን ሁሉ ግን ያ አንዱ መንፈስ እንደሚፈቅድ ለእያንዳንዱ ለብቻው እያካፈለ ያደርጋል። ..." 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12 : 11

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe Před 2 lety +50

      እግዚአብሔር ይገስፅህ

    • @zecharias.f6063
      @zecharias.f6063 Před 2 lety +64

      ወንድም ሆይ፤ ይቺ ንግግርህ ፈተናዎችን ወልዳ ትመጣብሀለችና በጸሎት ቆመህ ጠብቃት።

  • @natanfaris5335
    @natanfaris5335 Před 2 lety +138

    መምህር እኔ ምስክር ነኝ የምኖረው አባታችን ሰፈር ነበር ፀበል እያጠመቁ እግራቸውን ተሰብረው.. ነበር ከዛ ሰው ደግፍዋቸው ጥዋት ላይ አገኘዋቸው ወደት ነው ሚሄዱት አባቴ ስላቸው የንስሀ ልጆቼ ቤት ፀበል ልረጭ ነው ያሉኝን መቼም አልረሳም... እግራቸው እኮ ተሰብሮ ነበር አባታችን ይለያሉ

    • @elyanam.d2278
      @elyanam.d2278 Před 2 lety +6

      ወንድሜ እባክህ ስልካቸው ካለህ ተባበረኝ

    • @natanfaris5335
      @natanfaris5335 Před 2 lety +3

      ይቅርታ እህቴ ቦሌ ቅዱስ ሚካኤል ቤ\ክ ጀርባ አቡነ ጎርጎርዮስ ገዳም ነው ሚያጠምቁት...

    • @user-qj6oy6tj6n
      @user-qj6oy6tj6n Před 2 lety +4

      @@natanfaris5335 ልስጥሽ

    • @elyanam.d2278
      @elyanam.d2278 Před 2 lety +1

      @@natanfaris5335 እሽ ችግር የለውም ወንድሜ እኔ እዛ መሄድ አልችልም ያለሁት ከሀገር ውጪ ስለሆነ ማግኘት የምችለው በስልክ ነው

    • @elyanam.d2278
      @elyanam.d2278 Před 2 lety

      @@user-qj6oy6tj6n ከቻልሽ ብትተባበሪኝ ደስ ይለኛል እህቴ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 2 lety +60

    እኔ የቄስ አለሙ የመሰሉ ቄስ በማወቄ በጣም በእግዚአብሔር ተስፋ አደረኩ በእመብርሀን ፍቅር 👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 Před 2 lety +1

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Před rokem +1

      በጣም የኔ አባት ቁጥራቸውን የምታውቁ

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před 2 lety +59

    የአምልኮት ስግደት
    ጸባኦት ሆይ ወደኔ ና 3X
    እብኖዲ ሆይ ወደኔ ና 3X
    ማስያስ ሆይ ወደኔ ና 3X
    ለአብ እሰግዳለሁ 3X
    ለወልድም እሰግዳለሁ 3X
    ለመንፈስ ቅዱስም እሰግዳለሁ 3X
    አብ የብርሃን አዕማድ ነው 3X
    ወልድ የብርሃን አዕማድ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የብርሃን አዕማድ ነው 3X
    አንድ እግዚአብሔር ጽኑ ፍሕም ነው 3X
    አብ የመባርቅት ብልጭታ ነው 3X
    ወልድ የመባርቅት ብልጭታ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የመባርቀት ብልጭታ ነው 3X
    አንድ እግዚአብሔር ባለ ግርማ ነው 3X
    አብ የእሳት ባሕሪይ ነው 3X
    ወልድ የእሳት ባሕሪይ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የእሳት ባሕሪይ ነው 3X
    አንድ እግዚአብሔር የመለኮት ነበልባል ነው 3X
    አብ እውነተኛ ፀሐይ ነው 3X
    ወልድ እውነተኛ ፀሐይ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ እውነተኛ ፀሐይ ነው 3X
    አንድ እግዚአብሔር የዓለም ብርሃን ነው 3X
    አብ የመለኮት ጦር ነው 3X
    ወልድ የመለኮት ጦር ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስም የመለኮት ጦር ነው 3X
    አንድ እግዚአብሔር የእምነት ጋሻ ነው 3X
    አብ ሰማያዊ መርከብ ነው 3X
    ወልድ ሰማያዊ መርከብ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ሰማያዊ መርከብ ነው 3X
    አንድ እግዚአብሔር የጽድቅ መልሕቅ ነው 3X
    አብ የትሩፋት አበጋዝ ነው 3X
    ወልድ የትሩፋት አበጋዝ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የትሩፋት አበጋዝ ነው 3X
    አንድ እግዚአብሔር የባሕሪይ ባለጸጋ ነው 3X
    ምስጋና ይገባል ለአብ 3X
    ምስጋና ይገባል ለወልድ 3X
    ምስጋና ይገባል ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ሃሌሉያ ለአብ 3X
    ሃሌሉያ ለወልድ 3X
    ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ስብሐት ለአብ 3X
    ስብሐት ለወልድ 3X
    ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    እውነትንና ኃይልን በቸርነቱ የሚሰጠን
    ፍቅርና ጸጋን በየጊዜው ያካፈለን
    አምላክ ሲሆን አባት የሆነን ጌታ
    በጤናና በበረከት ኃይል ያቆየን
    ለገሩ ንጉሥ መድኃኒዓለም
    ለጌትነቱ ፍጹም ምስጋና ይግባው
    ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ኃያል ነው 3X
    ቅዱስ እግዚአብሔር ወልድ ኃያል ነው 3X
    ቅዱስ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ኃያል ነው 3X
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    ቅዱስ ኃያል
    ቅዱስ ሕያው
    ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ኢየሱሰ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ይግባው
    ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን፡፡

  • @fikrewoldamare2725
    @fikrewoldamare2725 Před 2 lety +15

    በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @yordanosdesta6215
    @yordanosdesta6215 Před 2 lety +86

    አታልቅሱ አባታችን !!!እኛ ልጆቻቸው እያለን ከጎናቸው በርቱልን ❤

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 Před 2 lety +2

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

    • @ghada1723
      @ghada1723 Před 2 lety

      እድኛ.በትሰብ.የትፍትን..አባ..የኔወድ.አባት

    • @user-fz9jg3pn2u
      @user-fz9jg3pn2u Před 2 lety

      እሺ ግን ስልካቸውን ካወቃችሁ :: ሳንቲም ለመላክ ስለሚጠይቁኝ ነው

    • @user-fw4sw3dr1s
      @user-fw4sw3dr1s Před 2 lety

      ስልካቸው አለ ለቆታን

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 Před 2 lety

      ስልካቸውንላኩልኝ

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 Před 2 lety +103

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን! የመምህርንም የአገልግሎት ዕድሜ ያርዝምልን! አሜን!!!

    • @user-hz6dx3lg5p
      @user-hz6dx3lg5p Před 2 lety +1

      አሜን

    • @geedadkalisam3037
      @geedadkalisam3037 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 Před 2 lety +4

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 Před 2 lety +5

    የኔ የዋህ አባት እድሜዎትን ያርዝምልን በነዚህ አባት ላይ ምን ክፉ ነገር ይታሰባል አይ የሰይጣን ነገር በሰው ላይ ክፉ የሚያስቡትን እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጣቸው

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Před 2 lety +6

    በእውነት የአባታችን ልጅ ስለሆንኩ በጣም ደስተኛ ነኝ እንደ እሳቾ ያሉ አባቶችን ያብዛልን አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +96

    ውዳሴ አምላክ🕯️✝️*አቤቱ የንሰሃን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የተነሳህያንን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የዳዊትን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የራሄልን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ አንተን ደስስስ የሚያሰኝ እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የፊቴን ጥቁረት የሚያጥብ እንባን ሰጠኝ
    አቤቱ የጼጥሮስን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የማርያምን ዘመን እንባን ስጠኝ
    #Abatachen ayzowo berketewo yiderbin AMEN AMEN AMEN betslot asebun fiker Yohannes// welet kiros kenbetesebochachn AMEN AMEN AMEN 😭😭😭😭😭😭
    አሜን አሜን አሜን✝😭😭😭💚💛❤🤲

    • @abetumaren5676
      @abetumaren5676 Před 2 lety +1

      amen

    • @sisay5594
      @sisay5594 Před 2 lety

      መምህርእባክ ቁጥራቸው ላክልኘእግዚሀብሄርፀጋውንያብዛልንበፀሎትአሱብኝ እህተማርያም ፍቅርተማርያም

    • @punojaan4434
      @punojaan4434 Před 2 lety

      አባ ፅጌ ማርያም አቡኝ

    • @abebahiluf6856
      @abebahiluf6856 Před 2 lety

      Amen amen amen

    • @user-up2xr1mv9p
      @user-up2xr1mv9p Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን👐👐😭😭💔

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 Před 2 lety +76

    እኔም የቄስ አለሙ ልጅ በመሆኔ እጅግ በጣም እድለኛ ነኝ በችግራቸው ሁሉ ከጎናቸው ነኝ የሚጠበቅብኝን ሁሉ ሳደርግ በደስታ ነው ❤ እረጅም እድሜን ከጤናው ጋር ይስጥልን አባታችን

    • @Ezanafort13
      @Ezanafort13 Před 2 lety +1

      እባክሽ እህቴ ስልካቸውን ሰጭን

    • @user-oh4fi8oi4i
      @user-oh4fi8oi4i Před 2 lety +1

      እባክሽ ስልካቸውን ስጪኝ ንሰሃ ልገባ ነው😥

    • @misssara8313
      @misssara8313 Před 2 lety +1

      @@Ezanafort13 ሥልካቸውን ገጠመኝ ላይ ታገኝዋሽ

    • @zahra1491
      @zahra1491 Před 2 lety +1

      @@Ezanafort13 ስልካቸው እኮ እርእሱ ላይ አለ አይታይም እንዴ

    • @yebarkotenat3029
      @yebarkotenat3029 Před 2 lety

      @@misssara8313 .

  • @user-jg6ql6dl4d
    @user-jg6ql6dl4d Před 2 lety +2

    መምህር ተስፋዬ እባክህ ስልክ ስጠን 🤲😭

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 2 lety +8

    ብዙ ተምረናል መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን በጸሎት አስቡን አባታችን ወለተ ትንሳኤ አፀደ ማርያም ከነቤተሰቦቼ

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 Před 2 lety

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @samriaddis5220
    @samriaddis5220 Před 2 lety +30

    እንደሳቸው አይነት አባቶችን ያብዛልን

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 Před 2 lety

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @mwtey70
    @mwtey70 Před 2 lety +47

    ለአባታች እናደርጋለን መምህራችን እንዳዘዘከን ያንተ ተማሪዊች ነን ጥሩ ትምህርት ነው ለኝው ነው በረከቱ!!!ሃይለ ኢየሱስ እና አስራተ ገብርኤል ብለውን ያስቡን አባታችን በውጪ አገር ነው የምንኑረው

    • @hilinashiferaw9873
      @hilinashiferaw9873 Před 2 lety

      Abatachin edmewotin yarzimilin,ekot welete Silase negn bestelothu asbugn.

    • @libanosferew1333
      @libanosferew1333 Před 2 lety

      Lene Memehir eyanedandu programme beretat naw sedekem yaberetagnal!!! abatachen egezeyabehare tsegawun yabezalot!!!

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 Před 2 lety +2

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @temesgen637
    @temesgen637 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እጅግ ደስ የሙሉ አባት ናቸው በረከታቸው ይደርብን መስቀላቸው ለመሳለም ያብቃን አሜን

  • @user-qd4xg5wd2y
    @user-qd4xg5wd2y Před 2 lety

    መምህር ተስፋዬ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ እመብርሀን ሁሌም ትጠብቅልን

  • @abaulbasithbabukondootty6733

    መምህሬ ባተ ብዙነገር ተለዉጫለሁ እግዚአብሔር እዲሜ ዉን ፀጋዉን ያብዛልህ💐💐💐🤲🤲🤲

    • @user-hz6dx3lg5p
      @user-hz6dx3lg5p Před 2 lety

      አሜን

    • @alemitunurilign9575
      @alemitunurilign9575 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ፣ይጠብቅሕ፣እረጅም፣እድሜ፣ያገልግሎ፣ዘመን፣ይስጥልን፣በጸሎት፣

    • @alemitunurilign9575
      @alemitunurilign9575 Před 2 lety

      በጸሎት ፣እስበን፣አባታችን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 2 lety +10

    🎚 በነፍስም በስጋም ይጠብቅልን🎚እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 12😭 በእንተ እግዝዕትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 12 😭 ይፍቱኝ 😭 አባቴ ! ፅጌ ማርያም ነኝ 😭 ካለሁበት 😭 አሜን🤲

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 Před 2 lety +4

    አባታችንና መምህራችን እንኳን ደህና መጣቹ የኔ አባት ሲያሳዝኑ መድኃኔዓለም ከነ መላ ቤተሰባቸው ይጠብቅልን አሜን(፫)

  • @tsidalmariamhaile8805
    @tsidalmariamhaile8805 Před 2 lety +1

    አባታችን ቡራኬው ይድረሰን መምህር አንተንም
    እግዚአብሔር ያክብር ። እውነተ ለመናገር እንዲ
    ትትና የተሞላባቸው አባት አላየውም።ለእኔም
    የንሰሐ አባቴ ናቸው። ዱባይ ነበርኩ ደውየላቸው
    በአካል ሄጄ ነው ያገኘዋቸው። እሰከ 4:00 ነው የሚያጠምቁት። ከዛ በኋላነው ቄደር አጥምቀውኝ
    6:00 ወደቤት የሄድኩት እሳቸው ግን ቁጭ በለው
    ንሰሐ ሲሰጡ ነበር ።ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የሚያገለግሉ እውነተኛ አባት ናቸው ረጅም ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን።

  • @h6ey335
    @h6ey335 Před 2 lety +16

    የኔ አባት የትህትና ጥግ አቤት🙏
    በረከታቸው ይደርብን በእውነት🙏መምህራችንም እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🙏

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 Před 2 lety +1

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @user-hb8rm2kr9z
    @user-hb8rm2kr9z Před 2 lety +8

    መምህር እኔ ትግራዎቲ ነኝ ግን የንስሃ አባቴ የአንተ ንስሃ አባት ናቸው ከምነግርህ በላይ በጣም የተባረኩ አባት ናቸው ንስሃ ገብቼ ቀኑናየ ጨርሼ ይፍቱኝ ብያቸው መርቆኝ አጽናንቶኝ ዎደ አገርሽ ስትመጪ አጠምቅሻለው ብሎኝ በጣም ደስ ነው ያለኝ እና አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን✝️✝️✝️❤️❤️❤️

    • @user-gs4po8pr6w
      @user-gs4po8pr6w Před 2 lety

      እስኪ ትግራዋይ ከይበልኪ ኮሚት ፃሓፊ

    • @user-hb8rm2kr9z
      @user-hb8rm2kr9z Před 2 lety

      ማለት ማአረይ አይተረደአኒ

    • @user-sg4tm1zx3l
      @user-sg4tm1zx3l Před 2 lety +1

      @@user-gs4po8pr6w ታማ ታበለት ብኻልእ አይትተረጉሙየ እሳ ደበለት በየዋህነት ነው እኔ እኔደገባኝ አሁን ያለው የሃገራችን ነገር የታወቃል ስለዚ ስለአፅናናት አገር ለመግባት ብትፈሌግ እሳቸው ጋር ህዳ እንድትጠመቅ በፊቅር መርቆኝ ደስ አለኝ ነው እምትለው ትግራይ ስለ አነሳች ምን ጥፋት አለው በክልል መጣራት ነውር ነው እንዴ በርግጥ አትዮ ብትል ጥሩ ነው በመልካም ካስብነው ግን ትክክል ነች እንዴነ እንኮን ደስ አለሽ ማምየ እኛ ያው ሁላችንም በክርስቶስ ክርስትያ ነን ስላም ለሃገራችን ይሁን አሜን።

    • @user-kq9zw2mo7k
      @user-kq9zw2mo7k Před 2 lety

      @@user-gs4po8pr6w ታይችግር እንሀዎ ትግራዎቲ እየ ተበለት እንደዛ ያለችው አገር ስትገባ ተቀብለው እንደ አባት ማረፊያ እንዲሆናት ነው ምክንያቱም ሰው የሌላት ሊሆን ይችላል ክልልትግራይ መንገድ ስለተዘጋ በቅንነት መተርጎም ጥሩ ነው ክልላን ስለተናገረች ምን ችግር አለው ፖለቲካ አላወራች እኔ ለራሱ አገሬ ኢትዮጵያ ስገባ ወደክልሌ ትግራይ ስለሆነ መንገዱ ስለተዘጋ አባታችን ተቀበሉኝ ነው የምላቸው እና በጥሩ ነገር ማሰብም ያስፈልጋል

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 Před 2 lety

      በኢትዮጲያ ፖስፖርት እየኖርሽ እኔ ተጋሩነኝ ማለት ምንማለትነው?????መጀመሪያ ከዚ ጥንብ ከሆነ ዘረኝነት ውጪ ቂም ይዞ ፀሎት አያርግም ገባሽ ግን የትግራይ ሰዎች ለኢትዮጲያ ያላቹ ጥላቻ አይጣል ነው ግን የትም አትደርሱም በቆፈራቹት ጉድጋድ ትገቡበታላቹ ከሐዲሆዎች

  • @leoleule9039
    @leoleule9039 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አባ በረከትዎ ይድረሰኝ እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ መምህር ተስፋዬ አንተንም በጣም አመሰግናቸዋለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @bezicho
    @bezicho Před 5 měsíci +1

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ ወለተ ሰንበትን እና ቤተስቦቼን በፀሎትዎት ያስቡኝ🙏🏾❣️💒🥰💜🙏🏼

  • @user-zt3yc9or9m
    @user-zt3yc9or9m Před 2 lety +15

    ቃደሞኦም አቦዋይ ትህትናቸው ደስ ሲል በረከታቸው ይደርብን አባየ

    • @user-hb8rm2kr9z
      @user-hb8rm2kr9z Před 2 lety +2

      ብጣሚ ምስኪን አቦ እዮም

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 Před 2 lety +1

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před 2 lety +21

    አባታችን በረከታቸው ይድርብን እኛ ሀገር ውስጥ ያልሆንን በጣም ነው ያደከምናቸው አብዛኞቻችን በስልክ ነው ንስሓ የተቀበሉን እግዚአብሔር ብርታት ይስጣቸው ፡፡ይፍቱኝ አባታችን የእኔ እንባ ይፍሰስ😭 እንደዚህ መተት አርጋችሁ የሰው ህይወት የምታመሰቃቅሉ ልቦና ይስጣችሁ

    • @user-ee8nc9yu9n
      @user-ee8nc9yu9n Před 2 lety

      ስልክ ቁጥሩን ስጭኝ

    • @user-dt4ii9wp8q
      @user-dt4ii9wp8q Před 2 lety

      @@user-ee8nc9yu9n ርእሱ ላይ አለልሽ ቁጥራቸው እዚህ መፃፍ አልችልም you tube ያጠፋል

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 Před 2 lety

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @wederyeleshjnber207
    @wederyeleshjnber207 Před 2 lety +2

    በዉነት ደሥ ሜሉ አባት እዲህ አይነት አባቶችን ነዉ ያጣነዉ ያሉትንም ሥናሣድድ እንኖራለን እግዚአብሔር እሥከመጨረሻዉ ያፅናልን አባታች የኛም አባት ናቸዉ በመንፈሥ በፀሎት የሆላችንም አባት ናቸዉ እድለኞችነን እኛም አድ ቀን እናገኛቸዋለን ወለተ ማርያም በፀሎታቸዉ ያሥቡኝ

  • @user-dy6mg7zs1b
    @user-dy6mg7zs1b Před rokem

    አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ያብዛሎት እድሜና ጤናወትን ይስጦት ገብረ ኪዳንን እና ወለተ ኪዳንን በጦሎት ያስቡን አሜን አሜን አሜን

  • @Tube-vu1kz
    @Tube-vu1kz Před 2 lety +14

    እኝህ አባት ፈቅር ናቹው ። ድምፃቼው ለእርሱ የእግዛብሄር ይቅርታ የሳይሃል የዋህ ናቹው እድሜእና ጤና ይሰጣቼው

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 Před 2 lety +2

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

    • @Tube-vu1kz
      @Tube-vu1kz Před 2 lety

      እሺ እንደግዛብሄር ፍቃድ

    • @mirymirylove1767
      @mirymirylove1767 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን አባትቸነ አድሜአና ጤና ይሰጣቸዉ

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 Před 2 lety

      እሺ ቁጥር ስጡን

    • @mefthe1
      @mefthe1 Před 2 lety

      @@fikrewoldamare2725 ስልክ ወይም
      የሚገኙበትን ቦታ ግለጹልን ለመላክ

  • @solomonyeshitla7498
    @solomonyeshitla7498 Před 2 lety +13

    መምህር እንክዋን በሰላም መጣህ። አንድ ጥ
    ቆማ ልጠቁምህ ደብረ ብርሃን ከተማ የሀበሻ ምስኪኖች መርጃ ማእከል የሚባል ተቅዋም አለ መተህ አባቶችን ብትጎበኝ ና ትምህርህን በፍለሽ እንዲያዳምጡትና ስለመናፍስት ቢያውቁ አሪፍ ብዙ ዎቹ ህይወታቸዉ ከመናፍስት ጋ ተያያ ዥነት አለው ።

    • @user-xj9ps8ri1j
      @user-xj9ps8ri1j Před 2 lety

      ይኔም ወንድም እሚኖረው ደብረብረሀን ነው ብዙ ፈተና አለበት እግዚአብሄር አምላክ ይርዳልኝ 🙏

    • @user-xj9ps8ri1j
      @user-xj9ps8ri1j Před 2 lety

      Solomon አንተ ደብረብረሀን ነው እምትኖረው?

    • @solomonyeshitla7498
      @solomonyeshitla7498 Před 2 lety

      @@user-xj9ps8ri1j awo

    • @solomonyeshitla7498
      @solomonyeshitla7498 Před 2 lety

      Betam kebad new

  • @mimigoshu1624
    @mimigoshu1624 Před 2 lety

    በእዉነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኔም የአባታችን የቄስ አለሙ ልጅ በመሆኔ በጣም ደሥሥሥሥሥ ብሎኛል እድሜና ጤናዉን ያድልልን በረከታችሁ ይድረሰን ለአባታችን ባለኝ አቅም ከጎናቸዉ ነኝ

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x Před rokem

    እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ አባታችን በርከትዎ ትድርሰን ወለተ ማርያም በው በፀሎትዎ ያስቡን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +35

    እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህር አምላክ ፈተናችን ያቅልልን እንደቸርነቱ ኢትዮጵያን ሰላም ህዝቦቿን ይጠብቅልን በቃም ይበላት ስለ ቅዱሳን ብሎ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😥😥😥

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 Před 2 lety

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

    • @ghada1723
      @ghada1723 Před 2 lety

      እኔ.ነሳሀ.አባት.የልኝም.መምህር.ተሰፍ
      እባከኸ..ቁጥራችን.ሰጥኝ

    • @almaaztamire4890
      @almaaztamire4890 Před 2 lety

      Ameen ameen ameen

  • @weyni8143
    @weyni8143 Před 2 lety +16

    እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ አባቴ ስለሆኑ ፀልየ ነው ያገኝህዋቸው እግዚአብሔ ነብሴ በከቱ እዳትጠፋ እባክህ ጥሩ አባት ስጠኝ አልኩት እመቤቴም ተማፀንንክዋት የእወተት ነእምላቹ በሰወስተኛ ቀን አገህዋቸው እና ገና ድምፃቸው ስሰማ በጣም ደስአለኝ የእውት ትክለኛ ና ንፁሁ አባት ሞሆቸው ትህትናቸው በቂ ነው ና እግዚአብሔር ይመስገን እኒህ አባት ስለ ሰጠሀኝ እመቤቴ ማርያም በግርማ በሞጎስ ትገብቅልን
    ብቻ ለባቴ የሚገል ቃል የ ገለኝም

    • @zelekebekele4163
      @zelekebekele4163 Před 2 lety

      የት ነው የሚገኙት

    • @mezgebuategegne3127
      @mezgebuategegne3127 Před 2 lety

      Selk kutrachewn Please

    • @weyni8143
      @weyni8143 Před 2 lety

      መምህር እኮ ፀፎታል እሱነው ቁጥራቸው

    • @zelekebekele4163
      @zelekebekele4163 Před 2 lety

      ያልኩሽ የቤተክርስቲያኑ ስም የሚገኙበት

    • @saradasta9485
      @saradasta9485 Před 2 lety

      እህቴ በናትሽ የት ነዉ የሚገኛት ስልካቸዉን ስጪን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 2 lety +3

    በረከታቸው ይድረሰን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ይፍቱን አባታችን ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @omochekole7731
    @omochekole7731 Před 9 měsíci

    የአባታችን በረከቱ ይደርብን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe Před 2 lety +43

    የኔ የኃጢያተኛይቱ የዘማዊቱ እንባ ይፍሰስ😢😢😢 ኡፉፉፉፉ የኔ አባት በረከትዎ ይድርሰን እንዴት እንደተሰፈሰፍኩ😢😢 አሜን ፫ ተስፋ ስላሴ እሺ ታዛዢ ነኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርከው

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 Před 2 lety

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe Před 2 lety

      @@fikrewoldamare2725 የበኩሌን አደርጋለሁ ታዛዢ ነኝ የሚለውን አይተሻል።

    • @fevendemoze3997
      @fevendemoze3997 Před rokem

      ፈጣሪ አባታችንን በምህረቱ እጁ ይዳብስልን!!!

    • @fevendemoze3997
      @fevendemoze3997 Před rokem

      ፈጣሪ አባታችንን በምህረቱ እጁ ይዳብስልን!!!

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před 2 lety +25

    ሰላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ልጅች አባታችን በረከቶት ይደርብን በፀሎቶት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያሉ መምህር አተም እድሜና ጤና ይስጥህ ለኛ መፅናኛ የሆነውን ቃል ስለምትመግበን ተባረክ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እማይን መቆጣጠር አቃተኝ አቤት ፅናት በውነት የብዙ አባት ያድርጎት

    • @user-hz6dx3lg5p
      @user-hz6dx3lg5p Před 2 lety

      አሜን እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ

    • @user-addisalem1213
      @user-addisalem1213 Před 2 lety +1

      እሺ መምህራችን አባታችን በረከቶ ይድረሰን እውነት
      እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
      እደርሶ አይነት አባቶችን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን🙏🕊

    • @user-br1jv9ru3u
      @user-br1jv9ru3u Před 2 lety +2

      @@user-hz6dx3lg5p አሜን እህቴ

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 Před 2 lety +1

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

    • @user-hz6dx3lg5p
      @user-hz6dx3lg5p Před 2 lety

      @@fikrewoldamare2725 እንረዳቸዋለን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-yz7iq2ml5t
    @user-yz7iq2ml5t Před 2 lety

    አባ በረከታቹ ይደርብን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ እንደ አባታችን ያሉትን ያብዛልን
    በፀሎት አስቡኝ ሃይለ ማርያም
    ሃይለ ማካኤል
    አመተ ሚካኤል ወለተ መስቀል

  • @lealemful
    @lealemful Před 2 lety +1

    ወልደ ሚካኤል ነኝ ከባህር ዳር አስቡኝ በጸሎት አባቴ ትህትናቸው እና የዋህነታቸው ደስ ይላል።

  • @user-zr9uh1bs3w
    @user-zr9uh1bs3w Před 2 lety +17

    አሜን መምህራችን
    እንኳንደህና መጣህ
    ሀገራችንን ሰላም ያወርድልን🙏🙏

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 Před 2 lety

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 2 lety +16

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አባታችን በርክታችው ይድርብን አሜን አሜን አሜን

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 Před 2 lety

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @mickeygermemsekie1472

    አሜን አሜን አሜን የኔ ኣባት የሃዲስ ኪዳን እዮብ ናቸው ኣባታች በረከትን ይደረን በፀሎቱ ይሰቡን ወለተ ፃርቃን ወለተ መድሂን ወለተ ሰንበት ወለተ ስላስየ ወለተ ጭርቆስ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 6 měsíci

    የኔ አባታ እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤አባታችን ይፍቱን እግዚአቤሔር እድሜ ይስጥልን እድለኛት ተዋህዶ እርሰን የመሰለ አባት በማናረት ክብር ለድግል 😢😢😢አሜን ቃለህይወት የሰማልን❤❤❤

  • @amyg8396
    @amyg8396 Před 2 lety +5

    እግዚያብሄር ይመስገን የንስሀ አባታችን እድሜ ይስጥልን ደስ የሚሉ አባት በሳቸው ንስሀዬን ሰጥቻለው ተቀብያለው እድሜ ይስጥልኝ ይኑርልን አባ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን 🙏🙏🙏😥

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 Před 2 lety

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 Před 2 lety

    የኔ አባት አይዞት እግዚያብሔር የሚወደውን ይፈትናል መምህር ልክ ነህ ማረፍ አለባቸው ሁላችንም ያቅማችንን ማድረግ አለብን የእውነት ልብ ይነካል እንባቸው የሆነባቸው ነገር የኔ አባት እግዚያብሔር መልካም ነው ነገም ሌላ ቀን ነው እርሶ ብርቱ ኖት ብዙ ፈተናዎችን ያለፍ ኖት ለኛ ትልቅ ትምርት ኖት እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት እማምላክ ከነ ቤተሰቦ ትጠብቆት!

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር እንደ እሳቸው አይነት አባቶችን ያብዛልን። አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ፤ በረከታቸው ይደርብን።

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 Před 2 lety +5

    የኝህ ኣባት ፈተና በኣካል ከሰሙት ሰዎች ኣንዱ ነኝ ፈተናቸው ሁላችን ኣንብተናል።

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Před 2 lety +14

    እንኳን ሰላም መጣችሁልን በረከታቸው ይደረብን ወለተ ማሪያም ብለው ፀሎት ያድረጉልን አገራችንን ሰላም አድረጎል ወደ አገራችን ገብተን ቡራኬውን እንድንቀበል ድንግልማሪያም እሷ ትፍቀድልን

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 Před 2 lety +1

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

    • @zabshworkbelete1095
      @zabshworkbelete1095 Před 2 lety

      Esey abate ende ersiho yale abat yabizalin

  • @lolukhaliij8677
    @lolukhaliij8677 Před 2 lety

    በረከቶ ይደርብን አባታችን መምህር እንወድሃለን እንደ እርሶ አይነትን ያብዛልን አስካለ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @mulubelay6386
    @mulubelay6386 Před 2 lety

    ኣሜን ኣባታችን በረክትዎ ይድረሰኝ. ወለተ ጊዮርጊስ በፀለትውዎ. ኣስቡኝ

  • @bere2532
    @bere2532 Před 2 lety +10

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ውባለም፣ተስፋ ስላሴ፣ገብረ መድህን፣እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 Před 2 lety

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @user-cy1xw9qr5n
    @user-cy1xw9qr5n Před 2 lety

    በእውነት አባታችን አባ አለሙ በረከቶ ይደርብን ቅግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 2 lety +1

    አባቴ በረከቶትን ይደርብን ቅድሳን በፀሎት ያሰቡን

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜዎ ትን ይባርክልን💒🙏🙏🙏

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 2 lety +4

    ሁፍፍ አባታችን ሲያዛዝኑ እመቤቴን ውስጤዬ ተላወሰ እንንን አባታችን አይዞት እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው አባታችን እርሶን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜዬ ጤና ይስጦት አይዘኑ ያሉትን ይባርክሎት አሚን

  • @BaBa-to4ks
    @BaBa-to4ks Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን👏👏👏⛪️⛪️⛪️ የኛ አባት በርከታችሁ ይደርብን😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️❤❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gebrehiwot04
    @Gebrehiwot04 Před 2 lety +8

    አባ በጣም ጎበዝ ነዎት። የእግዚአብሔር ስራ ነው ከብዙ ፈተና በኋላ እዚህ ደርሰው ለብዙዎች አባት ሆነዋል። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ። ገብረሃና በፀሎትዎ ያስቡኝ አባቴ

  • @user-xm5bx2gi9g
    @user-xm5bx2gi9g Před 2 lety +10

    ሰላም መምህራችን የኔ እንቁ 🙏እኔ ደሞ የኣባታችን ልጅ መሄኔ እደለኛ ነኝ ኣባቴ እደሜ ከ ጤና ፈጣሪ ይሰጥልን ሰለ ሁሉም ነገር እግዝአቢሔር ይመሰገን🙏💘💘ኣባቴ😪ወለተ ስላሴ ነኝ በፀላት ኣሰቡኝ ኣባቴ🙏🥰

  • @jfjd5585
    @jfjd5585 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአባታችን በረከታቸው ይድረሰን አሜን፫

  • @martafentawe147
    @martafentawe147 Před 2 lety +1

    አቤቱ አምላኬ ኦይ እየን ተመልከተን በቃቹኡ በለን

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 Před 2 lety +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ፀጋውን ጋር አበዝቶ ይሰጣዎት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-od6ol7ib7r
    @user-od6ol7ib7r Před 2 lety +22

    እኔም ድያቆን ነኝ እንደዚ አባት መሆን እፈልጋለሁ በጸለታቺሁ አስቡኝ

    • @user-xc5pr1vs5q
      @user-xc5pr1vs5q Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይርዳህ ቅዱስእሯኤል ይገዝህ ቅዱስ እሩፋኤል ይድብህ ወድማችን እኔንም በጾለትህ አስበኝ

    • @meslalhaftom16
      @meslalhaftom16 Před rokem

      እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @uaesharjah
    @uaesharjah Před 2 lety

    አባዬኤ እግዜያብሄር ይመሰገን በእውነት ኑሩልን በእውነት ይገርማል የአቅማቼነን እናድርግ በእውነት እናበረካለን በረክት የሆኑው አባት ናቸው

  • @electrical483
    @electrical483 Před 2 lety

    አይዟችሁ አባ አታልቅሱ ።መምህርም እናመሰግናለን በርታ።እኛም እንዳቅማችን የቻልነውን እናደርጋለን።ወልደ ሰንበትንና ወለተ ብርሃንን በጸሎታችሁ አስቡን።

  • @hannaassefa6199
    @hannaassefa6199 Před 2 lety +2

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    በፀሎት አስቡን
    ብስራተ መላክ
    ተክለ መድህን
    እህተ ማርያም
    ከእነ ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +8

    💔😭የኔ አባት በጣም ነው የሚያሳዝኑት ኸኸ አይይ ይሄ መተትና ድግምት የሚሰሩ የዳቢሎስ የግብር ሰዎች እውነት እግዚአብሔር ይገስጸችሁ!! ቤተሰቦቼ ይኼው ይሰቃያሉ መደኋኔ አለም ይጠብቆት እድሜና ጤና ይስጦት አባዬ ቡራኬችሁ ይደረብኝ አሜን፫💚💛❤💒🙏

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 Před 2 lety +1

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

    • @modayadi7956
      @modayadi7956 Před 2 lety

      @@fikrewoldamare2725 በጣም እህቴ😥

  • @user-tt7bi7yw3v
    @user-tt7bi7yw3v Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወለተ አየሱሰ ሃፍተ ሚርያም ከነ በተሰበዩ በፀሎት አሰቢሎኝ

  • @selinayemariam1723
    @selinayemariam1723 Před 2 lety +1

    መምህሬ እኔ ምስክር ነኝ አባ የተለዩ መልካም ሰው ናቸው ማርያምን ትህትናቸው ሚገርም ነው ከልጅነቴ ጀምሬ ነው ማቃቸው ምንም ማይቀየር ማንነት ነው ያላቸው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላቸው 🙏

  • @user-ne7nd5od6k
    @user-ne7nd5od6k Před 2 lety +3

    እፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት ገና ታሪካቸውን ሳላዳምጥ አስለቀሱኝ ትልልቅ ሰው ሳይ በጣም ነው የማለቅሰው 😭 አባታችን በርከትዎ ይደርብን ይፍቱን አባታችን🤲

  • @user-td1sb6nm2k
    @user-td1sb6nm2k Před 2 lety +5

    አባታችን በረኳቶ ይደርብ መምህራን ፀጋ ያብዛልህ

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 Před 2 lety +1

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

    • @user-td1sb6nm2k
      @user-td1sb6nm2k Před 2 lety

      እሺ በደስታነዉ

  • @user-oq6hl4fb5f
    @user-oq6hl4fb5f Před 2 lety

    መምህራቺን ተስፍዬ እግዚአብሔር ይስጥልን አብባታቺን በረከታቹ ይደርብኝ አባ እግዚአብሔር እድሜቶን ያርዝምልን ኢሺ መምህራቺን እሄ ለኛ ትልቅ በረከት ነው እግዚአብሔር ይርዳን

  • @salamfentun8512
    @salamfentun8512 Před 2 lety

    አባቴ እሽ በጣምነው ምናመሰግነወት እግዚአብሔር የሰጠን አባታችን መምህር እሽ እናግዛለን

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před 2 lety +4

    ይፍቱን አባቴ እኔን እኔን እህህ አይይ አንጀቴ በሉኝ ያሳለፉት ህይወት ልክ በእኛ ቤት እንደሆነብን ነው እምወደው ቕወንድሜን በላኝ በላኝ ብሎ በሁለት ቀኑ አረፈ ያለው ንብረት ሁሉ ወደመ እምንበላው ሁሉ አጣን አባቴ ታመመ እናቴም ታመመች ልጆችም ተበታተን እኔም የደረጃ ተማሪ ነበርሁ ግን ህጅ ህጅ ብሎ አፍዝዞ አደንዝዞ ውጭ ወጣሁ ተከትሎ ይፈታተነኛል ብቻ ማልቀስ ይሻለኛል ሌላው ቢወሩትም አይፈታም ችግሩ ይዞንም እረፍት የለልንም በፆለት አስቡን ወለተ ኪዳን ወልደ ፃዲቅ ብላችሁ በፆለት አስቡን እግዚዓብሄር ይርዳን አባቶቸ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አሜን🌾💚💛❤️

    • @user-zy7vp2ut8i
      @user-zy7vp2ut8i Před 2 lety

      አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ማርያም ጠላቶቻችንን ትጣልልን

  • @ruhama824
    @ruhama824 Před 2 lety +3

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    በእመ አምላካ ምን አይነት የተቀደሱ አባት ናቸዉ በረከታቸዉ ይደርብን
    በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
    ምን እንደምል አላዉቅም ቃላት አጠረኝ እንደነዚህ ያሉ ደግ ና የተባረኩ አባቶችን አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር አያሳጣን

  • @user-xb9lt7kb8b
    @user-xb9lt7kb8b Před rokem

    አባታችን ዕድሜዉን ያርዝምልን አባታችንዕድሜዉንያርዝምልንገብረሚካኤእናወለተኪደንበፆሎታቹውአሱቡንል እና ወለተኪደን በፆሎታቹው አሱቡን

  • @elk5824
    @elk5824 Před 2 lety

    እግዚአቢሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ኣቦና። እግዚአቢሔር ይመስገን ከምዚኣቶም ኣቦታታ ዘልዉና.thank you memhr tesfay may God bless you and protect you all Amen.

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 Před 2 lety +4

    አሜን አባታችን በረከቶት ይደርብን እንዲሁም መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ። በፀሎቶት አስቡን። ፅጌ ማርያም፣ ፍቅርተ ማርያም ፣ገብረ ስላሴ ብለው ። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት። 🙏🙏🙏

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 Před 2 lety +1

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @user-vt6iu7ym3e
    @user-vt6iu7ym3e Před 2 lety +2

    አባታችን በረከቶዎ ይደርብን ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ ፈጣሪ በሰላም ላነራችን ገብተን በእርስዎ ቄደር እድንጠመቅ

  • @user-go2gx4it3w
    @user-go2gx4it3w Před 2 lety

    መምህር እናመሰግናለን መልካም እና ጠንካራ አባት ናቸው በረከታቸው ይደርብን የአሰካለ ማሪያም ቤተሰቦች ፀልዬልን

  • @amamaamm7728
    @amamaamm7728 Před rokem

    በእውነት አባቴ በረከተዎት ይደርብን❤❤❤

  • @user-xr2ub5kx5c
    @user-xr2ub5kx5c Před 2 lety +2

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    በፀሎት አስቡን ወለተ ሀና
    አስካለ ማሪያም
    ገብረ እየሱስ
    ገብረ ስላሴ
    ከእነ ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን

  • @user-hy9mu4st6c
    @user-hy9mu4st6c Před 2 lety +5

    ነምህራችን እንኳን በሠላም መጣክልን😊

  • @etsubetferabali5964
    @etsubetferabali5964 Před 2 lety

    እሺ አባታችን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን
    አባታችን መምህር ቆይታችሁ በጣም ደስ ይል ነበረ መንፈስ ያድሳል ያስተምራል ያጠነክራል
    ትግሉ ግን ልብ ይነካል እሺ መምህር ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-es4fn5dv8i
    @user-es4fn5dv8i Před rokem

    ቃል ሂወት ያሰማልኝ ኣባቴ ለአዩብ የፅናና ሃያሉ መድሃኒኣለም አሰከ መጨረሻ ያፅናቸው።።ኣባየ አኔ ሃጥያተኛና በደለኛ ላልቅሰ በጣም ኣሳዘኑኝ ኣባየ ኣሰካለ ማርያም ከነ ቤቴሰቦቼ በጸሎት ያሰቡኝ በረከታቸው ያደርብን

  • @yemanejone526
    @yemanejone526 Před 2 lety +2

    ብጾሎቶም ይዘኩሩና ፧በረከቶም ይሕደረና፧
    ገብርሂወት፤ብስራተ ገብርኤል

  • @user-ui5tn8wr1g
    @user-ui5tn8wr1g Před 2 lety +4

    አቤት መተተኞች ግን እግዚአብሄር ወደረሰቾ ይመልሰቾ ግን የሰው ልጅን እግር በእግር መከተል 😭😭😭😭😭 እግዚአብሄር ኀያል ነው

  • @alemtekle506
    @alemtekle506 Před rokem

    ሰላም መምህር ተስፋዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ፈጣሪ ፣ ክርስትና ስሜ አፀደማርያም፣ ልጆቼ ፣ ወለተአረጋዊ ፣ ወለተዮሃንስ፣ ወለተመድህን ፣ ወለተሃይማኖት ፣ ይፀልዩልን ፣ እንድበረታም እግዚአብሔር አምላክ ያግዘኝ።

  • @soliyanalove5235
    @soliyanalove5235 Před 2 lety

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህርየ አባታችን በረከተዎት ይደርብን አባታችን በምትናገሩት ነገር ሁሉ የአቤቴን ህይወት ነው ያገኘሁት ብዙ ነገር አለ ብቻ እግዚአብሔር ይድረስልን

  • @nestanetzeleke5857
    @nestanetzeleke5857 Před 2 lety +5

    እውነት ልዮ ናቸው

  • @salamfentun8512
    @salamfentun8512 Před 2 lety +3

    አባታችን እድሜና ፀጋውን ይስጥልን

  • @user-np2yd8cp7k
    @user-np2yd8cp7k Před 2 lety

    አባየ የእርሱ ፍሬ እና ልጅ በሞሆኔ እውነት በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰባቸው ወንድማችንን አይዞህ እመቤታችን እንድ አባታችን ትጉህ አገልጋይ ታርግህ (((መምህራችን እናመሰግናለን እውነት የዚ በረከት ያርገኝ ለምፅዋት የተዘጋው እጄ ኤፍታህ ይበለኝ አባቴ ወንድሜን በፆሉታቹ ያስቡን የተግባር ክርስቲያን እንድሆን ((( ወለተ ሰላማ ከኔቤተሰብ// ሀብተ ገብርኤል

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Před 5 měsíci

    ይፍቱን ይባርኩን አባታችን.
    ቃለ ህይወት. ያሰማልን. መምህራችን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ul5kn3uj1u
    @user-ul5kn3uj1u Před 2 lety +6

    በጣም እጅግ ትሁት የሆኑ አባትናቸው ንስሃ ስገባ እራሱ ምክራቸው ያፅናናል ካባትም ይበልጣሉ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦቻቸው እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያስረዝምልን ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም አይደል የሚባለው ከላይ ታድለውታል

  • @genetgetaneh4471
    @genetgetaneh4471 Před 2 lety +8

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን፣ይፍቱን መምህርንም የአገልግሎት ዕድሜ ያርዝምልን! እንተባበራለን እኔ እሴተ ማርያም ፣ ልጆቼ ፣ብርሃነ መስቀል፣ ብስራተ ገብረእኤል፣ በፀሎቶት አስቡን!

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 Před 2 lety +1

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን

  • @demekutilahun1060
    @demekutilahun1060 Před 2 lety +1

    የኔ አባ ት እድሜናጤና ይስጥል ን የሶወ ልጅ ስለሆንኩ በጣም ደሰትኛ ነኝ

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Před 2 lety

    አባታችን በረከታችሁ ይደርብን እንዲህ አይነት አባት ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን እድለኛ ነኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእኔ አባት በፀሎት አስቡኝ
    እህተ ጊዮርጊስ
    እህተ ሊባኖስ
    እህተ እየሱስ
    ወለተ ሀና
    ብስራተ ገብርኤል
    ገብረ እግዚአብሔር
    ወልደ ገብርኤል

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይመሰገን የአባታችን በረከታቸው ይደረብን በእወነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእወነት አባታችን ያሎአቸወን እሺ እንጁ አየመቸኝም ብለወ አያወቁም በእወነት የሚኖሩበትን ሳየወ እራሱ እንዴት ነወ እንደዚ ብይ እራሴን እየጠይኩ ነበረ መምህራችን

    • @fikrewoldamare2725
      @fikrewoldamare2725 Před 2 lety

      በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን