Video není dostupné.
Omlouváme se.

ወ/ዊ ኤርሚያስ የዲያቆኑን ስህተት አፈራረሰ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | marcil tv | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 03. 2024
  • #ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ #ኦርቶዶክስ
    ኤል ቃል tube
    ወ/ዊ ኤርሚያስ የዲያቆኑን ስህተት አፈራረሰ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | marcil tv | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
    ወ/ዊ ኤርሚያስ የዲያቆኑን ስህተት አፈራረሰ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | marcil tv | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
    ወ/ዊ ኤርሚያስ የዲያቆኑን ስህተት አፈራረሰ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | marcil tv | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

Komentáře • 44

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 Před 4 měsíci

    ጌታን ኤርሚያስ ላንተ ቃል የለኝም ያረጋገጥኩት ነገር አዕምሮህ ህመም ምን ደረጃ ላይ እንደደረሰ ሳይ አዘንኩልህ😢😢😢 ለማይረባ አዕምሮ መሰጠት ባንተ መመዘን ይችላል

  • @ethiopiayimer379
    @ethiopiayimer379 Před 4 měsíci +3

    ኪዳነ ምህረት የኛ እየሱስ ነው

  • @ayaltilahun843
    @ayaltilahun843 Před 4 měsíci

    ጌታ ይባርካችሁ ወንድሞች እኔ ዳግም በመወለድ በክርስቶስ አምኜ የዳንኩ ነኝ ይሄ ንግግር በጣም ጠቅሞኛል።
    እነዚህ እኛ ልክ ነን የሚሉት የሚከራከሩት ጥሩ ነው።ለመከራከር ሲያነቡ የደረቀው ሰውነታቸው በወንጌል ነፋስ ታዞ እስትፋንስ ይገባባቸዋል ጥሩ ነው።ጌታ ባንድም በሌላ ይገለጥላቸው ።

  • @user-cc1fc2wi4o
    @user-cc1fc2wi4o Před 4 měsíci +3

    Ermi egziabhier ybarkh ❤❤❤❤

  • @assegedwoube1748
    @assegedwoube1748 Před 4 měsíci +3

    ኪዳነ ምህረታችን ኢየሱስ ነው።

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 Před 4 měsíci

      ጌታ የሱስን የማይወድ ቢኖር የተረገመውውውውውውው😢 ጌታ ይድረስላቸው ውይይይይይይይይይይይይይይ😢😢😢

  • @sentayehualemu6312
    @sentayehualemu6312 Před 4 měsíci

    “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
    - ዮሐንስ 1፥12

  • @Ras-Media-ug5kw
    @Ras-Media-ug5kw Před 4 měsíci +3

    ኦርትዬ እኮ ቤተ ክርስትያን አይደለችም💯❌💯

  • @hiwotgirma-xu7eb
    @hiwotgirma-xu7eb Před 4 měsíci

    ብሩክዬ ተባረክ

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x Před 4 měsíci

    Dagmawi ermyas!!!seytan eyechohe new bEyesus sem weganee yiwega!!!

  • @AMEN271
    @AMEN271 Před 4 měsíci +5

    እንዲህ ዓይነቱን ቀዠታም ዲያቆን ነኝ ባይ ለምን ታስገቡታላችሁ ሰካራም ጠጥቶ መጥቶ

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před 4 měsíci +2

      ኸረ አትሣደብ ወንጌል በስድብ አይሠበከም

    • @reconcilewithGod7159
      @reconcilewithGod7159 Před 4 měsíci

      ሰክራቹ በእግዚአቢሄር ቃል አትቀልዱዋ ።​@@tutubevan932

  • @tadelchdaba1536
    @tadelchdaba1536 Před 4 měsíci

    መልስ ሲያጣ በጩኸት ለመሸፈን እየጣረ ነው ጌታ እየሱስ ይርዳህ ዲያቆን።

  • @user-ck2pe5jg2u
    @user-ck2pe5jg2u Před 4 měsíci

    BTERET ASHEBERKALECH LEK NEHE

  • @tsehaytesfaye6275
    @tsehaytesfaye6275 Před 4 měsíci

    God bless you Ermie and brothers!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 4 měsíci

    አይ ዲቆን እንደቴ እስላሞች በወንጌል ሳያምኑ ይድናሎ ዲቆን ተብየው ዝም ብሎ ነው የሚጨረጨረው ከውቀት ነፃ ነው

  • @bikilayohannes2334
    @bikilayohannes2334 Před 4 měsíci

    tu tu i am very happy being out of this cult.

  • @eleni311
    @eleni311 Před 4 měsíci

    እንደ ኦርቶዶክሰ አማኝ ትቢተኛ ህዝብ የለም የጥንት የጧት ነን እኛ ባለ ጥቁር ቀሚሰ ነን ኤኛ ባለ ፂም ነን በቃ መንግሰተ ሰማያትም የነሱ ብቻ ናት በነሱ አሰተሳሰብ ግን በመፅሀፍ ቅዱሰ ቃል ሲመዘኑ ትቢታቼው ዜሮ ይህናል

  • @hirutkidanemariam9535
    @hirutkidanemariam9535 Před 4 měsíci

    እስቦበት ስው የገደለም ይቅርታ ጠይቆ ድንዋል ነገም አውቆ ሀጢአትን ሰርቶ ድንዋል ማለት ነው አልገባኝም

  • @zewdituadera8216
    @zewdituadera8216 Před 4 měsíci +1

    Please don’t shout listen and the answer please please don’t shout

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 Před 4 měsíci

    ታዲያ ኤርሚዬ... የጌታ ክብር በዚህ ልክ ከተረዳህ መጃጃል የማይሰለችህ ለምንድነው ጃል?!

  • @ruteruter
    @ruteruter Před 4 měsíci

    መልስ ስላጣ አረፋ ደፈቀ

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x Před 4 měsíci

    Pente lehun btlm athonm atchlm geta kalredah!!!!!aydelem land dekika lesecondm atchlm!!geta endiredah tsely!!! Egnam entselyalen yehew new yetetsafew!!!

  • @user-dv3kd5kj8t
    @user-dv3kd5kj8t Před 4 měsíci

    Diacon Matiyas ye tewahdo arbegna Egziabher ybarkh
    Kale hiwot yasemaln

  • @user-gn9wg4po1j
    @user-gn9wg4po1j Před 4 měsíci

    ኤፌ 2-1

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x Před 4 měsíci

    Chewa ortodoxun tasedbaleh!!!bado chuhet!! Melsu sedeb new !!!ewket yelachewm sedeb bcha

  • @user-dv3kd5kj8t
    @user-dv3kd5kj8t Před 4 měsíci

    Keleme tew mnfknaw ybekehal
    Alhonelhm
    Direct stwash teketayochh MN ylugnal atlm ende
    Egzo mahrene Christos
    Asazenkegn
    Ante ye aryos wegen
    Lbona ysth 😢

    • @user-fy7lo2bl8g
      @user-fy7lo2bl8g Před 4 měsíci

      ኤረሚን በሰደባችሁት በረገማችሁት ቁጥር እግዚአብሔር በበቀል ቅባት ሰለሚያሰነሳው ለናንተ ኪሳራ ለሱ ደግሞ በረከት ነው ወደ ወስጣችሁ ተመልከቱና መገለጫ ከሆነው ሰድብና እርግማን ውጡ

  • @TiruBekele
    @TiruBekele Před 4 měsíci

    😂😂😂😂 wey diyakon

  • @user-vr9lf1mz6x
    @user-vr9lf1mz6x Před 4 měsíci

    Wuyi Biruke Awuqebetal mirafun inde mixeqisi 😂 3 ,sayaberara wode 5 yiroxal woyi Gud

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 Před 4 měsíci

    በዚህ ልክ ከታመምክ የቤታችሁንም ጉድ አጽዳው

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před 4 měsíci

    ቤ/ክ ቢያሸበርቅ እውነትና ክርስቶስ ከሌለባት አዳራሽ ናት

    • @Atifra1532
      @Atifra1532 Před 4 měsíci

      ኮሜንተሮች ውጣ የሚሉት ብዙ ቀዳዳ ስላለ እንዲነሳ አይፈልጉም የመነኮሰውን ሰይጣን እያመለኩ መቀጠል ነው የሚሹት

    • @shermekawude
      @shermekawude Před 4 měsíci

      በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም አምነህ ባለመቀበልህ አሁኑኑ ተፈርዶብሃል ድንገት ነፍስህ አሁን ድንገት ብትጠራ በቅፅበት ለፍርድ ወደ ተመደበበት ትሄዳለች😂😂😂😂

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 Před 4 měsíci

    ኤኔየ ቤቃላት ጨዋታ አታስወጣኝም ኤርሚያስ ጽድቃጭን እንዴ ተበላሸ ጨርቅ ብሏል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ኢሰያስ የተናገረዉ ኤርምያስ አለ😅

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x Před 4 měsíci

    Ante geta Eyesusn endegl adagneh tekeblehal?????????????????kemesbekeh befit Getan tekebelu!!!kewket netsa!!!!!

  • @shermekawude
    @shermekawude Před 4 měsíci

    ኧረ አሳፋሪ ነው ምላሱ እንዴት ይምዘገዘጋል!!! ኢየሱስን እናመልከዋለን እያላችሁ ከጣኦቶቻችሁ ጋር አታዳብሉት እርሱ ራሱ በራሱ ብቁና የማዳን ሀይል ያለው የነፍሳችን ብቸኛ አዳኝ ስለሆነ በእርሱ ያላመነ አሁን ተፈርዶበታል ስለሚል በእርሱ ብቻ እመኑና ዳኑ መሠረት የሌለው ቃሉን ወደ ሌላ ገልብጣችሁ አትተርጉሙ ይህ ሰውማ በውሸት በጣም ይንፈራገጣል!!!

  • @user-dv3kd5kj8t
    @user-dv3kd5kj8t Před 4 měsíci

    Le 1 dekika enkuan bihon pente alhonm😂😂

    • @HelenTesfaye2575
      @HelenTesfaye2575 Před 4 měsíci +1

      Sadly it will be you’re lost.

    • @godisgood2672
      @godisgood2672 Před 4 měsíci +2

      መጃጃላችሁን ትታችሁ የእግዚአብሔር ቃል አንብቡ ጴንጤ ኦርቶዶክስም መሆን አያድንም አዳኝ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው

    • @exodus5593
      @exodus5593 Před 4 měsíci +4

      “ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።”
      - 1ኛ ዮሐንስ 5፥12

    • @user-ck2pe5jg2u
      @user-ck2pe5jg2u Před 4 měsíci

      AREEE ALMETADEL NEW NGER GEN BEFELGE SAYEHON BEMEMERET NEW