Video není dostupné.
Omlouváme se.

ኤርሚያስ የገዳሙን ጉድ በቪዲዮ አወጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | wongel | egiregnaw media | ኦርቶዶክስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 08. 2024

Komentáře • 23

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs Před 4 měsíci +7

    ኤርሚ ተባረኩ ይቨንን የዘመናት በሕዝባችን ላይ የተጫነ የደብተራ ከንቱ ተረት ግለጡት ብዙ ትውልድ እየታደጋችሁ ስለሆነ ሲጀመር ለዚሕ መከራከር የጨለማው አስተምኸሮ ምን ያህል ስር እንደሰደደ ማሳያ ናቸው

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 Před 4 měsíci +4

    እረ ምን ጉድ ነው ይቅር ይበላችሁ ኦርቶዶክስ ።

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 4 měsíci +4

    ወይ ኤርሚ ትእግስትህ ጌታ ይባርክህ !!!!

  • @zewoldmekonnen301
    @zewoldmekonnen301 Před 4 měsíci +2

    አርሚ ተባረኩ እነሱ ያልገባቸው ።
    አሁን ዛሬ እንኳ ለመላዕክት አምልኮና ስግደት ከተፈቀደ ለምን ለሰይጣን ተከለከለ ብለው አይጠይቁም ? ለ ቅዱስ ሚካኤል ና ቅዱስ ገብሬል የሚደረግ አምልኮ እነሱ አላሉም እንጅ ቢሉ የሰይጣን እጣ ነው የሚገጥማቸው ።

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 Před 4 měsíci +1

    በረከቱ ለነሡ ይድረሳቸው

  • @mbyruhama3408
    @mbyruhama3408 Před 4 měsíci +7

    ኤርሚ ጌታ የባርክህ!!!!! ዲያቢሎሰን ተቃወሙት ከእናንተም ይሸሻል ነው የተባልነው እንጂ. አቅርቡት. አልተባልንም!!! ጭራሽ ስግደት??? ጌታ ይገስፀው!!!

  • @shermekawude
    @shermekawude Před 4 měsíci

    ኤርምዬ ተባረክ አገልግሎትህ ይባረክ በአንተ ፊት ለዘለአለም ምንም አይነት ነገር ሊቆም እድል ፈንታ አልተሰጠውም በጌታ ፀጋ በርታ ለዘመናት የተሸፈነ ጉዳጉድ አፈራርሰው❤❤❤❤❤❤የወደደ/የፈቀደ ያመልጣል ያልወደደ ዘመኑ ይቃጠልበታል።
    እኔስ በዘመኔ ላይ ቆሜ ከዚህ የደብተራ ተረታተረት ያስመለጠኝን ጌታ አመስግኜ አልጠግብም❤❤❤❤❤❤

  • @bikilayohannes2334
    @bikilayohannes2334 Před 3 měsíci

    ኤርምዬ ታግሰህ አዳምጣቸው። ይጠይቁ። ስለማያስተውሉ ልንታገስ ይገባል።

  • @user-sz1ch6kr8m
    @user-sz1ch6kr8m Před 4 měsíci +1

    Ortodoksoch ene yemimekrachu metsaf kedus anbebu

  • @tsigeredasesero1814
    @tsigeredasesero1814 Před 4 měsíci

    Tru😢

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f Před 4 měsíci

  • @sisaybekele324
    @sisaybekele324 Před 4 měsíci +2

    8 እኔ አድንህ ዘንድ ከአንተ ጋር ነኝና ከፊታቸው አትፍራ፥ ይላል እግዚአብሔር።
    9 እግዚአብሔርም እጁን ዘርግቶ አፌን ዳሰሰ፥ እግዚአብሔርም፡- እነሆ፥ ቃሌን በአፍህ ውስጥ አኑሬአለሁ፤
    10 እነሆ፡- ትነቅልና ታፈርስ ዘንድ፥ ታጠፋና ትገለብጥ ዘንድ፥ ትሠራና ትተክል ዘንድ በአሕዛብና በመንግሥታት ላይ ዛሬ አድርጌሃለሁ፡ አለኝ።

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 Před 4 měsíci

    ጌታ ሆይ አንተን ያላወኩበትን ዘመን ይቅር በለኝ።።

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 Před 4 měsíci

    ኤርሚ ሶል ትንሽ ልጅ ነው በቅናት ነበር ሚያወራው እና ትንሽ ተጫንከው

  • @bikilayohannes2334
    @bikilayohannes2334 Před 3 měsíci

    ኦርቶዶክሳዊ ወንድሜ ልብህን ሳይ አዝናለሁ የዋህ እና እግዜርን የምትፈራ ነህ ግን የጌታን እውነት ፈልግ። ለፈለጉት ይገኛል። እወድሀለሁ።

  • @temesgendaniel-xc5bd
    @temesgendaniel-xc5bd Před 4 měsíci

    አረ በኢየሱስ ስም .ጭራሽ ስግደት ታቦት ተቀርፆለት ለዚያውም በምድራችን ???

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f Před 4 měsíci

    ❤🇮🇱

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f Před 4 měsíci

    ❤🌹🇮🇱

  • @meziisefu990
    @meziisefu990 Před 4 měsíci

    Ermiyas tinish respect eyatak new. Sew akbir pls nigigirk and nidetkn wat adrg .bisel.

  • @bikilayohannes2334
    @bikilayohannes2334 Před 3 měsíci

    Jesus is lord and setan devil is liar.