አንድ አምላክ፤ ሦስት አካላት (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 6)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 03. 2023
  • "የእግዚአብሔር ልጅ" በሚል ርእስ የተዘጋጀ የነገረ ክርስቶስ አስተምህሮ።
    በድምፅ ብቻ የተዘጋጀ በመሆኑ፣ ሰዎች መኪና እያሽከረከሩም ሆነ በተለያየ መልኩ ሲጓዙ ሊያደምጡት ይችላሉ።

Komentáře • 36

  • @tizitaaersulo2106
    @tizitaaersulo2106 Před 2 měsíci

    ፖል ፀጋዉ ይብዛልህ ተባረክ 🙏🙏 አንተን በዝህ ዘመን የሰጠን ጌታ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Před rokem

    አሜን
    '' ከላይአችን አብ ከጓናችን ወልድ በውስጣችን መንፈስ ቅዱስ''
    እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏❤❤🙏

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      እንደዚህ ከልብ ስለምታደምጪው ደስ ይለኛል። እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @selamsemanhe-iw3jy
      @selamsemanhe-iw3jy Před rokem

      @@PaulosFekadu አሜን 🙏
      በብዙ መሰጠት ያገኘኸውን መረዳት አውቀው ዘንድ ወዶ ለአንተም ፀጋውን አበዝቶ እጄ ላይ ባገኘውም መንገዱ ቀላል እንዳልሆነ ጠንቅቄ ስለማውቅ በመፀሀፍ ቅድስ እንኳን ባይሆን በሌላ ትምህርት የሚሻረውን ትምህርት ለፈተና ስንቴ እንዳነበብነው እንዴት እንዳደከመን ብዙ ትኩረት ብዙ መቀመጥ ብዙ ነገር መተው እንደሚፈልግ አውቃለሁ እና ።
      በአወራህ ቁጥር እያስቆምኩ መፀሀፌ ላይ እያሰመርኩ ደብተሬ ላይ እየፃፍኩ የእግዚአብሔር ፍቅር በልቤ እየፈሰሰ በአንተ መሰጠት እየተደነኩ ደግሞ የበለጠ ላውቅ እየተመኘሁ ነው እውነት እግዚአብሔር ይስጥህ
      በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤🙏

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @PerfectGRACEMinistries-2023
    @PerfectGRACEMinistries-2023 Před 2 měsíci

    THANKS PAUL❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ediluyohannis9586
    @ediluyohannis9586 Před rokem +1

    ተባርከሃል
    ጸጋ ይብዛልህ ተባርክ

  • @user-uq9mw5so1k
    @user-uq9mw5so1k Před rokem

    አመሰግናለው 🙏
    ጌታ ይባርክ ❤🙏

  • @fikru-xe8iv
    @fikru-xe8iv Před 10 měsíci +1

    Betam madamet felige neber degmo

  • @henokhenok
    @henokhenok Před 4 měsíci +1

    ረጋጋጋጋጋጋ ቢዬ ትምርትህን እየፃፍኩ እየተረዳው እየተባረኩ ነው እናም ለበረከት ሆነህልኛል ወንድም ጳውሎስ በፀሎት አለውልህ መንፈስ ባገዘኝ ልክ 😔🙏🙏🔥🔥

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 4 měsíci

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @tesfayefegama8079
    @tesfayefegama8079 Před rokem +1

    EJIG BETAM TEKMOGNAL TABARKEBETALEHUGN BEKALU FREM YETATERENA YETEWESENE KALUN YAKEBERE BEMEHONU LIBIN YIMOLAL DES YILAL YASARIFAL!!! YESEMAYU ABATACHIN BEGETA BEEYESUS TSEGA BEMENFESU ABRONET YIBARKEH !!!

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 Před rokem

    ለምልም ወንድሜ 🙏ፀጋ ይብዛልህ 🙏

  • @Kidist_
    @Kidist_ Před rokem

    Thank you Paulos!

  • @radetradet-to9mp
    @radetradet-to9mp Před rokem

    ጸጋው ይብዛልህ ወንድሜ❤

  • @fikru-xe8iv
    @fikru-xe8iv Před 10 měsíci +1

    Dimst yelewim meselegn yihun ke silke alawikim

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 10 měsíci +1

      አሁንስ?

    • @fikru-xe8iv
      @fikru-xe8iv Před 10 měsíci +1

      @@PaulosFekadu ahun arif new betam tnx God bless you ❤️🙏🙏🙏🙏

  • @eminettesfafeker8742
    @eminettesfafeker8742 Před rokem

    ሰላም Paul, በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። በልጅነቱ አባቴ ስለስላሴ ያስረዳኝ "ስላሴን እንደ እንቁላል አስቢ እንቁላል 3 ክፍል አለው " ነበር ያለኝ። በልጅነቴ ረድቶኛል አሁን ግን 3ቱም እራሳቸውን የቻለ አካል አላቸው፣ አንተ ምን ትላህ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      በልጅነት ምሳሌው ይጠቅማል

  • @lookinguntoJesus3.16
    @lookinguntoJesus3.16 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ጳውሎስ። ብዙ ጊዜህን የማይወስድብህ ከሆነ፣ በእርግጥም በዚህ መልክ መዘጋጀቱ በጣም ይጠቅማል። ሆኖም የሚያሳስበኝ ግን ሕዝባችን ጠቃሚነቱን ተረድቶት ይሆን ወይ? የሚል ጥያቄ ነው። "የእግዚአብሔር ልጅ" በሚለው ረዕስ ስር ስለ ጌታ ኢየሱስ ማንነት የተዘጋጀውንና የተላለፈውን መልዕክትህን ሰምቼ ከማድንቅና ስለሰጠህ ፀጋ እግዚአብሔርን ከማመስገን ባሻገር የሚቻልህና ለማድረግ ፈቃደኛ ከሆንክ ልጠይቅህ ከምፈልገው ሁለት ጥያቄቆች የመጀመሪያው ያዘጋጀኸው ትምሕርት አስፈላጊነትና ጠቃሚነቱ ለሁሉም እንደመሆኑ መጥን ደግሞም እንዲህ በተሰጠህ ፀጋ አንተ ባቀረብከው መሠረት ጥርትና ግልጽም በሆነ መንገድ ገና ማንም ስላላቀረበው፤ ለምን ወደ እንግሊዘኛ ተርጉመኸው ቢያንስ ቢያንስ ቀሪው የአፍሪካ ሕዝብና በዚህ ትምህርት ግራ የተጋቡና የተሰናከሉም ካሉበት ጨለማ አስተሳሰብ እዲወጡ የሚረዳ ብርሃን መመሪያ እዲሆን አላደረክም? አላሰብከው ከሆነ ማለቴ ነው።
    ሁለተኛው ጥያቄዬ ከምርኮ በኋላ ንግሥናው ቀጣይነት እንደቀረ በጠቆምከው ጠቃሚ ነጥብ ላይ የተመሰረተ ሲሆን፤ መጀመሪያ ስሰማው በአንድ በኩል የተሳሳትክ መስሎኝ ነበር፤ በሌላ በኩል ደግሞ በርግጥም ይህ ከሆነ ከመጽሐፍ ቅዱስ ስህተትን እየፈለጉ ይኸው የእግዚአብሔር ቃል ላለመሆኑ አንዱ ማስረጃ ይህ ነው ለማለት መነሻ ምክንያት ይሆናልና ባይጠቅሰው መልካም ነበር ብየም ነበር። ይህ በልቤ እየተመላለሰ እያለ፣ በኋላ ግን ጌታ መንፈስ ቅዱስ ረድቶኝ ምንም እንኳን ንግሥናው ባይቀጥልም በማቴዎስ ወንጌል የንጉሥ ዳዊትን ትውልደ ሐረግና የጌታ ኢየሱስ ከእርሱ ዘር መሆኑን ለማመልከት የተዘረዘሩት ሰዎች ምንም እንኳን በንጉሥነት ስልጣን ባይቀመጡም የእርሱ ዘር መሆናቸውን ከየሚያስረዳው ክፍል እግዚአብሔር ለንጉሥ ዳዊት የገባለትን ኪዳንና በብዙ ጉጉት ለረዥም ዘመናት ሲጠበቅ የነበረው የዓለም ቤዛ እንዴትና ከማን ዘርና ትውልደ ሐረግ እደሚመጣ የተናገረውን እደፈጸመ ለመረዳት በቅቻለሁ። እንዲህ እደ እኔ ይህን ለመረዳት እድል የማያገኙ በግልጽ ይረዱት ዘንድ ያችን ክፍል እንዲህ በአጭር አረፍተ ነገር ብታብራራት ለአንባቢያን ወይም አድማጮች ቀላል ያደርገውል ብዬ አስባለሁና መስሎ ከታየህ ብታስብበት ምን ይመስልሃል?
    በጽሑፍም ሆፕነ በቪዲዮ ያዘጋጀኸው የክርስቶስ ኢየሱስን ማንነት የሚገልጸው ትምሕርት ጠቃሚነቱና እጅግ አስፈላጊነቱ የቱን ያህል እደሆነና ወደእንግሊዘኛ ብትተረጉመው ብዙዎችን የሚጠቅም መሆኑን ትረዳው ዘንድ እነዚህን ሁለት ሊንኮች ልኬልሃለሁ፤ ጊዜ ካገኘህ ለጥቂት ሰዓታት ቃኛቸውና ጌታ መንፈስ ቅዱስ ወደምን እንደሚሚመራህ በፊቱ ቆይ። አንተንና ቤተሰብህን እንዲሁም የቤተክርስቲያኒቱን ቅዱሳን በሙሉ ጌታ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁም። ወደ እንግሊዘኛ ተተርጉሞ ለንባብ ለማብቃት ወጪ የሚከብድህ ከሆነ በተቻለኝ መጠን ለተባበር ፈቃደኛ ነኝ።
    A Jewish Defense of the Trinity - The Case for Messiah
    ONE FOR ISRAEL Ministrwww.oneforisrael.org/answers/https:/
    www.oneforisrael.org/arise-on...

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem +1

      ሰላም ወንድሜ ክብረት፤ ስለ መልካም አስተያየትህ እጅግ አመሰግናለሁ። ያነሣህልኝ መልካም ሐሳብ ነው። መጽሐፉን የጻፍሁት የእኛን ዐውድና በእኛ መካከል ያሉትን ጥያቄዎች ከግምት በማስገባት ስለሆነ በእንግሊዝኛ ተተርጉሞ ለእንግሊዝኛ አንባቢዎች ቢቀርብ፣ ምን ያህል እንደሚጠቅም ርግጠኛ አይደለሁም። ይጠቅማል ከተባለ ግን ፈቃደኛ ነኝ። ነገር ግን እኔ ልሠራው አልችልም። ካለብኝ የአገልግሎት ኀላፊነት በተጨማሪ በነገረ መስቀል ላይ መጽሐፍ ለማዘጋጀት ጥረት ጀምሬያለሁና ጊዜ አይኖረኝም፤ ጊዜው ብቻ ሳይሆን፣ የቋንቋ አቅሙም ይገድበኛል። ልትደግፈን በመፍቀድህም እግዚአብሔር ይባርክህ። በክፍያ ሌላ ሰው እንዲሠራው ቢደረግ እንኳ፣ አሳታሚ የሚገኝ ይመስልሃል?
      ሁለተኛ ጥያቄህም ተገቢ ነው፤ በማስተምርበት ጊዜ ያልከውን ሐሳብ ለማካተት እሞክራለሁ።
      ክብረት ይስጥልኝ!

    • @henokhenok
      @henokhenok Před 4 měsíci

      በጣም በጣም ጌታችን ኢየሱስ ያግዝህ ....ጳውሎስ❤

  • @fikru-xe8iv
    @fikru-xe8iv Před 10 měsíci +1

    andu Egziabher besost akalat tegelto yinoral. Andu Egziabher yetebalew bahiriy( መለኮትነት) new weyis Person new ?

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 10 měsíci +1

      ሌሎቹንም ክፍሎች ስታይ መልሱን ታገኘዋለህ

    • @fikru-xe8iv
      @fikru-xe8iv Před 10 měsíci +1

      @@PaulosFekadu yetignochun ?

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 10 měsíci +1

      @fikru-xe8iv ከክፍል 1 እስከ 7 ያሉትን።

    • @fikru-xe8iv
      @fikru-xe8iv Před 10 měsíci +1

      Eshi