ሦስት አካላት፤ አንድ አምላክ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 7)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 03. 2023
  • "የእግዚአብሔር ልጅ" በሚል ርእስ የተዘጋጀ የነገረ ክርስቶስ አስተምህሮ።
    በድምፅ ብቻ የተዘጋጀ በመሆኑ፣ ሰዎች መኪና እያሽከረከሩም ሆነ በተለያየ መልኩ ሲጓዙ ሊያደምጡት ይችላሉ።

Komentáře • 20

  • @Kidist_
    @Kidist_ Před rokem +1

    Thank you, Paulos! Many blessings.

  • @nemo-setsup.7636
    @nemo-setsup.7636 Před rokem +1

    አመሠግናለሁ ፖል። its one of your classic work !!

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem +1

      የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ነውና

  • @alula961
    @alula961 Před rokem +2

    ትልቅ እውቀት ጌታ ይባርክህ ብዙ ብዙ ተጠቅሚያለሁኝ በስላሴ ላይ ያለኝን ብዥታ አስወገድክልኝ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay279 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የምወደዉ ትምህርት ነዉ ስለ ስላሴ ተምሬ አልጠግብም

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay279 Před 9 měsíci

    ጣፋጭ ትምህርት ነዉ። እንደ ነብይ ጥሌ ነዉ የምታስተምረዉ ብርክ በል

  • @elsafekadu3743
    @elsafekadu3743 Před rokem +1

    ዋው ጌታ ኢየሱሰ ይባርክ❤❤❤❤

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Před rokem

    አንድ እግዚአብሔር በድህነት (የሀጢያት ይቅርታ )
    አብ ልጅን በመስጠት ፍቅሩን
    ወልድ እራሱን በመስጠት ፍቅሩን
    መንፈሰ ቅድስ ስለሀጢያትአችን እየወቀሰ የእግዚያብሔርን ፍቅር በልባችንን እያፈሰሰ ፍቅሩን ደግሞ በውስጣችን እየኖረ
    # አንድ እግዚአብሔር የምንፀልየው በ 3 አካላት ወደ አንድ እግዚአብሔር የአገልግሎት ጥሪ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ የአማኞች ትንሳኤ
    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ # ሶስት አካላት አንድ አምላክ 🙏🙏
    በጣም አመሰግናለሁ
    እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏❤🙏

  • @fikru-xe8iv
    @fikru-xe8iv Před 9 měsíci +1

    በአብ ልብነት በወልድ ቃልነት በመንፈስ ቅዱስ ህይወትነት ይኖራሉ የሚለው ልክ ነው?

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 9 měsíci

      ኦርቶዶክሳውያኑ እንደዚያ ይላሉ። የቤተ ክርስቲያን አባቶች እንደዚያ ስለማስተማራቸው እስካሁን ማስረጃ አላገኘሁም።

  • @fikru-xe8iv
    @fikru-xe8iv Před 10 měsíci +1

    አብዛኛውን ቦታ መንፈስ ቅዱስ አልተጠቀሰም ለምንድነው ?🤔🤔🤔🤔

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 10 měsíci +1

      መጽሐፉን ያስጻፈው እርሱ በመሆኑ። እርሱም ኢየሱስን እንጂ ራሱን ሰለማያከብር

    • @fikru-xe8iv
      @fikru-xe8iv Před 10 měsíci +1

      @@PaulosFekadu wow thanks 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍