ወልድ በብሉይ ኪዳን (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 8)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 03. 2023
  • "የእግዚአብሔር ልጅ" በሚል ርእስ የተዘጋጀ የነገረ ክርስቶስ አስተምህሮ።
    በድምፅ ብቻ የተዘጋጀ በመሆኑ፣ ሰዎች መኪና እያሽከረከሩም ሆነ በተለያየ መልኩ ሲጓዙ ሊያደምጡት ይችላሉ።

Komentáře • 44

  • @lovewin1582
    @lovewin1582 Před rokem +1

    ጥልቅ ትምህርት! ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!

  • @danielhailemelekotambaye5563

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በውስጥህ
    የፈሰሰው መንፈስ ቅዱስ ድንቅ ነው ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ አንተን ቤቴሰብህን ይባርክ
    በጌታ ፍቅር እወደሀለው

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m

    ዋው ጸጋው ይብዛልህ በጣም ግራ የሚያጋቡ ቃላቶችን ነው ግልጽ ያደረክልን ክብር ለረዳህ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን 🙏❤

  • @bituu126
    @bituu126 Před rokem +1

    ፖዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @getinetkindinew4008
    @getinetkindinew4008 Před 8 měsíci +1

    እጅግ ግሩም መፅሃፍ ነው ያበረከትክልን፣ ወልድ በብሉይ ኪዳን part በሚገርም ነው የፃፍክልን። May God bless you & your family!!!

  • @Kidist_
    @Kidist_ Před rokem +1

    Thank you, Paulos! Very interesting, looking to the next part 😊.

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ
    በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤🙏

  • @jesusislord9447
    @jesusislord9447 Před rokem +1

    Amazing! Audio bicha mehonu betam arif new

  • @bggospelteam6431
    @bggospelteam6431 Před rokem

    Tebarekilign wendme

  • @yalfaltarekegn
    @yalfaltarekegn Před rokem

    ፖዬ ጌታ ይባርክህ።

  • @danielabebe450
    @danielabebe450 Před rokem

    Wow!Wonderfully narrated!

  • @alula961
    @alula961 Před rokem

    Welcome

  • @yalfaltarekegn
    @yalfaltarekegn Před rokem +1

    ጥያቄ ነበረን ይሄ ትምህርት ገብቶኛል ኢየሱስ በአዲስ ኪዳን ከማሪያም ሲወለድ እንዳልጀመረ በብሉይም ይገለጥ እንደነበረ እና ሌሎችንም በጥልቀት ያስረዳል።
    በአንድ ወቅት እነዚህን ከላይ የተብራሩትየ ቦታዎች ተነስተው የተሰጠኝ መልስ የተላከው ከመላክት መካከል አንዱ ነው እንጂ ኢየሱስ አይደለም ግን የተላከው መላእክት የሚናገረው የእግዚአብሔር ቃል ነዉ እርሱ ደግሞ ኢየሱስ ነው የሚል ነበር
    እንዴ ይቀበለው ያንተ መልስ ማወቅ ፈልጋለው?
    ተባረክ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem +1

      የእኔን መልስማ ቪዲዮው ላይ የቀረበው ነው

  • @addedyalew
    @addedyalew Před rokem +1

    Podcast እና Spotify ላይ በጣም አስብበት

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem +1

      እሺ። ሥራዬ በዝቶ እኔ አንሼ ተቸግሬ ነው። ብንቀራፈፍም መድረሴ አይቀርም።

    • @addedyalew
      @addedyalew Před rokem +1

      ፖየ አልተንቀራፈፍህም ወጣትነትህን አብዝተህ የተጋህበት ምሳሌ የምትሆን አገልጋይ ነህ ! ....አንተን ሳስብ ምክንያታዊነት ግልጽነት ቅንነት ለ እግዚአብሔር ቃል ትሁት ልብ እድሜህ ሲጨምር ይበልጥ በክርስቶስ ፍቅር እየተነካህ ዝቅ እያልህ አይሃለሁ በአገልግሎትህ፡፡
      ተባረክ እወድሃለሁ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      ​@@addedyalew በርግጥ አንዳንዴ መለስ ብዬ ስመለከት ጌታ እንዴት እንደ ረዳኝ አያለሁ። ጌታ እጅግ አግዞኛል።

  • @bamyayire9673
    @bamyayire9673 Před rokem

    ኦርቶዶክስ ወገኖቻችን ለመላእክት ስግደት የተገባ ስለመሆኑ ማስረጃ የሚጠቅሷቸው ምንባባት ላይ ያለው አካል በመጽሐፍህ ክርስቶስ ስለመሆኑ የሰጠኸውን ማብራሪያ አይቼ ነው ወዲህ የመጣሁት። ስሜ ድንቅ ነው ያለውንም ሚካኤል በሚል ዘማሪ ገ/ዮሐንስ ዘምሯል። ሥላሴያዊቱ ቤተክርስቲያን እንዲህ ማስተማሯን ድንቅ ነው ብለን እንለፍ ወይስ ትክክል ሊሆኑ ይችላሉ?

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      ትክክል አይደሉም።

    • @bamyayire9673
      @bamyayire9673 Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው የማከብርህ 💙🤗

  • @amanuelmideksa728
    @amanuelmideksa728 Před 11 měsíci

    የምትጠቀማቸውን የተለያዩ ቋንቋ ቅጂዎች ብትልክልኝ ደስ ይለኛል? ፈቃደኛ ከሆንክ?

  • @endashawchernet7958
    @endashawchernet7958 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
    በራዕይ 1፥8 ላይ ስለ አብ ይናገራል ያልከው አብ ይመጣል ወይ?
    ይሄን ነገር ከ ቁጥር 7 ለይተን ልናይ እንችላለን?
    አብ በዘመን ፍፃሜ ከኢየሱስ ጋር ይመጣል ብለን ልንወስደው እንችላለን?

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      አሜን። ቁጥር 8 ስለ አብ ነው የሚናገረው፤ ይህንም ያልነው ቁጥር 4 ላይ ከተገለጸው ተነሥተን ነው። ቁጥር 7ን ተናጋሪው ዮሐንስ ሲሆን የሚናገረው ስለ ጌታ ኢየሱስ ነው፤ ቁጥር 8 ግን ስለ አብ ነው።

    • @endashawchernet7958
      @endashawchernet7958 Před rokem +1

      @@PaulosFekadu ከዚህ ትምሀርት ጋር ዮሐንስ 8፥25 ኢየሱስ ስለ ብሉይ የተናገረው ሆሴዕ 12 እና ዘፍጥረት ከተነገረው የእግዚአብሔር መልአክም የሚለውን አያይዘን ማየት ይቻላል?

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      @@endashawchernet7958 አላጠናሁትም፤ ግን ሊያስኬድ የሚችል ይመስለኛል።

    • @endashawchernet7958
      @endashawchernet7958 Před rokem +1

      @@PaulosFekadu እሺ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ትምህርቶቹ ቶሎ ቶሎ ብትለቅልን እላለሁ። አመሰግናለሁ።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      ሳምንት ርቆብህ?