ኢየሱስ - የእግዚአብሔር አገልጋይ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 9)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 03. 2023
  • "የእግዚአብሔር ልጅ" በሚል ርእስ የተዘጋጀ የነገረ ክርስቶስ አስተምህሮ።
    በድምፅ ብቻ የተዘጋጀ በመሆኑ፣ ሰዎች መኪና እያሽከረከሩም ሆነ በተለያየ መልኩ ሲጓዙ ሊያደምጡት ይችላሉ።

Komentáře • 21

  • @fikru-xe8iv
    @fikru-xe8iv Před 5 měsíci +2

    ካስተማርክ በኃላ የሚጠይቁትን ጥያቄዎች ብንሰማው ደስ ይለናል🙏🏽🙏🏽

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 Před měsícem +1

    ተባረክ እርድቶኝ መጽሀፉን ከትምህርቱ ጋር አብሬ እያነበብኩ ነው :

  • @alula961
    @alula961 Před rokem +1

    Lord bless you with many blessings and knowledge

  • @endashawchernet7958
    @endashawchernet7958 Před rokem +1

    ተባረክ ዘመንክ ይባረክ።

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Před rokem

    በጣም አመሰግናለሁ paul
    እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏❤🙏

  • @yossihana8406
    @yossihana8406 Před rokem +1

    selam paul Teberekilin ......

  • @Kidist_
    @Kidist_ Před rokem

    Thank you Paulos!

  • @danielhailemelekotambaye5563

    Diotibenedica.

  • @endashawchernet7958
    @endashawchernet7958 Před rokem +1

    የጥያቄው እድል ለኔም የሚሆን ከሆነ እነዚህን ጥያቄዎች እጠይቃለሁ?
    ስለ ኢየሱስ "ቅድመ አለም ከአብ የተወለደ "የሚለውን ትምህርት
    1ኢየሱስ አስገኚ አለው ያስብላል?
    2 ኢየሱስ ከአብ ጋር አብሮ ዘላለማዊ ከሚለው ጋር አይቃረንም?
    እድል የሰጠኸው ለኛም ጭምር ከሆነ?

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem +1

      ቅድም ዓለም የተወለደ የሚለውን የእግዚአብሔር ልጅነቱ ከዘለዓለምም የነበረ ብለህ ውሰደው። መወለድ የሚለው እኛ ከምናስበው ጋር አንድ አይደለምና ቃሉን ቀይረህ አስበው።

  • @yossihana8406
    @yossihana8406 Před rokem

    dear paul silikihin magignet Echilalew ?

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      You can find on the "about" page of the channel