አምላክ ምን ዐይነት ሰው ሆነ? (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 11)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 04. 2023
  • "የእግዚአብሔር ልጅ" በሚል ርእስ የተዘጋጀ የነገረ ክርስቶስ አስተምህሮ።
    በድምፅ ብቻ የተዘጋጀ በመሆኑ፣ ሰዎች መኪና እያሽከረከሩም ሆነ በተለያየ መልኩ ሲጓዙ ሊያደምጡት ይችላሉ።

Komentáře • 26

  • @alazargosa8915
    @alazargosa8915 Před měsícem +1

    መንፈሳዊ አይኖቼ ባንተ ትምርት በርቶልኛል ስላንተ ጌታ ይመስገን

  • @mulualemayhu1863
    @mulualemayhu1863 Před rokem +2

    እግዚአብሄር አምላኬ በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ ።

  • @lookinguntoJesus3.16
    @lookinguntoJesus3.16 Před rokem +1

    ስለተሰጠህ ጸጋ እግዚአብሔር ይመስገን። በርታ።

  • @Kidist_
    @Kidist_ Před rokem +1

    Thank you Paulos!

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Před rokem

    ኢየሱስ 🙌🙌🙌🙌🙌
    አመሰግናለሁ
    ፍቅሩን የእውነት አሳይቶ በልቤ ስለአገነነው ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏❤🙏

  • @yalfaltarekegn
    @yalfaltarekegn Před rokem +1

    ተባረክ እየጠበኩኝ ነበር go on...

  • @user-kn7rw5zx6c
    @user-kn7rw5zx6c Před rokem

    Thanks for sharing 👍stay blessed 🙏

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 Před rokem +1

    ምን አለ ሰዎች ሁሉም ይህንን ትምህርት ብሰሙት ብየ ተመኘሁ 😭😭😭😭😭😭አሉበሌ ቦታ ከመዋል

  • @pastoraliomer1710
    @pastoraliomer1710 Před rokem

    ከፍት ይልቅ ኢየሱስን ወደድኩት❤❤❤

  • @endashawchernet7958
    @endashawchernet7958 Před rokem

    ስለ አንተ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ። አንተም ዘመንህ ይባረክ። እየጠበኩህ ነበር።
    ይሄን መልሼ ላድምጠው እና ጥያቄ አይጠፋኝም እና ከ10 ላይ የጠየኩት ጥያቄ ጋር ትመልስልኛለህ።
    በድጋሚ ተባረክ።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      በትምህርቱ ውስጥም መልሶችህን ታገኛለህ

  • @alula961
    @alula961 Před rokem +1

    ተባረክ ጠፋህብኝ ብየ ሃሳብ ይዞኝ ነበር ዛሬ እንደገና በድንቅ ትምህርትህ ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል ተባረክ ኑርልኝ

  • @endashawchernet7958
    @endashawchernet7958 Před rokem

    pol እስቲ ስለ ጥንተ አብሶ ወደ ኢየሱስ እንዴት እንዳላገኘው ንገረኝ።
    ደግሜ እላለሁ ተባረክ።

  • @lookinguntoJesus3.16
    @lookinguntoJesus3.16 Před rokem +1

    ስለተሰጠህ ጸጋ እግዚአብሔር ይመስገን። በርታ።