Video není dostupné.
Omlouváme se.

ሰው የሆነ አምላክ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 12)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 05. 2023
  • "የእግዚአብሔር ልጅ" በሚል ርእስ የተዘጋጀ የነገረ ክርስቶስ አስተምህሮ።
    በድምፅ ብቻ የተዘጋጀ በመሆኑ፣ ሰዎች መኪና እያሽከረከሩም ሆነ በተለያየ መልኩ ሲጓዙ ሊያደምጡት ይችላሉ።

Komentáře • 35

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Před rokem +1

    ኢየሰሱ እስከ ሞት ያውም እስከ መስቀል ሞት የእግዚአብሔር ልጅ 🙏❤🙏
    የዘላለም ድህነት መክንያት ሆነልኝ ።

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 Před rokem +1

    ጌታ ወይ ትወልድ ይህንን ትምህርት ብሰመ ምንኛ መልካም ነው ተባረክ ❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭የኔ ኢየሱስ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      እውነት ነው። የእግዚአብሔርን ቃል በመስማት ትውልድ ሁሉ ያተርፋል

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Před rokem +1

    '' ከፌል ሰው ከፌል አምላክ ጉድ እንኳን ቢገኝ ሊያድነን አይችልም ''
    ጌታ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ አምላኬ እና መድሃኒቴ የባሪያህ አይን ስለከፈትክ ብዙ መሰጠትን እና አንተን መፈለግን ስለሰጠኸው ደግሞ ለእኛ መስጠት ይችል ዘንድ ስለረዳሃው ስምህ ይባረክ የእግዚአብሔር አብ ፍቅር የእግዚአብሔር ወልድ ፍቅር የመንፍስ ቅዱስ ሰላም እና ማፅናናት ደግሞም ማበርታት ከዘመኑ ከቤተሰቡ ከሚሰራው ከሚነካው ነገር ሁሉ ላይ ስለማይቆረጥ ህይወት እውነት መንገድ የሆንከውን እውነተኛ ብርሃን በጨለማው አለም ስለሚገልፅህ የሚያግዝ የሚያበረታ መንፈስ በሚያስፈልገው ነገር ሁሉ አንተ ሁሉን የምታውቅ መንፈስ ቅዱስ እንድታግዘው በኢየሱስ ስም ፀለይኩ ነገሩ ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም የተሸፈነ ይሁን ኃይሉ ይታደስ ማስተዋሉ ያንተን ጥልቅ ነገር መፈለጉ ደግሞም ያለ ስስት ለእኛ መግለጡ አይወሰድበት አሜን 🙏❤🙏

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 Před měsícem

    ተባረክ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Před rokem +1

    በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን
    ያልተሸቃቀጠ የእውነት ቃል ስለምታስተምረን 🙏❤🙏
    የድነታቸውን መስራች በመከራ ፍፁም ሊያደርገው ይገባ ነበር ቃሉ እራሱ እንዴት ጠንካራ ነው እንኳን መከራው 😭😭😭😭

  • @adamfessha7808
    @adamfessha7808 Před rokem

    በጣም ማዝነው ይሄን የመሠለ ትምህርት ብዙ ሠው አለማየቱ ነው ጌታ ይባርክህ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      በመጽሐፍም ታትሞ ሰዎች እያነበቡት በመሆኑ፣ በሌላ መንገድ ያገኙታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @yalfaltarekegn
    @yalfaltarekegn Před rokem +1

    Wow God bless you poul

  • @alazargosa8915
    @alazargosa8915 Před měsícem +1

    ተባረክ❤❤❤❤ፀጋውን ያብዛልክ

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m

    ዋው ጸጋ ይጨመርልህ
    ኢየሱስ መከራውን የቻለው አምላክም ስለሆነ ነው የሚል ባአፌ ባላወጣውም ውስጤ ትንሽ አለ ነበር ግልፅ ሆኖልኛል ኢየሱስ በአምላክነቱ ተሳትፎ አላረገም መከራው ላይ እንዳያመው የሆነ እንደማደንዘዣ ነገር አልተጠቀመም ልክ እኛ የሚሰማንን ስሜት እርሱም ይሰማው ነበር
    ድንቅ ነው ብዙ ሰው ሊያውቀው የሚገባ ነገር ነው።
    ❤❤🙏🙏🙏

  • @alula961
    @alula961 Před rokem +1

    Welcome

  • @birukmaidi6723
    @birukmaidi6723 Před rokem

    Poye tebarek and thank you

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Před rokem

    ኦኦኦኦ 😭😭😭😭 ሊወለድ የመረጠበት ቤት እንኳን ጠቦት የመግዛት ገንዘብ ያልነበረበት ቤት የኔ ጌታ አለሙን ፈጥሮ ሳለ እኔን መሆኑ ትህትናው የዋህነቱ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Před rokem +1

    አናፂነቱ ግብር ከፍይነቱን ባለፈው ክፍል ላይ ደግሞ አሳዳጊ አባቱ ዮሴፍ ከሞተ በኃላ ቤተሰብ ማስተዳደሩን
    ነገሩ ሁሉ ሰው ሰው መሆኑ ደግሞ አለም ሳይፈጠር የነበረ ጌታ መሆኑን ማወቅ ሌላ ፍቅር ውስጥ ይከታል
    ያ ከሀጢያት በቀር እንደኛ የሆነ ሊቀ ካህን አለን የሚራራልን ሊቀካህን እያልን በደከመን ጊዜ ሁሉ ከመንፅናናበት ጥቅስ የዘለለ እሱን ማወቅ እራሱ ፍቅር ሆኖልን በዋዘኝነት ከመሳታችን ይታደገናል
    በጣም አመሰግናለሁ በጣም 🙏❤🙏

  • @nemo-setsup.7636
    @nemo-setsup.7636 Před rokem

    እናመሠግናለን ወንድማችን።

  • @robelayalew623
    @robelayalew623 Před rokem

    በስጋ መንሳት ጉዳይ እስከ ዛሬ ከነበርኩበት ስህተት ነው የመለስከኝ ጌታ ይባርክህ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Před rokem +1

    ኦኦ ከዚህ በፌት ይታዘዝ የነበው በመከራ ውስጥ አልነበረም በችግር ውስጥ አልነበረም 😭😭

  • @abulle5609
    @abulle5609 Před rokem

    This is amazing teaching. Where can I get the writings of early church father's? I see you refer to them sometimes.

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      Its not one book, there are many volumes of Church Fathers' writings.

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay279 Před 8 měsíci

    ከኢየሱስ ሌላ ስም አለ?