አምላክ ሰው ሆነ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 10)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 03. 2023
  • "የእግዚአብሔር ልጅ" በሚል ርእስ የተዘጋጀ የነገረ ክርስቶስ አስተምህሮ።
    በድምፅ ብቻ የተዘጋጀ በመሆኑ፣ ሰዎች መኪና እያሽከረከሩም ሆነ በተለያየ መልኩ ሲጓዙ ሊያደምጡት ይችላሉ።

Komentáře • 14

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Před rokem

    እንዴት እንደማከብርህ ኑርልን 🙏❤🙏
    ብዙ ብዙ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @yalfaltarekegn
    @yalfaltarekegn Před rokem +1

    Paul God bless you.
    Go on...

  • @nemo-setsup.7636
    @nemo-setsup.7636 Před rokem +1

    I wish if all church leaders learn this Marvellouse teaching.
    Be glory to God !
    Stay blessed paul

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow Před rokem +1

    May God continue to bless you!

  • @endashawchernet7958
    @endashawchernet7958 Před rokem +1

    ወንድም ጳውሎስ ምን አልባት አልገባክ(ዮቱብ) ብዬ አስቤ እንጂ ጥያቄውን እረስቼ አይደለም አሁንም መልስ አየጠበኩ ነው።
    እኔን በጌታ እንድሆን ያደረገኝ ወጣት አሁን እርሱ only Jesus ሆኖ በትምህርት ብዙ ተቃርኖ ላይ ገብቻለሁ።
    እያንዳንዱ የምትመልስልኝ መልሶች ለእኔ ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር እያገናኘው መሰረት አድርጌ ስለምይዛቸው
    በትህትና የምጠይቅህ ሳትታክት እንድትመልስልኝ ነው።
    ተባረክ።

  • @endashawchernet7958
    @endashawchernet7958 Před rokem +1

    ጳውሎስ እንደምን ነህ።
    ተባረክልኝ።
    ስጠብቀው የነበረ ትምህርት ነው ተባረክ የሚቀጥልም ይመስለኛል።
    ልጠይቅህ ግን አጥብቄ የምልህ በደንብ እንድታብራራልኝ እፈልጋለሁ።
    ኢየሱስ ሰው ሆነ ስንል
    ቀድሞ በስላሴ ውስጥ አንድ አካል ነው። ለአካል ደግሞ የሚሰጠው ማብራሪያ (ስሜት ፣እውቀትና ፍቃድ እራሱንም እኔ ብሎ የሚጠራ) ይህ እንደሆነ እረዳለሁ። ኢየሱስ ሰው ከመሆኑ በፊት ይህ ነበረው ሰው ሲሆን ሰዋዊ የሆነ አካል ደግሞ አለ እንደዛ ነው ወይስ ሰማያዊውን አካል ይዞ በስጋ ተገለጠ?
    አስተማሪ ተመሪውን የሚያውቀው በጠያቂው ይመስለኛል።

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Před rokem

    ሰውን ሰው ያደረገውም 😁😁