የዋህነት በአቤል ተፈራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • " ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ"
    (የማቴዎስ ወንጌል 11: 29)

Komentáře • 109

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 Před 3 lety +6

    የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባው መምህራችን በእውነት ቃለ ሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s Před 5 lety +10

    አሜን ፫። ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።
    ዛሬ የውድቀታችን ትልቁ ጠንቅ ከየዋህነት ከትህትና ከይቅርታ መውጣታችን እኔ ያልኩት ልክ ነው እኔ ብቻ ልስማ ልታይ ለእኔ ብቻ የሚስማማኝን አስተያየት ጀሮዬ ካልስማ ሁሉም ስህተት ነው ብለን ማስባችን ለታላላቆቻችን ክብር አለመስጠታችን ትልቁ ውድቀታችን ነውና። በየዋህነት በትህትና እውነትን እውነት የሚሉንን በእግዚአብሔር የከበሩ አባቶቻችንን እንኳን እንደ ተራ ስው ክፍ ዝቅ የምናደርግ ትውልድ ሆነናል። ወገን ፍርድ የሚስጥ እግዚአብሔር ከሆነ ወደ ቤቱ መንጋውን እንዲጠብቁ ሁሉን ትተን ተከተልንህ ላሉ አባቶቻችን በስልጣን ለተስማሩ ወገኖቻችን እንቅፋት ከመሆን የራሳችንን የእለት ተለት ሀጥያት ለስወርልን አምላክ ክብር እየስጠን በትህትና በየዋህነት ወደፈተና እንዳንገባ እንፀልይ።
    ሶሻል ሚድያውን ለቅድስና እንጠቀምበት ዘንድ የይቅርታ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን እንደ ምህርቱ እንጂ እንደ ክፉ እዳ በደላችን አይሁንብን። በፁሁፉ ካስከፍሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ ።

  • @user-eh3ou8hi3s
    @user-eh3ou8hi3s Před 3 lety +5

    ወለተ ትንሳኤ/ ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን

    • @qatar68
      @qatar68 Před rokem

      ቃለ ሂይወት ያሰማልን ይሁን ይደረግልን አሜን /3/

  • @user-pl6dc5js6l
    @user-pl6dc5js6l Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የሠማነው በአይነ ልቦናችን ያሣድርብን በእውነት አሜን ኣሜን አሜን🤲🤲🤲🥺😭

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 Před 11 měsíci +1

    አሜን፫ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይቆያልን🙏♥️♥️

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r Před 5 lety +15

    አሜን የእግዚአብሔር ስም ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ የተመሰገነ ይሁን።

  • @user-uv2hr2ob4m
    @user-uv2hr2ob4m Před 26 dny

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባሪክልን እድሜና ፀጋዉን ያብዛልን የሰማነዉን በልባችን ያሳድሪልን ኣሜን አሜን አሜን

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl Před 3 lety

    በእውነት ውድ መምሕራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋራ ከኔ ከሐጢያተኛዋ እድሜ ጨምር ለእርሶ ያድልልን

  • @user-kn4bf9hl4s
    @user-kn4bf9hl4s Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
    ፀጋውን ያብዛሎዎት

  • @selamselam151
    @selamselam151 Před 3 lety

    በእውነት ወንድሜ አቤል ቃለህይወትን ያሰማልኝ በእድሜና በጤና ያቆይልኝ የስደት መምህሬ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋውን ያበዛልክ

  • @user-dz8pf5mg8d
    @user-dz8pf5mg8d Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወትን ያሰማልን አሜን ወድም አቤል ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @Mulu-sn9tr
    @Mulu-sn9tr Před 3 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Mesi-to3wu9fn2m
    @Mesi-to3wu9fn2m Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መግስተሰመያትን ያዉርስልን እድሜና ጤናይስጥልን መምህራችን

  • @hananegniyednglmaryamlijil9922

    አሜን ፫ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊

  • @sameraahmed5373
    @sameraahmed5373 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለወንድማችን አቤል ተፈራ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በአንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃሉንም በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 Před 4 lety +7

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እንዳንተ ያለን መምህር ያብዛልን የልብ አድራሽ
    የውስጥ ጥያቄን የሚመልስልን እግዚአብሔር ያብዛልን
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @KalkidanKasaye
    @KalkidanKasaye Před měsícem

    የኔ ልዩ መምህር በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን

  • @lemodakwt8236
    @lemodakwt8236 Před 4 lety

    ወለትእግዚእሔርየማሪያእምልጅ።።መምህራችእን።አቤኤልበጣእምነውየመናመስግነህ።።ቃላእትያጠረናንአነተንለማመስገእን።።ቃለይህወተያስማልእንተስፈመንግስእትማሪያአምያስማልእን።እግዚአቤሔእርእድሜጸገውእንአብዝቶይስጥልእን።።እንቁመምህራችእንክፉያይካብእን።ክፉውእነገርሁሉእግዚቤእር።በበጎያሳልፍልእን።።አሜንአ ሜንአሜንአሜንአሜንአሜን

  • @balehhaney3271
    @balehhaney3271 Před 2 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን ፀጋዉ ያብዛልህ መምህራችን

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl Před 3 lety

    በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 Před 2 lety

    እውነት አጥትን የማለመልም ትምህት ነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @belaynesh2372
    @belaynesh2372 Před 2 lety

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏⛪️⛪️

  • @egochaeyasu7151
    @egochaeyasu7151 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አቤሎ 🙏💗💗

  • @user-ul7mv7nk3y
    @user-ul7mv7nk3y Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc Před 4 lety +3

    አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ የሠማነውን በልቦናችን ያሳድር

  • @user-nb2yq9fu5c
    @user-nb2yq9fu5c Před 3 lety

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @user-hs3el7kw1w
    @user-hs3el7kw1w Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu Před 2 lety

    ቃለ ህ ወትንያሰማልንወንድማችን ።ልባናይስጠን 😢😢😢😢

  • @user-uw9ew6lo8f
    @user-uw9ew6lo8f Před 11 měsíci

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅልን

  • @eseyemekeds7433
    @eseyemekeds7433 Před 2 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @ethiopiaethiopia5060
    @ethiopiaethiopia5060 Před 4 lety

    Amen amen amen memerchen abel egzybhier ergem edemya ketena ga yestelen yagelgelot zemenoeten yebaerken ysemanewen beledachen beleboenachen yasekemtelen

  • @wede1905
    @wede1905 Před rokem

    ቃለሒወትን ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልሕ በርታልን በቤቱ ያፅናልን

  • @user-tl7vq2wn3f
    @user-tl7vq2wn3f Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜንቃልሂወትያሰማል❤️❤️

  • @Satoro_Gojo78
    @Satoro_Gojo78 Před 4 lety

    Amen amen amen kalhiwat yasemalen abate

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @yasminmed7at414
    @yasminmed7at414 Před 3 lety

    ትክክል በጣም ልክነው የተናገረከው ❤️💒💒

  • @kidistmrka4130
    @kidistmrka4130 Před 4 lety +3

    Mimhir Kalhiywot Yasmaln Yaglglot Zmn Ybarkln Bedme Bxga Yetbkln Megest Smayat Yawrsln Enam Ysmanw Blbonachen Ykoyln Amen 🙏🙏🙏

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @sarafonfon2455
    @sarafonfon2455 Před 3 lety

    ቃለሂወት ያሠማልን ወድማችን

  • @meronyemaryamlij1603
    @meronyemaryamlij1603 Před 3 lety

    Kale hewten yasmalen Amen

  • @user-yt8im9sc5s
    @user-yt8im9sc5s Před 5 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚኣብሔር ኣምላክ ማስተዋሉን ይስጠን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 Před 3 lety

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @user-pu2nb1dc2s
    @user-pu2nb1dc2s Před 8 měsíci

    Egziabher yistilin 🙏🙏🙏

  • @dinkneshnega2946
    @dinkneshnega2946 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን ወንድማችን እኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን ፣

  • @ganatmaseresha8568
    @ganatmaseresha8568 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ክሉወት ያሰማልን መምር

  • @alamalam1545
    @alamalam1545 Před 3 lety

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
    አቤቱ አምላኪሆይ ማሥተዋልንና ትግሥትን ሥጠይ😭😭😭😭😭😭😭😭ሥለእናትህ በለህ ሥድንግል ማርያም ማረይ የዳዊት ልጅ ጌታ እየሱሥ ክርሥቶሥ ሆይ ይቅር በለይ መምህሬ ሥለኔ ያሥተማሩ መሠለይ አቤቱ አማላኪሆይ ትግሥት አጥቻለሁና ትግሥትን ሥጠይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-dx2fy1rh4v
    @user-dx2fy1rh4v Před 3 lety

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 3 lety

    Amen amen amen

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Před 5 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @sefiagertube9152
    @sefiagertube9152 Před 3 lety

    አሜን/፫/እግዚአብሔር ሰላምና ፀጋውን ያብዛልን የተዋህዶ እንቁዎችን እረዥም እድሜና ጤና ያድልልን መምህራችን👏👏👏👏👏

  • @edentsigu2708
    @edentsigu2708 Před 3 lety

    Kalehiote yasemaln

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን አምላከ ብረሀን ጌታ እየሱሰ ክርሰቶሰ ይባርክልን ወንድማቺን አቤል

  • @user-gt2dx5cr3x
    @user-gt2dx5cr3x Před 5 lety +1

    አሜን ዉንድም አቤል ቃለህይወተን ያሰማልን

  • @foziaaff3385
    @foziaaff3385 Před 3 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @safghhcvh729
    @safghhcvh729 Před 4 lety

    በረታ

  • @zewdewake2632
    @zewdewake2632 Před 5 lety +2

    Amen Amen Amen
    Kalihiyiwet yasemalin Egizabiher Edimena tegewen yabizalihot🙏🙏🙏

  • @mmmo9040
    @mmmo9040 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያስማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před 3 lety

    Amen kalhywt yasemln

  • @haymeayele7859
    @haymeayele7859 Před 3 lety

    Bewnet memhirachn kalehiwoten yasmalen

  • @fatmaalali9945
    @fatmaalali9945 Před 5 lety +1

    Amen amen amen kale hyiwet yasemaln

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv Před 3 lety

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያስማልን
    መምህር

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 Před 3 lety

    ትክክል

  • @user-gp3pt5yq4z
    @user-gp3pt5yq4z Před 5 lety

    አሜን፫ ቃልሂይወት ያሠማልን መምህራችን ዘመንክ ሁሉ ይባረክ

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon1604 Před 4 lety

    Kela hiwot yesmalen wendm able

  • @gjfh1788
    @gjfh1788 Před 4 lety

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን

  • @bbppbbpp9897
    @bbppbbpp9897 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሠማልን የሠማነውል በልባችን ያሣድረብን ውድሜ እግዚአብሔረ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mareamaskal2159
    @mareamaskal2159 Před 5 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ይሰማልን

  • @yodetdejen1172
    @yodetdejen1172 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @nitsuhyohannes7331
    @nitsuhyohannes7331 Před 3 lety

    የህይወት ቃልን ያሰማልን 🙏🏾

  • @user-ne4rd8yl5c
    @user-ne4rd8yl5c Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂትያሰማን

  • @user-up5yk1pt2z
    @user-up5yk1pt2z Před 4 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 Před 5 lety

    ወድማችን በውነቱ ፀጋውን ያኽዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-nu8qk4jc6h
    @user-nu8qk4jc6h Před 5 lety

    መምህራችን አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-bg3es6gz5p
    @user-bg3es6gz5p Před 5 lety

    Amen Amen Amen Kalee Hiwet Yasemalen

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 3 lety

    Egiziyabhir yesitilin

  • @yebnes123yebnez9
    @yebnes123yebnez9 Před 5 lety

    Amen amen amen kalhiyqet yasemaln memhir

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 Před 5 lety

    ቃለህወት፡ያሰማልን፡መምህር፡አቤል፡፡

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 3 lety

    Desi yemili temihrt new wendim berta

  • @user-ko5ue9zs9n
    @user-ko5ue9zs9n Před 5 lety

    ወንድም አቤል ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @ametemariyam4424
    @ametemariyam4424 Před 5 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @dureshagane1956
    @dureshagane1956 Před 5 lety +1

    💒💒💒💚💛❤🙏🙏🙏❤

  • @bakaloabraham5801
    @bakaloabraham5801 Před 4 lety

    Obboolesaa kenyaa waqqaayyoo goftaa sagaalee jirenyaa sini haa dhagechisuu

  • @merixegakamlayonlbye159

    Amen Amen Amen zmarye melakt yasemaln

  • @hiwotimariyamenata5806

    ቃለ ህይውት ያስማልን ውንድማችንን

  • @eseyasmengstu372
    @eseyasmengstu372 Před 4 lety

    ኣሜን(3)

  • @bakaloabraham5801
    @bakaloabraham5801 Před 4 lety

    AMEENN AMEENN AMEENN AMEENN AMEENN AMEENN

  • @MeMe-ny6dy
    @MeMe-ny6dy Před 5 lety +1

    Amen a men amen

  • @safghhcvh729
    @safghhcvh729 Před 4 lety

    😢😢😢😢😢😢

  • @ZahraZahra-ct7wc
    @ZahraZahra-ct7wc Před 5 lety

    Kaleheyeweten yasemalen ameen

  • @liyab3730
    @liyab3730 Před 5 lety

    ♥️♥️♥️Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln ♥️♥️♥️

  • @zewdenshwubadel6451
    @zewdenshwubadel6451 Před 3 lety

    Edikerm. memhir. Eni. lbe. denden. mechnew. wedegziabhir. yemmelsew.

  • @user-nc4sn2hv6d
    @user-nc4sn2hv6d Před 3 lety

    እባክህ ልለምንህ ወድሜ አስገባኝ ጉሪቭ ላይ ስትልየ ጠቀኩሁ እውነት

  • @user-zv4tc2tl6q
    @user-zv4tc2tl6q Před 3 lety

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-pu2nb1dc2s
    @user-pu2nb1dc2s Před 8 měsíci

    Egziabher yistilin 🙏🙏🙏

  • @user-sv4rt7nh7u
    @user-sv4rt7nh7u Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-xw9lf7dr6c
    @user-xw9lf7dr6c Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @safghhcvh729
    @safghhcvh729 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን