የእግዚአብሔር ልጅ - መለኮት ማጠቃለያ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 30)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 03. 2024
  • መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅነት የተለያዩ ገጽታዎች የሚናገርባቸው በርካታ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች አሉ። ከእነዚህ መካከል አንዳንዶቹን ነጥለን እያወጣን ስንመረምር ቈይተናል። እነዚህም፣ 1) ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅነቱ ከዘላለምም የሆነ አምላክ፣ 2) ከዳዊት ዘር የመጣ መሲሓዊ ንጉሥ፣ 3) እውነተኛ እስራኤል መሆኑን ያስረዳሉ። የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባባቱ አንዳንዴ በአንዱ ገጽታ ላይ አጽንዖት ያደርጋሉ፤በሌላ ጊዜ ደግሞ ሌሎቹን ገጽታዎች አጣምረው በአንድነት ሲያቀርቡና አንዱን ገጽታ በሌላው ጥላ ሥር ሲያውሉት ይስተዋላልና ሚዛን እንዳንስት ጥንቃቄ ያስፈልጋል። የመጽሐፍ ቅዱስ ጸሓፊዎቹ መልእክታቸውን በመረጡት መንገድ ሲያቀርቡ፣ የእኛ ድርሻ ያንኑ ፈትሾ ማጤንና መከተል ነው። ስለዚህ “የእግዚአብሔር ልጅ” የሚል ሐረግ በምናገኝበት ጊዜ ሁሉ በየቱ ገጽታው እንደ ቀረበ ነጥለን ማውጣት የማንችልባቸው ሁኔታዎች መኖራቸውን ማስተዋል አለብን።

Komentáře • 28

  • @Kidist_
    @Kidist_ Před 2 měsíci

    Thank you for sharing this! 🙏

  • @DaveDestaofficial
    @DaveDestaofficial Před 4 měsíci +1

    Wendm Poul kant bezue tameryalw endnat yalu Abatoch selalun Egizabyer yimasgan❤❤❤❤❤❤ Thank you

  • @surafeleyob5914
    @surafeleyob5914 Před 4 měsíci +2

    የዘመናችን ጳውሎስ ነህ ተባረክ ጸጋ ይብዛልክ

  • @selammenberu6359
    @selammenberu6359 Před 4 měsíci +2

    ወንድሜ ፖል እንዴት ነህልኝ
    ላንተ ስለተሰጠው ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ህይወት የተሞላበት እግዚአብሔርን ያወቅሁበት ትምህርት ነው የልቦናዬ አይን በራ በዚህ ትምህርት ሚስጥረ ስላሴን ተረዳሁ...... ጌታ ይባረክ ። በጣም የምወድህ ወንድሜ ነህ በፀሎቴም አስብሃለሁ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @masartmissoo1160
    @masartmissoo1160 Před 4 měsíci +1

    Yeunat bizuwochachin inenim chimir iyesus getan now iyesus adag now iyesus mangad now baqa ihenin now minawiko kaz wich anawiqm awo lik now iyesus hiwot now ke manigadim alifo yezalalam hiwot now lela migalitso qali binoro igakits nabar gin atwi batihtna laligaba sawoch anasiradam yane lik now yanatee fitsum yetasasta nw iyalane beqa alamun hulu be 1 igr inaqomalen

  • @masartmissoo1160
    @masartmissoo1160 Před 4 měsíci

    Pawulos yegeta lij timihrtkn betam now miwodo miknyatum.irgah yalik nak benatsanat now mitasradow satishabar setcharchar bizuwochachin tinsh unat hizan uantun blaza sawoch layi befukukur iminatachon lamasqayar inmokiralen betihitna qasi beqasi kemasiradat yiliq fikukur yiqadimanal ine bicha aqalo yemil yibakital indaz sihon demo sewi unatun maqabal yaqitiwal yehoba iwiqat lamasayt inmasilalen

  • @Yared-hq1ys
    @Yared-hq1ys Před 4 měsíci

    ፖል ወንድሜ ተባረክልኝ። ስለዚ የእግዚአብሔር ልጅነት በሁለት ይከፈላል ማለት እንችላለን? ማለትም
    1-ጅማሬ ያለው ልጅነት(በንግስና እና በእስራኤል እውነተኛ ልጅነት)
    2-ጅማሬ የሌለው ልጅነት(መለኮትነት)

  • @Orthodox2121
    @Orthodox2121 Před 4 měsíci +1

    እኔ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ነኛ ለዘላለምም ትኑር ያንተን ትምህርት ከኦርቶዶክስ ዶግማ ትምህርት ውጪ ያሉትን እሰማለው በትምህርቶችህም ማንነትህን እረዳለው በብዛት የፔንጤ አስተማሪዎች ሳይ በጣም ነው የማዝነው ክርስቶስ ስላበለው አሳ እና እንጀራ ብቻ ነው የሚሰብኮቸው ብዙ ተከታይ እንደሌለህ እረዳለው ምክንያቱም እንደ አይምሮ ዘገምተኛ እየሱሰ ጌታ ነው ሲባል እንዲዘል የተደረገ ህዝብ ያንተ ስብከት ጆሮውን ያሳክከዋል የምኖረው ውጪ ነው ፔንጤ ሴት ልጅ ምን ስትል ሰማው መሰለህ ሰዶማዊ ነች የክርስቶስ ደም ሸፍኖኛል ድኛለው ከኔ ሀጥያት የክርስቶስ ምህረት ይበልጣል ብላ እየሰራች ያለችውን ሀጥያት ለማመን አልፈለገችም ይህው ውጤቱ ወንድሜ ለማንኛውም ያንተ ጠንካራ ትምህርት አድናቂ ነኛ

    • @Yared-hq1ys
      @Yared-hq1ys Před 4 měsíci

      እኔ ወንጌል አማኝ ነኝ ለዘላለም የሚኖር የሐይማኖት ድርጅት ስለሌለ ለዘላለም ይኑር አልልም።ያልካት ልጅ እውነተኛ በግ ከሆነች ጌታ የንስሀን እድል እንደሚሰጣት አምናለው ያለችበት ሕይወት በጣም ያሳዝናል እና።ጳውሎስ ሮሜ 2 መጨረሻ አከባቢ ሲናገር አይሁዳዊ ነኝ የሚል ሁሉ አይሁዳዊ አይደለም የሚል ሀሳብ ይናገራል።እናም ጴንጤ ነኝ ያለ ሁሉ ስላለ ጴንጤ አይሆንም ስለኖረው እንጂ።የክርስቶስን መንፈስ ከታካፈለች አንተ እንዳልከው ሰዶማዊ ልትሆን አትችልም ከሆነችም በንስሀ ትመለሳለች።ሐይማኖቷ ግን እንደዚ አላደረጋትም።እኔም ሁለት ጌ የሆኑ ኦርቶዶክሳውያን ወንዶች በቅርበት አውቃለው በጣም የሚገርመው ሁለቱም አክራሪ ኦርቶዶክሶች ናቸው በጣም ደስ የሚል ስብእና ያላቸው ትሁት ናቸው።ኦርቶዶክስ ይህንን እንደማታስተምር አውቃለው።ሁሉም ሚያስፈልጋቸው ሐይማኖት ሳይሆን ኢየሱስ እንደሆነ እነግራቸዋለው።ኢየሱስን ሐይማኖት ውስጥ ሳይሆን ልናገኘው መጣር ያለብን የግል ሕይወታችን ውስጥ ነው።መንፈሳዊ ሕይወትን በድርጅት ውስጥ ሳይሆን በግል ሕይወታችን መለማመድ አለብን ቦዬ አምናለው ያ ነው ሕይወታችን ላይ ለውጥ የሚያመጣው

    • @Orthodox2121
      @Orthodox2121 Před 4 měsíci

      @@Yared-hq1ys እኔም ሁሉም ናቸው አላልኩም ኦርቶዶክስ ሀገራቶችን መመርመር ትችላለህ አክራሪ ኦርቶዶክስ ሆኖ እዚ ህይወት ውስጥ ያለ በሻማ አታገኛም ልብህም ያውቀዋል እያወራው ያለውት ደሞ ሰለ ድርጅት አይሆን አንዴ ሰለ ቅዱሳን ስለ ተሰጠች ሀይማኖት ነው ድርጅት የሚባለው በግል የሚከፈትበት ነው አሁን የተናገርከው ንግግር እንኩን ድርጅትህን ይናገራል በግል መዳን ሀይማኖት አያድንም ፀጋ ብቻ እየሱስ ብቻ ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ መጵሀፍ ብቻ እምነት ብቻ ይህን የፕሮቴስታንት ትምህርት ሀይማኖት ይባላል እራስህን አትሸውድ ሀይማኖት አያድንም እያልክ ፔንጤነትን አስተምህሮ ሲጠምቁህ ነው ዳንኩ ያልከው ሰለ ልጅቱ ደሞ የገረመኛ ሰዶማዊ መሆኖ ሳይሆን ለአስከፊ ሀጥያቷ መጸሀፍ ቅዱስ እየጠቀሰች ልክ እንደሆነች ስታወራ ነው ድነሀል ሀጥያት ተደምስሶል በግል እመን በግል አንብብ የሚለው ቃል ወደዚህ ይወስዳል መጸሀፍ ቅዱስን አይሆን መጸሀፍን ብቻ እንድይዙ አድርጓል ወንድም ጳውሎስ ያደነኩት የቤተክርስቲያን ታሪክ እየጠቀሰ ስለሆነ ነው እንደዚህ አይነትን ፔንጤ ደሞ አደንቃለው

    • @Yared-hq1ys
      @Yared-hq1ys Před 4 měsíci

      ​@@Orthodox2121 ሻማ አያስፈልግም ኦርቶዶክስ ሆነው እኔ ማውቃቸው ልጆች አሉ እያልኩህ እኮ ነው።እንደ ሀገርም ከፈለክ ደሞ የግሪክ ኦርቶዶክስ የሰሞኑን ዜና bbc ላይ ገብተህ ማየት ትችላለህ። ኦርቶዶክስ ሆኖ ግብረ ሰዶም በሻማ አይገኝም ማለት የሐይማኖተኝነት ዘረኝነት እንዳለብህ ያሳያል።መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ፣ ኢየሱስ ብቻ፣ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ በማለታችን ደሞ መናደድ የለብህም መናደድ ያለበት ሰይጣን ብቻ ነው

    • @Orthodox2121
      @Orthodox2121 Před 4 měsíci

      @@Yared-hq1ys ግሪክ ኦርቶዶክስ ጭራሽ እናዳይደረግ እስከ ዛሪ ለሀገሪቷ ምትከላከለው እሱ ነች እሱ ሳትሆን ፓርላማው ነው የፈቀደው ሰለ ሀገሪቷ እንጂ በቤተክርስቲያኖ አደለም ሰለ ሀገራቸው እንኳን እንደገና እየታየ ነው ይሄን የሚያህል ስልጣን አላት በቤተክርስቲያናችን ለዘለአለም አይፈቀድም አለት ላይ የተመሰረተ ተትምህርት መቼም አይናድም ወንድሜ በክርስትናዬ ደሞ ዘረኛ ነኛ ቀናተኛም ነኛ ብሮ ለማንኛውም በደንብ የወንድም ጳውሎስ ትምህርቶች ስማ ይጠቅመሀል

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před 4 měsíci

      Ishi wude eunkan matash orthdocks imnat takatay nash samashu ayidel orthodcks imnat takatayoch uko mitlut iyesus ke midr laheda bohala now amilak yehona now mitlut miljawun kecharasa bohala wode samayi keheda bohala now amilakinatun abatun tayiwo siltanun yetaqbalawu now euko mitlut injy midr kemamitatu bafit amilak nabar amilakinatun tihato now yematwu atilum chirash be inatee mariyam mahatsan wist woyim kewota bohala now amilak yehona tilalachu euko inateee mariyam uko yewoladachu amilakun sayihon amilak yenabarawun now yewoladachu sinlacho atikabalum