ውብ ከተሞች EP 8፡ ቤጂንግ│Beijing

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 06. 2024
  • ከአለማችን እጅግ ፈጣን ከተሞች አንዷ ነች፣ የቻይናዎች ታታሪነት እና ከየት ተነስተው የት እንደደረሱ ቋሚ ማሳያም ነች። ውቧ ቤጂንግ ወይም Peking፣ ቻይና ከየት ወዴት ለሚል ጥያቄ መልሱን ይዛለች። በህዝብ ብዛት እንዲሁም በምታንቀሳቅሰው ኢኮኖሚ ከአለማችን ግዙፍ ከተሞች አንዷ ነች። በዛሬው 8ኛው የውብ ከተሞች ኤፒሶዳችን ወደ ቻይና ተጉዘን ዋና ከተማዋ ቤጂንግን እንቃኛለን።
    ......
    Beijing, one of the world's fastest-growing cities, showcases China's industriousness and progress. As a major hub of population and economic activity, it answers the question of where to go. In today's episode of Beautiful Cities, we explore China's vibrant capital.
    Follow us on Facebook:
    profile.php?...
    Follow us on Telegram:
    t.me/marakiplanet
    Contact us:
    marakiplanet@gmail.com
    t.me/Mihret_Ab_14
  • Zábava

Komentáře • 26

  • @user-vs2nt4fz6o
    @user-vs2nt4fz6o Před 11 dny +1

    ስለ Saychese ደሴት ምስራቅ አፍሪካ ትንሿ ምስራቅ አፍሪካ አገር❤❤❤

  • @YirgalemZewidu-y9z
    @YirgalemZewidu-y9z Před 5 dny

    በጣምአሪፍገለፃነው

  • @tesfayekebede3667
    @tesfayekebede3667 Před 12 dny +1

    Switzerland

  • @emanatube5753
    @emanatube5753 Před 12 dny +2

    nice the first viewer i am

  • @Tdhm21pok
    @Tdhm21pok Před 11 dny +1

    Waw

  • @user-rx6wc7kj7b
    @user-rx6wc7kj7b Před hodinou

    ካራያ

  • @Hlina-zn6pm
    @Hlina-zn6pm Před 11 dny

    ትልቋ ከተማቸው ሻንጋይ መሆኗን አላቅም ነበር፣ thank you
    Asian cities are beautiful💚

  • @nebiulegesse3366
    @nebiulegesse3366 Před 11 dny

    monaco bro it's amazing city

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před 11 dny

      Thank you @Nebiu, we will make Monaco's video as well🙏❤

  • @atire2020
    @atire2020 Před 10 dny

    የፕሮግራምህ ቋሚ ተከታታይ ነኝ በጣም ነው የማመሰግንህ በርታ በቀጣይ ክፍል ደግሞ ጀርመንን ብታስጎበኘን እላለሁ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před 9 dny

      Thank you በጣም! በቅርቡ የጀርመንን እንሰራለን!

  • @SamsonKoshana-z7c
    @SamsonKoshana-z7c Před 12 dny

    Iran

  • @TameBulcha-ps4rw
    @TameBulcha-ps4rw Před 11 dny

    ኤረ በጣም ዎዳለው
    ፕሮግራሙንና ት ረታኪን ❤❤❤❤

  • @rioabdu3605
    @rioabdu3605 Před 12 dny

  • @bruktsfaye108
    @bruktsfaye108 Před 11 dny

    tefteh neber

  • @EyobJojoo
    @EyobJojoo Před 11 dny

    Wendime desss yilale

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Před 11 dny

    መስተካከል ያለበት በአውሮፕላን የሚወስደው ሰዓት ላይ ነው ሰዓቱም 14ሠዓት ነው የሚወስደው,ለምሳሌ እኔ ከለሊቱ 10.00ተነስቼ ከቀኑ 12.00ሠዓት ቤጂንግ ደረሻለሁ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před 11 dny

      ለእርማቱ አመሰግናለሁ @Tsega። እውነት ነው ከ10 ሰአታት በላይ ነው የሚወስደው።